0156 መለኮት ምንድን ነው ? መድሎተ አሚን ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ BAHRAN MEDIA

  Рет қаралды 12,831

Bahran Media ባሕራን ሚዲያ

Bahran Media ባሕራን ሚዲያ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 17
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@dawitabrham880
@dawitabrham880 2 жыл бұрын
ይህን ትምህርት ራሱ የሚረዳ ጥቂት ነው። ሊተኮርበት የሚገባ ምርጥ ትምህርት
@minaentertiment
@minaentertiment Жыл бұрын
ወንድሜ ሆይ እነሆ መልካም ዘመንን ጌታ እርሱ ከፊታችን አዘጋጅቶልናል እና ተጋድሎችንን እናጥብቅ
@user-nn9zj7yg8c
@user-nn9zj7yg8c 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን ክፍል 2 እንጠብቃለን ኦርቶዶክሳዊ አረዳድ 👏👏👏👏
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏❤️😇
@aminaggebeyinhs6424
@aminaggebeyinhs6424 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር የድልን መምህራችን
@user-hu7pt7dp7y
@user-hu7pt7dp7y 2 жыл бұрын
ክፍል 2 እንጠብቃለን 🙏🏼💒🙏🏻
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሙምህራችን
@suramaze859
@suramaze859 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ... ❤
@menorbihon4566
@menorbihon4566 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!
@beteeltube8888
@beteeltube8888 2 жыл бұрын
የሕይወትን ቃልን ያሰማልን
@zinabuwatakele8957
@zinabuwatakele8957 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AfariMadSleuthExportedSalt
@AfariMadSleuthExportedSalt 2 жыл бұрын
ቸርች የለመድክ ጋኔን
@user-nn9zj7yg8c
@user-nn9zj7yg8c 2 жыл бұрын
???ማለት
@getahunbekele3490
@getahunbekele3490 2 жыл бұрын
@aron desta , mn yegermal yihen maletih yabatih yedyabilos lij adleh ende . Geta eyesusenm ganel alebih kalut wegen selehonk malet nw .
@user-gi9ww9ox2x
@user-gi9ww9ox2x 10 ай бұрын
1,ወንድሜ ፍቃደኛ ከሆንክ ጥያቄ ነበረኝ፤ ጥያቄው የሰው ልጅ ከመወለዱ በፊት በፈጣሪ ተፅፎለት ነው የሚፈጠረው? ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችን ምን ትላለች? 2,ሁለተኛ ጥያቄ ደግሞ ከ ቁጥር ኣንድ የተያየዘ ነው እርሱም ከመወለዳችን በፊት የምንሞትበት ቀን ወስኖ ነው የሚፈጥረን ፈጣሪ?ኢሄ ጥያቄ ቡዙ ሰዎች ፈጣሪ የሰጠን ናፅነት እና የንሰሃ እድል ኣያይዘው ይጠይቁታል ።እና ወንድሚ ፍቃድህ ከሆነ የጥያቄውን እንድትመልስልኝ በትህትና እጠይቅሃለሁ።
@TesfahunTakele-hx8fu
@TesfahunTakele-hx8fu Ай бұрын
በእርግጥ የተጠየኩት እኔ አይደለሁም ግን ጉዳዩ ቤተክርስቲያንን ስለሚመለከት እኔንም ይመለከተኛል ብዬ ነው 1ኛውን ጥያቄ ልመልስልህ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር በህይወታችን የሚሆነውን አስቀድሞ ወስኗል ብላ አታምንም አታስተምርም እንደዛ የሚያምኑት Calvinist የተባሉ ፕሮቴስታንቶች ናቸው ለምሳሌ ቃለ ህይወት የተባለችው church እግዚአብሔር የሚድኑትንና የሚጠፉትን አስቀድሞ ወስኗል ብላ ታስተምራለች ቤተክርስቲያን ግን እግዚአብሔር የሚሆነውን አስቀድሞ ያውቃል እንጂ ወስኗል ብላ አታስተምርም ብወስንማ ኖሮ ኃጢአተኛ ስለመሆናችን ተጠያቂው እሱ ይሆናል ግን እንዲያ አይደለም እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነው ግን በህይወታችን አስቀድሞ አልወሰነብንም ነጻ ፈቃድ ሰጥቶ ነው የፈጠረን በ2ኛው ጥያቄ ላይ ብዙም እውቀቱ የለኝም የማላውቀውን ደሞ ባወራ የኔ ሃሳብ እንጂ የቤተክርስቲያን ስለማይሆን እሱን አላወራም ግን በ1ኛው ጥያቄ ላይ ቤተክርስቲያን የምታምነው እና የምተስተምረው ከላይ እንደገለጽኩልህ ነው
157  መለኮት ምንድን ነው ክፍል 2  ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
49:17
Bahran Media ባሕራን ሚዲያ
Рет қаралды 5 М.
የብርሃን ልጆች ክፍል ዐሥራሁለት
1:08:18
የብርሃን ልጆች የህጻናት እና የአረጋውያን መንደር
Рет қаралды 64
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 11 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 104 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 20 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 11 МЛН