🔴 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ የተመረጡ የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ

  Рет қаралды 1,488,736

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Жыл бұрын

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ የተመረጡ የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ ‪@-mahtot‬
አይሸሸግ እውነቱ
ፍቅርን ከክርስቶስ
ውበት ነሽ
ርስታችን ነሽ
@ማርያም

Пікірлер: 478
@HailuYerda-ky9fz
@HailuYerda-ky9fz Ай бұрын
ማረያም ትጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህ ታርዝምልህ።
@user-zx8cq4oy6q
@user-zx8cq4oy6q Ай бұрын
💗💗💗💗💗💗💗💗💗😍😍
@dawitmengistu6912
@dawitmengistu6912 28 күн бұрын
Amen❤❤
@TheodrosKassa
@TheodrosKassa 2 ай бұрын
እመቤታችን የማለደቻችሁ like
@Henoka369
@Henoka369 Жыл бұрын
21🕯🕯 የብርሃን እናት ድንግል ማርያም ሆይ ትወጂኛለሽን? ብየ አልጠይቅሽም ፍቅርን የወለድሽ አንቺ ለአለሙ ሁሉ ፍቅርሽ የበዛ ነውና፤ አትናፍቂኝምን? ብየም አልጠይቅሽም፡ ዘወትር እኔን ለመጠበቅ ከጎኔ እንደማትለይ አውቃለሁኝና ፤ሆኖም እመቤቴ ሆይ፦ እንደቶማስ አይሽ ዘንድ በእጅጉ እጓጓለሁ የቶማስ ንፅህናና ቅድስና ግን የለኝም፡ እንደ ዮሐንስ ከጎንሽ ልሆን እጓጓለሁ፡ የዮሐንስ ፀጋ ግን የለኝም ፤ እናቴ ሆይ ፦ እንደ ኤልሳዕ የልቦናየ አይን በርቶ ሰማያዊ ክብርሽን ላይ አልተቻለኝምና አዝናለሁ ኤልሳ በፀሎት ሃይል የግያዝን አይን እንዳበራ አንቺም አይኔን ታበሪልኝ ዘንድ ሃይልሽን በእኔ ላይ አበርቺ፡፡ ድንግል ሆይ፦ ይህን የምል የእምነት ማረጋገጫ ፈልጌ አይደለም ፡ በልጅሽ መሰረትነት የታነፅኩኝ በልጅሽ ስምም የተጠመቅኩኝ ነኝና፤ ነገር ግን ስለምትናፍቂኝ ይህን አልኩኝ፦ ስለዚህም ነይ ነይ እምየ ማርያም እያልኩኝ እንደ እናቶቼም እለምንሻለሁ፡፡ የብርሃን ልብስሽን ለብሰሽ ነይ፡ የክብር አክሊልሽን ደፍተሽ ነይ፡ አንቺ ሱላማጢስ ሆይ ነይ እናይሽ ዘንድ ነይ፡፡ መኃ.4:10፤ እኅቴ ሙሽራ ሆይ፥ ፍቅርሽ እንዴት መልካም ነው! ፍቅርሽ ከወይን ጠጅ ይልቅ እንዴት ይሻላል! የዘይትሽም መዓዛ ከሽቱ ሁሉ ይበልጣል የድንግል ማርያም አማላጅነት የልጇ ምህረት አይለየን🙏
@fantu1fantu215
@fantu1fantu215 Жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን
@ghhjjgghhu370
@ghhjjgghhu370 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክትን የሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን❤🙏❤
@user-cl8nc6ed9w
@user-cl8nc6ed9w 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿🕊🙏🕊🙏🕊🙏🕊🙏🕊🙏🌹🕯🌹🕯🌹🕯🌹🕯ዝሜሬ መላእክት ያስመዐልና ፀጋኡ ያብዘሐልኹም መምህረይዋ✝️✝️🎤🎤🎤💘💘💘
@mulualemdegu9583
@mulualemdegu9583 10 ай бұрын
"አይሸሸግ እዉነቱ ማርያም ቅድስት ናት፣ ማርያም ብፅዕት ናት፣ ከእግዚአብሔር ያልተላከ አይችልም ሊያወድሳት ለፍፁም ትህትና ማርያም ምሳሌ ነች።" Very true !!!✅👌 ፀጋን የተመላሽ፣ በሐሳብ በስጋም ዘለዓለማዊ ድንግል የሆንሽ ቅድስት፣ብፅዕት፣ ንፅህት፣ትሁት ድንግል ማሪያም ሆይ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነዉ እና ደስ ይበልሽ።❤ ደስ ይበልሽ።❤ ደስ ይበልሽ።❤ አመሐ ኢየሱስ የልደትዬ ባርያ ነኝ። From: Byker Newcastle 🇬🇧
@user-gb6tr2rf7y
@user-gb6tr2rf7y 2 ай бұрын
😊
@Meshail-uf6wy
@Meshail-uf6wy Ай бұрын
ዝማሬመላእክትያሠማልን::ግንመዝሙሩአንድወጥአይደለም::
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እልልልልልልል🕊ልልልልልልልልልልልል🕊ልልልልልልልልልልል🕊ልልልልልልልልልልልልልልል🕊ዝማሬ መላእክት ያሰመልን 🕊
@user-ng9eh2li8w
@user-ng9eh2li8w 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Zemare Melaketene Yasemalen Ye Enatachene Kedesete Denegele Mareyame Redete Berekete Behulachenem Laye Yederebene Amen Amen Amen
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem Жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ። ፍቅሯ በልባችን ጣዕሟን በአንደበታችን ያሳድርብን።
@gegez3074
@gegez3074 Жыл бұрын
ዝማሬ፣መላአክትን፣ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@monagezayie4269
@monagezayie4269 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 11 ай бұрын
እመቤታችን ማርያም ቅድስት ናት🙏🙏🙏🌷🌷🌷🤲🤲🤲💕💕💕✝️✝️✝️🙏
@user-os6td6qw7t
@user-os6td6qw7t 3 ай бұрын
ማርያም አደበትህን ትባርክ❤❤❤
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
እልልልልል አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Жыл бұрын
ክብር ይግባሽ እመብርሃን❤❤❤
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 10 ай бұрын
❤❤❤zemare melaekt yasemalin regim edme ketena gar yestelen ❤❤❤.
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
😍💚💛❤✞✞✞ አሜን ! አሜን !! አሜን !!! ✞✞✞ እንኳን አደረሳችሁ ፤ አደረሰን !!! ✞✞✞ ቃለ ህይወትን ፣ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፤ ሊቀ -መዘምራን ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ !!!✞✞✞ የቅድስተ-ቅዱሳን እናታችንና እመቤታችን “ድንግል ማርያም” ምልጃ ፣ ረድኤት እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን !!! ✞✞✞❤💛💚😍
@beletuararsa3961
@beletuararsa3961 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@seblearage
@seblearage 5 ай бұрын
እውነት ነው ከግዛብሄር ያልተላክ አይችልም ሊያወድሳት !! እመአምላክን ❤❤❤ እናቴ
@alambekallah7541
@alambekallah7541 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@selamselam3893
@selamselam3893 Жыл бұрын
ፅጋን ዮትሞላሽ እምቢታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ድስ ይበልሽ , ⛪🕯️⛪🕯️🙏🙏🌹🌹🌹 እንካን ለሕንፀተ ቤትዋ በስላም አደረሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-hj3gw7de6l
@user-hj3gw7de6l 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zenebechdulla4794
@zenebechdulla4794 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሠማልን❤❤❤❤❤
@alemeneshtaye
@alemeneshtaye Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም አንደበት እመብርሃን የልብህን መሻት ትሙላልህ የእግዚአብሔር አገልጋይ አድርጎ ፍጻሜህን ያሳምረው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aishaali6195
@aishaali6195 9 ай бұрын
እልልልልልልልል
@asteraduga7069
@asteraduga7069 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Жыл бұрын
Elelelelele Elelelelele Elelelelele Zemare melaekitin Yasemalen 👏👏👏👏👏👏👏
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@almazmenonnen9008
@almazmenonnen9008 8 ай бұрын
Amen amen amen
@SemagnSemagnberego
@SemagnSemagnberego 7 күн бұрын
yakeberkat weladet amlak girma moges tehunik zemenik yebarek tebarkehal🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@user-xc8lh8nf6v
@user-xc8lh8nf6v 10 ай бұрын
አሜን ❤ አሜን❤ አሜን❤ ዝማሬ መላክት የሰማል
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የልቤን አንች ታውቃያለሽ❤❤❤ ዝማሬ መላአክት ያሠማልን
@user-tu4io4rm2h
@user-tu4io4rm2h 10 ай бұрын
አሜን አሜን ዝማሬን ያሰማልን
@girumadane7515
@girumadane7515 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤
@dodododo-ox9gr
@dodododo-ox9gr 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@fikertemelesse
@fikertemelesse Жыл бұрын
+++ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለሕንፀተ ቤትዋ በሰላምና በጤና አደረሰን በዓሉን በረከተ ሥጋ በረከተ ነፍስ የምናገኝበት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን+++
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ke2wq5qb1l
@user-ke2wq5qb1l 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል
@abrahamfentahun8761
@abrahamfentahun8761 Жыл бұрын
በእውነት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስም ሲነሳ ልቤ በደስታ ይሞላል ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤😊😊😊
@AddisAlem-sl9bn
@AddisAlem-sl9bn Жыл бұрын
Transfer 😮
@user-fv8zq2sv8v
@user-fv8zq2sv8v Жыл бұрын
ዝማሬ መልአከት ያሰመልን 🙏🙏🙏
@Tigest-ts2lg
@Tigest-ts2lg 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ 9:46
@shalushalu8859
@shalushalu8859 Жыл бұрын
የኔ አባት ሊቀ መዘመራን ቴዎድሮስ በጣም ነው እምወድህ በድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ያኑርልን ❤🌹♥ የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን 👏🌹♥👏🌹🌿🌾👏🌹🌾👏♥👏🌹🌾🌿♥🌾👏🌹🌾👏♥🌹👏♥🌾🌿♥👏🌹 እንኳን ለእመቤታችን ለቅድሰተ ቅዱሳን ሰኔ 21 አመታዊ መታሰቢያ ብአል በሠላም ሠደረሳችሁ 💚💛♥
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለዓመታዊ ክብረ በዓል ዋዜማ ቅድሰት ድንግል ማርያም እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን በእውነት አጥንት የሚለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴድዬ❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን 👏👏👏
@getnet2226
@getnet2226 Жыл бұрын
ዳን ምን ዳን ምን ከምንም ዕብ ዕትም ክስ እይ ህግ ዕቅድ እይ ውድድር እፍ ትቼ እድ እን ውል እን እግር ምን ከምንም ዕብ ምን ድንኳን እህል ምድብ ብይን ክፍት ይህ ልብ ውይይት ብቅ ምን እንድንል ምንድ ዳን ግን ብር ልምድ ንግድ ንግድ ንግድ ብር ምክር ብር እንግዳ ይእ
@tsidushewangzaw2946
@tsidushewangzaw2946 9 ай бұрын
​😊
@user-fx8ij2lf4g
@user-fx8ij2lf4g 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማን 💓❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማሪያም ያልተማረ አገልጋይ አይሆንም ምሳሌ ይውረድ ካትሮኖስ ላይ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@user-ze7tz8gi8m
@user-ze7tz8gi8m 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእመቤታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን
@ERMY-1972
@ERMY-1972 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@galealemu587
@galealemu587 10 ай бұрын
"ማርያም ብፅዕት ናት"
@takileermias9215
@takileermias9215 Жыл бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@silentgirl1943
@silentgirl1943 10 ай бұрын
tedya zemen yebark. i love this song
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 Жыл бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን በቤቱ ያፅናህ እማምላክ ወላዲተ አምላ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ የምንወድህ ቴድዬ❤❤❤❤❤
@antenehgirma6783
@antenehgirma6783 Жыл бұрын
Ll M Jm M M 10:57 😊😊😊😅😊
@AskAsk-ct8ln
@AskAsk-ct8ln Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይሸሸግ እዉነቱ ከእግዚ አብሔር ያልተላከ አይችልም ሊያወድሳት❤❤አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@helehelen34
@helehelen34 Жыл бұрын
Gijb,3 7 o8
@Kessla5191
@Kessla5191 2 ай бұрын
👋
@zenabuethiopia5608
@zenabuethiopia5608 Жыл бұрын
ዝማሬ ምልክት ያሰማልን 🙏
@tehonmama8764
@tehonmama8764 Жыл бұрын
እመቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ነግሰሻል በልባች እርስታችን ነሽ ሁሌም ያንችን ፍቅር ሳስብ ሂወቴ ይባርካል
@meherat938
@meherat938 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል የእመቤቴ ፍቅር የልጅዋ የአምላካችን ምህረት ቸርነቱ አይለየን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@nigatmuluneh8839
@nigatmuluneh8839 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@azebhaile-ld9lh
@azebhaile-ld9lh Жыл бұрын
AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤
@user-jc1dv4me2f
@user-jc1dv4me2f 10 ай бұрын
አንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ መታስቢያ በአል አደረሳቸሁ እእእእእእእእእ❤❤❤❤
@user-do7ni7gv5l
@user-do7ni7gv5l 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልል በጣም የምወድ መዘሙር ነዉ ተባረክ❤❤❤
@user-ly8xz2eq1c
@user-ly8xz2eq1c 10 ай бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@HananMamo-wj4sx
@HananMamo-wj4sx Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@lomilomi9015
@lomilomi9015 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእመቤታችን ፍቅር ምልጀዋ በረከቷ ይበረብን እማ ፍቅር የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እናት ምስገና ይገበሽል አሜን መምህር እድሜ ጤና ፀጋዉ ይስጠልን የአገልግሎት ዘመን ይበረኪልህ🙏🙏🙏
@user-zx8cq4oy6q
@user-zx8cq4oy6q Ай бұрын
ዝማሪ መላክሻሰማልን 😍😍😍😍
@jjjhh4655
@jjjhh4655 9 ай бұрын
እውነት ነው ከእግዚአብሔር መላክ ያስፈልጋል
@rakuae7634
@rakuae7634 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪ ቅልህወት ያሰማልን
@addisalemgetachew8106
@addisalemgetachew8106 Жыл бұрын
❤❤ዝማሬ መላክ ያሰማልን ❤❤
@user-or9rf2ho2j
@user-or9rf2ho2j 10 ай бұрын
Zmare melayk yas3maln
@zekariasytbarek6804
@zekariasytbarek6804 Жыл бұрын
ልጇ ነዉ አምላኳ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Tech-eo1cu
@Tech-eo1cu 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SaneitAregaw
@SaneitAregaw Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Burtukan-uc3hw
@Burtukan-uc3hw 2 ай бұрын
👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@MeaziHaile
@MeaziHaile Ай бұрын
አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ ክብርና ምስጋና ለአንቺ ይገባል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirtukanAy-qv2ne
@BirtukanAy-qv2ne 4 ай бұрын
A men Amen
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
እንቁችን ቴዲዬ ምረጤ ኢትዮጵያዊ ተዋህዶ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙋
@user-gq3eo6yq5d
@user-gq3eo6yq5d 6 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችንንም ትባርክ የመዳናችን ሚስጥር የሆነች ክብር ምስጋና ይገባታል
@mobetthyobee6247
@mobetthyobee6247 10 ай бұрын
አሚንቃለወትያሠማልን መንገሠተሰማያትያዉርስልን❤❤❤❤❤
@yonasegirema8973
@yonasegirema8973 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Egzabher yimasgen zimare makiting yasmalin ❤❤❤
@tewodrosgebre204
@tewodrosgebre204 9 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@aberuuaberuugonfa-rl9qd
@aberuuaberuugonfa-rl9qd Жыл бұрын
Waqayyoo siiha ebisuu masamuri kee bayee jaladha ❤❤❤ nuufi jiradhu hattii tenya mariyem siiha ebistu matii kee wajjin ❤❤❤
@elsabetkidane6118
@elsabetkidane6118 Жыл бұрын
❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን❤
@hj3721
@hj3721 11 ай бұрын
፡፡
@hj3721
@hj3721 11 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@hj3721
@hj3721 11 ай бұрын
፡ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@hj3721
@hj3721 11 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ
@hj3721
@hj3721 11 ай бұрын
ሀሀ
@haddishg3252
@haddishg3252 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል
@AmareTabor
@AmareTabor 5 ай бұрын
እዉነት ነው ለኑሮ ፈና ነች እመቤታችን ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መልእክት ን ያስማልን እመታችን ከሁላችንንም ጋራ ትሁን
@dmmksa4484
@dmmksa4484 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤👏👏👏
@user-zg9gy2zl7k
@user-zg9gy2zl7k 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@user-xr9kd9he3q
@user-xr9kd9he3q Жыл бұрын
ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-xq4sw2tv2q
@user-xq4sw2tv2q 9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@Tza24tebo
@Tza24tebo 10 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@dawitsolomon5177
@dawitsolomon5177 Ай бұрын
ክብር ይግባሽ እመቤታችን ❤
@diribedase8378
@diribedase8378 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በፀጋው በጤና ትጠብቃለህ ❤❤❤❤❤❤
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@christinebodyo8933
@christinebodyo8933 Жыл бұрын
zemare mlaektene yasmalne wndemachne yaglegelote zmneken yibarekw❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊
@mulukenalene2497
@mulukenalene2497 Жыл бұрын
አሜን የጌታየ እናት ደስ ይበልሽ
@user-zs9is5cl4w
@user-zs9is5cl4w 3 ай бұрын
❤❤like
@user-fv8zq2sv8v
@user-fv8zq2sv8v Жыл бұрын
እልል እልል እልል🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@user-cg2ly3wt7o
@user-cg2ly3wt7o 7 ай бұрын
amen amen amen zmare melaekit yasemalin edmena tena yistlin
@yeshiyoutube3225
@yeshiyoutube3225 Жыл бұрын
እልልልል❤እልልልል❤እልልልል❤አሜን አሜን አሜን❤
@usersamsunf1781
@usersamsunf1781 10 ай бұрын
አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልህ ውንዲሜ መንግሥተ ሰማያት ያዎሪሰል በቤቱ ያቆይክ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@HabosiHabosi-ds1pl
@HabosiHabosi-ds1pl 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏!
@HabosiHabosi-ds1pl
@HabosiHabosi-ds1pl 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏!
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 61 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 34 МЛН
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
ፀሐይ D TUB
Рет қаралды 1,6 МЛН
❤ክብር ይገባሻል❤እንኳን ለእመቤታችን የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏
7:29
ዲያቆንዘማሪ ዳሙ ወልዴ diyakon zemari damu wolde
Рет қаралды 13 М.
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 38 МЛН
КАРОЧЕ НЕУДОБНАЯ СИТУАЦИЯ😱🔥 #shorts
0:45
ПОПОВИЧИ
Рет қаралды 7 МЛН
бим бам бум💥💥 типа..
0:18
Ma1x1
Рет қаралды 6 МЛН
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 26 МЛН
The cat chose the right one 🥰🥳😸
0:32
Ben Meryem
Рет қаралды 45 МЛН
Waka waka 🤣 Which video is the best 1,2,3,4? 🤩
0:13
Adani Family
Рет қаралды 5 МЛН