16 - የዘመናዊቷ እስራኤል ምሥረታና የእንግሊዝና የኢትዮጵያ ድብብቆሽ (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

  Рет қаралды 49,517

Utopia

Utopia

8 ай бұрын

• በዘመናዊቷ እስራኤል ግንባታ፡ የአይሁዶች ሚና ይበልጣል? ወይስ የምዕራባውያን ፕሮቴስታንቶች?
• እንግሊዝ የእስራኤል አገር አዋላጅና ሞግዚት መኾን ለምን ፈለገች?
• ለ1000 ዓመታት፡ በኢየሩሳሌም የሚነግሥ መሢህ አለ?
• የአይሁድና የምንፍቅና ታሪክ፡ በኢትዮጵያ
• የኢትዮጵያን የቃል ኪዳን አገርነት የመንጠቅ ሩጫ
• እውነተኛው ጽዮናዊነት እንዴት ነው?
ዋቢ መጻሕፍት (References):-
የብሉይና የሓዲስ ኪዳን መጻሕፍት
አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ፤ መጽሓፈ ምሥጢር።
አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ፤ አርጋኖን።
አፄ ዘርዓ ያዕቆብ፤ መጽሓፈ ብርሃን።
አፄ ዘርዓ ያዕቆብ፤ መጽሓፈ ሜላድ።
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2008 ዓ.ም)። (ኢ)ዩቶፕያ። አዲስ አበባ፥ አፍሪካ ማተሚያ ቤት።
Ariel, Yaakov. "Oxford Research Encyclopedia of Religion."
Baron, David. The History of the Ten Lost Tribes: Anglo-Israelism Examined. Morgan & Scott, 1915.
Benite, Zvi Ben-Dor. The ten lost tribes: a world history. OUP USA, 2009.
Cottrell‐Boyce, Aidan. "British‐Israelists and the “State of Israeli” in the Twentieth Century." Journal of Religious History 44, no. 3 (2020): 295-318.
Cottrell-Boyce, Aidan. 2021. "British Israelism." In James Crossley and Alastair Lockhart (eds.) Critical Dictionary of Apocalyptic and Millenarian Movements. 21 October 2023. Retrieved from www.cdamm.org/articles/britis...
Gold, Dore. "The Historical Significance of the Balfour Declaration." Jewish Political Studies Review 28, no. 1/2 (2017): 8-13.
***
የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦
አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ። 0978212223
የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
(ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia

Пікірлер: 380
@tibebemenkir2893
@tibebemenkir2893 8 ай бұрын
ዶ/ር እመቤታችን የጽዮን ማርያም እና የልጇ የወዳጇ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ረድኤት በረከት ጥበቃ አይለይዎት በዚህ በምትከበርበት ዓመታዊ ክብረበዓል እለት የተለመደ ግሩንም ድንቅ መረጃ ስላስደመጡን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን! ብርታት ጽናት ይስጥዎት። ረጅም የአገክግሎት ዘመን ያድልልን ለእኛም ለአደመጥነው መድኃኔዓለም በልቦናችን ጽላት ቀርጾ ያቆይልን ለፍሬ ያብቃን። ዲያጎንን ገለባብጣ ጣዖትነቱን የገለጠች ለእኛም ለኢትዮጵያውያን በሀገራችን እና በልቦናቸ‍ን የሰፈነውን ርኩስ መንፈስ ከነጭፍሮቹ ከስሩ መንግላ እንጦረንጦስ ታውርድልን መልጃዋ ረድኤቷ በረከቷ አይለየን።
@bitsatseifu668
@bitsatseifu668 4 ай бұрын
D.r meskerem lechesa enakebresgalen bewunet ewunein awutitesh thru ginezabe sleakafeleshin egiziabehere yebarekesh sijemer England mechenew pure yerasya yehone history yebelachwe yesew agere yesew tricks eyekelawetech adelem ende bezu zemenatin yenorut menyebale nebere meselesh yesocialist nigesna besew habet endeliji yalekisal new bachru ...biohazard
@ashenafiyosef8913
@ashenafiyosef8913 3 ай бұрын
ጨ​@@bitsatseifu668
@Haregi849
@Haregi849 8 ай бұрын
እንዳንች አይነት ለሀገሩ ክብር ያለው ሰው ያብዛልን ❤
@garchotub4652
@garchotub4652 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይባርክሽ ዶ/ር መስከረም
@getahunsolomon7344
@getahunsolomon7344 8 ай бұрын
አንጀት አርሴዋ ዶክተሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ያድልሽ ከምትወጂያቸው ጋር ሁሉ❤❤❤
@user-bm4lb2gl7p
@user-bm4lb2gl7p 8 ай бұрын
እመብርሐን እመአምላክ ከፍለፊት ትቁምልሽ ዘመንሽ ይባርክ ዶ/ር መስከረም
@soulrebel1987
@soulrebel1987 8 ай бұрын
እህታችን መስከረም ፈጣሪ ጥበብና ማስተዋሉን ያብዛልሽ! 🙏🏾
@TsehayMulugeta-qv6dc
@TsehayMulugeta-qv6dc 4 ай бұрын
Dr fetar ewktun ysfalesh
@TofikeMohammed-j4p
@TofikeMohammed-j4p 20 сағат бұрын
አሪፍ ነዉ
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ጨምሮ ይባርካችሁ!!!
@wosinacheweresso413
@wosinacheweresso413 8 ай бұрын
በእውነነት አግዚያብሔር አምላክ ብርታቱንና ፅኔቱን ይስጥሽ አህታችን
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 8 ай бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥልኝ እንዳንቺ አይነት ባለ ምጡቅ አዕምሮ ትልቅ ሰውን ያብዛልን ስለኢትዬጵያ ያልሽውን ስሪልን እግዚአብሔር ያግዝሽ አሜን ፫
@user-gz8gj8uf1u
@user-gz8gj8uf1u 5 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያ ዊነት ዕውነት ታለቅ ሰው ነሽ ዶ/ር መስከረም
@brhan713
@brhan713 8 ай бұрын
የአባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ ልጅ እናመሰግናለን.. እግዚአብሔር ይስጥሽ
@abisiniaethiopia7673
@abisiniaethiopia7673 8 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@user-iw2pr8sl4p
@user-iw2pr8sl4p 8 ай бұрын
ት ል ቅ ፡ ምስጋና፡ ይገባሻል፡ ዶ/ር፡ መስከረም🙏🙏🙏
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 ай бұрын
ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይባርክሽ ይጠብቅሽ በርቺ እንወድሻለን ብዙ ነው የምታስተምሪን።
@YonasAklilu-ip6ej
@YonasAklilu-ip6ej 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰው አለው እውነት ነው❤❤❤
@user-hi1le9ch3n
@user-hi1le9ch3n 8 ай бұрын
ዶክተር ድንቅ ትንታኔና ገለፃ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ (ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@ayechluhemmaru4023
@ayechluhemmaru4023 3 ай бұрын
ዶክተር ክብረት ይስጥልን!
@seyoum917
@seyoum917 8 ай бұрын
አሜን ዶር መሰረት መልካም ሳምንት ለሁላችንም። የተናገርሺው በሙሉ እውነት ነው
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 8 ай бұрын
በእውነት ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጥበቡን ይግለፅልሽ
@eliasdessie9955
@eliasdessie9955 8 ай бұрын
እናመሰግናለን። ድንቅ ጥናት ነው።
@tadessetegegne3977
@tadessetegegne3977 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር መስኩየ በርችልን የአንድ ሀገር ክብር ተጠብቆና ተከብሮ የሚኖረው እንዳንች አይነት በሳል ሰዎች ትውልድን በማንቃትና ለትውልድ እውነቱን በማሳወቅ ነው። እግዚአብሔር አክሎ ጥበቡን ይግለፅልሽ ኑሪልን በሰላም በጤና🙏
@EKidane77772
@EKidane77772 8 ай бұрын
እጅግበጣም እናመሰግንሻለን ዶ/ር መስከረም❤❤❤ በጣም አይን ከፋች ትምህርት ነው ጊዜውን የጠበቀ እና የእግዚአብሔርን ዓላማ የሚያሳይ እመቤታችን ላይ የሚደረገውን ጦርነት በራዕይ ላይ እንደተፃፈው በዘመናችን አሁን ቤተክርስቲያናችን የምታልፍበትን ሁሉ ግልፅ አርጎ ያሳያል❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🎉🎉🎉🎉
@fantamesy
@fantamesy 8 ай бұрын
Thank you so much you Blessed and I am proud of you that we have you as Ethiopian
@AncientEthiopia1279
@AncientEthiopia1279 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 4 ай бұрын
Selam endet nesh Dr meskerem ❤❤❤
@eskedardesta5197
@eskedardesta5197 8 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ❤❤❤
@fanotheamhara6031
@fanotheamhara6031 8 ай бұрын
ይገርማል በጣም ይደንቃል በርች እህቴ dr መስከረም. አንች ማለት የዘምናችን ምርጥ አስተዋይ አዋቂ ሰው ነሺ :::
@EphremBekele-xw2fn
@EphremBekele-xw2fn 8 ай бұрын
በርቺ, በጣም የሚገርም ነገር ነው "identity" ሊቀማ.
@bezagm2254
@bezagm2254 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዶ/ር የሚገርም ነው!!
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 8 ай бұрын
በእውነት ፍፁም አሳማኝ የሆነ አገላለፅ እና መረጃ ነዉ:: የመጀመርያዉንም ተመልክቼዋለሁ እጅግ የተቀደሰ ስራ ነዉ የምትሰሪዉ:: ለአዎቆ አጢፊዎች ግን ሆድ ቁርጠት ነዉ:: ለሆድ አደሮች ደግሞ ገደል ነዉ:: በዚህም ሆነ በዛ የሰዉ ፈላጊ የራሱን አጣ ሆን እና ለዚህ ለዘመነ ዉድቀታችን የድንጋይ ካብ ሆነን ተገኘን:: መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ:: የታመመ ሁሉ ሲሽረዉ ነገሮች ወደ ነበሩበት ይመለሳሉ:: እግዚአብሔር ይፈቅዳል::
@ethiopianorthodoxtewahdoki5308
@ethiopianorthodoxtewahdoki5308 8 ай бұрын
❤❤❤ ተባረኪ እህታችን ። ድንቅ ትምህርት ነው ❤❤❤
@firehiwotlema897
@firehiwotlema897 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ያባርክልን አሜን
@orthodoxTube-ob3zi
@orthodoxTube-ob3zi 12 күн бұрын
ዳግማዊ አፄዘርአያእቆብ ነሽ በረከቱ ይደርብሽ
@eyerusalemlitay6600
@eyerusalemlitay6600 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@rahelbekafa6912
@rahelbekafa6912 7 ай бұрын
WOW spot on my beautiful sister I love love love your schooling GOD bless you I wish everybody can watch this video
@utopia3386
@utopia3386 7 ай бұрын
Thank you so much!
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 2 ай бұрын
ዶክተር መስከረም ቃለ ህይወት ያሰማልን! ሌተው በጣም መማር የምፈልገው ስለ ካህኑ መልከ ጼዴቅ ነው። እግዚአብሔር ቢረዳሽ ይህን ብታቀርብልን በጉጉት እንጠብቃለን።
@user-ey3cc2bs6c
@user-ey3cc2bs6c 8 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@mikaelsiyum4030
@mikaelsiyum4030 8 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናል ውድ እህታችን። በርዕቱ አንደበት በልዩ አቀራረብ እውነቱን ገልፀሽልናል፣ ቃለ-ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ቸሩ እግዚአብሄር ይባርክልሽ። የእናታችን ንፅህይተ ንፁሀን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በረከቷን ታሳድርብሽ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር አሜን!!!
@tigestliben1388
@tigestliben1388 8 ай бұрын
Well done girl that’s why I love you so much. Keep doing what you are doing Ethiopia needs more like you ❤ and respect Doctor,
@zenashgoshu7185
@zenashgoshu7185 8 ай бұрын
ጥበቡን የገለጠልሽ አምላክ ይመስገን እኔ ብዙ አትርፌበታለሁ keep up the good job 👍
@abrehamyelomi8222
@abrehamyelomi8222 8 ай бұрын
መድሃኒአለም ይጠብቅሽ
@tesfayekokeb2313
@tesfayekokeb2313 8 ай бұрын
ዶክተር መስከረም ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ
@ashugirma9292
@ashugirma9292 8 ай бұрын
Thank you for ur awakening
@deressadinka7063
@deressadinka7063 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይባርክሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔርን እድሜ ጤና ይስጥልን
@HaderaGebremariam
@HaderaGebremariam 7 ай бұрын
anchi wishetam
@Fano316
@Fano316 8 ай бұрын
Very intelligent person!!
@amelbabi8859
@amelbabi8859 8 ай бұрын
በብዙ ተባረኪ የአብረሃሙ ስላሴ ፀጋውን ይጨምሩልሽ ዕድሜና ጤናውን ያብዛልሽ እህቴ አንቺ እራስሽ ትልቅ የማንቂያ ደወለ ነሽ ተባረኪ❤
@tesfayekumsa1865
@tesfayekumsa1865 8 ай бұрын
እድሜና፡ጤና፡ይስጥሽ፡መድሃኒዐለም፡ይጥበቅሽ።
@seabletenker7326
@seabletenker7326 8 ай бұрын
እግዝአብሔር እውነት እንዳይጠፋ በየዘመኑ እንዳንቺ አይነት በሁለት በኩል የተሳሉ ምሁራንን ያስነሳል ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ዶክተር በጤና ይጠብቅልን
@jaredsimegn491
@jaredsimegn491 8 ай бұрын
በጣም በጣም ግሩም ፕሮግራም ነው። በርቺልን ዶ/ር
@abrhambire2295
@abrhambire2295 8 ай бұрын
Thanks, Pruning view
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 8 ай бұрын
thank you.
@tamratbushramuhammed4463
@tamratbushramuhammed4463 8 ай бұрын
ዶክተር መስከረም ሁሌ እሰማሻለው አመሰግናለሁ
@user-jp2zp8ek9j
@user-jp2zp8ek9j 8 ай бұрын
አምላክ አብዠቶ ይጠብቅሽ እዉነቱ ይነዉ
@user-mb6mk4sd5b
@user-mb6mk4sd5b 5 ай бұрын
ቃቃ ትረካ
@user-vh6jw5dv5b
@user-vh6jw5dv5b 6 ай бұрын
እመቤቴ ኪዳነ ምህረት እድሜ ከጤና ትስጥሽ
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 8 ай бұрын
May God bless you DR. The more we know the more we will strengthen our Tewahido faith
@user-nq5bt5zs1o
@user-nq5bt5zs1o 7 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ!!
@zellekaworkzawge2219
@zellekaworkzawge2219 8 ай бұрын
Thank you so much. I am learning a lot. Please keep it up❤️😍
@ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ
@ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ 8 ай бұрын
ድንቅ ሴት ነሽ በርች ታሪካችንን በትንሹም ቢሆን እያወቅን ነው ❤
@Johnjesus830
@Johnjesus830 8 ай бұрын
ለጴንጤ ያለሽ ጨለምተኝነት ደስ አይልም ። መንፈስ ቅዱስ ይጎልሻል ደረቅ እውቀት ነው።
@mulukenasfaw491
@mulukenasfaw491 2 ай бұрын
ወይ መንፈስ ቅዱስ። መስሎህ ነዉ።
@yete6720
@yete6720 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን ፡እግዚአብሔር ይባርክሽ ፡ እድሜና ጤንነቱ ይሰጥሽ
@yimernone4387
@yimernone4387 8 ай бұрын
Thank you Meski. proud of you
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን። መስኪ ❤❤❤
@abrahamfikadu7
@abrahamfikadu7 8 ай бұрын
(አንቺ እያልኵ ስለምጠራሽ ታላቅ ይቅርታ እየጠየኵ) እንደዚህ ያሉ እስከዛሬ ማንም ያልነገረንን የኢትዮጵያዊነት ሐቆችን ስለምታስተምሪን በጣም ነው የማመሰግንሽ፤ ፤ ዩቶፕያ እና የፀሐይ ከተማ የሚሉ መጽሐፍቶችሽን አንብቤ በጣም ረክቼባቸዋለሁ። ዓዲሱ መጽሐፍሽ ደግሞ ገዝቼ እስከማነባቸው በጣም ጓጉቻለሁ፤ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርከው፡ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ እህቴ።
@tefaraabayu9421
@tefaraabayu9421 8 ай бұрын
በርቺ።
@FiraolShiferaw-dh6bc
@FiraolShiferaw-dh6bc 8 ай бұрын
👌u r bright light!!!
@mamushetdemisse
@mamushetdemisse 5 ай бұрын
የድንግል ልጅ ክብር ይግባሽ ተባረኪ
@kassa4882
@kassa4882 8 ай бұрын
❤❤❤❤ thank you.
@zerihunsahle
@zerihunsahle 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ub8zr7ru5y
@user-ub8zr7ru5y 8 ай бұрын
በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@agas1974
@agas1974 7 ай бұрын
Your mind is bent Meskerem!
@utopia3386
@utopia3386 7 ай бұрын
Albert Einstein would agree with me, not you!
@user-mp3mn2tp4k
@user-mp3mn2tp4k 8 ай бұрын
Dr. Mesekerem medehanialem yebarekesh! Keanchi bezu eweqet agegnechalehu! Enedanechi yalewen ethiopiawi egeziabeher yabezalen!!!
@michaelandhun3514
@michaelandhun3514 7 ай бұрын
ብዕርሽ አይንጠፍ ሊቅ መስከረም
@michaelandhun3514
@michaelandhun3514 7 ай бұрын
ሁሌም የምጠብቀው የእስራኤል(ኢትዮጵያዊቷ) ትርሲት ሊቅ መስከረም ምርምር።እግዚአብሔር ይባርክሽ/ይጠብቅሽ።በኛም ሀገር ኤልያሳውያን ነን የሚሉት በደንም ሲመረመሩ የክርስቶስን መወለድ የማያምኑ ሰንበት አንዲት ናት የሚሉ ክርስቶስን ከሰቀሉት አይሁድ ወገን ናቸው።በዚህም ላይ ማካተት እንጠብቃለን
@taklu85
@taklu85 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእምነትሽ እስከመጨረሻው ያፅናሽ። እውነት ከእምነትና ከረቂቅ እውነት ጋር እንዲህ መንፈስን ያድሳል። ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተር መስከረም ለቺሳ 🙏
@betmariam3696
@betmariam3696 8 ай бұрын
Yakeberlen 👏👏👏👏
@tsion5088
@tsion5088 8 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ውድ እህታችን👑💚💛❤🙏
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንቺም እንኳን ደህና ቆየሽን ❤🎉❤🎉
@kbuzuk2387
@kbuzuk2387 8 ай бұрын
You are such a great person. We.are very lucky to have you. Thank you !!
@Eyob797
@Eyob797 7 ай бұрын
የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን:: ጥሩ መረ(ጃ) ነው::
@singletube5173
@singletube5173 8 ай бұрын
Tebarekilen ehetachen❤
@adoreaddis6528
@adoreaddis6528 8 ай бұрын
ዶክተር መሰከረም እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያርግሽ የጠብቅሽ ። አፈር ወሰጥ የለ ወርቅ ለገበየ እሰኪደርሰ በወሀ በእሳት ተፈትኖ በመጨረሻም የከበረ ይሆናል እናም የከበረ የአለማችን የተገለጠና ያልተገለጡ ታሪኮችንና ነ ትምህርት ሰለምታካፊይን አንቺም ክበሪ ።የሚቀጥለውን በጉጉት እጠከብቃለሁ።እንደቀድሞው ከመፁሐፉት አለም ትረካ ።
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን !!!'Dr Meski'
@aklesiazegiorgis5510
@aklesiazegiorgis5510 8 ай бұрын
Nurilin Dr. We love you!
@zineworkhmariam1026
@zineworkhmariam1026 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ❤
@marmaria787
@marmaria787 7 ай бұрын
Egzio Meharene Kirstos!
@biniyamkindie
@biniyamkindie 8 ай бұрын
ተባረኪ ዶክተር። ተመስገን ብዙ ምሁራን አሉን እኮ።
@user-pw3vc3tb7c
@user-pw3vc3tb7c 8 ай бұрын
ስወድሽ! እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን ስንቱን ተማርኩ ከአንቺ!
@zerihunsahle
@zerihunsahle 7 ай бұрын
🙏🙏THANKING YOU .DR.
@user-ze7ti3vr7b
@user-ze7ti3vr7b 4 ай бұрын
ጼንጢዎች ያሳዝናሉ በእውነቱ
@elsabethlakew2676
@elsabethlakew2676 8 ай бұрын
ዶክተር ምሥጋናዬ የላቀ ነው አሁንም አግዚአብሔር አብዘቶ ይባርከሽ ይሄንን ድንቅ ትህም ርትሸን አጠንክረሽ ቀጥይበት ለሁሉም አምላክ ይርዳሽ
@Addis1625
@Addis1625 8 ай бұрын
Wow, amazing. I felt like 12 books. Thanks!
@mekushanigus
@mekushanigus 8 ай бұрын
ዶ/ር ለዘመናት የተደበቀን እውነት ጥልቅ የሆነ ምርምርና ጥናት በማድረግ ለምታቀርቢልን ትንታኔ ገለፃ እናመሰግናለን።
@azebbekele4300
@azebbekele4300 8 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ ስወድሽ🙏🙏
@nathan_mamo
@nathan_mamo 7 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@orthodoxtewahido4853
@orthodoxtewahido4853 8 ай бұрын
I learned a lot. Thank you! Dr.
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,6 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
ስለልጅ ኢያሱ ያልተሰሙ አስገራሚ ታሪኮች
16:05
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН