182ኛ ገጠመኝ ፦ የቃልቻው ልጅ 3 ሚስቶች አሟሟትና የሴት ልጁ ፈተና(በመምህር ተስፋዬ)

  Рет қаралды 40,927

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 384
@mystoe9261
@mystoe9261 3 жыл бұрын
ይቺን ጊዜ ባርኮና ቀድሶ የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን መቼስ ነፍሴ ምን ተማር ይሆን እስቲ ልስማው
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
ከእናትም እናት ነሽ እግዚአብሔር እንዴት ባንች እንደተደሰተ ከዛ ሁሉ ፈተና አወጣሻቸው እግዚአብሔር ይፈውስሻል አንች ጤነኛ ነሽ በሁሉም ነገር ባንች ስንት ነገር ተማርን የእንጀራ እናት ስሟ አያምርም ነበር አንች ግን ትክክለኛ እናትነትሽን አስመሰከርሽ ተባረኪልን መምህር ቃላት የለንም ምንጩ አንተ ስለሆንክ ከእግዚአብሔር ጋር ጸጋውን ያብዛልህ
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 жыл бұрын
እረ ላይክ ላይክ ላይክ እናድርግ ለማይረባ ነገ ተሽቀዳድመን እናደርግ የለም እንዴ ትዝብት ነው
@sarasara5647
@sarasara5647 3 жыл бұрын
ትክክክል ላይክ ላይክ
@tsigelakew2294
@tsigelakew2294 3 жыл бұрын
R u chrstian
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@senatubesenatube3892
@senatubesenatube3892 3 жыл бұрын
በውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከፉሁሉ ይጠብቅህ ቃላት ያንሰኛል በቅርብ ቀን ብዙ ትምህርት አዳመጥኩ ጌታ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ባካል ለመገናኘት ያብቃኝ 🙏💒👍
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰምቼ እመለሳለሁ መልካም የማዳመጥ ጊዜ ይሁንልን
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 3 жыл бұрын
እህቴ መንፈሳዊ እቃ ጦር ኳታር የት ነዉ ማገኘው ካወቅሽ እህቴ
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
@@senibinisenibini309 ኳተር አላውቅም እማ ጠይቄ እጽፍልሻለህ
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 3 жыл бұрын
Eshi amsgnalew
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 3 жыл бұрын
በጣም ድቅ ትምህርትነው እኔምሀገሬልገባ እያሰብኩነው በሰላምለሀገሬ ያበቃኝ ዘድ ቅዱስ ፍቃዱይሁን አሜን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
ውይ ታድለሽ እመብርሀን በሰላም ለሀገርሽ ታብቃሽ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር በሰላም ያስገባሽ
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን በጣም የሚገርም እና መጨረሻው ደግሞ ደስ ይላል በእውነት ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲💐🌺🌻🌼
@user-qe1jv1xn5l
@user-qe1jv1xn5l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን
@fikirtemaryam5593
@fikirtemaryam5593 3 жыл бұрын
የሚርዳኝ የለምና ከእኔ አትራቅ ጌታ መድኃኒአለም ትርጉም ያለው ኑሮ ልኑር በከንቱ ደክሜ እዳልሰበር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በውነት እዳቻይነት እናት ለሁሉም ይስጥ ባወልጃቸውም ልጆችሽ ናቸው
@user-sn7rk3tr4k
@user-sn7rk3tr4k 3 жыл бұрын
ዛሬ ከፈቶኝ ነው የዋልኩት ካሰረዎቼ ጋረ ተጣልቼ ምክንያቱ አሞራ ሰማይ ላይ ሚበረው ከነ ነፈሱ አምጥቶ ምሳ ሰሪልኝ አለኝ ሞቼ እገኛለሁ አልሰራም ብዪው በፀሎታቹሁ አሰብኝ
@user-sn7rk3tr4k
@user-sn7rk3tr4k 3 жыл бұрын
@@DeaconYeabkal እሺ
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
ወይይ አይዞሽ ወለተ ኪዳን እመብርሀን ታስብሽ
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ውይ ምን ኣይነት ሰዎች ናቸው ኣይዞሽ እመብርሃን ታስብሽ
@kalkidankalkidan7922
@kalkidankalkidan7922 3 жыл бұрын
አዘሽ
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ የኛ #ሂወት ነህ። ዛሬ ወደዋላ ተመልሼ ገጠመኝ 22ስሰማ ነበር የቆየሁት የቤተሰቤና የኔ ሂወት በዛ ውስጥ አለ ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት መናፍስት ይጠብቀን 🙏🙏🙏
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
አሜን
@selamjejo2271
@selamjejo2271 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን እኳን በሰላም መጣቹልን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላቹ አዳድዬ ክፉ መንፈስ በሰው እየተመሰለ ይገናኘኛል 😭😭😭 በመንፈሳዊ ህይወቴም አዳድዬ እበረታለሁ አዳድዬ እዝላለሁ አስቡኝ በፀሎት 😭😭😭😭
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 3 жыл бұрын
በርች በጠሎት
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋ በርከቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን
@user-vd4yn9vb6b
@user-vd4yn9vb6b 2 жыл бұрын
እመቤቴ ታስብሽ 😥😥
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
@@user-vd4yn9vb6b አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ⛪🙏
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 3 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር እደው እግዚአብሔር አምላከ ጠቋዪውችን ያጥፋልን በእውንት በጣም በጣም ነው ያሉት ብቤትሰቦቻቺላዪ በዙ ነገር ነው ዪሚደርገው እኔ ገን ያለውት ሲደት ነው ቤትስቦቼ ብዙ ነገር ዪነገሩኛል በዙ ነገር ዪጥልባችውል እግዚአብሔር እደችሪንቱ ያደናችውል!
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 3 жыл бұрын
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር ጸጋወ ያበዝልህ ይህ ገጠምኝ የነፈሰ ትምህረት ነው
@nanun1795
@nanun1795 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን በፅሎትህ አስበኝ አፅደ ስላሴ እና ማህደረ ማርያም ብለህ
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 2 жыл бұрын
መምህርዬ የሚገርም ትምህርት ነው መጨረሻው ደስ ይላል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይጠብቀን በቤቱ ያቆየን ተባረክልን !!!
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር በልጅህ በዙ ተምሬአለሁ እሷን ስሰማ ራሴን እንድፈትሺ አድርጋኛለች እግዚአብሔር ያሳድጋት
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እኔም ከዘቢብ ብዙ ተምሬበታለሁ
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህን መጠክ መምህርች እንኳን ለሰማያውዪ መርቆርያውስ አደርስችሁ የእማ ፍቅር ልጅ ኤፍታህ በልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርችን ፀጋውን ያብዛልክ እናታችን እግዚብሔር እድሜ ጤና ያድሎት እህታችን ብዙ እንድንምር ሰላደርግሽን እናመስግናለን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen enkwan abiro aderesen
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Reschew Merkoros bmalet yitarem wedefit
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እህታችን እንኳን ለዚህ ኣበቃሽ ፍፃመሽን ያሳምርልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነይሆን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን እንዴት ነህ መጣህልን እናመሰግናለን የመምህር ፍሬዎች የት ናችሁ ኑ የነፍሳችንን ምግብ እንመገብ በእውነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው የኛን ቤተሰብ ታሪክ ግማሹ አለ እዚህ ገጠመኝ ላይ የሁላችንንም ሂወት ይዳስሳል ገን የእግዚአብሔር ስራውእጽብ ድንቅ ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መድሀኒአለም ሺ አመት ኑርልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
አይቼሻለሁ ቆይ የመምህር ፍሬዎች ፀሎት ውስጥ ነን ስጨርስ እንመጣለን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
@@user-mt2cf8yi5s መልካም ማማዬ ስንጨርስ እናዳምጥ
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 жыл бұрын
@@user-mt2cf8yi5s ዛሬ ተቀድመሻል ሶልዬ እኔም መጣሁ
@danielmengesha4824
@danielmengesha4824 3 жыл бұрын
Ä
@user-xj5jt3dr6i
@user-xj5jt3dr6i 3 жыл бұрын
ወይ አለመታደል!!!
@AS-yh1yr
@AS-yh1yr 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማን መምህርና።ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ የለም ይባላል።መምህራችን የምትለዉ ሁሉ በህልምም ሳይቀር ስለምናይ በል ብቻ እናምንሃለን 👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@saraka5019
@saraka5019 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስላም መጣክልን መምህር ያንተን ትምህርት ሳዳምጥ ውስጤ በተስፉ ይሞላል በርታልን
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 3 жыл бұрын
አስጀምሮ ላስጨረሰን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 👏👏👏👏💚💛❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@retaretakalehiwetyasemalin7786
@retaretakalehiwetyasemalin7786 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mostat5281
@mostat5281 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@asmeretghirmatsion5571
@asmeretghirmatsion5571 3 жыл бұрын
መምህር!!! አንተ አስተምር የሚማር ይማር ብዙ ትምህርትሕን ይምንጠብቅ አለን
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣህልን መምህርዬ
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@neffosnine4058
@neffosnine4058 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-kc1ni7yk3q
@user-kc1ni7yk3q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተዘጋ ልባችንን ይክፈትልን ጆሮ ይሰማል ዋናው ልባችን ነውና ልባችን ይከፈትልን አምላክ ልቤን መልስ አሜን 🤲
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ብዙ ተምረናል በጣም እግዚአብሔር በጥበ ብ ያሳድጋት። እሺ መ ምህር እድት ነግረን የወራቱን ጸጋውን ያብዛልክ መምህር እንኳን ከመናፍስት እግዚአብሔር አዳነሺ እህታችን የሚሳነው የለም መድሐኒያልም። አችንም አይነት የተጸጸተ እናት ያኑርልን አችነሺ ለዚህ ያደረሻች ደግሞ ለሰጋወ ደሙ ይርዳችሁ የዳቢሎሰ ሰራን ከምድረ ሰማይ ያጥፍልን።
@firehwotatewo14
@firehwotatewo14 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህየወት የሰማልን
@user-ks6eh3hc4f
@user-ks6eh3hc4f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ክብሩ ይስፋልየ ለድንግል ልጅ
@kalkidankalkidan4786
@kalkidankalkidan4786 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 3 жыл бұрын
መምህር ስለ ትውልድ ኣውደኣዋርህ ብታስተምረን ምርጥ ነበር ስለ ዚህ ጉዳይ በሰፊ ብትመጣብን 🙏
@kntattiyub831
@kntattiyub831 3 жыл бұрын
መምህር ይህንን ታሪክ በትክክል እኔ ሀገሬ ላይ በአይኔ አይቻለሁ ከሰውየው ጋር አብሮ የሚሰራውንም ደብተራ አውቀዋለሁ ጉድ ውይኔ ፈጣሪዬ የእውነት መምህር የሚገርም ነው
@etagegnehutsigemengistu8797
@etagegnehutsigemengistu8797 3 жыл бұрын
እህቴ ኮሜንት ስትሰጪ ተጠንቀቂ
@kntattiyub831
@kntattiyub831 3 жыл бұрын
@@etagegnehutsigemengistu8797 eshi WD thanks
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 3 жыл бұрын
12 ንገረን ሁሉም ማወቅ እንፈልጋለን መምህር ከመስከረም እስከ ነሐሴ ያለውን አብራራልንንንን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በነጋው በነጋው በጣም የሚገራርም ት/ት ነው የሚያስተምሩን ትምህርቱን ቀጥሉበት የሚሰማ ይሰማል ለእኛ ስደት ላለነው በተለይ ትምህርታችሁን ሠምተን አንጠግበውም ። እልልልልልል ላንድዬ ለመድሐኒያለም ምን የሚሳነው አለ ለእታችን የደረሰልሽ እግዚያአብሔር ለእኛም ይድረሰልን ።እህታችን ታሪክሽን በመናገርሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን ። መምህር ደግሞ ሁለዬም ያስተምሩን ትምህርቱን የምንከታተለው ከመዳም እዬተገላመጥን ነው ከትምህርቱ ፍቅር የተነሳ ። ለሁላችሁም መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 3 жыл бұрын
መምህሬ ከይቅርታ ጋር የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አትበለን የእግዚአብሔር ልጆች በለን🙏🙏🙏ከእግዚአብሔር ጋር በጣም ያራከኝ እየመሰለኝ ነው 🙏🙏🙏
@user-gf5pr7mx4k
@user-gf5pr7mx4k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ አንደኛ ነኝ መምህራችን መጥቶልናል ገባ ገባ በሉ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች😍😍
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን በጣም ሚገርም ነው ሰውየው ንሰሀ ሳይገባ በመሞቱ በጣም ቢያሳዝንም ልጁ ግን ተርፋ ለወንድሞቿም መትረፋ ደስ ይላል ለዚህም አራተኛ ሚስት የነበረችለው እናት በጣም ልትመሰገን ይገባል እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም በምህረቱ ይጎብኘን ።
@sablasabla1557
@sablasabla1557 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ዛሬ በረራየ ነው እግዚአብሔር በሰላም ለሐገሬ እንዳያበቃኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ🙏🙏🙏
@user-zt3yc9or9m
@user-zt3yc9or9m 3 жыл бұрын
ጾሎት ቅዱሳን ኣይለይሽ እማፍቅር እናታችን በሰላም ታስገብሽ እህታችን በሰላም ግቢ
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 3 жыл бұрын
እመብርሐን ትቅደምልሽ
@user-xs4bq5ed7t
@user-xs4bq5ed7t 3 жыл бұрын
በሠላም ግቢ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
እመብርሃን በሰላም ታስገባሽ
@sablasabla1557
@sablasabla1557 3 жыл бұрын
@@user-vo9mk9vx4j አሜን 🙏🙏🙏
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 3 жыл бұрын
ሰላም ላተይሁን መምህራችን እየዘገዬህነውሳ መምህር በጉጉት ነው እምጠብቅህ
@yqjq8390
@yqjq8390 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@arsemasara9175
@arsemasara9175 3 жыл бұрын
Amen amen amen Egzabehr yemsegen Memihir kalhwat yasemaln 🙏❤
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ
@user-fu2eh2cc1q
@user-fu2eh2cc1q 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ተለውጠናል የህን እንድንሰማ የፈቀደልን አምላክ ይመስገን
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላም ላንተ ይሁን
@user-is3qh8ed3y
@user-is3qh8ed3y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እረ እኛም ሃገረ አሉ መምህራችን
@tiruworkkebede7246
@tiruworkkebede7246 3 жыл бұрын
ሰላም ላተ ይሁን መምህር በእዉነት ገጠመኝህ የራሴንም ሂወት የቤተሰቤንም ሂወት እዳዉቅ። አስተምሮኛል በርታልን የድግል ማርያም ልጅ እየሱስስ ክርስቶስ ይጠብቅህ
@sarahmoho8961
@sarahmoho8961 3 жыл бұрын
መምህር የውነት አመቻችታችሁ. ሰሜን ወሎ መቄት ወርዳአንድመምህርላኩ. ይህንያህል እውቀትየለውም. አብዛኛውን ደፍተራነው አብዛኛውን ጠንቋይ ናቸው. ከአስር አንድ ነው ደናእሚገኝው. እባካችሁ እምትችሉትንያክል. ግዚአችሁን አብቃቅታችሁ. ሞክሩ ማንም መምህርወደዛ ሂዶአያቅም. በተለይ እንደናንተ ያለመምህር
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እውነት ነው ወደገጠር ያሉት ሸዋሮቢት አካባቢ እራሱ ምንም ስለመናፍስት አሰራር አያቁም እዳው የሚገርመው ጠቋይ ቤት እሮብ ወይም አርብ ሄደው ከዛ ደግሞ እሁድ ቤተክርስቲያን ይሄ ያደኩበት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ከኔ ቤተሰቤ ሳይገባኝ ግን የመምህርን አስተምሮ እዳዳምጥ አምላክ ስለፈቀደልኝ አመሰግነዋለሁ
@sarahmoho8961
@sarahmoho8961 3 жыл бұрын
@@user-yv2ms6vk6w አወ እኛጋማ በተለ ባለጆቹ. ፍዳችነው እሚያሳዩን. ልጆቻችን የት እንደ ብቅ እስከምንልድርስ. አስቸጋርነው. እኛብናውቅ ለውጥየለውም. እኛ አንድ ነን. አድስዉምንም ሊመልስ አይችልም.
@abdulKareem-mf7bb
@abdulKareem-mf7bb 3 жыл бұрын
እውነት ነው እህቶቸ ህዝቡ ጠፍቷል ስብከት እንኳን ብዙ የለም የቡዳ መንፈስ ያለባቸው ሰዎች ይበዛሉ በጣም በመከራ ነው የኖርነው እውነት የመምህር ትምህር በጣም ያሥፈልጋቸዋል
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
እውነት መምህር በልጂህ ህፃን ዘቢብ ጥያቄ ብዙ ተምረናል ልብ ያለው ብዙ ይማራል ህፃናት እንደዚ አስተውለው ጥያቄ እና በቂ መልስ ሲናገሩ የእውነት ሌላ መምህር ነን እያሉ ሰውን ማወናበድ ምን የሚሉት ነገር ነው እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይከፈትላቸው የሚሰጡት መልስ በጣም ያሳፍራል
@zewdinash1587
@zewdinash1587 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን በሰላም መጡል
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሕዎት ያስማል
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
እኔ የተማርኩት ሰምቱ በእምንነት ሚተገበር ነዉ ከበደ እንኳን በሁን በትግሰት ሁሉ ያልፋል ሰላልሰጠህኝ ሀሉተመሰገን ተሰፋሰላሴ በተሰበችን ጠበቅልን
@sima_2321
@sima_2321 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእደሜና ቀፀጋ ያቆይልን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እደዚህ ያለሰው እግዚአብሔር ያብዛልን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 3 жыл бұрын
ሠላም ወድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን።
@user-kr6ug1mb8k
@user-kr6ug1mb8k 3 жыл бұрын
አዉነት ነዉ መምህር እኔ አቃለሁ አለ የተባለ ጠንቋይ ነዉ አገር ነዉ የሚያቀዉ ግን ለቤቴክርስትያን ብር ሲያስገባ እንደ ጀብድ በማይክራፎ ይነገርለታል ኧረ እንደዉም ክልሉንም እናገራለሁ አማራ ክልል የቤትክርስትያኑን አጥር የአሠራ ተብሎ ስሙ ቤቴክርስትያን ግቢ በሩ ላይ ተፅፎለታል የተቀመጠዉ 😢 እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን መምህራችን እኛ እያወቅን እየተማርን ነው የተለያዩ ማረግ ተሸክመው ለመቀፍ የሚሞክሩትን አትስማቸው አባታቸው ዳቢሎስ እዳይነካባቸው ነው የሚዘባርቁት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ዉድና እንቁ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን በእዉነት ግማሽ በግማሽ የኔ ታሪክ ነዉ😢😢💔 አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦናየን ክፈትልኝ ከነቤተሰቦቸ ከታሰርኩበት ፍታኝ 😢 መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእዉነት ባንተ ብዙ ነገሮችን እያወኩ ነዉ እማፍቅር ትጠብቅልን በጰሎትህ አትርሳኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
አይዞሽ እማ በርች እያዳንዱ ገጠመኝ ላይ እራሳችንን ስንፈትሽ የሁላችንም ሂወት አለ ካስተዋልን
@Eyaasu
@Eyaasu 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሄር ምሮሽ ለዚህ አበቃሽ እህቴ :: አሁን ማድረግ ያለብሽ : ያንን ልጅ በቁርባን አግብትሽ ቤተሰብ መመስረት ነው :: ያኔ ራስሽን ስተሽ ላስቲክ ቤት ስትኖሪ : እራት የሚያመጣልሽ እሱ ነበር :: እግዚአብሄር ያዘጋጀልሽ ትክከኛ ባል እሱ ነው :: እንዳንቺ በርኩስ መንፈስ የሚሰቃዩ : ይህንን ያንቺን ውጣ ውረድ ሰምተው እንዳንቺ እንዲፈወ.ሱ እመኝላቸዋለሁ :: እናትሽም ልዩ ናት :: የባዮሎጂካል እናትሽ ብታልፍም : እግዚአብሄ ር ሌላ እናት ሰጠሽ :: መልካም ኑሮ እመኝልሻለሁ :: ወንድምና እህቶችሽንም ከገጠር አምጥተሽ እንድትረጂያቸው ያብቃሽ :: የመናፍስትንም ውጊያ አስተምሪያቸው :: እነሱም እንዳንቺ መንፈሳዊ ተጋድሎ እንዲያደርጉ አስተምሪያቸው :: ገና ብዙ ስራ ይጠብቅሻል :: መልካሙን እመኝልሻለሁ :: እንዳንቺ ሁሉም መከራውን እንዲገላገል እመኛለሁ
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@user-zt3yc9or9m
@user-zt3yc9or9m 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ደስስ የሚል ታሪክ ነው የተማርነውን በልባችን ያሳድርልን እግዚአብሄር የኤችኣይቪ ሴትየዋ በጣም ኣሳዘኑኝ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏 እግዚአብሔር እዲህ ከወደቅንበት ያነሳል እህታችንን የጎበኘ የኛንም ህይወት ይጎብኝልን ስራው እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር🙏🙏🙏
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 жыл бұрын
ወገኖችዬ እንደምን አደራችሁ ከእኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ እባካችሁ መንበረማርያም እያሊቹ በአዛኒቱዋ
@SamsungA-om7vz
@SamsungA-om7vz 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በለ ሕይወትን የያሠማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክን ያሠማልን
@hannayemedanialemlijhanna9577
@hannayemedanialemlijhanna9577 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin yagelgilot zemnachun yabzalin
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
የዛሬዉ ገጠመኝ በጣም ይደንቀኛል ። እግዚአብሔር ሁላችንንም ከጠፋንበት እደዝኽ ይሰብስበን። ድንቅ ዝማሬነዉ። ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜንአሜን 🕊🕊🙏🏻🕊🙏🏻🕊✝️🕊✝️🕊✝️
@user-lk2iz8ir4s
@user-lk2iz8ir4s 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው አሁንም በቤቱ ያጽናት አሜን፫ ወንድሞቿንም ለዚህ ታብቃቸው እመ አምላክ
@user-ue5ji2qw9i
@user-ue5ji2qw9i 3 жыл бұрын
AMEN💒AMEN💒AMEN💒
@orthodoxtube-6612
@orthodoxtube-6612 3 жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ኑ የቻናላች ቤተሰብ ይሁኑ
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰላሴ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን መማህርዬ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ላንቺ የደረስልሽ ለኛም ይድርስልን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 3 жыл бұрын
መምህር ቃላት ያጥረኛል ከነቤተሶችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ገጠመኝ ከአንድ ጀምሬ ፩፰፪ ደርሻለሁ በጣም ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስደት መልካም ሁኖልኛን
@destyasthin6535
@destyasthin6535 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በእውነት መምህር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተቃጠለ ይሁን
@user-su5vn2gu5i
@user-su5vn2gu5i 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምህር እኛም ሀገር አለ ደብተራነዉ በተክርስቲያን ያገለግላል ግን በየወንዙ በእያንዳዱ ቤት እየገባ ጋኒን ይስባል ዶሮይቱን ይዞ ይደግምና ይገመታል ከዛ መልሶ ደግሞ አድትድያደርጋትና ሲለቃትትበራለች አባቴን የበላዉብር ከሆነ ቦታወርቅ አለ እያለ ሲያስቆፍረዉ አረቂአጣ ሲለዉ የሱዳንሽቶ ሲለዉ ከዛደግሞ አባይ ወንዝ ላይ ያለዉን ዉሀዉ ላይ አረንጓደ አለ እሱን አምጣ አለው ከዛ አልሄድም ሲለዉአባቴ ሰይጣኑን እዳመጣአዘዉ አመጣለት አባቴ ለኛሁሉአሳዬ እና የስንት ቤትን እደገመ እያጣላ በአዱላ ሲመትት ሲያስር እየኖረ ግን የቅዱስ ጊወርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ነዉ በጣምአሳፋሪና የሚያሳዝንነገርነዉ
@seve3476
@seve3476 3 жыл бұрын
በኛም አካባቢ እደዚህ የሚሠሩ ግን የቤተክርሥቴያን አሥተዳዳራ ሞለተዋል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነውና ዛሬም ዘውትርም ይክበር ይመስገንልን ውድ መምህራችን እጅግ በጣም ብዙ እየተማርንበት ነው በተለይ በመሃል ማብራርያ እያስገባህ የምታስተምረን በጣም ጠቅሞናል ማመን አለማመን ለኛ ተውልን አንተ ዝምብለህ አስተምረን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 3 жыл бұрын
Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen mamirachen yagelgelot zamanut yebarke
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አንካን ስላም መጣክ መምራችን
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን ይሄም እንደ ይቅር ባይነትክ እንጂ እደ እኛ ሀጢያት አይሁን አሜን
@hiruthirut3441
@hiruthirut3441 3 жыл бұрын
Memhr kalehiwetn yasemaln
@user-jc5xi3jd4n
@user-jc5xi3jd4n 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አዎ እንደዚህ አይነት ነገር እኔ ያደኩበት ሀገር በሰፊ አለ
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 3 жыл бұрын
ሰላም ላተይሁን መምህር ሰላምህ ይብዛልኝ ከሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@tesfayegebeyhu1875
@tesfayegebeyhu1875 3 жыл бұрын
I was listening this kind of story a couple months ago. I learned a lot. Thank you for your commitment. Please pray for me. My name is wolde ammanuel. God bless you
@user-ik7mr5tx7s
@user-ik7mr5tx7s 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ እባካቹ እህተ ማርያም ብላቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ የመምህርን ትምርት መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ የዝሙት መንፈስን በስግደት በፀሎት አሸንፌው ነበር እሁን ግን እንደ አዲስ እየተፈታተነኝ ነው በፀሎታቹህ አስቡኝ
@minjartube4522
@minjartube4522 3 жыл бұрын
ውይ እኔም ትቶኝ ነበር አሁን ብሶበታል እግዚአብሔር ይገስፀው በጣም ከባድ ፈተና ነው
@minjartube4522
@minjartube4522 3 жыл бұрын
ውይ እኔም ትቶኝ ነበር አሁን ብሶበታል እግዚአብሔር ይገስፀው በጣም ከባድ ፈተና ነው
@user-ik7mr5tx7s
@user-ik7mr5tx7s 3 жыл бұрын
@@minjartube4522 አሜን ውይ አሰቃየኝ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው እንዴት እንደምወጣው ግራ ገብቶኛል😭🙏
@mespretlane5294
@mespretlane5294 3 жыл бұрын
Mamirchin egzebere yetbeken be unt enya ye hazabe harger yalutin timrtchu taqmeny. Tabarke mamirchin
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምህር ሰለሁሉም ገነረ እግዚአብሔር ይምግን ድንቅ ነው የእርሱ ሥራ
@lehulutube9063
@lehulutube9063 3 жыл бұрын
መምህራችን የተናገርከው ሁሉን እውነት ነው። እኔም ወደ ገጠር ለስራ ሄጄ አጋጥሞኛል፣ በአካባቢው ያሉትን ሰዎች ይህ ስህተት ነው ስላቸው ሊሰሙኝ አልፍቀዱም፣ ህዝባችን ብዙ መማር ይጠበቅበታል፣ አንተን ማመስገኛ ምንም ቃላት የለኝም በጣም አመሰግናለሁ። አቤቱ እኛንም አበርትተህ ላያችን ላይ ያለውን ክፉ መንፈስ ገስፅልን አሜን።
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንካን ደህና መጣክ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርየ 💐💐💐♥♥♥♥
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 жыл бұрын
እናቴ አሁን በቅርቡ ሄዳ አያቷን አናግራ ነዉ የመጣችዉ እና የልጄ እጀራ ለምን ተዘጋ ከትምርቷ አልሆነች ከትዳር በስደት ስምት አመት ሌሎችም ባዶናቸዉ ለምን ስትል እኔ እረግሜ ነዉ የተባለዉ እና መምህር ስቅይት ነዉ ያልኩት ብቻ እማምላክ አለች እዉነት ነዉ ይረዳሉ ባይኔ አይቻለዉ ጎረቤት ናቸዉለኛ ትክክል ነህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አመላክ ዶከትራን ከመደርላይ ያጥፋልን አሜንንንንንንንን
@DeaconYeabkal
@DeaconYeabkal 3 жыл бұрын
አሜን።
@user-xg3ib3qw4e
@user-xg3ib3qw4e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ ሰአት ያደረሰን አምላክ የተመሠገነ ይሁን መምህር እንኳን; በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅል ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ከፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ የሚጠቅመንን ወደ ህይወት የሚመልሰን ትምህርት ነው ወይኔ ሲያሳዝኑ በእግዚአብሔርየሞቱቱትን ነፍሳቸውን ይማርልን እህቶቻችን በዚህዉ አጋጣሚ የክርስትና ስማቸውን ይዛችሁ ፀልዩላቸዉ ፈጣሪ የሁላችነንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛ እዴትነህ መምህር እንኳን ደህና መጣህ እማ ፍቅር በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ በጣም ይገርማል የዛሬው በስመአብ ብዙ ትምህርት እያገኝ ነው መምህር እዲሁም ሂወታችን ቤተሰብን ባካባቢያችን ያሉትንም ሰዎች እያስተዋልን ነው እና በየቤቱ ስት ነገር አለ እግዚአብሔር እውነቱን እና ብርሀኑን ካልገለጠልን በስተቀር እኛስ ከንቱ እና ደካማ ሆነናል
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልባችንን ይመልስልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን ውዶቼ ትምህርት ተለቆአል ኑ like እያደረግን እንማማር
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
186ኛ፦ 4 ገጠመኝ ..አሳዛኝ ፤ አስደሳች ፤ አስደንጋጭ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:14:39
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
198ኛ ገጠመኝ፦ ሙስሊሙ ለ ክርስቲያኗ እናት የሰራው ጀብድ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:14:22
159ኛ ገጠመኝ ተገዳ መደፈሯ ያላስተማራት ህገወጥ ለባሽ ታሪክ( በመ/ር ተስፋዬ)
2:25:02
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 38 М.
261ኛ ገጠመኝ ፦ "..ማነው ስዕለቷን የሰማት ፈጣሪ ወይስ ሰይጣን ?
1:56:01
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 123 М.
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН