የውጪ ባንኮች በኢትዮጵያ እንዲሰሩ ተፈቅዷል! የውጪ ባንኮች በመምጣታቸው ሊኖር የሚችለው እድል እና ስጋት! የሀገር ውስጥ ባንኮች እጣፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?

  Рет қаралды 3,896

The Ethiopian Economist View

The Ethiopian Economist View

Ай бұрын

1. ለምን የውጪ ባንኮች እንዲገቡ ተፈቀደ (የሀገር ውስጥ ባንኮች ያሏቸው ባህሪያት)?
2. የትኖቹ የውጪ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ይችላሉ? ምክንያቶቿቸው ምን ሊሆኑ ይችላሉ? ላለመግባት ሊያደርጓቸው የሚችሉ ስጋቶችስ?
3. የውጪ ባንኮች የመግባታቸው ኢኮኖሚያዊ እድሎች (ለህዝብ፤ ለባላሃብት፤ ለሀገር ውስጥ ባንኮች እና ለመንግስት)?
4. የውጪ ባንኮች በመግባታቸው ሊፈጠሩ የሚችሉ ስጋቶች ምን ሊሆኑ ይችላሉ?
5. የውጪ ባንኮች በመግባታቸው የሀገር ውስጥ ባንኮች የቀጣይ እጣፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?

Пікірлер: 15
@desalegntadese6010
@desalegntadese6010 8 күн бұрын
ስለ ትንተናው አመሰግናለሁ ። ይህችን ደግሞ ብታርማት ዓመታቶችX ዓመታት✓ አገራቶችX አገራት✓ : : ሌሎቹንም በዚህ ዓይነት መንገድ አስተካክላቸው ። አመሰግናለሁ
@abrahammoshe3898
@abrahammoshe3898 14 күн бұрын
Always awesome
@ggvideonow1
@ggvideonow1 12 күн бұрын
Thank you 🙏,
@sadamhussen1838
@sadamhussen1838 Ай бұрын
Thanks.
@MEU916
@MEU916 Ай бұрын
Thanks
@shewaminilik
@shewaminilik Ай бұрын
Dear Ato Wasihun Belay It is with great honour that l would like to express my appreciation to your impactful effort in creating awareness about economic issues to us who are in need of it.Thanks once again!!!! Personally,l always watch your video and l have benefited a lot!!!!! keep your tempo up!!!! More over,l want you make us a brief and detailed video about how hypothesis will be tested in research and the kinds of tests which are expected to be done in hypothesis testing.In addition ,what if you give explanation about the difference between researches which have hypothesis and those which don't have...along with thier unique features.On top of this,l want your lecture about regression analysis and its unique features as well. Hopefully,you will provide us a video lecture over those issues and once again thank you for your time.
@EliasToronto
@EliasToronto 12 күн бұрын
which sector has the highest return for share holders? Thank you for your response in advance!!
@DessalewAdera
@DessalewAdera Ай бұрын
What makes Ethiopian economy when capital and stock market are in the market
@Ka.d8
@Ka.d8 Ай бұрын
@solomonnega3816
@solomonnega3816 3 күн бұрын
Even የሚለውን ባትደጋግመው
@ddyy5110
@ddyy5110 Ай бұрын
መንግስት እያሰበ ላለው reform ለህዝቡ ስበክ ተብለህ ነው መሰለኝ የተቀጠርከው። ከጫፍ እስከ ጫፍ የነገርከን ወይ ለማሳመን የሞከርከው ጥቅሙን ብቻ ነው። ስለ ጉዳቱ ተንትነው መንግስትን የሚቃወሙ ባለሙያዎች ጋር ቀርበህ፡ተከራከር።ኣለም በፋይናንስ ተቋማት ላይ በኣንድ ወቅት(በኢህኣዴግ) ጊዜ በተፈጠረ ወቅት የኛዎቹ liberal ሆነው ባለመቆየታቸው ድነዋል። ብዙ የኣለም የፋይናንስ ተቋማት ከስረው ዘግቷል ወይ ሃብታም መንግስት ያላቸው በብድር እና ድጎማ ድነዋል። እንደኛ ድሃ ሀገራት ውስጥ ያሉ ምን ይውጣቸዋል? ስለዚህ መንግስት የሚለው ከመንግስት ሚድያ ስለምንሰማው መድገም ኣያስፈልገንም። መንግስት የሚወስደው ፀረ ህዝብ እድገት የሆኑ ውሳኔዎችን በተጻራሪ የቆሙትን ኣስተያየት ነው መስማት የምንፈልግው፡ ከምሁራኑ ተቃውሞ ከሌል እውነትም ለህዝብ ጥቅም መሆኑ ይገባናል።ካልሆነ የህዳሴ ግድብ የማምንጨት ኣቅሙ ቀነሰ ሲባል "ለህዝብ ጥቅም" ነው ሲሉን ነገ ደግሞ ለ reform ነው ተብሎ በእዳ ሲያዝ ወይ ሲሸጥ እንደዚሁ መንግስት "ተናገር" ያለህን ልትነግረን ነው
@sintayehuabera2873
@sintayehuabera2873 Ай бұрын
Dedeb
@user-oo9wk5dc9f
@user-oo9wk5dc9f Ай бұрын
አገራት እንጅ አገራቶች😂አይባልም ።
@ddyy5110
@ddyy5110 Ай бұрын
እገሮች(ሀገራት) የግእዙ እና ኣማርኛ እንደዚህ፡መሰለኝ ልዩነቱ። ዋናው ግን ሰውየው የሚተነትነው ርእስ ጋር ኣድማጭ ይገባዋል። ትርጉም የሌለው ትችት ነው ያቀረብከው።አገራቶች የሚባልም ኣይመስለኝም። አገር-አገሮች ወይም በግእዙ ሀገር- ሀገራት። (ክፍለ)ኣህጉር-(ክፍላተ)ኣህጉራት። (ክፍለ)አለም - (ክፍላተ)አለም(ማት) ?የቋንቋ ሙያ የለኝም፡በስሜት ነው የምፅፈው ያለሁት። ክፍለሀገር-ክፍለሀገራት(ግእዝ)። ክፍለአገር-ክፍለአገሮች(አማርኛ) ባለሙያዎች እንዲፅፉልን መነሻ ብየ ነው። ዋናው ነገር ለሰውየው የቀረበው ትችት ትርጉም የለውም። ሙያው በሚገባን ኣስረድቶናል
@debeleabera5760
@debeleabera5760 Ай бұрын
Ethiopia banks pay 10-20% dividend whereas inflation rate (30%) in the country. Eroding their capital
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 61 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3 МЛН