"እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

  Рет қаралды 15,023,865

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

4 жыл бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Like Mezemeran Tewodros Yoseph " Esey Nega"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Tewodros Yoseph
እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

Пікірлер: 2 500
@hanagetye5073
@hanagetye5073 Жыл бұрын
ይህ መዝሙር ለኔ የማረሳውን ቀን ያስታውሰኛል ቀዶ እእምና አድርጌ ለሊቱ አልነጋ ብሎኝ ሲነጋ እሰይ ነጋ ላመሠግንህ ነው ብየ ዘመርኩ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም አይዛችሁ ሁሉም ያልፋል 🙏🙏🙏
@Ghp7657
@Ghp7657 Жыл бұрын
Esey nega Egziabhare yetemesegene yihun. Amen Amen Amen
@user-rl4ol5zh7g
@user-rl4ol5zh7g 3 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ማነው ጧት ሲነሳ እንደኔ የሚሰማ 👍👍ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀመዘመራን ቴድሮስ የወሴ 💐💐💐
@abush1665
@abush1665 3 жыл бұрын
እሰይ ነጋ
@tsehayteshome9506
@tsehayteshome9506 3 жыл бұрын
እኔም ከሁሉም ተመስገን
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
Ene
@sarakuwait7995
@sarakuwait7995 3 жыл бұрын
@@abush1665 )9l
@roadysroy7580
@roadysroy7580 3 жыл бұрын
engish
@hayutiyee
@hayutiyee Жыл бұрын
i am muslim but ይሄን መዝሙር ሳልሰማ ውሎዬን አልጀምርም አመስጋኝ እንሁን🙏
@simretchane5532
@simretchane5532 Жыл бұрын
ጴንጤዎች ከናንተ ቢማሩ ሙስሊም በብዙ የሌላውን ሀይማኖት አክባሪ ነው ።
@_trendsheger_trend2413
@_trendsheger_trend2413 Жыл бұрын
no you're not muslim
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
Why lie ur name is not Muslim name. U have protestant name
@KingK2205
@KingK2205 Жыл бұрын
are you really Muslim?
@ethiopiahagere1984
@ethiopiahagere1984 Жыл бұрын
@@simretchane5532 በቃ በቡና ላይ የለመዳችሁትን ሀሜት ኦንላይንላይም ታማላችሁ አይ አህዛብ
@tiztameseret7864
@tiztameseret7864 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ሁሌም ክበርልኝ የ ድንግልማርያም ልጅ ኦርቶዶክስ መሆን ኮ መታደል ነዉ እማ አምላክን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Tsion-fs3bf
@Tsion-fs3bf 21 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@yemariam
@yemariam 20 күн бұрын
🇪🇹🌺🙏🙏🙏
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 9 ай бұрын
የጠዋት አላርሜ ነዉ ኡፍፍፍፍ እሰይ ነጋ ሲል ብድግ ብዬ ወደ ፀሎቴ 🤲🤲🤲
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 2 ай бұрын
Good job 👏
@user-uo4si8tq2k
@user-uo4si8tq2k Ай бұрын
ላክሊኝ በውስጥ ❤❤❤
@bereketberebereketbere4963
@bereketberebereketbere4963 Ай бұрын
Wolde mariyam betselot asbegn❤❤
@HabosiHabosi-ds1pl
@HabosiHabosi-ds1pl Ай бұрын
በፆለት አስቡኝ🙏🙏🙏!
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g Ай бұрын
@@HabosiHabosi-ds1pl እግዚአብሔር አምላክ ያስጨነቆትን ያርቅሎ
@user-vx3lk6bb8l
@user-vx3lk6bb8l Жыл бұрын
ኢትዮጵያየ እሰይ ነጋ እምትልበት ቀን😭 ናፈቀኝ አምላኬ ሰላም ፍቅርን ስጠን
@bettyadmasu8915
@bettyadmasu8915 Жыл бұрын
ahun endeze hona kalalche mechem atelm
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lc8be3no3f
@user-lc8be3no3f 3 ай бұрын
አሜን
@Aman-z8l9o
@Aman-z8l9o 2 ай бұрын
አሜን
@dk2403
@dk2403 2 ай бұрын
Amen. It’s my daily prayer to see peace in the home land. God please listen to those innocent priests and archbishops prayer
@helenalemu280
@helenalemu280 Жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን ወደድኩት በጣም በጣም በጣም በጣም 🌻❤❤❤❤
@yohannes987
@yohannes987 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Elsa_444
@Elsa_444 Жыл бұрын
💖💖💖💖
@serkkalemargaw1225
@serkkalemargaw1225 Жыл бұрын
​@@yohannes987ለኸለኀለለኀጰኀ😊የሀኸ ገዸ
@user-tb1en5rh2q
@user-tb1en5rh2q 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ወደቤትሽ ይመልስሽ
@user-sj8nx3ms8m
@user-sj8nx3ms8m 3 ай бұрын
❤❤
@yabundejgelaye3956
@yabundejgelaye3956 Жыл бұрын
ተመስገን ልዩ ቀን አዲስ ቀን ተመስገን ይሄን ማለዳ ያሳየኸኝ የአባቶቼ አምላክ ተመስገን
@fikreassefa3652
@fikreassefa3652 2 жыл бұрын
ሁሌ ጥዋት ከእንቅልፌ ስነቃ የምስማው መዝሙር 👍🙏🏽
@abjsmssnfagajag7970
@abjsmssnfagajag7970 Жыл бұрын
Him and hope you have a good
@simchewasrie5269
@simchewasrie5269 Жыл бұрын
oklmllkmmlp
@amsalworede1482
@amsalworede1482 Ай бұрын
የእኔ ደግሞ የጧት አላርሜ💕👏
@tayachewayalew8723
@tayachewayalew8723 3 жыл бұрын
ሁሌ የሚገርመኝ መዝሙር ነው፡፡ በዚህ በሚሰለች ዓለም ውስጥ ሆኖ እሰይ ነጋ ብሎ አዲሱን እለትና ቀን በዝማሬ መቀበል የሚገርም ብቃትና እርካታ ነው፡፡ ለዚህ ሀሉ ምንጩ ደግሞ ቅዱስ እግዚአብሔር ነው፡፡ ዘማሪ ቴዎድሮስ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@saray4418
@saray4418 2 жыл бұрын
አይ
@user-ss4vn1bd8j
@user-ss4vn1bd8j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪ ቴዎድሮስ
@gebremesikeltube8496
@gebremesikeltube8496 Жыл бұрын
1
@bihonegntesema5673
@bihonegntesema5673 Жыл бұрын
@@saray4418 ፨
@abrehetmengistu
@abrehetmengistu Жыл бұрын
The world is not boring 😡😡
@workineshteka3269
@workineshteka3269 Жыл бұрын
እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ አይኔን የከደንኩት አንተን አምኜ ነ ዝማሬ መለአከት ያሰማለን አሜን🙏🙏
@Ghp7657
@Ghp7657 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yoyeyemariamlij2006
@yoyeyemariamlij2006 Жыл бұрын
እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው በቃ በዓለማችን ላይ እንዲህ ያለ ግጥም አለ ? ማሰብስ ይቻላል ይሄ እኮ የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታ ነው !!! እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@helensolomon886
@helensolomon886 2 жыл бұрын
ቀናችንን በምስጋና የምንጀምርበት መዝሙር ስለሆነ በጣም እወደዋለሁ።የተባረከ ቀን ለሁላችን ስላም ለአለማችን። የእ/ር ስም የተባረከ ይሁን።
@Ghp7657
@Ghp7657 Жыл бұрын
Lanchim Amen Amen Amen
@wintawinta1110
@wintawinta1110 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bereketbereket181
@bereketbereket181 Жыл бұрын
​@@wintawinta1110 ikfk0lxn Hjc Lfkf9tl ihjk😊፦ ፥፰፥፥፦፦፺፦፹፦ L4'453😊'4😊54😊&54፦፰፥😊፦፥፺.45,524245 5, , 5*5🎉 97 / 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰህ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻44፥፹፹ ፥፥፥፥፥ ፥፥፥3😊'4😊g kጨ
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 Жыл бұрын
Amen
@hermonzeleke7356
@hermonzeleke7356 Жыл бұрын
​@@bereketbereket181 liegen 😮r5münüüüüüü,,öq1fog J😊
@yaniye-royal
@yaniye-royal 5 ай бұрын
የቀን መንጋት እና መምሸት ሁሉም የእግዚአብሔር ስራ ነው ውለን ስላደርን ክርስቶስን እናመስግነው
@saronbeirhane6171
@saronbeirhane6171 Жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር እራሱን የቻለ ፀሎት እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው 🙏 🙏🙏🙏
@munagech3751
@munagech3751 3 жыл бұрын
ይሄንን መዝሙር ጠዋት ማዳመጥ ራሱን የቻለ ፀሎት ነው።
@munagech3751
@munagech3751 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
@bestsamsung8758
@bestsamsung8758 3 жыл бұрын
Ewnet new
@mulutebebkena8433
@mulutebebkena8433 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏
@elizabethtizazu9465
@elizabethtizazu9465 3 жыл бұрын
@@munagech3751 1
@elizabethtizazu9465
@elizabethtizazu9465 3 жыл бұрын
@@munagech3751 1
@huluagershkinfu6166
@huluagershkinfu6166 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት ደስ ይላል እሰይ እሰይ ቃለ ሕይወተ ያሰማልን🥰🥰💓💓💓💓💓
@user-wi3dx3rt6f
@user-wi3dx3rt6f Жыл бұрын
እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው አይኔን የከደንኩት አንተን አምኜ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማል🙏🙏🙏
@firehiwotabajirga1722
@firehiwotabajirga1722 3 ай бұрын
እሴይ ነጋ ላመሠግንህ ነው ❤❤❤
@asterteka
@asterteka 27 күн бұрын
yufhui❤😂🎉😢😮😅
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ እሰይነጋ እንኳን ለዝች ለተባረከች ብሩህ አዲስቀን አደረሰን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@habibt5210
@habibt5210 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@Kidanemaryam21
@Kidanemaryam21 Жыл бұрын
LP no LP Jk K .mg
@Kidanemaryam21
@Kidanemaryam21 Жыл бұрын
LP no LP Jk K .
@dmarkos963
@dmarkos963 3 жыл бұрын
ማለዳ በመጀመሪያ በሰውነቴ የሚረሰርሰው፣ የዕለቱ ምስጋና መጀመሪያዬና ደስ ብሎኝ በእንባ ታጅቤ የምሰማው መዝሙር ነው።የተዋህዶ ልጆች ደስ ይበለን። እግዚአብሔር ይመስገን።
@getahundegefu636
@getahundegefu636 2 жыл бұрын
Ymesgen
@zemzemzemzem3867
@zemzemzemzem3867 2 жыл бұрын
amen
@bezaabatu4729
@bezaabatu4729 Жыл бұрын
እንቁ የተዋህዶ ልጅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልክ
@Ghp7657
@Ghp7657 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Kevin_Tv7
@Kevin_Tv7 Жыл бұрын
ቀኔን ይሄ መዙሙር ኣድምጬ ስጀምር ደስ የሚል ቀን ኣሳልፋለሁ, በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቴዲ, ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🙏
@user-lu6hy3wl8f
@user-lu6hy3wl8f 3 жыл бұрын
እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው ጥዑም ስብከት እኮ ናቸው የቴዲየ መዝሙሮች መፅናኛየ ጌታ ሆይ ነግቶ አንተን እና ድንግል እናትህን ለማመስገን የምቸኩል አድርገኝ ⛪⛪⛪😍😍😍😍
@hilinazekarias839
@hilinazekarias839 3 жыл бұрын
ዘወትር ንጋት ላይ ሲደመጥ መንፈስ የሚያድስ መዝሙር ዝማሬ መልእክት ያሰማልን🙏🙏
@tilahuntarekegn7827
@tilahuntarekegn7827 Жыл бұрын
እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው 🙏🙏
@dinkiewudu-li8dn
@dinkiewudu-li8dn Жыл бұрын
እኔ በጣም የምወደው መዝሙር ነው ሰብስክራይብ አርጌለሁ ላይክም አርጌለሁ💒💒💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤
@tsiontube4174
@tsiontube4174 2 жыл бұрын
እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው አይኔን የከደንኩት አንተን አምኜ ነው🙏❤️
@zedyezufi34
@zedyezufi34 4 жыл бұрын
የኔ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርከው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ድምፅህን ሰምቼ አልጠግበውም❤️ 🙏
@rekkiya6226
@rekkiya6226 2 жыл бұрын
amen
@rahelhailu3264
@rahelhailu3264 Жыл бұрын
😢❤Aw222
@user-pj2yk6gz3k
@user-pj2yk6gz3k 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ReshanMikel
@ReshanMikel 8 ай бұрын
Amen
@saray4418
@saray4418 Жыл бұрын
አጥንት የሚያለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 🤲❤️
@aea6248
@aea6248 Жыл бұрын
እንቁ የተዋህዶ ልጂ ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏🙏🙏
@dmarkos963
@dmarkos963 3 жыл бұрын
የማለዳ ምስጋና በሁላችን ይረስርስ።አሜን።
@gfgchannel6559
@gfgchannel6559 2 жыл бұрын
AmeN 🙏 🙏 🙏
@hadaihhadiah9137
@hadaihhadiah9137 2 жыл бұрын
አሜን 🤲
@Ghp7657
@Ghp7657 2 жыл бұрын
Amen
@user-fi4mc2kz2u
@user-fi4mc2kz2u 3 жыл бұрын
እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ /2/ ላመሰግንህ ነው አይኔን የከደንኩት አንተን አምኜ ነው /2/ በበደሌ ሳትፈርድ ስትጠብቀኝ አለህ ከእኔ በላይ ለኔ ታስብልኛለህ የማታንቀላፋ ትጉህ እረኛዬ ብርሀኑን ያየሁት ባንተነው ጌታዬ ቀናቶቼን ሰጠሁ ላንተው አሲልፌ በሰላም እተኛለሁ በክንድህ አርፌ ተመስገን ማለትን በብርሀን ጨለማ ታስተምረኛለህ በወፎቹ ዜማ ትላንት ትላንት አልፎ ስላየሁ አዲስ ቀን ከእንቅልፌ ስነቃ እላለሁ ተመስገን አንተ ባታነጋው የጨለመውን አልኖርም ነበረ ዛሬ ባልኩት ቀን ሁሉም የሚሆነው እንደየ ስረአቱ ባንተብቻ አኮነው መጨለም መንጋቱ ስላደረግክልኝ ምኔ ልክፈልህ ተመስገን ብቻ ነው ስላሴ ዋጋህን በብርሀን ተተካ አስፈሪው ጨለማ እደኔማ ሳይሆን ምህረትህ ቀድማ የኔ ያልኳት ዛሬ ነግታ የምትመሸው በጥበቤ አይደለም በበጎ ነትህ ነው *ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ🎤 ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን እንወድህ አለን በጣም።
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 9 ай бұрын
Zmaries mlaecte yessemalnne mes parents
@fitsumteshome3125
@fitsumteshome3125 Жыл бұрын
የፈጣሪ ቸርነት ተገልጦለት የዘመረው ምስጋና ነው ተባረክልን ድንግል ትጠብቅህ
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Жыл бұрын
ተመስገን እሰይ ነጋ ሰላም አዉለን 🙏🙏❤️🤲 ዝማሪ መላክት ያሰማልን ።
@user-ys9yn1og6r
@user-ys9yn1og6r 4 жыл бұрын
አንተ ባታነጋው የጨለመውን አልኖርም ነበረ ዛሬ ባልኩት ቀን እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው አይኔን የከደንኩት አንተን አምኜ ነው
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@halimahalima1254
@halimahalima1254 3 жыл бұрын
🎪😍😘👏🏩🏨⛪
@user-ys9yn1og6r
@user-ys9yn1og6r 3 жыл бұрын
@@halimahalima1254 አሜን 🙏🙏🙏
@user-ys9yn1og6r
@user-ys9yn1og6r 3 жыл бұрын
@@merhabaassefaw2352 አሜን 🙏🙏🙏
@user-ys9yn1og6r
@user-ys9yn1og6r 3 жыл бұрын
@metasbeya jetahun Mohmmad አሜን 🙏🙏🙏
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 жыл бұрын
ይሄስ ታምር ነው ጠዋት ስነሳ መዝሙሩ ወደ አንደበቴ መጣና ከፍቼ ማዳመጠ ጀመርኩኝ ተመሰገን ሌላ ምን እላለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 Жыл бұрын
እውነት ነው ተመስገን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እሰይ ነጋ የተባረከ የተቀደሰ እለት ( ቀን) ያድርግልን አሜን።
@user-cq8vt2lk7e
@user-cq8vt2lk7e 9 күн бұрын
በሰመአብ ይመዝሙር ፀሎት አድርጋቹ ሰትነሱ ሰሙት ሁሌ እንዲደረግልን ብቻ ሳይሆን የተደረገልንን ነገር እንድናሰብ ነው ሚያረገው ተመሰገን የድንግል ልጅ ሁፍፍፍፍ እርፍ ነው ያልኩት ሊቀ ዘመሪ ይልማ ሃይሉ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
ጠዋት ሰንነሳ እጃችን አይናችን እግራችን መላ ሰውነታችን ከሰራ ተመስገን ቀና ብዬ የቀኑን እቅድ ሳወጣ ቁርሴን በራሴ እጅ አዘጋጅቼ ማቅረብ እንደምችል ሳረጋግጥ ተመሥገን ለስላሴ ዋጋ መልካም ቀን ቸር ያሰማን ስለአገራችን
@AaaAaa-ii1si
@AaaAaa-ii1si 2 жыл бұрын
እሰይ ነጋ ላመሰግንሀ ነው አይኔን የከደኩት አተን አምኘነው ለዘማሪያን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@heymanotmengsha3171
@heymanotmengsha3171 2 жыл бұрын
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ከበርረከት ጋር ያኑርልን ላገራችን ሰላምን አንድነትን ፍቅርን ያድልልን
@shewit12
@shewit12 Жыл бұрын
እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው ሁል ጊዜ ጠዋት ጠዋት የምሰማው መዝሙር ነው።እሰይ ነጋ!! ዝማሬ መላእክት ያሰማህ🤲
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያስማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 2 жыл бұрын
እሰይ ነጋ በብርሀን ተተካ አስፈሪው ጨለማ እንደኔማ ሳይሆን ምህረትህ ቀድማ እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
እሰይ ነጋ ተመስገን በቸርነትህ ብዛት እችን አዲስ ቀን አየሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ተመስገንልኝ የምወደዉ መዝሙር🙏🙏🙏🙏💒🙏🙏
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Ghp7657
@Ghp7657 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mekidesselam6548
@mekidesselam6548 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ የሚል መዝሙር ነው💞
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 3 жыл бұрын
እሰይ ነጋ ላመስግንህ። ቀኖቼን ባርከህ የምትሰጠኝ በቅዱሳን መላእክት የምታስጠብቀኝ እንደ ሀጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ሁሉን የምታደርግ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ ፈጣሪየ አመሰግንሃለሁ ።ተመስገን ሥሉሥ ቅዱስ ተመስገን።
@Ghp7657
@Ghp7657 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mekdesbogale4154
@mekdesbogale4154 3 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያሰማልን ቴድየ፣የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን፡፡
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
እሰይ ነጋ ላመሰግነዉ አይኔን የከደንኩት አንተን አምኜ ነዉ ይሄ መዝሙር ጠዋት ሳልሰማዉ አልዉልም ኮሜት ግን ለምን እንዳልጻፍኩ አላቅም👏👏👏
@danattube680
@danattube680 Жыл бұрын
ሁሌ ጠዋት እንድሰማው እግዚአብሔር ልቦናዬን ያብራልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ::
@nabindhakal7515
@nabindhakal7515 2 жыл бұрын
I am from nepal 🇳🇵🇳🇵 voice I didn't understand but I love this voice 😘😘its really amazing while listen
@user-eh7jh4wk3m
@user-eh7jh4wk3m 2 жыл бұрын
It is like: I rejoice as morning comes, happy to Thank you Lord, I trusted you Lord to close my eyes and sleep Every morning rejoice ...
@nabindhakal7515
@nabindhakal7515 2 жыл бұрын
❤️❤️
@inspireteachers1500
@inspireteachers1500 2 жыл бұрын
It is saying It's u who I believe to change the night to morning and I close my eyes to sleep It's morning now and I am going to bless u God.... More or less the whole idea is this
@Andyadd
@Andyadd 2 жыл бұрын
@@user-eh7jh4wk3m ምርጥ translation. ምስጋና ይገባሀል። 🙏
@mekdestsegaye9825
@mekdestsegaye9825 2 жыл бұрын
@@user-eh7jh4wk3m exvellent translation
@user-jh2mv1bs9j
@user-jh2mv1bs9j 3 жыл бұрын
እሰይ ነጋ፪ ላመሰግንህ ነው አይኔን የከደንኩት አንተን አምኜ ነው ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏
@dmarkos963
@dmarkos963 2 жыл бұрын
የቀን ውሎዬ መጀመሪያ የማለዳ ዝማሬ ነው። ከድካሜ በፀጥታ ተኝቼ የነቃሁት እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፈቅደህ ሆኖ ነው።አሜን።
@Ghp7657
@Ghp7657 Жыл бұрын
Tikkle Amen Amen Amen
@Betslot-kb3jd
@Betslot-kb3jd Жыл бұрын
እኔ ጧት ከእንቅልፊ ስነቃ የመጀመሪያ ስራየ አሠይ ነጋ የሚለውን የቴውድሮስ ዪዎሴፍን መዝሙር መስማት ነው።አግዛቤር የቴድሮስን የሰራ ዘመን ሁሉ ይባርክልን ።እንደሱ ያሉ ዘማሪዎችን ያብዛልን።
@v8-entertainment
@v8-entertainment 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 3 жыл бұрын
የምወደው መዝሙር❤️🙏🏾 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤️🙏🏾 አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤️🙏🏾 ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🙏🏾💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇷
@iteyaethel8449
@iteyaethel8449 2 жыл бұрын
Ijj vscnon cmgs1uc?? N
@yohanahaile3655
@yohanahaile3655 Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@addisemoges4069
@addisemoges4069 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
እሰይ ነጋ የኔ መተማመኛዬ ቸሩ መድኃኔአለም እልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 👏👏👏
@Ghp7657
@Ghp7657 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Delina-tube
@Delina-tube Ай бұрын
ማነው እንደኔ ቀኑን በዚ መዝሙር የሚጀምረው ❤❤❤❤
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ ሀገራችንን እና ህዝቦቾን ጠብቅልን ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን።
@eannsh1060
@eannsh1060 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senaittesfaye4748
@senaittesfaye4748 4 жыл бұрын
ዝማሬ መማአክትን ያስማልን
@msrakdegefe4024
@msrakdegefe4024 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@senaitgetu8512
@senaitgetu8512 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vp2ry9rv2u
@user-vp2ry9rv2u 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን Watch "#Zemari ABRAHAM BEGOSEW-│ዘለዓለም ቅዱስ ነህ |New Ethiopia orthodox mezmur (Official Video) 2020 #omegatube" on KZfaq kzfaq.info/get/bejne/nNimh9CB1b_KkWg.html
@pinkywincky1934
@pinkywincky1934 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@helinakibebe5289
@helinakibebe5289 Жыл бұрын
ማለዳ በመጀመሪያ በሰውነቴ የሚረሰርሰው፣ የዕለቱ ምስጋና መጀመሪያዬና ደስ ብሎኝ በእንባ ታጅቤ የምሰማው መዝሙር ነው።የተዋህዶ ልጆች ደስ ይበለን። እግዚአብሔር ይመስገን። ቀናችንን በምስጋና የምንጀምርበት መዝሙር ስለሆነ በጣም እወደዋለሁ።የተባረከ ቀን ለሁላችን ስላም ለአለማችን። የእ/ር ስም የተባረከ ይሁን።💚💛🧡
@fg6555
@fg6555 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ክብርና ምስጋና ለእናቱ ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን ተመስገን።
@user-ll4zx2zo3h
@user-ll4zx2zo3h 3 жыл бұрын
እሰይ ነጋ ላመሰግን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ፫
@ethiopiaethiopia9377
@ethiopiaethiopia9377 Жыл бұрын
ምን ጊዜም የማይስለች መዝሙር🙏 አሰይ ነጋ!!!!ዝማሬ መላአክ ያሰማልን🥰
@asnakechwondimu6853
@asnakechwondimu6853 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉❤😊😊❤❤❤
@kassmul8678
@kassmul8678 4 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ጨለማው ባንተ ምህረት አልፏል!!!
@user-wk6vo6ow8d
@user-wk6vo6ow8d 3 жыл бұрын
እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ😍😍 ላመሰግንህ ነው🙏አይኔን የከደንኩት አንተን አምኜ ነው🙏🙏🙏💚💛❤
@wanuyeabatualij3982
@wanuyeabatualij3982 Жыл бұрын
እሰይ ነጋ ተመስገን 🙏🤲❤
@ridjjdhej8126
@ridjjdhej8126 Жыл бұрын
እሰይ ነጋ ተመስገን እችን ቀን እንዳይ ለፈቀድክልኝ እምላኬ መድሐንአለም የአለሙ ጌታ ተመስገን
@kk-vk1rq
@kk-vk1rq 3 жыл бұрын
እስይ ነጋ እስይ ነጋ ተመስገን አምላክየ እስይ ነጋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@SarahSarah-qz7lo
@SarahSarah-qz7lo 4 жыл бұрын
እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው አይኔን የከደንኩት አንተን አምኜ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ተቆጥሮ የማያልቅ እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን እግዚያቤሄር አምላክ የዘመርክለት ያመሰገንከው አምላክ ከፍ ከፍ ያድርግህ
@shedho-6152
@shedho-6152 3 жыл бұрын
እሰይ ነጋ ላመሰግንህ
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር! kzfaq.info/get/bejne/bZmnqZuXuLmXn4U.html
@ksa_902
@ksa_902 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fgvvc4835
@fgvvc4835 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢 አምላኪ ሆይ እኛንም ላገራችን አብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኛ ውዴ መምህረ እግዚአብሔር በርሚ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@user-vi4xf5ce6o
@user-vi4xf5ce6o 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዠማሬ መልእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው
@kidistmitike717
@kidistmitike717 2 жыл бұрын
እስይ ነጋ እሰይ ነጋ ላመስግንህ ነው አይኔን የከደንኩት አንተን አምኘ ነው ሁሉም የሚሆነ እንደየስረአቱ ባንተብቻ እኮነው መጨለም መንጋቱ ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
@buzufikir9687
@buzufikir9687 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማለን እግዜአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛለህ ወንድማችን
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu Жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ዝመሬ መላእክት ያሠማልን ቸሩ መደኒህ አለም በቸሪነቱ ይጠብቅ ወድማችን ።🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye Ай бұрын
ኡፍፍ ፈጣሪ ሆይ ልቦናየን ለፀሎት አስገዛኝ😢😢 ዝማሬ መላይክ ያሰማልን 🎉🎉
@mestilove7652
@mestilove7652 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና የስጥህ ሰመቸ የማልጠግበው መዝሙር ነው
@tesfayweldu9587
@tesfayweldu9587 4 жыл бұрын
ተመሰገን ብሰላም አሕዲርካ ቐትሪ ባሪካ ዘውዐልካኒ
@KsaKsa-wd6ho
@KsaKsa-wd6ho 3 ай бұрын
ተመስገን የኔፈጣሪ የኔጌታ የድግልማርያምልጅ🙏🙏
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን እሰይ ነጋ ቃል ኪዳኑ ለማይታጠፈዉ ለክብሩ ምስጋና ይግባዉ ለጌታየ መልካም ቀን ❤❤❤❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@srewmargashanew5873
@srewmargashanew5873 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥበብን ጨምሮ በቤቱ ያፅናልን።
@slamslam1289
@slamslam1289 Жыл бұрын
Amen amen amenn
@lovelyhouse9548
@lovelyhouse9548 4 жыл бұрын
እንደኞ በደል ሳይሆን እንደቸርነቱ እልልልልልልልልልልልልል ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን
@chalaamsalu5430
@chalaamsalu5430 Жыл бұрын
Every Morning, I will wake up by this mezumur😍
@asterbarton1201
@asterbarton1201 2 жыл бұрын
I love this mezmur bless the man who sang it
@hagigache5389
@hagigache5389 27 күн бұрын
I am orthodox tnx god🥰በጣም yemewadewu mazemur ነው kal hiwot yasemalen ye tewahudo enku በጣም ነው yemnwadeh ye tewahido lijoch be muluu emberahan tetebekh🥰አሰይ ነጋ 🥰🥰🥰
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
እስይ ነጋ እስይ ነጋ ተመስገን ጌታዬ 🙏🙏🙏💚💛❤️👏👏👏💯👌❗️
@user-oy3dm7gd1j
@user-oy3dm7gd1j 3 жыл бұрын
እሠይ ነጋ ላመሠግንህ ነው አይኔን የከደሁት አተን አምኘ ነው ዝሬ መላእጥትን ያሠማልን
@m11502
@m11502 3 жыл бұрын
@@hiwoteshetu4097 lpp
@woynshetawoke8966
@woynshetawoke8966 2 жыл бұрын
እልልልል ተመስገንአምላኬ ሁሌም በሰላም ስለምታነቃኝ ስለምትወደኝ ስለምታኖረኝ እደሀፄቴ ሳይሆን ሁሌም እደምህረትህ አስበኝአሜን
@zerihunsisay07
@zerihunsisay07 Жыл бұрын
#እሰይ_ነጋ ተመስገን አባት ሆይ🙏🙏🙏
@Jjjj-eq2cd
@Jjjj-eq2cd 4 жыл бұрын
ዘማሪ መላአክት ያሠማልን ያገልግሎትዘመናችንንይባርክልን አሜን አሜን አሜን።
@sarahblekey5596
@sarahblekey5596 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን
@DargeBelex
@DargeBelex 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እሰይ ነጋ አይኔን የከንድንኩት አንተን አምኜ ነው የዘማሪያችንን በድሜ በጤና ያኑርልን እናመሠግናለን።
@DaniGetasew-gt6yt
@DaniGetasew-gt6yt 11 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር የጌቶች ሁሉ ጌታ የንጉሶች ሁሉ ንጉስ ስሙ የከበረ ይሁን አሜን!!
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የተዋህዶ ፍሬ ነህ
@abebebelew2056
@abebebelew2056 3 жыл бұрын
እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው አይኔን የከደንኩት አንተን አምኜ ነው ዝማሪ መላእክት ያሰማልን::
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 19 күн бұрын
የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን የኔ አባት በጸጋ ላይ ጸጋውን ያድልልን እኔም ሁሉንም መዝሮቹ እወዳቸዋለሁ ።👏❤️
@eliafekad800
@eliafekad800 Ай бұрын
ትክክለኛ የጠዋት መዝሙር ተ ባረክ
@semegnemasrsha4629
@semegnemasrsha4629 2 жыл бұрын
በጣም እወድዳለሁ 💖💕💓 የዘማሪዎች ንጉሥ 👑
@yaredhd7286
@yaredhd7286 3 жыл бұрын
ጠዋቴን በ መዝሙር ለመጀመር KZfaq ስከፍት ያገኘውት መዝሙር
@filimonkebede2645
@filimonkebede2645 3 жыл бұрын
2 ኵ 3 ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፖ
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f 21 күн бұрын
ማለዳ ማለዳ የእግዚአብሔር ቃል አስ ነው ።።። እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እሄንን ማ!!!!! የፍጥረታት ሁሉ እግዚአብሔር ከኔዎፎች ይመሰግናል---💯💯🌡️❤!!!!!
" አምላኬ ታሪኬን ቀይረው" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ @-mahtot
6:41
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 9 МЛН
Selame Neh
11:51
Release - Topic
Рет қаралды 126 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 129 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 39 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
(ግጥም) በልጅ አሸናፊ (ሚስጥሯን ላወቀ)
1:07
"በርተሚዮስ ነኝ " ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ @-mahtot
4:39
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 10 МЛН
የልቤን ብነግረው
6:47
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,6 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 129 МЛН