8ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የሎተሪ አዟሪው አስማትና ....( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 73,406

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 жыл бұрын

Пікірлер: 773
@zenash4659
@zenash4659 3 жыл бұрын
ኤፍታሕ በስላሴ ስልጣን የተዘጋው ሁሉ ይከፈት አሜን።🤲🤲🤲
@user-ch6mb2ub8e
@user-ch6mb2ub8e 3 жыл бұрын
አሜን
@sarasoso3865
@sarasoso3865 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-yf9kp5ym3j
@user-yf9kp5ym3j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Snowflake21-q7r
@Snowflake21-q7r 2 жыл бұрын
ዛሬ የአመቱ ስላሴ ናቸው በትልቁ አሜን ብያለሁ🤲🤲🤲
@sarasara-qt1fj
@sarasara-qt1fj 10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-qf3cf8fy4q
@user-qf3cf8fy4q 3 жыл бұрын
እኔም ጠቋይቤት ደብተራቤት ሂጀ አዉቃለሁ እግዚያብሄር ይቅር ይበለኝ መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ሂወቴ ተቀይሮአል በትምርትህ ሰላምህ ይብዛ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ ከኔ የበረታችሁ
@ermiasyemane1001
@ermiasyemane1001 3 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ታስብን ሁላችንም
@minjartube4522
@minjartube4522 3 жыл бұрын
እኔም በብዛት ጠንቁዋይ ቤት ግን ልጅ ሆኜ ነው ከቤተሰብ ጋር ደብተራ ደሞ ገጠር በየደብሩ አሉ
@user-qf3cf8fy4q
@user-qf3cf8fy4q 3 жыл бұрын
@@ermiasyemane1001 አሜን
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 3 жыл бұрын
ኸረ የእጌዚአብሔር ቸርነቱ ነው እንጅ በአስተዳደግ ለአይነት ለእውቀት ማር ምን እየተባለ ስንት ነገር ይደረጋል
@user-ue3ui9di6x
@user-ue3ui9di6x 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-cm3yl6ks1x
@user-cm3yl6ks1x 3 жыл бұрын
ኧረ አላጠፋህም መምህር መዳኒሐለም ይጠብቅህ ደንግል ማሪያም አትለይህ የእምነት አረበኛ በርታልን ገና ብዙ ነብስ ይድናል
@mimiamanel7364
@mimiamanel7364 3 жыл бұрын
የበረታችሁ በጸሎት አስቡኝ((ወለተ ኪዳን))
@kuwaitstar751
@kuwaitstar751 3 жыл бұрын
ኤፍህታ ብዬ ጀመራለው መምህሬ ቃል ህይይወት ያስማልን ገጠመኙን በየቀኑ ስሰማ ሁላችን ተይዘናል ብዬ በጣም ልቤ ያለቅሳል
@bayutube582
@bayutube582 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ሰላም መጡልን በፆለትዎት ያሳስቡኝ ወለተ ማርያም የውስጤን ችግር እግዚአብሔር ያቃል😭😭 የክርስትና ስሜ ወለተ ማርያም
@user-mq4rc2ky1m
@user-mq4rc2ky1m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርችን እንኳን በሰላም መጣህልን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እባክክ በፆሎትህ አሰበኝ ወለተ ሀና እያከ መምህር ቤተሰቦች ሰላም አተዋል መምህር እኔም በአርብ ሀገር ንኝ ገን በጣም ፍተና በዛብኝ
@getugetugetu3819
@getugetugetu3819 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስብሽ/ህ
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 3 жыл бұрын
እውነት ነው መህምራችን የኔ አጎት ባለዛር ነው እና ይች ከዳተኛ ናት ይለኝ ነበር
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
@@user-mq4rc2ky1m እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@zenash4659
@zenash4659 3 жыл бұрын
እማምላክ ታስብሽ አይዞሽ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
ኤፍታአ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ በጣም ትምህርት የሚሆን ነው የሚያስተምረን ቃለ እይወት ያሰማልን አሜን
@salmemarina7490
@salmemarina7490 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@medanetgonnfa7352
@medanetgonnfa7352 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏
@abebasham4100
@abebasham4100 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን እድሜያችሁን እረዘም ያርግልን በስደት ያለን እህት ወድሞቸ በሠላም ለሀገራችን አብቅቶን የእግዚአብሄር አገልጋይ ያርገን አሜን//፫
@yeshimebettadesse6708
@yeshimebettadesse6708 11 ай бұрын
Fyyy
@user-nb5yq7vd5x
@user-nb5yq7vd5x 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💒🙏💒🙏
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 жыл бұрын
የሚገርም ነዉ ልዩ ገጠመኝ ነው እንደ ርዕሱ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 3 жыл бұрын
ኤፍታህ(ተከፈት)እንኳን ደና መጣህ መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲 እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
@user-nv3bz1fo5t
@user-nv3bz1fo5t 3 жыл бұрын
ባተ ትምርት በአባታችን በአባ ግርማ ትምርት ቤተሠቤን እየመከርኩ እኔ ከናተ እየተማርኩ ለቤተሠቤ እየነገርኩ ለቁርባን በቁልኝ እባካቹ ፈጣሬን አመሥግኑልኝ እኔንም ፈጣሬ ለአገሬ ከአበቃኝ የቤተሠቤን መንገድ እከተላለሁ
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንካን ደስስ አለሽ
@user-gm3bs8dv4c
@user-gm3bs8dv4c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ
@yared1624
@yared1624 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-jm8py3ss1y
@user-jm8py3ss1y 3 жыл бұрын
አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልልአግዚአብሔር ይመስገን ኡንካን ዳስ አለሽ የታብርኩ በታስብ የኔ ዎቹ ስልክ ይዘገሉ
@donsisimayi4504
@donsisimayi4504 3 жыл бұрын
Amen amen
@askalearegawi9403
@askalearegawi9403 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 3 жыл бұрын
የኔፍሴ መምህር እንኳን በሰላም መጤክልን የተራበች ነፍሴን እያጠገብካት ነው እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ቃልህን እሰማ ዘንድ አይኔ ልቦናየን ክፈትልኝ ኤፍታህ አንተ የከፈትከውን ማንም አይዘጋውም ኤፍታህ
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፣ መምህር፣ቃለህደወትያሰማልን፣🙏🙏🙏
@egziabhermastewalunyisten7704
@egziabhermastewalunyisten7704 3 жыл бұрын
መምህራችን.. የምታቀርባቸው ገጠመኞች ለኔ የሚገርም ምግብ ነው የሆነኝ በጣም ብዙ ነገሮችን እየተማርኩበት ነው። ክርስቶስ ያበርታህ መምህራችን!
@ksm4119
@ksm4119 3 жыл бұрын
መምሕር ሖይ እድሜና ጤና ይስጥሕ ቆየት ያርግልን
@kalkidantaddesse8061
@kalkidantaddesse8061 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን, ቃል ህይወት ያስማልን!
@missidababa9529
@missidababa9529 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን
@ermiasyemane1001
@ermiasyemane1001 3 жыл бұрын
እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራዎች ።
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገን አሜን አሜን አሜን ተስፋ ሥላሴ እንኳን ደና መጣሕልን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክሕ ወንድማችን
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
አቤቱ አባት ሆይ እንዳተ ቸርነት ማረን መምህር እንኳን ደህና መጣህ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመን ነው ፀጋውን ያብዛልህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሥላሴ ብላችሁ
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 жыл бұрын
መ ምህር ቃለህዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@saraka5019
@saraka5019 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ
@BeshaduTolosa
@BeshaduTolosa 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-ys3tk5tu7n
@user-ys3tk5tu7n 3 жыл бұрын
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ብዙ እየተማርኩኝ ነው የቅድሳን አምላክ ይጠብቅህ
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምናቹ የመምህር ቤተሰቦች እህት ወንድሞቸ መምህር በጣም ብዙ ነገር እየተማርንበት ነው
@eyurusalemyilma2140
@eyurusalemyilma2140 3 жыл бұрын
My brother this is good lesson for all human being God blessed you
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
በእግዚአብሔር እኔስ ተቆጣጠርኝ ይሄ ዳቢሎስ መምህር እውነት አይን ጥላ ቡዳ ህይወትን ሙሉ አበልሸው በፀሎት አስቡኝ ሰብለ ሚካኤል
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በድሜና በጤና እግዚአብሔር አምላክ ያቆይልን አሜን፫ ✝️*
@betitube7705
@betitube7705 3 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛልን መምህር እንኳን ደና መጣህልን ቃል ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ እግዚአብሔር ለንስህ ይብቃን የወንድማችን በረከት ይደርስን
@TinaFikre
@TinaFikre 3 ай бұрын
Amen
@ethiopia8537
@ethiopia8537 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጸሎት አስቡኝ ትምህርቱን አቋርጨው እወጣለሁ አንዳንድ ጊዜ ውስጤ ሰላም አይደለም እግዚአብሔር ይርዳኝ🙏
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በምህረትክ አስበን አሜን
@user-dh5po1mf1z
@user-dh5po1mf1z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ስላምህ ይብዛ ቃለህይወት ያስማልን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን
@chaltushume360
@chaltushume360 Жыл бұрын
ቃላ ሕይወት ያሰማልን።መምህር እድሜ በፀጋ ያድል 🎚
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 3 жыл бұрын
ይገርማል እማምላክ ፀጋውን ታብዛልክ መምህር የማነቀውን እንድነውቅ .እንድንማርበትነ እኛም እንድንለውጥ ስላድረከን እመ አምላክ ከነቤተስቦችክ ትጠብቅህ መምህራችን
@sabrinamezgeb2459
@sabrinamezgeb2459 3 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiwot yasamalan wandamachan
@SaraSara-tt6fi
@SaraSara-tt6fi 3 жыл бұрын
መምህር በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልንፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@user-eq6mt4to1b
@user-eq6mt4to1b 3 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርከው እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያስማልን* *አባቶች እናቶች እህት ወንድሞቼ ለደካማና ሓጥያተኛ እህታቹ ወለተ ቄርቆስ በጸሎታቹ አስቡኝ*
@mehretzeitter3197
@mehretzeitter3197 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው !! እግዚአብሔር ይስጥልን!
@safajimi8640
@safajimi8640 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሺ
@flowerssharjah6559
@flowerssharjah6559 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏 kale hiwat yasemalin
@user-io2pl9zx4e
@user-io2pl9zx4e 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መዳኒሐለም ይጠብቅህ
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 жыл бұрын
አሜን እግዛብሔር ይመሰገን እንዴት ዋልክልን እንቁ እና ተናፋቂው መምህራችን እንካን ደህና መጣ ሰላም ዋላችው እህት ወንድሞቼን ለዚቺ ሰዓት ያደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
@buzibuz2722
@buzibuz2722 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-fm2en1fz9h
@user-fm2en1fz9h 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን⛪✅⛪✅⛪✅⛪✅⛪✅⛪✅⛪✅⛪✅እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒✅💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 6 ай бұрын
ኤፍታህ መከታተል ጀምሬለሁ ለመምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ኣሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደምን አለህ ኤፍታህ በለን የኔ ጌታ😭😭😭ፈቅረ ዮሐንስ // ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር
@agereeageree8190
@agereeageree8190 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ መልካም መምህር እንኳን ደና መጣህልን
@user-oj2ly2zw6c
@user-oj2ly2zw6c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ መምህር
@mahikiru7249
@mahikiru7249 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ የመዳኔን ቀን አሁን አርግልኝ🙏🙏🙏
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
አሜን፫
@ewtsxwesa9251
@ewtsxwesa9251 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 3 жыл бұрын
አሜን።ቃለሂወት ያሰማልን።
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ከነቤተሰብ እግዚአብሔር ይስጥህ
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 3 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. And and bota eyesaku new yadametkut Egzihabher libona ysiten. Yminwagabetnim Hayl ena birtat yailen. Kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher Memherachinin ytebkiln Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
@godisgood6095
@godisgood6095 3 жыл бұрын
Amen kale hiywot yasemalin
@sdadsa2172
@sdadsa2172 3 жыл бұрын
መምህራችን በእዉነት በጣም ቃለህይወት ያሰማልን
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን እመአምላክ ትጠብቅልን አባታችን
@meronworku7473
@meronworku7473 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚያብሔር ያበርታህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታበርታህ
@mahletmandefro3117
@mahletmandefro3117 Жыл бұрын
አንድ ቀን የኔም ታሪክ ይተረካል ብዙ ሰዉ ይማርበታል መምህር ብዙ አትርፍያለሁ ከትምህሮችህ 🙏🙏እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን 🙏
@blackman9558
@blackman9558 3 жыл бұрын
Amen kal hiwet yasemalen,
@alemtsahayweldegebral9678
@alemtsahayweldegebral9678 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስትህ ፅጋዉን ያብዛልህ ብፅሎት ያስብን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ስንበት ክንፈ ገብርኤል
@medikonjo3745
@medikonjo3745 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይውት የሰማልን የህ ገጠመኞ በጠሞ በዘ ነገሮችን አየተማርኩበት ነው አና ቃጡለበት አግዘአብሔር የጠበቀህ
@ethyopiansbaby228
@ethyopiansbaby228 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ልቦናን ይሥጠን ሀገራችንንም እያጠፉያሉት በዚህ ነው
@user-lw2ig3zp3x
@user-lw2ig3zp3x 2 жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈት በእውነት በጣም የምገርም ነው እስመ ኣልቦ ዘይሳኣኖ ለእግዚኣብሔር በእውነት መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሺ ኣመት ኑርልን መምህሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@shawnlee4769
@shawnlee4769 3 жыл бұрын
Amen 3 kalehiwet yasemaln enamesgenaln
@destadesta8130
@destadesta8130 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያአሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያአርዝምልን ብዙ እየተማርን እየነቃን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያአርዝምልን😍😍😍😍😍
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
በዉነት ስታችን በመናፍስት ተበከልን እገዚያብሔር ግን የመዳኛ መገድ አተን ሰጠን ተመስገን አብዛኛዉ ሰዉ ባለ ማወቅና መፈሱን በመፍራት ነዉ የተሸወድነዉ መፍትሔዉን ባለማወቅ አሁንም ፈጣሪ ባተ ምክንያት ደርሶልናል ተመስገን ጠላት ለዘላለም ይዉደቅ አተንም ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን፫
@safajimi8640
@safajimi8640 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@kalkidantaddesse8061
@kalkidantaddesse8061 3 жыл бұрын
Good morning & Thank you Memhir !
@tigabebe2863
@tigabebe2863 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@mr_hydor4414
@mr_hydor4414 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 жыл бұрын
ኤፍታህ +ሰላምኽ በክርስቶስ ይብዛ እንቁ ውድ የተዋህዶ መምህራችን ቃላህወት የሰማልን 💚
@user-tg9qw1lu7n
@user-tg9qw1lu7n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲😰😰
@genetnegassi2856
@genetnegassi2856 3 жыл бұрын
መምህር ተስፉዬ እግዚአብሄር ያክብርልን ብዙ ብዙ ትምህርት ነው ያገኝሁት ክእግዚአብሄር በረክት በሁላችንም ውስጥ ዮኑር ለዘልአለም ይኑር
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ደና መጡልን በእውነት እግዚአብሔር ሁላችንም ወደ ቤቱ ይመልሰን አሜን መምህራችን ወንድሜን በፀሎቶ አስቡት ወ/ ሚካኤል ብለው
@edenmeasho
@edenmeasho 3 жыл бұрын
ያልጠፋነው በእግዚአብሔር ቸርነት ነው::መም. ያንተና የአባ ግርማ ትምህርት ብዙ ህይወት ነው የተቀየረው እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ::ሁሉም የእግዚአብሔር ቃል የሚያቀብሉን እድሜና ጤና ይስጣቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-wn9ur8tt6z
@user-wn9ur8tt6z 3 жыл бұрын
እግዚኦ አቤቱ ከዚህስ ይሰውረን መምህር በጣም አሰቃቂና አሳፋሪ ነገረ ላይ ደረሰናል አምላክ የጠፉትን ይመሌስልህ አንተንም እመብርሃን በእናትነት ጥበቃዋ ትከልልህ የለጇ ምህረትና ቸረነት አይለየህ
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን
@itdistrict8278
@itdistrict8278 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እሄን ስላሠማን አሁንም ደተራን ጠቆይን ከሀገራችን ከአለም ያጥፋልን አሜን
@user-gf5pr7mx4k
@user-gf5pr7mx4k 3 жыл бұрын
አገራችን እያፈራርሷት ያሉት እንደነዚህ አይነቶች ፕሮፌሰር ነን ባዮች ናቸው መምህር
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅርታህን ላክልን መምህር በጣም ይገርማል ባተ ትምርት ብዙ ተምሬ አለሁ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ🙏🙏🙏
@selamawitahmed7452
@selamawitahmed7452 Жыл бұрын
Egezabeher ye agelegelote zemenehen yebarek tisesyte mikael ena fikerete silase beleh be tseloteh aseben
@bizuayehublte2989
@bizuayehublte2989 3 жыл бұрын
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎታችዉ አስቡኝ ወለተ ሰንበት
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 3 жыл бұрын
ኤፍታ ብዬ ጀመርኩህ መምህር እንኳን በደህና መጣህ
@hanamadent8897
@hanamadent8897 3 жыл бұрын
Mamerachene egezabahere edemane tene yesetalene bawunete enade emama yalachu egezabare emamchen yeto bamaerachen adero yasetamaren amesegenu mamerachen zaman agelegelotehen bastaga yetabekelen amen amen amen
@user-nq2qj1gh1i
@user-nq2qj1gh1i 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይስጥህ በግልጽ አብራርተህ አንተ አስተማረክ ሌላው ግን ተጠቃሚ ስለሆነ ነው የሚናደዱት እንጅ ሰው እንደሚድን መች ይጠጠፋል ልቦና ይስጣቸቸው
@berhani5698
@berhani5698 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ መምህራችን ቃልህይውት ያስማልን በእውነት ደስ ያሚል ትምህርት ነወ
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 жыл бұрын
እረ በፀሎት አስቡኝ መንበረማርያም እባላለሁ 1 ዓመት እቤት ተዘግቶብን ይህን እርኩስ መንፈሰ የመሰለ በሽታ ያጥፋልን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
💔💔💔💔ለምን እህት
@salam5113
@salam5113 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እምብርሃን ታስብሽ በእቺ ስገጂ ጸልይ
@ewtsxwesa9251
@ewtsxwesa9251 3 жыл бұрын
Abetu Amlke hooy Adnegn Batme fatna wast new yelhut
@ewtsxwesa9251
@ewtsxwesa9251 3 жыл бұрын
Egzabehr yemsegn wandmachen tamalesln lotor yemyazor malte new
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን በእግዚአብሔር ሥም ሠላም ብያለሁ
@genetteshom7262
@genetteshom7262 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ch6mb2ub8e
@user-ch6mb2ub8e 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምሕርዬ
@ruthmime73
@ruthmime73 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@temesgenamlakey2848
@temesgenamlakey2848 3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln memhr Tesfayo benath memhr ye aba grma slk lakelch benath begziabiher sm plac 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-sy2mi9qb5g
@user-sy2mi9qb5g 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር
200ኛ ገጠመኝ ፦ ቆንጆ ወንድ ልጅ ያላቸው እናት መጥፎ እርምጃ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:43:24
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 29 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 61 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
48ኛ D ልዩ ገጠመኝ፦ የዘመናችን ስውራን አባቶች( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:15:29
40ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 4 አስገራሚ የናንተው አጫጭር ገጠመኞች እነሆ
1:20:01
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 49 М.
244ኛ ገጠመኝ ፦ ጉድ ነው ! የሴት ደብተራ  አቁራቢዋና ቄደር አጥማቂዋ
1:58:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 95 М.
48ኛ E ልዩ ገጠመኝ፦ የዘመናችን ስውራን አባቶች( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
47:50
♥ 7ኛ ፦ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:22:30
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 61 М.
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 29 МЛН