9. Yidnekachew Teka የግድ ታስፈልገኛለህ Yegid Tasfelegegnaleh ይድነቃቸው ተካ

  Рет қаралды 610,422

Yidnekachew Teka

Yidnekachew Teka

9 ай бұрын

yidnekachewtekamehamed.hearno... Follow me
• ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ''ኢየሱስ ነ...
Follow me:
Facebook
/ yidnekachew.tekamehamed.1
Instagram
reelChUgkU...
TikTok
tiktok.com/@yidnekachewtekamehamed
#yidnekachewteka#YegidTasfelegegnaleh #የግድታስፈልገኛለህ#Subscribe#share#mezmur#
Official Video SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL "Yidnekachew Teka" UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
© Copyright: YIDNEKACHEW TEKA MEHAMED, Inc 2022.

Пікірлер: 310
@edendebebe9893
@edendebebe9893 3 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ላንተ (ላንተ አብሮነትህ) ያለኝ ትልቅ ቦታ በምንም አልተካው የኔ እድል ፈንታ የግድ ታስፈልገኛለህ የግድ ታስፈልገኛለህ የግድ ታስፈልገኛለህ የምሬን ነው ታስፈልገኛለህ ሰው እንዴት ትንሽ ነው ብቻውን ከወጣ ያላንተ ቀትረ ቀላል ሆኖ ይኖራል ሁሌ እንደዋተተ ግን አብሮህ ያለ ሰው መንፈስህ ያጀበው ከኋላ ህዝብን ይታደጋል በእየሱስ ምድርን እየሞላ በሒወቴ የነገርከኝ ያስጀመርከኝ መንገድ ብቻዬን አልደፍረውም መንፈስህ ነው የግድ በሰው አፍ ብቻ አውርቼ አይደለም ማሳምነው ወይ ከእግረኛ ጋር እሮጬ ልድረስበት የምለው መኖር አልችልም ያላንተ እኔ አለመድኩም ያላተ አገልግሎትም ያላንተ አይሞከርም ( አይደፈርም) ያላንተ(2) አይቀልብኝም ጌታ አብሮነትህ ጌታ አብሮነትህ አይቀልብኝም እየሱስ አብሮነትህ ጌታ አብሮነትህ የኔ ሞገስ ክብሬ አንተ ነህ አንተ ነህ የኔ ማስፈራቴ አንተ ነህ አንተ ነህ እሩቅ የምሔድብክ አንተ ነህ አንተ ነህ መቼም የማልቆምብክ አንተ ነህ አንተ ነህ እኔ የለመድኩት ካንተጋ የእውነት የምኖረው ካንተጋ አገልግሎቴ ካንተጋ መቼም የማይቆመው ካንተጋ አገር የሚሰማኝ ካንተጋ ምድርን የምወርሰውካንተጋ ጠላት የሚፈራኝ ካንተጋ የማልለመደው ካንተጋ ጣልቃ የማትገባበት የማትሳተፍበት የህይወቴ ክፍል የለም አንተን የማያካትት እውቅና እሰጥሀለሁ በነገሬ ሁሉ ላይ ዘንግቼህ አቅም የለኝ የት ልሄድ አንተን ሳላይ
@lidya4781
@lidya4781 16 күн бұрын
Thank you
@eliasgelan5735
@eliasgelan5735 9 ай бұрын
ኧረረረረረ ሁሁሁሁሁሁሁ ጌታ ይባረክ ዛሬም እየሱስ ስም ይሰራል ይድኑዬዬዬዬ የእውነት የእግዚአብሔር ስም ረድቶካል❤❤ ስለ እሱ ብቻ ለማውራት መንፈስ ቅዱስ ካልረዳክ አይቻልምና❤❤❤ እወድሀለሁ
@eben-ezerhabtamu9833
@eben-ezerhabtamu9833 9 ай бұрын
እውነት ብለሃል ወንድሜ❤❤
@amanuelgizachew4298
@amanuelgizachew4298 9 ай бұрын
አረ መንፈስ ቅዱዱዱዱዱ ነካህኝ❤
@tamenetadesse933
@tamenetadesse933 9 ай бұрын
❤🎉❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊❤
@mail2hasset
@mail2hasset 9 ай бұрын
Elelelelelele🎉🎉🎉
@alemworku9415
@alemworku9415 8 ай бұрын
​j
@gospelsingersamueladelloof7369
@gospelsingersamueladelloof7369 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይዱን ስለሰጠኸን እጅግ አድርጌ አመሰግሃለው🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 8 ай бұрын
Thank you Samiye😍
@ahavatube2404
@ahavatube2404 3 күн бұрын
Antenim Yidnenim yeseten Egziabhere yimesgen ❤🙏
@Gpapie
@Gpapie 9 ай бұрын
ጉልበቶች ሊንበረከኩ, አፋችም ኢየሱስን ሊጠሩ,መንፈስ ቅዱስ ብዙዎችን ሊያፅናና ሊቀባ እኛም ልንባረክብህ ነው እንግዲ . You are a precious gift for the body of Christ yeduya
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 8 ай бұрын
Amen. Thank you.
@zenashmebratu5427
@zenashmebratu5427 23 күн бұрын
Anyone who is going to read this comment, please pray for me. I want to be filed with Holy Spirit.
@tsiyonawitTesfa7095
@tsiyonawitTesfa7095 9 ай бұрын
መጀመሪያ መድረክ ላይ ዘምረኸው የሰማሁት ቀን እንዴት ተንገብግቤ እንደፀለይኩኝ አልረሳውም.... ፀልዩ ፀልዩ የሚያሰኝ መዝሙሮችን ከ ንኪክክ ስለምትዘምርልን ለምልምልኝ እወድሀለው💕
@wongelanteneh4080
@wongelanteneh4080 9 ай бұрын
ይዱዬ የህይወት ዘመኔን ፀሎት በዜማ ሰጠኸኝ። የግድ ታስፈልገኛለህ😭😭😭 የውነት ምኖረው ካንተ ጋር ነው.......😭😭😭😭🙌
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 8 ай бұрын
Amen Wengiye😍
@ElsabetTeferi
@ElsabetTeferi 2 ай бұрын
በውነት ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታአብዝቶ ይባርክህ
@Alem-ku7qi
@Alem-ku7qi 9 ай бұрын
መኖር ያለ ኢየሱስ አይታሰብም መድረክ ላይ የዘመርከው ጊዜ መተኛት አቅቶኝ ሳለቅስ ነበር ውይ ይዱዬ እንዲሁ ጌታን እንደተጠማህ ጌታን እንደተራብክ ዘመንህበቤቱ ይለቅ ወንድሜ
@henokgetachew6193
@henokgetachew6193 8 ай бұрын
የግድ ታስፈልገኛለህ ኢየሱስዬ💯 የእኔ ሞገስ ክብሬ 🙏❤
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 9 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ በህይወታችን እየሱስን አክብረው😢😢😢
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 8 ай бұрын
Amen Bekiye😍
@selambelete4862
@selambelete4862 9 ай бұрын
መኖር አልችልም ያላንተ አገልግሎትም አይደፈርም ያላንተ❤❤❤❤ ተባረክ ይድንዬ
@marthakibatu4258
@marthakibatu4258 9 ай бұрын
ይድንዬ በጌታ ስም ምን ጉድ ነው? እውነት ጌታ ከአንተ ጋር ነው ለዚህም ማረጋገጫ ይሄ ቅኔ ነው። እንዲሁም ደግሞ እግዚአብሔር አንተን ስጦታ አድርጎ ስለስጠ እግዚአብሔር ራሱ ክብሩን ይውሰድ ተባረክ በኢየሱስ ስም!❤❤
@ElsabetTeferi
@ElsabetTeferi 2 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ዝማሬነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@AkiyaAserAmenAbel
@AkiyaAserAmenAbel 2 сағат бұрын
Lord is great ❤❤❤
@benjamin518
@benjamin518 9 ай бұрын
Took me straight to the throne room. Very uplifting song for the body of Christ
@Haileyesus274
@Haileyesus274 9 ай бұрын
ምንም አይቻልም በእርሱ ነው አሜን መንፈስ ቅዱስ ከኔ አትለይ ታስፈልገኛል❤❤❤❤❤
@matukanigatu7274
@matukanigatu7274 9 ай бұрын
የግድ ነው ምታስፈልገኝ መንፈስቅዱስ 🥺🤲
@KibromAdamseged
@KibromAdamseged 8 ай бұрын
መብዛት የምችለው ካንተ ጋር ! መክበር የምችለው ካንተ ጋር ! ህይወት የሚኖረኝ ካንተ ጋር! ለዚህ ነው የምታስፈልገኝ።❤❤❤ ይድኔ ተባርከሀል ❤!
@NaNiii12Abigail
@NaNiii12Abigail 7 ай бұрын
አሜን 🙏
@genetdabbie5964
@genetdabbie5964 5 ай бұрын
❤​@@NaNiii12Abigail
@user-jb5ns5pu8g
@user-jb5ns5pu8g 9 ай бұрын
Ow ymr yehen mezmur gena worshipun kesemaw gize nbr heyewete teleweto wede lela alm yegrbahut berkk bel..holy sprit❤❤
@kalkidanersawo8792
@kalkidanersawo8792 9 ай бұрын
አሜን የግድ ሁሌ ላጣው የማልፈልገው የውስጤ ራሃቤ ይህ ነው ❤ ጌታ ይባርክ ይድኔ❤!
@senaitudo8539
@senaitudo8539 9 ай бұрын
ኢየሱስዬ የኔ እስትንፋስ ነህ ያላንተ ህይወት አይሞከረም የኔ ሞገስ የኔ ብርቅ የቤቴ ራስ የህይወቴ ዋስ ኢየሱስዬ ታስፈልገኛለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Z.A.GoldVoiceoftheHolySpirit
@Z.A.GoldVoiceoftheHolySpirit 9 ай бұрын
I really need you Holy Spirit! Without You I'm nothing ❤
@mahlethailu7437
@mahlethailu7437 9 ай бұрын
God bless you!
@truestorytellers1958
@truestorytellers1958 9 ай бұрын
Weyneee yihennn mezmur❤❤❤❤🎉 mn largew.
@Bukashe
@Bukashe 9 ай бұрын
The voice, the lyrics, the melody, the instrumental with holy sprite is just right!! I play the whole album all day and night! Thank you for letting God use you♥️🙏🏽
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 8 ай бұрын
Thank you dear😍
@melkamfekadu4423
@melkamfekadu4423 9 ай бұрын
Word can't experss the wonderfulness of this song❤
@Oldtrafored
@Oldtrafored 5 ай бұрын
በዚህ ዘመን ሰው ሀብትን እና ተድላን ይመኛል። ኦ መንፈስ ቅዱስ የግድ ታስፈልገኛለህ
@tsikuki9982
@tsikuki9982 8 ай бұрын
ኦ መንፈስ ቅዱስ..... የግድ ታስፈልግኛለህ በጣም እውነት ነዉ እግዚአብሔር ይባረክህ ውንዴሜ this is a song that is getting me closer to know the presence of the holy spirit..... አገልግሎት ያላንተ አይሞከርም..... አይደፈፈርም
@user-cs1kb5nx4x
@user-cs1kb5nx4x 28 күн бұрын
Zamanh yetaberake❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@olivamaranatha
@olivamaranatha 5 ай бұрын
Woooooooooow hulum mezimuroch amazing nachewu tebarek menfes kidus yegid tasfeligegnaleh abate.🙏🙏🙏🙏😍😍😍🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙋🙋
@bakashoeticha3014
@bakashoeticha3014 9 ай бұрын
I can not stop listening this track(9).....daily; much much GRACE
@mezgebuakalu6144
@mezgebuakalu6144 3 ай бұрын
❤❤❤❤እወድሀለሁ❤❤❤
@mesfinmeskele2004
@mesfinmeskele2004 9 ай бұрын
የግድ እንደሚያስፈልገኝ ያወኩት በሚያስፈልገኝ ሰዓት ደርሶ ነዉ ።የግድ ጌታ ሆይ አሁንም ድምፅህን አድርስልን ታስፈልገናለህ ፣ይድኔ የግድ እስከ መጨረሻ ታስፈልገናለህ
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡ መንፈስ ያለበት መዝሙር ❤❤❤
@netsitubeethiopiyawit7790
@netsitubeethiopiyawit7790 3 ай бұрын
Bebezu tebarkelgne wewe dégage newe madame aletgebewem yehene mezmur yemigrme zemari eyesous keber le geta yehune ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lz7hi3bv5n
@user-lz7hi3bv5n 6 ай бұрын
Ameeeen ameeeeen 😭😭😭😭😭
@diribashiriofficial2178
@diribashiriofficial2178 9 ай бұрын
Yedniye ......yenya bereket nurilin ...uuuuffff yegidi tasfaligenyale holy spirit.
@kennabayissa4913
@kennabayissa4913 9 ай бұрын
Yidne, we are blessed by your songs 🎵 🎵 .God bless you richly! 2:15
@brukyakob8584
@brukyakob8584 9 ай бұрын
ኦር ይድኔ ለመስማት ሀይል አጥቻለው ምን አይነት የጋለ ክብር ያለበት መዝሙር ነዉ።ምነው ኢየሱስ መቶልን እንደዚህ እያመለክን ብንውል ብናድር!!!!!
@meseret5776
@meseret5776 9 ай бұрын
ዘመኔ ከአንተ ጋር መንፈስ ቅድስ 😢🙏🙏🔥🔥
@gediontamiru8436
@gediontamiru8436 6 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክህ
@johndabe6457
@johndabe6457 9 ай бұрын
My heart felt in love with this song my God bless you spritually and materially
@merimeri3344
@merimeri3344 9 ай бұрын
በትክክል እዉነት👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤ብዙ ተባራክ😭😭💐💐💐💐💐💐💐
@user-zj9ki6ch7g
@user-zj9ki6ch7g 8 ай бұрын
ዋዉ፡የሚገርመዉ፡የሙዚቃዉ፡ቅንብር፡የመዝሙሮችን፡ጣእምና፡ዜማን፡በጉልህ፡እንዲወጣ፡ተደርገዉ፡መቀናበራቸዉ፡ነዉ፡፡ይድኔ፡አቀናባሪዉን፡እናመሰግናለን፡በልልኝ፡፡ህይወት፡ያላቸዉን፡ሰማያዊ፡ቅኔዎችን፡ይዘህ፡በመምጣህ፡ዘመንህ፡በቅኔ፡ይለምልም፡፡❤
@SamyWedu
@SamyWedu 9 ай бұрын
Yehenen Mezmuer degageme semeche makom alchalkum 😢😢
@firehiwotalemayehu9180
@firehiwotalemayehu9180 9 ай бұрын
I couldn't stop listening. Holy Spirit we need you every time in our entire life 🙌 bless you our brother.
@yeabtube8462
@yeabtube8462 6 ай бұрын
ህይወቴ ያለእየሱስ ባዶ ነው ይድኔ እየሱስን በመዘመር ትለያለህ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ ረጅም ያስኪድህ ውስንነት አያግኝህ ተባረክ በጣም እወድሃለው
@user-qf4io7fd6h
@user-qf4io7fd6h 9 ай бұрын
ተባረክ ይድንዬ❤❤❤
@user-qd1mc4hc2m
@user-qd1mc4hc2m 5 ай бұрын
እንደዚ አይነት ዘማሪያንን ጌታ ያብዛል❤
@user-zt4ex9pv5i
@user-zt4ex9pv5i 4 ай бұрын
ኢየሱስ ታስፈልገኛለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinabukufaofficial5808
@zinabukufaofficial5808 7 ай бұрын
What a uplifting songs really. Yednisho you are blessed
@HritiBerhe
@HritiBerhe Ай бұрын
Degafyey ❤❤❤❤❤❤ aykeln bzey beaka
@wengelab-zt6ln
@wengelab-zt6ln 2 ай бұрын
አሜን ውድ መንፈስ ቅዱስ ሁሌ በኛ ህይወት ይምራ ተባረክ ወንድማችን
@tikurfert7665
@tikurfert7665 9 ай бұрын
የግድ ታስፈልገኛለህ አረ ኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ታስፈልገኛለህ ይድነቃቸዎ ተካ ዘመንህ ይለምልም
@user-bv2sz1jw4f
@user-bv2sz1jw4f 6 ай бұрын
ተባረክ
@user-wy9jr3rl2g
@user-wy9jr3rl2g 8 ай бұрын
እውነት ያለ ኢየሱስ ሕይወትን ማስብ በራሱ ሞኝነት ነው ኢየሱሴ ታስፈልገኛልህ 🙏🙏 ይደዬ ዘመንህ ይባርክ
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 9 ай бұрын
አሜን የምር ታስፈልገኛለህ
@jfeskenkassa1130
@jfeskenkassa1130 2 ай бұрын
የኔ ሞገስ ክብሬ አንተ ነህ❤❤❤ ዘመን ይባረክ ይድኔ🎉🎉
@user-sc5vl9ls6y
@user-sc5vl9ls6y 9 ай бұрын
የግድ ተስፈልገኛለህ ነፊስን የምፈውስ ዝማረ ጌታ ዘመንክን ይባሪክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enkusilasiekebede
@enkusilasiekebede 9 ай бұрын
የምሬን ታስፈልገኛለህ 😢😢😢 ❤❤❤ከእኔም የሰማችሁትን አብ የሰጠውን የተስፋ ቃል ጠብቁ እንዳለ መንፈስ ቅዱስ የአብ ድንቅ ስጦታችን ነው የግድ ያስፈልገናል ተባረክ።
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
መኖር አልችልም ያለ አንተ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 9 ай бұрын
አሜንአሜነ ጌታ እየሱስከርስቶስ ታስፈልገኛለህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️
@LukasmerineLuk
@LukasmerineLuk 2 ай бұрын
god bless you holy gose with you
@user-qz1mx8vb8t
@user-qz1mx8vb8t 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤tabrke
@redietalemu1632
@redietalemu1632 9 ай бұрын
እይሱስይ የግድ ታስፈልገኛለህ😭😭😱🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tarekegndesalegnmilkiso3773
@tarekegndesalegnmilkiso3773 4 ай бұрын
አጠገቤ እያለ ሁሌም የምያስፈልገኝ መንፈስ ቅዱስ … አሁንም ታስፈልገኛለህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelsahelu
@rahelsahelu 9 ай бұрын
Amen የግድ ታስፈልገኛለህ 🥹
@Biruk01
@Biruk01 9 ай бұрын
Ameeen i can't live wz out ur Holy spirit❤❤❤😢
@mercydagne4208
@mercydagne4208 5 ай бұрын
Tebarek ydne u are so amazing
@Shalom12772
@Shalom12772 8 ай бұрын
ያለአንተ ምንም ማድረግ አንችልም የግድ ታስፈልገኛለህ አፅናኙ ጌታ መንፈስ ቅዱስ እወድሃለሁ ሁሌም ታስፈልገኛለህ 🙌🙌🙏🙏❤️❤️❤️
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 9 ай бұрын
Yes yes yes I need you God ❤ 🙏✋🏻🤚🏻✋🏻🤚🏻✋🏻🤚🏻 Yidne may God bless you and your family. አባብዬ ታስፈልገኛለህ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ሁሌም ታስፈልገኛለህ❤
@bahayilumulugeta5574
@bahayilumulugeta5574 9 ай бұрын
ወንድሜ ይድኔ ልክ አጠገቤ ሆነህ ሁሉን ነገሬን እንደ ነገርኩርኩት ሰው የውስጤን ነው የዘመርከው ምን ማለት እችላለሁ ጌታዘመንህን ይባርክ ቤትህ ትዳርህ ካንተ የሚወጣው ትውልድህ ይባረክ
@Shalom12772
@Shalom12772 8 ай бұрын
የድኔ ጌታ ያብዛልህ ፊቱን መፈለግ በጣም የሚባርክ ወደ ውስጥ የምያስጠጋ ጌታን ጌታ መንፈሱን የሚያስናፍቅ ህልውናው ያለበት ዝማሬዎች ናቸው
@user-gi4zc1pe9u
@user-gi4zc1pe9u 9 ай бұрын
Awon yegidtasflegenyalhe .Ameen!!
@lemlemgemechu6586
@lemlemgemechu6586 9 ай бұрын
ደግሜ ደግሜ ደግሜ ሰማሁ ለጠግብ አልቻልኩም እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርክ ይጨምርልህ❤❤❤
@nurilgnbirhanu-official4943
@nurilgnbirhanu-official4943 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይዱን ስለሰጠኸን እጅግ አድርጌ አመሰግሃለው🙏🙏🙏🙏🙏
@amanitube5936
@amanitube5936 2 ай бұрын
የኔ ሞገስ ክብሬ አንተ ነህ አንተ ነህ የኔ ማስፈራቴ 🙏 ሩቅ ምሄድብህ😍🙏
@user-rx7gz4le2l
@user-rx7gz4le2l 5 ай бұрын
Eenet new kale menfeskidu huluneger dingizgiz new birikbel 🙏🙏🙏
@hirutgetachew
@hirutgetachew 9 ай бұрын
Holy spirit 😢
@gosplesingerisraelzemedkun301
@gosplesingerisraelzemedkun301 9 ай бұрын
🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔🤔🤭🤭🤭🤭🤭👌👌👌👌👌🤗🤗🤗🤗ወይኔ ታስፈልገኛለህ
@ShalomAfework9
@ShalomAfework9 8 ай бұрын
Ydnkye mn lbelh egzihabher amlak bemenfesu yaresrsh ❤🙏🏽Amen
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 8 ай бұрын
ወንድሜ ያንተ የተባረከ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመነ ይባረክ ❤❤❤🙏
@mahderboss
@mahderboss 9 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስዬ❤ ታስፈልጉኛለህ🙏🥰 Yidne 😍 tebarek ♥️
@MihretEk
@MihretEk 4 ай бұрын
I can't stop listening this amazing song የግድ ታስፈልገኛለህ Thank you Jesus😍❤Be blessed Yidne
@user-yh7tk9pq1x
@user-yh7tk9pq1x 9 ай бұрын
የግድ የግድታስፈልገኛለህ የምሬ ነው😢😢😢
@Haileyesus274
@Haileyesus274 9 ай бұрын
መኖር አልችልም ያለ አንተ
@fevenfekede9809
@fevenfekede9809 9 ай бұрын
ፀልዪ ፀልዪ እያለኝ ነው ይድኔ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤
@destadolaso9621
@destadolaso9621 9 ай бұрын
ይድንዬ ወንድሜ በጣም ነው ምወድህ እግዚአብሔር ጸጋን ያብዛልህ
@KekuKena-yg3pw
@KekuKena-yg3pw 9 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ስሙ ይባረክ
@TsegaAddisu-ln9dh
@TsegaAddisu-ln9dh 4 ай бұрын
A 1gna yidne blessed❤
@S--Sis
@S--Sis 8 ай бұрын
እውነት ኢየሱስ መኖር አይችልም ያላንት 🙏ተባረክ ዎንድማቺን 🥰🥰🙏🙏
@ees988
@ees988 23 күн бұрын
Amennnnnnnn❤
@retayqedus4881
@retayqedus4881 9 ай бұрын
ይድኔ አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም በእጥፍ ተባረክ ተባረክ ዘመንህ በመዝሙር በጌታ ቤት ይለቅ ❤❤❤
@tesfutesfut.k5260
@tesfutesfut.k5260 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏Kal yelagnim min biye ligilts tabarakilgn ❤❤❤
@sovereigntube6193
@sovereigntube6193 9 ай бұрын
ጌታ ይባረክ ወንድሜ ይድኔ ዘመን ይለምልም I am blessed bro 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nz2qj4mt2h
@user-nz2qj4mt2h 7 ай бұрын
Hula eko mezmurek ayarejem yedna egziyabhar hulam yalemelmek❤
@fraoltube1949
@fraoltube1949 6 ай бұрын
Yehe mizmur😢😢😢😢😢😢
@dawitgirms3003
@dawitgirms3003 6 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ታስፈልገናለህ አሜን አሜን ተባረክ❤❤👏👏
@amsalbirhanu2438
@amsalbirhanu2438 7 ай бұрын
ወንድሜ የጌታችንን ፀጋና ሠላም ከመንፈስህ ጋር ይሁን በርታ!
@diboratadesse370
@diboratadesse370 9 ай бұрын
yes የምር የግድ ታስፈልገናለህ መንፈስ ቅዱስ 🙌🙌🙌😍😍😍
4. Yidnekachew Teka ላውድልህ ሀገሩን Lawudeleh hagerun
6:34
Yidnekachew Teka
Рет қаралды 984 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 101 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 702 М.
የግድ ታስፈልገኛለህ!!Yidnekachew teka//glory of god tv
29:29
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 238 М.
BEREKET TESFAYE አማላጄ በረከት ተስፋዬ Amalaje  New song
7:09
Bereket Tesfaye Official
Рет қаралды 2,8 МЛН
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
Bereket Lemma
Рет қаралды 135 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН