📌እንጀራ አላማረልኝም ማለት ቀረ 👏 በውጪም ያላችሁ ሞክሩት በዚህ መንገድ የተዋጣለት ልስልስ ዝንክት ያለ እንጀራ ❗️Ethiopian food❗️

  Рет қаралды 163,645

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Жыл бұрын

#ethiopianfood #habeshafood #food #injera

Пікірлер: 400
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍 ዛሬ ልዩ የሆነ እንጀራ በተለየ መንገድ አቅርቢያለሁ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ🙏😍 አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ አበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@aumselewa2537
@aumselewa2537 Жыл бұрын
መሻአላህ አሪፍ አሰራር ነዉ የኔ ባለሞያ
@siaw5419
@siaw5419 Жыл бұрын
Guwaya duket kilikil newu kkkkkkkkkkkkkkk
@user-db9ih8rd7s
@user-db9ih8rd7s Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇬🇳🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🥰♥️
@user-db9ih8rd7s
@user-db9ih8rd7s Жыл бұрын
❤️
@user-si8ul3mh6i
@user-si8ul3mh6i Жыл бұрын
እኔ ጤፉ እጂ የጠፋብኝ ሙያወስ እድሜ ለናቴ 💘💘💝💝💝🙏🙏
@yohannesgeday5348
@yohannesgeday5348 Жыл бұрын
አዎ እኛ ጤፍ ብቻ ሳይሆን ከገብስ ዶቄት ጋር ነው እንድታሳይን የምፈልገው በውጭ ያለነው ጤፍ በቀላሉ ማግኘት ሰለማንችል ነው ከቻልሽ በተረፈ ጥሩ ባለሞያ ነሽ አደንቃለሁ።
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ ሞያ መቼጠፋ ጤፉ ቢኖር በማረግ አቡክቶ መገር አያቅትም ለኔ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 8 ай бұрын
በጣም የኢትዮጲያ ጤፍማ ምን ይወጣለታል
@Diboraethio21
@Diboraethio21 8 ай бұрын
ካካካካካካካ እቺ ናት መልስ
@mizantube7494
@mizantube7494 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
እንዴት ያምራል😍 እጆችሽ ይባረኩ!
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@Nadia.et.art.de.la.cuisine
@Nadia.et.art.de.la.cuisine Жыл бұрын
Wwwaaawww amazing 🤩 thank you very much for sharing my dear friend ❤️ 👍 👍 so beautiful and delicious ❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
Thank you so much🙏😍❤️
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 Жыл бұрын
የኔ እህት እንጀራሽ በጣም ያምራል ግን የአሜሪካን ጤፍ የሚባለዉ ነገር ግን ምን እንደሆን እግዚያብሄር ነዉ የሚያዉቀዉ የጤፍ ሽታ እንኳን የለዉም መከራ ነዉ የሚያሳየዉ መተሽ ባየሽዉ
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 Жыл бұрын
መስቀል ጤፍ አስቸገረሽ ቆንጆ ለእኔ ደህና ነው
@zinetzinetzinet2777
@zinetzinetzinet2777 Жыл бұрын
Lekensh yena ehite ykebedale
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
👌👌👌👌👌🇪🇷
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቃልዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እውነት ነው ጤፉ ጥሩ ካልሆነ አስቸጋሪ ነው ከኢትዮጵያ ወስደሽ አልሞከርሽውም? ጥሪውን ካገኘሽ የሆነች ዩቲዩበር እቤቷ ስትፈጭ አይቻለሁ እስቲ ካገኘሽ መፍጫውን ሞክሪው🙏😍❤️
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
መስቀል ነው የምንጠቀመው ቆንጆ ነው። ሞክሪው
@adanechdegefu3578
@adanechdegefu3578 Ай бұрын
እጅሽ ይባረክ የእውነት ምርጥ ዘዴ ጠቅሞኛል አመሰግናለው
@mudis7458
@mudis7458 Жыл бұрын
ዎው ,,,,, የሚያምር እንጀራ ነው በርቺ sistu,,,,,,
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሙዲ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️
@elzabetbrihun3135
@elzabetbrihun3135 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንጀራ ሞያሽ በሙሉ ይሄ ቀረሽ የሚባል ነገር የለሽም እጅሽን ይባርከዉ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኤልስዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@sebrina512
@sebrina512 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Жыл бұрын
Good one I definitely will try your methods Thank you so much.....
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ስንዱዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@tizitagirma8827
@tizitagirma8827 Жыл бұрын
በጣም ቀላል ነው እናመሰግናለን በርቺልን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ትዝታዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ እንጀራ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኤልሲዬ አሜን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@JooklFoklp
@JooklFoklp 6 ай бұрын
እጂሺ ይባረክ ቆጆ ነው በርቺ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mimijonathan2020
@mimijonathan2020 Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሠግንሽ ያንችን አይቼ ቆነንጆ እንጀራ ጋግሪያለሁ ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሚሚዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው ለእኔ ብርታት ነው እንግዲህ እንድበረታ ቤተሰብ አብዙልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ዋዉ ስላሴዉ የሚገርም እንጀራ ነዉ የጋገርሽዉ ከመልኩ ልስላሴዉ ሁሉም የተዋጣለት ዉብ እንጀራን ሸር ስላረግሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ 👍👌🙏😍
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@SEADA7953Tube
@SEADA7953Tube Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ያምራል እጀራሺ እህት
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@tezetaafework5479
@tezetaafework5479 Жыл бұрын
ዋው ደስይላል ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ትዝታዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@Dallol253
@Dallol253 Жыл бұрын
ሽር ብትን እህቴ ባለሞያ እኔስ አይቼ ብቻ ጠገብኩ ምድራችን እንዲህ በመሰለ እንጀራ ፈጣሪ ይሸፍንልን ተባረኪ🌹
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሳባዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@hiwotgebrekidan5952
@hiwotgebrekidan5952 Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ በጣም ያምራል ዱቄቱን ሞቅሞቅ አድርጎ ስቀዘቅዝ ሰጨመርመሰ ቆንጆ ነው ሞኪሪው አመሰገናለሁ።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሒወትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እሺ የእኔ ውድ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@cggh6051
@cggh6051 Жыл бұрын
ብስምላ ማሻ አላሂ የናተን እንጀራ መሠለኝ እጆችሽ ይባርክ ማረ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አሜን የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@muluworkzeleke239
@muluworkzeleke239 Жыл бұрын
Wow I will try it
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሙሉወርቅዬ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@fana1451
@fana1451 Жыл бұрын
Wow betye zenkata injera new selakafelshen enamesegenalen 👍👌🙏🎀
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፋናዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@meazazerfu9526
@meazazerfu9526 Жыл бұрын
ጎሽ በጣም ምርጥ እንጀራ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መአዚዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@gimjaamare509
@gimjaamare509 Жыл бұрын
Thanks yours is good I will try it keep it up.
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 Жыл бұрын
በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የምስራችዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@hawichala7758
@hawichala7758 Жыл бұрын
ያምራል። እንጀራ ይውጣልሽ።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሐዊዬ አሜን የእኔ ውድ ብርክ በይልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@muluworkzeleke239
@muluworkzeleke239 10 ай бұрын
ሰላም በጣም ቆንጆ እንጀራ ጋገርኩ አሁንም በድጋሚ ለማመስገን ነው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ሙሉዬ የእኔ ውድ እሺ ምስጋናዬ ይድረስልኝ 🙏🥰❤
@dolchiehailey2834
@dolchiehailey2834 Жыл бұрын
Weyneee endiet yameral egiesh yebarek sis 🤩
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@simegn8630
@simegn8630 Жыл бұрын
እህታችን እናመሰግናለን በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ስመኝዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@mahiwebe223
@mahiwebe223 Жыл бұрын
በጣም ባለሙያ በውነት አዲስ የገዛሁት ጤፍ በጣም አስቸግሮኝ ነበር ባንቺ መንገድ ጋገርኩት በጣም የሚያምር ለስላሳ እንጀራ ጋገርኩ በጣም ነው የማመሰግነው አብዛኛው ስራዎችሽን እያየሁ እሰራለሁ በጣም ባለሙያ አድርገሽኛል 🙏🙏🙏 በርቺ በጣም ነው የወደድኩሽ እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ማሂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ለእኔ ትልቅ ድጋፍ ነው ሌሎችም ቤተሰብ እንዲያረጉኝ ደግፉኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Жыл бұрын
ቤትዬ የኔ ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ ምርጥ እንጀራ ነው ❤️😍 በጣም እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ነጃትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@Tigist-ho9lc
@Tigist-ho9lc 6 ай бұрын
እኔ ካናዳ ነዉ ያለሁት እና እንጀራ አላምር ብሎኝ በጣም ተቸግሬ ነበር አንቺ ያልሽዉን ከአቦካኩ ጀምሮ አደረኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በጣም ቆንጆ እንጀራ ጋገርኩ በጣም አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ቲጂዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሞክረሽ ስላሳወቅሽኝ 🙏🥰❤
@fefe7047
@fefe7047 Жыл бұрын
Thanks betam yamral tebarke lemen endehon begagrew ayleslsem
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ድንገት የሚደርቅብሽ አብሲት አንሶት ከሆነ እንዲሁም ምጣዱ ላይ እያቆየሽው እስቲ በተለያየ መንገድ ሞክሪው🙏😍❤️
@samt586
@samt586 Жыл бұрын
Thank you yene konjit I did it twice turned out the best enjera in north America.
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 Жыл бұрын
ምርጥ ነው እህቴ እጅሽ ይባረክ፡፡
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Thank you sister God bless you
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ወይንዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Жыл бұрын
Wow👍
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@rigattekle5375
@rigattekle5375 Жыл бұрын
Good job
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube Жыл бұрын
ቤቲየ መቸም ሙያሽ ተነግሮ አያልቅም": ይሞከራል የኔ መለካም እጅሽ ይባረክ❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ጄሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@tekuamemalede3834
@tekuamemalede3834 Жыл бұрын
ባለሙያ ሴትነሽ እንቺ እጅሽ ይባረክ !
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ተኩማ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@evana572
@evana572 Жыл бұрын
Thank you God bless you ❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
Thank you so much🙏😍❤️
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
betam yamral👍🏾👍🏾👍🏾
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የኔ ኪችን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Tebarekee yene konjo enimokirewalen eshee!
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@genetdebele7702
@genetdebele7702 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላይ እንጀራ እንዴት አያምር ውጭ ነው መከራ የሚያሳየው:: ለማንኛውም እንሞክራለን ያምራል የአገር ቤት ትዝታም ይቀሰቅሳል:: እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Жыл бұрын
እኔ አብሲት አቁሜአለሁ አድክሞኛል የተፈጨ ጥሬ ተልባ እና የተፈጨ ጥሬ አብሽ ጨምረሽ አቡኪውና አቅጥነሽ ለ 24 ሰዓት አስቀምጪውና ጋግሪው ቆንጆ እንጀራ ነው እሚወጣልሽ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ገንዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ዘይነባዬ በጣም ነው እኔም የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yeshikassa5155
@yeshikassa5155 Жыл бұрын
gobez betelehem ena mokerawe tesaketolegnal egeziaber yebarekesh
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የሺዬ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ ለእኔ ትልቅ ብርታት ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 Жыл бұрын
ቤቲ በጣም ነው የምናመሰግነው። እንጀራሽ በጣም ነው የሚያምረው። ምጣድሽ ደግሞ በጣም ደስ ትላለች።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሒሩትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@ermiasyitbarek7848
@ermiasyitbarek7848 Жыл бұрын
እባክሽ እሻገተ አስቸግሮኛል መፍትሔ ካለው
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 Жыл бұрын
@@ermiasyitbarek7848 ይሄ የመሻገት ችግር ብዙ ሰውን ነው ያማረረው። እኔ በየሁለት ቀን አሞቅ ነበር። አሁን ደግሞ በየሦስት ቀን አሞቃለሁ። ሌማት ውስጥ ያለውን እንጀራ በየቀኑ እታች ድረስ ማየት።
@eldutube-5505
@eldutube-5505 Жыл бұрын
Selam selam betiye mare indet nesh weyne injeraw indet indemiyamir aynu lislasew betam yamral asgomejegn ewinet yihen injera bedoro bagegn belche irasu mitegib aymeslegnim abeba new mimeslew ijush yibarek mare 👌👌😍😍🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኤልዱ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️
@abinetbekele8130
@abinetbekele8130 17 күн бұрын
Betye siwedsh eko ayalikbshm bale moya thank you so much 💓
@bettwascorner
@bettwascorner 11 күн бұрын
የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@angesettekle5003
@angesettekle5003 Жыл бұрын
Ejochish yibareku yene ehit
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@menberewoldemichael1864
@menberewoldemichael1864 Жыл бұрын
ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መንበረዬ አሜን አብሮ ይባርከን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@belayineshasrat459
@belayineshasrat459 Жыл бұрын
Tebareki
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በላይዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@jomama151
@jomama151 Жыл бұрын
Enjerash qonjo new gin wuchi hager betam yaschegiral ayeru yimeslegnal
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ብዙ ሰው ውጪ ያስቸግራል እያለ ነው እስቲ በተለያየ መንገድ ሞክሪው ውሀውን አፍልቶ አቀዝቅዞ በማቡካት 🙏😍❤️
@henokbefikad6879
@henokbefikad6879 3 ай бұрын
ዋው
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ሂኖክ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-xl4co2og3i
@user-xl4co2og3i 9 ай бұрын
wow❤
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Жыл бұрын
ምርጥእንጀራ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Жыл бұрын
ሰርገኛ ይሚባል ዲቄት ብስእል ብታይን ጥሩ ነበረ በተረፈ ብርቺ🇪🇷
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሸዊትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ነጭም ያልሆነ መሀከለኛ ጤፍ ማለት ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@ruthgebru5484
@ruthgebru5484 Жыл бұрын
ያገርቤትማ ምንም ቢሆን ያምራል የቸገረን የውጭውነው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሩትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እስቲ ከውሀው ከሆነ አፍልተሽ አቀዝቅዢ እና አቡኪበት አብሲት ከጨመርሽ ቦሀላ በደንብ ኩፍ አርጊው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalewe 🙏 🙏🙏🇪🇹❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስናዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@jerrylemmakebede6714
@jerrylemmakebede6714 Жыл бұрын
Thank you
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ጄሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@lamrotawel2625
@lamrotawel2625 Жыл бұрын
ቤቲሾሾሾሾሾ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ። ስለ ምጣድሽ የሆነ ነገር ብትይኝ እባክሽ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ላምሮትዬ በጣም ነው የማመሰግነው ምጣዱ የተገዛው ከሌጆ አልሙኒየም ነው ሌላ ልነግርሸ የምትፈልጊውን ፃፊልኝ እመልሳለሁ🙏😍❤
@snikneshasrat847
@snikneshasrat847 Жыл бұрын
በሰማአም
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ስንቅዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@NetsiLiving
@NetsiLiving Жыл бұрын
ዉይ ቤቲዬ እንዴት የሚያምር ፍትፍት ያለ እንጀራ ነዉ። አረ እስቲ እሞክረዋለሁ ባንቺ መንገድ እዚህ በጣም ያስቸግራል። 💕👌ሼር✅
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Жыл бұрын
በየቤቱያለሙያኮ
@elsagebremeskel1106
@elsagebremeskel1106 Жыл бұрын
nice egeshen yeabarkou
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኤልስዬ አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@tesfansh6703
@tesfansh6703 Жыл бұрын
ቤትዬ፡በጣም፡እወድሻለሁ፡እጅሽ፡ይባረክ፡በርቺ፡፡እኔም፡ሞክሬ፡እነግርሻለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ተስፋነሽዬ እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@enat1821
@enat1821 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ውብ አንቺ የምትሰሪው ነገር ሁሉ ያምራል
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
እናትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@saadahussain9398
@saadahussain9398 10 ай бұрын
መሸአላህ
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@almazabane7077
@almazabane7077 Жыл бұрын
Wowowowowowo👍👍👍👍👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አልማዝዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@user-zu2ol5ej4o
@user-zu2ol5ej4o 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ማሻአላህ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@hanianilo784
@hanianilo784 4 ай бұрын
ሞክሬው ተስክቷል አመሰግናለሁ❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ሀኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@rbikashanqo5499
@rbikashanqo5499 Жыл бұрын
Wawaaaa
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ርብቃዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 Жыл бұрын
ሃይ ቤቲ እንዴት ነሽ እንጀራ ኢትዮጵያ እያለሁ በጣም ጎበዝ ነበርኩ አሁን ግን ሞከሬው ነበር ግን አልሆነም አይኑን ከፈተ ስትዪ ይከድናል ከደነ ስትዪ ይከፍታል ስለዚህ ምን አጨቃጨቀኝ ብዬ ምጣዱን ላልደርስበት አርቄ ሰቅየዋለሁ አንቺ ግን እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሱዛናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እስቲ በደንብ አርገሽ አሽተሽ አቡኪውና አብሲቱን ከጨመርሽ ቦሀላ በደንብ ኩፍ አርጊው 🙏😍❤️
@leylaabduro6405
@leylaabduro6405 Жыл бұрын
Yamiral mare
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሊያዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Жыл бұрын
ይሄ ጨጓራ ላለበት ሰው በጣም ጥሩነው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ቤትዬ እኔ ባይገርምሽ ውጪ ነው ያለሁት ታዲያ ያለሁበት ሀገር ቆንጆ እንጀራ ይወጣልኛል ጤፉን እና ፉርኖ ዱቄቱን ቀላቅዬ ቆንጆ ይወጣል አሁን እንቢ ያለኝ ሀገሬ ላይ ነው ብለው ብለው እንቢ ሲለኝ እየገዛሁ መጠቀም ጀመርኩ እስኪ ደሞ አንቺ አሳይተሽኛል እሞክረዋለሁ እጅሽን ይባርከው ሌላ ምን እላለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቆንጂትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እስቲ ሞክሪው በጣም ቆንጆ ነው ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j Жыл бұрын
እህቴ ቆንጂት ቦኮሽ በደንብ ከቦካ ይወጣልሻል
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
@@user-xj9ps8ri1j አየሽ ቡኮው የሶስት ቀን ነው የኔ ችግር እንደሚመስለኝ አብሲት ጨምሬ በደንብ ሳይቦካ ብቻ ብድግ ሲል እየጋገርኩት ይሆናል በስመአብ እንዴት እንዳስቸገረኝ አጠይቂኝ አመሰግናለሁ
@hananugusu3401
@hananugusu3401 Жыл бұрын
Do you mix it with hot water or warm water or cold water?
@seenaa5256
@seenaa5256 6 ай бұрын
Normal
@addisreview2659
@addisreview2659 Жыл бұрын
እህቴ ፕሮሰሱ በጣም በዛ
@zehabuahmed8665
@zehabuahmed8665 Жыл бұрын
እንጀራሽ በጣም ያምራል።ይሄ አሠራር ለበረሀ ይሆናል?
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ዘሀቡዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እስቲ ሞክሪው ሊሆን ይችላል🙏😍❤️
@foziyaomer4930
@foziyaomer4930 Жыл бұрын
Thank you yene balemuya❤ yetetekemshiw wiha kezkaza new?
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፎዚዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው አዎ ቀዝቃዛ ነው🙏😍❤️
@NardosMekonen-lz8yu
@NardosMekonen-lz8yu Ай бұрын
Enjera ygagershebet electric mashin men ybalal in engelse tankyou
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ናርዶስዬ በጣም አመሰግናለሁ ምጣዱ ነው ስላልገባኝ ነው🙏🥰❤
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 Жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የምትጨምሪው ውሃ ቀዝቃዛ ነው ?
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ማርትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ አዎ ቀዝቃዛ ውሀ ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 Жыл бұрын
@@bettwascorner ተባረኪልኝ ቤቲዬ
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
እንጀራሽ ያምራል ውጫ ለምንኖረው አይሰራም
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፋንቱዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እስቲ ሞክሩት ብዬ ነው ብዙ ጊዜ ስለማይዋጣ ለእናንተም ከረዳ ብዬ ነው🙏😍❤️
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ለታይዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 Жыл бұрын
አይ ውዴ እንጀራ በኢትዮጵያ መች ይቸግራል አሜሪካ በመጣሺና ባየሺው አመለቢስ ነው ወይ ስደት አይመቸውም መከራ በላንልሺ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሒሩትዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እስቲ በዚህ ሞክረሽው ካልሆነ አቦካኩን ለውጪው ማቡኪው ውስጥ ውሀ አድርገሽ ከላይ ጤፉን ጨምሪና ከድነሽ አስቀምጪው በሶስተኛው ቀን ጋግሪው🙏😍❤️
@user-bx9gn1nh9q
@user-bx9gn1nh9q Жыл бұрын
ሰለም ይብዘለችሁ ወው በጠም ያምራል ሃብሽ እንዴት ተድሪጎ ነው ምተስፈጭ? እበክሽ ንገር
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ስታስፈጪ ጤፉን በቀዩ ቸቆልቶ አብሮ ይፈጫል ወይም ደግሞ እቤት አብሹን ፈጭተሽ አብሲት ስትጥዬ ትንሽ በጥብጠሽ አብሲቱ ላይ ጨምረሽ ማንተክተክ🙏😍❤️
@sgwgegege5983
@sgwgegege5983 Жыл бұрын
👌👌👍👍🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@user-cn1vr8lo1s
@user-cn1vr8lo1s 10 ай бұрын
How can prepare ersho?
@zanezane9339
@zanezane9339 10 ай бұрын
❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 Жыл бұрын
ለአሜሪካ ጠፍ ከውሃ ይሁን እኔጃ እምቢ ብላል አንቺ በጣም ባለ ሙያ ነሽ እናመሠግናለን።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሙሉወርቅዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እስቲ ውሀውን አፍልተሽ አቀዝቅዘሽ አቡኪበት ድንገት ከመሞከር ይለወጥ ይሆን የሆነች ተመልካቼ በመስቀል ጤፍ ጋግሬው ጥሩ ሆኖልኛል አለች የተለያየ ሙከራ መሞከር ጥሩ ነው ብዬ ነው 🙏😍❤️
@user-zu2ol5ej4o
@user-zu2ol5ej4o 3 ай бұрын
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
🙏🥰❤
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 Жыл бұрын
hi can you show me how to make Ethiopian yeast please thanks
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ሌላ ጊዜ አሳያለሁ በጣም ይቅርታ🙏😍❤
@meazazerfu9526
@meazazerfu9526 Жыл бұрын
አብሲቱን የበቆሎ ዱቄት የሚደረገውንም እስቲ አስተያየትሽን ስጪን ከአብሲት በሁዋላ ዱቄት ማጎብጎቡን እሞክረዋለሁ ለማንኛውም እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መአዚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቶሎ ስላልመለስኩ ይቅርታ የቦቆሎ አብሲት የሚያደርጉት ውሀ በደንብ እንዲወስድ እና ባጠቃላይ ሊጡ ብዙ ውሀ መጨመር እንድትችዬ ነው 🙏😍❤️
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው ግን የገረመኝ በዃላ የጨመርሽው ዱቄት ጭራሽ ሳይታሽ እንደዚህ ማማሩ ነው ግን እሞክረዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አልምዬ ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም ነው የማመሰግነው አዎ ዱቄቱ ቆንጆ ነው የሚያረገው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@enumine7648
@enumine7648 Жыл бұрын
Selam ihite,duketun madregachin injerawun ayaderkibinim gin yne wud?
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ የጋገርኩት እንዳየሽው ነው አልደረቀም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@seenaa5256
@seenaa5256 6 ай бұрын
Teyaqe mejemeriyaa ersho kebetuwusti bayinoris endet ersho madreg yichalall please
@firehiwothaile7100
@firehiwothaile7100 Жыл бұрын
አይ ቤትዬ ባገር ቤትማ እንደፈለግን አርገን ብንጋግረው ችግር የለበትም በዚያ ላ ሲጋገር መንደሩን ሁሉ ያውዳል እዚህ አሜሪካ የምንገዛ ጤፍ ተብሎ ሲቦካ አይሸት ሲጋገር አይሸት በዛላይ አመሉ ብዙ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፍርዬ በጣም ነው የማመሰግነው ከሀገር ጤፍ ያገናኛችሁ የእኔ ውድ እውነት ነው ጥሩ ጤፍ ከሌለ ችግር ነው 🙏😍❤️
@hirutbirhane6359
@hirutbirhane6359 Жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ ምጣድሽ የት ነው የገዛሽው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሒሩትዬ በጣም ነው የማመሰግነው ምጣዱን የገዛሁት ሌጆ አልሙኒየም ነው🙏😍❤️
@eleniababi511
@eleniababi511 Жыл бұрын
Betam arfi new 10.Q
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኢሌኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@yeradatasefam3070
@yeradatasefam3070 10 ай бұрын
god
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ለሥላሣ አይናማ የጤፍ እንጀራ በአብሢት//Teff injera
11:48
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 12 МЛН
Sunday Liturgy
2:04:25
St.Paul Church
Рет қаралды 2
Happy 4th of July 😂
0:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 15 МЛН
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 5 МЛН
КАКОЙ ЛОГОТИП ЛУЧШЕ? #Shorts #Глент
0:32
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,7 МЛН
Такие сладости мама точно разрешит
0:22
Даша Боровик
Рет қаралды 3,9 МЛН