20 አመት በአገልግሎት የመንፈስ ውጊያ | ባህታዊ ኃይለገብርኤል

  Рет қаралды 11,743

ዶርቃ ሚዲያ

ዶርቃ ሚዲያ

26 күн бұрын

ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Пікірлер: 78
@selamhailemariam2885
@selamhailemariam2885 21 күн бұрын
ቤዛዊት ማርያም ሰሞን ሰጠራው ውሰጤ ደሰ ይለኝል እኔም ከ5 ወር በፌት ቤዛዊት ማርያም ነበርኩኝ ለቤትዋ ለመናገር በጣም ይከብዳል ግና መንገዳን ሰትጅምሩን በውሰጣችሁ ደሰታ ይሰማችሁል እና ብዙ በረከት አለ ሄዳችሁ ተከፈሉ እባታችንም ጋር ተገናይተን ናበር ለመጅመሪያ ግዜ አባ ኪሮሰ በዛዊት ማርይም ነይ ብለው የነገሩኝ እኔም ሂጅ ከቤቶ ብዙ በረከቶችን አግኝቸ እኔ የምኖረው አሜሪካን አገር ነው እና እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ለድጆ እብቃታኝ ብዙ ችግር ነበረብኝ ችግሬን ፈታልኝለች 🙏🙏🙏🙏🙏እናንተም እመቤቴ ቤት ብዙ በረከት እለ ሂዱና ተካፈሉ እባታችን ም በተሰጣቸው ዕጋና ዕሎት ብዙ ነገር ነው የረዱኝ እባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 19 күн бұрын
ቃልህይወትየስመዐልና ክብርአቦና ❤❤😢በፀሎታችሁአስቡኝበስደት ክብርአቦና😢😢😢😢😢
@SaraSara-uk9lt
@SaraSara-uk9lt 24 күн бұрын
ወለተ ገብረሄል በፀሎታቹ አሰቡኝ ይሄንን ሚዲያ የሚትከታተሉ ❤❤❤❤❤
@user-je7xd5lb5r
@user-je7xd5lb5r 23 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ ወለተ ገብርኤል ለማለት ነው ገብረሄል ያልሹ ይቅርታ ለድፍረቴ
@noone-qw9hd
@noone-qw9hd 23 күн бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት አራብሣ ቤዛዊት ማርያም አውቃቸዋለው እንባረክባቸው
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 19 күн бұрын
አባቴ በፀሎቶዎ ይስብኝ ለነፍስ እሆናዎታለሁ ( ፍቅርተ ስላሴ ) 🤲🤲🤲😭😭😭
@atsedehelui8749
@atsedehelui8749 19 күн бұрын
ተሰፈ ኪሮሰ :አፅደ ማርያም በለች በ ፆሎትች አሰበኛ ቃል ህይውት ይሰማለን ለደጀ ይበቃን
@Ametesilasi
@Ametesilasi 24 күн бұрын
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ቃልሂወት ያሰማልን ስደተኞችን ስለመቤታችን ብለው በፀሎት ያስቡን
@user-wy1sc9hz7s
@user-wy1sc9hz7s 21 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን ወለተ ሰማዕት ያላችሁ ስቡኝ እግዚአብሔር ምህረትን እዲልክልኝ😭
@ShatalaKing
@ShatalaKing 19 күн бұрын
አባቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ ። ብርሃነ ስላሴ እባላለሁ ። ቤዛዊተ ማርያም እመቤቴ ለቤትሽ አብቂኝ አሜን ከዝዎይ
@Addis-gj2we
@Addis-gj2we 20 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አሜን
@user-ke9ku7bw6x
@user-ke9ku7bw6x 21 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ብዙ ተምረናል❤❤❤በፀሎታችሑ አስቡን ❤ሰይፈ ስላሴ ብላችሑ❤
@sinekeneshdereje7868
@sinekeneshdereje7868 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በረከትዎ ይድረሰን በፀሎት ያስቡን
@tigisit2534
@tigisit2534 24 күн бұрын
ወለተ አረጋዊ ብላችሁ በጸሎት አስቡን የልዳው ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@sraayele840
@sraayele840 14 күн бұрын
ቃለህይዉት ያሰማልን በእዉነት ወለተ ሰንበት ብላችዉ አስቡኝ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 24 күн бұрын
ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን በረከቶትን ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት አባታችን ቅድሰተ ማርያም ከሰደት በሰደት ያለነው በፅሎት ያሰቡኝ አሜንንን🙏❤🙏
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በርከተወት ይደርብን
@workeworke180
@workeworke180 3 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህወት ያሠማልን
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 23 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
@hxhx8175
@hxhx8175 24 күн бұрын
ወለተ ጻዲቅ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ😢
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 24 күн бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አላየ የምጠይቃቸው ጥያቄ ጉሩም ናቸው በርታልን ወንድማችን
@bamanetahate3348
@bamanetahate3348 22 күн бұрын
ፍቅርተ ማርያም በጸሎት አስቡኝ
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 24 күн бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን እህተ መድን በጸሎት ያስቡኝ
@yaredmatheos2465
@yaredmatheos2465 18 күн бұрын
አባ በፀሎትዎት አስቡኝ ተክለማርቆስ እባላለሁ።
@admaswolde1301
@admaswolde1301 21 күн бұрын
ስርኩተ. ኡማኑኦል ብለህ ጽልዩል
@meroneshetu3703
@meroneshetu3703 24 күн бұрын
እግዚሃብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦዎት በረከቷት ይድረሰንን❤❤❤
@AberaBiyaylegen-ep5zo
@AberaBiyaylegen-ep5zo 23 күн бұрын
የአገልግሎታችሁን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ የሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ምስክርነትን በስስት እየቆጠብኩ እና እየሳሳሁ ነው እምከታተለው እባካችሁ ቶሎቶሎ ልቀቁ መስካሪወችም እባካችሁ ድንቅ ስራውን ሳትፈሩ የተደረገላችሁን በናፍቆት ለምንጠብቀው መስክሩ
@miranasrallah1106
@miranasrallah1106 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሄይውት ያሠማልን በረከታችሁ ይደርብን እንደናንተ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 23 күн бұрын
Kale hiwotin yasemalin abatachin🙏🙏🙏
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 23 күн бұрын
ቃለ ሂየወት ያሰማልን
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 22 күн бұрын
Ebakachewe aderashachwe yate nawo
@ngsti277
@ngsti277 24 күн бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን ኣባታችን ፀጋው ያብዛሎት
@mamiebizuneh8545
@mamiebizuneh8545 24 күн бұрын
ምመልካም አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!
@user-rx7dq7sm8h
@user-rx7dq7sm8h 23 күн бұрын
Salamachu bezet yebalelachu bayalachubat Ya Egezaber betasaboche Ya Emamelak balamolochu. Yabatachen barakat yedareben badem baten yetabekeln AMEN AMEN AMEN Kala hiwot yasamalen. Abatachen batsalotachu asebug Walt mareym belachu.
@user-bx1bu3fz1b
@user-bx1bu3fz1b 23 күн бұрын
እሕተ ጊዮርጊስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 24 күн бұрын
በፀሎት አስቡን በስደት ያለነውን🙏😢
@makerma3853
@makerma3853 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ናይ ኣገልጉሎት ዘመንኩም ይባርኮልኩም ፈጣሪ።
@Sewemehon12
@Sewemehon12 24 күн бұрын
ይገርማር ሳይሰለቹ ነው የሚያስረድት ብዙን ነገር ዳሰው ነው ያስተማሩት እግዚአብሔር ያክብርልን ደሞ በሌላም ቋንቋን ተርጉመው ማስተማራቸውም ጥሩ ነው ያደረጉት በቃ ቃሉን ነው ማስተማር የፈለጉት ደስ ይላሉ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 24 күн бұрын
ወለተ ሥላሴ ብለው አስቡን አባታችን ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 24 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን በረከቶት ይደርብን
@user-or7yd8yw2x
@user-or7yd8yw2x 23 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በፀሎት ኣሰቡኝ ህሪተሰላሴ ከነ መላዉ ቤተሰቦቼ
@user-nc3bu8jb8f
@user-nc3bu8jb8f 23 күн бұрын
Egzabher yemesgn Kali hiwate yesmalne abtachne
@user-fn3xd2ow4s
@user-fn3xd2ow4s 24 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 24 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንድህ በሁለት በሶስት ቆንቋ ማስተማራቸው በጣም መልካምነው እንድህብንምማር ኖሮ ደንቆሮ አንሆንም ነበረ። እድሜ ጤናን ይስጥልን በእውነቱ።
@lidacall9142
@lidacall9142 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dgyd1773
@dgyd1773 24 күн бұрын
ቃለ ህይወት ሰያማል አባችን❤❤❤
@hxhx8175
@hxhx8175 24 күн бұрын
ኤአባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@mahigeseseAbebe
@mahigeseseAbebe 20 күн бұрын
በፀሎት አስብኝ
@Orthodox72122
@Orthodox72122 23 күн бұрын
ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ በጸሎት አስቡኝ
@EnatMamo-sz7yb
@EnatMamo-sz7yb 24 күн бұрын
እወነት ነዉ አባቶች
@user-vn8sf1lz8h
@user-vn8sf1lz8h 24 күн бұрын
በፆሎት ኣስቡኝ ከእስራት ዲያብሎስ ደፍተራ ተቸገርኩኝ ወለተ ስላሴ ብላቹ በፆሎት ኣስቡኝ
@serkes-ez3rc
@serkes-ez3rc 24 күн бұрын
አቤቱ ቸሩ መድሀኒአለም ልቤን ሰብሰብልኝ ልጅችን ማረልኝ ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ወለተ ገብረኤል አሰከነቤትሰቦቾ ብለው በሎት ያሰቡን
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 22 күн бұрын
Abata egezabehare erageme edema yesetelen
@user-qo9eh9yf4e
@user-qo9eh9yf4e 24 күн бұрын
ወለተ ትንሳኤ ብለው ያስቡኝ አባቴ ወንድሜ አሳስበኝ ለአባቶቸ 😢ስደተኛነኝ ለደጁ እድበቃ😢😢
@user-jr2ww2sc2d
@user-jr2ww2sc2d 24 күн бұрын
Amen abatachin egziabher erejim edime yistihut🥰🥰🌹🌹🌹
@selamawit-rw8vs
@selamawit-rw8vs 23 күн бұрын
❤️
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 24 күн бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@RihaniT-mx6ey
@RihaniT-mx6ey 22 күн бұрын
ሂሪተ ስላሴ በፆሎታቹ አሱብኝ
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 24 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@libanosferew1333
@libanosferew1333 24 күн бұрын
እግዚያብሄር በአንድም በሌላም ይናገራል የሰው ልጅ ግን አያስውልም!!!
@GenetAbraha-xe3bc
@GenetAbraha-xe3bc 24 күн бұрын
Selam aba hinkan denamt
@Creamy-ke8cw
@Creamy-ke8cw 24 күн бұрын
Kale hiwet yasemalen abatachin endinekaka adiregwinal
@rometamiru5707
@rometamiru5707 22 күн бұрын
Uuuffff dhugumatii Waqayyoo sagalee jirenyaa sii yaa dhagesisuu Waqayyoo umurii kessaa siniif Yaa dhersuu dhugumatii ebbifamaa abbaa garii akannaa nuuf Yaa bayyatuu ebbifamaa Mee atis obbollessaa kenyaa Aleyee yadaa abban kenyaa jedhan irratii maal jetaa ijollee bayee midiyaa doroqaa hodofanaa afan amarifaa ni dhagenyaa malee dubbachuu bayee nutii ulftaaa kanaf malifi obbolotaa kenyaa rajii dinqii hojii Waqayyoo rawwatef ijollee afan oromoo dubbatanifis yeroo hin kenitanii
@minasautotapiceria8575
@minasautotapiceria8575 24 күн бұрын
Amen
@BiniamTesfay-ke5hq
@BiniamTesfay-ke5hq 24 күн бұрын
Egziabiher ztemesgene yhun ❤❤❤
@user-nz6dv3il5m
@user-nz6dv3il5m 24 күн бұрын
Ameniii
@satenawsatenawhailu3716
@satenawsatenawhailu3716 24 күн бұрын
Kale hiwot yasemalen abatachenen yesemanewen belebonachen yasadereben cheru kedus Medehanialem
@brunofernandes310
@brunofernandes310 24 күн бұрын
Abatachin bereketot yiderbin
@DigaluarabiHealthcenter
@DigaluarabiHealthcenter 24 күн бұрын
Waaqayyoo umuri dheera isin haa kennu.waan gaari barsiistan.
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 19 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m 24 күн бұрын
Erejem edeme ketanager
@MebrakYohannes
@MebrakYohannes 24 күн бұрын
Selam wendmoche ebakachu ye kefu foto atargu kejerba yalew foto betam yasfral Egziabher Be botaw yadtesen hulachen
@hiwottube8502
@hiwottube8502 21 күн бұрын
Weleta Eysos belachu beslot asebuy
@dawitabrham2291
@dawitabrham2291 20 күн бұрын
በርሜል ጊ/ዮርጊስ ጉዞ አልተጀመረም?
@Yordanostesfaslasie
@Yordanostesfaslasie 15 күн бұрын
Welete alsabiet blechu mexelatu asbun
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 күн бұрын
እርሶ በመንፈስቅዱስ የበረቱ አባት ስለሆኑ ሁሉም ፍንትዉ ብሎ ይታዮታል በዚህ ዘመን ያሉ ሰባክያን ለስጋ ስለሚያደሉ መንፈስ እርኩስን እረስተዉታል ስልጣን የለዉም ሁሉን ነገር ከመንፈስ ጋር አታያይዙ ይሉናል የመንፈሱን ስራ እየሰሩለት ሳይፆሙ ሳይሰግዱ ሳይፀልዮ በኔ ላይ ስልጣን የለዉም ምን ማለት ነዉ? በረኸኞቹማ ያዉቁታል ተጋድሎ ዉስጥ ስለሆኑ እንዲህ ያስተምራሉ በተጋድሎ የሌሉትማ መንፈስ ሴራ አይገባቸዉም ወጥመድ ዉስጥ ገብተዉ እኛንም ያስተኙናል
@SaraSara-uk9lt
@SaraSara-uk9lt 24 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 97 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 34 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 4,4 МЛН
በጌታቸው ረዳ የሚመራው ክልላዊ መንግሥት ያጋጠመው አጣብቂኝ!
1:46:33
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 4,6 М.
🔴bermel giorgis እድሌ የተወሰደብኝ ሰው ነኝ ። #ethiopian ortodox
27:18
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 9 М.
ከብዙ ቆይታ በኀላ ተገናኘን.ሀይሚ እና ሙቢ ሸገር ገቡ🙈❤️
26:12
ለማመን የሚከብድ ተዓምር ያየችው ሴት አስገራሚ መጨረሻዋ
19:12
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 72 М.
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 19 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 3,1 МЛН
育児6年目の韓国人父が娘と遊ぶ方法4 #shorts
0:11
ミョリムMyorimu
Рет қаралды 13 МЛН
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 11 МЛН