1 ሚሊዮን ተመልካች በ 2 ሳምንት !ቤቷን አሰጎበኘችኝ! ብዙ ያልተወራላት በጎ አድራጊዋና ጠንካራዋ ሴት!

  Рет қаралды 1,382,515

Maraki Weg

Maraki Weg

Жыл бұрын

በበጎ አድራጎት ብዙ ያልተወራላትና ጠንካራዋ የቢዝነስና የጥበብ ሰው!
Ethiopian artist Yetnayet Tamrat (mimi)
#ethiopian#habesha#gizachewashagrie#yetnayettamrat#ግዛቸውአሻግሬ

Пікірлер: 2 100
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርገዋል??? Subscribe and Like
@selamtefera7894
@selamtefera7894 Жыл бұрын
Enkon Dena metak Maraki Weg🙏
@tube896
@tube896 Жыл бұрын
አዎ ግዜ በሚግባ የድሮው በመዘጋቱ ባዝንም ይህን እንደከፈትከ ነበር ያግኘውህ እርግጠኛ ነኝ እንደ እሼ ትልቅ ደረጃ እንደምትደረስ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል
@rahmamechegiya7353
@rahmamechegiya7353 Жыл бұрын
ሰይፉ ቤት ሂድልን እባክህ
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk Жыл бұрын
ስውድሽ ልዩነሽ
@bisrihaile8080
@bisrihaile8080 Жыл бұрын
ስልኳን ስጠኝ እፈልጋታለሁ ፈቃደኛ ከሆነች
@user-qu1mw1sf9z
@user-qu1mw1sf9z Жыл бұрын
እሷን በማቅረብህ ደስ ብሎኛል ይህን ሁሉ ስራ እየሰራች አብዛኛው ሰው የሚያቃት አርቲስት መሆኗን ብቻ ነው ።በርቺ ቀጥይበት
@hannadawit8716
@hannadawit8716 Жыл бұрын
የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡ ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@hannadawit8716 ባለሀብቶች [ኢንቬስት] የሚያደርጉት ዩኒቨርስቲ ጨርሰው ዲግሪ ይዘው እውቀታቸውን የሚሸጡት ላይ ብቻ ሳይሆን ፡ በተፈጥሮ ክህሎት የላቀ ደረጃ ላይ ለሚገኙት እና ውበት ለተጎናፀፉትም ጭምር ነው ። 🤔
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk Жыл бұрын
@ Hanna Dawit Jealousy is a disease that eats away the soul. May God give you a swift healing.
@hannadawit8716
@hannadawit8716 Жыл бұрын
@@MT-mc4hk True is always true. Her source of money is what i mentioned. Yes she is confident, she is beautiful, she is a kind of attractive lady....
@sinzoro
@sinzoro Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rN5hiZahudqbgaM.html
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
ገና ሲያዮዋት ያላት በራስ መተማመንና ጥንካሬዋ ያስታውቃል በኢትዮጵያ ካሉ አርቲስቶች ከፊት ጀምሮ አድናቂዋ ነኝ በርቺ ጎበዝ ቤተሰቡ በሙሉ ደስ ይላል ❤️❤ ደቂቃ ግን አነሰ thanks 🙏✋🇺🇸
@jamilajemi9350
@jamilajemi9350 Жыл бұрын
mimi 💝💝💝💝konjooo ye ne
@0276Jerry
@0276Jerry Жыл бұрын
ትክክል
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Жыл бұрын
የፈለገ ነገገር የባሏን እርዳትይን ባትፈልግ ጠንካራ ብትሆም በራስ መተማመን ቢኖራትም ነገር ግን አንድ ነገር ትወቅ ልጆች ከቤተሰቦቻቸው ጋር ነው ማደግ ያለባቸው የቤተሰብ ፍቅር ያስፈልጋል ሁላችንም ሙሉ አይደለንም ጉድለቶች ስህተቶች ይኖሩብናል ብትረጋጋ ይሻላል
@tadesseafrasa9450
@tadesseafrasa9450 Жыл бұрын
SECURITY
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@jamilajemi9350 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ 👈
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 Жыл бұрын
"የከተማ ባላገር ነበርኩ... ጠቅሞኛል እንጂ አልጎዳኝም" አለች ትክክል በጣም ጨዋ እናት አሉሽ ቆንጅዬ🥰❤
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын
ባላገር ማለቶግን ??
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Жыл бұрын
የልደትዬ የሠፈሬ ልጅ በመሆንሽ ኮርቼብሻለሁ ሌላው ደሞ ሠርታችሁ ሳይሆን በወንድ ሀብትና ንብረት ለመክበር የምታስቡ ሞራለቢስ ሴቶች ትልቅ ምሳሌ ናት ።proud of u
@sinzoro
@sinzoro Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rN5hiZahudqbgaM.html
@Firehiwot45
@Firehiwot45 Жыл бұрын
I like her confidence 👍👍👍ሴት ልጅ በዚህ ደረጃ ማስብ አለባት በርቺ 👍👍
@tamenegirma6188
@tamenegirma6188 Жыл бұрын
በጣም!!!!ጎበዝ
@sinzoro
@sinzoro Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rN5hiZahudqbgaM.html
@DanielTadele6855
@DanielTadele6855 Жыл бұрын
ከድሮ ጀምሮ በጣም የምወዳት አርቲስት!....በራስ የመተማመን መንፈሷ ለሌሎች ይጋባል❤
@kidist1955
@kidist1955 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ናት 👍😘
@sinzoro
@sinzoro Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rN5hiZahudqbgaM.html
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 Жыл бұрын
የትናየት ቁንጅናሽ ከውጪ ብቻ ሳይሆን አብዛኛው የውስጥ ስለሆነ ከመቼውም ግዜ ይልቅ እንዳከብርሽና እንድወድሽ አድርጎኛል! " ሼፉ 2 " ላይ ነው የትወና ብቃትሽን ከልብ ነው የምወደው! ዘርሽ እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ! አድናቂሽ ከካናዳ! 🙏
@rfds7894
@rfds7894 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ናት የምር ጠንካራ ሴት ጀግና ነሽ ፈጣሪ ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ አንተ ደግሞ የምር ምርጥ የሆነ ፖሮግራም አቅራቢ ነህ በአሁን ሰዓት ስንትና ስንት የሚያሰጡሉ በሚለቀቅበት ዮቲዮቨር አንተ ግን ሊያስተምር ይችላል ብለህ ያቀረብከውን ተመችቶናል በርታልን
@fifififi3385
@fifififi3385 Жыл бұрын
የእናታችንን ስዕል አድኖ ሳይ ይበልጥ ወደድኩሽ እመብርሀን በረጀም ቀሚሷ ከክፉ ነገር እስከ ቤተሰብሽ ትከልልሽ
@tigistalemu4122
@tigistalemu4122 Жыл бұрын
nice
@sinzoro
@sinzoro Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rN5hiZahudqbgaM.html
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
ወይ አለማወቅ እኔ ዝም ብዬ ነው የማሰብሽ ለካስ ልባም ሴት ነሸ የሴት ጀግና ነሽ ማርያምን በጣም በጣም ገርሞኝ ነው ያየሁት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሰለ እውነት 💪💪💪💪
@hannadawit8716
@hannadawit8716 Жыл бұрын
የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡ ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
@@hannadawit8716 እንደ አንቺ ደደብ አለም ላይ አለ ማለት ድፍረት የለኝም ሰለ አንድ ሰው የሚታወቀውን ነገር መናገር በጣም አይከብድም ለነገሩ ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ሄዳል የሚባለው እውነት ነው በምንም ታምጣው ዋናው ስኬት ላይ መድረስ ማለት ትልቅነት ነው በራስ መተማመኖ ነው ያደነኩት የነበረ ሰለ ሀብቷ አነበረም ሰለ እናቷ በዚህ ደረጃ እናትን ማወረድ ብልግና ነው እናት ክብር ናት አንቺ ግን ምን ጉድ ነሽ እግዚአብሔር ልብ ይሰጥሽ አሁንም ሴትነቷ ጉብዝናዋ ምንም ቃል የለኝም አከበረካት ይብላኝ የአገር ሸክም ለሆናችሁ ደደብ ሰዎች ሰለ ልጆች ወሬ አታወሪ አላወቃትም በፊልም ነው የማቃት ግን በጣም በጣም ጉበዝ ናት ።!!!!
@hannadawit8716
@hannadawit8716 Жыл бұрын
@@mekdesjaky871 እኔ ማንንም አልተሳደብኩ ስኬት እንዳረዳዳችን ነው፡፡ ስኬታማ አይደለችም አላልኩም ብር የምታገኝበትን የማውቀውን ነገር ተናገርኩ፡፡ አንቺ ምነው ተናደድሽ አይዞሽ፡፡ እናቱዋንም የቱንም አልተሳደብኩም፡፡ አንችም ይሄን ያህል አትናደጂ፡፡ ትጎጃለሽ፡፡
@hannadawit8716
@hannadawit8716 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/arybndOB2Z60Yas.html
@hannadawit8716
@hannadawit8716 Жыл бұрын
እኔ ማንንም አልተሳደብኩ ስኬት እንዳረዳዳችን ነው፡፡ ስኬታማ አይደለችም አላልኩም ብር የምታገኝበትን የማውቀውን ነገር ተናገርኩ፡፡ አንቺ ምነው ተናደድሽ አይዞሽ፡፡ እናቱዋንም የቱንም አልተሳደብኩም፡፡ አንችም ይሄን ያህል አትናደጂ፡፡ ትጎጃለሽ፡፡ እኔም የልጆች እናት ነኝ፡፡ እውነት ግን እውነት ነው፡፡ ትውልድ ትክክለኛ መስመር ቢይዝ ደስ ይለኛል፡፡
@emnstesfaye4971
@emnstesfaye4971 Жыл бұрын
ጀግናነሽ እንዳንቺ አይነቱ ነው ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት በርችልኝ
@melesesorsa9473
@melesesorsa9473 Жыл бұрын
ቃል የለኝም ውበት በራስ መተማመን ሁሉ የተቸረሽ ሴት ነሽ ቤትሽ ዋው ነው በሰላም በጤና ያኑርሽ
@ethiopiatube6857
@ethiopiatube6857 Жыл бұрын
"የኔ የሴት ምሳሌ" የሰው ልጅ በአለማዊ እውቀቱም አድጎ ከፈረሐ እግዚአብሔር ጋር ሲሆን ጣዕሙ ልዩ ነው ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ።
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 Жыл бұрын
Anchem yechmrelshe kana asetsaseb yalew sew des yelgnal enam sat lije setalkes sayhon gobez sithon des yelgnal 💪😄🤩
@etesegenetworku4429
@etesegenetworku4429 Жыл бұрын
በዛ ላይ የእመአምላክ ልጅ
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Жыл бұрын
በጣም
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@eyerusgirma9811 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ 👈👈👈
@sinzoro
@sinzoro Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rN5hiZahudqbgaM.html
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
የትናየት ምርጥ ነው ስኬትሺ ውድ ያረቦችን ቤት ያስንቃል በእድሜ በጤና ኑሪበት እህታለም
@asfawgmariam189
@asfawgmariam189 Жыл бұрын
በመጀመሪያ አድናቂሽ ነኝ ፡፡ በጣም የምትመቼና ቅን ፣ጠንካራ ፣ በራስ የመተማመን ተምሳሌት ነሽ ! በረቼ !!! “እግዝአብሔር ከነ -መላ ቤተሰብሽ አብዝቶ ይባርክሽ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኛለው “
@debegullilat6282
@debegullilat6282 Жыл бұрын
ደግነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ❤❤❤
@tewabechhasen1503
@tewabechhasen1503 Жыл бұрын
ዬትዬ በጣም ነዉ ምወድሽ አግቼሽ እንደምወድሽ ነግሬሻለዉ ሌላም ጊዜ እንደማገኝሽ ተስፋ አጀርጋለሁ
@tofikali9576
@tofikali9576 Жыл бұрын
እንደዚች ጀግና ሴቶች አገራችን ላይ አላህ ያብዛልን አቤት በራስ መተማመን ጀግኒት ነሽ
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ጀግኒት ሴቶችን 'ኣሏህ' ስለማይፈልግ ፡ ፀረ ሴቶች የሆኑ በርካታ መመሪያዎችን ሰጥቷል ፤ ጥቂቱን እነሆ ፥🤔 - እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ፣ በግዥ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር ያለገደብ መገናኘት (ወሲብ) ተፈቅዶላቿል ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፳፬ ) ። 📖👈 - የማይታዘዙ ሴቶቻችሁን ተቆጧቸው ፡ መኝታችሁን ለይታችሁ ምቷቸው ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፴፬ ) ። 📖👈 - ሁለት የሴቶች ምስክሮች እንደ አንድ የወንድ ምስክር ይቆጠራሉ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁጥር ፪፻፹፪ ) ። 📖👈
@user-xd7qt1br9w
@user-xd7qt1br9w Жыл бұрын
@@tenalehulum አትቀባጥር ባልገባክ ነገር እደ እስልምና ሴትን ያከበረ እምነት የለም የራስክን ዙር ብለህ አብብ እኔ ክርሲቲያ ነበርኩ ሴትልጅ በጣም የሚዋርድ ሰውን እራሱ ከትል ያነሰ ብስብስ ብሎ ነው የሚለው የበሰበሰ አሳብክን ተው
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳት በስመአብ አስተዳደግ ራሱ ደስ ይላል
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@user-xd7qt1br9w ለማስረጃነት አንቀጾቹ ተቀምጠዋል ፤ ማንም ሰው እራሱ አንብቦ ማረጋገጥ ይችላል ። መቀባጠር ማለት ካለማስረጃ አስተያየት መስጠት ነው ። ተጨማሪ ካስፈለገ ፡ ሴቶችን የሚያዋርድ ሌላ አንቀጽ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔 - ሴቶቻችሁ እንደ እርሻዎቻችሁ ናቸው፤ እንደ ፈለጋችሁ ማረስ (ወሲብ) ተፈቅዶላቿል ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁጥር ፪፻፳፫ ) ። 📖👈 😲
@mubareks.7245
@mubareks.7245 Жыл бұрын
@@tenalehulum In Christianity wives are listed along with a man's other goods and chattels. This view is comprehensively confirmed in the New Testament: Wives, submit yourselves unto your own husbands, as it is fit in the Lord. Colossians 3:18; cf. 1 Peter 3:1 and Ephesians 5:22 ... I would have you know, that the head of every man is Christ; and the head of the woman is the man ... For the man is not of the woman: but the woman of the man. Neither was the man created for the woman; but the woman for the man. 1 Corinthians 11:3 and 7-9 Let your women keep silence in churches: for it is not permitted unto them to speak; but they are commanded to be under obedience, as also saith the law. 1 Corinthians 14:34, cf. 1 Corinthians 11:3-9 and 1 Timothy 2:11-12
@officailethio6154
@officailethio6154 Жыл бұрын
*በራሷ የምትተማመን ጀግና አርቲስት ጎበዝ በርች በጣም ጠንካራ ነሽ😍😍👍👍👍👌*
@meserethaile9599
@meserethaile9599 Жыл бұрын
ሴቶች አንደዚችህ ልጅ በራሳችሁ ተማመኑ ጀግና ሁኑ ሴቶችዬ እሺ
@user-vg2ws1om5r
@user-vg2ws1om5r 9 ай бұрын
በኔም ተማመኝ
@meketagezahegen515
@meketagezahegen515 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ከሆነ ከመጠን በላይ እራስ ወዳድ ስለሆነች ነው ትዳርን የሚያክል በእ/ር የተመሰረተን ትልቅ ነገር ፈጣሪ ትዳርን የምናፈርስባቸው ሁለት ነገሮች አንዱ በሚስት ወይም በባል ላይ ስናመነዝር ሁለተኛው ደግሞ የትዳር አጋራችን በሕይወት ከሌለ ብቻ ነው ። እርሷ ግን ትዳርን ከቁስና ከግል ስሜት ነው የመዘነችው በተጨማሪም ትዳር ብስለትን ይጠይቃል ሁለት የተለያዩ ሰዎች ከትዳር በኋላ እንደ አንድ ሰው ለመሆን ወስነው ስለሆነ የሚገቡበት እኔ ብቻ ብሎ ነገር አይኖርም ይህ ይመስለኛል የእርሷ ድክመት ትላንት ሳታገባ በፊት እንደነበረው ሕይወቷን እና ስሜቷን ለማስቀጠል መሞከር ካገበች በኋላ ለትዳር አጋሯ አለማሰብ። ለዚህ ነው ከመጠን ያለፈ እራስ ወዳድና ያልበሰለ አዕምሮ ነው ያላት የምታቀርበው ምክንያትም ትዳርን ለማፍረስ የማይመጥን ነው ። ፈጣሪ መስተዋል ይስጣት ለትውልዱም አርአያም ትምህርትም አትሆንም።
@simon19939
@simon19939 Жыл бұрын
ዋው ለመጀመሪያ ጊዜ ጀግና ኢትዮጵያዊት ሴት በማየት ደስተኛ ነኝ ዋው!!
@martaberhnu377
@martaberhnu377 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የምርህን ነዉ እናትህ ጀግናህ ናት እቴጌ ጣይቱስ
@mahlettessema7505
@mahlettessema7505 Жыл бұрын
Tew bskeh
@simon19939
@simon19939 Жыл бұрын
@@martaberhnu377 ማርታ ውድ እህቴ ልክ ነሽ እናት ሁሌም ጀግና ናት ።ግን ደግሞ ሁሉም እናቶች ጀግና ናቸው ለማለት ይከብዳል? ይገርምሻል እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ውጤታማና ጀግና ሴት ሳይ ይህ የመጀመሪያ ነው ።እህታለምዬ
@emuti6262
@emuti6262 Жыл бұрын
የእመብርሀንን ምስል ሳይ የተሰማኝ ደስታእግዚአብሄር አሁንም ከፍ ያርግሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ ከልጅዋጋር ገና ከፍ ትያለሽ
@user-kb4ld6ki5z
@user-kb4ld6ki5z Жыл бұрын
እኔም ነኝ ማርያምን 🥰🥰🥰🥰
@abebazewdu2894
@abebazewdu2894 Жыл бұрын
የሚገርመው እኔም በጣም ነው የተደሠትኩት
@rozitsegaye3802
@rozitsegaye3802 Жыл бұрын
Foolish!!
@sinzoro
@sinzoro Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rN5hiZahudqbgaM.html
@sabasaba2633
@sabasaba2633 Жыл бұрын
She is So humble She is So honest She is So Confident She is So Kind Wow Very good Women God bless you 🙏
@aklimokovic1651
@aklimokovic1651 Жыл бұрын
She is brave, strong, confident & role model.
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f Жыл бұрын
የኔ ጀግና በወጣ ይተካ፣ያቺ ሕፃን በጣም ታሳዝን ነበረ፣በጣም የምወዳት አረቲስትናት ♥♥♥♥♥
@samrawitbelege3176
@samrawitbelege3176 Жыл бұрын
ሁላችንም ሴት እንዳቺ ጠንካራ ልብ ቢኖረን ምን አለን ቢሰጠን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ እመልሳለሁ
@hannadawit8716
@hannadawit8716 Жыл бұрын
የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡ ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Astededegechin iko new betalye bewondoch gudaye laye igna ye Ethiopia setoch betam tebadilenale
@mareyemareyamelej9790
@mareyemareyamelej9790 Жыл бұрын
በጣም የምወዳት አርቲስት ናት ጀግና የጀግና ጀግና ነሽ በራስ መተማመኗ ነው እዚህ ያደረሳት እችላለሁ እሰራለሁ በምን ሁኔታ ውስጥ ብሆን ወደ ሓላ አልልም ሁሌም ወደፊት ብቻ በማለት ስራናዋን አክብራ በመስራቷ ነው እዚህ የደረሰችው የእውነት ጀግኒት እግዚአብሔር ከነ ልጆችሽ ይጠብቅሽ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ በርችልኝ❤❤🙏🙏
@tiglove6861
@tiglove6861 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ የትናየት ለሁሉም ሰው ትልቅ ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ዋውው ጀግና ሴት የምር ቃላት ይታጣልሻል የትዬ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድጋቸው
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
ሰው በእራሱ ሰርቶ እንዲህ ፅድት ብሎ ሲኖር ሲያስቀና አቦ ይመችሽ
@martabegna7239
@martabegna7239 Жыл бұрын
Bersuu serto new bleshh new
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@martabegna7239 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@user-tg6ey4rk7w
@user-tg6ey4rk7w Жыл бұрын
አረ ይገርማል ቤቶ ፅዳቱ
@user-di9hr9fv2x
@user-di9hr9fv2x Жыл бұрын
@@martabegna7239 እና በምኗ ነው? አርቲስትነትኮ የትርፍ ጊዜ ሥራዋ ነው። ከዓለም አቀፍ የሌላ ዘርፍ ባለሙያዎች ጋር እኮ ነው ምትሠራው። ባትሠራም እናትና አባቷ ፀዴ ሕይወት ያላቸው ሰዎች ናቸው።
@hayatebrahim4289
@hayatebrahim4289 Жыл бұрын
መስራት ብቻ አይለወጥም ፈጣራ ካልተጨመርለሽ እኔ ጋር ጠብ የለም መገዱን ብቀይር እኮ ጤናየ ሰላም ሰለሆነ ፈጣራይ ይመስገን
@emetadesetesema2566
@emetadesetesema2566 Жыл бұрын
በዚ ዘመን ለመጪው ትውልድ ሮል ሞዴል ነሽ በተለይ ለሴቶች እንወድሻለን ❤️❤️❤️🙏🙏
@nrbu4941
@nrbu4941 Жыл бұрын
ጀግና በራስ መተማመንሽ እዴት ደስ ይላል ለኢትዮጵያ አርቲቶች ካንች መማር አለባቸው ሁሉ ሳይሆ ጥቂቶቹ ትለያለሽ👌👌👌
@user-uc8mk9rw8p
@user-uc8mk9rw8p Жыл бұрын
ስላሴ ይጨምርልሽ ክዚህ በላይ 🙏♥️
@umureyantube6859
@umureyantube6859 Жыл бұрын
ሴት ልጅ በራሶ መቆም ትችላለች የቲ ያለሽን ሁሉ ነገር አላህ ይባርክልሽ
@aresamabirhanu1060
@aresamabirhanu1060 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ ጠንካራና ጎበዝ ሰው ማየት አይወዱም እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅሽ አሁን ባለንበት ግዜ እንዳንቺ ያሉ ጠንካራ ሰዎችን መንግሥት አፈላልጎ ይገላል ብቻ እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ ስራ ይጠብቅሽ
@toyba6187
@toyba6187 Жыл бұрын
ከሱ ምንም ባትፈልጊም ልጆች ፍቅር ይፈልጋሉ ያባትንም የናትንም እንድህ አይነት ነገር እየያዛችሁ ወደ ሚድያ አትምጡልን የወረደ አስተሳሰብ ነዉ ሇላ ይቆጭሻል ልጆችሽ የሚጠይቁሽ ጥያቄ አለ ጠብቂ
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 Жыл бұрын
እኔ ጀግና ብዬሽአለው ከመጥፎ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ... 🙏🙏🙏
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
አርቲስት እንዲህ ለየት ብሎ ሲኖር ነው ደስ እሚለው ተባረኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቤትሽ እንዴት እንደሚማርክ
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዎንድማችን የምታሳዬን ሁሉ አስተማሪ ነው እጂግ በጣም ጠንካራ በራሷ የምትተማመን ጠንካራ ሴት ናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ደስ ይላል እንዲህ በራሷ የምትተማመን ሴት ጀግናችን ነሽ 👍❤🙏🙏👍
@mekdesasefa7948
@mekdesasefa7948 Жыл бұрын
I really admire your success in life, your conference and generous heart can be a role model for this young women generation! Keep up the great job!👏
@benjaminarsenal6765
@benjaminarsenal6765 Жыл бұрын
በጣም እምወዳት አርቲስት እረጅም እድሜ እመኘልሻለዉ ከነ ልጆችሽ ደሞ ምስኪን ናት 🙏🙏🙏
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ምስኪንነቷ ባይታየኝም ፡ ብልህነቷን ግን አደንቃለሁ ። 🤔👍
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k Жыл бұрын
በመብርሐን ደስ የሚል ቤት ኑሮ ነዉ ምኖሪዉ የኔ ልዕልት ጎበዝ ሁሉም አርቲስት ፉዋ ብላችሁ ኑሩ💓💓 ከተኖረ አይቀር እደዚክ ነዉ
@lailaseid7874
@lailaseid7874 Жыл бұрын
ተባረኪ አቦ ምልሽ ይህንን ነው። አብዝቶ አብዝቶ እድሜ ጤና ክበረትን የሰው መውደድን የፈጣሪ ፍቅርን ያብዛልሽ ።
@asnitubechannel4469
@asnitubechannel4469 Жыл бұрын
ምርጥ ኘሮግራም ነበር: እንዚህ አይነት ምርጥ ምርጥ ጠንካራ ሴቶችን ለሀገርም ለመጪዉ ጀነሬሽን የሚያስተምር ነዉ:: 👍🏽
@rahel1886
@rahel1886 Жыл бұрын
ይችን ልጅ ስወዳት ከድሮም ለካ እንዲህ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ናት
@amiami7887
@amiami7887 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እኛ ሴቶች ካንቺ ብዙ እንማራለን በርቺልን የቱዬ
@user-vw7ql7ze5b
@user-vw7ql7ze5b Жыл бұрын
ዋውዋው በጣም ደስ ብሎኛል እዉነት ጀግና ሴት ነሽ ማማዬ ፈጣሪ ከነቤተሰቦች ይጠብቃዉ
@tigistgenanaw497
@tigistgenanaw497 Жыл бұрын
በኢኮኖሚ እራስሽን ማሳደግሽ መልካም ነገር ሆኖ እያለ ትዳር እና ገንዘበን ለያይተሸ አለማየትሽ ግን ካንች የማይጠበቅ እና በትዳር ዙሪያ ሊኖር ስለሚገባ ግንኙነት አለመብሰልሽን ያየንበት ኢንተርቪዉ ነዉ፡፡ ትዳር ክቡር እና የሰዉን ልጅ ሙሉ የሚያደርግ መንፈሳዊዉም ሆነ አለማዊዉ የሚስማሙበት ለሰዉ ልጅ የተፈጠረ እረፍት ፣ሰላም ነዉ፡፡ ለማንኛዉም የኔ ቆንጆ በዚህ አለም ላይ ያለ ሸቀጥ እና ደምግባት በሙሉ ከንቱ መሆኑን አዉቀሽ አንች የምታዉቂዉን የአባት ፍቅር ልጆችሽ እንዲያገኙ ተረጋግተሸ አስቢበት ነገ ይወቅሱሻል፡፡ ቤትሽ ገንዘብ ያለበት ባዶ ቤት ነዉ፡፡ ምክንያቱም የሰዉ ልጅ ህይወቱ ገንዘብ ሳይሆን ሰዉ ነዉ፡፡ ይሄንን ሁሉ የህዝብ አስተያየት ተምረሽበት ጥሩ የትዳር ተምሳሌት ሁነሽ እንደምናገኝሽ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
@habibasandara8000
@habibasandara8000 Жыл бұрын
ከምወዳቸው አርቲስት ምርጧዋ የትናየት ነች ታሪኳንም ስላካፈለችን ደስ ብሎኛል
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 Жыл бұрын
ሀብታም. ማን ይጠላል
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም እንደኔ በጉጉት የሚትጠብቁ እስቲ👍👈
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ እመልሳለሁ
@habibayoutube9164
@habibayoutube9164 Жыл бұрын
ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ ዱባይ ያላችሁ ደሞ አልባሳትን የዳቴል ክሮች የሱፍራ ክሮችን እናቀርባለን. አናግሩን በያላችሁበት እናመጣለን
@fergahe9724
@fergahe9724 Жыл бұрын
@@habibayoutube9164 sx,,$#
@hannadawit8716
@hannadawit8716 Жыл бұрын
የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡ ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!
@tigistasnake2019
@tigistasnake2019 Жыл бұрын
ብዙ ወንዶች ጠንካራ ሴትን አይፈልጎም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ
@Meabel
@Meabel Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ! በርቺ የኔ እመቤት!!!
@abityyemaya9501
@abityyemaya9501 Жыл бұрын
በጣም የምትገርም ሴት ናት ለብዙዎቻችን ምሳሌ ትሆናለች እንደዘመኑ አርቲስቶች እዩኝ እዩኝ አትልም ሶሻል ሚዲያ ላይ ወታ አትሳደብም ዝም ብላ ስራዋን በመስራት ዉጤታማ የሆነች አርቲስት ናት
@hannadawit8716
@hannadawit8716 Жыл бұрын
የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡ ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!
@meazazerfu4492
@meazazerfu4492 Жыл бұрын
@@hannadawit8716 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮hametegna
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
❤ደስ ሲል የቅድስት እናታችን ስእል አድኖ 💝ይባረክልሽ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ፈጣሪ 💝በሃይማኖትሽ 👌❤ጎበዝ ስርዓት ያለሽ ሴት
@-yekolotemari4189
@-yekolotemari4189 Жыл бұрын
please demrign menfesawi channale new
@anshasmith6936
@anshasmith6936 Жыл бұрын
Simple and kind women. Your life is your choice I don't mind. I like your simplicity and kindness.
@melesetadesse303
@melesetadesse303 Жыл бұрын
Wow እንዲህ ጀግናነሽ ? ተባረኪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ያልተወራላት ድንቅ ሴት
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx Жыл бұрын
እጅግ ነው ደስ ያለኝ የኔ ቆንጆ ሴት ልጅ ተምራ ጠንካራ ስትሆን እጅግ ደስ ነው ያለኝ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሴት
@missethiopia2117
@missethiopia2117 Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት በራሷ ምትተማመን! በጣም ነው ምወድሽ ካንቺ ብዙ መማር ይቻላል! ቀጣይ ቢኖረው ቆንጆ ነበር ስላየሁሽ ግን ደስ ብሎኛል, ኖሮሽን ልጆችሽን ቤተሰቦችሽን እንዳለ ጌታ ይባርክልሽ😍
@danaittewelde222
@danaittewelde222 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከ ክፉ ነገር ይጠብቅሽ
@kidistalex7784
@kidistalex7784 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሴት ናት በራስ መተማመን አላት ስነስርአቷ ደግሞ በጣም የምወዳት አርቲስት ናት ከአርቲስት አለማየሁ ጋር የሰራችውን ፊልም እወድላታለሁ
@user-wg8ym6tk2w
@user-wg8ym6tk2w Жыл бұрын
በጣም ቆጆ ፕሮግራም ጥንካሬሽን አለማድነቅ አይቻልም የኔ ቆንጆ 🙏🙏 እዉነትም ማራኪ ወግ 💖አድናቂህ ነኝ ወድም አለም 🙏
@user-vu4yq9ny6l
@user-vu4yq9ny6l Жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ወንድማችን ይሄ ፕሮግራም የብዙዎችን አርቲስት የዩቱብ መነገጃ ከመሆን ያድናቸዋል እኛንም ያዝናናናል
@Jeruslem
@Jeruslem Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ በጣም ግልጽ አታድርጊ የቤትሽን ገመና ሰው ያየው ነገር አይበረክትም ኢትዮጵያን ላይ በተረፈ በርች
@hiwigetdem
@hiwigetdem Жыл бұрын
የትናየት በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነሽ ትወናውን ጎን ለጎን ብትሰሪ ብዙ ተፅእኖ ትፈጥሪያለሽ በጎ አድራጎት ላይ የምትሰሪው እጅግ ደስ ይላል ፈጣሪ ይክፈልሽ🙏 ካየነው ደሞ በጣም ጠንካራ የሴት ተምሳሌት ነሽ በርቺ
@romantesfaye160
@romantesfaye160 Жыл бұрын
በጣም አስገረምሽኝ የቲዬ ጀግና ነሽ👏👏👏👏 በጣም የምወዳችሁ የሴት ተዋንያን አንቺን እና እድልወርቅ ጣሰውን😍😍😍😍😍😍😍
@freedom-fp2ox
@freedom-fp2ox Жыл бұрын
The Iron Lady. For me this is a woman , a mother, selfless person. I am proud of you, She is one good influence for the Generation. it's not by the number of picture she post or the dress she wears but the strength, intelligence and confidence. Hatts off for you my dear sister
@tigistkebede7290
@tigistkebede7290 Жыл бұрын
She is a nice girl, self confident and independent women, she is a hero for me
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Жыл бұрын
ይገርማል ከተማ ውስጥም እንዲህ ቤተሰብ ጥሩ አድርጎ ያሳድጋል ደግሞ እኔ ስወድሽ እስከ ቅብጠትሽ😘 ቅብጠት ስል በምሰራው ድራማ ነው በጣም ነው የምወድላት በደስታ ኑሪበት ከነቤተሰቦችሽ እድግ ይበሉ ልጆችሽ የሴት ጀግና ❤
@fikirtekassahun5839
@fikirtekassahun5839 Жыл бұрын
በራስ መተማመን ስሜቶ ሲያዩዋት ገና ታስተዋውቃለች
@EleniHasf8786
@EleniHasf8786 Жыл бұрын
The most powerful woman i have ever known and an example in my life. The power of independence will allow us to do great things.. አይደል.. 🙏
@sinzoro
@sinzoro Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rN5hiZahudqbgaM.html
@fatesaide5767
@fatesaide5767 Жыл бұрын
በሀቅ ነው ምልሽ ታሪክሽን ሳልሰማ እንኳን እወድሻለው የኔውድ ጎበዝ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ
@muluhailu9810
@muluhailu9810 Жыл бұрын
የኔ መልካም እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን
@tube896
@tube896 Жыл бұрын
ማሚ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠሽ እኔም አባቴ እንዲህ ነበር ያሳደግኝ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙም አልጎዳኝም ትንሽ ፈሪ ነኝ ኮፊደስ የለኝም ብቻዬን ምንም ማድረግ አልችልም በተለይ ሰደት 13 አመት ሆነኝ ግን ብቻዬን ታክሲ እንኳ መሄድ አልችልም እፈራለሁ ብቻ የሚጎዱ ነገሮች ቢኖሩም ብዙም አይጎዳም እግዚአብሔር ይመስገን እምነቴን የምወድ የሰውንም የማከብር ባህል ትውፊትን ጠንቀቄ የማውቅ ስለዚህ ይህም በስነ ስርዓት ሰላደኩ ነዉ ስለዚህ ተመስገን።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Endet betam bizu godtoshal yihen Hulu madreg kalchalsh min qeresh tadia?
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
@ትግስት የተዋህዶ ፍሬ tube ..እህቴ እኔም እንደዛ ነው ያደኩት ጥሩ ያደረጉ መስሏቸው በጣም ጎድተውናል ይሄ ሀቅ ነው አብዛኛው በዘጠናዎቹ ያደገ ወጣት በእንደዚህ አይነት አስተዳደግ ነው ያደገው ..ሴት ልጅ አቀርቅራ ስትሄድ ጨዋ እምትባልበት ከቤተሰብ ጋር ስታወሪ የምን ቀደም ቀደም ነው ከትልቅ ሰው ጋ አታውሩ እየተባልን ነው ያደግነው ይሄ በራስ መተማመናችንን ገድሎታል ነገሩ በነሱም አንፈርድም እነሱም በዛ ሁኔታ ውስጥ ስላደጉ ትክክል ያደረጉ መስሏቸው ነው ...የየትናየት ደግነቱ ወደውጪ መውጣት ቢከለክሏትም ቤት ውስጥ ነፃነት ነበራት በምትሄድበት መንገድ ይደግፏታል ያበረታቷቷል ...ለኔ መፀሀፍት ማንበቤ ጠቅሞኛል በፊት ቀናብዬ መሄድ እንኳ ይከብደኝ ነበር እንዳልሽው ለብቻዬ መውጣትም ይከብደኝ ነበር ..አሁን ሙሉ ለሙሉ ተለውጫለሁ ባልልም በህይወቴ ላይ እራሴ ነው እምወስነው አልፈራም ከሰው ጋ በመጠኑ ተግባቢ ነኝ ... መፅሐፍት ማንበቤ በራስ መተማመኔን ጨምሮልኛል ሌላው ከእድሜ በላይ እንዳውቅ እረድቶኛል ...ብልጥ የሆነ ከመፀሀፍት የሰላሳ አመት ህይወትን በሰላሳ ደቂቃ ይረዳል(ከሰዎች ስህተት እየተማረ) ሞኝ የሆነ ደሞ ኖሮት ይገባዋል...አትፍሪ እራስሽ ጠብቂ ሁላችንም እያለፍንበት ያለንበትን መንገድ ነው እየሄድሽበት ያለሽው ከዚህ በላይ አቅም እንዳለሽ ማወቅ አለብሽ...ሁላችንም እንኳን ለራሳችን ለሌሎች እሚተርፍ አቅም አለን
@lamrottube3448
@lamrottube3448 Жыл бұрын
@@mariyamawit ይሄ ኮመት እኔን ይገልፃል አስተዳደጌ አትችይም አትሆኝም አታደርጊም ዝምበይ አረ ስንቱ ብቻ ፈሪነቴም ከቀን ቀን እየጨመረ መጣ በራሴም አልወስን ከራሴ ይልቅ ለሰዉ ብቸና ብቻ ነዉ የምጠነቀቀዉ ብቻ ሁሉም ጨለማ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
@@lamrottube3448 እህቴ ፍርሀትሽን መጋፈጥ አለብሽ...ስህተትን አትፍሪ ...ሳያት ደምሴ ቅሌት ብርቄ አይደለም ብላለች ትክክል ናት ስህተታችን ነው ነገ እኛን ጥሩ አርጎ እሚሰራን..በምድር ላይ ያለ ፍጥረት በሙሉ ደሞ ይሳሳታል ምንም አይገርምም... ሰው በተሰበሰበበት ማለፍ በጣም ነበር እምፈራው አቀርቅሬ በፍርሀት ላብ በላብ ነበር እምሆነው ሌላው ከሰዎች ጋ ሳወራ አይን ኮንታክት የለኝም (ማለቴ የሰውን አይን እያየው ማውራት አልችልም )...አሁን ያሁሉ ተቀይሯል ያነስኩ ያህል አይሰማኝም ..አሁን ሰው ሳወራ ቀጥታ እያየሁት ስሄድም ቀና ብዬ ...ምናልባት ይሄ ችግር ላላጋጠማቸው ስትነግሪያቸው በጣም አቅለው ያዩብሻል ምን ይሄ ትልቅ ነገር ሆኖ ነው እንዴ ብለው ሊያሸማቅቁ ይችላሉ ...ይሄ ችግር እያለባቸውም ኖ አልፈራም ይላሉ ለማንም ላይናገሩይችላሉ ...ምክንያቱም እኛ ማህበረሰብ ውስጥ አለመቻል አንድን ነገር አለማወቅ እንደሚያሳፍር ነው እየተነገረን እያየን ያደግነው ...ለምን? ምንድነው?ብሎ መጠየቅ ይሄንን አላውቅም ነበር ማለት አሳፋሪ እንደሆነ አርገው ነው ያሳደጉን ...ልጅ ሆነን ስንወድቅ አይዞሽ ጎበዝ( ጎበዝ ስትባዪ ህመምሽን ለመደበቅ ላለማልቀስ ትሞክሪያለሽ ምክንያቱም ካለቀሽ ሰነፍ ትባያለሽ )አንዳንዴም ምን ያካልብሻል እያየሽ አትሄጅም ይላሉ ...ሌላው ሀገር አደናቅፉሽ ስትወድቂ የመጀመሪያ እሚሏት ነገር ተጎዳሽ ?ደህና ነሽ ነው እሚሉት ጉዳትሽን ለመስማት ዝግጁ ናቸው ....ብቻ ምን አለፋሽ የልጅ አስተዳደግ ጥንቃቄ ይፈልጋል ሀገር እምታድገውም ድሀ እምትሆነውም ጤነኛ ማህበረሰብ ሲኖር ነው ...እኛ ሀገር ጤነኛ ማለት ሰውነቱ ጤነኛ ያላበደ ነው...ግን ሁላችንም የሳይካትሪስት እርዳታ ያስፈልገናል ይሄ የምናገኝበት ሰፊ እድል ቢኖር ደስተኛ ስኬታማ እንሆን ነበር
@user-jf1ii7bx4e
@user-jf1ii7bx4e Жыл бұрын
በድጋሚ ትቅረብ ስለ ስኬቷ በደንብ መስማት እንፈልጋለን
@eyerusgirma22
@eyerusgirma22 Жыл бұрын
batamm arefe sawe nate misale mhone yemitecel sate nat
@musiccollection6538
@musiccollection6538 Жыл бұрын
Ere bekash esu beki new mesrat new
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Yesuwa yesikti mangde yachi ayihon min yadrgele
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 Жыл бұрын
ወይኔ ድምጿ እና የአነጋገር ለዛዋ ሃመልማልን ይመስላል ። በጣም ደስ ትላለች over confidence.የኔ ደግ ለደሃ የሰጠ ለእግዚኣብሄር አበደረ ነው ትባረኪበታለሽ ።
@meheretkebede9541
@meheretkebede9541 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሴቶች እንደሚችሉ የሚያሳዮ ሴቶች ያስፈልጋሉ ። አርቲስት ሲጣሉ ለአሉባልታ የምታቀርብ ሰዎች አስተካክሉ። ጎበዝ ነሽ በርቺ🤞
@ethio7706
@ethio7706 Жыл бұрын
ለኔ ጅግና ሴት ማለት በራሷ የምትተማመን ነች እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳከላሽ ከዚህ የበለጠ ስኬታማ ያድርግሽ ልጆችሽንም እግዚአብሔር ይባርካቸው
@betelhemtesfaye2342
@betelhemtesfaye2342 Жыл бұрын
በራሷ ለመቆም እየሞከርች እንደአለች አንድ ወጣት ሴት የወደፊት ሂወቴን ህልም እየኖርሸ ህልሜ እዉን መሆን እንደሚችል ሰላሳየሸኝ አመሰግናለሁ። Really a great inspiration!
@hannadawit8716
@hannadawit8716 Жыл бұрын
የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡ ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!
@sabahm7200
@sabahm7200 Жыл бұрын
ፍቅር ናት
@derejeabate1591
@derejeabate1591 Жыл бұрын
You are so unique, God bless you and your family.
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 Жыл бұрын
ሁሉም ያምራል:: እግዚአብሔር አሟልቶልሻል:: ተግባሮችሽን ይበልጥ ወድጀልሻለሁ:: በርቺ::
@user-nh6mz4cg9k
@user-nh6mz4cg9k Жыл бұрын
አነጋገርዋ ደስ ስትል በእግዚአብሔር 😍
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 Жыл бұрын
ተባረኪ ጥሩ ነገር ሰርተሻል በድብቅ መስራትሽ እራሱ ይገርማል እንደዚ ትልቅ ነገር ሰርተሽ ህፃኗን አዳንሽ አላህ ይባርግሽ
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ለብዙ ሴትች ተምሳሌት ነሽ በርቺ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 😍
@tewabechbekele389
@tewabechbekele389 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ሴት በርቺ በዚህ ጉብዝናሽ ላይ መንፈሳዊነትሸን ጥብቅ ጥብቅ ወደአምላክሽ ብትይ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ ይሆንልኛል “ፀሎት ቤትሽን” ብናይ ለማንኛውም ተባረኪልኝ አትቀየሚኝ የግል አስተያየቴ ነው ሁሉ ከንቱ ሁሉ ጠፊ ነው እና ነው
@bisrihaile8080
@bisrihaile8080 Жыл бұрын
የኔ ዉድ በጣም ነዉ ደስ ምትዪዉ ከ አይን ያዉጣሽ ክፉ አይንካሽ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏ከነቤተሰብሽ የኔ መልካም ሴት❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
የትናየት በጣም ነው የምወዳት እናመሠግናለን ጊዜ በርታ ቀጣይ ባባእና ቃል ይቅረቡልን የምትሉ 🖐️አውጡ
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 Жыл бұрын
አንድ ላይ መች ናቼው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
@@hawamohammed9231 አንድ ላይ ናቸው ታርቀዋል
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 Жыл бұрын
@@user-qr7zd8vl1v እውነትሺን ነው ከሆነ በጣምምምም ደሥ ይላል
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
@@hawamohammed9231 እውነት
@ashashu5313
@ashashu5313 Жыл бұрын
God bless you sister! Very hard to find like you !self confidence ! Honest betam konjo E/ r lejocheshn yebarkelesh!
@sendudegu5518
@sendudegu5518 Жыл бұрын
በጣም የምወዳት ተዋናይ ነች ደግነትዋ ደግሞ በጣም ደስ ይላል ልጆጅሽን እግዚአብሄር ያሳድግልሸ
@Seni_ethio
@Seni_ethio Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳት እኮ❤❤❤❤ ከ አመልማል ጋ ድምፃችሁ ተመሳሰለብኝ 😂
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@iamfine6333
@iamfine6333 Жыл бұрын
መልኩዋም በተወሰነ ይመስላል
@mafianatube6344
@mafianatube6344 Жыл бұрын
መልኳም ይመስላል እንጂ🥰
@Godsdaughter16
@Godsdaughter16 Жыл бұрын
yehen comment eyefeleku neber enem eyalku neber awerarua ,melkua betewesene melku🤔😊
@prix205
@prix205 Жыл бұрын
አንበሲት if we have more women like this...we would grow in every direction as a country. A strong woman means a strong family. great families create a great country
@sinzoro
@sinzoro Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rN5hiZahudqbgaM.html
@getuassefa591
@getuassefa591 Жыл бұрын
የቲ የተሟላ ምርጥ ስብእና ያላት ሴት ነች በጣም ደስ ይላል ለብዙ አርቲስት ሴቶች ምሳሌ መሆን ትቺያለሽ በርቺ በርቺ
@wubetanteneh2952
@wubetanteneh2952 Жыл бұрын
ስላደረግሽው በጎ ነገር ሁሉ ብድራቱን እርሱ ይክፈልሽ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ
@bezuasefa1648
@bezuasefa1648 Жыл бұрын
ዋው አርቲስት የትናየት በእውነት ጀግና ነች ቤቷ ልዩ ነው
@hannadawit8716
@hannadawit8716 Жыл бұрын
የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡ ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
@@hannadawit8716 🙏👍👍🥰🥰
@nejatmulugeta3735
@nejatmulugeta3735 Жыл бұрын
የዉነት እኳንም ወደድኩሽ መልክሽም ስራሽም ቤተሰብሽም በጣምነዉ የምታምሩት እረዥምእድሜ ከነመላዉቤተሰብሽ ልጆችሽለቁምነገር ይብቁልሽ
@Hiwi333
@Hiwi333 Жыл бұрын
Inspired me , I love confidence women, Iron Lady , keep shining ❤
@user-xd4rj3uw7f
@user-xd4rj3uw7f Жыл бұрын
ልክ ትዳር መፍታት አግባብ ባይሆንም ግን እንዴህ በራስ መተማመንሽ እጅግ መደነቅ አለበት ጀግና ነሽ ጀግና
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
ዋውው ደስ ስትል በጌታ ጀግና ሴት ነሽ የምር ቃላት ይታጣልሻል የትዬ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤🙏🙏ጎበዝ በርቺ👍👍💜💙💛💚❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን ይሁን💚💚🙏🙏🙏
@hannadawit8716
@hannadawit8716 Жыл бұрын
የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡ ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንቺና ቤተሰብሽን ይባርክ ይጠብቃቹ ጎበዝ ነሽ በርቺ 🙏❤️😇
@zeainaaa3283
@zeainaaa3283 Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ በተለይ በራስ መተማመንሽን ወድጄዋለው ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ !!!
@selina7098
@selina7098 Жыл бұрын
I see the confidence that I need to have. You are so much brave. Thank you.
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
Can you beat this impossible game?
00:13
LOL
Рет қаралды 69 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,6 МЛН
ቁጭ ይበሉ አዲስ አስቂኝ ድራማ ክፍል-አንድ
35:46
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
አዚዛ በአሜሪካ ውብ ቤቷን አስጎበኘችኝ
40:26
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41