12. Yidnekachew Teka ምደነግጥልህ Midenegeteleh ይድነቃቸው ተካ

  Рет қаралды 468,133

Yidnekachew Teka

Yidnekachew Teka

9 ай бұрын

yidnekachewtekamehamed.hearno...
• 1.Yidnekachew Teka ብቸኝ...
Subscribe
• ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ''ኢየሱስ ነ...
Follow me:
Facebook
/ yidnekachew.tekamehamed.1
Instagram
reelChUgkU...
TikTok
tiktok.com/@yidnekachewtekamehamed
#yidnekachewteka#Midenegeteleh #ምደነግጥልህ#Subscribe#share#mezmur#
Official Video SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL "Yidnekachew Teka" UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
© Copyright: YIDNEKACHEW TEKA MEHAMED, Inc 2022.

Пікірлер: 220
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 9 ай бұрын
ነፍሴ የታሰረችብህ ጉዳዬ ነህ ብዙ ቃል የለኝም ልነግርህ አልችልም ልገልጥልህ ግን መላ እኔነቴ የሚደነግጥልህ የሚርድልህ ኢየሱስ እኮ ነህ *2 የወደድኩህ የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ ምደነግጥልህ ኢየሱስ ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ የምደነግጥልህ ኢየሱስ ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ የተሸነፍኩልህ ኢየሱll የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ የምደነግጥልህ ኢየሱስ የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ ኢየሱስ*8 ኢየሱስ ነህ *6 አንተ እኮ ነህ*6 የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ የምደነግጥልህ ኢየሱስ ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ ነፍሴ የታሰረችብህ ጉዳዬ ነህ ብዙ ቃል የለኝም ልነግርህ አልችልም ልገልጥልህ ግን መላ እኔነቴ የሚደነግጥልህ የሚርድልህ ኢየሱስ እኮ ነህ*2የወደድኩህ ኢየሱስ *3 ኢየሱስ ኢየሱስ........
@Fevengezahegn
@Fevengezahegn 9 ай бұрын
❤❤❤ተባረክ
@heavendadi2436
@heavendadi2436 9 ай бұрын
❤❤
@tsegaeniyewdebebe8648
@tsegaeniyewdebebe8648 8 ай бұрын
❤😢❤😢❤ you are blessed 🙌
@alexalexo3056
@alexalexo3056 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 4 ай бұрын
የኔ ውድ ኢየሱስዬ✝️🥲😭🙇‍♀️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏ዘመንክ ይለምልምህ ተባርክልኝ በብዙ ፀጋ Yiduye🙏🙏
@rahelabate
@rahelabate 9 ай бұрын
Z SEASON IS ONLY FOR JESUS,WE ARE LUCKY TO HAVE THIS SAVIOR.ONLY JESUS CAN SAVE US.
@mataworkhabtamu8920
@mataworkhabtamu8920 9 ай бұрын
ኢየሱስ የማያልቅ ረዕስ የማይሰለቸን ዜና ❤️❤️❤️ Yidne betam love you respect you tebarek🙏🙏
@melkamuelias3415
@melkamuelias3415 9 ай бұрын
ለምድራችን የተሰጠህ በረከታችን ነህ ዘመንህ በኢየሱስ ክርስቶስ ይለምልም በውስጥህ ተዝቆ የማያልቅ ፀጋውን ያስቀመጠ እግዚአብሔር ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤...you are ßlessed❤❤❤❤
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 Ай бұрын
ይሄ መዝሙር ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር አዎ እየሱሴ የሂወቴ ጉዳይ አንተ እና አንተ ነህ በሂወቴ በእይለቱ ብዛልኝ የኔ ጌታ ❤❤❤
@danabiy9561
@danabiy9561 9 ай бұрын
😭😭😭 ቃል የለኝም ቃል የለኝም ቃል የለኝም ... የረጅም ዘመን ስንቅ ነው የሰጠኸን ተባረክ ይድኔ
@antenehworku9216
@antenehworku9216 9 ай бұрын
አጥንትን ዘልቆ የሚገባ የሚያድን ስም የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ (ሰዉ በመንፈስቅዱስ ዉስጥ ሲሆን ሊያወራዉ የሚችል ብቸኛ ርዕስ ኢየሱስ !❤❤❤❤ ተባርከሀል ወዳጄ እለቅለት እንዲዉ እያልክ
@Nazry0799
@Nazry0799 9 ай бұрын
ነፍሴ የታሰረችበት ጉዳዬ ነህ ብዙ ቃል የለኝም ልነግርህ አልችልም ልገልፅልህ ግን መላ እኔነቴ የሚደነግጥልህ የሚርድልህ ኢየሱስ እኮ ነህ (×2) የወደድኩህ የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ የምደነግጥልህ ኢየሱሰ ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ | [×2] የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ ኢየሱስ ነህ (×6) አንተ እኮ ነህ (×6) የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ የምደነግጥልህ ኢየሱሰ የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ ኢየሱስ….. ኢየሱስ ነህ (×6) አንተ እኮ ነህ (×6) የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ የምደነግጥልህ ኢየሱሰ ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ ነፍሴ የታሰረችበት ጉዳዬ ነህ ብዙ ቃል የለኝም ልነግርህ አልችልም ልገልፅልህ ግን መላ እኔነቴ የሚደነግጥልህ የሚርድልህ ኢየሱስ እኮ ነህ (×2) የወደድኩህ ኢየሱስ…….
@yeabtube8462
@yeabtube8462 3 ай бұрын
እየሱስ ልቤ የሚደነግጥልህ ወደዚያ ወደ ትሁት መንፍሱ ወደተሰበረው ሰው በቃሌ ወደሚንቀጠቀጠው ሰው እመለከታለው
@tesfayesolomon3651
@tesfayesolomon3651 4 ай бұрын
ሲጠራ ደስ የሚል ስም ልብን ስልብ የሚያደርግ እንዴት ጣፋጭ ስም ነው በጣም ብናውቀውም ግን አልለመድነውም still ያስደነግጠናል እውነት እኮ ነው የማይለመድ ጭው ጭልጥ የሚያረግ ስም my sweet ፍቅር የሚያስይዝ ስም ይድንዬ እውነት የስሙ ኀይል ገብቶኸል ኢየሱስ ከዚህ በላይ እንሸነፍልህ ኢየሱስ ከዚህ በላይ እንሸነፍልህ ኢየሱስ ከዚህ በላይ እንሸነፍልህ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 9 ай бұрын
አሜን እርሱ የምያስደናግጥ ኢየሱስ ለአንተ እንድኖር ጸጋህን አብዛልኝ ጌታ ሆዬ ተባረክልኝ ይድኔ
@minteyesu7733
@minteyesu7733 9 ай бұрын
It feels like worship sample from heaven 😢 Eyesus bcha 🥰
@tsiyonawitTesfa7095
@tsiyonawitTesfa7095 9 ай бұрын
ምን አይነት Incounter ቢኖርህ ነው😭😭 ኢየሱስ 😭😭😭 ይድኔ በጣምምም እወድሀለው በረከታችን ነህ keep in touch❤
@jossyvoiceabush1015
@jossyvoiceabush1015 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@esraelabebe5718
@esraelabebe5718 9 ай бұрын
ዋው ልቤ ሚደነግጥልህ የሚርድልህ ኢየሱስ....❤❤❤❤
@tekaligntagesse2938
@tekaligntagesse2938 9 ай бұрын
All about Jesus❤❤❤
@amaneethio6021
@amaneethio6021 9 ай бұрын
ተባረክ ብሮ❤ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሰምቼ የማልጣግብ ስም ኢየሱስ❤😍
@dawittamire8541
@dawittamire8541 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@sabadesalgan4029
@sabadesalgan4029 9 ай бұрын
ኢየሱስ😢😢😢😢😢😢😢 ለፀሎት ተበርክኬ መዝሙሮችን መስማት ማቆም አልቻልኩም😢 you're blessed yidne
@Wudeeee
@Wudeeee 9 ай бұрын
እንዳንችሁ ሆንኩኝ
@yetnayetd3755
@yetnayetd3755 8 ай бұрын
በእየሱስም የሚደንቅ ዝማሬ ይድኔ አንተ የተባረክ ድቅ ሰው ነህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@wongelanteneh4080
@wongelanteneh4080 9 ай бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭እየሱስዬ.... የኔ እየሱስ ነፍሴ የታሰረችብህ አንተ እኮ😭😭😭😭😭........... ይዱዬ ቃል የለኝም🥰🥰🥰🥰🥰
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 9 ай бұрын
Thank you Wonguye dearest🙏😍
@MeskiGetu-ng8fe
@MeskiGetu-ng8fe 20 күн бұрын
ኢየሱስ ❤
@meleman6955
@meleman6955 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንን አሜንንንንንን
@Tahaye460
@Tahaye460 9 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ታባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰
@muluwirtu8197
@muluwirtu8197 9 ай бұрын
ከቃላት በላይ መግለጫ ያሳጣ ጥዑም ዜማ ግሩም መልእክትን ያዘለ ውብ ዝማሬ ነው ጌታ ዘላለምህን ይባርከው!
@suragragne4417
@suragragne4417 12 күн бұрын
Bless you brother Yidne! ❤
@ezzeraabuush52
@ezzeraabuush52 9 ай бұрын
የፀገው በለቤት ፀገውን አብዝቶ አትረፍርፎ ይጨምርልህ ታበራክልኝ ይድኒ
@milahagos2807
@milahagos2807 9 ай бұрын
የልቤ ትርታ ኢየሱስ 🙏
@MerryZewdu
@MerryZewdu Ай бұрын
እዉነት ነዉ በህይወታችንና በኑሯችን የሱ ማስደንገጥ ይብዛልን
@elsabethgebru3569
@elsabethgebru3569 9 ай бұрын
ይድንዋ መንፈስ ቅድስ በአንተ አልፍ የቤተክርስትያን የአምልኮ መልክ እየቀየረ ስላለ ጌታ ይመስገን 🙌🙌ይህን መዝሙር ብቻ አይደለም የተካፈልከው ፍቅርና ህይወት ስላፈሰስከው መዝሙር መስማት አቃተን 🥲🥲🥲🥲ጌታ ይባረክ ስለተሰጠህ ሞገስ የአገልግሎት ዘመን ከዚህ በላይ ድመቅልን የቤተክርስትያን በረከት ነህ አንተን ሰምቶ የጌታን ፍቅር አለማሰብ አይቻልም ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏🔥
@menasefirdawek
@menasefirdawek 9 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤❤
@betty9705
@betty9705 3 ай бұрын
ተባረክ ይድኔ
@christineimhof8615
@christineimhof8615 9 ай бұрын
The Name above all the names!!!!!! EYESUSYE!!!! Eyesuye EYESUS EYESUS!!!!!!!
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱሰ ኢየሱሰ ኢየሱሰ❤❤❤❤❤❤
@tutorinamharic12
@tutorinamharic12 9 ай бұрын
Jesus❤❤❤❤❤ ምደነግጥልህ ኢየሱስ😭😭😭
@Feben353
@Feben353 9 ай бұрын
አሜንንን ❤❤❤እየሱስ እውዳለዉ 🙏🏻❤
@yaredmeles3172
@yaredmeles3172 9 ай бұрын
What a sweet what a precious name….JESUS ❤
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 9 ай бұрын
ወንድሜ አንተን በረከት አድጎ የሰጠን ጌታ ይመስገን የተትረፈረፈው ፀጋውና ምህረቱ በሰጠህ ዘመን ሁሉ ይብዛልህ
@user-tq7rz3sm3e
@user-tq7rz3sm3e 9 ай бұрын
Always Jesus ❤
@AmanuelBeyene-xw2yd
@AmanuelBeyene-xw2yd 9 ай бұрын
ቃል የለኝም 😢😢😢😢🎉😢 ኢየሱስ ኢየሱስስስስስስስሰሰሰሰሰሰሰሰ😢😢😢😢😢😢 የተሸነኩል ኢየሱስ ይድንዬዬዬዬዬዬ በቃ ተባረክ ❤❤❤
@filiberamanii
@filiberamanii 2 ай бұрын
We love you beloved brother
@YoniNega
@YoniNega 4 ай бұрын
እውነት ነው የምንደነግጥለት ኢየሱስ ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርን ቀድሱት፤የሚያስፈራችሁና የሚያስደነግጣችሁም እርሱ ይሁን፡፡ ኢሳይያስ 8፡13 አሜን
@fevengirma-lt5ej
@fevengirma-lt5ej 9 ай бұрын
እየሱስ ❤❤❤
@IbelongtoJesus338
@IbelongtoJesus338 2 ай бұрын
weyyyyy tebarekelegne ! huleam bemenfesu teketatel !
@odaamanuel9650
@odaamanuel9650 9 ай бұрын
Wow! Tebarek!!
@meseret5776
@meseret5776 9 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ 🙏🙏🙏
@danidani7010
@danidani7010 9 ай бұрын
Jesus❤❤❤❤❤❤
@naominigatu
@naominigatu 9 ай бұрын
Chelina voice gives straight goosebumps
@EphremThomas
@EphremThomas 9 ай бұрын
የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ የምደነግጥልህ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
@user-pb4jq6uw7g
@user-pb4jq6uw7g 9 ай бұрын
አሜንንንንን❤❤
@bekalushiffferw753
@bekalushiffferw753 9 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 🥰😇😇
@senaithabtewold561
@senaithabtewold561 9 ай бұрын
❤❤❤❤ተባረክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ በጣም የሚጣፍጥ ዝማሬ ነው
@samrawitbirhanu
@samrawitbirhanu 9 ай бұрын
ይድንዪ አንተ በረከታችን ነህ።።።። ሁል ጊዜ ኢየሱስ ደስ ሲል ።አይወሰድብህ
@user-rm6rx2gz2w
@user-rm6rx2gz2w 3 ай бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Nazry0799
@Nazry0799 9 ай бұрын
ዘማሪ ይድነቃቸው ከዚህ በላይ ያብዛልህ ከኢየሱስ ውጪ ፣ ከምስጋናው በላይ ምን ይዘመራል ብርክ በል ይድኔ
@user-zt4ex9pv5i
@user-zt4ex9pv5i 4 ай бұрын
በየቀኑ ምሰማው መዝሙር ቢኖር ይሄ ነው
@nebiyatabera2907
@nebiyatabera2907 4 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ አፍ የሚያሲዝ መዝሙር ነው።
@user-kb4bl3xx3i
@user-kb4bl3xx3i 7 ай бұрын
ነፍሴ የታሰረችበት ጉዳዬ ነህ ብዙ ቃል የለኝም ልነግርህ አልችልም ልገልፅልህ ግን መላ እኔነቴ የሚደነግጥልህ የሚርድልህ ኢየሱስ እኮ ነህ (×2)
@eyerusalemgetachewdimple7559
@eyerusalemgetachewdimple7559 9 ай бұрын
🙆🏻🙆🏻😭😭🥰eyesusyee simh sitaft Tebareklgn yidnye
@user-tp3tz4ms7n
@user-tp3tz4ms7n 9 ай бұрын
ይድኔ ጌታ በዘመንህ ሁሉ ለትዉልድ መብል ሰጪ ያድርግህ!!ይህን ዝማሬ ባደመጥኩኝ ቁጥር ጩህ ጩህ ይለኛል
@derartukasahun2339
@derartukasahun2339 9 ай бұрын
Can't stop listening, be blessed
@nahomephrem329
@nahomephrem329 9 ай бұрын
ኢየሱስ ናፈቀኝ ዛሬ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭
@jossyvoiceabush1015
@jossyvoiceabush1015 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭❤️
@mebrate8844
@mebrate8844 9 ай бұрын
እኔም ❤😢😊
@selamfikir8454
@selamfikir8454 2 ай бұрын
ልቤ ሚርድልህ ኢየሱስ❤️❤️
@AbejeMustefaDeboch-tx5nf
@AbejeMustefaDeboch-tx5nf 9 ай бұрын
ይድኔ😍😍😍😍😍😍😍
@robelfikreselassie1041
@robelfikreselassie1041 9 ай бұрын
ይድኔ አንተ ለትውልድ በረከት ነህ፤ ከእነ ቤተሰቤ እናመሰግናለን።
@mihretudesalegn4829
@mihretudesalegn4829 9 ай бұрын
Thanks yidne it's all about Jesus!♥️
@temesgentariku8468
@temesgentariku8468 9 ай бұрын
ooooኢየሱስ😭❤️🔥biruk nake yidenuy
@takelebegna3215
@takelebegna3215 9 ай бұрын
The name of full of satisfied. Much blessing beloved bro.
@yafetsolomonofficial5094
@yafetsolomonofficial5094 9 ай бұрын
እየሱስ 🔥
@diboratadesse370
@diboratadesse370 9 ай бұрын
Blessed እወድሃለን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍
@ribkaabebegebre3700
@ribkaabebegebre3700 9 ай бұрын
ምን እንደምልህ አላዉቅም መዝሙሮችህ በመንፈስ የተቀመሙ ኢየሱስን የሚያሳዩ ወደ ህልዉናዉ የሚያስገቡ ናቸዉ ዝም ብዬ በልማድ መዝሙር እንደምሰማዉ አይደለም የማዳምጣቸዉ አብሬህ እየሱስን እንዳመልክ አድርገዉኛል እናም ተሳክቶልሀል አሁንም ፀጋ ይብዛልህ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 9 ай бұрын
Amen. Semu Yikber Ye Iyesus! Thank you dear Rebka. You have also blessed us with your song. God bless you.
@meseluadem9314
@meseluadem9314 9 ай бұрын
I love god ❤❤❤❤❤
@user-jb5ns5pu8g
@user-jb5ns5pu8g 9 ай бұрын
Wuuuuuuuuuuuuuuuuu😢😢😢 ere ene alchalkum eyesusee❤❤ ymr yehen mezmur becha kaleyelegym yanesefesfal menfes alebet. Berk bel yedneye
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 7 ай бұрын
እየሱስዬ ስምህ ሲጣፍጥ የኔ ውድ እየሱስ እልልልልል❤❤❤❤❤
@MihretEk
@MihretEk 3 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሁሌም ኢየሱስ❤
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 8 ай бұрын
ወንድሜ ሁልጊዜ የምታመልከው ጌታ እየሱስ ሁልጊዜ ከእኔ ጋራ ነህ ❤😍🙌🙏
@MuluembetLakew
@MuluembetLakew 9 ай бұрын
ተባረክ
@lidyatekele762
@lidyatekele762 2 ай бұрын
Amen
@user-hs9sf3hq1i
@user-hs9sf3hq1i 9 ай бұрын
እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ……….
@Mera67672
@Mera67672 9 ай бұрын
I can't uuuuuuuuuuuuuuu የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ ነህ ኢየሱስ ነህ😭😭😭😭😭😭😭 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tihundinku3505
@tihundinku3505 9 ай бұрын
The main topic of life! God bless you our brother.
@chuyedawit6146
@chuyedawit6146 8 ай бұрын
እየሱስዬ❤🥺❤🥰
@bereketchernet
@bereketchernet 9 ай бұрын
I have No word Yidne God bless you ❤
@rabihcall4540
@rabihcall4540 9 ай бұрын
Yessssssss always Jesus Jesus Jesus 😢😢😢😢😢😢😢thank u my Jesusss Abaaaa
@MesertgebrekidaneMesert
@MesertgebrekidaneMesert 9 ай бұрын
Yidne selameh balehebet endemeder aswa yinza tebark abo 🙏🙏🙏🙏🙏
@mintushewa1370
@mintushewa1370 9 ай бұрын
Wooooow😍😍እየሱስ🙏🙏🙏
@reality165
@reality165 9 ай бұрын
Amen!!! Jesus! Jesus! Jesus!
@comceil9544
@comceil9544 9 ай бұрын
አሜንንን 💜💜💜
@tiztadoda8993
@tiztadoda8993 9 ай бұрын
Ameennn Ameennn Ameennn i😢😢😢😢😢😢🤲🤲🙏🙏🙏😭😭😭😭
@eyasudereje4210
@eyasudereje4210 9 ай бұрын
ዘመንህ ይለምልም
@samuelejigu2817
@samuelejigu2817 3 ай бұрын
Yidnee GOD gave U song which is worthy of God's worship.Top level.
@betiassefa9628
@betiassefa9628 9 ай бұрын
የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ ምደነግጥልህ ኢየሱስ
@natnaelnatnael1623
@natnaelnatnael1623 4 ай бұрын
Yidne ❤ Beki legendary musician 🎼❤❤
@eskedartefera663
@eskedartefera663 9 ай бұрын
Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus.........❤❤❤❤❤❤
@danielwakjira3230
@danielwakjira3230 9 ай бұрын
IYESUS IYESUS IYESUS ❤❤❤❤
@Somewhereaf
@Somewhereaf 9 ай бұрын
What a blessing to hear z name JESUS IN chelina ....woow my Jesus
@Eyahale
@Eyahale 7 ай бұрын
Geta hoy ene mn yeshalegnal😢😢😢
@samuelhussen
@samuelhussen 9 ай бұрын
❤ydne tebarekiln tsegaw yibzalh
@user-st2to6bf1c
@user-st2to6bf1c 9 ай бұрын
ኢየሱስ የኔ ንጉስ ነፋሴ የታሰረችብህ አንተ እኮ ነህ 😂 መዝሙሩን እየሰማ ስፀልይ ምድር ላይ መሆኔን እረሳለዉ ይድኔ ፀጋዉን ያብዛልህ
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
ድንቅ መዝሙር ድንቅ መንፈስ
@medihantdangiso
@medihantdangiso 9 ай бұрын
Tebarek ❤❤❤
@mitikualemishet-qm7tf
@mitikualemishet-qm7tf 8 ай бұрын
❤❤❤
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 32 МЛН
የግድ ታስፈልገኛለህ!!Yidnekachew teka//glory of god tv
29:29
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 238 М.
4. Yidnekachew Teka ላውድልህ ሀገሩን Lawudeleh hagerun
6:34
Yidnekachew Teka
Рет қаралды 984 М.
ትሁን ፈቃድህ
5:54
Bereket Lemma - Topic
Рет қаралды 3,4 М.
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН