155ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ጠላት ከሩቅ አይመጣም የሚባለው ለካ እውነት ነው

  Рет қаралды 56,047

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

10 ай бұрын

Пікірлер: 367
@hayhay9005
@hayhay9005 10 ай бұрын
ይሄ የኔ ታሪክ ነዉ አንድ ቀን እግዚአብሔር እደሚፈታኝ ሰዉ እደሚያደርገኝ አምናለሁ
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር አንተ እኮ ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ በአንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የሚመክረን የሚፈውሰን አምላክ ይመስገን በርታልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ov3hi6tq6b
@user-ov3hi6tq6b 10 ай бұрын
አቢኒ ወንድማችን በፀሎትህ አስበኝ ስደተኛዋ እህትህ ነኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወራዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አቤቱ አምላኬ የ አይነ ልቦናችን አብራልን እና ይሰማንውን በልቦናችን አሳድርልን 🙏🙏🙏 ❤❤❤❤
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህል ውድ መምህራችን እንኳን አደርሳችሁ ለቅዱስ አማኑኤል በእውነት መምህር ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@Zahra-hk6zy
@Zahra-hk6zy 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን እንኳ በሰላም መጡልን የተዋህዶ እንቁ ❤እግዚአብሔር ያክብርልን በጸጋ ከረጅም እድሜ ጤና ያኑርልን አሜን እኛም በተማርነው ቅዱስ ቃሉ ለበረከት ለፍሬ ይበለን አሜ🤲
@user-re8yt2qj3j
@user-re8yt2qj3j 10 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጣም የሚያሳዝን መጨረሻው የሚያምር ገጠመኝ ነው ያቀረብክልን ለሁላችን ትምህርት ነውና እናመሰግናለን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 10 ай бұрын
እንዃን ለቸሩ አማኑኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አሳድር አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 10 ай бұрын
አሜን፫🙏
@maxdz9446
@maxdz9446 10 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 10 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ መምህር ፀጋው ያብዛልህ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስታወሉ ያድነን
@fannygebre8061
@fannygebre8061 10 ай бұрын
Ebakachu yememher tesefayen selek tebaberugne be telegram hone be messenger text badereg liyayew alechalem maybe phone number tesaseche kehone please please tebaberugne
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን
@bere2532
@bere2532 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ክፉ አድራጊዎችን ሁሉ ልቦናቸውን ይመልስልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ራስህን አደጋ ላይ ጥለህ የስንቱን ጓዳ አቀናህ ተመስጌን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ
@selamhaile7346
@selamhaile7346 10 ай бұрын
መምህረችን ፈጣሪ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ🙏🙏🙏
@etheht605
@etheht605 10 ай бұрын
ሠላም እህት ወድሞቸ👏 ወንድሜ በጣም ታሞብኛል በጣም ጨቆኛል😢 እባካችሁን ሀብተ ኢየሱስ ብላቹሁ በፆለታ ችሁ አስቡት 👏
@arg2252
@arg2252 10 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይዳብሰው
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስበው አይዞሽ እህታችን
@saniatube2360
@saniatube2360 10 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን አሜን ፫ በእውነት እግዚአብሄር ይመሰገን በእውነት#በሰላሴ ስም 35 ቤተሰብ መምህርዬ እማፍቅር ቅዱሳኖች እዲረዱህ እዲያግዞህ እዲገልፁልህ ትላክልህ በእውነት ገራሜ ገጠመኝ
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 10 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ድንቅ ት/ት ነው
@maxdz9446
@maxdz9446 10 ай бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ክፉ አይካህ ኑርልን መምህሬ እግዚአብሔር ባንተላይ አድሮ እንድህ ላስተማረን ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉🎉🎉
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y 10 ай бұрын
የኔመምህር ማርያምን ሁሌ ለቀቀ አለቀቀ እያልኩ ነው ቶሎቶሎ ይልቀቁልን በጣም ምወዶት ተመስገን ብዙተምሪያለው መምህር ፀጋውን ያብዛሎት
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub 10 ай бұрын
ልክ እንደኔ
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ልኡል እግዚአብሔር አምላካችን የሄዱትን በሙሉ ይመልሰልን
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 10 ай бұрын
ኣምላኽ ቁዱሳን ምሳኻ ይኹን መምህረይ ❤️❤️❤️❤️
@user-xm5bx2gi9g
@user-xm5bx2gi9g 10 ай бұрын
መምህሬ እንኮን ለእግዚአብሔር አብ ወርሐዊ መታሰቢያ ክበረ በአል ኣደረሳችው ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ አባት🥰👏
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 10 ай бұрын
ቅዱስ ባለወልድ ነው ሚባለው ቅዱስ እግዚአብሔር አብ በ13 ነው
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 10 ай бұрын
አቤቱ የልበችንን በር ክፋት አምላካችን እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል አደራሰቹ🙏🙏🙏ውዱ መምህራች እማ ፍቅር ከክፉ ትጣብቅ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-hv2mu6un7z
@user-hv2mu6un7z 10 ай бұрын
ዝማሬ መለአክ ያሰማልን ለወድማችን ቃል የለኝም እኔጃ ልፅፍ እልና ምንደምል አላቅም ብቻ ውስጤ በስስት በአድንቆት ነው የማየው 💕💕
@sintayehudawit2930
@sintayehudawit2930 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሁሉንም ያመጣል ወደ ሁነተኛቱ መንገድ ወደ ተዋህዶ
@muhabaabdul
@muhabaabdul 10 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከክፋ ሁሉ ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ ።🙏🙏🙏 የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤
@elias0829
@elias0829 10 ай бұрын
የኔ ዉድ መምህር 1000 ዓመት ኑርልኝ🙏 ✞ፀጋ ✞ሞገስ ያብዛልህ🙏 እኔም ሰዉ ለመሆን የበቃሁት ባንት ነዉ(የክርስቲያን) ስነ ምግባር የኖረኝ ከፈጣሪ በታች በአንተ ነዉ!
@saramamoayele2555
@saramamoayele2555 9 ай бұрын
Eht ebakehse yememhr yetlgram chanal weyem selk kuter talshe tebabrig
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 10 ай бұрын
እውነት በጣም የሚገርም ነው የኔ እናት 4 ባል አግብታለች የሚገርመው ድግም እራሷ ሳትሆን እናቷ ነዉ እያፍት የምታጋባት በዛ ምክንያት እኛ በመሀል የምንውለደው ልጆች እንሰቃያለን እንጀራ አባታችን ቤተሰቦቹ ሲመክሩት እኛን የተለያዩ ጥቃቶች ያደርስብናል ያባርናል ካባታችን ስንሆን ደግም እንጀራ እናታችን ታሰቃየን አለች ቀጣም ከባድ አስተዳደግ ነዉ ያደግነው የሚገርመው አሁን ከዚህ ገጠመኝ የተርደውት እንጀራ እናቴ እኔ ያን ነገር ሳላስብ ሳልፈፅም ላባቴ ለጎረቤት አስውርታ አሟርታ አሟርተው ከተርሳ በሃላ እኔ ሳልፈልግ የሆነ ግዜ ከደነዘዝኩበት ስነቃ ከተሟርተብኝ ወሬ ተግብሬው አገኘዋለው ከዛ በጣም ስለተቸገርኩ ካባቴም ሰቃይ ከናቴም ስቃይ ሲሆንብኝ ግራ ሲገባኝ ባይሆን የኔን ትንንሾች ተከራይች ስደት ሰርች ከመቅበዝበዝ ላሳርፈቸው ብየ መጣሁ ስደት ግን አሁንም ትንንሾቼ ገና ልጀ ስለሆኑ የሚሰበስብልኝ አጥቸ ለቤተሰብም ብር ብልክ እንዲያሳድጉልኝ ሰወች ሊከባከቧቸው አልቻሉም የትንሸ ትንሽ በተለይ ተመክራ አሰማም አንደበፍቱ እንደኔ ደንዝዛ አለቸ ይህ ሁሉ ነገር ቀናታባት መለያየት ምክንያት የደርሰብን ስቃይ ነዉእኔስ ከሰው ሀገር ሆኘ አንተን ሳገኝ ከተኛውበት የአዚም እንቅልፍ ነቅቻለው እባካችሁ ትዳር ያሰባቸሁ ትዳር ውስጥ ያላችሁም ትዳራቸሁን መጀመሪያ በእግዚአብሔር መንገድ ጀምሩ ከትዳር ውሰጥ ያላችሁ ደግም በእግዚአብሔር መንፈስ ቀድሱት አታፍርሱት በዙ ስው ትጎዳላችሁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እያለቀስኩ የሰማውት ገጠመኝ የኔ ህይውት መጨረሻችንን ያሳምርው😢😢😢😢😢😢
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 10 ай бұрын
አይዛሽ እህቴ። እግዚአብሔር ያስብሽ።
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ😢😢😢😢 እግዚአብሄር,ይርዳሽ❤❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 10 ай бұрын
አሜን የርሳውትን ሳስታውሰው ያስለቅሰኛል እግዚአብሔር ግን በመምር ሰው እንድትሆን አርጎኛል ክብሩ ይስፈ ለውንድም እህቶቼ ደም እሱ ያውቃል
@sadssjasse6434
@sadssjasse6434 10 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ❤❤
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አቤት ብርታትህ ያስቀናል ስቶች ነን ሙል አካል ኖረነ ተኝተን የምንውል ይገርማል ብቻ በርታ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር
@YeMariam828
@YeMariam828 10 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን መምህር በ ገጠሞችህ ብዙ ተምረን ነፍሳችንን ኣድነናል።
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i 10 ай бұрын
አቤቱ አስተዋይ ልቦናን አድለኝ ሰዎች በኔ ምክንያት እንዳይሰናክሉ አንተ ከልለኝ😢
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 10 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን እውነት ገጠመው በጣም እሳትም ነው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻ ያሰማል ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫❤❤❤
@yemarsitota
@yemarsitota 10 ай бұрын
መቼም እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ የሚሰራው ስራ ግሩም ነው አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ
@user-ju3xu2vn2i
@user-ju3xu2vn2i 10 ай бұрын
ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን መምህራችን እባክህ እህተ ማርያም እባላልሁ ስትጸልይ አስበኝ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 10 ай бұрын
እንኳን ለአባታችን መዳኒታችን ቅዱስ በዓለ ወልድ ወራዊ መታሰቢያ እለት ቀኑ አደረሳቹ
@nekhu21
@nekhu21 10 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህን ይጠብቅልን ለእኛ አሰፈላጊ ናቹህ ❤❤❤❤
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 10 ай бұрын
በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረበታለው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰
@saraabata4886
@saraabata4886 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማንል መምህራችን
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 10 ай бұрын
ሰላም ሳርየ ከይቅርታ ጋር🙏 ስእላድኖሺ ላይ ያለዉ ጥቅስ ደስ ይላል ግን የጌታችንና መድሀኒታችን የየሱስ ክርስቶስ እራሱ ላይ አክሊል አይደረግም የመቤታችንም ሰማያዊ ቢሆን ከላይ ይመረጣል መምህር ባለፈዉ ሰተዉ ነበር ስለትክክለኛዉ ስእላድኖዎች
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 10 ай бұрын
ሰርተዉ ነበር ቪድዎ ለማለት ነዉ
@saraabata4886
@saraabata4886 10 ай бұрын
@@TigistHabetamu ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እሽ አመሰግናለሁ ስላለወኩ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 10 ай бұрын
አቤቱ አድነን ከቅርብ ወዳጅ መሳይ ጠላት ይሰውረን መምህር ተባረክልን ለኛ ጠቅሞናል ትምህርት ❤❤
@tsigehabte9793
@tsigehabte9793 10 ай бұрын
እግዛብሔር ይመሰገን መምህር እናመሰግናለን ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቅህ ቸሩ አማኑኢል ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 10 ай бұрын
በጣም ገራሚ ገጠመኝ ነው መምህር እድሜና ጤና ይሰጦት ያገልግሎት ዘመኖትን ያረዝምልን እግዚአብሔር ይጠብቀን
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 10 ай бұрын
መምህርዬ ከነመላ ቤተሰብህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
የባልየዉ ትግስቱ 😢አጀት ይበላል። እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ❤ቃለሒወት ያሰማልን መ ምኽራችን ❤❤❤
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አይተወንም ሴክሰን ሰዉ ይሰጠኛል😢በጣም አስለቀሰኝ እግዚአብሔር ክብሩን ይዉሰድ
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ እንኳን ደህና መጡልን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️
@almnatgete7566
@almnatgete7566 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን🎉❤ ደህና መጣህ መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን🎉❤ ፀጋዉን ያብዛልህ🎉❤
@tiztafantaw6478
@tiztafantaw6478 10 ай бұрын
ዘማሬ መላይክት ያሰማል መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የሜሰተውል ልብ ይሰጠን በጣም የሜገርም ነው ሰው መሁን ከባድ ነው
@muluteshome195
@muluteshome195 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህራችን የእጀራ እናት እዴት ክፎ እሚሆኖት ልጆቹም ክፎ ስለሚሆኑ ነው
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የይቅርታ ልብ ለሁላችንም ይስጠን , መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ ይትባረክ ❤❤❤
@beminethabta1505
@beminethabta1505 10 ай бұрын
ዝናቡ ደስ ሲል❤መምህር❤❤እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ
@eyerus9893
@eyerus9893 10 ай бұрын
በሰመአብ በእውነት በጣም ከባድ ነው ምንም በማናስባቸው ሰዎች ነው እምነጎዳው እኛ ቤትም ይኸ ይኸ ነገር ተፈጥሯል በእውነት አግዚያብሔር ይጠብቀን እንጅ ይኸው እናቴ ሰላም ጤና የላትም ቤታችንም ሰላም አጥቷል አመቤቴ ሁሉንም ታርቅልን እንጅ😢
@selam801
@selam801 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ❤
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ቃለህወት ያሰማልን መምራችን
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p 10 ай бұрын
አሜን ትዳር እግዚአብሔር በራሱ ይስጠን ባርኩ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@user-ue4pl4ii9u
@user-ue4pl4ii9u 10 ай бұрын
መምህራ ችን ቃለሂወትን ያስማልን በአድሜና በጤና ሽአመት ያኑርልን በአውነት በጣም ይገርማል ❤️
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 10 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
@hffgtt9869
@hffgtt9869 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ናይ አግልግሎትካ ዘመን ይባርከልካ ❤❤🎉
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@rahelsamson9898
@rahelsamson9898 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአንተን ትምህርት ገጠመኝ ሰምቶ የማይቀየር የሚኖር አይመስለኝም ካለም ልቦናውን ይመልስልን
@HamassHabeshawit
@HamassHabeshawit 3 ай бұрын
አሜን ይመልስልን
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 3ገጠመኝ የኛን ቤተሰብ ሚመሥለዉ እግዚአብሔር ይጎብኝን በጣም ነዉ ምፈራቸዉ ያባቴን ልጆች ትልቆ በጣም ነዉ ጠንቆን ምቶደዉ የምር
@ganatyotifia2908
@ganatyotifia2908 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት እግዝብህር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህወት ይስማልን
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c 10 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 10 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አቤቱ ረድኤቴ መድጏኔቴም የአፌ ቃለና የልቤ ዐሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን መዝሙር ዳዊት ምዕ(18 ÷14 ) የቅዱሳን አምላክ ሆይ አዲሱን ዘመን የተባረከ አድርንን 🌿🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌿🌿🌿🌿🕯🕯🕯
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ብዙ ከአይማሮ በላይ ገጠመኞችህን ሰምተን ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ጠርቶን ነው እኛንም ይህን የምንሰማው የምር ክብሩ ይስፋ ለመዳህኒአለም
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@getemasfen237
@getemasfen237 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህረችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 ай бұрын
ይህን እድል አግች ትምህርት በመስማቴ እግዛብሔር ይመስገን መምህር እመብዙሀን ትጠብቅህ❤❤❤❤
@bettymathewos5421
@bettymathewos5421 10 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ከወዳጅ መስሎ ጠላት ሁላችንም ይሰውረን አሜን !!!
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ እንቁ መምህሬ❤❤❤እራስህ ጠብቅ መምህሬ እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ🌻🌻
@bere2532
@bere2532 10 ай бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@maron-m1234
@maron-m1234 10 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን እንኳንአብሮአደርሠን መምህር ቃለህይወትያሠማልን
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 10 ай бұрын
ቃህይወት ያሰማልን ምህራችን በድሜና በጤና ያቆይልኝ
@baftahadas1264
@baftahadas1264 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@sun.love8575
@sun.love8575 10 ай бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልል እጅግ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ገና አሁንም ይመለሳሉ የተቀሩትም❤❤❤❤❤
@asde301
@asde301 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን🌼🌼🌼
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 10 ай бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይሥጠን በቤቱ ያኑረን ❤❤❤❤❤
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@zzss7920
@zzss7920 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@sun.love8575
@sun.love8575 10 ай бұрын
እኔንጃ ግን መምህር የእንጀራ አባት ይሄን ያህል መልካም ነው ብዬ አላስብም እኔ ከገጠመኝ አንፃርና 2 እህቶቼ ከመጀመሪያው ባሎቻቸው ተለይተው በሌላ ትዳር ያሉትንም ስለማይ ሌላው ቀርቶ የእኔ እጣ ፈንራ እንዳይደርስባት የወሰድኳት እና የማሳድጋት የእህቴ ልጅ አለች እንጀራ አባቷ መጥፎ ስለሆነ እኔም ልጅ እያለሁ ለማደጎ የተሰጠሁት በእንጀራ አባት ምክነያት ነው እናም መምህር ይሄ ትምህር የኔን ቤተሰብ ይነካል ምክንያቱም በቤተሰቦቻችን ውስጥ ያለ ነገር ነው ከእናቴ ጀምሮ እሰከ እኛ ድረስ በመጀመሪያ ትዳር የፀና የለም 😢
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑርልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችን ይጠብቅልን
@user-fk7lv6rf1d
@user-fk7lv6rf1d 10 ай бұрын
መምህራችን አንካን ደና መጣህልን ርጅም እድሜና ጤና የስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 10 ай бұрын
መምህር ተስፋ ሥላሴ ! « እስከጥግ መሄድ የሚባለውን ነገር አናውቅበትም ሰነፎች ነን » ያልካት ትክክለኛ አባባል ነች 👌መድኃኒዓለም ያበርታን ::
@user-zj5lc7js4z
@user-zj5lc7js4z 9 ай бұрын
❤😢'ቃል ያጥረኛል ዝማረ መላክትንን ያሠመላን🙏❤️❤️
@ssss4655
@ssss4655 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መህምር ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን
@tesfayabekele8907
@tesfayabekele8907 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይትን ያሰማልን ❤❤❤እግዚአብሔር በድሜ ቡጤና ይጠብቅልን
@MogesAbebe-dp1ux
@MogesAbebe-dp1ux 10 ай бұрын
እግዝኣብሄር ይመስገን ❤❤❤ ቃለ ህዉት ያስማልን መምህርችን ይግሪማል እኛም መጨረሻችን ያስማሪልን ኣሜን😢
@zeenazeena6065
@zeenazeena6065 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 10 ай бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen memihir ❤
@hdatgaltewahdo6998
@hdatgaltewahdo6998 10 ай бұрын
ቃል ሂወት የሰማልን መምህራችን❤
@alemtsehaygetachewtedela777
@alemtsehaygetachewtedela777 10 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በተጨማሪም እርስዎን ማግኘት የምንችልበት መንገድ ማግኘት ከተቻለ?🙏🙏🙏
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 10 ай бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ከደዝህ አይነት ቤተሰብ እግዚአብሔር ይማረን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ኑርልን ♥😍😍😍😍♥♥ እኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 😍😍😍♥♥
@ruhama561
@ruhama561 10 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤ቅዱስ አማኑኤል ጌታችን አምላካችን ይባርከን አሜን። በሉ አይከፈልበትም ስትገቡ subscribe ያላደረጋችሁ አድርጉ ከዚያ ላይክ ሸር አድርጋችሁ ግቡና አዳምጡ ❤❤❤
@mariaMio-bv2fi
@mariaMio-bv2fi 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🌺🌺🌺
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤
@HelenMeresa-om5bm
@HelenMeresa-om5bm 10 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን🙏😘
@user-us1dc4cs1h
@user-us1dc4cs1h 10 ай бұрын
እግዚአብሔር፣ይመስገን፣ሰለሁሉም፣ነገር፣ቃለ፣ህይውት፣ያሰማልን፣መምህር፣መጨረሻችን፣የሁላችንንም፣ያሳምርልን
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጸጋውን ያድልልን እስይ ስመ ሥላሴ ይመርገን ጠላት ይፈር👏
@ehggfurt8593
@ehggfurt8593 10 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ አባታችን ❤
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 10 ай бұрын
በእውነት አስትዋይ ሊቦና ይሰጠን በጣም ያሳዝናልን
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c 10 ай бұрын
እስት በማርያም ለመምህራችን መከና እንግዝለት ሁላችን ተባባርን 🤲
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ።
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v 10 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን መምህር እናመሰግናለን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 13 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 44 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 90 МЛН
እናቴን አይቼ ነው ያገባሁት// ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ቆይታ
55:24
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 141 М.
155ኛ ገጠመኝ፦ አራስ ልጆችን በፀሎት ካልጠበቅን የሚገጥመን ይ ነው(በመምህር ተስፋዬ)
1:52:38
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 13 МЛН