10 ለስኳር ታማሚዎች ቀላል መፍቴ | የደም ውስጥ ስኳርን መቀነሻ ዘዴ | ከስኳር በሽታ መገላገያ

  Рет қаралды 130,206

እፎይ

እፎይ

Жыл бұрын

Пікірлер: 152
@bekaluteferi5988
@bekaluteferi5988 Жыл бұрын
ዋናው አስደናቂ መድሃኒት ፀበል ነው የስኳር በሽታን ሙሉ ለሙሉ ያጠፋል፥ ፀበልን የሰጠን ፈጣሪያችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን።
@Raki1204
@Raki1204 Жыл бұрын
Amen❤
@yoditdemise6517
@yoditdemise6517 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@astermuler8182
@astermuler8182 Жыл бұрын
አሜንንንን❤
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
በትክክል
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Жыл бұрын
Amen
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
ወገኖቼ እኔ የሰኮር በሽተኛነኝ ወደ አሰር አመት ሆነኝ መርፌ እና መዳኒት 7አመት ተጠቀምኩ ኪሎዬ 96ነበር መዳኒቱ ሰወሰድ ይጨምራል ያለውት ሰደት ነበር አገር ሰገባ ተክልዬ ኤጄ ተጠመኩ ፀበል ተጠቀምኩ አውን 3አመቴ መዳኒት ካቆምኩ ኪሎዬም 74ደረሰ ምን ልላቹ ነው የአጋንት በሽታነውና ፀልዩ ገፅፁት ውጤቱን ታያላቹ
@SamirahM-nb2gt
@SamirahM-nb2gt 9 ай бұрын
አይነት ስንት ነበር ስኳርሽ እማ እስኪ መልሽልኝ ጨንቆኛል😢
@rahelkiflaybahta3264
@rahelkiflaybahta3264 4 ай бұрын
በናትሀሽ መልሽልኝ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Жыл бұрын
ወዳጄ ደስ የሚል አቀራረብ ነው አሪፍ ለሚለው ቃል ብዙ የአማርኛ ቃሎች ስላሉ ብትችል ኢትዮጵያዊ አድርገው
@tila8143
@tila8143 Жыл бұрын
የምታቀርበውን ደጋግሜ እሰማዋለሁ። በቂ ዝግጅት ታደርግበታለህ። አቀራረብህ ደስ ይላል። በግልፅ ታብራራዋለህ። በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gm4wp3cw5x
@user-gm4wp3cw5x Жыл бұрын
Thank you very much. Its very important
@aynalemzelelew3531
@aynalemzelelew3531 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ጥሩና ጠቃሚ መረጃ ነው!!!
@frehiwotlemma4437
@frehiwotlemma4437 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጠቃሚ መረጃ ነው እሞክረዋለሁ
@algamichael8910
@algamichael8910 Жыл бұрын
Thank you for explaining🙏🙏🙏💯💯
@user-ww9tw8oz1q
@user-ww9tw8oz1q Жыл бұрын
አተንም እናመሰግናለን ዶክተራችን እስተማሪያችን ❤❤❤❤❤❤ሰላምህ ይብዛልን ፈጣሪ አይምሮህን ይቆጣጠርልህ
@danielzigita2876
@danielzigita2876 Жыл бұрын
Thank you I really appreciate that thank you
@yihdegatekle6040
@yihdegatekle6040 Жыл бұрын
Dr betam enamesegnalen yhen hulu bejachin yale kimemoch balemswek santekem wede medhanit enrotalen egziabher ybarkh slesetehen timhrt
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 Жыл бұрын
Thank you so mach I always liked your videos.
@teweldemebrahtu9901
@teweldemebrahtu9901 3 ай бұрын
Thank you so much for good your advice about diabetes.
@tsehaitesfu7142
@tsehaitesfu7142 Жыл бұрын
Very interesting Thank you so much
@inshallaheveninghewillbebe9201
@inshallaheveninghewillbebe9201 7 ай бұрын
Thank you so much for your information ❤
@asfawtura6283
@asfawtura6283 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እግ/ሔር ዕድሜ ይስጥህ❤
@helenmehammed9988
@helenmehammed9988 Жыл бұрын
Thanks 😊
@kidist4624
@kidist4624 10 ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
@gedeotube1
@gedeotube1 Жыл бұрын
Thanks Soly
@kidist4624
@kidist4624 11 ай бұрын
ተባረክ
@russommeasho8508
@russommeasho8508 Жыл бұрын
thank you
@hagoskiros5493
@hagoskiros5493 10 ай бұрын
በርታ ጠቃሚ ነው
@khatijaqatar3933
@khatijaqatar3933 Жыл бұрын
Enamsegnaln dokter🙏
@titiabebe4310
@titiabebe4310 Жыл бұрын
dinke Melekte newu Enamesegnalen.
@tsigeredaocubamiceal1671
@tsigeredaocubamiceal1671 Жыл бұрын
Thanks for 🙏🎒❤️
@shorfawondoshasafo7156
@shorfawondoshasafo7156 Жыл бұрын
Thanks
@hedenasefaw213
@hedenasefaw213 Жыл бұрын
Thanks a lot doctor 🙏
@kalokalo1375
@kalokalo1375 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@teferakebede369
@teferakebede369 Жыл бұрын
It is good
@ma1324
@ma1324 10 ай бұрын
Thank you so much I used two of them what said it help me for my pre diabetes change to normal
@elsatesfaye4177
@elsatesfaye4177 8 ай бұрын
Would you please tell me what did you used
@tesfatesfa2757
@tesfatesfa2757 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ስለ diabetes type 1 ተጨማሪ መረጃ የሰጡን
@hedromberaki155
@hedromberaki155 Жыл бұрын
መግለጫህ በጣም ጥሩነው እስኪ ስለ ጨናዳም ይዞታውን ብታሰማኝ በጣም ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ
@Lovely27735
@Lovely27735 Жыл бұрын
ጨናዳም ማለት ጤና አዳም ነው።
@SusuSusu-ro9hm
@SusuSusu-ro9hm Жыл бұрын
Ye sekuar himemtegna vitamine capsulet metekem yichelal?
@kingcell4953
@kingcell4953 Жыл бұрын
ten ysetlnge doketer chia sid kslatam gare eblalhu cheger alew tzafzfo mader albet?
@user-gi3rh5hn5k
@user-gi3rh5hn5k Жыл бұрын
መልካም መረጃ ነው ተባረክ ዶክተር ግን ይህ የሚወሰድ ውህድ ለነፍሰጡር ችግር አያስከትልም ???
@kukutilove
@kukutilove Жыл бұрын
yes, i am pre diabetes
@tirunesh4937
@tirunesh4937 Жыл бұрын
Good
@user-xd9jf7mr4j
@user-xd9jf7mr4j Жыл бұрын
Hulume qemem bandelay metieqem yechalal waye?
@user-je4sn9xg5y
@user-je4sn9xg5y Жыл бұрын
💪💪💪💪💪💪
@hadraseid4616
@hadraseid4616 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@selamehagere9366
@selamehagere9366 Жыл бұрын
ባለሙያው ያለውን ዕውቀት እያካፈለን ነው አንዳንዶቻችሁ የሚገኝበት ቦታ ትጠይቃላችሁ ነጋዴ እኮ አይደለም ፈልጎ ማግኘት የኛ ፋንታ ነው ገዝተህ አምጣ ነው የቀራችሁ ቀሽም።
@romanyosef7696
@romanyosef7696 3 ай бұрын
What is Chia seed in Amharic please.
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ግን ድንብላሉን በጥሬው ይሁን ታምሶ ይሁን አልተብራራም ቢብራራ እላለሁ ተባረክ
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ብዙኅ ሰዎች እየተጠቀሙት ነው፣ በጣም ለውጥ አግኝተውበታልና ተጠቀሙት እላለሁ፣
@girmaassefa6242
@girmaassefa6242 Жыл бұрын
የኩሙን እና የቁንደ በርበሬ አዘገጃጀት አልተገለጸም ቢገለጽ?
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 9 ай бұрын
ሶል ስለ ጎመን ዘር ዘይት ጥቅም አብራራልን 🙏🙏❤
@astermuler8182
@astermuler8182 Жыл бұрын
ደኩተር አመሰግናለው ልጄ የስኮር ታማሚ ነው 8 አመቱ ነው አይነት አንድ ነው እና ጨነቀጘ አነዴ ይወረዳል አነዴ ይቀንሳል ምን ላረግ
@zinet4736
@zinet4736 Жыл бұрын
አራተኛዉ ምድነዉ ዶክተር በአማርኛ ንገረን
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 Жыл бұрын
Very important lesson I was diagnosed 30 years ago my Dr wants me to take insulin 15 units in the mornings 15 units in the evening. I eat vegetable diet drink 5 glass of water every day I cooked eat oatmeal with chia seed. We have to pray ask god to help us😅😅😮
@embayeberhanekiros8239
@embayeberhanekiros8239 Жыл бұрын
My friend I am suffered by this sickness I am suffered by he doctors.I always feel pain on my knees especially in winter times.I do not feel good in the cold season and I do not feel good in the places where they have high temperature zones higher than 30.How could you manage your problem? Would you tell me please?
@embayeberhanekiros8239
@embayeberhanekiros8239 Жыл бұрын
Do you think that God treats us. It is easy to treat us but we r sinners.we can be treated.
@manuel2445
@manuel2445 Жыл бұрын
አናመሰግናለን ዶክተር ልጄ የስኮር ታማሚ ነው ከጀመረዉ ሁለት አመት ሆነው ስለዚህ አንዙሊን ይወስዳል ግን ምንችግር እደ💚💛❤🙏ሆነ አልቀነሰም እንደዉ ብትተባበረኘ?
@girmabekele5486
@girmabekele5486 Жыл бұрын
Thank you very much. But I didnt get No 4 & 7. ስማቸው የውጭ መሰለኝ ሀገር ውስጥ ይገኛሉ ወይ ስማቸው በፊደል አብሮ ቢገለፅ ጥሩ ነበር
@yeshiworkmerkebu5872
@yeshiworkmerkebu5872 Жыл бұрын
ሁሉም አሉ
@user-py6pn1rc5k
@user-py6pn1rc5k 3 ай бұрын
Kemun moletuwal kemem bet teyeku
@genettaddesse5412
@genettaddesse5412 Жыл бұрын
'Chea seed' ኢትዮጵያ የት ይገኛል?እባክህ የምታውቀው ካለ ጠቁመኝ።
@Effoy
@Effoy Жыл бұрын
ትልልቅ ሱፐር ማርኬቶች አዲስ አባ አለ።ኢትዮጵያ ውስጥ የሚመረት ለመሆኑ እርግጠኛ አይደለሁም። ከዚህ በፊት በቺያ ሴድ በሰራሁት ቪዲዮ ላይ ግን በብዛት እኔ አመርታለሁ የምትፈልጉ ብሎ የስተዋወቀ ልጅ ተመልክቻለሁ።
@saudiksa7174
@saudiksa7174 Жыл бұрын
ድንብላል ቅጠልሙ በሰላጣ ይበላል ኮዝበራ ቁረፋ በጣም ጥሩ ነው በተለይ የኡኑዲኑሲ ቀረፋ
@selamawitayalew5992
@selamawitayalew5992 Жыл бұрын
What is the name of Chia seed in Amharic?
@nemonappy5831
@nemonappy5831 Жыл бұрын
Chia seed means ፌጦ ማለት ነው
@salimbaby2210
@salimbaby2210 Жыл бұрын
@@nemonappy5831 ፌጦ አይደለም
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu Жыл бұрын
​@@salimbaby2210 ትክክል ፌጦ አይደለም
@solomonteklu7515
@solomonteklu7515 Жыл бұрын
የት ነዉ የሚገየዉ
@cherinetmolbiko6375
@cherinetmolbiko6375 Ай бұрын
ቸባሰክ
@user-tp5hz5ge5b
@user-tp5hz5ge5b Жыл бұрын
ዶክተር በክህ አግዘኝ ቴሌግራም ከለህ ከቻልክ
@zbebgmal4998
@zbebgmal4998 Жыл бұрын
ሰባተኛው ምንድነው በአማርኛ እርዳን ዶክተር ከቆንዶ በርበሬ ፊት ያለው
@SusuSusu-ro9hm
@SusuSusu-ro9hm Жыл бұрын
Kemun/ciumen
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Жыл бұрын
ጅጅብል ሻይ ውስጥ ጨምሬ በተጠቀምኩ ቀን ስተኛ ሰላም የለኝም ሰውነቴ ይምቃል ደረቴ አካባቢ የማቃጠል ስሜት አለው እና ብዙ ውሀ ተደጋጋሚ ጠጥቸ ነው ከዛ ስሜት የምወጣ ምን ሊሆን ይችላል ? እናመሠግናለን።
@Effoy
@Effoy Жыл бұрын
የዝንጅብል አላርጂ ሊኖርቦት ይችላል። በሌላ በኩል እስቲ ብቻውን አፍልተው በትንሹ ይሞክሩት። በተጨማሪ ከዚህ በፊት የዝንጅብል የጎንዮሽ የሰራሁትን ቪዲዮ ይመልከቱት።
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 Жыл бұрын
@@Effoy Dr.የደም መቅጠን ችግር ያለበት ሰው አይጠጣ ይባላል እኔ እራሴን የምስት እስኪመስለኝ ያደርሰኛል ምን ትመክረኛለህ
@Effoy
@Effoy Жыл бұрын
ልክ ነው ጅንጅብል የደም ችግር ላለበት ሰው አይመከርም።
@mkditube
@mkditube Жыл бұрын
ደስቲና❤❤❤
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Жыл бұрын
@@mkditube መቅዲየ የኔ ውድ🤗❤️❤❤️😍😘
@elsaasefha8801
@elsaasefha8801 4 ай бұрын
በጣም ቆንጆ አቀረብ ነው ግን ቅሞቹ በአማርኛ ቢሆኑ❤
@grdtsbg5163
@grdtsbg5163 Жыл бұрын
ወድሜቁርፍድእናቀርፍባድላይብጠጣችግርአለው
@bedrukemal4346
@bedrukemal4346 23 күн бұрын
አምቦውሀ የሚባለው ለስላሣ መጠጥ መጠጣት የስኳር መጠን ይቀንሣል የሚባለው ምን ያህል እውነት ነው? አስተያየታቹን ጠብቃለሁ
@zenebekifilu
@zenebekifilu 4 ай бұрын
ቺያሲድ በአማርኛ ምንድን ነዉ
@kidistsiye1889
@kidistsiye1889 Жыл бұрын
ቴልግራም ካለህ አሰቀምጠልን
@zaharazahara2419
@zaharazahara2419 Жыл бұрын
ዶክታር የአይነት 2 የሱካር መደኒት የሚወስድ ሰው ነጭ ሽንኩርት ጅጅብል ቁርንፍድ መጠቀም ችግር አለው ወይ?
@Effoy
@Effoy Жыл бұрын
አይብዛ እንጂ ችግር የለውም። ከበዛ ግን የደም ውስጥ ስኳርን ከመድኃኒቱ ጋር ሲሆን አለ ቅጥ ዝቅ ሊያደርግ ይችላል
@zaharazahara2419
@zaharazahara2419 Жыл бұрын
@@Effoy እሺ አመሰግናለሁ 🍓
@abatealemayehu9241
@abatealemayehu9241 Жыл бұрын
ስንወስዳቸው ከማርና ስኳር ውጭ ነው?
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 9 ай бұрын
Yes
@mimimamushmamush8534
@mimimamushmamush8534 Жыл бұрын
ቺ አሲድ ምንድን ነው?
@user-mk2qc3lb6l
@user-mk2qc3lb6l Жыл бұрын
Gafet.yalabat.zengabal.betekam.tegar.alawe
@hadraseid4616
@hadraseid4616 Жыл бұрын
እናመሠግናለንእኔ3ጊዜሀኪምቤትሄድኩኝግምንምየለሽምነውእሚሉኝነገርግንየደምውስጥስኳሬሲጨምርያስታውቀኛልአተእናጤናሚድያየምለቁትንእየተከታተልኩኝአልሀምዱሊላህእየተሻለኝነውእረጅምእድሜለኢትዮደክቶሮች💕በርቱ
@Lovely27735
@Lovely27735 Жыл бұрын
ሀድራ እባክሽን በጣም ጥንቃቄ አድርጊ እኔም ሁልጊዜ የጤና ቼካፕ አደርግ ነበር እናም ሁሌ ምንም ህመም እንደሌለኝ ይነገረኝ ነበር እናም አሁን የስኳር ህመም አለብሽ ከተባልኩ በኋላ ግን ያኔ ይታይብኝ የነበረ ስሜት አሁን ህመሙ ውስጥ አገኘሁት እንዳሁኑ ግንዛቤው ቢኖረኝ ኖሮ አልጎዳም ነበር አሁን አንቺም ከስኳር ከነጫጭ ነገሮች መራቅ እና ራስን መጠበቅ ያስፈልጋል አደራሽን ውዴ።
@mimimamushmamush8534
@mimimamushmamush8534 Жыл бұрын
ኩሙንስ ምንድን ነው?
@user-py6pn1rc5k
@user-py6pn1rc5k 3 ай бұрын
Kememakemem bet teyeku yesetuwachewal
@user-xu5jl6yq8m
@user-xu5jl6yq8m Жыл бұрын
የደም ኣይነት 0+ ቀረፋ መዉሰድ ምን ጉዳት ያመጣል ? ኣመሰግናለሁ🇪🇷🇪🇹❤
@Effoy
@Effoy Жыл бұрын
በደም አይነት አመጋገብ የሚባል ሳይንስ የሚውቀው ነገር የለም።ስትመገቡ ከተስማማችሁ ማናቸውንም መብላት ይችላሉ።ከዚህ በፊት በዚህ ዙሪያ የሰራሁት አለ።" በደም አይነት የምትመገቡ ተጠንቀቁ " ብለው ይቱብ ላይ ይፈልጉት።
@embayeberhanekiros8239
@embayeberhanekiros8239 Жыл бұрын
Lehulum new yemihonew alemamiwdew bicha.
@luchiagebremeskel5891
@luchiagebremeskel5891 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tesfugirma4881
@tesfugirma4881 Жыл бұрын
ቺያ ዘር አዲስ አበባ የት ይገኛል መረጃ መስጠት ብቻ ሳይሆን እዚጋ ይገኛል ዋጋው እንዲ ነው ብሎ መንገር ተገቢ ነው
@mohannadiyad9554
@mohannadiyad9554 Жыл бұрын
ፈልገህ አግኘው,ገዝቶ ያምጣልህ
@eteneshezk9098
@eteneshezk9098 Жыл бұрын
Online tg yemishetu alu way degmo Amazon lay felgi
@Lovely27735
@Lovely27735 Жыл бұрын
@@mohannadiyad9554 ምን አይነት መልስ ነው ምናለበት ያለበትን ለማወቅ ስለፈለገ ነው።
@genettekaligne2231
@genettekaligne2231 Жыл бұрын
በትክክል ይሰራል
@Lovely27735
@Lovely27735 Жыл бұрын
@@genettekaligne2231 ገነት እኔም ምን እንደሆነ አላወኩትም በአማርኛ ካወቅሽው እባክሽ 🙏
@mimimamushmamush8534
@mimimamushmamush8534 Жыл бұрын
local name ተጠቀም
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 Жыл бұрын
Like moringa
@akalushikur375
@akalushikur375 Жыл бұрын
ምን ዓይነት ማንኪያ
@user-qp5zn9lj8u
@user-qp5zn9lj8u 8 ай бұрын
መዳኒት ትተን ብንጠቀመዉሥ ችግር ያመጣል ወላ ከመዳኒት ጋ
@beyenetsegaye5291
@beyenetsegaye5291 Жыл бұрын
Chia seeds yeabeba zero Simon with hager lemetegegnut Costco, Safeway, supermarket gogl adergChew tagegnalachew
@caretoall8805
@caretoall8805 Жыл бұрын
እስቲ እባካችሁ የማስነጠስ መድሃኒት የምታውቁ። ጉንፋን ብዙ ጊዜ ይይዘኛል፣ ስናፈጥ ነው የምውለው፣ ንፍጤ ይዝረከረካል።
@embayeberhanekiros8239
@embayeberhanekiros8239 Жыл бұрын
Ginger kelemonga endiuhum key mar betam medhanit new
@ocean_630
@ocean_630 9 ай бұрын
ቀራፋ በማር ለስኳርና ለኮሌስትሮል ይቀንሳል ወይ ?
@Effoy
@Effoy 9 ай бұрын
ማር አይጠቀሙ። ማር በራሱ ስኳር አለው።የደም ውስጥ ስኳሮትን ይጨምራል።ቀረፋ ግን ለስኳር ታማሚዎች ጥሩ ነው።
@lemlemfisehaye3335
@lemlemfisehaye3335 4 күн бұрын
Tkelaklo byfelas
@tiztawerku
@tiztawerku 10 ай бұрын
ኢሄ እሄ መዳኒት ቢሆን ኖሮ አረቦች ባልታመሙ ነበር በየቀኑ ሚበሉት
@muradkedir8086
@muradkedir8086 Жыл бұрын
Bekenesintegizaentkemenigree
@rahel6046
@rahel6046 Жыл бұрын
"ቺያሲ" ያልከው ባማርኛ ምንድነው
@user-rd9rt4to3v
@user-rd9rt4to3v Жыл бұрын
በዚ ስም የትም ቦታ ታገኝዋለሽ❤
@user-zt1up3sc7k
@user-zt1up3sc7k Жыл бұрын
ewntm mndn nw
@simegnnigussie7658
@simegnnigussie7658 4 ай бұрын
የከሙን አጠቃቀሙን አልገለጽክም
@edenesack2602
@edenesack2602 Жыл бұрын
Kememoch alawkutum
@simegnnigussie7658
@simegnnigussie7658 Жыл бұрын
የከሙን አጠቃቀሙን ንገረን
@deebiaagarree553
@deebiaagarree553 Жыл бұрын
ሙሉ ለሙሉ ኦሮሚያ ዉሰጥ ታገኛሌህ በቃ ጨሪሰናል
@hanahaile596
@hanahaile596 Жыл бұрын
አይ እናንተ ከማመስገን መረጃ ወስደክ ጨሪሰናል ቲላለሌህ እንዴ ለነገሩ መቀማት ልማዳችው ነው ቱ
የስዃር ህመም እና በቆሎ!!!!  Diabetes and Corn
11:10
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 35 М.
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 36 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 17 МЛН
ስኳር ያለበት ሰው ሁሉ ሊጠጣው የሚገባ‼️‼️
14:46
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 176 М.
ሜትፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 5 ነገሮች!!!  5 Things you should know about Metformin
15:10
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 137 М.
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
16:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 98 М.
የስዃር ህመም እና አጃ!!!! Oats and DM
15:28
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 48 М.
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 260 М.
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 210 М.
Evening News in Tigrinya for July 28, 2024 - ERi-TV, Eritrea
17:14
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 1,9 М.
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 36 МЛН