የሀሳብ መድረክ: በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከእያስፔድ ተስፋዬ ጋር

  Рет қаралды 13,951

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

25 күн бұрын

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ይኖረናል። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

Пікірлер: 37
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 23 күн бұрын
እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇 gofund.me/248c2e2e
@oumaribrahim166
@oumaribrahim166 23 күн бұрын
አጋቹ መንግሥት ነው።ይህንን የሚያደርገው ለሶስት ምክንያት ነው። 1) መንግሥት የተቃዋሚዎችን ስም ለማጠልሸት። 2) መንግሥት ገቢ ለማግኘት። 3) መንግሥት የታገቱትን በማስለቀቅ ለህዝብ ተቆርቋሪ ለመምሰል ይውተረተራል። መንግሥት ይ
@user-qb8qq6bb9x
@user-qb8qq6bb9x 18 күн бұрын
ገበው የመንግስት ኣይደለም የዘራፊው ብልጽግና ኣመራርና ኣባል ነው
@nateyaccnt211
@nateyaccnt211 23 күн бұрын
Great analysis.. Eyasped 👌 as always
@temesgenwaltenegus6508
@temesgenwaltenegus6508 22 күн бұрын
I enjoy listening Eyasped's perspectives. Thanks, Moges.
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 23 күн бұрын
Keep up your engagement with Eyasped , relevant, insightful and enlighting on Ethiopia, the Horn and East Africa.
@DawitGetaneh-ml7dt
@DawitGetaneh-ml7dt 20 күн бұрын
Bravo! thanks eyapsyd, u describe it very well!
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 23 күн бұрын
እገታ በዚህ ምድር ላይ የሚታደግህ ሕግም ሆነ መንግሥት ስለሌለ አይንህን ማቁለጭለጭ አቁምና አጋች የሆነውን ሥርአት አፍርስ!!! እገታ ማለት እንደ እንሥሣ በመቆጠርህ የሚደርስብህ በዳዮችህ ያዘጋጁልህ ቀመር ነውና እየታገትክ አንገትህ ላይ ቢላዋ ከሚያርፍ በተለይ ወጣቱና ተማሪው ያለውን ሥርአት ቀይረህ እገታቸውንም ቢላቸውንም አስወግድ።
@esayas65
@esayas65 23 күн бұрын
Thanks!
@emebetworku6460
@emebetworku6460 22 күн бұрын
Good job Moges.
@nurityimer4474
@nurityimer4474 22 күн бұрын
መጎሥየ በርታ
@redjun7073
@redjun7073 22 күн бұрын
ኧረ ሼም ነው ሙሉውን ሳልሰማ ነው የፃፍኩት ኢያስፔድ ነው መሰለኝ እና ሰው የሰራውን ባንተች ጥሩ ነው እስካሁን በሰራቸው ልማቶችን አድናቂና ደጋፊ ነኝ ልማቱን ማለቴ ነው ሁሌ መቃወም ምንድነው አቅደን ነው የሰራነው ለማለት ነው ለረጅም ጊዜ ያገለግላል ለማለት ነው .......እኔ እንደ ችግር የማየው የአማራ ክልልና ኦረሚያን ችግር በሰላም ቢፈታ 🙏🙏🙏.......።
@2222Mjmj
@2222Mjmj 23 күн бұрын
የጠቅላዮን ሚስት ቸርች ልትዘምር ስቴድ የሚያግትልን ብናገኝ ያገርና የህዝብ ባለውለታ ይሆን ነበር ምክንያቱም የህዝቡን ህመም የእናቶችን ለቅሶ ይረዱ ነበር
@penafrica4321
@penafrica4321 23 күн бұрын
አብይ ስልጣኑ እስካልተነካ ድርስ ሚስቱም ሆነ ልጆቹ ብታጋቱ ይጨንቀዋል?
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 21 күн бұрын
Sile amhara titek silekejela plotiac awera dill lefano tiragi!
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 22 күн бұрын
ዘመኑ ያፈላቸዉን ነዉረኞች ስናይ አፄዋቹ ምን ያክል ሳይማሩ ጂኒየስ እንደነበሩ ነዉ ግልፅ አድርጎ የሚያሳየዉ። በሌብነትና አገር ክህደት አፄዋቹ አይታሙም።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 21 күн бұрын
የዛሬ እንግዳህ በጣም ቆንጆ ነው
@alemayehubiru1178
@alemayehubiru1178 22 күн бұрын
Moges faaraa new; yepoletica faaraa!
@sisaytefera3665
@sisaytefera3665 18 күн бұрын
የእግር ገዳይን በተመለከተ እኔ እንደሚገባኝ፣ መንግሥት ተብዬው ለሚሰራው የጫካ ቤተመንግስት ማሰርያ ብር የሚሰበስበው በዚህ መንገድ ነው።ለአጋቾች ጥበቃ ያደርግላቸዋል በተጨማሪ ዳጎስ ያለ ገንዘብ እንደ ኮሚሽን ይከፍላቸዋል።ይህንን ራሱ የአብይ አስተዳደር ነው የሚፈፅመው።
@belaygiday4759
@belaygiday4759 23 күн бұрын
ወይን አምባ
@user-ej7oo3ki2u
@user-ej7oo3ki2u 22 күн бұрын
ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ !!!
@user-qb8qq6bb9x
@user-qb8qq6bb9x 18 күн бұрын
ኣጋቹ በሌብነትና ዝርፊያ የተዘፈቀው ብልጽግና : ታጋቹ ህዝብ!!
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 23 күн бұрын
Sir your guest looks the exact replica of Karl Marx and it reminded me one saying of the 1960"s which goes " Tsimin Manzergeg Kasegne Marxist Fiyel 🐐 Tihon Neber Kendegna Communist " Anyways the reason why you don't understand Abiy and vise versa is he is using Spirit guidance while you guys are using your own human brain to make logical and analytical conclusions. Therefore since human knowledge and spiritual knowledge are not compatible you better quit analyzing about it it is simply a sysiphean task.
@bisratadugna7917
@bisratadugna7917 23 күн бұрын
ኸረ ሞጌ የተጋባዡ ጸጉሩና ጺሙ ምንሼ ነው? አ/አ ቢሆን አብይ የጫካ ፕሮጀክት ያደርገው ነበር
@penafrica4321
@penafrica4321 23 күн бұрын
አብይ ከአገር መሪነት ብልጽግና የሚባል ድርጅት ይዞ ዘርፎ የሚኖር የጦር አበጋዝ ነው። በአሁኑ ስዓት ለአብይ አገር ማለት አ/አ ብቻ ናት ነው።
@engdamado8644
@engdamado8644 23 күн бұрын
ፈኖ ያስፈታቸዋ በቃ
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 22 күн бұрын
የቦኮሀራና የኢትዮጵያ ተማሮች እገታ አይመሳስልም የኢትዮጵያው መሪ ሆነ ብሎ የአገሪቱን መሬት ለጠላት ሕዝቧን ለምርኮ የሚያደርግ - - - እና አብይን ከሌላ መሪ ጋር ማመሳሰል እንዳናንተ ምሁር አይጠበቅም አታላግጡ አንብባችሁ ከሆነ አብይን የሚመስል በአለም ታሪክ የለም አልነበረም እደግማለሁ " አታላግጡ "
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 22 күн бұрын
ግር ግር ለሌባ ያመቻል ስንቱ የቀበሌ ማህበራት ሱቆች ደርግ ሲወገድ እንደተዘረፈ አሁን መንግስት በለለበት ሌብነት የቀን ስራ ሁኑዋል ቢባል ዉሸት አይሆንም።
@garumashure-or1yf
@garumashure-or1yf 23 күн бұрын
It seems propoganda
@alemayehubiru1178
@alemayehubiru1178 22 күн бұрын
Moges is suffering of Oromo fobia. . Yasped should stop discussing with this guy.
@zewduAsifaw-yf4uy
@zewduAsifaw-yf4uy 23 күн бұрын
ሰው በሃገሩ ላይ እንዲህ ይበለጣል፤ ይጨክናል? በሀገርህ ብሄራዊ ጥቅም ፅና ። ኢያስፔድ አማርኛ ተናጋሪ ብቻ መሆኑ እንጂ ፡ ለሃገራችን ጥሩ ጠላት ነው ። አንድ ህዝብ ለሁለት ተከፍሎ ይላል ። ዓረብ አንድ ህዝብ ፡አንድ ቋንቋ ፤አንድ ሃይማኖት ነው ። ነገር ግን የተለያየ ሃገር ነው ። ሀገር ማለት ምን እንደሆነ በግልጽ ማወቅ እና ፥ ስልጣን ላይ ያለ መንግስትን መቃወም ፡መጥላት የተለያየ ነው ። ሞገስ ደግሞ እንዲህ አልኩ ፤እንዲህ ያልኩት ቀዳሚ ነኝ ጭንቀት ውስጥ ነህ ። ተረጋጋ ። To much ሐሜት ። ስለ አዲስ አበባ የምትቃዠው ፡ችግሩ የአዲስ አበባ ሳይሆን የክልል governor or government ደካማነት ነው ።
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 37 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,3 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q122
14:55
Ethiopia Today: "Understanding Abiy Ahmed and his Project"
1:21:11
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 10 М.
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 101 М.
Ethiopia Today: "Getting Ethiopia Dead Wrong"
1:35:59
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 4,8 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 37 МЛН