🔴 " ናፍቆት " ግጥም በ ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ

  Рет қаралды 165,037

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

7 ай бұрын

🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ18 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
" ናፍቆት " ግጥም በ ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ ‪@-mahtot‬

Пікірлер: 200
@SoreneSorene
@SoreneSorene 7 ай бұрын
የዚች ልጅ ብስለት ይደንቀኛል ❤ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃት ::
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 7 ай бұрын
btame
@TibebuMenge
@TibebuMenge 2 ай бұрын
elm yalechi kebt btbeslma dezih betewahdo atkeldm
@temesgensheycha5422
@temesgensheycha5422 19 күн бұрын
@@TibebuMengebewunet bante ley adro yetsafe yalew diyablos weyim betam alememarih nw. Benatih kechalik hedeh tetemek. Normal ayidelem ye esuan video eyefelek yemititsigew neger betam yiseketital ena diablos nw engi sew endezih ayihonim
@user-rg1mp2bb3e
@user-rg1mp2bb3e 7 ай бұрын
ሁሉም ሰው በዚህ ግጥምና ዝማሬ ቃና እራሱን ሊፈሽ ይገባዋል
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልሽ እህታችን ☦️❤️🕊
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 7 ай бұрын
እጅግ ግሩም ተሰጦ ነው ያለሽ እህታለም አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ እንድህ ጥዑም ወደ ንስሐ የሚመሩ መንፈሳዊ ግጥሞችን እያበረከትሽ የብዙ ምዕመንን ልብ እያረሰረሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ እንወድሻለን በርችልን💜🙏
@user-jq6bx4yh6o
@user-jq6bx4yh6o 7 ай бұрын
በዚህ መዝሙር እና ግጥም እራሳችንን እንፈትሽ የት እዳለን እንወቅ😢❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እህታችን በርችልን❤❤❤❤❤
@user-fx9gj6cs2d
@user-fx9gj6cs2d 4 ай бұрын
ማርያምን በቀን 15 ጊዜ በላይ እሰመዎለሁ ❤❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot 4 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@DerejeaboseAboseAbose-lt9uu
@DerejeaboseAboseAbose-lt9uu 7 ай бұрын
ገጣሚት ቃለ ሕይውት ያሰማልን ❤ናፍቆታች ነው መዲኃኒታችን ❤
@yetemteka5796
@yetemteka5796 7 ай бұрын
❤❤❤❤አንቺ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምር ከማለት ውጪ ቃላት የለኝም ውስጤን እንድፈትሽ ነው ያረግሽኝ በጣም አመሰግናለሁ በርቺ።
@Arsamatube
@Arsamatube 7 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታ እግዚያብሄር ይመስገን ውስጥን የሚነካ ግጥም ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ
@ethiopianmamatalk3147
@ethiopianmamatalk3147 7 ай бұрын
ስሜ አልተጠቀሰም እንጂ ሁሉም ሀጢያቴ እዚህ ተዘርዝሯል። ይቅር በለን አቤቱ
@user-yl9be3nk9v
@user-yl9be3nk9v 7 ай бұрын
Amen
@desalegnworku4377
@desalegnworku4377 3 ай бұрын
ሕሊናየ መደሐኒዓለም ሥሙ ማርያም እሙ ትባርክሽ በርች ቆንጆ
@meherat938
@meherat938 7 ай бұрын
የኔማ ይለያልኮ በደሌ ሓጥያቴ 😢 ብዛቱ ግን አይለየኝም ይከተለኛል ግን እንዴት ተገኘህ በኔ ቤት 😢 መድኅኔ ሆይ ልብን የምትመረምር መሓሪዬ ሆይ ያን ሁሉ ስበድልህ የታገስከኝ መታመኛዬ ሆይ ከነቆሻሻዬ ከእግሮችህ ስር ከመቅደስህ እንዳልጠፋብህ ብቻ ጠብቀኝ ስትመጣ እንዳታጣኝ::
@betealazar
@betealazar 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦች እንኩዋን አደረሳችሁ አዲስ ነንና ለናንተ ውድ ቤተሰቦቼ ባማረ ትረካ መፅሀፍትን ማድመጥ የምትወዱ ከሆነ ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና መፅሀፍትን በጆሮዋቹ እንድታነቡ በፍቅር እጠይቃለሁ🙏🙏
@wardawarda4153
@wardawarda4153 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥበብን ዮሙላሺ እንቁሴት🙏🙏🙏🙏👌
@user-tx1mg1dk8j
@user-tx1mg1dk8j 7 ай бұрын
ገጣሚ እሊና ቃለ ሕይወት ያሰማን እጅግ ድንቅ ነው ተባረኪ
@aynimoke9859
@aynimoke9859 7 ай бұрын
በስመአብ ለኔ የተጻፈ ነው የመሰለኝ አምላኬ ሆይ በምረት ቸርነትህን ኃጢያተኛዋን ልጅህን አስበኝ እኔ ም አይደለሁ በሬንስታንካካ አልከፍት ያልኩህ ማረኝ አባቴሆይ 😢😢 ቃለህይዎትን ያሰማልን እህታችን ህሌና ትችያለሽ እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ
@betealazar
@betealazar 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦች እንኩዋን አደረሳችሁ አዲስ ነንና ለናንተ ውድ ቤተሰቦቼ ባማረ ትረካ መፅሀፍትን ማድመጥ የምትወዱ ከሆነ ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና መፅሀፍትን በጆሮዋቹ እንድታነቡ በፍቅር እጠይቃለሁ🙏🙏
@user-jh7zy7di3v
@user-jh7zy7di3v 7 ай бұрын
በእውነት እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 7 ай бұрын
አንቺንና መሰሏችሽን ድንግል በቤቷ ታኑራችሁ
@selam801
@selam801 7 ай бұрын
በዚህ ግጥም በጣም ተጽናንቻለሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ❤
@OrthodoxyStPaul
@OrthodoxyStPaul 3 ай бұрын
"መቼ ትሄዳለህ 😭" ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 ай бұрын
😭😭 አቤቱ ቸርነህ ነዉ ያኖረኝ ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን😢😢💒💒💒❤❤❤❤
@zadyearsamalij1092
@zadyearsamalij1092 7 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛልሽ መች ትህዳለህ 😭
@user-qn5jf3pq9s
@user-qn5jf3pq9s 7 ай бұрын
ለእህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@Joshua-f7e
@Joshua-f7e 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልሽ እህታችን
@user-sh5tu8bi1e
@user-sh5tu8bi1e 7 ай бұрын
ህሉዬ የኔ አስተዋይ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ በእውነቱ እግዚአብሔር በየዘመናቱ ቅሪቶቹ ያስነሳል ገና ብዙ ትቀኛለኝ ጸጋው ይብዛልሽ❤❤❤
@weww7684
@weww7684 7 ай бұрын
አምላክሆይ እንድአኔ ህጣያትኝ የለንእኾ ይቃረ በለኝ🥺💔🙏🙏
@KhalidKhalid-tq8iw
@KhalidKhalid-tq8iw 5 ай бұрын
ቃለ ህይውት ቃለ በረከት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ❤❤😢
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 7 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልሽ እህታችን ድንቅ ግጥም ነው ተባረኪ🙏❤️
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 7 ай бұрын
አምላካችን ሆይ ያልጠፋነው ከምህረትህ የተነሳ ነው
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 7 ай бұрын
አምላካችን ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅርታን ስጠን😭😭😭
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሕሊና ልብን ይመስጣል በእውነት ጌታ ሆይ ወደ ቤትህ መልሰኝ😢
@user-lo7vl6lz2r
@user-lo7vl6lz2r 7 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ❤❤❤
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናልን እህታችን ❤😢😢😢😢😢
@user-qf4gh4qo2j
@user-qf4gh4qo2j 7 ай бұрын
ምንም የምልበት ምክንያት አልነበረኝም፣ ዝም ማለት ነበረብኝ፣ ምርጫዬ በጸጥታ እንዳዳምጥ ይፈቅድልኛል። ልቤ እግዚአብሔርን እንዳውቅ ምክንያት ሰጠኝ።
@Natiye23
@Natiye23 7 ай бұрын
ለኔነው ኤሄ ኮሜንት😢😢😢
@user-im6sc1ob4c
@user-im6sc1ob4c 7 ай бұрын
ዛሬም አለክ አትለየኝም ውይ ምን ፍቅር ቢያስርክ ነው በእውነት ጥበብን የሰጠሽ እግዚአብሔር ለዘላለም ይመስገን
@geteneshgebre5313
@geteneshgebre5313 7 ай бұрын
ፀናቱን ይሰጥሸ ይሰጠን። አሜን።
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie 7 ай бұрын
እኀታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።በዕድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
@fgvvc4835
@fgvvc4835 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢ቃለህ ወትን ያስማልን. በእውነት እህታችን በቤቱ ያፀናሽ 😢😢😢😢😢በጣም ልብ ይመስጣን 😢እኔ
@user-wp6gi3qm1t
@user-wp6gi3qm1t 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፤ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ
@ruhamatale7435
@ruhamatale7435 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 7 ай бұрын
ህሉዬ ሌላ ምንም አልልሽም አሁን እንዳለሽበት መጨረሻሽ ይመርልን። በጌታዬ ፊት የልቤ ሃሳብ ነው መጨረሻዋን አሳምርልኝ የሚለው የእኛ ልባም ተባረኪልን እናቴ❤
@bezebeze2553
@bezebeze2553 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 7 ай бұрын
ይህን ድምጽ ናፍቆኝ ነበር🎉
@rahel2834
@rahel2834 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢 እህታችን ህሊና እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@seladagne5336
@seladagne5336 3 ай бұрын
አቤት የተሰጣት ፅጋ❤️🙏🏽ቃቀህይወትን ያሰማልን እህታችን ይአግልግሎትዘመንሽይባረክ❤️🙏🏽
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን
@berhanubanti9482
@berhanubanti9482 7 ай бұрын
ዕደጊ ፣ ተባረኪ የበለጠ ዕውቀትና ፀጋውን ያብዛልሽ !!!
@user-mc3yc7no5n
@user-mc3yc7no5n 3 ай бұрын
እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለሰሽ በቤቱ ያፅናሽ
@Soyu2600
@Soyu2600 7 ай бұрын
እግዚኣብሔር አምላክ ይጠብቅሽ የእኔ ቆንጆ እናመሰግናለን😊😢
@selamgetnet4341
@selamgetnet4341 7 ай бұрын
እኔ እውነት ፍፁም ፍቅርህ ገረፈኝ😢😢😢😢🙏💕
@iamthankfull7125
@iamthankfull7125 7 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ፣ በቤቱ ያቆያችሁ❤❤❤
@yergagoshu3677
@yergagoshu3677 7 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 7 ай бұрын
የኔ ምርጥ ገጣሚ ነሽ
@elsanurye5843
@elsanurye5843 7 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
@gunatube12
@gunatube12 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ❤❤❤😢😢😢
@sunamawitua
@sunamawitua 7 ай бұрын
እለት እለት ገርፎ አቁስሎ አድምቶኝ እየለበለበኝ የሚውል ግጥም እኮ ነው!!
@mekdeshaile3175
@mekdeshaile3175 7 ай бұрын
❤ ቃላቶች የሉኝም
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 7 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብርት እህታችን 🙏 ቸሩ አምላካችን ቅዱስ አማኑኤል ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏
@user-qs4yc2qc4h
@user-qs4yc2qc4h 28 күн бұрын
ይገርማል 😢😢
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🏾
@user-pr3pv7hl5v
@user-pr3pv7hl5v 7 ай бұрын
መንፈስ ሲያድስ ❤❤❤❤❤
@samibelay4616
@samibelay4616 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ጸጋዉን ያብዛልሽ
@EndalkTam
@EndalkTam 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-mx8cz9qw2n
@user-mx8cz9qw2n 7 ай бұрын
"...እንጂማ ናፍቀኸኛል!"😭😭😭😍😍😍💝
@ProGamer-bs6kv
@ProGamer-bs6kv 7 ай бұрын
Getami Helina tsegawn yabzalesh! Ewnet nw kifatachin alastega belon engi nafkonal!!!😢😢😢
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 7 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤
@user-hj1nr4vv6k
@user-hj1nr4vv6k 7 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤
@salamsalam2891
@salamsalam2891 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@girmat.kassie260
@girmat.kassie260 3 ай бұрын
ህሊና(ሽ) ደስአለኝ! የኢትዮጵያውያን ስም አወጣጥ ራሱን የቻለ መንፈሳዊ ዑደት ያለው ይመስኛል!!
@kalkal5842
@kalkal5842 7 ай бұрын
ቃለህዎት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤
@LishanTidi
@LishanTidi 3 ай бұрын
Kalehiwot yasemalin
@user-yj1wd2dh2r
@user-yj1wd2dh2r 7 ай бұрын
ቃለ ሒይወት ያሰማልን እህታችን 😥😥😥🙏🙏🙏
@martadamena2506
@martadamena2506 3 ай бұрын
God bless you more!
@nardoseseifu7625
@nardoseseifu7625 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@frazerhabtamu204
@frazerhabtamu204 4 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛልሽ መድሀኒያለም
@-mahtot
@-mahtot 4 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@nahomsentayehu-pr9gt
@nahomsentayehu-pr9gt 7 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ
@user-wt6zj8od6d
@user-wt6zj8od6d 7 ай бұрын
አግዚአብሐረ የጠባቄሽ አሜን
@HabeteBuna
@HabeteBuna 3 ай бұрын
ብእርሽ አይንጠፍ እህታችን
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 7 ай бұрын
Amen 🙏🏿
@alazardemeke1651
@alazardemeke1651 6 ай бұрын
6:03 ቃለህይወት ያሰማልን!
@Filimon-vh5px
@Filimon-vh5px 7 ай бұрын
እህታችን ህሊና ፈጣሪ አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ዘመንሽ ይባረክ
@betealazar
@betealazar 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦች እንኩዋን አደረሳችሁ አዲስ ነንና ለናንተ ውድ ቤተሰቦቼ ባማረ ትረካ መፅሀፍትን ማድመጥ የምትወዱ ከሆነ ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና መፅሀፍትን በጆሮዋቹ እንድታነቡ በፍቅር እጠይቃለሁ🙏🙏
@helenpawlos774
@helenpawlos774 7 ай бұрын
Kalhiwt Yasemaln 🙏
@user-hm1fu8cb5s
@user-hm1fu8cb5s 3 ай бұрын
እህታችን በርችልን
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 3 ай бұрын
Amen
@user-nv1cp8qf4v
@user-nv1cp8qf4v 7 ай бұрын
ክበሪልን❤ ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤
@TibebuMenge
@TibebuMenge 2 ай бұрын
ye egziyabher chernetu bzu nw eyalk be hatiyat lay hatiyat atsra metshafe sirak 5
@user-vx8oe6uw3t
@user-vx8oe6uw3t 7 ай бұрын
Amen 🙏
@selamadugna9034
@selamadugna9034 4 ай бұрын
ቃለ ሀህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
@-mahtot
@-mahtot 4 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@Kalll468
@Kalll468 7 ай бұрын
ተባረኪ😢😢😢😢😢😢
@yeshiwasag5516
@yeshiwasag5516 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ እህታችን መጽናናቴ ሆይ እንጅ ናፍቅህኛል😢🙏
@dianaamanuel9728
@dianaamanuel9728 7 ай бұрын
Qale hiwet yasemalignin yene wd eht bebetu yaxnash🙏🙏🙏 maryamn lene blo yetatsafe new mimeslegni 🙏 lensha yabqan 😢🙏🙏🙏
@haniget6645
@haniget6645 2 ай бұрын
😢😢😢😢 superb
@user-mv3tv1mu8c
@user-mv3tv1mu8c 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ 💘
@user-rv8ei2jq5h
@user-rv8ei2jq5h 3 ай бұрын
wow❤❤❤❤❤❤❤
@user-tx8my2up9o
@user-tx8my2up9o 6 ай бұрын
yeker yebeln
@abrahamwoldu4825
@abrahamwoldu4825 7 ай бұрын
Thank you 🙏 You can as well talented ❤!
@addisutaye3875
@addisutaye3875 5 ай бұрын
Hilenayeee egzabehar yaberetash ayizosheeeeeeeee
@user-qf4gh4qo2j
@user-qf4gh4qo2j 7 ай бұрын
ይህ ግጥሙ ከሰማይ የተላከ ነው? እንዴት እንደተፃፈ ፣ ግጥሞቹ ልብ የሚነኩ ናቸው።
@semeretasfaw8186
@semeretasfaw8186 6 күн бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 7 ай бұрын
አስነባሽኝ ኧረ የሰራሁትን ሃጢያት ሁሉ ማስታወስ እና አምላኬን መበደሌ ልቤን ገዘገዘዉ በፀፀት
chrétiens prépare toi pour le retour du seigneur
2:54
Montagne ma liberté
Рет қаралды 3
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 13 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
🔴 አዲስ ግጥም "ደቀ መዝሙርህ ነኝ " በገጣሚ ህሊና ደሳለኝ @-mahtot
7:56
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 280 М.
🔴 "በማርያም ጣት " ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ @-mahtot
7:58
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 54 М.
🔴 አዲስ ግጥም " ዝምተኚት ባለ- ቅኔ " ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ @-mahtot
7:29
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:20
Milaad K
Рет қаралды 71 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 463 М.
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58