5. Yidnekachew Teka ሁሉ ይደርሳል Hulu yideresal ይድነቃቸው ተካ

  Рет қаралды 951,976

Yidnekachew Teka

Yidnekachew Teka

9 ай бұрын

yidnekachewtekamehamed.hearno... Follow me
• ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ''ኢየሱስ ነ...
Follow me:
Facebook
/ yidnekachew.tekamehamed.1
Instagram
reelChUgkU...
TikTok
tiktok.com/@yidnekachewtekamehamed
#yidnekachewteka#huluyideresal#ሁሉይደርሳል#Subscribe#share#mezmur#
Official Video SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL "Yidnekachew Teka" UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
© Copyright: YIDNEKACHEW TEKA MEHAMED, Inc 2022.

Пікірлер: 326
@hareg427
@hareg427 8 ай бұрын
ወንድሜ አንድቀን ማለዳ የንተመዝሙር በውስጤ ፈሰሰ አይሆንም አለ ጌታ ከሰማይ ቃል አወጣ ስለኔ የሚለውን የተሰማኝ ደስታ ልነግርህ አልችልም ሙሉቀን ስዘምረው ዋልኩኝ ሌሊት ላይ በሐይለኛው ደም መፍሰስ አጋጠመኝ የ7ወር እርጉዝ ነበርኩኝ ሆስፒታል ገባው ግን ማለዳ ጌታ አይሆን ብሎ ተናግሮኛል እኔም አይሆንም እያልኩኝ በውስጤ ላለው ፅንስ መዝሙሩን አየከፈትኩ እያሰማሁት ዶክተሮች ትሞቻለሽ ልጁም ይሞታል ሲሉኝ ጌታ አለለኝም እያልኩኝ 70ቀናት በሆስፒታል ቆይቼ በሰላም ልጄን አቅፌወጣው የሚገርመው ሁሌም ዝማሬው ሐይሌን ያድሳል በውስጤ ልጄ ዝማሬውን ሲሰማ ይንቀሳቀስ ነበር ይድኔ ክብር አለው ከዚክብር አትውረድ ለምልምልኝ ለትውልድ ምሳሌ ያድርግህ ተባረክልኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 8 ай бұрын
Geta Iyesus Yibarek. Enkuan geta kelelesh. Tebareki.
@BiruktawitWondmu
@BiruktawitWondmu Ай бұрын
Thank you so much for sharing, አይሆንም አለ ጌታ ከሰማይ ቃል አወጣ ስለኔ this song is everything for me it has helped me pass through the hardest chapter of my life and I'm forever thankful for that ❤ May God continue to bless you ❣
@baricheking
@baricheking 8 ай бұрын
ድምጽ መረዋ የተዋህዶ ልጆች እንወድሃለን ይህን ግሩም ድምጽ ለጌታ ለኢየሱስ የተጠቀምክ ምርጥ😍⛪🏥።
@brukti_
@brukti_ 2 ай бұрын
😆 እሽ😊
@mercybelete1297
@mercybelete1297 9 ай бұрын
የልብ ምትን የሚጨምር፣ አይንን ያለዘግጅቷ በእንባ የሚሞላ፣ የንፍስን ጩኸት የሚያስተጋባ ድንቅ ዝማሬ። ""ኢየሱስ"" ተባረክ ወንድማችን ይድኔ
@Zerihunelias
@Zerihunelias 8 ай бұрын
ተባረክልንንንን
@gospelsingersamueladelloof7369
@gospelsingersamueladelloof7369 9 ай бұрын
ለዓለም ቁርጥ ያለ መግለጫ ኢየሱስ ብቻውን ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nazry0799
@Nazry0799 8 ай бұрын
ሁሉ ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2) ማንም ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2) ምንም ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2) ባይደርስም ግድ የለኝ ካንተ ኋላ (×2) ዋና ነገሬ ነህ (×2) ኢየሱስ ውዱ ነገሬ ነህ (×2)ኢየሱስ ኢየሱስ(×4) አንተ ኢየሱስ(×2) ውዱ ኢየሱስ (×2) መኖርን የወደድኩት አንተ ጋ እራሴን የወደድኩት አንተ ጋ ህይወቴን የወደድኩት አንተ ጋ ነገዬን የወደድኩት አንተ ጋ ኢየሱሴ (×4) አይደለህ ወይ ፅኑ ፍቅሬ የዘላለም መኖሪያዬ ኢየሱስ(×3).......... ሁሉ ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2) ማንም ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2) ምንም ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2) ዋና ነገሬ ነህ (×2) ኢየሱስ ውዱ ነገሬ ነህ (×2)ኢየሱስ የምሬን ነው ምወድህ የምሬን (×2) የእውነቴን ነው ማከብርህ የእውነቴን(×2) ኢየሱሴ (×4) አይደለህ ወይ ፅኑ ፍቅሬ የዘላለም መኖሪያዬ ኢየሱስ(×3)..........
@Izu3.16
@Izu3.16 8 ай бұрын
ተባረክ አንተ ልፅፍ እያሰብኩ ደሞ ❤
@user-rs8yq7nd2h
@user-rs8yq7nd2h 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍🙏🙏🙏🙏
@user-tv9vh8yh4h
@user-tv9vh8yh4h 8 ай бұрын
Tebarekilng ❤❤❤❤❤
@svenskaforhabesha3759
@svenskaforhabesha3759 7 ай бұрын
❤❤
@rahilhabtehadesh8236
@rahilhabtehadesh8236 7 ай бұрын
I yesus iyesus iyesus yesussssssss amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼
@Adonaymekonnen
@Adonaymekonnen 9 ай бұрын
This song is so powerful yidne, let God be our first thing over our emotion,toughts, comfort,everything! Let God lead u to the River of life my brother🙏
@helenhailu381
@helenhailu381 8 ай бұрын
Amneeee
@addisalemdansa9774
@addisalemdansa9774 8 ай бұрын
Exactly
@betimafi8709
@betimafi8709 8 ай бұрын
Gk
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 7 ай бұрын
Thank you Adoni. Amen🙏. You are a huge blessing dear brother.
@amys.t.6330
@amys.t.6330 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ruhama2
@Ruhama2 9 ай бұрын
ምኑ ይወደዳል ሕይወቴ ያለ ኢየሱስ! ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ዋና እና ብቸኛው ኢየሱስ❤
@meronmeriti4613
@meronmeriti4613 8 ай бұрын
ቸሊና አብራህ የዘመረች ቀን ዩቱብ ላይ አይቼ ተነክቼ ሳለቅስ ነበር ሳያት አላመንኩም ስትዘፍን እወዳት ነበር ጌታ ን አግኝታ እያለቀሰች ሳያት ጌታን አመሰገንኩ አሁን እሷንም ለምስጋና እኔንም ወደ ቤቱ የጠራኝ አምላክ ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 8 ай бұрын
ሁሉ ይደርሳል ከኢየሱስ ኋላ ባይደርስም ግድ የለም ከኢየሱስ ኋላ ይድንዬ ፀጋ ይብዛህ አይንጠፍብህ❤
@Gemechuchala8655
@Gemechuchala8655 6 ай бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ያንተ መዝሙር ግን ይለያል ጌታ ይባርክህ
@rediet6846
@rediet6846 8 ай бұрын
እነደ ትንቢት ነበረ ለኔ፣ ሳምንቱ ብቼንነት እየተሳመን ነበረ፣ ኣንደኣነዴ ግዜ ሶወች በዙራህእያሉ ብቼንነት ይሰማሃል፣ ጌታ በዚ ዝማሬ ኬኔጋር ምሆኑ እያስታወሰኝ፣ ተጽናኔለሁ። ተባረክ ወንድሜ
@RuhamaGirma-go3ps
@RuhamaGirma-go3ps 9 ай бұрын
ኢየሱስ ሚለው ስም ምን ያህል ኃይል ያለው ስምነው የኔ ድንቅ ኢየሱስ ❤❤❤
@ruhamaaklilu7766
@ruhamaaklilu7766 3 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤
@user-ry3op5kw4p
@user-ry3op5kw4p 7 ай бұрын
ምንም ይደርሳል ካንተ ዋላ ኢየሱስ ❤❤❤❤
@Dendi_D7
@Dendi_D7 2 ай бұрын
የኔ ውድ እየሱስ😊 አብ ያከበረው ስም እየሱስ wooooooooo God bless you brother ❤❤❤❤
@tadbirbirsa1942
@tadbirbirsa1942 3 ай бұрын
Powerful name Jesus loves the name Jesus our brother god bless u
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s 3 ай бұрын
ישועה הוא המשיח אמן 💪💪💪💪
@kelemwaaschalew9880
@kelemwaaschalew9880 9 ай бұрын
የእምነት አቁዋም!!! ሁሉ ይደርሳል ካንተ ሁዋላ ማንም ይደርሳል ካንተ ሁዋላ ምንም ይደርሳል ካንተ ሁዋላ ባይደርስም ግድ የለኝ ካንተ ሁዋላ ዋና ነገሬ ነህ እየሱስ ውዱ ነገሬ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ!!! 0:52
@BeyeneTlahun
@BeyeneTlahun 9 күн бұрын
ተባረክልኝ ይድኔ❤❤❤
@binisadeba7176
@binisadeba7176 8 ай бұрын
Yidne, you're influenced by the love of Jesus Christ that all your songs talks about Jesus because of this I love you so much beloved brother in Christ . This is a song heavenly father will be glorified by His only beloved son Jesus Christ. Yidniye, spirit filled long live to you.
@SariNa-ib8hq
@SariNa-ib8hq 8 ай бұрын
#ሁሉ ይደርሳል ከአንተ ኋላ #ማንም ይደርሳል ከአንተ ኋላ #ምንም ይደርሳል ከአንተ ኋላ #ባይድርስ ግድ የለኝ ከአንተ ኋላ....ኢየሱስ....!!
@user-cn3ur5vo6m
@user-cn3ur5vo6m 3 ай бұрын
እየሱሰ እየሱስ እየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gi6sn6ye2k
@user-gi6sn6ye2k 3 ай бұрын
To day is son day I'm going to church i Lessing this
@antenehbiruk4108
@antenehbiruk4108 8 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ስምቼ እንቅልፍ የለም በቃ ይድኔ ለምልም ስፋልን ብዛልን ተባረክ ! ኢየሱስ ውዱ ጌታችን ላንተ ምንከፍለው ከአክብሮት ውጪ የለንም እናምልክሀለን🙏
@mayayetg402
@mayayetg402 9 ай бұрын
ያዳዬዬዬዬ የኔ ዓለም❤ ይድረሱልኝ ያልኳቸው ቅድሚያ ሰጥቼ የፈለኳቸው ሁሉ ቀርተው ቀድሞ የደረሰልኝ ኢየሱስ❤❤ ብቻ ነዉ። ሁሉ ከእርሱ ኋላ ሁሉ😭😭😭😭
@Izu3.16
@Izu3.16 8 ай бұрын
አሜን
@meazamulugeta3625
@meazamulugeta3625 3 ай бұрын
ኧረረረ ኦኦኦ ምን አይነት ዝማሬ ነዉ ኧረ ዘመንክ ብርክ ይበል!!!!!!!!!!!!!!!!
@elyasaasafa5218
@elyasaasafa5218 3 ай бұрын
33 ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።
@hareg427
@hareg427 8 ай бұрын
ይድኔ እውነት አንተላይ ያለው መንፈስ ይለያል ነበስን ያድሳሉ ተባረክ እንዲሁ ስሙን እየጠራህ ከፍ እንዳልክ ዘመንህ ይለቅ❤❤❤❤❤
@user-pg7ky6zo2c
@user-pg7ky6zo2c 8 ай бұрын
ዋና ነገሬ እየሱስ ዉዱ ነገሬ እየሱስ አሜን ተባረኩ የጌታ ብሩካን የምሬን ነው ምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ ❤❤❤
@misganadaniel1562
@misganadaniel1562 Ай бұрын
ሁሉም ይደርሳል ካንተ ኋላ ባይደርስም ግድ የለኝ ካንተ ኋላ ይድኔ ተባረክ Music composer Beki ትችላለህ.
@Canada404
@Canada404 5 ай бұрын
ዋው ሁሉም ይደርሳል ካንተ ሗላ ማንም ይደርሳል ካንተ ሗላ ባይደርስም ግድ የለኝ ካንተሗላ ዋና ነገሬነህ 🥰 ሀሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ውድ ወንድማችን ይድኔ ቀዳሚውን ኢየሱስን እንድናስቀድም የሚረዳ ዝማሬ ነው እኔን አንቅቶኛል በዕውነት ዘርህ ለምልም 🙏✝️👍
@Musiciantemu
@Musiciantemu 9 ай бұрын
ይድኔ ከጠዋት ጀምሮ ስጠብቅ ነብር ውስጥ ስላለው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስላስቀመጠው ፀጋ ነፍሴ ደስ ተሰኝቷል በመዝሙሮችህ ሁሉ ተፅናናው ሚገርም መዝሙር ረጋ ያሉ ናቸው ዋው እወድሃለሁ መዝሙሮችህን እየሰማው በመንፈስ ነበርኩ ጌታ ዘመንህን ፀጋህን ይባርክ ውይ ተባረክ•••••
@user-pb4jq6uw7g
@user-pb4jq6uw7g 8 ай бұрын
ዋና ነገረ ኢየሱስ አንተ ብታ ነህ ኢየሱስ አሜንንን❤❤❤
@user-uz4su2ev4k
@user-uz4su2ev4k 8 ай бұрын
ሙሉ አልበም እየሱስ በቃ መቆቆም አልቻልኩም ❤❤❤
@zertihunlemma6577
@zertihunlemma6577 8 ай бұрын
ዋና ነገሬ ኢየሱስ
@bekawakjira
@bekawakjira 9 ай бұрын
ከኢየሱስ ፍቅር እንዲይዘን የተሰጠህን በረከት ነህ! እግዚአብሔር ይባርክህ.. ሌላ ምን ይባላል?
@eyerusalemlegesse6166
@eyerusalemlegesse6166 8 ай бұрын
መኖሬን የወደድኩት አንተ ጋ ❤❤❤❤❤ ይድኔ የተወደድክ🙌🙌
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj 9 ай бұрын
በምንም የማይተካ ኢየሱስ ያለእሱ ሁሉ ባዶ አመሰግናለሁ ።የአባቴ ልጂ ይድኔ ፀጋ ይብዛልክ
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 9 ай бұрын
ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ኢየሱስ ሁሉም ይደረሳል ከኢየሱስ ኃላ ዋና ነገር ነህ አንተ ይድኔ ልዩ ነህ በኢየሱስ ፍቅር የተማረክ
@yalemshalom5762
@yalemshalom5762 9 ай бұрын
ወንድሜ ይድንዬ ዝማሬዎችህ ለእኔ መድሀኒቶችና ፈዉሴ ናቸውና ተባረክ
@JeryyKastro-ro1rb
@JeryyKastro-ro1rb 9 ай бұрын
ኸረ ይድኔ መስማት ማቆም አልቻልኩም ኮ ወዮዮዮዮ የአመት ፓኬጄን ዘጋህልኝ የሚቀጥለው ዓመት ሌላ ፓኬጅ እንጠብቃለን 🔥😭💔😭💔😭💔😭💔
@medimedo5191
@medimedo5191 9 ай бұрын
ሁሉ ይደርሳል ከእርሱ ኋላ ባይደርስም ግድ የለም ዋናችን ኢየሱስ this is powerful
@user-pc4ne7cb7p
@user-pc4ne7cb7p 8 ай бұрын
ሰማይ ሚያስከፍት መዝሙር እወድሀለሁ ኢየሱስ
@zewditudawit9247
@zewditudawit9247 7 ай бұрын
ውዱ ወንድማችን ይድነቃቸዉ በጣም ነዉ በመዝሙሮችህ የምባረከዉ this kind of songs only comes out of intimacy with our Lord Jesus Christ may He bless you richly,indeed very anioted.
@bettybetty6168
@bettybetty6168 8 ай бұрын
ኢየሱሰ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤
@SaseSusu
@SaseSusu 8 ай бұрын
,ዝማሬ መልአክት ያሰማህ በጣም እየተባረኩበት ነው ተባረል "የምሬን ነው ምወድህ እየሱሴ
@lennytolessa3693
@lennytolessa3693 8 ай бұрын
Hulum yidersal kante huala eyesus... Be blessed forever yidne!
@berhanuedessaofficial
@berhanuedessaofficial 7 ай бұрын
The center of Christianity- EYESUS- you are blessed Yidne
@addisuteshale6573
@addisuteshale6573 9 ай бұрын
የኛ ዋና ኢየሱስ ❤🙏
@FerzerFera-rf2nj
@FerzerFera-rf2nj 8 ай бұрын
ሁሉም ይደርሳል ከአንተ ኋላላላላላላላ እየሱስ
@andubere1948
@andubere1948 8 ай бұрын
I Love you Brother Yednee, Stay There! its the Place that Matters to bring such Blessing. Go Higher, Much More is There. God Is Beautiful!!! i See that In You, Love You Dear.
@bezahailu7534
@bezahailu7534 8 ай бұрын
Ere wwwwwwwwwwww I can’t stop listening this may God bless you
@bekaaberra
@bekaaberra 9 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ብለህ/ብለሽ ምን አተረፍክ/አተረፍሽ??? 💥መልሱ ኢየሱስን አተረፈኩ። ሽልማቴ ነህ የኔ ጌታ።” “ የእግዚአብሔር (ያህዌ) ቃል እንዲህ ሲል በራእይ ወደ አብራም መጣ፤ “አብራም ሆይ፤ አትፍራ፤ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ታላቅ ዋጋህም እኔው ነኝ።” - ዘፍጥረት 15፥1 (አዲሱ መ.ት)
@merydan
@merydan 8 ай бұрын
Thank you for sharing this. ይሄ ቃል በጣም አፅናንቶኛል። ❤
@YirieAddis
@YirieAddis 7 ай бұрын
ኢየሱስ (×97) 😭❤❤❤❤
@betsegawmarkos5769
@betsegawmarkos5769 9 ай бұрын
Alchalkum beyesusm 😢😢😢😢😢😢 mn aynet mezmur 😢😢😢
@rahwaaradom807
@rahwaaradom807 8 ай бұрын
ይሄ መዝሙር ስሰማው እራሴን ኣገኘዋለው 😭❤️😭❤️ የምሬን ነዉ ምወድህ እየሱስ 😭❤️❤️❤️❤️
@martadida4373
@martadida4373 8 ай бұрын
ሁሁሁሁሁ ያድኑዬ ካተጋ ነው ጌታ ሰምቼው ሰምቼው ማቆም አልቻልኩም ጌታሆይ ስምህ ይባረክክክ❤❤❤
@GedionBekur
@GedionBekur Ай бұрын
eyesus yiwednal
@eminetwondawle1332
@eminetwondawle1332 9 ай бұрын
ሀሌሉያ ሁሉ ይደርሳል ከአንተ በሁዋላ ዋና ነገሬ ነህ አባ ኢየሱስ
@user-uz1cv9vr9s
@user-uz1cv9vr9s 8 ай бұрын
Yidinye! tabrakilgn yemi wodi hulemi manfasc kidusn yemitas magn yegeat bariya
@asnakesaved
@asnakesaved 9 ай бұрын
ኢየሱስ እንወድሀለን፡፡
@genetderiso7090
@genetderiso7090 9 ай бұрын
ሀሌሉያ!!የማይላመድ ስም ኢያሱስ ኢያሱስ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach 8 ай бұрын
What a wonderful worship ❤❤❤ Yidne May God bless you even more!!!! Jesus is our number one priority !!Amen!
@SamsonTesfayeThomas
@SamsonTesfayeThomas Ай бұрын
God bless you both Yidne & Bereket. I'm very happy to hear Chelina praising God.
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 7 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ኣገልግሎት መዝሙር ይትባረክ 😘❤❤🙌🙏
@senaitudo8539
@senaitudo8539 8 ай бұрын
ኢየሱስዬ ዋና ነገሬ ነህ❤❤❤❤❤
@user-gj7tl7ip9o
@user-gj7tl7ip9o 8 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ኢየሱስ ከለ አንተ ምን አለኝ ዋናዬ ነህ ኢየሱሴ😢😢😢❤❤
@kameth423
@kameth423 9 ай бұрын
አንተ እኮ በረከታችን ነህ ይድኔ በቤቱ ቅር😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsterGetaneh-fm3oi
@AsterGetaneh-fm3oi 6 ай бұрын
እየሱስ
@seblelike1343
@seblelike1343 8 ай бұрын
ብቻዬን አይደለሁም !!!!!!!
@wongelawittessema4187
@wongelawittessema4187 8 ай бұрын
God bless u more, i i have no word all ur songs r very powerful 🎉❤
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 9 ай бұрын
እሱስ ሁሉ ይደርሳል ካንተ በሗላ አንተ ብቻ ቅደም ክበር የኔ ጌታእየሱስክርስቶስ🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️
@SariNa-ib8hq
@SariNa-ib8hq 8 ай бұрын
ዋና ነገረ ነህ አንተ ውድ ነገረ ነህ ኢየሱስ🙌🙌
@user-ty8cu4qc1l
@user-ty8cu4qc1l 8 ай бұрын
ሁሉምይደርሳል♥♥♥♥♥
@Deborah-Sisay.
@Deborah-Sisay. 8 ай бұрын
ሁሉ ይደረሳል ከአንተ ኃላ 😭😭 ባይደርስም ግድ የለኝ… Yidnye God bless you more 😇
@Alem-ku7qi
@Alem-ku7qi 9 ай бұрын
የውልህ ይዱዬ ኢየሱስ ስትል ልቤ በፍቅር ሲቀልጥ ይሰማኛል ምን ልበልህ ይሄ ኢየሱስ አንተን አይጣ አንተም እሱን አትጣ
@Jehovaha
@Jehovaha 9 ай бұрын
ዋና ነገሬ ነህ" ኢየሱሴ❤"
@abiyfeleke4502
@abiyfeleke4502 6 ай бұрын
Definitely the result of God's grace and your commitment on it.
@abiyfeleke4502
@abiyfeleke4502 6 ай бұрын
God bless you brother.
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 8 ай бұрын
Uffffff ከሰማሁት ቀን ጀምሮ ልቤ ላይ የተተከለ
@tesfayegemechu9142
@tesfayegemechu9142 9 ай бұрын
Listening to this song all I wanted is just kneel down and praise Jesus name and pray in spirit. I believe when things of spirit is poured that is what happens in believers life. You are blessed Yidne! Please dwell in this spirit!
@betiselam
@betiselam 8 ай бұрын
Same here
@hannahanita1575
@hannahanita1575 9 ай бұрын
❤❤ዋና ነገሬ ነህ እየሱሴ ውዱ ነገሬ ነህ እየሱሴ ተባረክልኝ ይድነቅዬ❤❤
@user-sh4pb3ny9v
@user-sh4pb3ny9v 4 ай бұрын
Amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen ❤❤❤❤
@tsikuki9982
@tsikuki9982 8 ай бұрын
Yes, everything is after JESUS
@tsegawadane2932
@tsegawadane2932 8 ай бұрын
err bemin aynet menkat new yetnkahaewu yidne❤tebarkln
@AlemayehuEbissa-df1ke
@AlemayehuEbissa-df1ke 8 ай бұрын
Amen! Stay blessed 😍
@user-kt9tp7hc8k
@user-kt9tp7hc8k 8 ай бұрын
Amennn❤❤❤eyesuusssss eyesuuusssss kibir le sim yihun yene geta amen tebareki biro❤❤❤❤
@seyoumtsegaye7528
@seyoumtsegaye7528 8 ай бұрын
ተባረክ ይድኔ❤❤❤
@learnmore0122
@learnmore0122 8 ай бұрын
Blessed ❤❤
@selamawittesfaye8523
@selamawittesfaye8523 6 ай бұрын
May god bless you more❤❤❤❤
@user-os5nn4fd3w
@user-os5nn4fd3w 5 ай бұрын
What a spirit filled song! Total surrender to the one and only ’Jesus’🧎 More grace to you beloved Yidne.
@bethlehempetros7146
@bethlehempetros7146 8 ай бұрын
Wonderful song!
@amanema5830
@amanema5830 8 ай бұрын
Amazing song yidne very powerful song and Graceful eyesus 🎶🎶🎶🙌🏽
@mosszeru4273
@mosszeru4273 7 ай бұрын
One of my favorite Gospel singer Edne , be blessed brother !
@MemeMeme-dh4ty
@MemeMeme-dh4ty 3 ай бұрын
Wodema Tebarki Eyasuse yadenale Geta semu yebirek ❤❤❤😢😢😢😢 Eyasuse Eyasuse
@rahelassefa5121
@rahelassefa5121 8 ай бұрын
ዘመንክ ይባርክ ❤
@Kummi2024
@Kummi2024 8 ай бұрын
Lord Jesus❤❤❤ ....Yedniye, you are a blessing.....
@borudesalegn4614
@borudesalegn4614 9 ай бұрын
ሁሉም ይደርሳል ከእየሱስ ኋላ። ብርክ በልልኝ ይድኔ ተባረኩኝ
@Nazry0799
@Nazry0799 8 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ እውነት ነው ጌታን የሚያክለው የለም ሁሉም ከርሱ በኋላ የሚከተል ነው ኢየሱስ ዋና ነው የእውነት የውስጥን የነፍስ ጬኸት የሚያስተጋባ በነፍስ እና ለነፍስ የሚታወጅ ድምፅ ነው ተባረኩ❤
@ememesore4603
@ememesore4603 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እስይይይይ የስ የሥሥ ♨♨♨♨♨💯💯💯💯☑🙏❤❤❤❤ታብርክልኝ ታብርክ ልብርክት ሁን 💞💞💞💞💞💞💞🙏
@hiwotkebede9328
@hiwotkebede9328 8 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ይድኔ በጣም እወድሀለሁ እንደቃሉ ስለምታ ዘምረኝ አመሰግናለሁ እየሱሴን የምሬን እንዳመልከው እረዳህኝ ተባረክ በእየሱስ ፊት ተባረክ
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 90 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 2,3 МЛН
የግድ ታስፈልገኛለህ!!Yidnekachew teka//glory of god tv
29:29
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 232 М.
4. Yidnekachew Teka ላውድልህ ሀገሩን Lawudeleh hagerun
6:34
Yidnekachew Teka
Рет қаралды 953 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 575 М.
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН