No video

19ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng(ሰይጣን አልፈልግህም እያለው በግድ የሚያመልከው ሰው ማንነት(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 58,299

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 жыл бұрын

Пікірлер: 2 200
@user-lk4tk8do7i
@user-lk4tk8do7i 3 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ መምህር ተስፍይ እውነት ገጠመኝህ እኮ ሱስ ሆነብኝ እውነት እስክ ማነው እንደኔ ሱስ የሆነበት 👍❤
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
Me
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
@betimengesha2405
@betimengesha2405 3 жыл бұрын
እኔም
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Oh my god i believe that god ❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏✝️
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Yeah have a good
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
የእውነት. እኔ ገጠመኝ ካዳመጥኩ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ሱስ ሆኖብኛል. እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝምልን መምህራችን. ኑ እንማር
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እኔም እህቴ ተለውጠንበታልም
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
እኔም እዉነት
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም
@onefamily9351
@onefamily9351 3 жыл бұрын
Enem Tolo Kaltelekek Enadedalee Ewnet Demo Bertu Eyeseman Bichaa Zore Anibel Eniwagaa Ehit Wendimochee
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የዛሬው ገጠመኝ በጣም ለየት ያለ ነው የወንድማችን በረከትህ ይደርብን አንደ አንተ ያሉትን ወንድሞች ያብዛልን ተሰፍ ሰላሴ በርታልን
@rahelmekonne8768
@rahelmekonne8768 3 жыл бұрын
መምህር እግዚሐብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ላንተም የክርስትና ስሜ ወለተ አማኑኤል መንበረ ድንግል አይለ ሚካኤል አይለ ገብርኤል ትርሲተ ማርያም ዋርካ ብርሃን ሕይወተ ሥላሴ ሀብተ ማርያም ተክለ መድህን መንበረ ማርያም
@yrgalembokure9137
@yrgalembokure9137 3 жыл бұрын
It’s so Beautiful. 🌹🌺❤️ AMAZING 🌺 Thank you 🙏 our Brother. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 We love you so much . ❤️
@user-by6hm2zd9p
@user-by6hm2zd9p 3 жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሁላችንንም ይጠብቀን በስርቤት ያልቱንም በሰላም ላገራቸው ያብቃልን አሜን
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ያድርጉን
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
አሜን
@user-oy9np2ri3d
@user-oy9np2ri3d 3 жыл бұрын
Amen amen amen ima
@user-gm3bs8dv4c
@user-gm3bs8dv4c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 3 жыл бұрын
አሜን
@user-bb3xv7vh4m
@user-bb3xv7vh4m 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ በጸጋ ይስጥልን ወንድማችን በጸጋዉን ያብዛልን አስካለ ማርያም ወለተ አብ ሀይለ መስቀል ሀይለ ማርያም በጸሎታቹ አስብን
@elsaabraham4183
@elsaabraham4183 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ገብረ ስላሴ ኃይለ ስላሴ ወልደ ገብርኤል አስካለ ማርያም አፀደ ማርያም በፀሎት አስቡኝ
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ የስላሴ አገልጋይ ታማኙ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምል አሜን
@kaleymazola9509
@kaleymazola9509 3 жыл бұрын
በመምህር ግርማ ነው በውጭ ያለነው ሁሉ የባነንነው (የነቃነው) አንተም ብትሆን እያነቃኸን ነው መምህር በርታልን
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው
@user-eb8sb7ku7i
@user-eb8sb7ku7i 3 жыл бұрын
የበቃ ወንድማችን በእግዛብሔር ስም በፀሎት አስበኝ ቅድስተ ማርያም ብለህ
@misakmisak2218
@misakmisak2218 3 жыл бұрын
እረ በመቤቴ በመክራ ነው ያለሁት ወለተ ተንሳይ ነኛ
@eskedarmamuye1076
@eskedarmamuye1076 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማንል መምህራችን እሽ ለወድማችን ጸጋውን ያብዛልን በጸሎት ያስበን የማነብርሀን እና ሁለተስላሴ ሑለትማሪያም ፊቅርተ ማሪያም እነ ምቸኤላ በጸሎት ያስበነ
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: በእውነት ከሆነ የእዚአብሔር ቸርነቱ ድንቅ ነው!!
@taddelegebre3040
@taddelegebre3040 2 жыл бұрын
ውድ ወንድም ሆይ ! በዚህ ቻናል የሚቀርበው ሁሉ ! ፍፁም እውነት ነው ። ያመንክ እንጂ ተጠራጣሪ አትሁን !!! ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር !!!
@hanilove2730
@hanilove2730 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እንኳን ሰላም መጣህ ሰላምህን እደምድር አሸዋ ብዝት ያድርግልህ እስከ ቤተሰቦችህ እስከ ልጆችህ
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህልን ኑ የተዋህዶ ልጆችእንማር መምህር መጣልን ላይክ ሸር አድርጉ የወንድማችን በረከት ይደርብኝ እህተ ሚካኤል ብለህ አስበኝ
@muhhmuhh3329
@muhhmuhh3329 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን መምህርና ቤተሰቦቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሁለተ ሰንበት እና ቀጥልበት መምህር እግዚአብሔር ከእነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ፀጋዉን ያብዛልሕ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@moges8843
@moges8843 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሦገን እንዲህ አይነተረ ተስፍ ሰንሰማ ደስ ይላል 😇
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መም ህራችን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Oh my god this is very nice story of my god 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen 🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Ufffff really makes me so happy 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍❤️
@user-zj5zn1wv8c
@user-zj5zn1wv8c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር በጣም ክፍት ብሎኝ ነበር ደስ ብሎኛል ሰለ መጣህልን ኑ እህት ወንድሞቼ አብረን እንማማር ልዑል እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ይክፈትልን ለሁላችን ኤፍታህ ይበለን ቸሩ መድህን አለም
@TewahdoTube26
@TewahdoTube26 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ገብረሚካኤል ገብረእግዚአብሔር አስካሉማርያም " በጸሎታቹ አስቡን
@dawittadese9092
@dawittadese9092 3 жыл бұрын
መ ምኸር ፀጋዉን የብዛልኸ በፀሎአሰበን
@befkiryalew2592
@befkiryalew2592 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር!!!! 1,ወልደ ሰንበት 2,አስካለ ማርያም 3,ወለተ ትንሳዔ 4,ሀብተ ወልድ 5,ገብረ ዮሀንስ 6,እሴተ ፃድቅ 7,ወልደ ኪዳን እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ!!!!!✝✞✟
@bitemulu3156
@bitemulu3156 Жыл бұрын
፷፶፶፵፵፵፵፵
@user-is8id7my4b
@user-is8id7my4b 3 жыл бұрын
የኔንስ ፈውስ መቼ ነው አምላክ ሆይ የስደት ዘመኔን አሳጥርልኝ
@adislasti4907
@adislasti4907 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@hanahayilu8534
@hanahayilu8534 3 жыл бұрын
አሜን
@user-is8id7my4b
@user-is8id7my4b 3 жыл бұрын
@@hanahayilu8534 አሜን አሜን አሜን እህቶቼ
@haymanotgebeyehu9240
@haymanotgebeyehu9240 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱሳን አባቶቻችን ያደርጉት የነበረውን የተጋድሎ ህይወት በገድላት ብቻ ስለምንሰማ ነበር ከማለት አሁንም እግዚአብሔር አብሮን እንደሚኖር 100% ያመንበትና እንድንጋደልም በተግባር ያረጋገጥንበ ዘመን በመሆኑ እግዚአብሔርን እናመስግነው!!! ሐጥአን በበዙበት የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች የሚለውም በኛ ዘመን ስላሳየን እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ሐይለ ሚካኤል ነኝ ፀልዩልኝ እባካችሁ!!!!!!!!
@edeneden-cx6lp
@edeneden-cx6lp 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ መምህር ድንግል ማርያም መሪ ትሁንህ በረከታችሁ ይደርብን ገ/መስቀል፣ወ/ዩሐንስ፣ወ/ሰንበት፣ወ/ስላሴ በፀሎታችሁ አስቡኝ።ማህበረ አብነ ሰላማ አስብልን
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሕ መምህር ተስፋ ስላሴ በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ ከክፍ ነገር ይሰውርሕ ወለተ ሚኪኤል ኃይለ ስላሴ ወለተ ፃድቅ ብለሕ በፀሎት አስበን።
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአባታችን በረከት ይደርብን መምህር በፆሎት አስቡኝ ወለተመስቀል ብላቹ የአለውት በስደት አገር ነው
@user-nt1gq6kb7y
@user-nt1gq6kb7y 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ወለተሰማያት🙏🙏🙏
@adgugjd9613
@adgugjd9613 3 жыл бұрын
መምህርዬ እንዴት ነህልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የነገርከን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ምንም የሚሳነው ነገር የለም ድንቅ አምላክ ነው ያለን ተመስገን ክርስቲያን ያደረገኝ አምላክ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እኮራለው እግዚአብሔር የመረጠህ ወልደ ገብርኤል ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ መገለጥህ ይምጣልን ህዝብ ሁሉ ይዳን በእውነት ጠፍተናል የጠፋውን ህዝብ የጠፋውን በግ የሚመልስ እረኛ እንድትሆነን የእግዚአብሔር ግዜ ይቅረብልን እኔንም በፀሎትህ አስበኝ እጅግ ብዙ ፈተና ያሳለፍኩ ሰው ነኝ ብርሀነ ማርያም እባላለው በረከትህ ይደርብኝ
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
አስካለ ማርያም ከነ ቤተሰቧቼ ወልደ ሰንበት አስካለ ማርያም እናት ወልደ ጊዮርጊስ ወለተ ማርያም ኃይለ ጊዮርጊስ ኃይለ ጊዮርጊስ ፅጌ ማርያም ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
@yonasali6365
@yonasali6365 3 жыл бұрын
Hello Memher Tesfaya! I’ve been following you for the last 7 months or so I’m very Blessed to have you . I’m really inspired Sharing and telling everyone most of your videos and also I’ve send my little brother to you I’ve been living in USA over 19 years my life has been really hard please Memeher in the Name of GOD I need your Prayer my Name is GEBRA. MIKEL ybalale 🙏🏾 thanks!
@adgugjd9613
@adgugjd9613 3 жыл бұрын
በአማርኛ ለመፃፍ ሞክር ኢትዮጽያዊ መልኩን ነብር ዥንጉርጉርነቱን አይለቅም !
@mekdi9983
@mekdi9983 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እሚደንቅ ነው በእውነት በረከቱ ይድረሰን ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ አስቡኝ
@user-ro9ph9xx9d
@user-ro9ph9xx9d 3 жыл бұрын
ወለተ እየሱስን ወልደ ተክለ ሀይማኖት አስካለ ማሪያምን ስህነ ማርያም ወንድማችን በፀሎትህ አስበን ፀጋውን ያብዛልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የእኛንም የተዘጋው ልባችን ይክፈትልን አሜን ፫ ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን💚💛❤የሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ መምህር ተስፋ ስላሴ ዘመን ይባርክ ወንድማችን ወልደ ገብርኤል በርከትህ ይደርብን🙏
@janettehaddad5439
@janettehaddad5439 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen enem menber mariyam betselot asibunyi
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
@@janettehaddad5439 አሜን ፫ እመብርሃን ታስበን ሁላችንም👏
@janettehaddad5439
@janettehaddad5439 3 жыл бұрын
Enatenim welit mariyam godenyenim gebir kirisitos asibun betselotachu yebiritachu wendimachin tsegawun yabizalih
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
@@janettehaddad5439 አሜን ፫ እመብርሐን ታስባቹህ🌷
@user-zt1ek8gw1m
@user-zt1ek8gw1m 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እንካን በሰላም መጣህልን የኔ ኣባት እኔስ መስማት ብቻ ሆኘ ቀረሁ ኣምላኬ ሆይ መቸ ነው የምቀየረው እኔ ያለሁበት ቤት ለፀሎት ኣይመችም ወንድሜ ከመንተይ ካነበብከው በፀሎትህ እሰበኘ ሁላቹሁም ኣህት ወንድመቼ በፀለታቹ እሰቡኘ እግዛቤሄር ልቦናይ እንዲከፍትለይ በጣም ከፍተኛል😭😭
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 3 жыл бұрын
እደኔ
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 3 жыл бұрын
አይዛሺ እግዚአብሔር ያስብሺ ሁላችን ነው እማሚ
@user-zt1ek8gw1m
@user-zt1ek8gw1m 3 жыл бұрын
እሺ ኣህቴ ኣመሰግናለሁ ሁላችንም እግዛቤሄር ይርዳን
@deboorah2867
@deboorah2867 3 жыл бұрын
መምህር በጣም ነው የማመሰግነው ሁለየም ገጠመኙን እሰማለሁ ግን አንዳንድ ነገሮችን አደርጋለሁ ምንም ልለወጥ አልቻልኩም ወንድሜ እባክህ እህተ ገበረኤል እና ተክለሥላሴ ብለህ በፀሎት አሥበን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@alemzertube4322
@alemzertube4322 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብኝ እኅተ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል እኅተ ማርያም በጸሎታችሁ አስቡን
@kalmaatouk7495
@kalmaatouk7495 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማለረን መምህሬ
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
እንኳን ደናህ መጡ መምህር እንኳን የሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሀው በዓል አደረሰችሁ አደረሰን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን
@user-gm3bs8dv4c
@user-gm3bs8dv4c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት ! እግዚአብሔር ይርዳን መልካም የሆነውን ነገር ያብዛልን !
@dabashlove7017
@dabashlove7017 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ የሠማንውን በልባችን ያሣደርብን እህተ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎት አሥቡን
@beti2822
@beti2822 3 жыл бұрын
እህተ ማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 жыл бұрын
_በእውነት መምህር ተስፋዬ ባንተ ላይ ያደረ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ እኛ ተባረክን_ _በጣም ይገርማል_
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ባንተ ትምህር ብዙ ተጠቅሜአለሁ በርታ ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@user-em8sc6qm9g
@user-em8sc6qm9g 5 ай бұрын
እግዚዓብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድማችን በፀጋህ በፀሎትህ አስበን ገብረ መስቀል
@rtecujh4666
@rtecujh4666 3 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ በስደት ያለውን እህት ወንድሞችህን አስበን በፀሎትህ በረከትህ ይድረሰን ለሁላችንም
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምነህ! ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝና አጥብቄ ልፈልግህ ጌታ ሆይ አስተምርኝ😭😭😭መምህር አንድ ነገር አስታወስከኝ.. #ዛሬ ዱርየ የሆነ ሰው ነገ ሐዋሪያት ሊሆን ይችላል! በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ንግግር አስታወስከኝ!
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ከኔ የበርታችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ ከሀፂያቴ ብዛት ጭንቅ ብሎኛል
@helenylak8642
@helenylak8642 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት የወድማች ዕረድኤት በረከት ይደርብን በጸሎት ልመናው ይድረሰን አሜን
@tsehaynega7675
@tsehaynega7675 3 жыл бұрын
እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን፣መምህር ተሰፋየ ፣ስለምታረገው ሁሉ መድሃኒአለም ይክፈልህ ወድ አባታችን፣በፀሎት አስብን፣ ወለተ ሂወት፣ ወልደ ሚካኤል፣ ፀጋ ሰላሴ፣ ፀጋ ዘአብ ፣ ብላቹ አግዛቢሄር ይሰጥልኘ። 👏
@user-op7hu1nd6n
@user-op7hu1nd6n 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እየተማርን ነው እኔንም ፣ፍቅርተ ስላሴ ብላችህ በፆለታችህ አስቡኝ፣
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 жыл бұрын
ስላም መምህሪ መጣሀልኝ welcome 🙏 ምእመናን ገጠመኞን ብቻ አይደለም ምታዳምጦት ኮርስ አለ 1-14 ድርስ ተምሬያለው መፍትሂ1-6 ተምሬዋለው ገጠመኞን1-133 አዳምጪዋለው የሚገርም ለውጥ አለ እኔ ጋ ኤፍታህ ይበለን ሁላችንም
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣ አምደእስጢፋኖስና ስነማርያም ፀልዩልን።
@GotiTube-py4yj4lf4r
@GotiTube-py4yj4lf4r 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ወለተ ተክለሃይማኖት ብላቹ በፆሎታቹ ኣስቡኝ።
@badam8942
@badam8942 3 жыл бұрын
እባክህ ወንድማችን ወልደ ገብረኤል በፀሎትህ ወልድ መድህን ብለህ አስበኝ:: አሜን!
@lamlamas5207
@lamlamas5207 3 жыл бұрын
በገጠር አከባቢ በኔ በዳኩበት ከቤተ ጀምሮ እስከ ሰፈር በሙሉ ጨሌ ይደግሳሉ በጣም ያሳዝናል አለማወቃቸው በረከት አልባ አረከን የዛር መንፈስ
@user-cz5yu9vh6m
@user-cz5yu9vh6m 3 жыл бұрын
በትክክል ነው
@rahelgetachew7079
@rahelgetachew7079 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እመ ብርሃን የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ። አስራተ ማርያም፣ ትርሲተ ድንግል፣ ተክለ አረጋዊ፣ አፀደ ማርያም፣ ማህደረ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ።
@user-nz3dw3nn6v
@user-nz3dw3nn6v Ай бұрын
ቃል ሂወት ያስማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሄር አምለክ ይባርክልህ ወገኖቼ ወለተ ሚካኤል ብላቹ ብፀሎት አስቡልኝ በጣም ታማብኝ ነው አትናገርም አትራመድም በናታቹ አድ አብነ ዘበሰማያት በሉላት አሺ አመሰግናለው ❤
@ethiosistersantipodefootju1104
@ethiosistersantipodefootju1104 3 жыл бұрын
Thank you so much memeher tesefaya I learned so many true stories from you it’s touching me every single word please pray EHETE MARYAM GOD bless you and all your family.
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ከኔ የተሻላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ መንፈስ እየመጣ ይገናኝኛል እህተ ማሪያ እባላለሁ
@ethio6437
@ethio6437 3 жыл бұрын
ኪዳነ ምህረት ትቁምልሽ። አልጋሽ ላይ ከመተኛትሽ በፊት አማትበሽ ሰላም እለኪ ፀልይና ተኝ። ተስፋ ሳትቆርጭ ፀልይ። ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን።
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 3 жыл бұрын
@@ethio6437 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ውዴ እመቤት ኪዳነምርት በተራሽበት ከንፈሮችሽ ሁልየም ቀና ትሁንሽ ያሰብሽውን ሁሉ ትፈፀምልሽ እህቴ
@dadidereje8389
@dadidereje8389 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ መስገድ ጀምሪ በርች የሁሉም ችግር ነው በመቁጠሪያ መግረፍ ነው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በድንግል ማርያም ስም እያልሽ መቁጠሪያ ካልተገኘ ደሞ ባገኘሽው ነገር አምነሽ መግረፍ !!! ስግደት መጀመር ከ 10 ቢሆንም አይዞሽ ፈሪ ነው በጣም ኮ!!!
@ethio6437
@ethio6437 3 жыл бұрын
@@user-gv5zd5zt9j አሜን
@zenayalew9779
@zenayalew9779 9 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ይስጥልን ወንድማችን መምህራችን ዜና ማርያም. መቅደስ አማኑኤል
@genetberket2069
@genetberket2069 Жыл бұрын
በእወነት አሰተማሪ ነወ ፀጋወ ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የወንደማችነ በረከቱ ፀሎቱ ይደረብን አሜን 🙏🙏🙏
@elinazef8163
@elinazef8163 3 жыл бұрын
ኤፍታህ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን። ወንድማችን ወልደ ገብርኤል በረከትህ ይድረሰን። በፀሎትህ አስበን ወለተማርያምና ወልደአማኑኤል
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 жыл бұрын
እመብረሃን ታስብልን
@Aberumusgun12345
@Aberumusgun12345 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ዳህና መጣህ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር
@mysweet9568
@mysweet9568 3 жыл бұрын
ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@goitomseble516
@goitomseble516 11 ай бұрын
መምህራችን በእድሜ እና በጤና እግዛብሔር ይጠብቅልን አስካለ ማርያም በፀሎት አስቡኝ 🙏
@TUBE-ow4uf
@TUBE-ow4uf 3 жыл бұрын
አቤቱ ማረኝ የኔስ ከሰይጣን መሰሪያ የምፈታው መቸ ነው ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ አመለ ስላሴ ብላችሁ
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 3 жыл бұрын
ቃአለ ሕይወት ያሰማልን አሜን፫
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የመዳም ቅመሞች ኑ እስኪ አብረን እንማር በዛውም ሰብስክራይቭ አድርጉኝ ውዶቼ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን ።መምህራችን።
@alainaln9868
@alainaln9868 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን! ወንድሜ እባክህ አጸደ ማርያም ብለህ በጸሎትህ አስበኝ የወንድማችን በረከት ይደርብን አሜን!!!
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ሁላችሁም በፀሎት ያስቡን ወለተ ማርያም / ወለተ ዮሀንስ
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩት. እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@user-tu9se1tg4k
@user-tu9se1tg4k 3 жыл бұрын
መምህርምነዉ ጠፋህ በጣም እንወድሀለን አትጥፋ ሱስ ነዉ የሆንህብን መግባትህን ሳይ እዘላለሁ በቃ ደስ ነዉ የሚለኝ
@helenbultum3600
@helenbultum3600 3 жыл бұрын
ወንድማችን እጅግ ገራሚ ሕይወት ነው ያሳለፈክው. እንዲሁም ያለህ ፀጋ ይገርማል. ከአህምሮ በላይ ነው ወንድማችን በረከትህ ይደርብን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ. ቃላት የለኝም ስላንተ መምህር ልዩ ሰው ነክ ልዩ ልዩ. ወለተ ሥላሴ ብለህ ወንድማለም አስበኝ
@mahletyitub
@mahletyitub 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን👏👏👏👏
@lehulutube9063
@lehulutube9063 3 жыл бұрын
እህታችን ይህን መልእክት ካየሽ ወለተ ማርያም እና ወልደ ገብርኤል ብለሽ ፀልይልን እባክሽ፣ መምህራችን እናመሰግናለን።
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🏽🙏🏽🤲🏽መምህራችን እንዴት ነህ?
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i 8 ай бұрын
መምህር ቃለህይወትያሰማልን ወድማችንበረከቱይደርብን 🙏❤❤ በፅሎታችሁአስቡን ወለተሰማያት ወለተጣዲቅ 🙏🙏🙏
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋ ሥላሴ ጸጋውን ያብዛልህ ጠላትህን እግርህ ሥራ ይጣልልህ በርታልን ወንድማችን ወለተ ሀና ብላችሁ አሰቡኝ የአባታችን ጸሎት በርከት ይደረብን
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 3 жыл бұрын
ኤፍታህ(ተከፈት)እንኳን ደና መጣህ መምህር
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
@kiakiya2665
@kiakiya2665 3 жыл бұрын
ወንድማችን አስበኝ በፀሎትክ ወለተ ሃና ፍቅርተ ስላሴ ልጄ ናት እባክክ🙏🏻
@user-ut4uz8mc3k
@user-ut4uz8mc3k 3 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ፈጣሪ ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወድማችን በፀሎት አስበኝ አስካለ ማርያም
@destadesta8130
@destadesta8130 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ያአርዝምልን
@salme4126
@salme4126 3 жыл бұрын
በጉጉት ነው የምጠብቅህ መምህሬ እባክ ስልክህን ላክልኝ እንዴት ላገኝህ ከሀገር ውጭ ነው ያለሁት
@TUBE-ow4uf
@TUBE-ow4uf 3 жыл бұрын
0913311451 0940396668 የመምህር ተስፋየ ስልኬ ነው እግዚአቤሔር በያለንበት ይጠብቀን እኔም ስደት ነኝ !!
@user-hw8tt4os9d
@user-hw8tt4os9d 3 жыл бұрын
እኔም ሥደተኛ ነኝ እግዚአብሄር በሠላም ለአገራችን ያብቃን መምህር ሥራ ይበዛባቸዋል ሥክ አያነሡም እኔ ብዙጊዜ ብደውል አላነሡልኝም
@eugvn7023
@eugvn7023 3 жыл бұрын
በተከፈው በት ሰአት ነበረ ያተን ትምህርት ሼር ያደረጉልኝ እና እንኳንም ከፋኝ ጥሩ ነገር ስለተማርኩበት ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህሬ
@user-ro9ph9xx9d
@user-ro9ph9xx9d 3 жыл бұрын
መምህሬ እድሜህን ያርዝመው ፀጋውን ያብዛልንህእኛ ተማሪዎችህንም ይቅር ይበለን ይማረን
@s5b394
@s5b394 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏 መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን...በእውነት ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነው ገነተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ
@kalikdenzewedu8114
@kalikdenzewedu8114 3 жыл бұрын
እኔ እችን ልጅ ከፊቴ አስነሱልኝ አልይት ይለኝ ነበር ከቤቱሰው እኔን በልቧ እምታስበውን አውቃለሁ አስነሱልኝ ይል ነበር የአባቴን መንፈስ
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 3 жыл бұрын
Kkkkk
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 3 жыл бұрын
Ena yalkusheyalsh edza sele lijoch silhonin yetexlan nbre ymemsilen
@betelhembirhanu353
@betelhembirhanu353 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ወለተ መድን ወለተ ገብርኤል ፀዳለ ማርያም ኪዳነ ወልድ
@user-ho2rn7ch6v
@user-ho2rn7ch6v 3 жыл бұрын
ሰላም መምህሬ ሰላምክ ይብዛልን ገነተ ማርያም ሀይለ ማርያም ሀይለ ማርያም ወለተ ማርያም
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 жыл бұрын
እኔንም በፅሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል መምህር ዘመንክ ይባረክ
@markanhenokalemayehu9963
@markanhenokalemayehu9963 Ай бұрын
ገብረክርስቶስ ወለተማርያም ተክለሚካኤል ወለተስላሴ ፍቅርተስላሴ እና መላው ቤተሰባችንን በፀሎት አስቡን ከእስራታችን ይፍታን መድሀኒአለም አሜን ።
@weyniqueen4826
@weyniqueen4826 4 ай бұрын
እግዚኣቢሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን ኩቡር መምህር እና ወንድሜ ወለደገብሪኤል በረከትህ ይደርብኛ ለኔ ለእህትህ ወለተ ለተሩፋኤል በፆሎትህ ኣስበኛ እባክህ👏😢
@ytrea7942
@ytrea7942 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን. ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ፍጣሪ ወለተ እየስሱ ወለተ ማርያም ወልደ ስላሴ ወለተ ክዳን ካነቤተሰቦቼ ያስቡን
@tittit7589
@tittit7589 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን በፀጋ ይጠብቅሀ ውለተ መድህን ብፀሎት አስብኝ
@user-vx9sj1oz5f
@user-vx9sj1oz5f 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏😇 ወለተ ማርያም ወለተ ሰንበት ወለተ ክሮስ ወልደ ብርሃን ወል ጊዮርግስ በፀሎት አስቡን👏😔
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛለወት መምህራችን ወንድማችን በረከቱ ይደርብን ወለተ ኪዳን ወለተ አማኑኤል አፀደ ማርያም ገብረመሥቀል ገብረሄወት ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ እመብርሃን እድሜ እና ጤና ትሥጥልን ቃለህወት ያሠማልን
@naomiyabsira2891
@naomiyabsira2891 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን:: በፀሎትህ አስበን ሀይለሚካኤል እና ወለተገብርኤል ብለህ
@hyyh1559
@hyyh1559 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ ወንዲሜ በፆሎት አስበኝ ወለተ ኢየሱስ
@user-sj7yj6se9f
@user-sj7yj6se9f 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ያባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ ላሰተማርን ለመከረን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን(3) እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ወንድማችን በረከትክ የደርብን አሜን(3)
@user-iu2jy2hv2m
@user-iu2jy2hv2m 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ይጠብቅህ። ታሪኩ የሚገርም ነው በእውነት መታደል ነው በረከቱ ይደርብን🙏 ወለተ ማርያም በጸሎታቸው አስቡኝ ከነ ቤተሰቦቼ🙏🙏
@marealemu2761
@marealemu2761 3 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎት አስበኝ ወለተ ገብርኤል
@user-bc1iq8oo7z
@user-bc1iq8oo7z 3 жыл бұрын
ወለተ ኢየሱስ👏 መምህር ጸጋውን የሀረር ብዛልህ
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 61 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 123 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 13 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 24 МЛН
28ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የቅዳሴ ፀበል የሰራው ተአምራትና መተተኞች
1:16:53
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 58 М.
22ኛ ልዩ ገጠመኝ  liyu getemeng(  በተደጋጋሚ ንስሐ በማስባት የሚያሰለችመንፈስ)
1:25:22
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 102 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 61 МЛН