🟢 አዲስ ዝማሬ " ናፍቆት " | NAFKOT | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ | ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ

  Рет қаралды 4,429,093

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

6 ай бұрын

🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ18 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ " ናፍቆት " ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ | ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ @-mahtot

Пікірлер: 5 000
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
@yemaneasferachew7318
@yemaneasferachew7318 5 ай бұрын
@Tigist-wx6fv
@Tigist-wx6fv 5 ай бұрын
Kalhiwet yasmalen ❤❤❤
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 5 ай бұрын
እሽ😢😢😢😢😢
@meseretaseffa2836
@meseretaseffa2836 5 ай бұрын
YERAS MESTAWET… BENBA YEMIJEMER BENBA YEMIFETSEM ZIMARE MELAKT HULACHIHUMM YASEMALEN
@kaleadane2397
@kaleadane2397 5 ай бұрын
😢😢
@user-lm8bp6bi3y
@user-lm8bp6bi3y 5 ай бұрын
ለዚህ ዝማሬ ሐሳብም ሆነ አስተያየት ለመስጠት ፍጹም ብቁ አይደለሁምና እግዚአብሔር ስጦታውን ያብዛላችሁ ሌላ ምን ይባላል ለእኔ ከቃላት በላይ ነው፡፡ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሀገራችንን ይጠብቅል ከዚህ ከክፉ ዘመን እባክህን ስለ ድንግል ማርያም ብለህ አሻግረን፡፡🙏
@user-sh5tu8bi1e
@user-sh5tu8bi1e 5 ай бұрын
አው በጣም❤❤❤
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 5 ай бұрын
በጣም አሜን
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 5 ай бұрын
እውነት ነው
@EloheeBirhanuu
@EloheeBirhanuu 5 ай бұрын
አሜን አሻግርን አባቶይ😢😢😢❤❤❤
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 5 ай бұрын
አሜን፫ በእውነት
@yeabsera2784
@yeabsera2784 5 ай бұрын
ስሜን ብቻ ነው ያልሰማሁት ታሪኬ በመዝሙርና ግጥም 😢😢😢 አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልን😢😢😢😢
@merhawitembaye7473
@merhawitembaye7473 5 ай бұрын
Ye hulachin new😭😭
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 5 ай бұрын
እኔም እንደዛው ስሜን ያልጠቀሰ ታሪኬን ነው የሰማሁት
@user-uv4ws1xt8w
@user-uv4ws1xt8w 5 ай бұрын
Wey memesasel yeabsera new sema gen temesasay new mezmuru kena ga
@user-wg9cn6zs5v
@user-wg9cn6zs5v 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤🙇🙇🙇💒
@burtkandav7574
@burtkandav7574 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ ስሜን ብቻ!!!!😢😢😢😢😢😢
@Abiabiti1221
@Abiabiti1221 3 ай бұрын
አኔ በጣም ሀጢአተኛ ነኛ ሊብያ🇱🇾 ላይ ነዉ ያለሁት ባህር ለመሻገር ገምገም ባህር ላይ ነኛ ኦርቶዶክስ ወገኖቺ በጸሎታችሁ ኣስታዉሱን ሃጥያቴን ይቅር ብሎ አንድ ጠብቀን 🙏🙏🙏 እመቤታችን ከሁላችን ጋራ ትሁን ❤
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 3 ай бұрын
Dngil maryam trdah wendm❤❤❤🙏🙏🙏
@eliasfikir12
@eliasfikir12 3 ай бұрын
አምላክ ከክፎ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ:: ቅድት ማርያም ትከተልህ::
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞን ❤
@user-ig5po8ng1c
@user-ig5po8ng1c 3 ай бұрын
EGZIABIHER benenigedih yikidemih wondime
@shambigedefaw4451
@shambigedefaw4451 3 ай бұрын
ሁላቺንም ኃጢያተኛ ነን ወንድሜ በመገድ ሁሉ ፈጣሪ ይከተልህ አስብህን ይሙላልህ 🙏🙏
@lizhenen5395
@lizhenen5395 5 ай бұрын
ታሪኬ ባጭሩ😭😭😭 የኔ መሐሪ አቤቱ የንስሐ እና የጸጸት እንባን ስጠኝ🙏
@wudituasfaw7682
@wudituasfaw7682 2 ай бұрын
yenem tarik nw welet tsadik bilachihu betsot asbune
@yisssu
@yisssu 5 ай бұрын
ምን አይነት መመረጥ ነው የቴዲ ሲገርመን የህሊና ግጥም በራሱ ተአምራዊ ስብከት ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማቹ
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
@asresuasuu3150
@asresuasuu3150 5 ай бұрын
እሽ❤​@@-mahtot
@kenandinku439
@kenandinku439 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-tu7du7xi1c
@user-tu7du7xi1c 4 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች
@user-eu2hg2vv7b
@user-eu2hg2vv7b 3 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ምን አይነት ስብከት ነዉ እደሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥልን😢😢😢😢
@kebromweldegebreal1461
@kebromweldegebreal1461 5 ай бұрын
መዝምሮችህ ለመረዳት ነው ኣማርኛ የተማርኩት። ከመናገር በላይ በመዘመር ከመዘመር በላይ ደሞ መንፈሳዊ ኣካሄድህ በጣም እወደው ኣሎው። እግዚኣብሄር በቤቱ ኣጽንቶ ያኑርህ ወንድሜ ቴዲ። ከኤርትራ ነኝ
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 3 ай бұрын
Ane wen kemaka kudus genie genie bhaki✝️✝️✝️🙏🙏🙏😪😪😪
@DanDanidR
@DanDanidR 5 ай бұрын
እኔም ገጣሚ ነኝ ግን ሁሌ እገጥም የነበረዉ በዓለም ዙርያ ነዉ ኣሁን ግን በዚ ግጥም እና በዚ ዝማሬ ሂወቴም ኣስተካክየ በያዝኩት የመግጠም ሙያ በመነሰፈሳዊም እንደምጠቀም ተረድቻለዉ። ኣስተምራችሁኛል እና በጣም ኣመሰግናለዉ ፈጣሪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍🙏
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 ай бұрын
በርታ ወንድሜ ጥሩ ውሳኔ ነው👍🏽
@kaleabkidane9592
@kaleabkidane9592 4 ай бұрын
fetari yrdah
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 4 ай бұрын
Des ylal
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 3 ай бұрын
Berta wendme❤❤❤
@DanDanidR
@DanDanidR 3 ай бұрын
@@LoveAndPeace2424 ኣመሰግናለዉ
@fissehatilahun7486
@fissehatilahun7486 4 ай бұрын
ከጉርምስና ጀምሮ ዛሬ ይህን ዝማሬ እስከሰማሁበት ደቂቃዎች ድረስ ያሳለፍኳቸውን የሀጥያት ስራዎች በዓይነ ህሊናየ እያሰብኩ የአምላክን አብዝቶ መታገስ እና አሁንም ከልቤ ደጃፍ ቆሞ እያንኳኳ መሆኑን እንዳይና እንዳስተውል አድርጎኛል ። በመፀፀትና በማልቀስ የሚያዳምጡት መዝሙር !!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው ።
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q 5 ай бұрын
ይህ ዝማሬ ብቻ አይደለ ፍጹም የሰማይ መንገድ ነው በቀጥታ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኝ ልብ ውስጥ በጥልቀት የሚገባ ጌታዬ ቅዱሱ ዙፋንህ ላይ ይደረስ ይህ የመዝሙር መስዋት😢😢😢😢
@elbetelGetachew
@elbetelGetachew 5 ай бұрын
አሜን
@selinaygmenkem236
@selinaygmenkem236 5 ай бұрын
ዝማሬ መለዓክት ያሰማልን፡፡ ልቦና ይስጠን ይቅር ባይ ጌታ በምህረቱ ያስበን፡ ከቃል በላይ ቃል
@dagneziyada
@dagneziyada 5 ай бұрын
❤❤🥺🥺🥺
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q 5 ай бұрын
@@selinaygmenkem236 ፣አሜን አሜን አሜን
@milkanatube4685
@milkanatube4685 5 ай бұрын
Betame Amen Amen Amen 🙏
@Kalkal21898
@Kalkal21898 5 ай бұрын
😭በጣም ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው 😭😭😭 የኔ ጌታ አማኑኤል ፍቅርህ እኮ ልዩ ነው ❤ እኔን ያልተውከኝ...ፈልገህ ያገኘህኝ... አባቴ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን🙏🙏🙏 ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
@user-li3xt8cu7p
@user-li3xt8cu7p 5 ай бұрын
@@-mahtot አንደኛ የሆነ ቲዩብ
@ameame9490
@ameame9490 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በእውነት ልብ የምነካ ነው 😢😢😢😢😢😢😊
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 5 ай бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@semretbekele7883
@semretbekele7883 5 ай бұрын
​@@-mahtotዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😭😭😭😭
@bemnettesfaye3447
@bemnettesfaye3447 5 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ደጋግሜ የማዳምጠው አልገባኝም ሊወጣልኝ አልቻለም ምን አይነት መንፈሳዊ ምግብ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@shewadegabel9602
@shewadegabel9602 5 ай бұрын
እኔም አልጠግበው ብያለሁ
@almazhidru1987
@almazhidru1987 4 ай бұрын
ኣረ እኔም ኣለሁ
@wholebodyworkoutabsbootyan2781
@wholebodyworkoutabsbootyan2781 2 ай бұрын
enem
@fissehayetwale8679
@fissehayetwale8679 3 ай бұрын
እባካችሁ ንስሃ እንግባ እና ተዘጋጅተን ክርስቶስን እንጠብቀው የኦርቶዶክስ ወዳጆቸ?!
@AynadisChilot
@AynadisChilot Ай бұрын
ስደት ያለነዉስ😢😢😢😢😢😢😢😢ከሙሥሊም ቤት ያለነዉ ዋ ነብሴ
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc Ай бұрын
ይቻላል እኮ እህቴ ​@@AynadisChilot
@zehabesha7778
@zehabesha7778 5 ай бұрын
እራሴን ያየሁበት ነዉሬን ያየሁበት መድህኔን ያየሁበት ዝማሬ ነዉ 😭😭😭 ፀጋዉን ያብዛላችዉ 🙏
@user-wz9xp9kl4d
@user-wz9xp9kl4d 5 ай бұрын
ሁላችንም በእውነት ልብን የሚሰብር እውነታኛ ማንነቴን የነገረኝ መዝሙር ነው😭😭
@terezagetachew-mv3nj
@terezagetachew-mv3nj 5 ай бұрын
21 ጊዜ ያዳመጥኩት ለነፍሴ ንስሀ የሰጠኝ ያህል አምላኬን ያሰብኩበት ፀሀዳ የሆነ መዝሙር ነው❤🥰 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏➕ ሕሊና ደሣለኝ የልጅ አስተዋይ ዘመንሽ 🙏🙏🙏 ይባረክ
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
@genetmekonnin4165
@genetmekonnin4165 4 ай бұрын
እኔ ብቻነኝ ግን ቅዳሴ ላይ እግዚኦታው ላይ ያሰለቅሰኛል እንደገና እንደዚኸ አይነት መዝሙሮች ሰሰማ ያሰለቅሰኛል በተለይ ይኼኛው
@Amnen21
@Amnen21 5 ай бұрын
ኦርቶዶክን ክርስቶስን አስብክም ለምትሉ ሁሉ በጌታ ፍቅር አድምጡት❤❤❤😢😢😢
@abebaakane9054
@abebaakane9054 5 ай бұрын
ይህ ዝማሬ ለሁላችንም በዘረኝነት ቆሻሻ እየዋኘን ከክርስቶስ ፍቅር ለራቅን ግን እራሳችንን ክርስትያን ብለን ለምናስብ ሰዎች ነው! ከዚህ በላይ በሽታ የለምና እግዚአብሔር ይፈውሰን!!
@betelhemgirma1800
@betelhemgirma1800 5 ай бұрын
ቃል አጣሁለት ለዚህ መዝሙር ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መመረጥ ነው 😥🙏
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d 5 ай бұрын
በጣም መመረጥ መታደል ሆን ደሞ መገኘት ተመሰግን ከቤቱ አያርቀን
@ermiasnigatu7594
@ermiasnigatu7594 5 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ስም ብቻ ሆንን ተግባራችንን በዚህ መዝሙር ውስጥ በጣም ተገልጿል። መልሰኝ እመለስማለሁ ልንለው ያስፈልጋል።
@girmaykidane6737
@girmaykidane6737 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን በየቀኑ ቅዳሴ ላይ ❤'' እንደቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን እያልን የምንጮኽዉ ❤ ቅዳሴዉን ሰሙት ሰታሰቀድሱ በተመሰጦ ህይወት ነዉ የሚዘራዉ ፣ መታደል መባረክ ኦርቶዶክን አዉቆ መከተል
@yemariamyeshitilaFetle
@yemariamyeshitilaFetle 5 ай бұрын
ያው ግዕዝ ስለማንሰማ ነው
@saladortube-3638
@saladortube-3638 3 ай бұрын
ለኔ ለኔ የኔ ታሪክ በመዝሙር ተገለጠ የኔ ታሪክ የእውነት እንደኔ ማን በደለ???
@hewotat2147
@hewotat2147 3 ай бұрын
betam be emba nw yesemahut yihen mezmur abetu yikr belen hsgerachinn selam sitelin
@fulastube9086
@fulastube9086 5 ай бұрын
እቺ ቅድስት ቤተክርስቲያን እልፍ ልጆች አለናት እኮ❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏 ለንሰሃ ያብቃን
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
@prosperty4785
@prosperty4785 5 ай бұрын
እኔ ጴንጤ ነኝ ነገር ግን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በተለይ ገጣሚዋ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ አሁንም ጸጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ ❤❤❤
@NEGATUTESHOME-fw7gu
@NEGATUTESHOME-fw7gu 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@selamterefe7056
@selamterefe7056 5 ай бұрын
አንችንም ማስተዋሉን የሰጠሽ አምላክ ይባርክሽ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@nardostekle8705
@nardostekle8705 5 ай бұрын
አሜን
@roseawk6631
@roseawk6631 5 ай бұрын
በእግዚአብሔር ክርስቶስ አንድ ልጆቹ፥በክፋት አባት የተበተንን በሐጢኣት የተለያየን፥ነገን ዳግም አንድ የምንሆን ክቡር ልጆቹ፥የደም ዋጋ የከፈለብን ያንን ረስተን የተጠላላን፥ከዚሕ በላይ ክፋት የታል?መዝሙሩ አስታራቂ አይደለምን??!
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 5 ай бұрын
እንወድሻለን እኛም በጌታችን በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ❤
@Susu-lx2uu
@Susu-lx2uu 5 ай бұрын
ከትእብተኛነት, ከልበደንዳናነት ወደስስ ልቦና ስለቀየርከኝ ጌታዬ እየሱስ ክርቶስ አመሰግንሀለሁ!!
@Humnewakoffical
@Humnewakoffical 5 ай бұрын
ምን አይነት መገለጥ ነው በጌታ 😭 ጴንጤ ሁኜ ለመጀመሪያ ጊዜ የኦርቶዶክስ መዝሙር ያስለቀሰኝ 🥺 ጌታ እየሱስ ይባረካቹ አቦ🥰
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 4 ай бұрын
ግድ የለህም ተመለስ ወደ ቅድስት እናት ቤተክርስቲያን
@frehiwotgebretsadik6060
@frehiwotgebretsadik6060 4 ай бұрын
ለዚህ ነው ማስተዋል መልካም ነው እንኳን ተገለጠልህ
@kiyamerga5441
@kiyamerga5441 4 ай бұрын
Same here, but I always listen to his songs because he loves worshiping Jesus and focusing on the bible so easy to listen to his songs.
@LidiyaDerso
@LidiyaDerso 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ ወንድሜ ልዩ መዐዛ ወዳላት ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለስ የዋህ እናትህ ድንግል ማርያም አለችልህ ሁሌም ስትጠራት ትደርስልሀለች
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 2 ай бұрын
⁠​⁠@@kiyamerga5441I can assure you that All our songs are praising Jesus Christ one way or the other and of course based on the Bible ☝️Jesus Christ the son of Virgin Mary is the base and the top for our church 🙏 God bless you and help you to see the truth ☝️
@Kinmedia913
@Kinmedia913 5 ай бұрын
ገረፈኝ ግጥሙ!! ገረፈኝ መዝሙሩ!! ስለ ዝማሬና ግጥሙ ምንም ለማለት ብቁ አይደለሁም!! ቃልም የለኝም!!ዝሙት እኮ ውበት ቢሆን መልኬ ነበር ምልክቱ!!!!እኔን ዘመርክ ቴዲ እኔን ከጠምሽ ህሊና ወዮልኝ ለኔ!!!😢😢😢😢😢
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 5 ай бұрын
Matthew 11 አማ - ማቴዎስ 28: እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
@haragtubemimi5761
@haragtubemimi5761 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 5 ай бұрын
እኔ የንሰሀ አባት እየፈለኩ ነው ይሄ ዝማሬ ከእንቅልፌ ነው የቀሰቀሰኝ
@Kinmedia913
@Kinmedia913 5 ай бұрын
@@asferawzewditu9887 ዝማሬ በመልዕክቱ እንዲህ ሲሰብራን ከተኛንበት ይቀሰቅሰናል እናም ለንሰሃ ሞት ያብቃን ይማረን ይራራልን!
@user-sy7nh5pj4d
@user-sy7nh5pj4d 5 ай бұрын
Getmu ❣️💖 zema Gene . . . Bihonem melkm! Yehe getem zemawo yehe aymetenewom.
@user-jq9er3ke9t
@user-jq9er3ke9t 5 ай бұрын
በእንባ የጨረስኩት እኔን እራሴን ያዬሁበት ድንቅ ዝማሬ በእውነት ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን 😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs 5 ай бұрын
This is me! 😭😭😭😭😭😭😭😭
@fekerteassefa4301
@fekerteassefa4301 Ай бұрын
ይሄ መዝሙር ቁርጥ እኔን ነው የገለፀኝ ደነገጥኩ😢😢
@biniyamgirma6479
@biniyamgirma6479 4 ай бұрын
ሀጢአቴን ያሳየኝ ፊልም የሆነ ታላቅ የህይወት ማያ ምግብ የሆነ ቃል በዕውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 5 ай бұрын
በሰደት ያለነው ወንድም እህቶቸ ፈጣሪ የእረፍት እንጅራ ይሰጠን አሜን❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@fireabale8396
@fireabale8396 5 ай бұрын
አሜን /፫😢😢😢❤❤❤
@blacklionethiopia2361
@blacklionethiopia2361 5 ай бұрын
ለተኛ መነሻ ለሄደ መመለሻ የሆነ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን
@belayzegambela9551
@belayzegambela9551 5 ай бұрын
ድንቅ እይታ ነው።
@user-wg9cn6zs5v
@user-wg9cn6zs5v 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@yenubayu1696
@yenubayu1696 5 ай бұрын
እነ የፕሮተስታንት እምነት ተከታይ ነኝ በእውነት ደግመ ደጋግሜ ሰምቼ ተባርከበታለሁ መዝሙር ከፈጣሪ ነው የሚሰጠው አሁንም የዝማሬ መንፈሰ ይጨመርልህ ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክህ🙏🙏
@surafelsisay6386
@surafelsisay6386 3 ай бұрын
እውነተኛው ኢየሱስ ክርስቶስ ወደሚመለክባት ወደ ቅድስት ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይመልስህ፡፡
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 2 ай бұрын
አውንም አብዝቶ ይባርክህ ይርዳህ እውነቱን ይግለፅልህ ☝️ አዎ በፀጋ ብቻ መዳን የለምና ወንጌልም እንደዛ ስለማይል ሀጥያተኞች ስለሆንን በንሰሃ በመመለስ በወንጌል የታዘዝነውን በመፈፀም ለቤቱ እንዲያበቃን መበርታት ነው:: ይርዳን ጌታችን መድኃኒታችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ🤷‍♂️☝️
@user-nu9ot9pg1n
@user-nu9ot9pg1n 4 ай бұрын
❤ገጣሚ እህታችን፣ ዘማሪ ወንድማችን፣ ጥበቡን ጨምሮ ይስጣችሁ። በእውነት እጹብ ድንቅ መልእክት ነው። የስንኞቹ ምጥቀትና ጥልቀት ከቃል በላይ ነው! በርቱልን። የፈጣሪያችን ፍቅር ዘለአለማዊ ነው አቤቱ ሁሉን ቻይ ፈጣሪያችን፣ ይቅር በለን።❤
@saragashaw8879
@saragashaw8879 5 ай бұрын
ብዙዎችን ኮሜንት አነበብኩ አብዛኞቹ ይሄ ለኔ ነው ይላሉ ። ታዳ ስሜታችን ቅጽበታዊ የሚሆነው እስከመቼ ነው ⁉️ የእውነት ንሰሐ ገብቶ በቃሉ ለመኖር ያገደን ምን ይሆን⁉️ ፦ ክቡር ደሙን ቅዱስ ስጋውን ተመግበን ነፍሳችንን ያቆሼሻትን ኃጢአት ለመደምሰስ የማንጠረው ለምንድነው ⁉️ ከገባንበት የሰቀቀን ህይወት ለመውጣት እየሰሙ ማለቀስ ብቻ ሳይሆን በቃሉ ለመኖር መጣር ነው ። ካልሆነ እየፈጩ ጥሬ ሆኖ መኖር ነው መጨረሻችን። ሃሳቡን የወደደ👍 ከስንፍና ህይወት እንውጣ። ዝማሬ መላእክት (ቃለ ህይወት) ያስማልን❣️🙏
@tizitamamo6178
@tizitamamo6178 2 ай бұрын
ትክክል ❤
@tsegatsega8659
@tsegatsega8659 2 ай бұрын
ትክክል ብለሻል 👌
@SanayitBahrain
@SanayitBahrain Ай бұрын
Tikikl lahgrchin yabqani
@user-bb1xl2kf3i
@user-bb1xl2kf3i 24 күн бұрын
ehtachn tkekl nsh gn kebetu yerbkut kesu ylk genzebn merche ytesededkut mn yshalegnal beslk nsha mgbat ychalal ende ymchalal bihon enkuwan nsha abat yelegnm endmtmelshlgn tesfa adergalw
@dagimalemayewu
@dagimalemayewu 13 күн бұрын
Fdfghhffdggvggg 🎉vvvvvvvhgggdgggglo
@Shalomyeab27
@Shalomyeab27 5 ай бұрын
😢አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን ❤️🙏❤️
@nibretinigatu3920
@nibretinigatu3920 5 ай бұрын
Amen
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 5 ай бұрын
ልክ ልኬን አደመጥኩኝ አሁንስ እሰማ ይሆን? ወዮ ለእኔ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ እስከ ወዲያኛው ይባረክ ይቀደስልን!!!
@firehiwotmehari7830
@firehiwotmehari7830 5 ай бұрын
በጭራሽ አለማልቀስ አልችልም እሄን መዝሙር ስሰማ ❤️ የአገልግሎት ዘመንህ ይብዛ 🙏🏾
@germigirma1059
@germigirma1059 5 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ልጆች ሁላችሁም በሙያቹ እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራችሁ ትልቅ ነዉ እና በስራችሁ እንዲህ ክብሩን ግለጡለት ለአለም የሚበቃ ስራ ስሩ አንድ ሁኑ ። ይሄን መዝሙር ላበርከታችሁሉን ሁሉ ምስጋናዬ የላቀ ነዉ ። በርቱ
@user-sh5tu8bi1e
@user-sh5tu8bi1e 5 ай бұрын
በእውነት ይህ ዝማሬ ብቻ አይደለም የንስሀ ጸሎት ጭምር ነው ሊቀ መዘመራን ገጣሚ እህት ህሊና ጸጋው ያብዛላቹ❤❤❤
@adesdegen7113
@adesdegen7113 2 ай бұрын
እንዴት ይቻላል ግን ያለ ኦርቶዶክስ መኖር❤❤❤
@Teddytashome
@Teddytashome Ай бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ዝማሬ መላህክት ያሠማልን
@user-uu1zt2bs4j
@user-uu1zt2bs4j 5 ай бұрын
ሊቀ መዝምራን ቴዲያችን አንተ እኮ ነብሳችንና ልታረካት አጥታችንን ልታለመልማት እግዚአብሔር የላከልን እፁብ ድንቅ ዘማሪ ነህ🙏🙏🙏ኑርልን
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
@sarafaris5018
@sarafaris5018 5 ай бұрын
ልብ የሚነካ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት እግዝሃብሄር አምላክ የሁላችንን ልብ ይመልስልን❤❤❤❤
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 5 ай бұрын
አሜን (3)" እኔም
@HanaAbate-ry1jv
@HanaAbate-ry1jv Ай бұрын
ሂሊናዬ በቤቱ ያፅናሽ ቲድዬ ኑር
@user-jj8oq4vr8u
@user-jj8oq4vr8u 5 ай бұрын
ጌታን እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን በመዝሙሩ ፍቅር ወድቅያለሁ አብዝቶ ፀጋውን ይስጥክ ቴዳ
@leulnegash2954
@leulnegash2954 5 ай бұрын
Astemerowam eko kemezmuru yeteleya adelem esti kerbachu temaru wendem ehetoche 🙏 betselot kegonachu nen🙏
@YemisrachGebeyo-wg4tk
@YemisrachGebeyo-wg4tk 5 ай бұрын
የእኔን ህይወት የሚገልጽ ዝማሬ 😢😢😢😢 አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ነውና ያለነው ምህረት ዛሬም ነገም አይለየን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@tigestdemsia9722
@tigestdemsia9722 5 ай бұрын
የእኔን ህይወት የሚገልፅ ዝማሪ😢😢😭 አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ነውና ያለነው ምህረትህ ዛሬም ነገም አይለየን🙏💒ዝማሪ መለአክት ያሰማልን 🙏
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
@bruktawitmamo3054
@bruktawitmamo3054 5 ай бұрын
God bless you😢😢❤
@menbidegefa661
@menbidegefa661 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ኣምልኽ እብይ እበ ትሕቲ ጸላልካ እምብረኒ😢😢😢❤❤❤ናበካ እጸጊዒ ❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot 2 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@hallelujahabebe9941
@hallelujahabebe9941 5 ай бұрын
i hate religion. but i was invited to drink coffee in my neighbor house and i heard this song....i was in a huge frustration. you know what i felt ... i have a lover who is knocking my door....i thought he is there to punish me whenever i fail......this song show me that i have a lover. thank you
@leulnegash2954
@leulnegash2954 5 ай бұрын
Astemerowam eko kemezmuru yeteleya adelem ke chefen telacha weta orthodox ewnetegnawem krstosen nw mesabekaw .....setela ye krstosen timert endahone ewakat .... please ke chefen telacha weteh lemawek tar betselot kegonachu nen 🙏
@ethioboys10
@ethioboys10 5 ай бұрын
ወዳጄ ሃይማኖትን ለምን ትጠላለህ ? የእኔ ሃይማኖት ተከተል ብዬ ማንንም አላስጨንቅም ሃይማኖቴም አታዘኝም እውነትን ግን እንድናገር ታዛኛለች ። እውነት ደግሞ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። እንደተረዳሃው ከምታስበው ከተፃፈቅ በላይ ስቃይ መከራ እንግልት ሞት የደረሰበት አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ አንተ ስለሰው ልጅ ነው ። እርሱ ከፍጥረታት ሁሉ እንደ ሰው ልጅ የሚወደው የለም ! በቀኝ እና በግራው በፊቱ ከሚቆሙት መልእክት በላይ አንተን ሃጥያተኛውን ወደደ አፈቀረ አፍቅሮም ፍቅርን በተግባር አሳየ ! ዛሬም በርህን እጁ እስኪቆስል ስለፍቅር ያንኳኳል ። እናም ወንድም እውነትን መርምር ነፍስህን በምድርም በሰማይም አድናት ።
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 5 ай бұрын
Please read Ephesus4:5 plus, try learn the history of Christianity. God bless you.
@Black-lioness
@Black-lioness 2 ай бұрын
Please cleanse your heart from hate, why you emphasis the point of hating on religion what has religion done to you? Ignorance is bliss this isn’t secular music but psalm.
@user-yt5xy4fp6v
@user-yt5xy4fp6v 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ የምናረጋት መግስቱ ያውርስህ ለኝም በህይወታችን እንድንገልጠው ይርዳን።
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
@yetaytube4308
@yetaytube4308 5 ай бұрын
ይሄ መዝሙር የኔ ታሪክ ነው ምን ብዬ ልጸፍ ብቻ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ይለያል የእያንዳዳችን ህይወት ነው 😢😢😢😢
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
@miraftefera7886
@miraftefera7886 4 ай бұрын
ከጥፋቴ ቁስል በላይ ትዕግስትህ ነው የገደለኝ ግጥም ልብ ይሰብራል 😢😢😢❤❤❤😭😭😭🙏🏿
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን አብዝቶ አብዝቶ መድሃኒያለም ይስጥልኝ ምን ቃላት ይገልፀዋል
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 5 ай бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም የእመቤቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ለሁለቱም ለዘለዓለሙ ይድረሳቸው ። ፍቅሩ እንዲገባን ህሊናችንን ይግለፅልን አሜን አሜን አሜን ....
@eyerusalemmehari995
@eyerusalemmehari995 5 ай бұрын
የንስሀ, የፀፀት እንባ ለደረቀብን ከውስጥ የሚፈነቅል የማልቀሻ መዝሙር. No words…at all❤️❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@sebletesfaye4170
@sebletesfaye4170 5 ай бұрын
Ewent new wustin yiseresiral😢😢😢
@dagmawitdereje-gq2dt
@dagmawitdereje-gq2dt 4 ай бұрын
ewente nawe gena segemre nawe alekes yegmerkute 😭😭😭😭
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 4 ай бұрын
ከሱሶች ነፃ የወጣሁበት መዝሙር
@user-pt6hv9sq7p
@user-pt6hv9sq7p 3 ай бұрын
በትክክል ።
@enshishi23
@enshishi23 4 ай бұрын
ንስሐ ለመግባት የመጨረሻ ስብከት
@user-ms3sg8wj1t
@user-ms3sg8wj1t 4 ай бұрын
ቅለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን ።
@gezahegnayalew102
@gezahegnayalew102 5 ай бұрын
የሰው ዘር ሁሉ በሕይወት የመኖር ትርጉም የሚኖረው፣ ጌታውንና መድሃኒቱን ኢየሱስን ዝቅ ብሎ በማወደስና በማምለክ ነው። እንዲህ አይነቱማ፣ በእግዚአብሄር ፊት፣ እንደ መልካም ሽቱ በፊቱ ይሸታል። ተባረኩ
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
@selam5952
@selam5952 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኩልኝ
@genetmulatu7987
@genetmulatu7987 19 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልኝ እንዲህ እያደረጋችሁ እስቲብንመለስ ይሄ የደነደነ ልባችን ቢከፈት አይምሮችን ቢያስተውል እድሜ ይስጣችሁ ተመስገን❤️❤️❤️🙏🏽
@hermibekele3859
@hermibekele3859 5 ай бұрын
"ናፍቆት"!እኔም "ናፍቆኛል"የልቤን እመቤቴ ታውቀዋለች! የነፍስ ጥም የሚያረካ መዝሙር! ልብ ውስጥ ጥልቅ ብሎ የሚገባ መንፈሳዊ መዝሙር......! ሊቅ ቴዲ🙏💖🇪🇹⛪️!ልዑል እግዚአብሔር! ረጅም ጤናና ዕድሜ ይስጥልን! ሔርሚ በቀለ
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
@selamawittegegne814
@selamawittegegne814 5 ай бұрын
የዘረኝነትን ማቅ አውልቆ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-cn9rf2xf8d
@user-cn9rf2xf8d 5 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤🙏🙏🙏
@messibesfat1453
@messibesfat1453 5 ай бұрын
አሜን(3)
@helenhelu1251
@helenhelu1251 5 ай бұрын
እዉነት አሜን መሮኛል
@GudaAsefa-ki3md
@GudaAsefa-ki3md 3 ай бұрын
ይሄን መዝሙር እስካሁን ደደጋግሜ እየሰማሁት ነው❤❤❤❤
@gughc9365
@gughc9365 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🎉🎉
@bluesky-lk4tq
@bluesky-lk4tq 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏 መዝሙሩን እየሰማሁ እኔም ያሳደገችኝን ሰንበት ትምህርት ቤቴን ገፍቼ መውጣቴ አንገበገበኝ፤ ጌታዬ ሆይ እኔን ልጅህን ፈልገህ ወደ ቤትህ መልሰኝ እግዚአብሔር ሁላችንንም ለንስሃ ያብቃን!!
@azebtaffesse4776
@azebtaffesse4776 5 ай бұрын
Amen!
@tsegayebelete5930
@tsegayebelete5930 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አሁንም እየጠበቅህ ነዉ:: የመዳን ቀን .....
@yemaryam2375
@yemaryam2375 5 ай бұрын
አሜን ተዋሕዶ እንኳንስ ሊሸሾት ቀርበዎትም ትናፍቃለች ተዋሕዶ መሆን መታደል መመረጥ ነው እሕቴ ጊዜው ሳይመሽ ወደቀድሞ ቤትሽ ቤትሕ ወንድሜ ተመለስ ተመለሽ እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን እጆቿን ዘርግታ ልጆቼ ኑ እያለች በፍቅር አይኖቿ ትጣራለች መፍጠን ነው
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 4 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ ትርዳዎት
@wegtube-7949
@wegtube-7949 5 ай бұрын
አቤት ሀሳብ..... አቤት ግጥም..... አቤት መዝሙር🥺🥺🥺🥺🥺 ተስፋ የማልቆርጥብህ መድሀኔዓለም ሆይ ተመስገን🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ሊንኩን ሼር በማድረግ ለሌሎቹም ያድርሱልን :: እናመሰግናለን::
@FikruTsegaye-et8dg
@FikruTsegaye-et8dg 5 ай бұрын
በእውነት ይሄን መዝሙር እያለቀስኩ ነው የሰማሁ። እግ/ር ይባርካችሁ። ምህረትህ ከህይወት ይሻላል።
@user-qt9uj6sh6b
@user-qt9uj6sh6b Ай бұрын
አቤት ሊቀ መዘመራን ቴዎድሮስ መታደልህ ስንቱ ባንተ መዝሙር ተፅናና እግዚያብሄርን አመሰገነ አሜት መታደልህ የስራህን ድንቅነት በልጆችህ ስኬት መልካም ፋሬ ያሳይህ አሜን አሜን ❤❤❤❤ 💝💝💝💝 🌺🌺🌺🌺
@Michaelgashaw1010
@Michaelgashaw1010 5 ай бұрын
እራሴን እኔን የሚገልፅ 😭😭😭ጌታዬ ሆይ ቸርነትህ እና ምህረት ዛሬም ከኔጋር ስለሆነ ተመስገን🙏🙏🙏
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
@cokeg2355
@cokeg2355 5 ай бұрын
መዝሙሩ ከቃላት በላይ ነው። ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@Tihitna27
@Tihitna27 3 ай бұрын
እ/ር አብዝቶ ይባርካችሁሁሁሁ
@user-tx3fj2py8i
@user-tx3fj2py8i 3 ай бұрын
በእውነት ለዚህ መዝሙር ቃል ያንሰኛል:: ህሊናዬ እንደስምሽ መልካም አእምሮ ተሰጥቶሻል:: እግዚአብሔር የሁላችሁንም ዘመን ይባርክ::
@haymiabay8839
@haymiabay8839 5 ай бұрын
መዝሙሩን ስሰማ ያ በር ሲያንኳኳ ያለው የመድሀኒአለም ስእለ አድኖ አይኔ ላይ መጣ። አቤት ጭካኔዬ እድሜዬን ሙሉ በሬ ላይ ቆሞ ለደቂቃም ከፍቼ ሳላየው 😢😢😢
@selameneshi148
@selameneshi148 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-ze6gc2tp9r
@user-ze6gc2tp9r 5 ай бұрын
😭😭😭😭😢Enem
@user-ze6gc2tp9r
@user-ze6gc2tp9r 5 ай бұрын
Abetu yiker balgn yene ruheruh abate get hoye😭😢⛪🙏🤲🙇🙇🙇
@MelkamAnbesaw-zh3bu
@MelkamAnbesaw-zh3bu 5 ай бұрын
እኮ ክፈትለታ የሞተው እንድትከፍትለት ነው እየሱስ ይወድሃል
@KaleabAbayneh-xm4rj
@KaleabAbayneh-xm4rj 4 ай бұрын
እኔም!!!😭😭😭
@MasreshaTesfaye-uq6fp
@MasreshaTesfaye-uq6fp 5 ай бұрын
ይሄ መዝሙር ለኢትዮጵያ ህዝብ ነው በእውነት ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@user-tu4oo6nv7i
@user-tu4oo6nv7i Ай бұрын
እንደገና ለመከዳት ዛሬም በሬን ታንኳኳለህ ❤❤❤ አባቴ ሆይ ማሰኝ
@MuraalBelayineh
@MuraalBelayineh 3 ай бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘበናችሁ ይባረክ
@mybesttube9389
@mybesttube9389 5 ай бұрын
ናፍቆቴ እየሱስ ናፈቀኝ 😢😢😢
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 2 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤
@BeamanuelHuluager
@BeamanuelHuluager Ай бұрын
በዚህ መዝሙር ሁላችንም አለን
@user-kz8gg7ep5r
@user-kz8gg7ep5r 3 ай бұрын
ዝማሬ መላይክ ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tsedenia904
@tsedenia904 5 ай бұрын
ለእንደኔ አይነቷ ሀጥያተኛ የተዘመረ🥺💔 እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የኛ እንቁ💗👏
@user-zp8yl8ze3b
@user-zp8yl8ze3b 5 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ድንቅ ዝማሬ ሕይወታችንን የገለጠ 🙏🙏ፀጋውን ያብዛላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏🙏
@silentgirl1943
@silentgirl1943 4 ай бұрын
ቴዲዬ ዘመን ይባረክ በጣም ነው መዝሙርክን የምወደው ከነመላው ቤተሰብ ዘመናቹ ይርዘም ተባረኩ፡፡
@yehizbalemalmaw3400
@yehizbalemalmaw3400 5 ай бұрын
ይሄ የኔ የበደለኛዋ እና የጎስቋላዋ ህይወት ነው።😢😢😢😢😢😢፣ አቤቱ የምህረት ብዛት ከአእምሮ በላይ ነው ፣ገጣሚዋንና ዘማሪውን እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ ፣ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ።ተባረኩልኝ፦እግዚአብሔር በምህረቱና በቸርነቱ ሀገራችን ኢትዮጵያ ን እና ህዝቦቿን ይማርልን።
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 5 ай бұрын
"ለይቅርታ ማነስ"ያሳፍራል ለካ" እኔስ አቅም አጣሁ ድንቅ ዝማሬ
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
@user-nt6ez2yi5y
@user-nt6ez2yi5y 5 ай бұрын
ይሄስ መዝሙር ለኔ ነው 😭😭😭😭በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ነኝ 😭😭😭
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
@shimelshailu1275
@shimelshailu1275 5 ай бұрын
​@@-mahtot🎉
@user-zz7db6uz8h
@user-zz7db6uz8h 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@frewetdemeke9605
@frewetdemeke9605 3 ай бұрын
zmare melaektn yasemaln 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
@selamawitwayu
@selamawitwayu 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ባልሆን ኖሮ ምን ይውጠኝ ነበር መደበቂያ ቤቴ ናት እኮ
@misrakjemaneh8569
@misrakjemaneh8569 5 ай бұрын
የኛ በደል መብዛት የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ፍቅሩ ምህረቱ ቸርነቱ ይቅር ባይነቱ የተገለጸበት መስታወት ነው ይሄ መዝሙር እራሳችንን ያየንበት 😢😢😢
@tirsitnegusse2561
@tirsitnegusse2561 5 ай бұрын
Tikekel new be ewenet 🙏🏼😭😭😭😭😭😭😭
@betytsegaw7056
@betytsegaw7056 3 ай бұрын
zemnachu yebarek mezmure dawite yasemalen thanks helina & tedy 🙏🙏🥰😍
@user-en7si7ob3k
@user-en7si7ob3k 4 ай бұрын
እግዚኣብሄር ጸጋኡ የብዝሓልኩም ❤❤❤❤ ናይ ኣገልፍሎት ዘመንኩም ይባርኽ።
@Tsegab00
@Tsegab00 5 ай бұрын
I am a Protestant, but my soul is tied to the marvelous words of this song. God bless all Ethiopian people, and may He guide us towards righteousness. Amen!!
@sebatsebat8357
@sebatsebat8357 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@bmadvertising4271
@bmadvertising4271 5 ай бұрын
GOD bless you
@klakidangetachewmechekenu9395
@klakidangetachewmechekenu9395 5 ай бұрын
🙌🙌
@user-gs5lj7qd1x
@user-gs5lj7qd1x 5 ай бұрын
I protestant but I love this song God bless all❤❤❤
@Iamethiopawit5371
@Iamethiopawit5371 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስን አስብኩም ትሉናላቹ ግን አሁን የእኛን እየሰማቹ ዞራቹ ቤተ ክርስቲያንን ታሟታላቹ እግዚአብሔር ወደዝች ቀጥተኛ እምነት ይመልሳቹ😢
@tesfalegntadesse3123
@tesfalegntadesse3123 5 ай бұрын
ይህንን መዝሙር ለመስማት እና ለማድነቅ የግድ ኦርቶዶክስ አማኝ መሆን አይጠበቅብይኝም... ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ!! I am really blessed with this song.....Still I can't stop hearing it ♥♥♥
@gdeyfkr8926
@gdeyfkr8926 5 ай бұрын
ኣባቴ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይሰብስበን ኦርቶዶክስ ቤት ብቻ ነው ይህ መዝሙር ይህ ትህትና የሚገኘው ለምን ከውጭ ሁነክ አድናቂ ብቻ ትሆናለህ ኑ ወደ እውነተኛው ክርስቶስ ቤት እንግባ😢😢😢😢😢
@AmareTabor
@AmareTabor 5 ай бұрын
አ ዎ
@user-og4yt1up7m
@user-og4yt1up7m 4 ай бұрын
Without Holimother, no blessing, believe it or not !!
@Tihitna27
@Tihitna27 3 ай бұрын
እውነት ነው ወዳጄ የትም ብቻ እሱ ይንገስ
@amensurafel-bk8bz
@amensurafel-bk8bz 5 ай бұрын
እኔን ሀጢያተኛውን በደንብ የሚገልፅ መዝሙር😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ይባርካችሁ😭😭😭😭
@user-mu6xe2yr1s
@user-mu6xe2yr1s 3 ай бұрын
የእኔን ህይዎት የሚገልፅ ስለሆነ ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም እኔ ጠፍቼ እንዳልቀር አምላኬ ሁሌ እንደሚፈልገኝ ሳስብ የደግነቱን ልክ ማወቅ ይሳነኛል። አምላክ ሆይ ካንተ ጋ መኖር ነው እና የምሻው ከውድቀቴ አንሳኝ ደግሜ ደጋግሜ ስወድቅም አንሳኝ የእኔን ደካማነት ታቀዋለህና።
@shewatibeb6972
@shewatibeb6972 5 ай бұрын
😭እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው ተመስጬ ያዳመጥኩት ዘማሪ ቴዲና ገጣሚ ህሊና እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በአገልግሎት ይባርካችሁ🙏🙏🙏
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ሊንኩን ሼር በማድረግ ለሌሎቹም ያድርሱልን :: እናመሰግናለን::
@user-pu1uj3mx1p
@user-pu1uj3mx1p 5 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ማረኝ!😢 የተዋህዶ ልጆች ወለተማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ!
@merimeri4096
@merimeri4096 5 ай бұрын
እግዛብሔር ያስብሽ አህቴ 😢
@maminenabel4056
@maminenabel4056 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማቹ።
@user-df1qz3ef7r
@user-df1qz3ef7r 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በንሰሀ ጎዳን እምንመላለስ ያድርገን። ቸሩ መድሀኒያለም ምሀሪ አባት ይገርማል ከቤቱ ስንርቅ ባንድም በሌላም ምገድ ያስተምረናል እኛ አልገባንም ሁሌ ስሜታዊ ነን በስሜት መዝሙር ሆነ ስብከት እናዳምጣለን ደግሞ ወጥተን ባለም እንኮበልላለን በጣም ያሳዝናል ሁሌ እንደዚህ መሆናችን😢 የስሜት ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን
@user-kh1jx6gc7s
@user-kh1jx6gc7s 5 ай бұрын
ስለኔ ያተዘመረ መዝሙር ነው። ያመሰለኝ 😢😢😢 ገጣሚዋ ዘሚሪውም ቃለህወት ቃለምህረት ይስጠን ያማደክም አባት ስላለን የድግል ልጅ ይመስገን
@AlbemTamiru-un6to
@AlbemTamiru-un6to 5 ай бұрын
በምሰጡ እጆች ፊት ለመቀበል ማነስ ያሳፊራል እኮ የበደለን እና የሀጥያተን ጥግ ያየሁበት ( ስንኝ ) ምርጥ መዝሙር ነው ክብሩን የድንግል ማሪያም ልጅ መድሐንዓለም ይውሰድ
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
ድንቅ አድርጎልኛልዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ
20:06
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 27 М.
Заметили?
00:11
Double Bubble
Рет қаралды 3,5 МЛН
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 21 МЛН
🔴 " ናፍቆት " ግጥም በ ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ @-mahtot
8:55
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 149 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ @21media27
13:54
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 1,7 МЛН
ተነስቷል በዚህ የለም :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Live)
12:29
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 573 М.
አዲስ መዝሙር "ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ" መጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ
10:05
Они убрались очень быстро!
0:40
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
Spongebob team his wife is pregnant #spongebob #marriage #pregnant
0:12
Они убрались очень быстро!
0:40
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
Cute 😱🐒🍭💞
0:11
Tuğkan Efe
Рет қаралды 3,1 МЛН
За сколько соберешь кубик-рубика? Я за 2 часа)
0:45
Виталий Смирнов
Рет қаралды 3,6 МЛН