No video

100% ንፁህ የጤፍ እንጀራ ያለ አብሲትና ያለ ሶዳ netsuh ye teff enjera (how to make 100% teff enjera)

  Рет қаралды 170,907

selam tube

selam tube

3 жыл бұрын

how to make 100% teff enjera

Пікірлер: 312
@potatorock9465
@potatorock9465 Жыл бұрын
ከእንጀራዉ በላይ ያንቺ ድምፅና ጨዋነት የተሞላበቶ አቀራረብሽ ይማርካል ! ቆንጆ እንጀራ👍
@user-tz6uk5qj1n
@user-tz6uk5qj1n Жыл бұрын
በጣም!
@tigisttube5648
@tigisttube5648 11 ай бұрын
እባካችዉ ደምሩኝ እህቶቸ
@janliu6102
@janliu6102 2 жыл бұрын
1. ጤፍ ከግሉተን ነጻ ቢሆንም ከላክቶን (ፕሮቲን) ግን ነጻ አይደለም ስለዚህ የላክቶን ይዘቱ እንዲቀንስ በአግባቡ ለቀናት መብኳት አለበት 2. እንጀራ ለመጋገር አብሲት መጣል ግዴታ አይደለም በምትኩ አብሽ መጠቀም ይቻላል ከሚጋገርበት አንድ ቀን አስቀድሞ ቀደም ሲል ከቦካው የጤፍ ሊጥ ላይ ቀረራውን በማስወገድ ተጨማሪ የጤፍ ዱቄት ጨምሮ ማነቃቃት እና ተጨማሪ ቀረራ የሚሆን ውሃ መጨመር ያስፈልጋል 3. በነጋታው ቀረራውን በሌላ ዕቃ በማድረግ እራሱ ቀረራውን በሞቀ ውሃ እየከለሱ ሊጡን እንደ ሚፈለገው መጠን ማቅጠን 4. ከአንድ ሰዓት ቆይታ በኋላ መጋገር
@tigisttube5648
@tigisttube5648 11 ай бұрын
እባካችዉ ደምሩኝ🙏
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 4 ай бұрын
ቀለል፡ያለ፡ነዉ፡ያንች፡ደግሞ❤
@fikirtemezmur6289
@fikirtemezmur6289 Жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ አብሺም ጥሩ ነው ያለሰልሳል አሻግትም ውሃ ማፍላትሽ በጣም ጥሩ ነው ጥሩዘዴ ነው ጊዜንም ይቆጥባል ሌላም ነገር ይዘሽልን በሰላም ነይ ባለሞያ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው አይኑ ይበቃል ባለሞያ ያምራል👌👌👌
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
ቤትየ በጣም አመሰግናለሁ የኔ እናት
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር እንጀራ ሰላምዬ አይኑም በጣም ያምራል ቀለል ያለ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ👍♥️like
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ቤዝየ
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
ሰላምዬ ሲያምር ልስላሴው ዓይኑም በጣም ያምራል ቀላል ዘዴ❤🙏share
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
የምስማክየ እናት በጣም አመሰግናለሁ እናትየ
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በርቺልኝ ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ሰላምዬ በጣም ቆንጆ አገጋገር ነው ቀለል ያለ እጅሽ ይባረክ 👌🏽👍🏽🧁👏😍😍ላይክ ሼር❤️
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Lulye betam amsegnalhu wudi
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 3 жыл бұрын
በጣም ዓይናማ እንጀራ ነው:👍👍👍. Keep it up. Thanks for sharing. Simple no hassle
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Thank you miserakye
@ayinalemyoutube7722
@ayinalemyoutube7722 2 жыл бұрын
እኔም ኢትዮጵያ እንደነበርኩኝ እንድህነበር እምጠቀም. ስፈልግ በዚህ ስፈልግ በአብሲት ብቻ ምርጥ እንጀራነው እጅሽይባረክ
@zuzu321
@zuzu321 2 жыл бұрын
አብዛሀኛው በገጠር እድህ ነው የሚጋገርው አብሲት አንጥልም ያምራል በርች
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 5 ай бұрын
እርጋታሽ ጨዋነት የተሞላበት አነጋገርሽ ደስ ይላል በርቺ ያሀገሬ ልጅ
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ሰላምዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ👍🥰Share
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
ቀለምየ በጥም አመሰግናለሁ ውዴ
@Asszel-3591
@Asszel-3591 Жыл бұрын
8 ኩባያ ዱቄት 4 ኩባያ እርሾ 1 ማንኪያ አብሽ ተጠቀምሽ ስለዚህ ስንት ኩባያ ውሃ አፈላሽ? ለክተሽ ብትፅፊልኝ ደስ ይለኛል:: በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
ሠላምየ አይኑ በጣም ሲያምር አበባ የመሠለ እንጀራ እጅሽ ይለምልም 👏👏 ባለሙያ ነሽ የኔ ቆንጆ 👍👈💗❤💗💜🌷
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Kebye yene enat amsegnalhu wudi
@fantayegenemo1769
@fantayegenemo1769 17 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቺ
@faithtsadik5777
@faithtsadik5777 Ай бұрын
Thank you for the information. I will try it.
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 5 ай бұрын
እህቴ እጅሽ ይባረክ አሜን❤❤❤❤❤
@roseforever2935
@roseforever2935 8 ай бұрын
ድምጽሽ እራሱ እንጀራ በእርጎ ነው❤
@fentatechilo7322
@fentatechilo7322 3 жыл бұрын
Seyamer yene mare tebareki
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ሰላምዬ ዋው በጣም ቆንጆ እንጀራ አይኑ ብቻ ይበቃል ለኔ ከእንጎቻው ሰላምዬ👌👍🥰
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
በቃ አጉርሸሻለሁ ሂሉየ እመሰግናለሁ ውዴ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Enamesegnalen EGZIABHER YISTILIN EMOQIREWALEHU!
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 5 күн бұрын
Wow I will try this. Thank you so much.🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ቆንጆ አድርገሽ ጋግረሽዋል እጆችሽ ይባረኩ ላይክ ሼር አድርጌልሻለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Woyniye yene enat betam amsegnalhu wudi egziabher yakbrlegn
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
ዋዉ ሰላምዬ በጣም ልዬየሆን እንጀራ ነው አይኑእንዴት እንደሚያምር ሁሉ ነገሩ በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ 🥰🙏💕ሼር
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@meseretassefa8567
@meseretassefa8567 Жыл бұрын
በጣም የሚያምር እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ እባክሽ ጤፍ የምትገዢበትን ሊንኩን ብሠጭኘ ደሥ ይለኛል ካላሥቸገርኩሽ
@user-bk7hn4wk6i
@user-bk7hn4wk6i 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ አሪፍ ነው
@user-ld1rl5jx2e
@user-ld1rl5jx2e 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነዉ እሞክረዋለሁ ያለ አብሲት እንደሚጋገር አላዉቅም ነበር 🥰
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
ERE BEDENB YEGAGERAL WUDI MOKERIEW BE BE ABSETU FENTA BE MUKE WUHA MOKRIEW
@HassetViews
@HassetViews 3 жыл бұрын
Konjo aserar nw wedejewalehu👌👌 thankyou for sharing🌸🌸🌸 engochawan gin lakilegn💗
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
እረ ደስ እያለኝ ነው የምልክልሽ ሀሴትየ
@sarahmitku5800
@sarahmitku5800 3 жыл бұрын
ዋዉ እንዴት ያምራል በጣም ባለሙያነሽ የኔ ዉድ በርች 👍💕
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
AMSEGNALEHU SARYE
@kushnatube258
@kushnatube258 3 жыл бұрын
ሲያዪት እራሱ በጣም ያምራል በቅንነት እሄው መጥቻለሁ
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Enkwan dehna metashlrgn wudi amsegnalhu
@user-bk7hn4wk6i
@user-bk7hn4wk6i 3 жыл бұрын
በርቱ አሪፍ ነው
@woynimartube8860
@woynimartube8860 3 жыл бұрын
Wow betam arf sera new enamesegenalen enam beteraya wed anechi tekelakeyaleh😍
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Amsegnalehu woyniye
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ምርጥ ሾርባ ነው እናመሰግናለን ቤተሰብ ሁኛለሁ like ❤❤❤
@Azeb1
@Azeb1 6 ай бұрын
selam ejish yebarek yeney balemoya lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari gerichi betam yamiral
@semaryamasefa-lv2vg
@semaryamasefa-lv2vg 8 ай бұрын
👌 በጣም አሪፋ ነው አመሰግናለሁ እህቴ 👌🙏
@rahima815
@rahima815 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እኔም ሞክራው በጣምነው የተመቸኝ
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
Betam yemiamir enjera gobez ejish yibarek thanks for sharing 👍 🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@KH-ot2dj
@KH-ot2dj 2 жыл бұрын
It's the same thing if you used hot water that replaced the "Absit" parent! In some place for example in "Welo" they couldn't put Absit, instead they added a hot water and cook after an hour! It's so beautiful Enjera!
@hewibelay6610
@hewibelay6610 3 жыл бұрын
ሰላምዬ ቆንጆ እንጀራ👌👌
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 2 жыл бұрын
ዛሬ የማዬን እንጀራ የሚመስል አየሁ ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ እናቱ ሙያሽ ዋው👏👏
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
ጥሩ ዘዴ ነው ጤናማ እናመሰግናለን ሰብስክራብ አረኩሽ
@seni905
@seni905 11 ай бұрын
ለምንደነው የሚደረገው በአብሲት ጋግሬው ለመጀመርያ ጊዜ ነው የተጠቀምኩት ??
@galaxyexpress4493
@galaxyexpress4493 3 жыл бұрын
ባለሞያ ቆንጆ እንጀራ ነው አይኑ ይበቃል
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
AMSEGNALEHU BETAM
@tisgisttisgist49
@tisgisttisgist49 3 жыл бұрын
Wow great thanks for sharing
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Waw selamy endat endemiyamir tebarekilegine yene konjo berechi ehitey
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
አሜንየ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ
@user-gn5si2my7b
@user-gn5si2my7b 3 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ቆንጆ እንጀራ እጅሽ ይባረክ እግዜር ይስጥሽ ስላካፈልሽን ሙያሽን
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
betam amsegnalehu rosye
@user-co3sj5ev8f
@user-co3sj5ev8f 3 жыл бұрын
Woooow brtam arif new
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
amsegnalehu betam
@bilisuma2246
@bilisuma2246 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ በርች ውዴ
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
AMSEGNALEHU BETAM
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ❤❤
@ethiopiahagera2629
@ethiopiahagera2629 3 жыл бұрын
ዋው ኣሪፍ ኣሰራር
@nekatibebtube
@nekatibebtube 3 жыл бұрын
ዋው ባለሙያ ነሽ በርች እህት
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Amsegnalhu ehete
@netsiadamu2638
@netsiadamu2638 2 жыл бұрын
የሚያምር እንጀራ ነዉ ግን አብሹ ሽታ ከያመጣም ማለቴ የሰዉነት ጠረን በጣም ይጨምራል ያንን ለመከላከል የሚደረግ method ይኖር ይሆን
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 3 жыл бұрын
በጣም ቀላል እስካሁን ካየሁት 1000 ቪድዬ 100/100 አንደኛ ምርጥ እንጀራ እጅ ይባርህ እኔም ሞክሪ ነግርሻለሁ መስቀል ጤፍ አላገኝም በማገኘው አሳውቅሻለሁ
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
teffco.com/products/
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Amsegnalhu ehte men albat kagnesh linkun askmchlshalhu
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Eshi ehte betam tenma netsuh teff selhona eski bagnshew mokeri ena tengergnalesh
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 3 жыл бұрын
@@selamtube6543 በጣም ነው የማመሰግነው
@girumzerihun2614
@girumzerihun2614 Жыл бұрын
Thank you so much, it helped me
@misraktk473
@misraktk473 3 ай бұрын
Hi Selam, just quick question, is the abesh help to have the injera that beautiful eyes?? I use soda since it helps the injera to have the eyes
@bubasol9748
@bubasol9748 3 жыл бұрын
ቆንጆ እንጀራ ያምራል በርቺ👍👍
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
ESHI BUBA AMSEGNALHU
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Endet konjo enjera gagersh betam balemuya nesh.. Ejesh yebark. Share
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
ማሂየ የኔ እናት እግዚአብሔር ያክብርልኝ ውዴ
@almazseyoum4137
@almazseyoum4137 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አቀለልሽልኝ❤
@1hiwot
@1hiwot 3 жыл бұрын
Muya ezhi ale thanks for sharing
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching
@meklitmeklit8630
@meklitmeklit8630 3 жыл бұрын
Waw aynu bcha ybekal berchilgn
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
AMSEGNALEHU MEKLITEYE
@degnestube3253
@degnestube3253 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ማማዬ ዋው በጣም ያምራል በርች በታማኝነት ቤተሰብ ሆነናል
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Amsegnalhu wudi
@user-rh7sy8rc7g
@user-rh7sy8rc7g 10 ай бұрын
እውነትነው ዋውነው
@hawashait8758
@hawashait8758 5 ай бұрын
GOBEZ NESH 👍
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
በጣም ያምራል.
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 Жыл бұрын
Tebareky ❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
Wow Selamey ቆንጆ የሆነ እንጀራ ጋግረሻል እንጎቻዋ የልጅነቴን አስታወሽኝ እጅሽ ይባረክ ማሬ
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Eko milkiye enem betam astwosalhu thank you yene konjo
@hannahmekuria8400
@hannahmekuria8400 Жыл бұрын
Thank you, my beautiful Ethiopian lady.
@bitanyahabesha4830
@bitanyahabesha4830 3 жыл бұрын
Watching selameya
@sofiseid2608
@sofiseid2608 3 жыл бұрын
Betame arife enjera new
@user-fd9bo1uh7t
@user-fd9bo1uh7t 3 жыл бұрын
Wow batam yamral 👍
@HaymanotTememe
@HaymanotTememe 16 күн бұрын
Selam ehtie endet nesh cheguarawn lemiamew sew endet adrgie bmokerw tmekrignalesh tinsh ersho new yemtekemew Ena degmo erejm sat alabokawm gn ye bukit taemu af lay aytefam techegerku MN tmekrignalesh
@HaymanotTememe
@HaymanotTememe 16 күн бұрын
Ahun ahun Yale ersho abukiw ylegn jemer
@selamtube6543
@selamtube6543 15 күн бұрын
selam haymiye, le hulet ken yakel eski abkiew ena be 3 kenu gagriew endezya sehon tameu teru yehonal bezu selmayky le chegaram yeshal yemselgn al aiyzosh.
@HaymanotTememe
@HaymanotTememe 14 күн бұрын
Esh yenie enat amesegnalehu
@BeyazenTegegne
@BeyazenTegegne 3 ай бұрын
Kasiena yibalal.
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 Жыл бұрын
Wow thank you 🙏🏻
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 4 ай бұрын
.eshn mesliten new atitiy betrefa gobez❤
@sentayehulovesgames1961
@sentayehulovesgames1961 2 жыл бұрын
Wow so nice ritchey
@wub1
@wub1 3 жыл бұрын
እኔ የምልሽ ጥያቄ አለኝ ፩:አቡክተሽ ስትጨርሺ የሞላሽው ምን ውሀ ነው? ቀዝቃዛ; ለብ ያለ ወይስ የሞቀ ፪: አብሽ ለምንድን ነው የከተትሽው? ባይገባስ? ፫: ቆንጆ አቀራረብ ነው።ከቻልሽ ካሜራሽንንትንሽ ከፍ አድርጊው
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Selam yene enat amsegnalhu betam 1, ye molahut wuha leb yalew woyem lek enda tsehay wuha yimbalew aynet new . 2, Abesh baychmrem chiger yelwem enjeraw sigager shtaw betam des yelal ena yalslswal.
@tsegiambaye479
@tsegiambaye479 2 жыл бұрын
Absh abrot bifechis
@madinamadina3852
@madinamadina3852 Жыл бұрын
Mshashash 😊
@arsemaabbytube3659
@arsemaabbytube3659 3 жыл бұрын
Awwww selamye meret enjera agegager ene be moke new yemseraw yanchin wedejewalehu 😍👌engocha I love it 🥰
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
አርሴማየ አመሰግናለሁ ውዴ
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 2 жыл бұрын
እኔ እጀራ መጋገር ሙያ የለኝም ና ከዚህ እማራለሁ ብየ አስባለሁ ናመሰግናል
@HelimaSirajy-ky1uj
@HelimaSirajy-ky1uj 10 ай бұрын
የናቴን እጀራ ይመስላል ❤
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 3 ай бұрын
Tebarki❤
@mesereteshetu7083
@mesereteshetu7083 Жыл бұрын
Ema benateshe zareya new yayewet Ershow endat serashew
@selamtube6543
@selamtube6543 Жыл бұрын
1 kubya ye teff duket adrgesh rub ye shay mankiya yimhon ye fernje ersho adergo betbeto le 3 ken ferje bederg teru yehona ersho yehonal enatye.
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤ እኔ ግን አንች ባልሽው አዘገጃጀት ምክሪ አንድም አይን አላወጣ ጎደኛም እንደዛው ለእኛ ሳታሳዬን የምትቀላቅሉት ይኖር ይሆን sorry😮
@selamtube6543
@selamtube6543 4 ай бұрын
ere be fetsum mnem alechmrem ke zeh wuch gen andandi wuhaw ena ye ayeru huneta yablshawal lenem bega sehon new bedenb yemisraw . ena ene embi belogn be hayland wuha new yemtkmew ahun.
@user-jb9lz3dd8w
@user-jb9lz3dd8w 3 жыл бұрын
እናት አብሱት ጥለን አድርን የሚያምር አይምፕስለኝም ነበር እናመሰግናለን እህቴ
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Betam Amsegnalhu leltye
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 Жыл бұрын
በርቺ ማሚ
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
Selamye ayni erasu wow new😳
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 3 жыл бұрын
እንጀራዬ መልኩ እራሱ እንዴት ያምራል
@harmonyhabesha8380
@harmonyhabesha8380 3 жыл бұрын
Gobez betam konjo enjera
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 2 жыл бұрын
Masha allha masakala tafa malata makakalaga malatanawa woyasa nacha tafa nawa alagabagama maleshelaga???
@selamtube6543
@selamtube6543 2 жыл бұрын
mekaklegna new nech tefe malet new ehte
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
wow Beautifull
@alemzetegn7954
@alemzetegn7954 2 жыл бұрын
Enamesegnalen tadiya wed ethiopia yet yugegnal weyim endet tlkiyalesh wagawn bethiopia birr ?.
@Yetm113
@Yetm113 2 жыл бұрын
ድሬደዋ እንደዚህ ነው አብሲት የምንጥለው የድሬደዋ ሰው ነሽ መሰለኝ
@boussicell6797
@boussicell6797 Жыл бұрын
መልሽልኝ እርሾውን Baking powderብጠቀምስ
@temuo2820
@temuo2820 3 жыл бұрын
Betam konjoo new
@HassetViews
@HassetViews 3 жыл бұрын
Yechi nat enjera Watching😍
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
ሀሴትየ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ
@ayantuhundr3792
@ayantuhundr3792 Жыл бұрын
How to order the teff please tell me
@shalomagape5457
@shalomagape5457 3 жыл бұрын
After you added the hot water, how long did you wait (how many hours) before baking it? Four days siboka, is that 96 hours? Thank you
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
thank you ene yemgagrew enjera ndechrseku new . be 2 ken woyem be 3 kenem gagriew awokalhu betam konjo new gen keremet selhona ahun 4 ken sekoy betam yameral ena degmo mata hot water adergi tewat new yegagerkut. endeflgesh ande ken kalfe gen ferje mederg albet.
@shalomagape5457
@shalomagape5457 3 жыл бұрын
@@selamtube6543 thank you, gin fridge gebeto sigager tiru yihonal?
@Riri-cq4rh
@Riri-cq4rh 2 жыл бұрын
@@selamtube6543 kalschgerkush endat new Meskal Tefa meget mechlew
@ytty9944
@ytty9944 3 жыл бұрын
Wowww
@meseretyimer86
@meseretyimer86 2 жыл бұрын
ሌላው ውዴ ለ 50 እንጀራ ምን ያህል ጤፍ ብጠቀም አሪፍ ነው???እባክሽ ብትነግሪኝ መጠኑን።thank you
@tewabechsileshi9935
@tewabechsileshi9935 4 ай бұрын
መጨረሻ ላይም ሙቅ ውሃ ነው ጨምረን የምናስቀምጠው ?
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
Watching 2
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Thank you heliye
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 14 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 35 МЛН
Ethiopian Food/Cuisine " 24 hour Teff Injera" የጤፍ እንጀራ በ24 ውስጥ
22:04
ለሥላሣ አይናማ የጤፍ እንጀራ በአብሢት//Teff injera
11:48
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 14 МЛН