199ኛ ፈተና ገጠመኝ፦አግኝቶ ማጣትና የሚገርም የፍቅር ታሪክ ከመንፈሳዊ ገጠመኛቸው ጋር አብረን እንቆይ

  Рет қаралды 51,393

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

6 ай бұрын

Пікірлер: 405
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 6 ай бұрын
እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ሐብተ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቁን አሜን
@gosa864
@gosa864 6 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ElsaGdano
@ElsaGdano 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bezabeza183
@bezabeza183 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almealmee
@almealmee 6 ай бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን ❤
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. 6 ай бұрын
መምህር ተሰፋ ሥላሴ ከነቤተሰባቸው ይጠበቃልን አሜን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 6 ай бұрын
በእኔ ህይወት ውስጥ አንድ ልጅ አለች ሶፊያ ትባላለች ሙስሊም ነች መልካምነት ስሙ ሳይሆን ህይወቱን የኖረች እሷን አግኝቼ ባይሆን እውነት ምናልባት ጎዳና ተዳዳሪ ሲከፋም ሞቼነበር አስቸጋሪ እድሜዬን እንደ ህፃን ልጅ ጠብቃ መክራ ያሳለፋችኝ ሶፊ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤
@emano5974
@emano5974 6 ай бұрын
ተመስገን❤❤❤❤❤
@skwt8566
@skwt8566 6 ай бұрын
መልካም ጓደኛ ማለት እደዚ ነው የኔ ጎበዝ አሁንም በርቺ እሺ እማ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 6 ай бұрын
@@skwt8566 እሺ❤
@user-fv4jl3gz3b
@user-fv4jl3gz3b 6 ай бұрын
Slehulum neger ❤❤❤Egziabher ymesgn❤❤❤❤
@yeshemebetdejene4463
@yeshemebetdejene4463 6 ай бұрын
Muselem kerstian ayedeleme ke hulu blaye kene mehone tsegawen yalebesate medehanealeme❤️🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 6 ай бұрын
በስደት ያላችሁ እመቤቴ ከክፍ ነገር ትጠብቃችሁ
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 6 ай бұрын
አሜን 🤲
@user-fv4jl3gz3b
@user-fv4jl3gz3b 6 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤
@NatanemAraya
@NatanemAraya 6 ай бұрын
አሜን
@Filipos22
@Filipos22 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@sarasara14192
@sarasara14192 6 ай бұрын
አሜን❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 6 ай бұрын
ለአባታችን አቡነ ሀብተማርያም ወራዊ ክብረ ቀን እንኳን አደረሳችን እናታችን እንስጣሲያ አመታዊ እረፍቷነው በረከቷ ይደርብን
@tarakuwait326
@tarakuwait326 6 ай бұрын
እረ እኔ አለሁ ብቸኝ ነኝ መምህር እግዚአብሔር እምላክ ሁሌም ጸሎት ነው መንፈሳዊ የትዳር አጋር እድናረኝ እፈልጋለሁ የመዳም ቅመሞች ይሄ የሁላችንም ምኞት ነው እግዚአብሔር ይርዳን በቃ ❤
@diye2138
@diye2138 6 ай бұрын
አይዞሽ ባለሽበት ሱባኤ ያዢ እንደ ኢትዮጵያ ባይመችም እየፀለይሽ እየሰገድሽ እየፆምሽ እመቤታችን ለምኛት ታሳካልሻለች።
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c 6 ай бұрын
እይዝሽ😅
@HayileMikael
@HayileMikael 6 ай бұрын
አይዞሽ ግዜውን ጠብቆ ያከናውልሻል የናንተ የማዳም ቅመሞች ብቻ ሳይሆን የኛ የወንዶችም ምኞትም ነው ግን የእግዝአብሔር መልካም ፍቃድ ስሆን ነው❤❤❤
@tarakuwait326
@tarakuwait326 6 ай бұрын
@@HayileMikael በትክክል እግዚአብሔር ይርዳን እንግዲህ
@HayileMikael
@HayileMikael 6 ай бұрын
@@tarakuwait326 አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቅድስተ ሰንበት እንድሁም ለአባታችን ለአቡነገበረመንፈስቅዱስ አደረሰሽ ምልጃ በረከታቸው ካንቺ ጋር ይሁን
@user-no5ok4mf2l
@user-no5ok4mf2l 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችንና ተከታታይ ቤተሰቦች እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ!!
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤❤❤❤
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 6 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን እማዬ👏😍😍😍
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 6 ай бұрын
እደምን ሰነበታቹህ ውድ ኢትጵያዊያን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወራሀዊ መታሰቢያ ክብር አደረሳቹህ❤❤❤
@user-ej1cg1tz6l
@user-ej1cg1tz6l 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@haymesol1833
@haymesol1833 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የናንተን ህይወት ያስተካከለው እግዚአብሔር የእኔንም ያስተካክልልኝ 😢
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 6 ай бұрын
"ከኔ ጋር ያልሰበሰበ በከንቱ ይበትናል " መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ያባታችን ሀብተማርያም በርክት ይደርብን አገራችን ኢትዮጵያ ስላሟን ይብዛ ስላም በርክት አይለይን አሜን አሜን አሜን
@user-bj5ug2bm7y
@user-bj5ug2bm7y 6 ай бұрын
እኔ ብቸኛ ነኝ የማገኛቸው ወንዶች ሁላ ለዝሙት ነው ሚፈልጉኝ ግራ ገብቶኛል መምህር በተደጋጋሚ ቢሮ መጥቼ አጣሁክ ስልክህም ቢዚ ነው ከቻልክ መልስ ስጠኝ መምህርዬ❤
@Yichalaltube
@Yichalaltube 6 ай бұрын
እኔም ነኝ 😢😢 ደምሪኝ
@selam801
@selam801 6 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር እውነት እንዴት ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ❤
@abyeyu5457
@abyeyu5457 7 ай бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልህ
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 6 ай бұрын
እኔ መምህር ከጎድኛ ወይም ከጎረቤት ጥሩ ወይም የዋህ የምለሰዉ አልገጠመኝም ግን እግዚአብሔር ይመሰገን ምርጥ አማት አለችኝ የባለቤቴ እናት በጣም የዋህ አዛኝ ደግ ሰዉ ነች ከወለደችኝ እናቴ በላይ ነዉ በጣም የምወዳት የማከብራት የባለቤቴ ወላጆች እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልኝ እላለሁ ላንተም መምህር❤❤❤
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 6 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን አንቺ ከባል አልፎ ጥሩ አማት አለሽ እኔ ደግሞ ባልም የለኝ ስለሁላችንም ስለሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን::
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 6 ай бұрын
@@mebatsiyon1561 አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በፈቀደዉ ቀን እና ስአት ቆጆ ትዳር ይስጥሽ እህቴ እኔም ከብዙ ስቃይ እና አከራተት ቡሀላ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሩፋኤል የተባረከ ቤተሰብ ቤት አስገቡኝ ጥሩና መልካም ትዳር ስጡኝ እና አይዞሽ በፀሎት በርች እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለዉ እኛ ስለምቸኩል እጅ እማ❤🙏
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 6 ай бұрын
መምህር ትምህርትህን በቀን ከሁለት በላይ ቪዶዮዎችን አዳምጣለሁ አንቅተኸኛል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህ ይባረክ የልጆችህ አባት ያድርግህ🙏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 6 ай бұрын
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ ከምር እየሳኩና እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ሁለት አይነት ስሜት የልጅቱ ግልፅነት ሲያስቅ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ከኔ ጋር የማይሰበስብ ይበትናል ትክክል ነው ሀብት ጠፊ ነው የግፍ ገዘብ ነብስን ገሀነም ማስገባት ነው ወደ ፈጣሪ ስንመለስ እልም ብሎ ካዲስ መነሳት ወይ የጌታ ጥብብ ሚስትም ሀብትም ባንዴ ሰጠው ደስ ሲል ፈጣሪ ይመስገን ለዚህ ያበቃችሁ ቸሩ መድሀኒት አለም ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናን እንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ሀብተ ማርያም መታሰቢያ በዓል በሰላም አደርሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 6 ай бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያስማልን ዘር ቱሁን❤ እንኴን ለአባታችን አብነ ሀበተማርያም ወርሀዊ በአል አደረስን❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 6 ай бұрын
እኔ መዉቃት አልች እስከአሁን ደረስ ለስዉ ሁሉ ደገ ዘር ሀይማኖት ማታልዬ ስራ ገብሮ ትበላልች ❤ ደገናቱ መገልፀ የቀታኝል❤
@bere2532
@bere2532 6 ай бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@user-ml9jl9gh6e
@user-ml9jl9gh6e 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን 🎉❤❤🎉
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 6 ай бұрын
ከምንም በላይ እግዚአብሔር መግኝት የበልጠል❤❤❤ እህት ዉንደሜች ላይክ❤ላይክ ቬር ❤ቬር❤ቬር❤ አረጉ❤
@dirshayeyirga7645
@dirshayeyirga7645 6 ай бұрын
ሰላም ምህር አኳን ደህና መጣህል እኔ ጓደኛ አለችኝ እግዚያብሄር የባረካት የሰው ደስታ የሚያስደስታት የሰው ህመም የሚያማት እግዚያብሄር ባርኮ የፈጠራት ነች መምህርዬ ትግስ ትባላለች ከነቤተሰቦቻ በፀሎት አስብልኘ 🙏🙏🙏🙏🙏
@MedhanitZenebe-nn3sv
@MedhanitZenebe-nn3sv 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔርን ይመስገን የኔ ተራ ደግሞ መቼ ነው ከስደት ተመልሼ እንደሰው የራሴን ህይወት ምጀምረው ከኔ የበርታቹ አስብኝ በፀሎታቹ አመተ ማርያም ብላቹ❤❤❤❤
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 6 ай бұрын
አይዞን እግዚአብሔር ያስበን ኡፉ😢
@MedhanitZenebe-nn3sv
@MedhanitZenebe-nn3sv 6 ай бұрын
አሜን እህታለም አንቺንም እግዚአብሔር ያስብሽ እማምላክ ትጠብቅሽ
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 6 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን እኔም አምናለሁ እግዚኣብሔር መልካም ነው እኔንም ጤናዬንም መካሻ የሆነ እርፍ የምልበት ህይወት ኑሮ ይስጠኝ አምናለሁ አይረፍድበትም ብዙ ነገር አለ የማልዘረዝረው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን:: እመአምላክ የኔ መመኪያ ከነልጇ ክብር ምስጋና ይድረሳት ሚስጢረኛየዬ ናት ደግሞም ተስፋየ ናት እሷን የሰጠን እግዚኣብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋልኝ::
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@saniatube2360
@saniatube2360 6 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክረሰቶሰ ብረለሃነ ልደቱ ዋዜማ ቀን አደረሳችሁ መምህረዬ ከነ ተመሬዎችህ ✅
@user-zm6vf8yw4d
@user-zm6vf8yw4d 6 ай бұрын
እግዚአብሔ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ምዕመናን በፀሎታች አስቡኝ ወለተ ማርያ እያለችሁ😢
@classicphone5908
@classicphone5908 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏❤🙏❤🙏❤🌿🌿 ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏❤🙏❤🙏❤
@rishane9576
@rishane9576 6 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህራችን ኣሜን ይገርማል የፈጣሪ ስራ ግሩም ነው እና የተመስገነ ይሁን ኣሜን ❤❤❤
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 6 ай бұрын
ኤፍታህ ብለን ጀምረናል ለፍሬ ያረግልን የምንሰማውን
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 6 ай бұрын
እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን) ብላቹ።
@user-bf8ex2bf3z
@user-bf8ex2bf3z 6 ай бұрын
ምእመናን እኳን አደረሳችው ለጌታችን ልደት አመትባል ሲቃረብ ሁሌ ይከፋኛል አንዳንዴ ባልደረሰ እልና መድረሱ አይቀርም ሁሌም አለቅሳለው መቸነው የሚሞላልኝ እደሰው የምወነው
@user-zn7nw7hf1r
@user-zn7nw7hf1r 6 ай бұрын
ለምን ይከፋሻል/ሃል ???
@user-bf8ex2bf3z
@user-bf8ex2bf3z 6 ай бұрын
ብቸኝነት
@user-zn7nw7hf1r
@user-zn7nw7hf1r 6 ай бұрын
ከሃገር ውጭ ነው ምትኖሪው/ረው???
@user-bf8ex2bf3z
@user-bf8ex2bf3z 3 ай бұрын
@@user-zn7nw7hf1r አወ
@sosaso4562
@sosaso4562 6 ай бұрын
Amen(3) 💒🤲🤲🤲 Qaliyootii asamale ye timituu Abachii izaberi hixachu❤❤❤ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻Eeeeele🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻EEEEEEEEEEEE👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻Amen Amen Amen zamarii matii asamale hulachu charuu madalami hixachu wadaloo akarabaloo❤❤❤❤
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ ሙሴ ነኝ አሁንም በፈተና ተቋቋሜ አለዉ የኔ ከመንፈስ ገር ትግል ነዉ ግን ድል ከእመቤታችን ተሰቶኛል
@Yichalaltube
@Yichalaltube 6 ай бұрын
ደምሪኝ እማ❤
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 6 ай бұрын
ዛሬ እግዚአብሔር ከድንገተኛ አደጋ አዳነኝ።እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ተወልደመድህን ብላቹ።
@tigisit2534
@tigisit2534 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 6 ай бұрын
እልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለቅድስት ሥላሴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደስስ ይላል
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 6 ай бұрын
እንደ ተለመደው ለ70 ሰዎች ሼር አድርጌ አለሁ ምእመናን እናንተም ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ ምእመናን ገባ ገባ በሉ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል ገና ርእሱን ሳነብ ለማዳመጥ ጓጉቻለሁ❤ ትናንት ስንጠብቅህ ነበር አልተመቸህም መሰለኝ
@Maya-mf1fn
@Maya-mf1fn 6 ай бұрын
@Yichalaltube
@Yichalaltube 6 ай бұрын
ደምሪኝ ፎቶዬን በመጫን እማ❤
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ታሪክ ቀያሪው ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለአንተም ረጅም ዕድሜ እና ጤና አብዝ ይስጥህ ለህት እና ለወንድማች የተባረከ ፍሬ የሰጣቸው
@Tsigegmariyam
@Tsigegmariyam 6 ай бұрын
ግሩም ድንቅ የስላሴ ስራ።መምህር ተባረክ መድሀኒዓለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ፍፃሜህን ያሳምረው።
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 6 ай бұрын
መምህርና ቤተሰቦቹ እንዲሁም ተማሪዎቹ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
@user-xk8ck3wi8z
@user-xk8ck3wi8z 6 ай бұрын
እንኳን ደና መጣ መምህር የመምህር ተማሪዎች ፀዳለ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስብኝ ያለውት አረብ ሀገር ነው ፀሎት ማድረግ በጣም ይከብደኛል😢❤❤❤❤
@asde301
@asde301 6 ай бұрын
ሼር አድርጌ ልምጣ🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@sintyaehugerma808
@sintyaehugerma808 6 ай бұрын
ሰላም እንደምን አላቹልኝ እንኳን ለአቡነ አብተማርያም አደረሳቹ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳቹ የሰላም የፍቅር በዓል ያድርግልን ረቡኒ እንኳን ደህና በጣቅልን የኛ እቁ እግዚአብሔር ያፀጋውን ያብዛልህ ይሄን ምርጥዬ ትምህርት ሼርርር ማድረጋችንን እዳንረሳ ❤
@ZebnaAli-jt8sw
@ZebnaAli-jt8sw 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህርየ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@maryammohamed2471
@maryammohamed2471 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ለሁላችን ይሁን መምህር እንኳን ደና መጡ
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 6 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@user-ol9nr9cn6t
@user-ol9nr9cn6t 6 ай бұрын
በጣም እሚገርም ገጡመኝ ነው ከኔ ጋር የማያከማች በከንቱ ይበትናል እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@alazarzeleke
@alazarzeleke 6 ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን መምህር ጤና ይስጥልን አሜን
@bezabeza183
@bezabeza183 6 ай бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 6 ай бұрын
ስላም ለእናንተ ይሁን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር በርታ ለኔም በፀሎትህ አስብኝ 😢
@hananetp6572
@hananetp6572 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ ለኛም የኛ የሆነውን የህይወት አጋር ያገናኘን በከቱ ነገር ላይ እዳንደክም እግዚአብሔር ይርዳን
@saraka999
@saraka999 6 ай бұрын
አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን❤
@asde301
@asde301 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን🌸🌸🌸
@mairym766
@mairym766 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያኑሪልን አሜን 🤲
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 6 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️ 💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊
@geryeabraha8784
@geryeabraha8784 10 күн бұрын
ቃልህ መንገድ ነው ኡነት መምህር ቡዙታምር ታደርጋለህ እድመ ና ጠና ይስጥህ. እ/ር
@user-kp1yk3qv2x
@user-kp1yk3qv2x 6 ай бұрын
ቃል ሂወት የስመዐልና ክብር መምህርና 👏
@sanaymeneda
@sanaymeneda 6 ай бұрын
መምህርእንኳን ደናመጣህልን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን አባታችንንመማህ ርግርማ የገኝ መንፈሰዊ አበታም ትሁንልህ❤❤❤
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን 👏 በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ከነቤተሠቦች 🕊🌿
@NatanemAraya
@NatanemAraya 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አስባችሁ
@tarakuwait326
@tarakuwait326 6 ай бұрын
ስላም ለናተ ይሁን መምህር እንኳን ደና መጣህ ገባ ገባ በሉ ❤
@natinatnaeltilahu
@natinatnaeltilahu 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
@user-fp7fz2sf3y
@user-fp7fz2sf3y 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤
@user-mx1xm4pb2q
@user-mx1xm4pb2q 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር
@genetngash6454
@genetngash6454 6 ай бұрын
ሠላም መምህር እኳን አደረሳቹ ለአባታችን አቡነ ሀብተማርያም አረ በዚ ዘመን ከራሴ ጨምሮ የለም ለሁላችንም ልቦና ይስጠኝ
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 6 ай бұрын
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን::ተቀይሜህ ነበር ግን ዝም ማለት ግን አልቻልኩም እግዚኣብሔር ከፈቀደ አሁን አሞኛል ቤት ተኝቼ ነው ያለሁት ነገር ግን ተሽሎኝ ድኜ መጥቼ የውስጤን እነግርህ ይሆናል ሚገርምህ መምህር በህመሜ ሰርጀሪ መሰራት አለብሽ መባሌ ጭንቀት ውስጥ ከቶኛል በዚህም ምክንያት ፀሎት ማድረግ እንኳ አቅቶኛል እውነት ጥሩ ሁኔታ ላይ ስላልሆንኩ በፀሎት አስብኝ ብትችል ግን ትንሽ ግዜ ብትሰጠኝ ወለተ ሰንበት ነኝ.
@HajchGfygjg-mt9ox
@HajchGfygjg-mt9ox 6 ай бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችን❤❤❤እንኳን ደናመጣልን❤❤❤
@amannmihiretab3355
@amannmihiretab3355 6 ай бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነበር ግን አጭር ሆነብኝ እብናስግናለን መምህር ተስፋዬ እድሜ ከጤና ከቤተሰብክ ጋ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ትስጥልን
@skwt8566
@skwt8566 6 ай бұрын
ሰላም እንደምን አላቹልኝ ረቡኒ እንኳን ደህና መጣክልን በእውነት ጥፍጥያለ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር። አምላክ ፍቅራቸውን ያብዛላቸው ትዳራቸውን ይባርክላቸው እኔም ባል ማርያምን በጣም መልካም ነው እግዚአብሔር። በጣም ሚፈራ እኔ ነኝ ክፉ እግዚአብሔር። ልብ ይስጠኝ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 6 ай бұрын
አሜን ስላም ሁን ዝማሬ መልአክትን ያስማልን❤ተስፋስላሴ❤
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ይወዳችኋል እናንተ የተመረጣችሁ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ እኔም አምላኬን አመሰግናለሁ ክብር ለርሱ ይሁን። እግዚአብሔር በቤቱ አጽንቶ ያኑራችሁ በልጅ በጤና በፍቅር በሐብት ይባርካችሁ።
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 6 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው ልዑል እግዝከብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህወት ያሠማልን በጣም ደስስ ይላል 🤲🤲🤲
@user-xj6ul3tj1u
@user-xj6ul3tj1u 6 ай бұрын
እንካዕ ሰላም መፃኩም መምህር❤
@aschalewasgedew
@aschalewasgedew 6 ай бұрын
የእግዝአብሔር ፍቃድ እዴት ድቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@tejnesh5645
@tejnesh5645 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እዉነትም እግዚአብሔር ነሳ እግዚአብሔር ሰጠ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ከበሮ አደረሰን እባክህን ባገኝህ ብዙ ፅፊልህ ነበር ግን አልመለሰክልኝም
@user-us1dc4cs1h
@user-us1dc4cs1h 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እውነት ደስሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔርን የያዘ አይውድቅም❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
@asde301
@asde301 6 ай бұрын
1ኛ ነኝ ዛሬ✅
@jarejarry4552
@jarejarry4552 6 ай бұрын
እኔም😊
@eftah21
@eftah21 6 ай бұрын
😂የኔ አደኛ አፀዱ😅😅😅😅❤
@asde301
@asde301 6 ай бұрын
በየት አየሽኝ😁
@eftah21
@eftah21 6 ай бұрын
@@asde301 መች የመምህሬ ተማሪዎች ጠፉኝ እ ቃቂቃቂቂ
@ferehwottekle6171
@ferehwottekle6171 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ❤❤
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 6 ай бұрын
አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመሰገነ ይኹን እንኳን በደናመጠልን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ተመስገን በጣም ጡረ ደስ ብሎኝ እታመንሃለሁ መድኃኔአለም ሁላችንም መጨረሻ ያሰማራው በጣም እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ ውዷ መምህራችን
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ እዉነት ደስ ይላል👏🥰 እኔም ከ5ት አመት ብሀላ አንድ መልካም ምለው ስዉ ስጠኝ እኔ አላስብኩትም አብረን አድገን ግን እኔም አግብቸ ወልጅ ተፋትቸ ተስድጀ እግዚአብሔር አገኘሁት ያ ያለፉኩት ህይወት በጣም ያሣዝነኝ ነበርእና ከንግድህ አንተ ምራኝ ብየ ዝም አልኩ ከዛ በራሱ ፍቃድ አመጣዉ አሁን ገና ፍቅር በርቅት ነን ያለነዉ እግዚአብሔር ፈቅዶ አንድ እንድያድርገንና የተባረከ የትዳር ዘመን እንድሆንልን ወለተ ማርያም ወልደ ሚካኤል እያላችሁ አስቡን የመምህ ልጆች እና ዝምብለን ሀሳባችን ነግረነዉ ከዛ እንጠብቀዉ እዉነት ዘግይቶም ብሆን በእግዚአብሔር የመጣ ከምንም ነገር ይበልጣልና 👏🥰❤
@AlemBahiru
@AlemBahiru 6 ай бұрын
መምህራችን በዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን በርታ ድግል ትደግፍህ ከክፉ ነገር ትከልልህ
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይገረማን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alemsora529
@alemsora529 Ай бұрын
አባቴን አሞብኛል እባካችሁ ተክለፃዲቅ ነዉ ክርስት ስሙ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-yv8gb4fu6d
@user-yv8gb4fu6d 6 ай бұрын
እንኳን ደና መጣክልን መምህር ላዳምጥና ኮሜት እፅፋለው
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 6 ай бұрын
መምህራችን እኳን ለፃዲቁ አባታችን ለሀቡሀብተ ማርያም በሰላም አደረሰክ አደረሳቹ መምህራች በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ከልቡ ላዳመጠዉ መምህር እኛ ሰፈር እዴን የምትባል እድሜዌ 12 ነዉ ግን አሥተሳሠቧ ከድሜዋ የበለጠነዉ እግዛብሄር ያድጋት
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ❤❤❤እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ስለሁሉም ነገር እኔም ሁሌም የምለው ፈጣሪን የሚፈራ መንፈሳዊ የሆነ ሰው ስጠኝ አንተ ያልከኝን ነ ነው የምለው
@user-di3io2cw5u
@user-di3io2cw5u 6 ай бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
@altubeti7567
@altubeti7567 6 ай бұрын
እግዚአብሔር 🥰🤲🥰ይባርካቸው ደስ ሲል ልጆችን ለማሳደግ ማሰቧ🥰🥰🥰 ሁሉም ሀብታም ባለፀጋ እንደዚ ልጅ ቢያሳድግ ጎዳና ባዶ ይቀራል አሁንም ጎዳና ባዶ ይቅር የእናት አባት ኮተታ ኮተት መንፈስ ያሶጣቸው ህፃናት በእንጀራናት በእንጀራ አባት በተባሉ እንዳንድ ሰዎች ምክንያት ለጎዳና የተዳረጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይድረስላቸው🤲
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 6 ай бұрын
ሰላምዬ አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቀሪዉ ያገልግሎት ዘበንሽ ይባርክልሽ
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሠማልን
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@meazatewolde6960
@meazatewolde6960 6 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ምህር እነዛ የሚልዮነር ልጆች እራሳቸውን እና መንነታቸው ረስተው እየተንገላቱ ያሉ ልጆች እግዚኣብሄር ረድቶህ ብትደርስላቸው
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏💒🙏🙏🤲🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌼
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 41 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
ስምንት የዓይነ-ጥላ ዓይነቶች በሕይወት ቆመን ሲኦልን አየነው Memehir Girma Video 600#subescribe_now #like  ላልሰሙት አሰሙ
1:09:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 136 М.
241ኛ B ገጠመኝ በራስ አንደበት ( አስገራሚ የህይወት ታሪክ )
1:11:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 59 М.
❤168ኛ Live እንወያይ ( 0940396668 ) Telegram & Mobile
3:35:19
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 45 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН