No video

✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ |Tossa tube |maritu legesse

  Рет қаралды 376,063

Tossa tube

Tossa tube

Жыл бұрын

የአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ከቤተሰቦቿ ጋር ያደረግኩት ቆይታ -
Tossatube #seifuonebs #maritulegesse
የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
===
/ @tossatube.
if you want to contact us=
Facebook= www.facebook.c...
Tiktok= tiktok.com/@embosa_tube
Telegram= t.me/embosatube
Instagram= / embosa-tube
===============================================================
Our programs
=
የገጠር ልጆች
የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
የሙሃባ እፍታ
የገጠር ሰርግ
ጦሳና ቦርከና
እንጫወት ዛሬ
የከተሜ ወግ
እግር ጥሎኝ
የወሎ ዱኣና ምርዋን
የወሎ ገበያ
የገጠር ውሎ
=======================================================================
#blind
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
#tossatube
#የገጠርልጆችወግ
#ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2022
Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch
seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,

Пікірлер: 753
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች- Tossa tube የገጠሩን ማህበረሰብ ባህልና አኗኗር በሰፊው ይቃኛል። ቪዲዮውን ላይክና ሼር አድርጉ። አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ ❤
@fatumaali1668
@fatumaali1668 Жыл бұрын
በደብ ተቀበሏት ያገርሠው ከኮቦልቻ ጀምራችሁ
@susususu9950
@susususu9950 Жыл бұрын
የተወለድኩበትን አገር አሳየህኝ
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
@@susususu9950 አመሠግናለሁ❤
@Amamen-zl9od
@Amamen-zl9od Жыл бұрын
@@Tossatube. yireb hegera
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 Жыл бұрын
የተወለድኩበትን ሀገር ስላሳየህኝ አመሰግናለሁ ጠጂውሃን አሳየኝ ወንድም እዛውከድጆ እናቴን አሳየኝ
@user-ct4kr8mo4l
@user-ct4kr8mo4l Жыл бұрын
ገራገር የወሎ ህዝብ አላህ ሰላም ያድረግልን ሀገራችን
@Asnakech100
@Asnakech100 Жыл бұрын
ዝነኛዋን የባሕል ድምፃዊት የማሪቱ ለገሰን ቤተሰቦችና የትውልድ ቦታዋን ጎብኝተህ ይህን ቆንጆ ፕሮግራም በመስራትህ እጅግ እናመሰግናለን ፣ የወንድሟና የሌሎቹም ቤተሰቦች ገራገርና ተወዳጅ አቀራረብ፣ እንዲሁም የአነጋገር ለዛ ይማርካል ፣ የወሎ መገለጫው ይኸው አይደል!፣ ማሪቱ በሰላም ወደ ኢትዮጵያ መጥታ በሕይወት ከተረፉት ዘመዶቿ ጋር እንድትገናኝ ፀሎቴ ነው።
@mmsmms1171
@mmsmms1171 Жыл бұрын
ድምሩኝ በቅንነት
@serkalemserkalem2760
@serkalemserkalem2760 Жыл бұрын
ፈጣሪ በሰላም ለሃገሯ ለቤተሰቦቿ ጋ በሰላም ያገናኛት
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ደጉ የኢትዮጵያ ህዝብ ደስ ሲሉ እኛ ኢትዮጵያኖች እኮ እንዋደዳለን የእውነት በጉጉት እየጠበቁነው❤ማርየ በሰላም ለእናት ሀገርሺ ያብቃሺ🙏
@user-py8wk9kp5j
@user-py8wk9kp5j Жыл бұрын
የት ነው ያለች
@mesi5970
@mesi5970 Жыл бұрын
@@user-py8wk9kp5j አሜሪካ ነው የምትኖረው 28 አመቷ ካገር ከወጣች ሰሞኑን ትገባለች ሀገሯ በሰላም ላገሯ ለምድሯ ያብቃት
@user-py8wk9kp5j
@user-py8wk9kp5j Жыл бұрын
@@mesi5970 የራሷ ቻናል ማነው ስሟ
@mesi5970
@mesi5970 Жыл бұрын
@@user-py8wk9kp5j ማማዬ በሌላ ቻናል ዝግጅት የሽኝት ዝግጅት ሲያረጉላት ነው ያየዋት
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
አላህየ ያገራችንን ሰላም መልስልን የሚስኪኑ ቤተሰባችን እደበግ የሚታረደው ህዝባችን ያረብ ሰላማችንን መልስልን😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
@afgjxccg5694
@afgjxccg5694 Жыл бұрын
አሚንንን
@user-dt1rp3dx4c
@user-dt1rp3dx4c Жыл бұрын
አማራ ክልል ሆናቹ አየማራ ተወላጆች አተ ሙስሊም አተ ክርስታን እያላቹ ምትባሉ የነዚን ቤተሰብ ታሪክ ተመልከቱ
@samriworku3514
@samriworku3514 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እኔም ያበሳጩኛል ግን አንዳንዶች ናቸው ሁሉም አደሉም
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
ማሪቱኮ ሙስሊምነች
@user-mx9jk3tp9o
@user-mx9jk3tp9o Жыл бұрын
ወሎእኮ እንደዚህ ነን ወላሂ ሙስሊም ክርስቲያን የሚሉት እኮ ጋላወች ናቸው እንጅ እኛን ለመከፋፈል ወሎን ለመከፋፈል ነው ወሎ ሙስሊም ክሪስቲያኑ እንድህ ነው የምንኖረው
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
@@user-mx9jk3tp9o አወ እኔም እኔ ሙስሊም ባሌ ክርስቲያነው ውደ ፍቅሬ እየተባባል አለን
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Жыл бұрын
ማን ሲባላ አየሽ እናቱ ሌሎች ሊያጠፉን ተነሱ እንጂ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ማሲንቆ መስማት እንዴት ደስ እንደሚለኝ እስኪ ማሲንቆ የሚወድ እንደኔ 😍
@saidaalsh5706
@saidaalsh5706 Жыл бұрын
እኔ
@kemekem1366
@kemekem1366 Жыл бұрын
እኔም ማሲንቆ ስሰማ እምባየ ይመጣል😢
@user-lb7yb9pf7r
@user-lb7yb9pf7r 17 күн бұрын
እኔ አለሁልሺ ማማየ ወሎየነት መታደል❤❤❤
@user-lb7yb9pf7r
@user-lb7yb9pf7r 17 күн бұрын
እኔ አለሁልሺ ማማየ ወሎየነት መታደል❤❤❤
@dessierobit2442
@dessierobit2442 Жыл бұрын
ወንድማችን በጣም ጥሩ ስራ ነው የወሎን ፈርጦች ማስተዋወቅህ ከዚህ ቀጥለህ ደግሞብዙ ድካም ያደክማል ግን የጋሽ በሃሩ ቃኜን ታሪክ የትውልድ ቦታ አሁን ዘመዶቻቸው በህይወት ካሉ እሳቸውም ጥሩ የስሩ ድንቅ የአገራችንዘፍኝ ነብሩና መረሳት የሌለባቸው የጥበብ አባት ናቸው እናሞክር🙏
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
አመሠግናለሁ። እሞክራለሁ 🙏❤
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Жыл бұрын
ማን ነው እንዴኔ ይሄን ቪደዎ እያየ ያለቀስ የቤተስብ ናፍቆት አለብኝ 😢😢😢😢ላሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ😢
@seadahussen-vd4rw
@seadahussen-vd4rw 3 ай бұрын
ሁላችንም በቤተሠብ ናፍቆት እየተቃጠልን ነው አላህ በሠላም ያሥገባን
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 3 ай бұрын
ላገርሽ ያብቃሽ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
የዘመዶቿ ናፍቆት ያሳዝናል ብስላም ለሀገሯ ያብቃት🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
እደዚህ አይነት ባህላችን ስሰማ የሚከፋኝ ነገርስ እናመሰግናለን ጋሽ ጀማል 😍😍😍😍😍😍
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
እኔስ ብትይ የኔ አሽቄ ነገር አሁን ጋሽ መጨመሩን ምን አመጣው ወላ እኔም እንድል ፈልግሽ ነው
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
ቱቱቱቱ አንች ቅናታምምም ጋሸ ቢባል ምን ያንሰዎል መምህር እኮ ነው በርግጥ አሁን ለማክበር እጅ ወላሂ እርም ያልኩ እረባሽ ተማሪ መምህር ገብቶ እንደምን አደራቹሁ ተማሪዎች ሲሉ ተማሪው ቆሞ እንደምን አደሩ መምህር ሲሉ እኔ ቁጪ እልና የቆሙት ተማሪዎች ቁጪ ሲሉ እኔ እነሳና እንደታደርክ መምህር እልና ተማሪውን እዳለ በሳቅ ነበር የምገላቸው የህብረተሰብ መምህራችን አች ደደብ ቁጪ በይ ሲለኝ ታዳያ አንተስ ተምረህ እደት ትሳደባለህ ጋሸ እለዎለሁ ከዛ እደምንም ብሎ ቤታችን አንድ ቀን መጣና ላባቶ ነገረብኝ ከዚያ እቤት እዳለ እኔ ከውጪ ስገባ ቤት ውስጥ ግጥምጥም አልን ወላሂ መሬቱ ተነድሎ ቢውጠኝ ደስታየ ደግሞ የጉድ ጉድ አባቴ የሆነች ድቡልቡል ድጋይ አለች በር ላይ ስናጠፋ ተሸክመን ሰላሳ ደቂቃ ይዘን የምንቆማት ከዛ ተቀጥቸባት የማላውቀውን ያኔ እኔ አንድ ሰአት ተሸክሜ መምህሩም በቃ አይለመዳትም ቢል በል ዝም በል ተባለ ከዚያች ወድህ ወላሂ እግሊዘኛ ማበብ አልችልም ነበር ያኔ የጀመርኩ መምህሮቹም ቤትም ወንድሞቸ ከa/ z አወኩ ማበብም ጀመርኩ ባይወሎጅ ጎበዝ ነበርኩ እና ከዚያ ወድህ ወላሂ መምህር አከብራለሁ እኔ ጋር ተምረው አሁን መምህር የሆኑትን ጋሸ እትየ ነው የምላቸው እና አንችም ጋሸበይ እደዛ እየደረቁ አገራቸውን እየለቀቁ ስንት ሀገር ለእንጀራ ብለው እየተከራተቱ በትንሽ ደመወዝ ጋሸ ያሳቸዎል እናበዚሁ አጋጣሚ ሚስጥሬን አሶጣሽኝ እናተም ገጠማችሁን አካፍሉን እወዳችኋለሁ😍😍😍
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
@@makeiawerkenh9671 ወይኔ ክክክክክክ ሲያንስሽ ነው
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
እኔስ ብትይ
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Жыл бұрын
በጣም የገጠር ትዝታ ከቤተሠብ መለየታችን ብዙ ነገር በጣም ይከፋል
@abayneshwgeyorgs6565
@abayneshwgeyorgs6565 Жыл бұрын
ባተሰቦችዋ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!!!!!!💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-nx4dj6gz1w
@user-nx4dj6gz1w Жыл бұрын
የሙዚቃ አድናቂም አድማጭም አይደለሁ በሰላም ለቤተሰቦቻ ያብቃት የከድጆዋ ቆንጆ ከድጆዎች የት ናችሁ ቀበሌ 16። 17። 18 ጫፍ ጫፍንም ቢሆን አግሬን ሳይ ደስ ብሎኛል ማሻአሏህ በድንጋይ ላይ ድንጋይ ከዛ በላይ ጎጆ። የጀግኖቹ ሀገር ናፈቀኝ ከድጆ ። አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !!
@Hikmaee
@Hikmaee Ай бұрын
ከድጆ ግን የትነው😮
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl Ай бұрын
በደሴ መስመር ነው​@@Hikmaee
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ስላሳህን እናመሰግናለን የወንድሟ ድምፃቸው ደስ ሲል ማሲንቆ የሚጫወቱት ሙዚቃ በእነ ማርየ ጊዜ ቀረ
@gdhdgdf2001
@gdhdgdf2001 Жыл бұрын
አስለቀሱኝ ኡፍፍፍፍ በሰላም ያገናኛችሁ 😥😥😥😥🙏
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ ማሪቱ በናተግዜ ሙዚቃው አለባበሳችሁ ለዛው በጣም ያምር ነበር
@mekdesasheber5040
@mekdesasheber5040 Жыл бұрын
ማሬቱ ለገሰ የአንባሰሎ ንግስት ❤❤❤ቤተሰቦቹ ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ❤
@tazatube7807
@tazatube7807 Жыл бұрын
ስትመጣ ደግሞ እንዲህ በጉጉት ሲጠብቋት ከቆዩ ወገኖቿ ጋር ስትገናኝ እንድታሳየን እናመሰግናለን
@mahderadenaw1942
@mahderadenaw1942 Жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ማሪቱን የሚተካ የለም!!!!!
@mishentertainment4242
@mishentertainment4242 Жыл бұрын
ዋው! በጣም አስተማሪ ነው! የማዳም ቅመሞች ባለንበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀን
@tgtube1261
@tgtube1261 Жыл бұрын
ወዬው ደጉ የሀገሬ ሰው በቃ እስካሁን ባህሉን ጠብቆ ያለ ማህበረሰብ ነው ከምር በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ የአማራ ባህል እኮ የለለ ነው በዛ ላይ ደግሞ ደግ የዋህ ህዝብ ያለበት ትውልድ ማሪቱም በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ 😘😍👈
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 Жыл бұрын
ክፍል 2ሲገናኙ አሳዩን 👈👈👈👈❣️❣️❣️❣️❣️💚💛❤️
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Жыл бұрын
ኢትዬ ኢፈ የሚባለው ዩቲብ ላይ ገብተሽ እይ በዛ ስለሚለቀቅ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@user-hh6ll8ln9z በዝህ ለምን አይለቅም
@tgtg8418
@tgtg8418 Жыл бұрын
አይይይይይይይይይ ይች አለም ግን እማማ አስለቀሱኝ ሁሉም እንደጓጓ ሄደ እግዚአብሔር ለመተያየት ያብቃችሁ
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም እያለቀስኩነው ያየሁት የከድጆ ልጅነኝ ያውም የማሬቱለገሰ ሰፈር አረብ ሀገር ሁኜ በማየቴ ደስ ብሎኛል
@user-pd2cz9cs9h
@user-pd2cz9cs9h Жыл бұрын
የዛሬዉ ይለያል የገጠሩ ቤትና ወጉ ገራገሩ ሰዉ ከነ ግርማ ሞገሱ ደስ ይላል
@saidamina8713
@saidamina8713 Жыл бұрын
አላህ ይስጥህ ጋዜጠኛው በዚህ አጋጣሚ የናፈቀችው ቤተሰቦቾን አሳያችሆት ብቻ ይከብዳል የስደት ኖሮ በጣም ደስ ይላል
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
እኔዲህ አይነት ዘፈንና ድምጽ ስሰማ ሆድ የሚብሰኝ ነገርስ
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 Жыл бұрын
ማሬዋ እንኩዋን ለሀገርሽ አበቃሽ ሀዘንሽን እግዚያብሄር ያፅናናሽ ማርዋ የኔዋ መቸም የልጅ ሀዘን አይረሳ 😭😭❤❤👈👈
@user-od4fz5ls3d
@user-od4fz5ls3d Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል!! እስካሁን ማንም ጋዜጠኛ እና ማዲያ ነኝ ባይ ለማቅረብ ያላሠበውን እና ያልደፈረውን በማቅረብህ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
ምክንያቱም አሁን ከብዙ አመት የውጪ ሃገር ቆይታ በሃላ አሁን ጠቅልላ ወደ ሃገሯ ልትገባ ስለሆነ ይሆናል
@ytg882
@ytg882 Жыл бұрын
አገሩም እሩቅ ነው የእግር ምንገድ አለ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
ዋዉ የሚገርም የቤተሰብ አባል ናቸው ፍቅር እንጅ ሐይማኖት አያጣላማ ልብ ላለው ሰው ወሎ የፍቅር አአገር የሚባል እውነት ነው ማሬቱ እንኳን ላገርሽ ለቤተስብሽ አገናኝሽ
@kemekem1366
@kemekem1366 Жыл бұрын
በስመ ማሲንቆ ይያዛል ወይ ጎጆ የነማርዋ አገር ትዝ አለኝ ከድጆ😘 አቤት የማሲንቆ ችሉታዎ አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን
@lubaba355
@lubaba355 Жыл бұрын
ድምፅማ ከነቤተሰባ ነው ዋው
@kemekem1366
@kemekem1366 Жыл бұрын
@@lubaba355 ሉቢት እስኪ ዘፈን ዝፈኝልኝ ድምፅሽ ናፍቆኛል
@lubaba355
@lubaba355 Жыл бұрын
@@kemekem1366 😁😂
@kemekem1366
@kemekem1366 Жыл бұрын
@@lubaba355በናፈቀሽ ሰው አትቀልጅ😂😂
@Lguama
@Lguama Жыл бұрын
ሙስሊም ቤተሰብ ነው ያላ ደስ ይላል አሪፍ ዝግጅት ነበር
@Aka_editzz07
@Aka_editzz07 Жыл бұрын
ወሬኛ
@Lguama
@Lguama Жыл бұрын
@@Aka_editzz07 እሷም ሙስሊም ናት ይሄንንስ ታውቂያለሽ አንድ መስቀል ያለበት ልብስ እና የናንተን ስታመሰግን ሰምተሽ ታውቂያለሽ ቅናታም
@user-ep6sz8gn6z
@user-ep6sz8gn6z Жыл бұрын
@@Aka_editzz07 መጠየቅ ወሬኛ ያሥብላል?
@user-ep6sz8gn6z
@user-ep6sz8gn6z Жыл бұрын
@@Lguama እራሣ ተናግራለን ሙሥሊም እንሆነሽ ሠይፋ ፋንታሁን ላይ እነዚህ ምን ያቃሉ
@emuzab4781
@emuzab4781 Жыл бұрын
@@Lguama ሀይማኖቷን መጥቀስ ለምን አስፈለገህ ምንወዳት በስራዋ ነው። ደሞ እንደሌሎቹ ዘፋኞች ሀራም ሀራም ሂጃብ ብለህ ለምን አልጮህክም
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
ውይይይ አስለቀሱኝ ማርያምን እሷ የለለችበት ይሄ ሁሉ ጉጉት ይሄ ሁሉ ፍቅር በፍቅር እንዴት አይነት ፍቅር ነው ማሪቱ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽና አግኝተውሽ እኛም የደስታችሁ ተካፋይ ያድርገን🙏🙏
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Жыл бұрын
በሂወት አለች እደ እኔ የለለች መስሎኚ ሰው በሂወት እያለ እደዝህ ፍቅራቸውን ቢነግራቸው ሲሞቲ ከማደነበር
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
@@user-nx4sj3cw8b አዎ የኔ ውድ አለች እኮ አሜሪካ ናት አሁን ልትመጣ ነው እና ፍቅራቸው አሰገረመኝ እኔስ መታ አብረው ሆነው ማየት ጓጓው
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
የአኔ አናት በጣም የሚሳዝን ታሪክ ነዉ ያላት😥😥
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Жыл бұрын
ወሎየነት እንድህ ነው ሙስሊም ክሪስታኑ ተከባብሮ ነው እሚኖር እስኪ ዘረኝነትን ትታችሁ ፍቅርን ስበኩ ማርየ አላህ ያፅናሽ በጣም ከባድ ነው
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 Жыл бұрын
የጦሣ ዩቲብ ቤተሠቦች ላይክ አድርጉ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ዛሬ ማሬን የወሎዋን ንግሥ አገር ሥላሣየህን እናመሠግናለን በርታ
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Жыл бұрын
የውሀው የአገሬ ህዝብ❤❤❤
@TS-vu1bj
@TS-vu1bj Жыл бұрын
እውነትም ማሪቱ። እድሜ ልክ ከአይምሮ የማይጠፋ ድምጸ መረዋ። ጤና እና እድሜ እንመኝለታለን።
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын
ማርዬ በሰላም ለሀገሯ ያብቃት የወሎዋ ንግስት
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
በጣም አንጀት የሚበሉ ቤተሰቦች ናቸው ማሬዎ የኛ ድምፀ መረዎ መቼም የማይቀየር ድምፅ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥሽ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ማሬዋ ማሪቱ የሀገር ቅርጽ አንቺ ነሽ ኑሪልን 🥰💐
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Жыл бұрын
አባሰል የት ሰፈር ናት ውዴ
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 Жыл бұрын
@@weynshettesfaye6225 ደሴ ዙሪያ ከድጆ
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z Жыл бұрын
ሀገሩ ደስ ሲል ሰፈሩ ቤቱ ሰዎች ውይ ሀገሬ ናፈቀኝ አቅራቢው እግዚአብሔር ይስጥህ
@utube2121
@utube2121 Жыл бұрын
የምርጧ ቤተሰቦች ይመቻችው ስወዳት እኮ
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ማርዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጣት ❤️🥰
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 Жыл бұрын
እናታችን ማሪቱዬ በሰላም ወዳገርሽ ግቢ ማርዬ
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Жыл бұрын
የወሎ ልጆች አይይይይሁላችንም ይሰማናል ገራው ባሀርዛፉጥዶቹ እድሁም ቅጠላቅጠሎች ገብስናጤፍስደው ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@addisgulema3748
@addisgulema3748 Жыл бұрын
ድምፅ መራዋ መሪዬ ክብር ሰው ምን ይሁን በጣም ፣ተወዳጅ ትልቅ ክብር ሰው ፣ ድምፅሽ የማይጠገብ ፣ ድንቅ ሰው
@zahraabdul6564
@zahraabdul6564 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ወደ አገርሽና ቤተሰቦችሽ ለማየት አደረሽ my hero, የደስታ እንባ ሳላውቅ ጉንጫ ላይ ፈሰስ 😢😢 ዱዓ አድርጉልኝ ለ እገርሽ ያብቃሽ በሉኝ😢🤲🏽
@user-ib6rf8bu4t
@user-ib6rf8bu4t Жыл бұрын
ማሪቱ ለገሰ የወሎዋ ንግስት ጥበበኛዋ የወሎዎች ፈርጥ እድሜና ጤና ይስጥሽ ወድሻለሁ 💟 💟🌹
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@user-ib6rf8bu4t
@user-ib6rf8bu4t Жыл бұрын
@@betitube1185 እሽ
@masreshabiru4995
@masreshabiru4995 Жыл бұрын
እመጣለሁ ስላለችን በጣም ደስ ብሎናል እንዳለ ቤተሰቡ ደግሞ ባለዜማ ነው
@samiratube2450
@samiratube2450 Жыл бұрын
ጦሳወች በርቱ የወሎን ባህል በደብ አስተዋውቁ🥺🥺🥺🥺🥺
@saratube8487
@saratube8487 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ኦድ ባሰኝ ወይኔ ያጋፋዋ የማሪቱ ለገሰ ቤተሰቦች ሰላማችው ይብዛልኝ አቦ😭😭😭😭💚💛❤ 😘😘😘😘😘
@user-qi9gr1ry9f
@user-qi9gr1ry9f Жыл бұрын
አሏህ እዉቀት ይስጠን ያወቀ ሰዉ ከሁሉም ፍቅር ነዉ!!!
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
TIkikile betam asteway nesh tebareki 💓🙏🏾
@user-qi9gr1ry9f
@user-qi9gr1ry9f Жыл бұрын
አሚን
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h Жыл бұрын
ቀላል አይደለም ይሄ ፍቅር እግዛብሄር ያገናኛቹ ለህዝቧ ለሀገሯ ያብቃት
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Жыл бұрын
እንኮን ወሎዬ ሆንኩ ሁሌም ወሎዬ ነኛ ስል ደምሽ ይመስላል ይሉኛል እዲህ ነን ወሎዬዎች!
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 Жыл бұрын
ማሬ ወሎየትነሽ
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 Жыл бұрын
እኔም ወሎነኝ
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Жыл бұрын
@@zeherazehera3054 የኔ ማረ
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@belachewgebreyes7791
@belachewgebreyes7791 Жыл бұрын
አየ የወሎ ህዝብ ደግ ሩሩህ ሰው ወዳጅ ሀገር ወዳድ ማን እንደወሎ ህዝብ የሠው ዘር የሚኖርበት የኢትዬጲያ ህዝብ እንደወሎ ህዝብ ቢሆን ኑሮ ኢትዬጲያ የት ትደርስ ነበር ወሎን ችግር አይንካው
@user-ho7cm7tl2b
@user-ho7cm7tl2b Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ሥራ ነው የሠራህው በርታ ማርየንም በሠላም ከቤተሠቦቿ እና ከጓዴኞቿ አላህ በሠላም ያገናኝህ
@ybcivilengineeringdesign1715
@ybcivilengineeringdesign1715 Ай бұрын
ወሎ ገራገሩ ምርጥ ህዝብ አቦ ብዙ ምድርን ሙሏት ወሎየወች እግዚያብሄር ሰላም ያርግልን ሀገራችንን
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын
ገራገሩ የወሎ ሰው መታደል ነው ወሎ ላይ መወለድ ማርየን በደብ ተቀበሏት ደሴወች😘😘😘
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ እንቀበላታለን
@sayedahmada2615
@sayedahmada2615 Жыл бұрын
ሠላም በርታ እኔ በጣም የተመቸኝ ነገር ቢኖር የገጠር ልጆችጋ የምታደርገው የምታቀርበው ፕሮግራም ነው
@zebibahussen9162
@zebibahussen9162 Жыл бұрын
ማሻአላህህህህህ በጣም ደሥብሎኛልልልል አይይይ የሠፈሬ ሠዎች ሥላየኃችሁ በጣም ደሥብሎኛል ማሪቱ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥሽ ሠፈራችንን ሀገራችንንን አሥጠራሽልንንንንን
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
አሠለማለይኩም የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ አብረን እንሹፈዉ 😂😂
@fatmabinaslam4165
@fatmabinaslam4165 Жыл бұрын
እሽ
@fatmabinaslam4165
@fatmabinaslam4165 Жыл бұрын
ማሬዋ
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም. ወራህመቱላህ አይገርም ለካ ራሴን ያመመኝ ኮሜንት ሳላነብበት ቀርቼ ነው ክክክክ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
@@BintSeidTube-ts6lh ክክክ ደምሪኝ ውደ
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 Жыл бұрын
የኔ ንግስት ይሁሉችላላነው ለሀገርፍቅርይመግልፅው ኡፍፍፍፍፍበሠላምያገኛኛችሁ
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
ማርዬ ኢትዮጵያ ገብታለች ያንባሰሏ ንግስት የከድጆዋ ቆጆ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ፎንቃየ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
@@rahma-pc1fp ወይዬ ውደ ምነው ጠፋሸ በቀደም ጦሳ ላይቪ ላይ ብፈልግሽ ብፈልግሽ ኮሜት ላይ የለሽም ❤️❤️❤️😘
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
@@zahara122w8 አወን ዘግይቺነበር የመጣሁት ከዛ ስጠይቅ ተኚታለች አሉኝ ደህናነሻ
@seadeworku
@seadeworku Жыл бұрын
አንባሠል ማርየ አይደለችም እንዴግን
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 Жыл бұрын
የኔ ጥበበኛ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥልን።
@jonijoni534
@jonijoni534 Жыл бұрын
Thank you very much ይሄን ታሪክ ስላደረሳችሁልን።ማሪቱን ሰይጣንም አይጠላትም።የሀገራችን ኢትዮጵያ ምልክት ነች።I m very happy she returned back to her homeland .የደከመውን ጉልበት ፣ለዛለው ተስፋ ትጭራለች specially for younger generation
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ # ከድጆ # የማሪቱ መንደር
@munamuna3713
@munamuna3713 Жыл бұрын
🥺🥺 የኔናት አንጀት ሲበሉ
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
እናመሰግናለን ደስእሚልዝግጅትነው ወሎሌላስምቢኖራት ማሪቱናት ደስትለኛለች
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
ቀጣይ ከዚነት ሙሀባ በተሰብ እጣብቃለን
@user-ok7sn8bu3i
@user-ok7sn8bu3i Жыл бұрын
_የነ ማርዋ ሀገር ትዝ አለኝ ከድጆ ለካ የከድጆ ሰው ነች ማሪቱ😄_
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
እኔም ከድጆ አመስለኝም ነበር ገላፍቶ ወንዝ አለኮ ሀገሬን
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e Жыл бұрын
በሰላም ለሀገሯ ያብቃት
@sofiyajamal9999
@sofiyajamal9999 Жыл бұрын
መገን ወሎ ወላሂ እያለቀኩ ጨረስኩት
@jebatube1604
@jebatube1604 Жыл бұрын
ማሬዋ አላህ በሰላም ላገርሽ እና ለዘመዶችሽ ያብቃሽ ያባት ምርቃት ምንኛ መቅቡል ነው ማሪቱን እያየ ማሬ ማይል ማነው?
@rahmarahma3841
@rahmarahma3841 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ደስ የሚል ኘሮግራም ነዉ
@wubalemworkie
@wubalemworkie Жыл бұрын
አስለቀሱኝ ኡፍፍፍፍ በሰላም ያገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
@hghg5376
@hghg5376 Жыл бұрын
ከድጃ የኔ ውድ ሀገር እናመሰግናለን ስላሳየኽን አገራችንን
@tekakassaw5857
@tekakassaw5857 7 ай бұрын
የወሎ ህዝብ በጣም ገራሚና ደስ የሚል ህዝብ ነው ሙስሊም ክርስቲያን በአንድ ላይ መኖር ለዛውም በፍቅር❤
@workensh
@workensh Жыл бұрын
ማሪቱ ፋጣሪ በሰላም ለሀገሪሸ ለቤተሰባችሸ በሰላም ይመልሰሸ😍😍😍ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
ሀገር ገብታለች ማሪቱ
@workensh
@workensh Жыл бұрын
@@user-pv8ws9je1z በጣም ደሰ ይላል እንኳን ሰላም ገባች
@muluembetbeyene9612
@muluembetbeyene9612 Жыл бұрын
እንዴት ያምራር አካባቢው እግዚአብሔር በሰላም ላአገርሽ ያብቃሽ እናታችን
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
እኔም፤በአባቴ፤አባሰል፤ነን
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ተባረኮ፤yወሎዉ፤ጀግና
@ismailtemam-dc3qn
@ismailtemam-dc3qn 2 ай бұрын
ጀሜ በደረስክበት ሁሉ አላህ ጠበቃውን ያብዛልህ ሌላው ቀላል ነው አንድ ቀን አብሬህ ሄጄ ወሎን እንደምታስጎበኘኝ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ
@dawit8250
@dawit8250 Жыл бұрын
What a very kind people of Dessie!! I got only one chance to visit Dessie my experience was so great! The people are so nice and hospitable! I feel so bad when this part of Ethiopia is invaded by TPLF and highly afflicted by the invasion! Peace and love for my peoples on every corner! Thank you for sharing!
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
Thank u dear keep us in ur prayers, its the same ppl from Welo that r being massacred in welega also right now 💔
@dawit8250
@dawit8250 Жыл бұрын
@@eg3549 very True! my prayer is always there for these kind peoples!
@hdhdhrdhdhdh7485
@hdhdhrdhdhdh7485 Жыл бұрын
ይገርማል የሙስሊም ቤተስብ ናቸው
@LubabaAssefa-oz4nq
@LubabaAssefa-oz4nq Жыл бұрын
ማርየ የሀገሬ ልጅ የከዲጆ ልጅ ቤተሰቦችሽን ስላየሁ ደስብሎኛልበሰላም ሀገርሽ ለመግባት ያብቃሽ ከቤተሰቦችሽጋር ስትገናኝ ያለውን ደስታ አዲታቀርብልን በጉጉት እጠብቃለን፡፡
@mmmm-nr6vs
@mmmm-nr6vs Жыл бұрын
ማሪቱ የትነው ያለችው ውዴ
@emuzab4781
@emuzab4781 Жыл бұрын
@@mmmm-nr6vs አሜሪካ
@Razan-l4d
@Razan-l4d Жыл бұрын
የኔ ደግ ህዝብ አላህ ሰላም ያድርጋቹ😢❤ ማሪቱ እና ፈንታዬ ተሰማ ቢገናኙ ደስ ይል ነበር አይ ሞት ክፉው😢
@qmazpg6587
@qmazpg6587 Жыл бұрын
ትገባለች ኢንሻ አላህ ሄደ ባባ !!
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 Жыл бұрын
ማርዬ በጣም ነው የምንወድሽ እባክሽ ለኘዚህ ቅን ወገኖችሽ አንድ ነገር አድርጊ
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
What a real and wonderful people. Great people with lots of love..God bless Maritu and her family!
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Жыл бұрын
የአገራችንን ባህል የሚያስተዋዉቅ ምርጥ የቱበር የአርሶ አደር ወግ በጣም ነዉ የምወደወ
@soliyanalove5235
@soliyanalove5235 Жыл бұрын
ማሪቱ ለገሰ እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ወንድሜ በጣምምምምም እናመሰግናለን ወላሂ ሀገሩን ማየቱ እራሱ ያባባል ጉድ የሶስተየ ታናሿ አርጅተዋል እሷ ደህና ናት ለዛውም አዘን ጎድቷት ነውእንጅ
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
ሀገራችን ኮ ውብ መልከአ ምድር የታደለ አይ ሀገሬ አላህ ሰላምሽን ያብዛልሽ🤲🤲 ሀገሬ አላህ በሰላም ለቤተሠብሽ ለሀገርሽ ያብቃል ማርዬ ንግስቷ
@emanl0ve89
@emanl0ve89 Жыл бұрын
ማሽአላህ በአንድ ቀን ከ1000ሰው በላይ ሰብስክራይብ ስላደረጉ ደስ ይላል
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
@user-sf2wk9pb5r
@user-sf2wk9pb5r Жыл бұрын
የተባርከ ቤተሰብ እግዚአብሔር በሠላም ያገናኛቹሁ
@martha1043
@martha1043 Жыл бұрын
ማርቱዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ
@user-hx8hg7eh1q
@user-hx8hg7eh1q Жыл бұрын
ማሪዬ የኛ ንግሥት እግዚአብሔር እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ 🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏❤️ ወንድም ያገር ቤት ባህላችንን አዝመራው ጋራ ሸተሩን ስላሳየኸን እናመሰግናለን 🙏🙏❤️በተይ ለኛ ገጠር ተወልደን ላደግን ልጆች በስደት ለምንኖረው እግዚአብሔር ሀገራችንን 🇨🇬🇨🇬ሰላም ያድርግልን ከስደት ዞሮ መጊቢያችን ወዳጅ ዘመድ የምናገኝበትን ያድርግልን 🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
በቅንነት ሰብ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
ዘፈን ትቻለሁ:: ግን እናቴን ሰለምትመስለኝ ታሳዝነኛለች። በሀገርሽ ለመጦር ያብቃሽ ማሪቱ። እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
@kukulove9246
@kukulove9246 Жыл бұрын
ማርዬ ለአገርሽ ያብቃሽ የኔ እናት ስወዳት እኮ
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ፈጣሪ በሰላም መጣ ያገናኛችሁ 🙏😍😍❤❤
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
የዳኛ አሰፋ ኡሎሬ የቀብር ስነስርዓት
7:12
DANTA MEDIA ደንጣ ሚዲያ
Рет қаралды 862
ማሪቱ ለገሰ ወሎ ኮምቦልቻ ገብታለች
9:16
Mamila Arts
Рет қаралды 131 М.
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН