No video

የተሻለ ሰው ለመሆን የሚረዱ ልማዶች

  Рет қаралды 127,115

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Жыл бұрын

ለዳጊስ ላይፍ ክላስ ለመመዝገብ እና ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት በ 09 77 77 44 22 / 09 77 77 22 88 ይደውሉ::
#daggyshow #daggyslifeclass #success #motivation

Пікірлер: 256
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 Жыл бұрын
እኔ አሁን ብዙ ነገር እያሻሻልኩ ነው ባለ ትዳር ነኝ የአንድ አመት ከስድስት ወር ልጀ አለኝ አሁን ደሞ የስምንት ወ እርጉዝ ነኝ የመንግስት ሰራተኝ ነኝ በተጨማሪም እቤት ስራ እሰራለሁ ሰራተኝ ንኮን የለኝም ግን በፌት እንደድ ነበ ሰራተኝ ስለሌላለኝ አሁን ግን እንድ ወር ሞላኝ ያንችን ልምድ ካገኝሁ በሆላ ጉበዝ ሆንክ ለምሳሌ ባሌን መውደድ:ትዳሬን ማክበር : ልጀን መከባክብ : እራሴን መጠበቅ:ሽስራየን መውደድ :የዛሬውን ስራ ዛሬ መጨርስ ሙሉ ሀላፌነት መውስድ ችያለሁ ተባርኪ በቀጣይ ሁለተኝዋ ዳጊ ኔ ነኝ ከነ ቤተሰቤ ተባርኪ የኔ ወርቅ❤❤❤❤
@user-fz8hy5vs1v
@user-fz8hy5vs1v Жыл бұрын
ኣድናቂሽ ነኝ እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ
@samrawitalebel8119
@samrawitalebel8119 Жыл бұрын
And we r proud of u..be strong mama
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 Жыл бұрын
amen GOD BLESS YOU YOU WISH TO ME THE BEST I WISH TO THE BEST TOO
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 Жыл бұрын
THANKS FOR YOURS POSITIVE RESPONSE FOR ME GOD BLESS YOU
@fitsumyasabu4522
@fitsumyasabu4522 Жыл бұрын
Congratulations Melaknesh for the baby that you are expecting and the new habits that you are progressing . If we inspire each other we can get better and do a good on any job that we are assigned to do . Keep going dear.
@birdofjennahbintislam5208
@birdofjennahbintislam5208 Жыл бұрын
ምን ብዬ እንደምገልፅሽ አላውቅም ኑሪልን ዳጊ በተለይ ለኛ ለተማሪዎች ታስፈልጊናለሽ am grade 11 student i love u dagi may god bless u!
@user-iy2mb7bn3b
@user-iy2mb7bn3b 4 ай бұрын
ዳጊየ ኑሪልን ሂወት ቀያሪ እኔ አሁን ብዙነገር ካች ተምሬለሁ እኔ ያለሁ ስራኤል አገር ነው ግን እናት የለኝም ወድሞቸ አሉኝ ሁለት ተኒጋር አሉኝ አባቴ ኢትዮጰያ ነው ሁለት ልጅ አሉኝ ባሌ አልመጣም ብቸየን ነው ወድሞቸን እዛ ነው ምኖረው አሁን ከቤተሠቦቸ ጋር ፍቅራችን እየጨመረ እየተመካከርነን አብረን እንኖራለን ያችን ትምርት ከሰማነን ጀምረን ቤት የያዙ ሁለት አሉ ደግሞ ከነሱ ጋር አብረን እንበላለን እንጠጣለን ልጆቸን እከባከባለሁ ወድሞቸን አከብራለሁ እሄን ትምርት ስለምታስተምሪነን በጣም እናመሠግናለን ጤናሽን ይስጥሽ እከቤተሠቦችሽ እወድሽ አለሁ❤❤
@asteralemuakele
@asteralemuakele Жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው👌 አንድ ሰው የሆነን ነገር በተደጋጋሚ ካደረገ ያንን ነገር ለማቋረጥ አይፈልግም። ጥሩ ልማዶችን ማዳበር ደግሞ ለራስ ይጠቅማል። በርቺ
@hewanb8118
@hewanb8118 Жыл бұрын
እውነት ዳጊ ምን አይነት መሰራት ምን አይነት መረዳት እና ጥበብ እንዳለሽ አላውቅም እግዚያብሄር አሁንም ይርዳሽ እንዴት ለሁሉ ነገር መልስ እንደሆንሽኝ አታውቅም ክብር ይስጥልኝ
@herobelay1434
@herobelay1434 Жыл бұрын
ማግኜት እፈልጋለሁ በአካል እንኳን ለጊዜው አልቻለሁም ግን በስልክ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ጀግናዬ
@zerihuntefera6165
@zerihuntefera6165 Жыл бұрын
ዳጊ ምርጥ ነሽ ስወድሽ እኮ ሳታወሪ እራሱ ተመስጬ ነው ማዳምጥሽ ከ730 ቀን በኋላ ለውጥ አያለሁ ብዙ ነገር ላይ ብዬ ጀምሬያለሁ ለውጡን አሳውቅሻለሁ በአካል ክላስሽ ላይ መጥቼ በመሳተፍ
@addiswendu9212
@addiswendu9212 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዳጊዬ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ቃላቶች እራሱ ላንቺ ያለኝን ሰሜት አይገልፁልኝም ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እግዛብሔር አምላክ ጥበቃው አይለይሽ እባክሽን ዳጊዬ ካቻልሽ በዚህ ኢሜል መልዕክት ላኪልኝ እጠብቅሻለው
@tsiontilaye4017
@tsiontilaye4017 Жыл бұрын
Egziabher lijishn,zemenshn,srash.....ybark Dagiye
@briktihaile1368
@briktihaile1368 Жыл бұрын
Well noted. You spoke my heart and about somthing i would really utilize. Thank you.
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 Жыл бұрын
Ya ! This is a big problem in my life , especially when I was a student . Daggy thanks very much.
@selsetumedia5029
@selsetumedia5029 Жыл бұрын
What an excellent way of sharing. Thanks.I will try this method
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
አዲስ ልማዶቼን ከነገሮች በማያያዝ master አድርጌያለሁ ለምሳሌ ከእንቅልፍ መነሳትን ከ ምሰጋና ምስጋና ከ 2 ገፅ መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ጋር ሁሌም 2 ሊትር ውሃ ሞልቶ በቅርብ ማስቀመጥ በቀን 2 ሊትር ከመጣት ጋር ወደ መኝታ መሄድ እና መነሳት ከጥሞና ጋር ...
@user-fz8hy5vs1v
@user-fz8hy5vs1v Жыл бұрын
የእለተ ውዳሴ ማርያም ና 41 ስግደት ጨሚሪበት ኣድናቂሽ ነኝ
@ngat3855
@ngat3855 Жыл бұрын
Thaks dagy
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 Жыл бұрын
Absolutely you are right Keep up doing continue your good advice.
@lioness2426
@lioness2426 Жыл бұрын
Well said 👏 👌 thank you ,it's on the right time of the day 🙂
@stodegreen3761
@stodegreen3761 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ኑሪልን::
@muktarabdulkerim7163
@muktarabdulkerim7163 Жыл бұрын
No words for all your concerns. Wechi lemekenes misa yizo mehed! Thanks Dagi!
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
የሀገራችን ንግስት. ዳጊ ስወድሽ እኮ. አመሰግናለሁ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እያስተላለፍሽ ያለው❤
@mekedesdawet3425
@mekedesdawet3425 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው የእኔ ውድ የዘመናችን ድንቅ ሴት ነሽ
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Thank you Dagi, bless you!
@maa1816
@maa1816 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባሪክሽ እህቴ
@keb290
@keb290 10 ай бұрын
Dagi, i have seen some of your talks and classes. Not enough words to admire you. I used to watch Oprah's shows in the past,m. But you are the best of all. Keep up the good job. You are helping many. When i come to Addis, i really want to see you. You are amazing.❤
@tirhasrasu6100
@tirhasrasu6100 Жыл бұрын
You are very beautiful intelligent bright woman you will teach a lot of woman someone like me I follow you every day I learn a lot from you I live in Atlanta Georgia I wish I see you one day love you ❤ Happy new year
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ደስታን ያምጣልን ውድ የሀገሬልጆች በትክክል ጡሩምክርነው እናመሰግናለን👍👍👍👍
@abebaabebe9930
@abebaabebe9930 10 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው አመሰግንሃለሁ ❤
@tirujember6290
@tirujember6290 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን፣ መጽሀፍ መግዛት እወዳለሁ ማንበብም እወዳለሁ፣ መጻፍ እወዳለሁ፣ ማስተማር እወዳለሁ/እፈልጋለሁ/፣ ግን ጊዜየን መጠቀም አልቻልኩም፣ ይሰለቸኛል፡፡ ምን ላድርግ? ውጤታማ ነኝ ብየ የማስበው ክብደት መቀነስ ነው እየቀነስኩ ነው ጠዋት ስፖርት መስራት፣ በቀን አንዴ መብላት፣ በጣም ብዙ ውሀ መጠጣትና ቡና መተው ነበር፡፡ ልምድ አድርጌው ከለመድኩት ሠዓት ውጭ አይርበኝም፣ ቡናም ትዝ አይለኝም፣ ስፖርቴንም እሠራለሁ፡፡
@lideyatadesse7981
@lideyatadesse7981 Жыл бұрын
yene set daggye zarim thank u!!
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
እየሰማውሺ፡ሳላቀው፡አለቀ፡ተባረኪ❤🎉🎉
@Aquablue354
@Aquablue354 Жыл бұрын
Thank you so much love ❤️
@belay9324
@belay9324 Жыл бұрын
Thanks daggy ye set jegna nesh.
@fantishgonderew6807
@fantishgonderew6807 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ❤🙏
@gwarotube
@gwarotube Жыл бұрын
ዳጊ የጥዋት ሰው ለመሁን በጣም ነበር የምሞክረው the miracle morning የሚለውን መፀሀፍ ካነበብኩ ብሀላ ግን በሚገርም ሁኔታ እራሴንም ለጆቼንም ቤቴንም ህይወቴንም ጥሩ መስመር እሳያዘልኝ በብዙ መንገድ እስካሁን ድረስ ትንሽ ከመስመር የወጣው ሲመስለኝ ደግሜ መፀሀፉን እዳምጠዋለው ማንበብም ሰነፍ ነኝ ባጣም ያቃተኝ ግን መፃፍ ነው ውስጤ በጣም ብዙ መፃፍ እደምችል ይነግረኛል ከመንገርም በላይ ይፈታተነኛል ይረብሸኛል ግን ቆጭ ብሎ መፃፍ ከብዶኛል በቀን 20 ደቂቃ መፀሀፍ ማዳመጥ ልመድ እለኝ ጥዋት ላይ 5 ደቂቃ ግን ማንበብ እና መፃፍ ይከብደኛል እንቅልፍ ነው የሚወስደኝ ምን እይነት ዘዴ ትመክራኛለሽ
@abiytibebu2743
@abiytibebu2743 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ ለመለወጥም ያንቺ የሕይወት ልምድሽ ስከታተለው በጣም የሚለወጠኝ ሆኖልኛል እና ህልምም ተሳክቶልኝ አንድ ቀን አገኝሻለሁ ብዬ አስባለሁ የውስጤን ችግር ነው ርዕስ አድርገሽ ያነሳሽው በጣም ብዙ ፈተናዎች በሕይወቴ ውስጥ ገጥመውኛል ግን ያንቺ ምክሮች እና ንግግሮች ሕይወቴን እየለወጠው ነው ብቻ ዕድሜና ጤናን ይስጥሽ ዳጊዬ የሰው ሕይወትን የሚያለመልም ነው
@weynwatadesse6500
@weynwatadesse6500 Жыл бұрын
ዳጊዬ ተባረኪልኝ እሰማሻለው እቀየራለው
@ethiorichb3751
@ethiorichb3751 7 ай бұрын
Dagi tefash please do a video like this which is very inspiring
@entashtantwn6814
@entashtantwn6814 Жыл бұрын
, hi sweet gert idea God bless you and your family
@zaharamustefa362
@zaharamustefa362 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ምክርሽ ያበረታታል እህታችን ክፋw አንካሽ.💫💖🤍😍👌
@user-cn1md2rc3j
@user-cn1md2rc3j Жыл бұрын
Dagiye betam Thanks 🙏🙏🙏
@esraelalemu2739
@esraelalemu2739 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tig.ssemeneh7836
@tig.ssemeneh7836 Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ነዉ የምንወድሽ🥰🥰🥰
@workinehkibret6964
@workinehkibret6964 5 ай бұрын
እውነት አንች የምድራችን ጀግና ሴት ነሽ ብዙ ትምህርት አግቻለሁ። ብችል በአካል ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር ግን አልችልም ፈቃደኛ ከሆንሽ ግን በስልክ ባገኝሽ ደስ ይለኛል።
@fxvv5002
@fxvv5002 Жыл бұрын
Thanks I liked this please tell us more just like this
@samrawitalebel8119
@samrawitalebel8119 Жыл бұрын
Thank u dagi...u r amazing 👏
@buzeyirga2906
@buzeyirga2906 Жыл бұрын
እውነት ነው ዳጊ ልምድን በልምድ ነው መሻር ሚቻለው ። ራሳችንን ለማሸነፍ ግን መወሰን ያስፈልጋል። ውስጣችን መለወጥ የሚንፈልገውን ያህል ማመን አለበት። እና ቀላል አልነበረም አንድን ነገር ትቼ ሌላውን ለመጀመር ግን ለተወሰነ ጊዜ መጋፈጥ ያስፈልጋል። አዲሱ ልማዴ የምተወውን ነገር እንዳያስታውሰኝ አእምሮዬ ላይ መስራት ነበረብኝ። ብቻ ስታሸንፊ ደስ ይላል። ይቻላል ደግሞም።
@mebrakzeremariam1286
@mebrakzeremariam1286 Жыл бұрын
Thankyou you are amazing 🙏🇪🇷
@hermela4279
@hermela4279 Жыл бұрын
Thank you!
@Ethio2509
@Ethio2509 Жыл бұрын
Thank you 🥰
@addisalemdemese6893
@addisalemdemese6893 Жыл бұрын
THANK YOU DAGIYE
@alfyam.d1301
@alfyam.d1301 Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ሀሳብ ነው ዳጊ
@zeynbeshafi4010
@zeynbeshafi4010 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ነው የምወድሸ አንድ ቀን አገኝሻለሁ
@fantakidus4343
@fantakidus4343 Жыл бұрын
Wow !! My favorite lady ❤️.
@selamawitmekasha5805
@selamawitmekasha5805 Жыл бұрын
Daggy thanks very much💖💖💖💖💖
@hannakiflemariyam2274
@hannakiflemariyam2274 Жыл бұрын
አመሰግናለው ዳጊ በዛውም ደሞ አዳዲስ የጀመርናቸውን ልማዶች ቢያስ ለ15 ቀን ከቆየን በዃላ ለራሳችን ሽልማት ማዘጋጀት ካቋረጥነውምቅጣት ማዘጋጀት እንችላለን በተጨማሪም የሚያስታውሰን ነበር በስልካችን ማዘጋጀት እንደ wellpaperነገር ማረግ እኔ እንደዛ አርጌ በጣም ተጠቅሜበታለው እናም በጣም አመሰግናለው ለሰጠሽን
@sewtihundemelash5711
@sewtihundemelash5711 Жыл бұрын
Ameseginalew
@kalkidantadele8280
@kalkidantadele8280 Жыл бұрын
selam daggy.........ene bergit bizu negerochin mokralew ede metsehaf mambeb,sport mesrat,amegagebin mastekakel,English languag skill memar........gin beka edegena wedenhuala elalew betsinat meketel bichil betam des yilegn neber
@HYF-sb1eo
@HYF-sb1eo Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ነዉ የምንወድሽ በተለይ በሰዉ ሀገር እየሰራን ላለን ያለንን አቅም እንድናዉቅ ረድተሽናል
@delantaopalsolomon4036
@delantaopalsolomon4036 Жыл бұрын
ራሳችንን ለማሸነፍ መወሰን ያስፈልጋል።
@genetmuktar6284
@genetmuktar6284 Жыл бұрын
አንቺ የዘመናችን ዲቦራ ነሽ!!! ብሩክ ሁኚ!!
@bamonure2095
@bamonure2095 Жыл бұрын
ዲቦራ ማለት
@Simonmekibib7
@Simonmekibib7 Жыл бұрын
የኔ መልካም ሴት ፈጣሪ ይባርክሽ
@haymihaymi4630
@haymihaymi4630 Жыл бұрын
Yene wed Dagiye swedshe eko yene bezu Asetemari
@BB-je4id
@BB-je4id Жыл бұрын
Thank You
@ybsraderej6260
@ybsraderej6260 Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እረዠም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ እንወድሻለን እናከብርሻለን። ዳጊየ ስልጠናውን በኦላይን መውሰድ ይቻላል ወይ እኔ ሱዳን አገር ነኝ ያለሁ አገሬ ገብቸ የመስራት የዘወትር ምኞቴ ነው ግን ደግሞ ቤተሰብ የሜረዳ ሰው ሞልቶ አይሞላም ኮሜንቴን ካየሽው መልስ እጠብቃለሁ ቆኖጆ
@mato7642
@mato7642 Жыл бұрын
Dagiye betam new mwedish!! Hasabis ewedewalehu. አኔም chigr😘alebign gn endastkakil rediteshignial
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
Good job!!
@lemelemayele2928
@lemelemayele2928 Жыл бұрын
Wow good Aydiy thank you dagiye
@rftvgfghjj5704
@rftvgfghjj5704 Жыл бұрын
Very good news and thanks 💞🇸🇴
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Yemigermegh b zi new year nech dabo sekor nech ruse ,leselasa mexexoch alemegebem beye weseghe zare dabo sew lekolegh xergbaregi eyebelaw zare yemechereshayenew eyalku sibela vedioshen ayewet thank you dagi for you sharing Gold exepirence
@tsigesium6268
@tsigesium6268 Жыл бұрын
Thank you Dagoya 🇪🇹❤️🇪🇷❤️
@sebleerkihun3049
@sebleerkihun3049 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው የምታወሪን ነገር ለዚህ በጣም ልትመሰኝ ይገባሽ::ግን ብዙ መፃፍ ፈልጌ ግን.............. Class ሲጀመር በጣም ብዙ ጥያቄ አለኝ መቼ ነዉ?? አባክሽ' ሰዉ ' መሆን ስለምፈል ምን ላደርግ??????
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Amazing as usual 😮
@birukayele7176
@birukayele7176 Жыл бұрын
Dagiye betam new yemiwedish anchi Lane astemariye enate mekariye nesh betam eketatelishalew jegna set nesh tesfan mignotin emnetin keanchi tamireyalew betam depression 😢 wisx hogne enkuan tinish birihan yemitayegn yeanchi timirtoch say new berchi geta rejim edme yisxish
@kalttzeryihun1117
@kalttzeryihun1117 Жыл бұрын
james Clear... " Never miss twice"
@solomonambachew6632
@solomonambachew6632 Жыл бұрын
Good insight
@_lidatube2696
@_lidatube2696 Жыл бұрын
🙏🙏🙏 tnx dagyeeeeeee
@minitutadasa8718
@minitutadasa8718 Жыл бұрын
Wow my sis ever Tig you right 💯💗✋💞✔️✔️💫💫✔️✔️
@genetgebre2963
@genetgebre2963 Жыл бұрын
Betam betam new enamesegnale
@direskassa7788
@direskassa7788 Жыл бұрын
tnx dagi
@tsegaassefa7910
@tsegaassefa7910 Жыл бұрын
Dagiye nafkeshign neber,arif hasab new
@sameshetu6269
@sameshetu6269 Жыл бұрын
የኔ አንደኛ የእውነት ልዩ ነሽ
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 Жыл бұрын
Love it ❤
@filmondemerew298
@filmondemerew298 Жыл бұрын
Nice❤ Ene Gen Wannaw and Teyakeye Ahun Ender Chat Lakum
@ayelechgeberwold3447
@ayelechgeberwold3447 Жыл бұрын
እኔም በኢትዮጵያ የፊልም ስራን 60%ማሳደግና የቲያትር ተዋናይ መሆን እፈልጋለሁ እናም አሁን ሁለቱንም ትምህርቶች ጨርሼ ቀርዝዤ ነበር አሁን ግን አንድ ፐርሰንትም ቢሆን ዋጋ እንዳለዉ ስለተማርኩ አዲሱን ልማዴን መገንባት ጀመርኩ 🤩ሰዉ መሆን ዘራችን ፋቅር ሀይማኖታችን❤
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Ай бұрын
ዳግ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን እኔ ከዳጊ ምን ተማርሽ ባል በሁለት እግር ቀጥ ብሎ መቆምን በፊት ሰዎች እንገደፍ ነበር አሁን ግን ሰዎች እኔን ይደገፋሉ እንጂ እኔ እነሱን አልደገፍ
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 Жыл бұрын
ዳጊዬ መልካም ሰው!
@temesgengete7142
@temesgengete7142 Жыл бұрын
ዳጊዬ ምናለበት አንድ አባዱ ገዝተሽ ድሪሜን ብታሳኪልኘና አገሬ ብገባ ከእግዚአብሔር ታገኛዋለሽ ሰርቼ የምመልሰው ነው ግን
@afomilove1015
@afomilove1015 Жыл бұрын
የዘመኑ ልዩ ሴት ነሽ ድንግል ትርዳሽ
@meharene3573
@meharene3573 Жыл бұрын
መልካምና ጠንካራ ሴት አመሰግንሻለሁ!
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በእግዛብሔር ደምሪኝ
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 2 ай бұрын
ዳጊዬ ምርጥ❤
@bizuworkadmasu9876
@bizuworkadmasu9876 Жыл бұрын
My favorite human Dagi ,can't explain how I love you my cake.you are always supportive
@heruk1679
@heruk1679 Жыл бұрын
Thanks dagiye love you😍😍😍
@akaleyehagere9925
@akaleyehagere9925 Жыл бұрын
❤dagi sweetie thanks 🙏
@gsidbhhgsidhfhjd4211
@gsidbhhgsidhfhjd4211 Жыл бұрын
Keep it Dagi.
@user-fc8wt1le2x
@user-fc8wt1le2x Жыл бұрын
ሰላምሸ ይብዛ እህት ሰክሸን ባገኘ ደሰ ይለኛአል ባወራአሸ !!
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊዬ 😊
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ
@demeke-ct3dd
@demeke-ct3dd Жыл бұрын
thanks
@luwamchildofGode4666
@luwamchildofGode4666 Жыл бұрын
Thank you dagiye
@maffma7524
@maffma7524 Жыл бұрын
dagiye thank you betam mirt neger new share yaderegshn wedetegbar lemegbat kulf neger new
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
ዳጊዬ 👌 🙏
@solomon5821
@solomon5821 Жыл бұрын
Excellent
@amanawitkidankassa1713
@amanawitkidankassa1713 Жыл бұрын
yenewud enem eewedishalehu
@afrah1708
@afrah1708 Жыл бұрын
I really love your insights and views. It would be so amazing and helpful if you could recommend books from different kinds that you think are helpful in this journey of life. With so much love and respect .💛
@briktihaile1368
@briktihaile1368 Жыл бұрын
The power of Now, Atomic Habits are the ones i found helpful ,took it from Dagi. Try them
@gwarotube
@gwarotube Жыл бұрын
The miracle morning by HAL ELROD it’s really life changing book
@radiyagudeta8242
@radiyagudeta8242 Жыл бұрын
😊
የሶሻል ሚዲያ መዘዙ...
17:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 57 М.
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 129 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 48 МЛН
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
ከመንፈሳዊ መምህሬ የተማርኳቸው 5 ሚስጥሮች
20:59
የያዛችሁ ነገር ምንድን ነው?
11:06
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 65 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН