ምን ስራ ልጀምር አትበሉ ተጠቀሙበት best business business man /best work money make /fiberglass

  Рет қаралды 32,470

Business man የስራ ሰዉ

Business man የስራ ሰዉ

4 ай бұрын

#work #money #biznes #bisnessman

Пікірлер: 149
@EthioSador2
@EthioSador2 3 күн бұрын
ሀብትሽዬ ...ስስት የማታውቅ ፤ግልፅ፣ የሰውን ዕድገት የምትፈልግ ሀቀኛ ልዩ የሥራ ሰው❗❤👏❤
@adanegebre3593
@adanegebre3593 3 ай бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሚጠቅም ግልጸ አቀራረቡ ነው ተባረክ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 3 ай бұрын
Thanks
@zerihundesalegn3686
@zerihundesalegn3686 4 ай бұрын
ምን ያክል እንዳከበርኩህ ምክንያቱ ም ምንም ይሁን ምን ያቅምክን ያክል የወገንህን ህመም ለመታመም ሞክረካል much respect❤❤❤❤
@aklilubelete1118
@aklilubelete1118 4 сағат бұрын
ሀብትሸ በጣም ፈጣሪ የባረከክ ሰው ነህ አንተ ለሰው ያለህ አመለካከት ሁሉንም ሰው እንደራሰህ ታያለህ ለዛ ነው ሁሉ የገርህን ገበናህን የውያ ምሰጥርህን ለሰው ሰትነግረው ሰው ግን አንተን ሸወደክ ያያያያ ferari መክና እንደምሰራ እንኳን መክና ተሰርታ ሳትሰራ በፍት በለላ ቪድዮ ተናግረህ ነበርክ ግን ሰው አንተን ሸውዶ በየዋህነትህ ሸወደህ ። የሸወደህ መሰለው እንጅ አንተ ሁለም የተሸወደው እራሱ ነው ።ግን ሁሉም ነገሩ ትዚብት ነው አንተ ለቀጣይ ሰርተህ አሳያቼው እነርሱ ግን የአንተን ሙያ ቀሰመው የምተዋወቁ መሰሎዋቼው ነበረ ሀብትሸ ህግ ምናምን የምሁትን ትተህ ለቀጣይ ሰርተህ አሳያቼው ለማንኛውም አንተ ግን ወደ ሰይፉ ቀርበህ ሁሉንም ነገር ለህዚቡ እንድታሳወቀው እፈልገዋለው። በናትህ በፈጠረህ ቅረብ በጣም ተቃጥየዋለሁ።
@Hindiya-tl2pe
@Hindiya-tl2pe 21 сағат бұрын
እኔ ይህንን ቢዝነስ እስራዋለሁ ብዙ ነገር ፈጥሮ መስራት ይቻላል በጣም ብዙ
@ketemademissie
@ketemademissie 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ገለፃ ነው ።
@HansaAgaro
@HansaAgaro Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ቅንነትህ ጭምር ተመችቶኛል።❤❤❤❤
@mnaleakena8787
@mnaleakena8787 Ай бұрын
እግዚአብሔር እንጀራህን አብዝቶ ይባርከዊ!
@abiye719
@abiye719 3 күн бұрын
His View let’s make top!!
@user-hp2ds3vi7k
@user-hp2ds3vi7k Ай бұрын
ስራህ ይባረክ ወንድሜ ትክክለኛ አትዮጵያዊ
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd Ай бұрын
ግን ሞልድ ማውጫውስ. ማለትም ቅርፅ or ሼፕ. ማውጫ.
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Ай бұрын
Thank you for nice business idea bro stay safe be blessed 🙏❤
@fsobrunjemiltube5956
@fsobrunjemiltube5956 Ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ጀግና
@user-nd3xs9xc2n
@user-nd3xs9xc2n Ай бұрын
ተባረክ
@muluabate4574
@muluabate4574 5 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አክባሪህ ነኝ
@user-hs6xn8dp7h
@user-hs6xn8dp7h 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
አሜን
@BogaleLegesse
@BogaleLegesse 2 ай бұрын
ዋው
@solomonwondimenhe4878
@solomonwondimenhe4878 26 күн бұрын
God bless you
@Business_Abex
@Business_Abex 6 күн бұрын
በርታ!
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 Ай бұрын
Tebarek
@sileshsami7999
@sileshsami7999 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@habfilmproduction
@habfilmproduction 4 ай бұрын
Thanks
@desalegnmekuria532
@desalegnmekuria532 Ай бұрын
Enamesegnalen leknneth
@Ethiopia2119
@Ethiopia2119 3 ай бұрын
cost of Mold should be considered and payment for laborers also included
@EeEe-jj8do
@EeEe-jj8do 4 ай бұрын
👍
@TheMarkopolo19
@TheMarkopolo19 4 ай бұрын
Thank you very much
@habfilmproduction
@habfilmproduction 4 ай бұрын
Peace
@derejewondye5783
@derejewondye5783 2 ай бұрын
betam arif hasab new moldu formu endet endminaawtaw gin alngerknim Lelaw arif artist neh(tewanay neh) lehith tidar yemihonatn sew ena debdabewa lay betam betam temchitehegnal
@fasilassefa9073
@fasilassefa9073 5 күн бұрын
Thanks Bro. But Where can I get the 'PVA mold release? I couldn't get it myself. Can you inform me please?
@AbdelaDoktore
@AbdelaDoktore 3 ай бұрын
Inshallah እማጣሎ ከ እዲ ባህል
@Tegbew
@Tegbew 2 ай бұрын
Edewulalehu brother
@aklilubelete1118
@aklilubelete1118 4 сағат бұрын
አሁን ያለውት የሰው ሀገር ነው ግን በጣም ሰለመክናዋ ምሰጥር አቃጠለኝ እውነት ሀብትሸ ሰለ እራሴ አልደብቅህም እኔ ወታደር ነኝ ያለውት ሀገራችን ወክየ ሱማልያ ሰላም አሰከባሪ ተሰማርቼ ነው ያለውት ። መቼም ለንቧ ማሯን ይሰረቃል እንጅ ሙያውዋን ማንም አይሰርቀውም አይዞ
@user-tm4pb9ct2t
@user-tm4pb9ct2t 14 күн бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ
@LegesseAlemu
@LegesseAlemu 2 ай бұрын
Waw you are exelent
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
Thanks
@harontube4205
@harontube4205 2 ай бұрын
Bro respect you👍👍👍👍
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
Thanks
@Tegbew
@Tegbew 2 ай бұрын
You did it business man.
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
Thanks
@user-my6jy9qj6f
@user-my6jy9qj6f 2 ай бұрын
ብዙ ገንዘብ ካልወሰደ መስራት እፈልጋለሁ
@tamiratteshome-wx8gw
@tamiratteshome-wx8gw 2 ай бұрын
Jegna wendime inwedehalen❤❤❤❤❤ adrashawun materilun nigeregn wendme
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
Thanks
@wubishetdemissie7716
@wubishetdemissie7716 4 сағат бұрын
@solomonhailay8403
@solomonhailay8403 2 ай бұрын
የቀንየልና ክቡር ሓው
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
Thanks
@user-rv9pf1ef9c
@user-rv9pf1ef9c 2 ай бұрын
እፈልጋለው
@YesufSeid-mv3bq
@YesufSeid-mv3bq 24 күн бұрын
መልካሠዉነሕእድሜናጤና
@abeytilahun9248
@abeytilahun9248 4 ай бұрын
በጣም ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@abeytilahun9248
@abeytilahun9248 4 ай бұрын
ስልክህን አስቀምጥልን እባክህ
@setinatube8826
@setinatube8826 Ай бұрын
Silikihn ebakih esit eridagi genizebu norog min listra eyaliku chinki layi negi be emebete
@AbdiShemsu-jb9oo
@AbdiShemsu-jb9oo 3 ай бұрын
ስልክ ብታስቀምጥ ጥሩ ነበር
@habfilmproduction
@habfilmproduction 3 ай бұрын
Eshi
@lemgere3153
@lemgere3153 2 ай бұрын
Lemesrat filagotu alegn endet lisera echilaloh sefi gibi alegn
@SblMnge
@SblMnge 20 күн бұрын
በኦንሊይ ኮርስ መውሰድ እፈልጋለሁ ።እባክህ
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i Ай бұрын
ቅንነትህ ደስስ ሲልል
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Thanks
@eliasfentaw1634
@eliasfentaw1634 17 күн бұрын
ሞልድ የት ይገኛል የሞልድ ዋጋ አላስቀመጥክልንም
@user-sl3lu7wk8w
@user-sl3lu7wk8w 3 ай бұрын
ስልክ የትመተን እንሰልጥን
@user-hs6xn8dp7h
@user-hs6xn8dp7h 2 ай бұрын
ስልጠና የት ይገኝል
@addisuelectrical1376
@addisuelectrical1376 Ай бұрын
business በትክክል መፃፍ ሳትችል፡፡
@AbdoShehim
@AbdoShehim 3 ай бұрын
መቀኞች ቢመቃኙሞ መንሞ አያመጡሞ ማቴሪያሉ የት እንደሚገኝ ብትነገን ነው ኡቀቱን ካን አገኘን ተባረክ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 3 ай бұрын
Eshi
@lifeart8955
@lifeart8955 3 ай бұрын
salite mihiret
@Toselamdeseta
@Toselamdeseta Ай бұрын
Thank you so much dear brother God bless you 🙏 metene aberene benetsa eyeserane benemarese?
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Yes we can
@YebabyMedia4852
@YebabyMedia4852 2 ай бұрын
PVA አያሰፈልግም ወይ
@Otello-pe9ye
@Otello-pe9ye Сағат бұрын
ሰላም ወንድሜ ሞልዱን እና ማቴርያሉን ከየት ማግኘት እችላላሁ
@HaftomWele-gn7my
@HaftomWele-gn7my Ай бұрын
ማተርያሉ የትልናገኘው እንችላለን
@zaka_ab
@zaka_ab 4 ай бұрын
Next please
@habfilmproduction
@habfilmproduction 4 ай бұрын
እሸ
@user-rb9vd9qz7q
@user-rb9vd9qz7q 2 ай бұрын
Einamsgenaln
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 Ай бұрын
Training tisetaleh?
@danwet8394
@danwet8394 Ай бұрын
አሰራሩስ
@abrhamindris3861
@abrhamindris3861 Ай бұрын
Mold yasefelegewal
@footballeditor2276
@footballeditor2276 Ай бұрын
Ere ማተርያል የት ይገኛሉ
@SamiJesus-dy9zw
@SamiJesus-dy9zw 2 ай бұрын
Be vidio asyen isti baki
@AbdiSirna
@AbdiSirna Ай бұрын
እናመስግናለን ስልጠና የት ይገኛል እኔ እፈልጋለሁ ስልክህ ልትስጠኝ ትችላለህ
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 10 күн бұрын
ሞልዱ ምንድነው?
@user-wv6tx3lr1i
@user-wv6tx3lr1i 3 ай бұрын
aree ante sew betam kumnegeregna nek.......amesegnalew berita
@habfilmproduction
@habfilmproduction 3 ай бұрын
Thanks
@MiNa-ru3xe
@MiNa-ru3xe 16 күн бұрын
አድራሻ የትነዉ
@TesfayetarekegnAbebe
@TesfayetarekegnAbebe 3 ай бұрын
Hi ማተሪያሎቹ የሚሸጡት የትነው
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g 2 ай бұрын
የቤት ክራይ አል በስንት ግዜ ያልቃል
@tsegayegerbamilki4499
@tsegayegerbamilki4499 3 ай бұрын
Please Siltena siten wondimachin. Keflen meselten enfeligalen
@habfilmproduction
@habfilmproduction 3 ай бұрын
Yichalala with out kifya
@user-kt4ho3qp4n
@user-kt4ho3qp4n 4 ай бұрын
አሰራር
@habfilmproduction
@habfilmproduction 4 ай бұрын
እሺ ዩቱብ ላይም አለ ከስፈለገም በቀጣይ እንሰራለን
@AtijaniAbdulahi
@AtijaniAbdulahi Ай бұрын
እኔ መስራት እችላለሁ አግዘኝ ወንድሜ
@Werkneh24
@Werkneh24 13 күн бұрын
አብረን ለምን አንጀምርም
@EthioNani-vd6xy
@EthioNani-vd6xy 2 ай бұрын
ፕሮዳክቱን የምናገኝበት ቦታ የኔ ብሮ እና ፕሊስ እስቲ ስለኬክ ቤት አዋጭነት ስራሊኝ ስወድህ
@YosephAsmare
@YosephAsmare Ай бұрын
እንዴት ይሰራል ስልጠና ትሰጣለህ
@user-yk9bo4ny1d
@user-yk9bo4ny1d 4 ай бұрын
ማሻአላህ ገዛብ እያለ ምንእንስራ እያሉ የሚቼ ገሩ ሴትም ወድም አሉ ግን ይህን ለመስራት መጄመርያ መስልጠን አያስፍልግም??
@habfilmproduction
@habfilmproduction 4 ай бұрын
በትንሹ ዩቱብ ላይ ቲቶር ማየት በረቻ ሀቢበቲ
@user-fy6yd6rq8b
@user-fy6yd6rq8b 4 ай бұрын
ስልጠነናው ካለ
@Hanutales
@Hanutales 5 күн бұрын
Thanks 🙏 Selk kutr bitaskemtln or telegram
@Tedalemariyam
@Tedalemariyam 2 ай бұрын
እስር ስልክ ቁጥር ይቅርታ
@yosefgetaw797
@yosefgetaw797 3 ай бұрын
materiyalu yet new yemishetew
@habfilmproduction
@habfilmproduction 3 ай бұрын
Yinoral
@user-jt5pp5ox8h
@user-jt5pp5ox8h Ай бұрын
የኔ ወንድም ማቴርያሎቹ የት እንደሚገኙ ልትነግረኝ ትችላለህ እባክህ
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
አለ
@AishamoAishamo
@AishamoAishamo 2 ай бұрын
Mold kat yganal
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
መስራት
@AbdoShehim
@AbdoShehim 3 ай бұрын
እባክህ ጥሬ እቃውን የት ህንፃ እንደሞናገኝ ጦቅመን
@habfilmproduction
@habfilmproduction 3 ай бұрын
Eshi Beketayi ken asaw
@user-op8ol3we5i
@user-op8ol3we5i 4 ай бұрын
ብረት ሰራተኛ የቤት ኬራይ ኤሌትሬክ ትራንስፖርት ግብር ምንአምን እሜባል ነገር አለ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 4 ай бұрын
ብረት ምን ይስሰራል የቤት ኪራይ በራስህ ነው ያልኩት በራስህ በቤትህ ከጀመርክ ደሞ የምን ግብር
@Seyum-mc1bl
@Seyum-mc1bl Ай бұрын
Mobil no kaleh
@mitastube
@mitastube 17 күн бұрын
ዋናው ሞልዱ ነውኮ እሱን ከየት ነው ምናመጣው እሱን ለምን ተውከው
@habfilmproduction
@habfilmproduction 17 күн бұрын
ሌላኛውን ቪድዮ ይመልከቱ
@mesiude
@mesiude Ай бұрын
ስልጠናው ስንት ቀን ነው
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Beketayi inmechachalen
@adanetilahun9826
@adanetilahun9826 Ай бұрын
ሞልዱን እንዴት እናገኛለን? ወይም የት እናገኛለን?
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Ale
@dehababubeker1264
@dehababubeker1264 Ай бұрын
Adrashana telephone n
@terefeshanko6444
@terefeshanko6444 4 ай бұрын
Bamin lay naw misaraw
@habfilmproduction
@habfilmproduction 4 ай бұрын
Be mold weyim weyim ende addis bemesrat
@Aklilu29
@Aklilu29 29 күн бұрын
ግን ይሄንን ሁሉ ምርጥ ነገር ነግረኸን ሞልዱን እንዴት እንደምናገኝ ሳትነግረን
@habfilmproduction
@habfilmproduction 29 күн бұрын
Ale yidewlu
@user-op8ol3we5i
@user-op8ol3we5i 4 ай бұрын
ሞልድ ያሰፈልጋል ሞልድ የት ይገኛል
@habfilmproduction
@habfilmproduction 4 ай бұрын
እሚሸጥ አለ ካልሆነ ከአሮጌ ሮቶ ሞልድ ማውጣት ትችላለህ titour ማየት ብቻ
@YonasJohn-sg3tj
@YonasJohn-sg3tj Ай бұрын
ሞልድ ያስፈልግ ይሆን
@DhdhDjjdjdj-ps3em
@DhdhDjjdjdj-ps3em 3 ай бұрын
ሰልጠና የለውም
@habfilmproduction
@habfilmproduction 3 ай бұрын
አሳወቃለሁ
@Neba-nk6tz
@Neba-nk6tz 4 ай бұрын
ሞልዱ ከየት ይመጣል
@habfilmproduction
@habfilmproduction 4 ай бұрын
ጥሩ መጨረሻ ላይ አካባቢ አዳምጭው ማምረትም ይቻላል መግዛትም ይቻላል
@bgeentertainment982
@bgeentertainment982 4 ай бұрын
ሞልድ
@15Second671
@15Second671 4 ай бұрын
እድሜ ይስጥልን ወንድሜ አመሠግናለሁ❤❤❤❤
@ashualemu5300
@ashualemu5300 2 ай бұрын
እና ታድያ ስንት ፋብርካ አቆምክ እስካሁን
@user-vi1qx4st8b
@user-vi1qx4st8b Ай бұрын
Mkegna
@AtijaniAbdulahi
@AtijaniAbdulahi Ай бұрын
ጥሬ እቃዎች አሉ
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
አወ
@amarormago55
@amarormago55 3 ай бұрын
ይሄን ያህል ለፍተህ አሳይተኃናል ማቴርያሉም የት እንደሚገኝ ብትነግረን መልካም ነበር🙏
@habfilmproduction
@habfilmproduction 3 ай бұрын
እሽ ቀጣዩን ቪድዮ ይመልከቱ
@Gizelekulu7852
@Gizelekulu7852 4 ай бұрын
ሞልዱ አልተካተተም
@habfilmproduction
@habfilmproduction 4 ай бұрын
Awo KZfaq layi Titor yimelketu kalhone ketay eseralhu
@desalegnsimon6671
@desalegnsimon6671 3 ай бұрын
ትሞታታለህ እንጂ ጥሬ እቃው የት እንደሚሸጥ አትናገርም አይደል አጋሰስ ነገር ነህ ወሬ ብቻ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 3 ай бұрын
ደደብ እንዳንተ መሰልኩህ ለምርጥ ተመልካቾቼ ግን ለደወሉ እነግራለሁ በቀጣይም ቪድዮ እሰራለሁ
@desalegnsimon6671
@desalegnsimon6671 3 ай бұрын
@@habfilmproduction ለምርጥ ተመልካቾቼ አላለም😆 ሚስጥር ነው እንዴ? ሚስጥር ከሆነ ለምን ቪዲዮ ሰራህበት? የ Like ገንዘብ ልትበላብን? ለነገሩ ምቀኛ አበሻ አደለህ ሰው ሲጠቀም ደስ አይልህም
@ashahmohmad_1009
@ashahmohmad_1009 3 ай бұрын
​@@desalegnsimon6671ኢተቂላ
@michaelyemane6697
@michaelyemane6697 3 ай бұрын
Thank you bro! Your phone please?
@tewoderoshaile9848
@tewoderoshaile9848 18 сағат бұрын
How can I contact you mate? Do you have email or contact number?
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 5 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 148 МЛН
ምን ልጀምር ለመትሉ የስራ አማራጮች 10 best biznes2024
9:53
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 4,2 М.
ሚሊየነር የሚያደርግው ቀላል ስራ money make
16:44
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 2,9 М.
ባላችሁበት ሆናችሁ በሳምንት 50 ሺብር biznes idea ተጠቀሙበት
21:45
የፋይበር ግላስ ስልጠናና ግብአት fiberglass business
9:18
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 2,4 М.
የምስራች አትራፊው ስራ ስልጠናና ግብአት fiberglass biznes
9:33
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 3-бөлім | АНГЛИЯҒА КЕТЕМІН!
28:02
ХАЙПОВЫЙ ЧЕЛЕНДЖ В ТИКТОКЕ🤣
0:13
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 2,5 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 3,5 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
0:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 6 МЛН