enjera recipe with out taffe//ምርጥ እንጀራ ያለ አብሲት ከፉርኖ ዱቄት ብቻ በ15 ሰአት ውስጥ የሚዘጋጅ

  Рет қаралды 264,896

Ayu tube

Ayu tube

4 жыл бұрын

Пікірлер: 539
@ayutube6498
@ayutube6498 4 жыл бұрын
የዩቱብ ቻናሌ 👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/mLGflaVi3JmllKM.html የቴሌ ግራም ቻናሌ 👇👇👇 t.me/joinchat/AAAAAE_IFZchfYzkQzTiXQ የፌስቡክ ፔጅ 👇👇👇 facebook.com/Ayu-tube-105770661111672/ ኢኒስትግራም 👇👇👇 instagram.com/invites/contact/?i=6vk0rv9tgj7o&
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 2 жыл бұрын
የኔ እህት ቢድዩ እንዴት እንደሚቀነባበር ንገርኝ
@misjumara6680
@misjumara6680 2 жыл бұрын
Mashaalh
@user-su8yr2mi7e
@user-su8yr2mi7e 2 жыл бұрын
🌷🌺😘💗👍👍👍👍👍
@hghh3023
@hghh3023 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ
@bettybetty4215
@bettybetty4215 Жыл бұрын
youtu,be/bkobB1w3Ado
@Rayuma-uf5cx
@Rayuma-uf5cx 2 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር እጅሽን ይባርክ እህታችን
@HayatBerhenu
@HayatBerhenu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayatBerhenu
@HayatBerhenu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mariyamariya8192
@mariyamariya8192 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በእውነት። ቆንጆ እጀራ ነው። እጅ ይባርክ እህታችን እናመሰግናለን።
@SamsungA-kq3hx
@SamsungA-kq3hx 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አምሰግናለሁ እኔም ልክ እዳንች አድርጌ ሞከርኩት ማርያምን በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@X697Infinix
@X697Infinix 2 ай бұрын
ማሻ አሏህ ወላሂ በጣም ነው የማሚያምር ❤️❤️❤️
@user-gg6xm2sn7d
@user-gg6xm2sn7d 2 жыл бұрын
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እድሁም ክርስቲያ ወገኖቸ ሰላም ብያለሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበረን ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያረብ
@hiywotbederja8588
@hiywotbederja8588 2 ай бұрын
የኔ ቄንጆ የእውነት ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@tzehaneshfoto3388
@tzehaneshfoto3388 11 ай бұрын
በጣም ጎበዝ አይዞሸ ጥሩ ትምርት ነዉ❤🎉👍🙏
@saherahmed5861
@saherahmed5861 2 жыл бұрын
ዋውገራሚነው ውዴ በጣም አመሰግናለሁ ተመችቶኛል እጅሽይባረክ
@ferafera850
@ferafera850 2 ай бұрын
መሻላ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 11 ай бұрын
መሻአላ በጣም ያምራል
@zahraabdulbasit1862
@zahraabdulbasit1862 2 жыл бұрын
ዛሬ አሰጋጀሁ ነገ እጋግረውና አይቼው እኮምታለው ትህትናሽ እርጋታሽ ተመችቶኛል በርቺ😘
@saw430
@saw430 Жыл бұрын
ማሻአላህ እህት ጡሩ ት ምህርት ነዉ በርች
@EeEe-mi8tb
@EeEe-mi8tb Ай бұрын
ቀጣይ💚2 እወድ ሻለሁ እህቴ
@webitemelka2283
@webitemelka2283 Жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ ሲያምር ደሞ እንጀራው አይኑ👌😍
@user-rm9ym8tf2j
@user-rm9ym8tf2j 2 ай бұрын
ዋዉ ጎበዝ የምር ይለያል
@Sintayehubelew-pb4rz
@Sintayehubelew-pb4rz Ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ሞያ እስኬረጁ ነው በሶስት አመቴ እንጀራ ሳገኝ ኮይት ባለማወቄ እሽ እጅሽ ይባረክ ጎበዝ ነሽ እሽ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቆጆ ባለሞያ በጣም ቀላል መገድ ነው
@SleepyComputerChip-qu1kb
@SleepyComputerChip-qu1kb 5 ай бұрын
አድንቄሻለው እጅሽ ይባረክ✋
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ባለሙያ ነሽ ተባረኪ
@HawditAhmed-qf6gf
@HawditAhmed-qf6gf Ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ በርች🎉
@bdhf9370
@bdhf9370 6 күн бұрын
ዋዉ
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
አጂሽ፤ይባረክ፤በርቺ፤አህቴ❤🇪🇹👍👍
@amakechdawit3320
@amakechdawit3320 2 жыл бұрын
እጅሸ ይባርክ ባለሞያ ነሸ ጀግና
@HadyaFentaw
@HadyaFentaw 7 күн бұрын
መሻ አሏህ
@tahamogbil2307
@tahamogbil2307 6 ай бұрын
Excellent work alla blessed you my sister
@alemhailu1706
@alemhailu1706 Жыл бұрын
wow Ye Neche Tiff Enjera Newu Yemimeselwu Ejesh Yebarekewu
@Amina-xx6mw
@Amina-xx6mw 2 ай бұрын
ያምራል
@user-rp7np1xi7n
@user-rp7np1xi7n 2 жыл бұрын
ውድ እህቴ ተባረኪ እጅሽ ይባረክ
@fatimatube1902
@fatimatube1902 Ай бұрын
ዋዉዉዉዉ ማሻአሏህ😊😊😊😊😊
@merrybella3064
@merrybella3064 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ተባረኪ
@user-mk3fv5wl3d
@user-mk3fv5wl3d 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@user-uh3zd6wc1y
@user-uh3zd6wc1y Ай бұрын
Wow ijerashi baxami yamiral yene konjo 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
@ABDULLAHSAMI-ld6kw
@ABDULLAHSAMI-ld6kw 27 күн бұрын
ማሻላ በጣም ያምራል
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 Ай бұрын
ማሻአሏህ ጎበዝ ነሽ
@ethiopia5992
@ethiopia5992 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እህት #ስራሽ ሁሉ እንዳለ ሆኖ ግን #ስታምሽ በብረት ድስት ከእሳት ላይ ያደክማል #ያው መቼም እንደ አማራጭ ስለሆነ እንጅ #ኦቭን ያላችሁ ካላይም ካታች 250 ላይ አድርጋችሁ ክፈቱና ይቅግላል አይደል ከዛ አልፍ አልፎ ቼክ አድርጉት ከዛ ይሞቃል በደንብ
@salamgalaxy7091
@salamgalaxy7091 2 жыл бұрын
Yene Balemuya Ijishi Yibarek😍😘
@MuuluuTadasaa
@MuuluuTadasaa Ай бұрын
❤❤❤❤woww🎉
@tycgg4173
@tycgg4173 Жыл бұрын
በጣምባለሙያእማየእጂሺይባረክ
@user-nn8oz7ut3n
@user-nn8oz7ut3n Жыл бұрын
እህት አለህ እጅሽን ይባርከው ላመሰግንሽ ነው የመጣሁት በአንቺ አሠራር ሠርቼ ቆንጆ እንጀራ ጋግሬለሁ ሰብስክራይብ አረኩሽ
@user-hr9cp2ef5x
@user-hr9cp2ef5x Ай бұрын
እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ❤❤❤❤❤❤
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 2 ай бұрын
ዋው እንዴት ያምራል !! እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@user-cy5xz3js5q
@user-cy5xz3js5q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሺ እህታችን
@winnie2287
@winnie2287 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እኔ ዛሬ ገናነው ያየሁት አሁን እርሾውን አዘጋጅቼዋለው እጀራውን ከጋገርኩት በኋላ ውጤቱን እነግርሻለው
@keepright5232
@keepright5232 2 жыл бұрын
Eytebken new.
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 2 жыл бұрын
እኔም እስዋ ባሳየችን መስረት አድርጌ ጥሩ ሆኖልኛል ያልሞከራችሁ ሞኩሩት
@huaweiy8s430
@huaweiy8s430 Жыл бұрын
አዲስጠጉርመደኒቲ
@huaweiy8s430
@huaweiy8s430 Жыл бұрын
አዲስጠጌር
@fuigjj
@fuigjj Ай бұрын
መሸአላህ👍👍👍👍❤❤
@user-zo6xg7li4m
@user-zo6xg7li4m 3 ай бұрын
የምራልዉድማሻአላህብያለሁዉድ
@zinetmohemmed8211
@zinetmohemmed8211 Жыл бұрын
Masha allah kojo nesh ❤❤❤
@user-wp3gc6ff7t
@user-wp3gc6ff7t 3 ай бұрын
Waw yene konjoo tabrk
@mubashirmobiles5786
@mubashirmobiles5786 Жыл бұрын
ዎው በጣም ያምራል🥰
@Yet1219
@Yet1219 2 ай бұрын
ዋው ነገ እጋግራለሁ እናየዋለን🎉
@SeenaaKoo.youTube
@SeenaaKoo.youTube Ай бұрын
Ayuu dhuftee jiraa kuno❤❤❤❤
@user-bz6ut5ds1k
@user-bz6ut5ds1k 2 ай бұрын
Wow wow wow ijiish yibarak
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 5 ай бұрын
ጎበዝ የኔ መልካም ❤❤በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@kiyalove9765
@kiyalove9765 Жыл бұрын
Wow betam yameral 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AsterMengistu-gb1ys
@AsterMengistu-gb1ys 2 ай бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ
@user-tt7ke9op7s
@user-tt7ke9op7s 4 жыл бұрын
ዋዉ ባለሙያ
@user-iy2hm1ne4u
@user-iy2hm1ne4u 2 ай бұрын
ማሽአለህ❤❤❤
@netsitube
@netsitube Жыл бұрын
ሠላም ሠላም እህት በጣም የሚያምር እንጀራ ነው በእውነት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ ምርጥ እንጀራ ነው የጋገርሺው
@newcyberia3330
@newcyberia3330 2 ай бұрын
Betam migerm nw ene eskigagerewu chekolku betam balemoya nesh siyamer endanchi bihonlign desss neber emilegn ye enjera amroten betewetawu❤❤❤❤❤😊😊😊
@user-vi4dg3gr4d
@user-vi4dg3gr4d Жыл бұрын
Masheallh arife new
@molinok5017
@molinok5017 Жыл бұрын
ዋውው ጎበዝ
@user-wb8im7sj1x
@user-wb8im7sj1x Ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ አበጀሽ አበጅሽ አበጅሽ እኛ ሴት የኛ ቆንጆ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ውውውያ በርቼ አብሽሪያለሁ በጣም በጣም ትምህርት አሪፍ ነው
@Mastewal-ye8zf
@Mastewal-ye8zf Ай бұрын
እኔመሰግናለን 🙏❣️🥰
@waqaayyooabbaanagaaisiinab8393
@waqaayyooabbaanagaaisiinab8393 2 жыл бұрын
Fateri yebrkish wowowowo
@user-mr4jy7em4p
@user-mr4jy7em4p 4 жыл бұрын
የነ ባለሙያ በርችልኝ ጎበዝ
@atsedetube123
@atsedetube123 Жыл бұрын
wawu Betam Yemiyamr Enjera Newu Enamesegnalen Sher Sladeregsheln
@user-ft1pv5te2c
@user-ft1pv5te2c Жыл бұрын
ማሻ አላህ እህት አላህ ይጨምርልሽ በጣም ጎበዝ
@MdMd-qk7lt
@MdMd-qk7lt 2 ай бұрын
ما شاءالله الله برك الله فك❤❤❤❤
@RahmaAli-gg8xc
@RahmaAli-gg8xc Ай бұрын
ማሻአላህ እሂቴ
@andantetube2746
@andantetube2746 Жыл бұрын
Ejesh yebarek
@Hagere739
@Hagere739 2 ай бұрын
ጎበዝ
@user-ip6yg6jk9h
@user-ip6yg6jk9h Ай бұрын
Wow yene balmoya❤❤❤❤❤
@user-jv4zn3jd6c
@user-jv4zn3jd6c 2 ай бұрын
wawawawawa.enim.ewnatih.falgnabar.ehitiha.baxim.amsagnsihlaw❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SleepyCheetah-bn6lg
@SleepyCheetah-bn6lg 2 ай бұрын
ዋወ በጣም አሪፋነው እጅሸ ይባርክ
@alhamdulila25
@alhamdulila25 Жыл бұрын
በጣም ነበር ያማረኝ አሁን እጀምር አለሁ ጀዛ ከላህ ፊኩም
@genitaye1658
@genitaye1658 Жыл бұрын
ሳላደቅሽ አላልፍም በርች ጎበዝ
@maqdifikeryewallagakonjo8635
@maqdifikeryewallagakonjo8635 Жыл бұрын
Thank you sis
@mihretyebezalgn
@mihretyebezalgn 2 жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ 🙏❤️
@saadatsaadah9439
@saadatsaadah9439 22 күн бұрын
Wowo❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌
@ardenyoutube3411
@ardenyoutube3411 3 жыл бұрын
Wowww
@user-fm7fr3vs6l
@user-fm7fr3vs6l 2 ай бұрын
ዋው በጣም ጎበዝነሽ እህቴ በርች
@FatumaMohammed-nc7qq
@FatumaMohammed-nc7qq Ай бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ
@tibs247
@tibs247 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላን አዋጋሽ
@user-ng4hd5mh8d
@user-ng4hd5mh8d 2 ай бұрын
Waw
@GgGg-rh2zw
@GgGg-rh2zw Жыл бұрын
ዋዉ አድናቂሽ. ነኝ ውደ እጅሽ. ይባረክ
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 7 ай бұрын
በእውነት እጅሽ ይባረክ ውድ እህታችን
@zeydeytube6915
@zeydeytube6915 Жыл бұрын
wowww betam dessss yelaley
@senaytsenayt1888
@senaytsenayt1888 2 ай бұрын
ዋው ነው ሞያሽ❤
@Tesfanesh-lb9hp
@Tesfanesh-lb9hp 7 күн бұрын
Wow.iggish.yibbarek
@fedilamohammed8699
@fedilamohammed8699 Жыл бұрын
ማሻአላህ ግራ ገብቶኝ ነበረ አላህ ይስጥሽ
@fuade-kn7kt
@fuade-kn7kt 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ
@temrefentaweethiopia301
@temrefentaweethiopia301 Жыл бұрын
መሻአላህ መሻአላህ መሻአላህ መሻአላህ ማሬ በርቺ ባለሙያነሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቀጣይበት ውዴ መሻአላህ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@alemhailu1706
@alemhailu1706 2 жыл бұрын
wow Konjo Enjera 💚💛❤
@dvgg2213
@dvgg2213 2 жыл бұрын
👍👍👍መሸአላ
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f Жыл бұрын
Mashaala tebareki erahiman
@gmailajman4345
@gmailajman4345 Жыл бұрын
Betam yamiral wallahi
@Tsiyon1daniel
@Tsiyon1daniel Ай бұрын
ዬ አውነት ተባረኪ ዉዴ ብዙ ተምርያሎ 😘😘
@user-nd9cl2hg5v
@user-nd9cl2hg5v 2 ай бұрын
ማሻአላህ
@tamartamat6846
@tamartamat6846 Жыл бұрын
እኔ በናፍቆት ልሞት ነወ ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅሽ በጣም ያምራል
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 14 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 45 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,7 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Ethiopian Food/Cuisine " 24 hour Teff Injera" የጤፍ እንጀራ በ24 ውስጥ
22:04
injera recipe የጤፍ እንጀራ ለአሰራር ቀላል ያለ አብሲት
13:02
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 649 М.
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 14 МЛН