157ኛA ፈተና ገጠመኝ፦ የገዳሙ መነኩሴ መናኝ ሴቶችን በመስተፋቅር ፈጅቶ መጨረሻው ያሳዝናል

  Рет қаралды 168,849

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

10 ай бұрын

Пікірлер: 798
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 10 ай бұрын
እኔ ምለው ! ለምንድነው ተመልካች የቀነሰው ? ከገጠመኝ ውጪ የምለቃቸው ትምህርት ሰጪ አድካሚ ዝግጅቶቼን አታዩዋቸውም !ለምን ? እንደአለማውያን ዩቲዩበር በኃይለኛ ስዕልና ርዕስ እያጋነንኩ ማቅረብ ነበረብኝ ? ከሰባኪ የማይጠበቅ ነገር ማድረግ አልመኝም ግን ትምህርቴን ሁሉም እንዲሰማው እፈልጋለሁ ግን ደግሞ የግድ የተሻለ ስራ ማቅረብ እንዳለብኝ ስላመንኩበት በጥሩ ስቱዲዮና በጥራት አቅርቤ እያያችሁ ነው በተለይም እኔ ከምተርከው ይልቅ ራሳቸው ባለታሪኮቹ ቀርበው እውነታውን እንዲመሰክሩ እየለፋሁ ነው ግን እንኳን ሰብስክራይብና ላይክ ልታደርጉ ቀርቶ ተመልካቹም እየቀነሰ ነው ለምን ? አዝናለሁ የበለጠ ይሰፋልናል ያልኩት መድረክ በዚህ ጊዜ መዳከሙ ይገርማል ወይም ደግሞ የገጠመኙን ርዕስ እያጋነንኩና ትኩረት እንዲስብ አድርጌ ለአንድ ወር ያህል ላቅርብና አባላትን እንጨምር ? ወይስ በመቶ ሰማኒያ ሺ ሰብስክራይብ ብቻ አለምን እናዳርሳት ? ስንት የስጋ ወሬዎች እንዴት እንደሚታዩ እያየሁ ነው ለነፍስ ድህነት ግን ደንዝዘናል እኔ እንግዲህ በተቻለኝ አቅም እንዲህ እያቀረብኩ ነው ምናልባት ገጠመኜን በሌላ ቲዩብና ቴሌግራም እያዳመጡ ከሆነ ወደቻናላችን እንዲመለሱ ንገሩልኝ እንጂ እኔ ከድካሜ አንፃር ከፍቶኛል
@muhabaabdul
@muhabaabdul 10 ай бұрын
አይዞህ መምህር ልቦና ይስጠን❤
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 10 ай бұрын
መምህር እኔ የወዶች ያቀረብከውን አላየሁም ምክንያቱም እኔን ይመለከተኛል ብየ ስላላሰብኩ ነው ።የቀነሰው ደሞ ላይቭ መግባት ስላቆምክ ነው የፃፍከውን ሳነበው መከፋትህን አየሁት በርታ ተግሳፅህ ድስ ይላል 💒💒💒💒👏👏👏👏👏
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 10 ай бұрын
አይዞን መምህርየ የኛ ብርቱ በርታልን 😢❤❤❤
@user-cy3ly4ll9n
@user-cy3ly4ll9n 10 ай бұрын
መምህራችን እማ ፍቅር ፀጋውን ታብዛልህ ብዙ የተማርንበት የተለወጥበት አስፈላጊ ገጠመኝ ትምህርት ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ በስንት ድካም እደምታቀርብልን እናውቃለን ነገር ግን ህዝቡ በቲክቶክ በአለማውይ የማይረባ ነገር ተጠምዶ የሚጠቅመውን ነገር እዳያዳምጥ ሆኗል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መምህር አይክፋብን አንተን በርታ በተቻለ ሼር እያደርግን የድርሻችንን እንወጣለን 🙏✅
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p 10 ай бұрын
አይዞህ በርታ በእነት ይሀ ይቅርና አንድ ሰውኳ መቀየር ትልቅ ዋጋ አለው ይሀ ታውቆዋለህ እኔ አልነግርህምና መበርታት አለብህ
@samson-fe8dm
@samson-fe8dm 9 ай бұрын
“የጌታን የኢየሱስ ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል።” - ሐዋርያት 2፥21
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 9 ай бұрын
Amen Amen 🙌🙏
@SENTKEY096
@SENTKEY096 10 ай бұрын
በደንብ ለማስተዋወቅ የአይቲ ባለሞያ ድጋፍ ያሰፈልጋል ። እያንዳንዱ ሰው ሊንኩን ይዞ ማስተዋውቅ ግዴታ አለበት ። ሁሌም ሊንኩን ኮሚንት ላይ አስቀምጥልን መምህር ሌሎችም ዘዴውች መጠቀም አለብን እግዚአብሔር ይርዳን ።
@fantypipsi3056
@fantypipsi3056 10 ай бұрын
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 10 ай бұрын
😊🥰👍🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
❤❤❤
@adeesadees9259
@adeesadees9259 10 ай бұрын
አረ ስንት ነገር አለ።
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 22 күн бұрын
እውነት ነው
@lehulutube9063
@lehulutube9063 10 ай бұрын
የአባ ገብረ ስላሴ የሁለቱም በረከታቸው ይደርብን አሜን።
@saniatube2360
@saniatube2360 10 ай бұрын
ምንኩሰና ማሰቧ እራሱ በጣም መመረጥ ነው እኔ አንድም ቀን አሰቤው አላውቅም ነበር በ14 አመቷ በጣም ይገረማል እኔ በዛ ሰአት ጨፍራ ውሰጥ ነበረኩ 😭😭ሱሪ ለባሽ ፀጉር መፈረዝ ኡኡ ተመሰገን አሁን
@aryamasmelash6560
@aryamasmelash6560 10 ай бұрын
ወይ ፈተና በጣም የሚገርም እና አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው የፈጠርከኝ አምላኬ አንተ ጠብቀኝ
@saronnigatu5763
@saronnigatu5763 9 ай бұрын
Bamekenyt naw eyasus yadenal emenlachu gadam west eyasus yalm
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 22 күн бұрын
አሜን
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 10 ай бұрын
እፍፍፍፍ ይህ ታሪክበጣምነው ያስደነገጠኝ በጣምነው የደከመኝ ምን እደምል አላቅም ፈጣሪግን እደነዚህ ያሉትን ፈጣሪ ያጋልጥልን አረ አልተረፍነም መምህር በርታልን
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 10 ай бұрын
ወይ ፈተና በስመአብ በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን ይህን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ኑርልን መምህርዬ የኔ ስስት 🥰🥰🥰🌻🌼🌼
@selam801
@selam801 10 ай бұрын
እንግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ❤
@saniatube2360
@saniatube2360 10 ай бұрын
እንኳን ለዘመነ መለውጫ ለ2016 ለቅዱሰ ዮሐንሰ አመተ ምህረት አደረሳችሁ እንኳን ደና መጣህ መምህራችንን
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 10 ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ ይህ ሁሉ ፈተና። በቤታችን ውስጥ እንዲህ የሚያደርጉትን እግዚአብሔር ያጋልጣቹ አይዞሽ እህታችን ሁሉ ለበጎ ይሁን። በዚህ አይነት ብዙ እህቶች ወይም እናቶች ተጎርተዋል እግዚአብሔር ሆይ ቤትህን አፅዳ።🙏
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 10 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እኔ በጉጉትነው የምጠብቅህ ሁላችንም ብናዳምጠው እናተርፋለን እንጂ አንጎዳም ወገኖቼ እባካቹ ተጠቀሙበት መቼም እያንዳንዳችን ቤት ብዙ ችግር አለ
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ሰላም ለእናተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለመጥመቀ ቅዱስ ዮሀንስ አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችን ያብራልን እና የሰማንውን በልቦናችብ ያሳድርብን ❤❤❤
@amannure6403
@amannure6403 9 ай бұрын
😅
@richberhanu3124
@richberhanu3124 10 ай бұрын
እጅግ አስቸማሪ ነው መምህር ዘመንህ ይባረክ። እህታችንም ያለፍሽበትን የህይወት መንገድ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን።
@hibistmeaza9544
@hibistmeaza9544 10 ай бұрын
መምህር እንኳን አደረሰህ ያንተ ትምህርት ተረተረት ሚሆንባቸው ሰዎች አጋንንት ልባቸውን በትእቢት የወጠረባቸው ሰዎች ስለሆኑ የእግዚአብሔርን ሀያልነት በዝቅታ ውስጥ እስከሚያገኙት ድረስ አትጨነቅላቸው
@babys7570
@babys7570 10 ай бұрын
አሜን!!!
@YimisPreach
@YimisPreach 9 ай бұрын
ወይ መከራ!! ጌታ የጨረሰልንን መከራ እንደገና መክፈል አይናችሁን ልቦናችሁን ያብራ ዲያቢሎስ እየተጫወተባችሁ ነው አምልጡ!!😮 በኢየሱስ ስም እግዚአብሄር ይገልብጥህ ትውልድን የያዝክ ዲያቢሎስ ልቀቅ!
@babys7570
@babys7570 9 ай бұрын
@@YimisPreach አንቺን ነው አንጂ የሚጫወትብሽ
@eyopiyaaetoi8157
@eyopiyaaetoi8157 10 ай бұрын
መምህር እንኳን ሰላምመጣህ እንኳን አደረሳቺሁ በዉነት በጣም ይገርማል የሰይጣን ስራ እግዚአብሔር ይገፂፀዉ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻👍👍👍👍👏👏👏👏
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 10 ай бұрын
በስመአም ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን! እንደዚህ አይነት መጥፎ ደብተራዎች በየቤተክርስቲያን ተሰግስገው የሰውን ህይወት ያበላሻሉ😢😢😢 የአምላካችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ቸርነት እና ትዕግስት የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ሁሌም ይደንቀኛል😢😢😢
@jerustesfay2949
@jerustesfay2949 10 ай бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ "የመዳን ቀን አሁን ነው" ሰምቶ ለመዳን ያብቃን
@Fyf-du5yf
@Fyf-du5yf 29 күн бұрын
አሜን ፫
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 22 күн бұрын
እውነት ነው
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu 10 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ እንኳን ደህና መጣ መምህርችን የገባ ይስማ አትጨነቅ መምህርዬ ለተረ ተረቱ እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 10 ай бұрын
እነዚህን የመሳሰሉ የበቁ አባቶች ባሉበት ገዳም ደሞ የዲያቢሎስን ስራ የሚያስፈፅሙ ዲያቆንም ሆኑ ደብተራዎች እንዲህ የሰውን ህይወት ያመሳቅላሉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የዲያቢሎስን ስራ ያፍርስልን ከቤተክርስቲያን ያሶጣልን መምህር ትግስት ግሩም ነው በርታልን ✝️🌻🌻🌻🌻🌻
@user-nh9bc3xk8i
@user-nh9bc3xk8i 10 ай бұрын
በጣም ይገርማል እምነታችነን የሚቆሽሽ ስንት በየ ቤተክረስትያኑ ያሉትን እግዚአብሔር ይንቀልልን
@user-sv1ti4ps5o
@user-sv1ti4ps5o 10 ай бұрын
እግዚአቤሔር ይመስን ሰላማ ክርስቶስ ይብዛላቹ ዉዴ የመምህ ልጅች❤❤❤❤🎉🎉🎉 ወለተ ኪዳን በፆሎት አስቡኝ😢
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 10 ай бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ ከሀገር ቤት እስከ ዉጭ ሀገር ያላችሁ የመምህር ተስፋየ ተማሪዎችና ቤተሰቦች በሙሉ መልካም አዲስ አመት
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መልካም አዲስ አመት
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 10 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን መምህራን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን እህታችን በጣም ከባድ ፈተና አስላፍሽ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 10 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏❤
@mesfintekeste5591
@mesfintekeste5591 9 ай бұрын
​@@korichafantaye1135bi
@saronnigatu5763
@saronnigatu5763 9 ай бұрын
Ara ebacachu ortodocsoch neku
@astergebrsslass9562
@astergebrsslass9562 10 ай бұрын
😊እባካቹ የመምሕር ተማሪዎች እያንዳንዳችን ለ10ወይ ለ5 ሰዉ ሼር እናርግ እሱ እኛ እድንማርበት ብሎ ሙሉ ግዜዉን ሰቶን ስንት ደክሞ እያቀረበል ነው. እባካቹ ሼር እና ላክ አትርሲ ለምታዉቋቸዉም ንገሯቸዉ❤❤❤
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt 10 ай бұрын
እውነት ነው 😢❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
እዉነትነዉ
@hfsfjd3085
@hfsfjd3085 10 ай бұрын
እሽ እህታቸን 😍
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l 10 ай бұрын
እውነት ነውእሽ እህታችን 😍😍😍
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 10 ай бұрын
እሺእህታችን
@almnatgete7566
@almnatgete7566 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤እንኳን ለመጥምቁ መለኮት አመታዊ መታሰቢያ❤🎉❤ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ፀሎት ምልጃው አይለን🎉❤
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉን ያበዛልህ በዉነት
@kidistshineda2445
@kidistshineda2445 10 ай бұрын
የተባረክሽ ፋጥረት እውነትም አንቺ ለአለም አይደለሽም ፈጣሪ ለአንቺ የሰጠሽን የእምነት ጥንካሬ እና ፀጋ ለሁላችን ያድለን እመብርሀን በቀጣይ ህይወትሽም እቅፍ ድግፋ አርጋ ታኑርሽ
@saronnigatu5763
@saronnigatu5763 9 ай бұрын
Gadanm west eyasus yalm
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 10 ай бұрын
መምህር እኳን በሰላም መጣህልን ትላት ቪዲዎ ላይ የምታግዛችው ሰዎች ተስፍሽ ልጄ መጣህ ሲሉ እንዴት ደስ እንዳለኝ ዘርህ እንደ እምድር አሸዋ ይብዛውን እልፍ አመት ኑርልን ወላዲተ አምላክ እናቴ በዘርፋፋ ቀሚሷ እጥር አደርጋ ትጠብቅህ ። እስኪ ያሁኑን ገጠመኝ ላዳምጥና እመለሳለሁ
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 10 ай бұрын
በእውነት እንባ እየተነኔቄኝ ነው ያአደምጥኩ በጠም የምገርም ተሪክ ነው ❤❤❤
@helenkeflekefle9766
@helenkeflekefle9766 10 ай бұрын
አባ ገብረስላሴ የአቡነ አሮን አባት አባቴ ናቸው በጣም የሚገርመው ነገር ንስሃ ለመግባት እሳቸው ጋር ስሄድ የሰራሁትን ሃጥያት ራሳቸው ነበር የነገሩኝ ።እንዲህ እንዲህ አርገሻል ሲሉኝ እኔ አዎ ብቻ ነበር መልሴ ።እውነቱን ለመናገር ንስሃ ምን ማለት እንደሆነ አላውቅም ነበር በወቅቱ ልደብቃቸው አስቤ ነበር ። አሁንም ድረስ ሲጨንቀኝ ሲከፋኝ ችግር ሲገጥመኝ ራሳቸው ደውለው አይዞሽ ልጄ ይሉኛል እናም ወድያውኑ እፅናናለው ።ብዙ ታአምር በሳቸው አይቻለው ከተዋወቅን 12 አመታት አስቆጥረናል በፍፁም ሰው አይረሱም ።በረከታቸው ይደርብን ።
@abebechadam9525
@abebechadam9525 10 ай бұрын
እር ማማዬ ማየት የተሳናቸው መነኩሴ ናቸው ወይስሌላ ናቸው ንገሪ
@helenkeflekefle9766
@helenkeflekefle9766 10 ай бұрын
@@abebechadam9525 አዎ አይነ ስውር ናቸው ፀበልም ያጠምቁ ነበር በወቅቱ በውሃ እጥረት አቁመው ነበር አሁን ግን የጀመሩ ይመስለኛል
@zhraaas8742
@zhraaas8742 10 ай бұрын
እስኪ ሰልካቸዉን ስጪኝ
@kinfeandeberhan2444
@kinfeandeberhan2444 10 ай бұрын
ሰላም ላንተና ቤተሰብ ይሁን መምህራችን እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ ።
@mahedermariyam933
@mahedermariyam933 10 ай бұрын
እስካሁን ካዳመጥኩት በጣም የተለየ ትምሕርት ነዉ ብዙ ትምሕርት አጊቼበታለሁ የእግዚአብሔር ትግስቱ እፁብ ድንቅ ነዉ።
@user-uc5fr1mc2w
@user-uc5fr1mc2w 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ይገረማል ይህ ገጠመኝ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ምህረት እፁብ ነው በሀፂያታችን ብዛት መኖራችን መጨረሻችን ይመር የሁላችንም አምላኬ ሆይ መምህር ተስፋዬ ስለሠጠከን እናመሠግንሃለን በእውነት
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 10 ай бұрын
.ዉድ መምራችን እንኳን ደና መጣህልን እድሁም ምመናን ለዚሕ ያደረሰን እግዚያብሔር ይመስገን
@hirutkibruyisfa3169
@hirutkibruyisfa3169 10 ай бұрын
መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን የክርስቶስ ኢየሱስ ስም ብቻ ነው።
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ አንድጎረቤታችን አለች ሁለይም ዘንብላ የጡሪስነው የቀወቶ እያለች ነው የምታመልከውጪዳ ቦረትቻ ሁሉሎንም ታደርጋለች መምህሬ በፅሎት አስበኝ እህቴ ምንም አታቅም ግንበጣም ነውገንዘቧን የምሰልባት ወለተ ኪዳን ሁላችሁም አትርሱኝ በጣም ነው ግራ የተጋበሆት
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 10 ай бұрын
መምህር እንኳን ደና ምጣህ አዲሱ ዘመን የበረከት የጤና ይሁልህ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@AlemBahiru
@AlemBahiru 10 ай бұрын
የምንወደህ መምህራችን በርታልን አናከብራለን አግዚአብሔር ከዝህ በላይ ፅጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ ልጆች ሊላ ነገርላይ ኮሜት ከምታደርጉ የመህራችንን ቻይናል ለምን አታሳድጉም የምር በጣም ነው የምንገርመው አለማዉይ ነገር ቢሆን አንዲት ቆመንቱ በበዛበት አይ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህርየ ❤❤❤❤አንድ ነገር ልንገርህ :: ሰኞ ለት መዝሙር እየዘመርክ ከዛ ከመሀል ስሜታዊ ትሆንና መዝሙሩን አቋርጠህ እቤተ መቅደሱ እየሮጥክ ገብተህ አምላኬ ሆይ እባክህ ስማን እያልክ በሀይል እየጮህክ ታለቅስ ነበር 😢😢😢😢እኔ እራሡ ከህልሙ ስነቃ የእውነት እምባየ እየፈሰሰ አገኘሁት 😭😭😭
@billymekonen5070
@billymekonen5070 10 ай бұрын
እህቴ አንቺም በዛ መልኩ እንድትፀልይ እየተነገረሽ ነው ስለዚህ በዚያ መልክ ፀልዪ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 10 ай бұрын
​@@billymekonen5070 እሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🌷
@user-ck4uk9km5i
@user-ck4uk9km5i 10 ай бұрын
እንኳን ለመጥምቀ ሞለኮት አመታዊ ክብረ ብአል አደረሳችው የእግዚአብሔር ልጆች❤
@zufansilesh868
@zufansilesh868 10 ай бұрын
እኳንአደረሳችሁ ለአዲስአመትመ ምህር እዲሁም በለመ ምህርተማሪወች ለናቶችለአባቶችለህቶች ለወንድሞች መልካምአዲስአመትን እዲሆንልንአመኛለሁ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላሙንይላክልንየድግልማሪያምልጂ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asde301
@asde301 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህሌን🌺🌺🌺🌺 የዛሬው ገጠመኝ ያሳዝናል 😢ያሳዝናል ያስተምራል እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ🥺🥺🥺
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 10 ай бұрын
መምህር እንኳን አደረሰህ የዛሬው ገጠመኝ በጣም ልብ ይነካል ሁሉም ሰው መስማት አለበት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ 🌻🕊
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 9 ай бұрын
አብ ወደ ምድር የላከው ውድ ልጁ ኢየሱስን በማመን ብቻና ብቻነው የዘለዓለምን ሕይወት የምናገኘው ገዳም ግቡ የሚባል የእግዚአብሔር ቃል የለም የትኛውም ፍጡር የለም ከንቱ ልፋት ነው ከኢየሱስ ሌላ አዳኝ የለም
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 10 ай бұрын
እሚገርም ታሪክ ነው በእውነት
@zezumeke1689
@zezumeke1689 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላቹሁንም መልካም አዲስ አመት መምህር የምታስተምረን ሁሉ ተረት አይደለም በትክክል የሆነ ያለ በሁሉም ቤት ያንኳኳክ ስለሆነ ለእዛ ነው ስለዚህ ነው ማያምኑት
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 10 ай бұрын
መልካም አድስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የመምህር ተማሪዎች ❤❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 10 ай бұрын
እንኳን ለአድስ አመት በሰላም በጤና ከነቤተሰቦችህ አደረሰህ❤🎉
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ስላም መጣህልን መምህርዬ ❤❤❤
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 10 ай бұрын
ወይ ፈተና መቼ ነው የኛ ፈተና የሚያልቀው እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም ወለተፃዲቅ እያላችሁ በፆለት አስቡኝ
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m 10 ай бұрын
በስመአብ 😢 እንድያውም እንደ ሰዶምና ጎመራ እሳት ያላዉረደልን እግዚአብሔር ቸር ነው 😢 ምን አይነት ጉድ ነው ኦ አምላክ አድነን
@zina5085
@zina5085 10 ай бұрын
ወይኔ ይሄንን ታሪክ ያዳመጥኩት በድንጋጤ ና በፍራት ነው የምር አቤት በዬቤቱ ያለ ጉድ መምህራችን እረጅም እድሜ ኑርልን❤❤❤
@zufangirma8054
@zufangirma8054 10 ай бұрын
እኔ
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 10 ай бұрын
መምኽር እንኳን ደኽና መጣኽ አረምንአይነት ጉድ ነው እባካችሁ ምእመናንን የታወረው የልቦናችንን አይን አብራልን ማረን ይቅር በለን ብለን እናልቅስ አሁንም የማናያቸው ብዙ ወንድምና እህቶች አሉና
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
እኽታችን ላቺ የሰጠሽ ትግስት ጽናት እግዚአብሔር አምላክ ለእኔም ለአጢያተኛዋ ልጅ ያድለኝ😢አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን እኽታችን። መ ምኽራችን ❤ ክበርልን🌻🙏✝️🌻🌼✝️🙏
@user-yx4mf3fi1j
@user-yx4mf3fi1j 10 ай бұрын
መምራችን አካን ደህና መጣህ አውነት ብለሀል ሊላ ነገር ቢሆን ስንት ነገር ይሆን ነበር 🙏🙏🙏
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 10 ай бұрын
አቤት መድሐንያለም አንቺ የኖርሽበት ታሪክ እኔ ለሰማውት ካይምሮዬ በላይ ሆነ #በስመስላሴ እንዴት ቢታገሳቸው ነው ፈጣሪ እኔ እማ አንዳንድ ገዳማት በምሄድበት ጊዜ ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ይገጥመኛል #ቀድሜመንቃቴ በቤተክርስትያን ሽፋን እያስታከኩ እንደ ጃርት እሾክ የተሰገሰጉትን ለማወቅ ጠቅሞኛል እግዚአብሔር ለንሰሐ ሞት ያብቃቸው ።
@saniatube2360
@saniatube2360 10 ай бұрын
እኔም ገራ ገብቶኛ ነበር ቪው ለምን አይጨምረም ሰብሰክራይቡ እራሱ ቢያንስ 2k እናሰገባው እሰከ አዲሱ አመት ድረሰ ብዬ ፅፊ ነበር ማረያምን❗️
@user-sh4ox5pt6u
@user-sh4ox5pt6u 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ 🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻 መልካም አድስ አመት ይሁንልን የተዋህዶ ልጆች አሜን / ፫ /🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እህታችን በልቅሶ ነው ያዳመጥሁት ይሄው ሁለተኛ አዳምጨ ጨርሼ ነው የምፅፍ "ወይ ፈተና " ብያለሁ በጣም ያስለቅሳል ያሳዝናል ቀጣዬን ክፍል እግዚአብሔር መልካሙን ያሰማን እንዲህም አለ እንዴ ?ቃላት ሁሉ ጠፋብኝ ....
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 10 ай бұрын
እስከመጨረሻው አዳምጬዋለሁ እናታችን የደረሰቦት መከራ እጅግ ከባድና ልብ የሚሰብር ተስፋ የሚያስቆርጥ ነው ግን በፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ፀሎት በእግዚአብሔር ቸርነት ለዚህ ቅዱስ ቁርባን በመብቃቶ እግዚአብሔርን አመሰገንኩት።
@ameneengda52
@ameneengda52 10 ай бұрын
እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ አይ ፈተና የዝሙት የደብተራ እርኩሰት በከተማዉም ዝሙት በገዳሙም ዝሙት እፍ😢😢😢
@user-rb8sy3vv1w
@user-rb8sy3vv1w 10 ай бұрын
እንደው የሚገርም ጉድ እኮ ነው የእግዚአብሔር ትግስቱ ግርም ነው የሚለኝ
@ndnb913
@ndnb913 10 ай бұрын
እኳአን አደረሳችሁ ለአድሱ አመት የመምህር ፍሬወች እግዚ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@temesgenderibe1796
@temesgenderibe1796 9 ай бұрын
ከልጅነት እስከ ጉልምስና የሚያሰቃይ የደብተራ መተት በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሁን ።
@user-bx9hv7hw7m
@user-bx9hv7hw7m 8 ай бұрын
አሜን 😢😢😢😢
@deepakcnw
@deepakcnw 9 ай бұрын
እየሱስ ሠላሜ እረፍቴ ተመስገን🙏
@senayit2mengesha963
@senayit2mengesha963 9 ай бұрын
ያለ ኢየሱስ ህይወት ሰላም እረፍት የለም እኔ እውነት ያለ ጌታ ለሌው ሁሉ ውሸት እኔ ህይወት ነኝ ያለ ጌታ ሌላው ሞት እኔ መንገድ ነኝ ያለ ጌታ ሌላው ሁሉ ገደል እንደሆነ ተረድታችሁ ወደ ኢየሱስ ነው እህቴ መንፈሶች ናችሁ እነዚያ ሁሉ ሲገለፁልሽ ሲታዩሽ የነበረው አሁንም መንፈሶቹ ከውስጥሽ አልወጡምና ወደ ጌታ ነይ ከሰማይ በታች ከምድር በላይ ለሰው ልጆች ሁሉየተሰጠ ስም አንድ አለ እሱም የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ነው ካለዚህ ስም በስተቀር ማንም ሊያድን ማንም የለም እና የህይወት መጨረሻሽን እንዲያስተካክልልሽ አቤቱ ከዚህ ሁሉ አጋንንታዊ መንፈስ እስራትና ቀንበር ከሆነ ከጨለማው ዓለም እስራት በሃይማኖታዊ ሽፋን ውስጥ ከሚሰራ አጋንንታዊ ስራሄና እስራት ጌታ ኢየሱስ ሆይ ነፃ ስላወጣህን ስምህ ከፍ ይበል ስም ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ከፍ ከፍ ይበል አንቼ እህት ይህ ሁሉ የሚጫወትብሽ አሁንም ከገዳሙ የገቡብሽ መንፈሶች ናቸውና የሚከታተሉሽ ነህ ወደ ጌታ ነይ ወደ ኢየሱስ
@user-gq5yr4ik1z
@user-gq5yr4ik1z 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@meskeremwagi452
@meskeremwagi452 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 10 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይህን መምህር አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿እህታችን የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ በቃ ሽ እግዚአብሔር በእቤቱ ያፅናሽ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏
@hcjth1747
@hcjth1747 10 ай бұрын
መምህራችን በርታልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድግል ማሪያም እማ ፍቅር ከአንተጋር ትሁን ከነልጇ እኔ ዳውሎድ ነው የማደርገው የእንተን ትምህርቶችህን ቤተሰቦቸን እስተምርበታለሁ ብየ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ።
@samson-fe8dm
@samson-fe8dm 9 ай бұрын
በኢየሱስ እመኑና ዳኑ “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@genetbogale2544
@genetbogale2544 9 ай бұрын
ይሄን እውነት እንዳይሰሙ መንፈሱ መምህሩንም እሷንም በሀይማኖት ካባ ሸፍኗቸዋል
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 6 ай бұрын
ዉጣ ቦታክ አደለም ወንድም
@biruktessema6043
@biruktessema6043 10 ай бұрын
ወይ የመድሐኔዓለም ስራ ....አቤት ፈተና !!እህታችን ግን በህይወትሽ መወሰን ልማድ የለሽም ? ጭራሽ ቤተሰብ ጋ መጣ !!!ግን ልብሽ አዛኝ ነው ተባረኪ ..በረከትሽ ይድረሰኝ ክፍል ሁለቱን እናፍቃለሁ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 10 ай бұрын
እኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች በጣም የሚገርም ገጠመኝ ❤❤❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 10 ай бұрын
እንኳንአብሮአደረሰን
@meskeremkaramkaram2216
@meskeremkaramkaram2216 10 ай бұрын
ዘንዶዶ ነብር የሚጠብቀው በጌታ በየሱስም ይመታታ
@janakidani2567
@janakidani2567 10 ай бұрын
የ እግዚአብሄር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቹ
@abrishbirhanu9717
@abrishbirhanu9717 10 ай бұрын
እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ...መ/ር በጣም እናመሰግናለን ፡!!!
@Kiridona
@Kiridona 4 күн бұрын
የሁለቱም ገብረ ስላሴ በረከት ይደርብን
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 10 ай бұрын
አምላኬወይ ማርን ደብትራን ከምድር ገፅ አጥፍልንንን
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c 10 ай бұрын
መምህራችን እይዝህ በርታ እግዚአብሔር እል ሁላቹን እንስተካከላን እግዚአብሔር ይርዳን
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 9 ай бұрын
መምህር እደዝ ሐይነቱ በሐደባባይ ማጋለጥሕ ነው እንደዝሕ እይነቱ የምይስደፈር በሀደባባም ይጋልጡ በተክርስታንን መምህር ተስፋዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@maneyazewalmesfin5149
@maneyazewalmesfin5149 10 ай бұрын
መምህር የምታቀርበው ፕሮግራም ሁሉም ለነፍስም ለስጋም ምግብ ነው! እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ገር ይስጥህ! እኔም እግዝአብሔር ከፈቀደ አንተን ማግኝት እፈልጋለሁ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 10 ай бұрын
🌼🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲🌼
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 10 ай бұрын
እንኳን ደና መጡልን መምህር
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 10 ай бұрын
የዛሬው ደግሞ ያለመልማል 😢
@tesfumihretu763
@tesfumihretu763 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 10 ай бұрын
ኑርልን መምህር❤❤
@samson-fe8dm
@samson-fe8dm 9 ай бұрын
ሮሜ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹-² ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ በነቢያቱ አፍ በቅዱሳን መጻሕፍት አስቀድሞ ተስፋ ለሰጠው ለእግዚአብሔር ወንጌል ተለየ። ³-⁴ ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
@samson-fe8dm
@samson-fe8dm 9 ай бұрын
“ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።” - 1ኛ ዮሐንስ 3፥9
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
@yedawitlijeyesushoymaregn7439 10 ай бұрын
Egziabher yimesgen bertalin mimhir
@rozaabere2025
@rozaabere2025 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ሁላችንንም በምህረቱ ይማረን እኛም ገዳም እንደዚህ ያለ ታሪክ ሰምቻለሁ አቡነ ዜና ማርቆስ ገዳም ሰምቻለሁ
@yeqedusantube6529
@yeqedusantube6529 10 ай бұрын
ክበርልን መምህር።
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 4 ай бұрын
በጣም ገራሚ አስተማሪ እና ድንቅ ትምህርት አሁን ወደ ክፍል 2🎉🎉🎉🎉ጉዞ
@nishaabeba4808
@nishaabeba4808 10 ай бұрын
ደብተራወችን እግዚአቤሔር ወደራሳቸዉ መልሳቸዉ 😢😢😢😢
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 10 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህር ከነመላው ቤተሰብህ
@biruktawitfekadu8949
@biruktawitfekadu8949 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ ጠብቀን !!! ገዳማችንን አረከሱት ኮ, ውይይይ ስማችንን አስጠፉትኮ !!!
@fairytips4u
@fairytips4u 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የእዉነትን መንገድ ይምራችሁ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 10 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው 🙏
@aidaayehualem1761
@aidaayehualem1761 10 ай бұрын
ምህርት ይህ ታራክ ዶ/ርመሰከረም ለችሳ ሰለ ደቂቀ እስጢፋኖስ በቅርብ ቀን ከለቀቀችው ታራክ ጋር ይመሳሰላል አምላክሆይ ለቤትህ የሚያስብ ካንተ በላይ የለምና ፍረድ
@vcd5555
@vcd5555 10 ай бұрын
በስላሴ ስም በጣም ይገርማል 😢😢😢 ለካ እንደዝም ኣለ ኢህታችን በጣም ጠንካራ ነሽ 💐
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 10 ай бұрын
Egzabher yimasgen Amen Amen Amen memirhachin egzabher ermena xena yesxachu
236ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁን ደሀ እንዳትቀርብ አሳድጓት መጨረሻዋ ይገርማል
1:23:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 19 М.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 187 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 77 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 77 МЛН
155ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ጠላት ከሩቅ አይመጣም  የሚባለው ለካ እውነት ነው
53:49
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 56 М.
248ኛ A ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
2:00:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 83 М.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 187 МЛН