//የቤተሰብ ጉዳይ//አርቲስት የትናየት እናቷ ፊት አለቀሰች:ስለ እናቴ ብዙ የምለው አለኝ

  Рет қаралды 135,758

እንደ እናት ቲቪ

እንደ እናት ቲቪ

Жыл бұрын

#እናቴ #ebs #ebstvworldwide #ድንቅልጆች #ድንቅእናቶች#ethiopianfilm #seifuonebs #የእናትነገር#የእናትውለታዋ#ethiopia #ethiopian #ethiopianewmusic #ethiopianewmusic #ethiopiadrama #ethiopiamusic2023

Пікірлер: 209
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x Жыл бұрын
እኔ ምስክር ነኝ ባንድ ስልክ ጥሪ ነው ምፈልገውን ያረገችልኝ በጣም ቀኝ ሴት ልጆችሽን እግዚያብሔር ይባርክልሽ ስትወጪ ስትገቢ ጌታ መድኃኒያለም ጥበቃውን ያብዛልሽ አደራውን
@henokhenok5630
@henokhenok5630 Жыл бұрын
ስልኳን ስጡኝ እባካችሁ
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x Жыл бұрын
የሰው ስልክ ያለፍቃድ መስጠት ይከብዳል ይቅርታ
@ShetayAkmel
@ShetayAkmel 8 ай бұрын
እህቴ እባክሽ በዚህ ስልክ ደውይልኝ
@NancyBelay
@NancyBelay 7 ай бұрын
ልክ ነሽ ስርአትም አደለም ግን ባንቺስ ስልክ ደውለሽልኝ ልታገናኚኝ ትችያለሽ ፈቃደኛ ከሆንሽ
@user-wu9bs5jr8u
@user-wu9bs5jr8u Ай бұрын
EBAKISH SELKAN NEGERGE
@tinawa56
@tinawa56 Жыл бұрын
ሺ አመት ትኑርልሽ በጤና አይለያችሁ የኔ እናት ልጆችሽ ሲያድጉ የእህትን ቦታ ይተካሉ አንድ ሆነሽ 10ነሽ የኔ እናት በርቺ ከምወዳቸው ሰዎች አንደኛ ነሽ ለኔ ስርአትሽ ጀግንነትሽ ሁሉን ያሟላልሽ ሴት ነሽ ፈጣሪሽን ለደቂቃ አትርሽው አንድቀን በአካል ባገኛሽ ደስይለኛል አክባሪሽ አድናቂሽ ነኛ።
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 Жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 10 ай бұрын
የመውለድ ትርጉም ይህ ነው። የጀግና ልጅ ጀግና ተባረኩ።
@selamisare5466
@selamisare5466 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጣችሁ🙏❤ ደሰ የምትሉ ቤተሰቡ ናቸው❤❤❤
@MeronMm-dh5pp
@MeronMm-dh5pp 10 ай бұрын
ልዮ ሴት ነሽ እውነት አብሱ ለናትሽ ያለሽ ክብር ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጁ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
እናት እና አባቴ ደስ ብሏቸው ሳይ ሰላም እንቅልፍ እተኛለሁ ❤❤❤
@FfddDghfs-jw4zn
@FfddDghfs-jw4zn 10 ай бұрын
እግዚኣብሔር ዘመናችሁን ይባርክ አስለቀሳችሁኝ
@frdosi2312
@frdosi2312 Жыл бұрын
አልህምዱሊላ የእኔም እናት እንዲ ጠካራ ናት የኢኮነሚ ጉዳይ ቢሆንም ከሀገር ርቄ ልጆቼን እያሳደገችልኝ ነው እፍፍ ረጅም እድሜ ለእናቶች❤❤❤😢😢😢
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
የትናየት ለኔ ልዩ ጠንካራ በጥንካረዋ በመልካምነቷ በራስ መተማመኗ እንደው በሁሉ ነገሯ ኢትዮጵያዊ እህቴ ስለሆነች በጣም ደሰተኛ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቃት እስከመላው ቤተሰቧ
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Жыл бұрын
መታደል ነው ማሪያምን ልጅም እናትም እዲህ አይነት እድል በማግኝታቹ ሁለተታቹም እደለኛ ናቹ❤🙏
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
አላህዬ እባክህ ረጅም እድሜ ስጣቺው እውነት እያለቀስኩ ነው የፃፍኩኝ ሁል ቀን ባዳምጣት የማትሰለቸኝ ወጣት ናት እናትሽን እድሜ ይስጣቸው ❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭
@aynadishailu3315
@aynadishailu3315 Жыл бұрын
የእናት ጥግ የገባቹ ተባረኩ!!!!!!!
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
በጣም የምትወደዱ እናት እና ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ::🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽❤️🌹🌷🥰
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
የኔ እናት የኔ ቁንጁ እረጂም እድሜና ጤና ለናትሺም ላባትሺም ይስጥልሺ በጣም ልብ ይነካል የገለፅሺበት መንገድ እናትነት ቀላል አደለም እናቱቻችን አላህ ይጠብቅልን ❤❤❤❤
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ታሜ እናመሰግናለን የትዬ ወንድምሽም ስለናታችሁ የገለፃችሁት ልብ ይነካል መድሃኒያለም እናትሽን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ🙏
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x Жыл бұрын
የትዬ መልካም ሰው ለኔም ውለታ ውለሽልኛል እግዚያብሔር ይባርክሽ እወድሻለሁ ❤❤❤
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 Жыл бұрын
እናት ሸ አመት ትኑር ወዴ እናትሸን ሰለአከበርሸ ክብር በይ
@hirutayele5246
@hirutayele5246 Жыл бұрын
ውይ ስወድሽ እረጅም እድሜ ለአንቺም ለእናትሽም ይስጣችው ለሴቶች ትልቅ አራያ የምትሆኚ ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 11 ай бұрын
ጌታ❤ኢየሱስ አዬለያቹ❤ የተባረከቤት አስተዳደግሽ ይመሰክራል❤
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
ማማዬ ማንም እናቱ እንድትጎልበት የሚፈልግ የለም ሞት የሚባል 😢😢😢😢😢
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
በጣም ሳይፈልጉ የሚቀማ😢😢😢
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 Жыл бұрын
የት እንደዚህ በጣም ስለ ወላጃችሽ በጣም አትንሰፍሰፊ ምክንያቱም መለያየት ሊያጋጥም ስለሚችል በዚያን ጊዜ መጐዳት አለና፡፡ በተረፈ ፈጣሪ አብዝቶ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Жыл бұрын
የኔ እናት 😭 የምትናገሪያቸው ቃላቶች ሲከብዱ እውነት ነው እናት አትጉደል እንዲሁም አባት እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እግዚአብሔር ሰጥቶ ያኑርልሽ❤❤❤❤❤❤❤የቲየ ስወድሽ
@yeshimbetandarge9868
@yeshimbetandarge9868 Жыл бұрын
የቲ እና እናቷ በጣም ታስደስታላችሁ ይሄ አሁን ላለው ትውልድ ጥሩ ሊማርበት የሚችል የእናትነት ጥግ ነው፣ እናት እኮ ለልጆቻቿ ብዙ መስዋትነት የምትከፍል ናት እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ፍቅራች ይለምልም
@adanufeyisa7433
@adanufeyisa7433 Жыл бұрын
ጏበዘ ወላጆችን በህይወት እያሉ አመስግኑአቸው እንደእኔ ጉድ ሳትሆኑ.እግዝአብሄር እድሜና ጤና ይስጣቸው❤
@genethabdi2647
@genethabdi2647 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜ ይስጥልሽ ! ሁል ጊዜ ፈጣሪሽን አመስግኚው ! እድለኛ ነሽ :: ተባረኪ በእጥፍ አሜን !
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Жыл бұрын
ክበሩልን ኑሩልን እናትና ልጅ አይለያያችሁ
@hessaalmarar4570
@hessaalmarar4570 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤ እድሜ ይስጣችሁ 🥰🥰🥰
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
የትናየትዬ እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለልጆችሽ፣ለእናትሽ፣ለአባትሽ፣ለወንድሞችሽ፣ለመላው ቤተሰብሽ አማኑኤል ይስጥልኝ፡፡በርቺልን ፈጣሪ ሁሉንም ይጠብቅልሽ፡፡
@selamabebe5820
@selamabebe5820 Жыл бұрын
ለኔም እናቴ እንድትኅልብኝ የሚለው ቃል እስለቀሽኝ እድሜ ይስጥልሽ
@tigist23445
@tigist23445 Жыл бұрын
የሴት ጀግኖች ያሰባችሁትን እግዚአብሔር ያሳካላችሁ በርቱ
@user-gm6pz7ri5p
@user-gm6pz7ri5p Жыл бұрын
የእናታቸው እርጋታ እንዴት ይማርካል ።
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
የትኑ❤❤🎉🎉ላንቺም ለቤተሠቦችሽም እረጅም ዕድሜ!❤🎉🎉🎉🎉የናት ውለታዋ!!!!❤🎉🎉🎉
@yourgamer8277
@yourgamer8277 Жыл бұрын
እንዲ የምሆንበትን እናኔን በህይወት የማሰደሰትበት ግዜ መቸ የሁን የትዬ ተባረኪ
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 7 ай бұрын
ትክክል ነሽ እኔም የእናቴ መኖር ነው እሚያኖረኝ የማቱሳልን እድሜ ለውዷ እናቴ ከሌለች የለሁም እማ❤❤❤❤የችግሮቼ ሁሉ መፍትሄ እናቴ ❤
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ እናት እኮ መተኪያ የሌላት ልዩ ፍጥረት ነች❤😘እኔም እኔን ወልዳ አሳድጋኝ አሑን 5አመት እኔ ስደት ነኝ ልጄን ምንም ሳይጎድልባት እያሣደገችልኝ ነው እወድሻለሁ የኔ ልዩ እናት ❤😘🥰
@baniget7068
@baniget7068 Жыл бұрын
የትናየትዬ you are so strong!!! I am so proud of you! You are such a great daughter! Your moma is so humble!!!
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 Жыл бұрын
ደስ ይላሉ እግዚአብሔር አሁንም ይርዳቹ በጣም የምወዳት አርቲስት ናት🙏❤️❤️❤️
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
እናትነት አትጉደል የቱ ይኑሩልሽ ይቆዩልሽ❤❤❤❤
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy Жыл бұрын
እናት ያላችሁ ተደሰቱ አስደስቱ እኔግን አልታደልኩም በስደት አጥቻታለሁ ኦፍፍፍ ከባድነዉ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽልኝ😢😢😢😢ቢከብዲም
@geesaum9944
@geesaum9944 Жыл бұрын
አይዞሽ 😢
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
ምንም ሳላይ ለበር ኮመት የሰጠሁት ምክንያቱም ስለምወዳትና ስለማደንቃት አሁን ደግሞ እናቷን የገለጸችበት መንገድ አስለቅሶኛል ልብ ይነካል አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ቤተሰቦችሽን አዳራውን ጥበቃውን ለፈጣሪ አሳልፈሽ ስጭ ለእኔ ጀግናዬ ከዚህ በላይ ትሰሪያለሽ የባለፈውን የአሁኑንም በደንብ ነው ያዳመጥኩት ባላለቀ እያልኩ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝሽ ተስፋ አረጋለሁ እኔ የአንድ የሴት ልጅ እናት ነኝ ስለዚህ ሴቶች በራሳቸው ሲቆሙ ደስ ይለኛል እናትሽ ይሄ ነዉ ትልቁ ደሰታዋ ሁልግዜ ልጄን የምመክራት የወንድ ጥገኛ እንዳትሆን አድናቂሽ ከጀርመን
@meazakidane72
@meazakidane72 10 ай бұрын
እናት ምንም መተኪያ የሌላት እውነተኛ ፍቅር የምትሰጥ ናት እናት ያለው እድለኛ ነው
@munamunaabax-hl8ch
@munamunaabax-hl8ch Жыл бұрын
ውይይጠንካራ መልካም ረጋ ያልሽ ጎበዝ እናት ብዙ አመት ኑርልን
@sisayayu4321
@sisayayu4321 10 ай бұрын
ሚሚዬ በጣም መልካም ሴት
@hayutube3193
@hayutube3193 Жыл бұрын
ማንም እናቱን ማጣት አይፈልግም ነበር😭
@abmane6010
@abmane6010 Жыл бұрын
በጣም 😔😔
@MunaAlm-nk5rg
@MunaAlm-nk5rg Жыл бұрын
በህይወት እናትሽ እያለች ማመስገንሽ ደስ ይላል።
@mesihaile580
@mesihaile580 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም ንድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥልሽ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p Жыл бұрын
ጎበዝና ጠንካራ ሴት ከምንም በላይ ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ፉቅር ጀግና you are good example for all women's out their
@aynalemgetachew853
@aynalemgetachew853 11 ай бұрын
በጣም ከሚባለው በላይ ነው የምወድሽ ቀና ነሽ እግዚሐብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር!!!
@user-wp6tb1ij2x
@user-wp6tb1ij2x Ай бұрын
እግዚአብሄር የእናንተን ዕድል ይስጠን
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 10 ай бұрын
እመቤቴ ከነልጆዋ በጤና በፀጋ ይኑራችሁ
@helengebru9705
@helengebru9705 Жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ እኔም ከናቴጋር እንዳንቺ ነበርኩ እኔግን እድለኛ አይደለሁም ወዳምላኮ ሄዳብኛለች ሁሉ ነገራቹ እኔንና እናቴን ነዉ የምትመስሉት
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 10 ай бұрын
የናትሽን እድሜ ያርዝምልሽ ከመልካም ጤና ጋር ሁሉንም ቤተሰቦችሽን ሰላም ያድርግልሽ። ተባረኩ ብዙ ነገር. አስተምረሽኛል
@samsunga2182
@samsunga2182 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ፍቅር ለእናቶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
አይ እናት 💔😭😭😭ተወርቶ አያልቅም ምናለ እንደወንዲምና እህት ብዙ በሆነች ኡፍፍፍ😭😭😭
@netsanetkassa1450
@netsanetkassa1450 Жыл бұрын
የእውነት እናት ሺአመት ትኖር የትየ ትመችኛለሽ እናትሽ ዘላለም ትኖርልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sinnertube2941
@sinnertube2941 9 ай бұрын
ልክ ነሺ የኔ ውድ ቤተሰብ ማጣት ይከብዳል አላህ ያኑርልሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ያለመኖራቸውን ማሰብ ያማል አውቀዋለሁ ያኑርልሽ የኔ ውድ 🙏🙏🙏አሚን
@rozatatek8142
@rozatatek8142 Жыл бұрын
ማሚየ አንች ትለያለሽ ለሰው ያለሽ አክብሮት እንድሁም ማማ የሁሉ እናት ነች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለማማና ለጋሸ ❤❤
@worknehdegefu8147
@worknehdegefu8147 Жыл бұрын
የትዬ አትጉደልብሽ ማማዬ እረጅም እድሜ ለማሚ እና ለአባትሽ
@nesenetiyassu8645
@nesenetiyassu8645 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ እኔ እናቴ በህይወት ባትኖርም እህቴ ልክ እንደናቴ ናት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ አምላክ ለእህቴ የእውነት አለቀስኩ አገላለፃችሁ ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ
@jerrymezemir2310
@jerrymezemir2310 Жыл бұрын
አግዚአብሔር እድሜና ጤና ለቤተሰቦችሽ ጨምሮ የስጥልሽ, ለቤተሰቦችሽ የአንቺ ስኬት ከምንም በላይ ደስስስስ ያሰኛቸዋልና, አሁንም ያሰብሸውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልሸ, ልጆችሽን አብዝቶ ይባርክልሽ!!!
@fatuma241
@fatuma241 Жыл бұрын
አላህ ያቆይልሽ አይለያቹ
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናትሽን እድሜ ይስጥልሽ
@selampeace4261
@selampeace4261 Жыл бұрын
Wondu lijachew ethiopiawi bahil yeyaze chewa ferenjigna yaltechawote new we proud of you Good job👍
@martasoboka2211
@martasoboka2211 Жыл бұрын
የኔ እናት አገላለጥሽ ልብ ይነካል አምላክ ረጂም እድሜና ጤና ይሰጥልሽ 😂😂😂😂
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ አብዝቶ የባረከው ቤተሰብ ሁሌም ደስታችሁን ያብዛው
@Miss-no-blink
@Miss-no-blink Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን የልቦናችሁን መሻት እግዚአብሔር ያሳኮላቹሁ ለእናታችን ከማያልቀው እደሜ ይስጥልን።
@aazz2412
@aazz2412 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥልሽ ❤❤❤❤
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
Ehe ጋዜጠኛ ድምፅ ያምራል❤
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 Жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ አለ እሱ በሠላምና በጤና ያኖርልሻል እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
@tsigemam6160
@tsigemam6160 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸዉ እናቶቻችን 🥰🙏
@yeabfikir
@yeabfikir Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ የኔ እናት
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
The most beautiful and lovely mom and daughter ❤❤❤
@selamawitabrham4805
@selamawitabrham4805 Жыл бұрын
As a mom and wants to create a better life for my kids and my family I really admire you and thank you for bringing your expletive many of us can learn what is a success mean thank you again!
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን
@hewanayalew973
@hewanayalew973 Жыл бұрын
ውይ ታድለሽ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ
@farida1771
@farida1771 Жыл бұрын
አስለቀሰችኝ እኔ እናት የለኝም ታድለሽ❤
@meseretabraham6660
@meseretabraham6660 Жыл бұрын
Oh god I love them so much bless them 💖
@aynalemwoldegiorgis18
@aynalemwoldegiorgis18 Жыл бұрын
May God the almighty be with you.wish to your mom and Dad long live!!!
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
ጎወዝ አድሜ ከጤና ይሰጥልሽ😍
@arontewolde6295
@arontewolde6295 Жыл бұрын
Wow you are so amazing gril and your mum she is very generous ❤️ God bless you and your mum long life with your family congratulations you now what I am crying when you explain your lovely mum ❤️ ❤❤wow
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 3 ай бұрын
Ohhhh😮 That is very nice. Mum and daughter are very attracted 😍 💖. Daughter, your success is very amazing . Be strong and enjoy today while you can . Tomorrow is another day. I wish you all the best.❤❤❤
@wardanega4857
@wardanega4857 Жыл бұрын
You are amazing and examples of women good blasé yet and you mam give up ❤❤❤
@sitrazee13
@sitrazee13 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ጀግና ሴቶች
@zelalemkibrt9143
@zelalemkibrt9143 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ! ይባርካችሁ!!
@MesertWerede
@MesertWerede Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ዋዉ እድሜና ጤና ይስጥልሽሽሽሽሽ❤❤❤❤❤❤
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 Жыл бұрын
Ewun eko newu EMIYE eko medihanit nat. Yalachihu fikir des yilal tebareku.
@wudneshbogale4433
@wudneshbogale4433 Жыл бұрын
Hi Mazya I am Glad to see you this way after so many years and Mao to I no him when he was 1 year old I am happy to see you God bless form Canada.
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 11 ай бұрын
❤❤❤ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ መልክም ልጅ ሰጠሽ❤❤
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Rijm edmi ena tina lehulachum Egeziabehier yestachu 🙏🙏🙏
@samryfisha8873
@samryfisha8873 11 ай бұрын
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቹ
@al-nurseid9196
@al-nurseid9196 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws Жыл бұрын
ዬእኔ ውድ አላህ ፎቅራችሁን ያብዛልን
@hanam2365
@hanam2365 Жыл бұрын
የኔ ውድ ማንም እናትና አባቱን ማጣት አይፈልግም እኔም በፊት ስለሞት ሲወራ እንኳን መስማት አልፈልግም ነበር ግን አሁን ሁለቱም የሉም ፈጣርየፈቀደው ነው የሆነው እና እኔ ልልሽ የፈለኩት እናትና አባት ሁሌ አብሮ አይኖርም እራስሽን አሳምኝ እንዳትጎጂ ሰው ከወለደ በኃላ ለልጁ ነው የሚሮረው
@melatelias5310
@melatelias5310 Жыл бұрын
Dess setelu ❤❤❤ Edemena tena le enatesh❤
@mercyabba8178
@mercyabba8178 Жыл бұрын
Hufee Betam Big Respect Guys
@ferozaawol2946
@ferozaawol2946 Жыл бұрын
Very nice family ❤🌹🌹💞
@liliayana174
@liliayana174 Жыл бұрын
ቀጥሉበት ይሄን ፕሮግራም
@user-qp3ih8cd2e
@user-qp3ih8cd2e Жыл бұрын
እግዚያብሄር ሰላማችሁንና ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@SelamAlene-sz2ms
@SelamAlene-sz2ms Жыл бұрын
You something that you are amazing and nice grli in Ethiopian you all ways my hero Love 💕
@tinabeke7223
@tinabeke7223 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ከጤና ጋር
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Жыл бұрын
ለእናንተ ረጅም እድሜ ከመመኘት ውጪ ምን ይባላል ?
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 546 М.
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 21 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 57 МЛН
"እኔ በስብዕና ጉዳይ አልታማም"፣ አንዳርጋቸው ጽጌ
14:58
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 7 М.
የታደለ ሮባ ሚስትን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ
13:13
የማልጠቅም ቆሻሻ ነኝ::በዘመዴ ባል ጠርጥረዉ አሳበዱኝ::
44:52
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 74 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 546 М.