MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ''አባቶች ሐሰተኛ ሰዎችን እውቅና መስጠት የለባቸውም''

  Рет қаралды 76,571

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 439
@ermiasmelesse2088
@ermiasmelesse2088 2 ай бұрын
መጋቤ ሐዲስ እሼቱ ዓለማየሁ
@timar4198
@timar4198 Жыл бұрын
አቤት አዉቀት ! አቤት ፀጋ ! እኚህን የመሰሉ አባቶችን ያላሳጠን አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏
@tsion4649
@tsion4649 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 Жыл бұрын
ውዳሴ ከንቱ እዳይጥላቸው ፍቅራችን በልባችን ይዘን ባንበቃም እንኳን በፀሎት እናስባቸው
@kinfebelaye1049
@kinfebelaye1049 Жыл бұрын
እውነት በዚህ ዘመን እኝህን የመሰለ አባት የሠጠንን እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ እላለሁ።
@fggh6526
@fggh6526 28 күн бұрын
አባታችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎት ልኡል እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u Жыл бұрын
ሙሽራችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠን ተአምር በቂ ነው!💚 እድሜ ይስጥልን አቡነ💚
@azebgetnet2926
@azebgetnet2926 Жыл бұрын
አባታችን እንደ እርሰዎ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን የአገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን
@johntekietesfagergse3251
@johntekietesfagergse3251 Жыл бұрын
አባ እስኪ የመናፍስት ጥቃት በሰዉ ልጆች ላይ ምን ይመስላል የሚለውን ሱባዔ ገብተው ከእግዚአብሔር ይጠይቁ።
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e Жыл бұрын
አቤት ድንቁርና
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Жыл бұрын
እስማማለው ለብዙ ነብሳት መጥፋት ለቤተክርስቲይን መከፋፈል ምክንያት እየሆኑ ያሉ እግዚአብሔር እውነቱን ይፍረድ
@MMel12379
@MMel12379 Жыл бұрын
ከእኛ ከማንረባው ሰዎች እድሜ ቀንሶ እኝህን ለመሰለ አፈ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Ай бұрын
ደብተራ ሁሌ እነዲህ ነው ሰው በላ
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
በውነት እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!!!💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@TinsaeTewahedo
@TinsaeTewahedo Жыл бұрын
አባታችን እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
@absalatdaneil
@absalatdaneil Жыл бұрын
የሚጣፍኘ አንደበት የማያልቅ እውቀት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@EhetagegnKebede-dx8ef
@EhetagegnKebede-dx8ef Ай бұрын
የኔታ አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ቅዱስ አትናትዮስ በረከታቸው ይደርብንና አባታችን ከኸሉም ጠቅሰው ጠቅለል አድርገው ሰላስተማሩን አ/ር ይሰጥልን አሜን ።
@siraksolomon9837
@siraksolomon9837 Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን::
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Жыл бұрын
የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን በእውነት አባታችን በረከቶይደርብን ልብያለው ልብ ይበል
@MaMa-zr1ry
@MaMa-zr1ry 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን!!!
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
አባታችን የዘወትር መጋቢዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
በእውነት ልጅቷ ጋዜጠኛው ጉበዝ ነሽ በርቼ❤
@yenu5076
@yenu5076 Жыл бұрын
ለትውልድ ለሜጠቅሙ አባት ለርሶ እድሜ ከኔ ወስዶ ይጨምርሎት
@user-zk2xd3nz4q
@user-zk2xd3nz4q Жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር በክብር በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያስፋልን👏💚💛❤
@aregaassefa2059
@aregaassefa2059 Жыл бұрын
ማወቅ የምፈልገውን ነው ያሳወቁኝ በመንፈስ ትምህር ለተጠመዱት መማሪ ይሁናቸው።
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s Ай бұрын
ኣባቴ❤ቃለ ህይወት❤ያሰማልን❤
@abnegn6368
@abnegn6368 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💛💛💛
@youTubesunDay
@youTubesunDay Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛም በሰማነዉ ቃል ለፍሬ ያብቃን
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! ማህበረ ቅዱሳን እኒህን አባትና መምህር ዲያቆን ያረጋል የመሳሰሉትን ሁሌም አቅርቡልን።
@elianameron1418
@elianameron1418 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን ልቦና ሰጥቶን ሰውን ሳይሆን ቃሉን የምንከተል ያድርገን!
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤ ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ኧርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ጉብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅድሥት ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማኤታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችት አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@crestnysweet5968
@crestnysweet5968 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን የአባቶቻችን አምላክ ይቅር የበለን
@Eleni-bw7og
@Eleni-bw7og Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏
@addisababa147
@addisababa147 Жыл бұрын
የእውቀታቸው ጏዳ ተጠልቆ የማያልቅ መልካም እና አንደበተ ርትዑ አባታችን በረከትዎ ይደርብን::
@tigistkasegn7765
@tigistkasegn7765 Жыл бұрын
መስኪ የረዳሽን አምላክ እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ አመሰግነዋለሁ፡፡ የአባቶቻችን አምላክ ያበርታሽ፡፡
@MaMa-zr1ry
@MaMa-zr1ry 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
@menaze4203
@menaze4203 Жыл бұрын
በርቱ እንደዚህ ጥርት ያለ ትምህርት ስንሰማ ልባችን ሀሴት ታደርጋለች እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰሜልን
@mesfn7396
@mesfn7396 Жыл бұрын
አባታችን መምህራችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ያበጁ መስሏቸው የሚያጠፉትንም ወደ ቤቱ ይመልስልን
@tgteshome9859
@tgteshome9859 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትት ያሰማልን በአባታችን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን።
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን
@enkumariam6461
@enkumariam6461 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
@amachew
@amachew Жыл бұрын
አባታችን እንዳይደነቁ እንዳጨበጨብለዎት አይፈቅዱምና ፦ የከበረች የታፋረችና በእውቀትና በጥበብ ለዘመናት የፀናች የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሁሌም እንኮራብሻለን !!!
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay Жыл бұрын
ማሕበረ ቅዱሳን እነ አባ ግርማ እንደምትጠሉዋቸው ብዞቻችን እናውቃለን የእውነት እስኪ ሂዳቹ በስርዓቱ ከእነሱ ጋር ወንበር ላይ ተቀምጣቹ ተነጋገሩ እውነቱን ሁሉም እንዲያውቅ ምክንያቱም ከእናንተም ሆነ ከነሱ ብዙ እየተጠቀምን ነው እናንተ ንስሃ እንድንገባ ታስተምራላቹ እነሱም እኔደዛው ስለዚ ሁሌም ሠውን ከመውቀስ በጠረቤዛ ተቀምጣቹ ከእነሱ ጋር ብትወያዩ መልካም ይመስለኛል እኛ የምንፈልገው መዳን ነው
@nitsuhshetu9692
@nitsuhshetu9692 Жыл бұрын
Ewinet bileshal ehite
@hesn6839
@hesn6839 Жыл бұрын
እህቴ አሁን መምህር ግርማም ሆነ ሌሎች አጥማቂዎች የሚሰሩት መልካም ሊመስለን ይችላል። ግን ማስተዋል ያለብሽ ነግር በቤተክርስቲያን ህግና ስርዓት የማይማራ ማንኛውም አጋልጋይ ለቤተክርስቲያን ህልውና እጅግ አደጋ ይፈጥራል ። ለዚህ ጥሩ ማሳያ ደግሞ ከአባ ግርማ በኋላ የመጡት አጥማቂዎች አካሄዳቸው ያስፈራል።
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደናንተ አይነት አባቶችን ባያስወምጥልን የለንም ነበር።ብቻ እነሱ የሚያደርጉት ከጥቅማቸው አንጻር እንጅ ከመጽደቅና ከመኮነን ገጽታ አይደለም።እነኝህን አባቶች እግዚአብሔር ያቆይልን።ሀሳዊ መሲሆችን እንደዚህ ባዶ እጃቸውን አስቀሩልን።ቃለ-ሕይወት ያሰማልን አባቲቻችን።
@abebeabebaw3604
@abebeabebaw3604 Жыл бұрын
የደረሰበት ያቀዋል! ያልታመመ መች የሰው ቁስል ይገባዋል እስኪ በየፀበሉ ያሉ ሰወችን ኢንተርቪው አድርጊልን እስኪ....???
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤
@desalezinabu2204
@desalezinabu2204 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን✝️
@dr.mastewal3858
@dr.mastewal3858 Жыл бұрын
"ልብ ያለው ልብ ይበል ፤ጀሮ ያለው ይስማ።" ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 10 ай бұрын
እውነት ዕርሰዎን የሰጠን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባውና ትክክለኛ መልሳቸውን ስለሰጡልን እልልልልልልል ብያለሁ ስም መጥራት አያስፈልግም እንጅ የአድስ አበባ ያይነጥላ መንፈስ መምህሮች እፈሩ በቃችሁ
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ለአባታችን አሜን(3 ) ቃሌ ህይወት ያሰማልን
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏 መስከረምም ተባረኪ🙏
@Zahra-vx1fu
@Zahra-vx1fu Жыл бұрын
እግዚአብሔርይመሰገን ቃ ለህወትያሰማልን አባታችን
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Жыл бұрын
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@asterassefa2714
@asterassefa2714 9 ай бұрын
Thank you Aba🙏🏽❤️May God gives you many more years to serve!!!
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ☦️❤👏👏👏👏
@shegermobile5625
@shegermobile5625 Жыл бұрын
እውነት የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ እውቀታቸው እና የሚገልፁበት ጥበብ በጣም ይገርመኛል ሰው ሁልግዜ ቢያደምጣቸው የማይሰለቹ አባት ሌላ ምንም የምገልፅበት ቃል የለኝም የድንግል ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
@user-dv7jd9oz6u
@user-dv7jd9oz6u Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን ፫ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያሉትን ያፅናልን የወጡትን ይመልስልን ልቦና ይስጠን በእውነት
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@hassetabdella3641
@hassetabdella3641 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት የኛ ድንቅ አባት ይሄ ለሁሉም መልስ ነው።
@huluagerishberihun5265
@huluagerishberihun5265 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንደነዚህ ያሉትን እውነተኛ አባቶች ያብዛልን አሜን፡፡ ሁሌም እውነትና እውነትን ብቻ የሚያስተምሩና የሚመሰክሩ አባት ናቸውን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ሰጦ ያቆይልን አሜን፡፡
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 Жыл бұрын
አባታችን የሕይወት ቃል ያሰማልን
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
ቡጣም ትልቅ እውቀት ትምህርት ነው የሰጡን አባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥዎት
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 3 ай бұрын
ቃለህዎትን ያሰማልን ክቡር አባታችን እንደ እርሰዎ አይነቱን አባት ያብዛልን ክርስቶስ ❤❤
@haregewoinabere9497
@haregewoinabere9497 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማለ።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። እህታችን መስከረም ጌታቸው በርችልን በጣም ጎበዝ ነሽ!ጥያቄ ትችያለሽ። የጠፉትንም በቸርነቱ ይመልስልን። አለን የምንለውንም የእዋወት እንድንኖር ይርዳን ከሃሰተኞች ይጠብቀን።እውነተኛውን የቤተክርስቲያን አስተምህሮ እንድንሰማ እዝነ ልቡናችንን ይክፈትልን።
@edenagabis5556
@edenagabis5556 Жыл бұрын
Amen
@user-hu6sp6gt2z
@user-hu6sp6gt2z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ማስተዋሉን ያድለን ከቅዱሳን ፍኖት አይለየን 💒♥
@solomon2747
@solomon2747 Жыл бұрын
በርቱ አባታችን በኪሳቸው ቅብዐ ቅዱስ ይዘው ከሚዞሩ ሰዎች ጋር ነው የተጋፈጡት ቃለህይወት ያሰማልን
@user-db5hu8wh3f
@user-db5hu8wh3f Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን በእውነት መናፍቃን መሰተዋሉ ያደልልን በሰመት ለምነዱ እህት ወንድሞቻችን አምላክ ቅዱሳን መሰተዋለ ልቦና ይሰጥልን እኛም ባሃይማኖታችን ያፅናን አምላክ አበወ
@Bezawerk-tx1pp4sv4o
@Bezawerk-tx1pp4sv4o 10 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በእድሜና በጤና እመ አምላክ ትጠብቅልን
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን👏✝️
@user-jm1bc7fp3r
@user-jm1bc7fp3r Жыл бұрын
ቃል ህይወት የስምዐልና በእድመና በጠና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ይጠብቅልን አሜን❤❤❤
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 28 күн бұрын
kale hiwet yasemalin❤❤❤
@wubetube9848
@wubetube9848 Жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት ለኛም ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ማስተዋልን ያድለን🙏❤🙏💒
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
አሜን አባታችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አስተዋይ ልቦና ያድለን ሰምተን ለመተግበር ይርዳን
@sabamelese1129
@sabamelese1129 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እረጅም የአገልግሎት ዘመንን ይስጥልን።
@contactyoniboni7245
@contactyoniboni7245 11 ай бұрын
እግዚያብሔር አባታችን የተመሰገነ ይሁንልን።ያጽናዎት።
@Sara-bc3oc
@Sara-bc3oc Жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችን
@user-xw2vm4bo9z
@user-xw2vm4bo9z Жыл бұрын
አባታችን በድጋሜ እንኳን ደኅና መጡ ለእኅታችንም ቃለሕይወት ያሰማልን
@kibretgetachew8370
@kibretgetachew8370 Жыл бұрын
በዚህ ክፉ ዘመን ፈጣሪ እርስዎን ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይግባዉ ሁሌም በእርስዎና በ ዲ/ን ሄኖክ ትምህርት ውስጠ ይረጋጋል ጥያቅወቼ ይመለሱልኛል እፅናናለሁም እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን።
@Mars31619
@Mars31619 Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን🙏🙏 እጅግ በጣም እንወዶታለን ❤❤❤
@kegetahun3445
@kegetahun3445 Жыл бұрын
የተዋህዶ አርበኛ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ይፍቱን ይባርኩን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ሰምቶ ከመጥፋት ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቀን ማህበራችንን ይያስፋልን👏🌾💒
@zinbfjh7267
@zinbfjh7267 Жыл бұрын
በፊታቸው ይፍቱኝ ማለት አለባቹት እንዴት አርገው ነው ወይስ ኮመንት እያነበቡ ነው የሚፈቱ?
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Жыл бұрын
አኦርቶዶክሳውያን እርስበርስ ስንባላ ህዝቡን የመናፍቃን አዳራሽ እንዲሞሉ አደረጋችሁ። እኚህ አባት በወንጌል ስብከታቸው የሚደነቁ ሲሆኑ የፈውስ ፀጋ የተሰጣቸውን ሰዎች መቃወማቸው ያሳዝናል። የእግዚአብሄር አምላክ መንፈስ ያደሩባቸውን አባቶች ሃሰተኞች እያላችሁ ለምትተቿቸው እግዘ‍ኢአብሄር ማስተዋሉን ይስጣችሁ። በፀጋ ተሞልተው ዳቢሎስን የቀጠቀጡልን ን አባቶቻችን በክብር ላይ ክብር ይስጥልን🙏 በክርስትና ህይወት በፀሎት እንዴት ፀልዮ ሰግዶ የሰይጣንን ሰራዊት ማስወገድ እንደሚቻል ያስተማሩንን አባቶች አትንኩብን።
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Жыл бұрын
እኚ ሰውዬ ኦርቶዶክስ ናቸው ወይ
@user-um1jj6ef9r
@user-um1jj6ef9r Жыл бұрын
እህት እኒህ አባት እውነታውን ነው የተናገሩ እሳቸውን ለመቸት ከመሮጥ እስኪ እራስሽን ፈትሽ
@user-yd1ix4zd6x
@user-yd1ix4zd6x Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያኑርልኝ
@seblewengeltsehay6389
@seblewengeltsehay6389 Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
@adeniasesye661
@adeniasesye661 8 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🤲✝️❤🌷🌷🌹🌹❤🌷🌹🌹🌷❤🌷🌹❤❤🌷🌹❤❤🌷❤❤🤲✝️❤🌹🌹🌷🌷❤
@tadessekassa6714
@tadessekassa6714 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን የማይጠገብ ትምህርት ነው
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የእኛ እንቁ አባት 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@user-iq8uf9ob8c
@user-iq8uf9ob8c 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያኑረልን አባታችን በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን
@user-wj5rn3fn2p
@user-wj5rn3fn2p Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን
@efratatube286
@efratatube286 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የህይወት ቃልን ያሰማልን ማኅበረ ቅዱሳንም እናመሰግናለን !!!
@user-gi2cv9kh1w
@user-gi2cv9kh1w Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማለን! ለትውልድ የሚጠቅም እውነተኛ ሚዲያ!
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜ ማዕቱሳላን ያድልልን👐
@user-ve1tp8ip2p
@user-ve1tp8ip2p Жыл бұрын
አቤት ጣዕም እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም እዉነተኛይቱን መንገድ ተረድተን ከሰው ይልቅ ክርስቶስን እንከተል ዘንድ ቸሩ አምላክ ይርዳን
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ተስፋእርስት መንግስትሰማያትን ያውርስልን
@user-ub5yy8kx6h
@user-ub5yy8kx6h Жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን አባታችን ልዩ ኖት በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም 🙏🙏
@tesfamichael5653
@tesfamichael5653 Жыл бұрын
ለ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙌🙏
@mengetg-sp7dm
@mengetg-sp7dm Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን
@almazmesganw3159
@almazmesganw3159 Жыл бұрын
በእዉነት በእዉነት አባታችን ቃለ ይህዉት በእድሜ በፀጋይጠብቅልን ማህበረ ቅዱሳን እግአብሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@zetrewengel
@zetrewengel Жыл бұрын
በእውነት መምህራኖች እግዚአብሔር ጤናውን በረከቱን ይልቁንም ቤተክርስቲያን የምታገለግሉበትን ረጅም ዕድሜ አብዝቶ ይስጣችሁ።በእውነት ኦርቶዶክሳውያን ታድለን
@user-ti3ey8wn2u
@user-ti3ey8wn2u Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን ግን አባታችን ያልገባኝ ነገር አለ ሌሎች አባቶቻችነን እንተውና በፀበል የሚደረገው ትአምር ስህተት ነው እያሉኝ ነው???ማለቴ ፀበሉ ውስጥም ብዙ የሚለፈልፉ ሰዎች አሉ ለምሳሌ ማን እደመተተባቸውና እዳረገባቸው ይናገራሉ ስለዚህ በዚህ ጉዳይም ትምህርት ይስጡበት አባታችን❤❤❤
@Israel9563
@Israel9563 5 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜን ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@sirgutgebrekidan3337
@sirgutgebrekidan3337 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ከስሜታዊነት እንድንወጣ እግዚአብሔር ይርዳን። በርቺልኝ እህታችን
@user-21m12A7
@user-21m12A7 Жыл бұрын
ሁሉም መልካም ሆኖ ሳለ አንዲት ሴት አንድን መነኩሴ አባት ልትጠይቅ አትችልም እሳቸውም እኮ ተሸማቀቁ ለሰይጣንም ፈተና አሳልፋችሁ እንዳትሰጧቸው ፈራሁ ዝም ብዬ ሳያቸው እኔ ተጨነቅሁ ለሳቸው ወንድ ቢጠይቅ መልካም ነው አስቡበት እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
@sarazenebe3326
@sarazenebe3326 Жыл бұрын
እንዴ ምነዉ የዚን ያህል ነዉ እንዴ? በዉስጣቸዉ ያለዉ የክርስቶስ ፍቅር እሳት ምን ያህል ታላቅ የበለጠ ይሆን
@Israel9563
@Israel9563 5 ай бұрын
ትክክል እህቴ
@ayanabiresaw8910
@ayanabiresaw8910 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። ማህበሩም እንደነዚህ ያሉ አባቶችን እያቀረበ ህይወት የሆነውን የክርስቶስን መሰረትነት መመስከሩን መግለጹን ቀጥሉበት።
@marryabebe1102
@marryabebe1102 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ደስ የሚል ቀስ ብሎ የሚጠጣ ትንታኔ መልስ ትምህርት ነው የሰጡን
@user-sb2qm9ty3h
@user-sb2qm9ty3h Жыл бұрын
እዉነት ድንቅ ነዉ ያሁሉ እኛን ከቶክሎዉች ለመጠብቅ ነዉ ለመንግስቱ ወራሽ እንድንሆን በሰጋችም በተግባር እንድንኖረዉ እኛ ግን እያየን እንዳለየን እየሰማን እንዳልሰማን የሆን ጠፏች ነን አባታችን ቃለ ሂዉት ያሰማልን የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ያጠብቅል። አቤቱ ጌታየ መዳኃኔቴ ልቦናያን መልስልኝ
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 522 М.
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 51 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 598 М.
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41