185ኛ ፈተና ገጠመኝ፦በመርካቶ አንድ ህንፃ ላይ የተፈጠረ የደብተራዎች የጥንቆላ ፀብ ጦሱ ለህዝቡ ህይወት አደጋ ሆኗል

  Рет қаралды 59,418

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

7 ай бұрын

Пікірлер: 592
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 7 ай бұрын
ዘመኑን ዋጁyoutube.com/@tesfayeabera951?si=6afWb9g0amZ2K8_M
@chinach4522
@chinach4522 7 ай бұрын
እኔ ሰብስክራይብ አርጒለሁ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 7 ай бұрын
አግዚአብሔር ይጠበቅህ መምህራችን አማ ፍቅር ትረዳህ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 7 ай бұрын
ረቡኒ እኔ በፊት ነው ያረኩ ምእመናን አርጉ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 7 ай бұрын
በጣም አመሰግንሃለሁ አንድንነቃ ወደ አራሴ አንድ መለስ ስላደረከኝ አማ ፍቅር ትጠብቅህ
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 7 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ ቸሩ መድኃኒዓለም በመገዲ ሁሉም የቀድሞው አሜን፫
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg 7 ай бұрын
ለ24 ሰው ሸርአርጌ መጥቻለሁ ውዶቼ እናተም ሸር አርጉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e 7 ай бұрын
እኔም26ሰው ሸር አድርጌ አለሁ በ2በለጥኩሽ 😄 አዳምጨ እመለሳለሁ ኑ አብረን እናዳምጥ
@yemisrachdemissie5615
@yemisrachdemissie5615 7 ай бұрын
Anbesaa
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 7 ай бұрын
Gobez❤🥰🙏
@user-lf8ql1qs2v
@user-lf8ql1qs2v 7 ай бұрын
እኔ ደግሞ ላራሴ ሼር አረኩኝ እና በመሃል እንቅልፌን ለሽ አረገኝ 😅 በፆሎት አስቡኝ
@yemisrachdemissie5615
@yemisrachdemissie5615 7 ай бұрын
@@user-lf8ql1qs2v 🤩🤩🤩
@saronisrael752
@saronisrael752 7 ай бұрын
የዝች ቤተክርስቲያን ልጅ በመሆኔ እጅግ እኮራለሁ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 7 ай бұрын
#ኦ ስሉስ ቅዱስ ተመስገን አጋዕዝተ አለም ሥላሴ ክብርና ምስጋና አምልኮና ስግደት አለማትን ፍጥሮ ለሚገዛ ለቅድስት ስላሴ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ ይሁን amen 💚💛❤
@user-mg7jn1lx1x
@user-mg7jn1lx1x 7 ай бұрын
amen amen amen
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 ай бұрын
አሜን
@babys7570
@babys7570 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤ ❤ ❤
@MahiBane
@MahiBane 7 ай бұрын
Amen
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 7 ай бұрын
የአብርሀምን ቤት በበረከት የሞሉ ቅድስት ስላሴ የኛንም ቤት በበረከት ይሙሉልን❤️🤲👏
@YostinaSaint-ds9ls
@YostinaSaint-ds9ls 7 ай бұрын
Amen
@user-md1fe4jy8c
@user-md1fe4jy8c 7 ай бұрын
አሜን❤
@mussiemihretab59
@mussiemihretab59 7 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 7 ай бұрын
አሜንን
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 6 ай бұрын
አሜን፫❤❤❤
@Yonas-oe7oh
@Yonas-oe7oh 7 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ 130 ሰው ሼር የደረጉሁት እናንተሰ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 💙💙💙💛💛💛❤️❤️❤️
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 7 ай бұрын
በስበአብ130 ሠዉ ስልክህ ላይ አለ ፀጋዉን ያብዛልህ ብዙ የጠፉ ነብሳቶች ይመለሳሉ እግዚአብሔር ከፈቀደ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 7 ай бұрын
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ ምእመናን ገባ ገባ በሉ ሼርና ላይክ እንዳይረሳ እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ወረሀዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የአብረሃሙ ሥላሴ ሀገራችንን ሰላም ያርጉልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@sabaasmer7860
@sabaasmer7860 7 ай бұрын
ጤና ይሰጥልኝ መምህር እኔ መርካቶ አካባቢ ነው የተወለድኩት ሰለ መተትና ሰላቢ እየሰማሁ ነው ያደኩት አሁን ግን ያንተ እህት አንተ ወንድሜ ሁነህ ጌታዮን እያመሰገንኩ ለሱ እየተንበረከኩኝ ነው እድሜክን ያብዛልን አሚን
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 7 ай бұрын
እንደናንተ ያሉ እውነተኛ መስካሪዎች ቢሮ መጥተው ለምስክርነት ቢመዘገቡ ምድረ ደብተራ አይኖርም ነበር
@ephremtefera870
@ephremtefera870 7 ай бұрын
መምህር በጣም ነው ማከብርህ አንድ ቀን በእግዚአብሔር ፍቃድ በአካል አገኝሀለው
@TsegaWondimu
@TsegaWondimu 7 ай бұрын
Adirashaw kalk lakilgn ebakih
@ertaerta726
@ertaerta726 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለስዎ የደረስ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ለስደተኞቹ ይድረስልን
@adenewgeremew1981
@adenewgeremew1981 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 7 ай бұрын
መምህርየ፡እኔ፡የቅርብ፡ጊዜ፡ተከታታይ፡ንኝ፡በመናፍስት፡ትምህርትህ፡ተጠቀምኩ፡በነፍስ፡ማዕድ፡ተጠቀምኩ፡፡የግብፆች፡ቤተክርስትያን፡ሳስቀድስ፡በቃ፡ትዝ፡እያለኝ፡ከቅዱሳኑ፡ጋር፡የምኖር፡ይመስለኛል፡መምህር፡ተንበሸበሽኩ፡በጌታ፡አመሰግናለሁ❤❤❤፣,፣🙏🙏🙏🙏
@brtukannegn9820
@brtukannegn9820 7 ай бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የገጠመኝ ትምርት ተከታታይወች በፀሎታችሁ አስቡኝ😢
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i 7 ай бұрын
ሀያሉ መላክ የራማዉ ንጉስ ያሳደገኝ መላክ ክብር ምስጋና ይሁን በእዉነት አንድም ቀን ጠርቼዉ አፍሬ አላዉቅም❤
@user-us1dc4cs1h
@user-us1dc4cs1h 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስጥልን መምህር እግዚአብሔር ማስተ ዋልን ይስጠን ከሃፃት መንገድ ያውጣን እህታችንን ነብሳን ባፀደገነት ያኑርልን😢😢😢
@Zahra-hk6zy
@Zahra-hk6zy 7 ай бұрын
አሜን እንኳን ደና መጡልን እንቁ መምህራችን ❤❤
@melesbekele3798
@melesbekele3798 7 ай бұрын
መምህር እረጅም እድም ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከሽሮሜዳ
@user-tu7nj4ud7s
@user-tu7nj4ud7s 7 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🛐🛐🛐
@dalself7762
@dalself7762 7 ай бұрын
መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰብህ ጋር ፈጣሪ ይጠብቅህ፥ የዚትምህርት ተከታታይወች ኢትዮጵያ ያላቹ VPN ከፍታቹ ብትከታተሉ ለመምህራችን ይተቅማል፡
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 7 ай бұрын
ምምህሬ መታልኝ የዘመናችን እንቁ መምህራችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ❤❤❤
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 7 ай бұрын
አርገናል እግዚለብሄር የመረጠ ሰው ነው ትምህርትህን የሚያዳምጥ እድለኛ❤❤❤
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 7 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️መምህር ቃአለሒውት ያስማአልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን ከሀገራችን ደብተራ ያሳልን
@altubeti7567
@altubeti7567 7 ай бұрын
ሚገርም ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን🤲 አስራት አውጡ 🥰 በፀሎት በርቱ ንሰሀ ግቡ ታተርፋላቹ ተወዳጆች እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር 🥰
@meskmekerm2507
@meskmekerm2507 7 ай бұрын
የኔ እንቁ መምህር አይኔን የገለጥክልኝ አንተ ብቻ ነህ
@TadeDita-xt4mm
@TadeDita-xt4mm 7 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር❤
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 7 ай бұрын
ኢትዬጵያ፡አገሬ፡ትግራይ፡የትውልድ፡አገሬየአያቶቼ፡ፀሎት፡እዚህ፡እንዳደረሰኝ፡፡ተማርኩ፡መምህርየ፡ወለተ፡ሀና፡ከዬርዳኖስ❤❤❤
@user-zn7nw7hf1r
@user-zn7nw7hf1r 7 ай бұрын
እስኪ በፀሎት እንበርታ በትግራይ ክልል አባቶች መጠው እንዲባሩኩን በክልሉ ግባኤ እንዲፈፀም እግዚአብሔር እንዲፈቅድ ፅላተ ሙሴ እንድትረዳን ""እኔ በጣም ነው የሚጨንቀኝ ጥያቄ ይሆንበኛል ""
@temesgen637
@temesgen637 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ትልቅ ምክርና ተግሳፅ ነው የእህታችን ነፍስ በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን በረከቷ ይደርብን
@user-is6jb6ro4m
@user-is6jb6ro4m 7 ай бұрын
የኔ ውድ መምህር ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልኝ
@bere2532
@bere2532 7 ай бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@user-dq4nq4yf6e
@user-dq4nq4yf6e 7 ай бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሠማል በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ልቧናችን ያብራል መምህርዬ ስጨርስም ላይክ አርጉ በለን ትምህርቱን እያዳመጥ ስለምንመስጥ መምህርዬ❤
@HaftomAdane-lc6te
@HaftomAdane-lc6te 7 ай бұрын
ይህን ገጠመኝ የመሰሙት ሁላቸውም እግዚአብሔር የልቡናቹህን ሀሳብ ይሙላላቹህ
@user-pn2fb3tr2p
@user-pn2fb3tr2p 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 7 ай бұрын
Amen 🤗
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 7 ай бұрын
amen
@smalhaft3935
@smalhaft3935 Ай бұрын
ኣሜን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 7 ай бұрын
100 ሰዉ ሼር አርጌያለሁ መዳን የሚፈልግ ቃሉን ያዳምል ይማርበታል. ከርስትና ማስተዋል ይጠይቃል ይመረምራል አንካን ለስላሴ ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ በአዉነት ስላሴ በስራህ በወንጌል በትምህርትህ በምታቀርበዉ ሁሉ ይገኙ አመሰግናለሁ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦቹ አማ ፍቅር ትጠብቅልን ስላሴን አመብርሀን ሰማአታን ቅድስ አርሴማን አመስግኑልኝ
@tinatina7058
@tinatina7058 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg 7 ай бұрын
እውነት ነው መምህሬ ያለምንም ምክንያት ስልኬ ዝግት አርጎብኛል ይሄ ያንተ ስራ ነው ብዬ ለ8 ቀን ያለ ስልክ ተቀመጥሁ አሰሪየ አሰራልኝ ብዬስሰጠው እቆሻሻ ጨምሪው አይሰራም ጣይው አለኝ እና በራሱ ብር ገዛልኝ ሲሰጠኝ አቡነዘበሰማያት ብዬ ደግሜ ስልኩን ስጠቀም ለገብርኤል ሰቶኝ ለማሪያም አጅሬ ጠዋት የሰወረኝ ሰባሣአት ላይ ነፍሴን መለሠችልኝ ድንግል የጌታዬ እናት ለኔ የደረሰች ለናተም ይድረስ ላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 7 ай бұрын
እንም እንዳች የመምህር ግሪማ ን ይያደመጥሁ የሴትዮዮ ልጅ ሰበረችው አይ የአንተ ስራ ነውብዬ ከዚያ ሴትዮዮ ምንም ሳትል አሰራችልኝ በራሳ ብር እንዳንደዮ ሳስበው ይገርመኝ
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg 5 ай бұрын
የእግዚያብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን
@user-zd4jf5jr1y
@user-zd4jf5jr1y 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጡልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maxdz9446
@maxdz9446 7 ай бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ የምትወደው ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ ❤❤መምህሬ ክፉ አይካህ ኑርልን 🙏🙏🙏✝️⛪🕊️♥️
@almazalmaz2838
@almazalmaz2838 7 ай бұрын
እር ከአንተ ጋር ይሁን ብዙ ተጠቅመንበታል
@Abrahamberhe-2016EOTC
@Abrahamberhe-2016EOTC 7 ай бұрын
ለዐረፈች ነፍስ እህት መንግስተ ሠማያት ያውርስልን። ለ ገንዘብ ፣ ቁሳነፍስ ፣ ሃብት ፣ ንብረት ነፍስ ከመሸጥ በምድረ በዳ መኖር ይሻላል።
@Mulu-eb7hr
@Mulu-eb7hr 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@sayedahmada799
@sayedahmada799 7 ай бұрын
ሙስሊም እህቶቻችን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ወደ ተዋሆዶ መጣቹህልን እግዚአብሄር ይመስገን በቤቱ ያፅናቹህ🙏
@karod1139
@karod1139 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
@gabualemayehu
@gabualemayehu 7 ай бұрын
እድሜ ፀጋ ይጨምርልን
@EdenYerga-by7jg
@EdenYerga-by7jg 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንዃን ደህና መጣህ❤እንዃን ለ አብርሃሙ ስላሴ ወርሃዊ በአል በሰላም አደረሰን ❤❤❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 7 ай бұрын
እንዃን ለሊቀ ሰማእታት ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል(ቅዳሴ ቤቱ) በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን ምእመናን ሼር ሰብስክራይብ ላይክ ማረግ እንዳይረሱ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 7 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🕊
@KenstCharo
@KenstCharo 7 ай бұрын
መምህርዬ እንኳ ደና መጠከ በፁሏተክ አስበኝ ኢትዮጵያ እንደ ገባ ሀረበ አገረ ነኝ ኢትዮጵያ መምጣተ እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@shewittesfaye7976
@shewittesfaye7976 7 ай бұрын
አንኳን በሠላም መጣሕልን እንኳን ለአቡነ ኬሮሰ አና ለአርባእቱ እንስሳ አደረሳቹ
@rishane9576
@rishane9576 7 ай бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 7 ай бұрын
እሄንን ሁሉ ያአደርግ እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችንም ቃለህይውት ቃለ በርከት ያስማልን
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 7 ай бұрын
በእውነት የእህታችን በረከት ይደረብን የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል ከሀገራችን ያጠፋልን ወደ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@wubalemyurgu3457
@wubalemyurgu3457 7 ай бұрын
መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰብህ ጋር
@user-tu3lm5lk3l
@user-tu3lm5lk3l 7 ай бұрын
መምህር ሠላም ላንተ ይሁን እንኳን ደህና መጣህ
@maqdasmaqdas4941
@maqdasmaqdas4941 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤
@feteleyee1294
@feteleyee1294 7 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል የሳንም ፅናት ለሁላችንም ይስጠን በረከቱ አይለየን አሜን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 7 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 7 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን አምላከ ድንግል ማርያም አምላከ ገብረኤል የሚፈታተነንን ክፉ መንፈስ ከኛ ያርቅልን እህታችንም ነብስሽን ይማረው የቅዱሳን አምላክ ይቀበልሽ
@Eyuel-te1xl
@Eyuel-te1xl 7 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ምእመናን ላይክ ሼር አድርጉ
@sarakhalid6857
@sarakhalid6857 7 ай бұрын
ያንተ ስብከት መምህር የምንሰማቸው አጋጣሚ ለኛ በጣም ትምሕርት ነው ቃለ ሒወት ያሰማልን
@fantayebara8435
@fantayebara8435 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህርችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር ቅዱስ ገብርኤል የኔ ልዩ አባቴ
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 7 ай бұрын
መምህራችን እጅግ እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እህታችን በረከቷ ይደርበን መታደል ነው ጌታየ ሆይ እምነት ጨምርልኝ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 7 ай бұрын
ልክ ነህ መምህርዬ ደብተራ ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ 😥😥😥😥😥😥
@user-ku9os6rx6w
@user-ku9os6rx6w 7 ай бұрын
መምህርየ ኑርልን❤
@user-yj7dd7xp4k
@user-yj7dd7xp4k 7 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ማስተወሉን ይስጠን
@user-eb7xm6sw4v
@user-eb7xm6sw4v 7 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ህወት ያሰማልን ዉለተ እየሱሱ በፆሎታችሁ አሱቡኝ
@AlemAsrat-lk3jj
@AlemAsrat-lk3jj 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg 7 ай бұрын
መምህሬ እኳን በሠላም መጣህልን ኑ የመምህሬ ተማሪዎች🙏🙏🙏🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ለእህታችን ነፍሰዋን በአፀድ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በፆለት አሰቡን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 5 ай бұрын
አግዚአብሔር ያስብሽ አህታችን
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኴን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@WeltMaryame
@WeltMaryame 7 ай бұрын
መምህርየ ለኛ ብለህ አይደል ጊዜህን መሰዋት አድርገህ እምታሰተምርን ❤❤❤🙏🙏🙏 በሉ ገባ ገባ በሉ እና ሰብስክራይብ አድርጉ እጂግ በጣም ደስ የሚል እህታችን በርከቷ ይደርብን🙏🙏🙏
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 5 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ይስጥህ በፀሎት አስቡት
@user-oi3nf3zl2i
@user-oi3nf3zl2i 7 ай бұрын
ክብር ለአጋስት አለም ለስላሴ
@sayedahmada799
@sayedahmada799 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ❤
@user-zo9qk5gn8e
@user-zo9qk5gn8e 7 ай бұрын
❤❤መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን እግዚአብሔር ይጣፋልን
@baftahadas1264
@baftahadas1264 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@hamer3660
@hamer3660 7 ай бұрын
መምህር ሀመረ ድንግል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ በእግዚአብሔር
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 7 ай бұрын
አሜን መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ እኛም የሰማነውን በተግባር እድንፈፅመው እግዚአብሔር ይርዳን❤🙏
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 7 ай бұрын
ቅድስት ሥላሴ ይጎብኙዋት ነፍስ ቅድስት ሥላሴ ሁላችንንም ቤትና ሕይወትን ይጎብኙልን ነፍስ ይማር😢😢😢
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 7 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን . ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
@user-yf5gy1jy1s
@user-yf5gy1jy1s 7 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ሁሌ አዳምጠዋለው ፕሮግራምህን በርታ የዛሬው ግን ደቂቃው አጥሯል ❤❤❤❤❤❤
@selam801
@selam801 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ እውነት በጣም ደሰ የሚልና አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ❤
@h6ey335
@h6ey335 7 ай бұрын
አሜን መምህራችን🙏እግዚአብሔር ይመስገን የእህታችን በረከትም ይደርብን🙏
@Adisalem353
@Adisalem353 7 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣ የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን የመላእክት ጥበቃ አይለየን ክብር ለሚገባ ሁሉ ክብር ስጡ ላለ ጌታ ክብር ለቅዱሳን ለሐዋሪያት ይሆን አሜን መምህር ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ
@selamhaile7346
@selamhaile7346 7 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ ውድ መምህራችን👏
@HaftomAdane-lc6te
@HaftomAdane-lc6te 7 ай бұрын
እህት ወንድሞች በፆሎት አስቡኝ ገብረ ሥላሴ ብላቹህ
@davdav1797
@davdav1797 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@maron-m1234
@maron-m1234 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንደህናመጣህልንመምህራችንቃለህይወትያሠማልን❤❤❤
@saronisrael752
@saronisrael752 7 ай бұрын
ሠላም መምህር እግዚአብሔር ባንተ ስለረዳኝ አመሠግነዋለሁ
@Abrahamberhe-2016EOTC
@Abrahamberhe-2016EOTC 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@Guyhh-fk3vb
@Guyhh-fk3vb 7 ай бұрын
በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ እግዚያብሄር ይባርክልህ❤
@banchiamlakwebe4709
@banchiamlakwebe4709 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-bm5dz7ck9f
@user-bm5dz7ck9f 7 ай бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለፃዱቁ ለአባ ኪሮሰ አባቴ አደረሰን🙏❤🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 7 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የአጋእስተ ሥላሴ 🕯🕯🕯ቸርነት አይለየን ቸሩ ሆይ ቅዱስ ቃልህን ስለመገብከኝ አመሰግናለሁ 🌹🌹🌹
@asde301
@asde301 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህሌን🌱🌱🌱🌸🌸🌸
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 7 ай бұрын
ምን አይንት ጊዜ ነዉ መማር አይችል መስራት አይችል ምንዱ ነዉ❤❤ እግዚአብሔር ይማረን
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የህታችን በረከቶ ይደረብን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤አሜን አሜን አሜን
@BersawWorkneh
@BersawWorkneh 7 ай бұрын
መምህር ሰላም እንደምን አሉ ትምህርቱ በጣም ነው ደስ የሚለው የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@user-ip7iz4qg7e
@user-ip7iz4qg7e 3 ай бұрын
መምህር ተስፍሽ መርካቶ የንግድ ሱቆች ሰለሚበዙ የዚያህን ያህልም ለገበያ እያሉ ቡዙዎቹ በድግምት የተለከፉ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ለንስሃ ያብቃቸው
@SaraYergha-zo2kf
@SaraYergha-zo2kf 7 ай бұрын
እንደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@jumanajumana4123
@jumanajumana4123 7 ай бұрын
መምህር ቃልይህወት ያሰማልን እህታችን ነብስ ይማር 😢😢😢
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 22 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 469 М.
184ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከጠፋ አምስት አመት የሞላው ልጅ መጨረሻና የእናቱ ጉድ
49:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 49 М.
ፀራሞ ደራሞ መንፈስ ያለባችሁ ⭕አፍዝ አደንግዝ ✅#መምህር_ተስፋዬ
2:47
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 3,6 М.
189ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለሀብትና ለስልብና የተዋረሱት አጋንንት ቤተሰቡን ፈጀ
1:00:22
43ኛ ኤፍታህ live! የአፍሪካና የነጮች ዛር ያመጣው ውድቀት ( ክፍል አንድ )
2:53:50
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 27 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 22 МЛН