20 የጉበት በሽታ/ ጉዳት/ የሚጦቅሙ ምልክቶች

  Рет қаралды 3,020

Dr. Desta seba

Dr. Desta seba

13 күн бұрын

ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ።በዛሬ ቪዲዮ 20 የጉበት በሽታ/ ጉዳት/ የሚጦቅሙ ምልክቶች #diet #liverdisease #health #education #habesha #diabetesmanagement
በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ
የጤና
የአመጋገብ
የአመጋገብ እና ጤና፣
የአካል ብቃት
የአካል ብቃት እና ጤና
እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
#Diet#health#fitness #Amharic #Ethiopia #habesha#Addistena #dr.desta #dr.destaseba #healthtips#healthy #weightloss#weightgain #chronicillinesses #life #motivation #food#exercise#gym#medical #wellness#eatlocal #exercise #dr #love#inspiration #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteate
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።

Пікірлер: 23
@emebetmulugetamolla3380
@emebetmulugetamolla3380 11 күн бұрын
ሁሌም አስተማሪ vidio ነው የምትለቀው ግዜህን ሰተህ ስለምታግዘን ጌታ በሁሉነገር ያግዝህ 10q so mach ❤
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 11 күн бұрын
እንደዉ እኰ እምትደነቅ 🤔 ዶክተር ነህ 🥱🫢🤭👍💐🍾❤️‍🔥💯🌹 ምክኒያቱም እኔ ስለበሽታዋች ብዙ የሰማሁት ስላለኝ ነዉ እና አተ በትክክል ነዉ ያስቀመጥከዉ ።👍 ስለሁሉም ትህምርቶችህ ተባረክ 👏 ጐበዝ ነህ 💪 ቀጥልበት ✌️♥️🙏
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 11 күн бұрын
Thank you elizabeth for the complement !🙏
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 11 күн бұрын
እግዚሐብሄር የተመሰገነ ይሁን ስትል ደስ ትላለህ🎉
@guredokelalibela6871
@guredokelalibela6871 12 күн бұрын
ዶ/ር ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረን ረጋ ብለህ ለሁላችንም በሚገባን መልክ ስለምታስረዳ እናመሰግናለን የጉበትን ስብ እንዴት ማስወገድ እንደምንችል እና የአመጋገብ ስርአታችን እንዴት መሆን እንዳለበት ገለፃ ብታደርግልን
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 11 күн бұрын
Great explanation and valuable information!
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 11 күн бұрын
ተባረክ👏♥️🌹
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 8 күн бұрын
እናመሰክናለን❤
@AskedGg
@AskedGg 10 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-ww4ox9ut5x
@user-ww4ox9ut5x 8 күн бұрын
Dr Tafea yabasal karea yablashwawale yeblalal is true 😁😊🤠
@asmarechmellese6598
@asmarechmellese6598 11 күн бұрын
ዶር ደስታ ግሩም ገለጻ ነው :: እናመሰግንአለን::
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 11 күн бұрын
ዶ/ረ ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 12 күн бұрын
ዶክተርዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን !!❤ ተባረክ !!
@gmailgmail807
@gmailgmail807 9 күн бұрын
Dokteriye sile type 1 Diabetic Bedenb siralin Iskii🙏🙏
@user-dh2xd9sk1z
@user-dh2xd9sk1z 12 күн бұрын
እናመሠግናለን ዶ/ር
@TigistWondimu-j4w
@TigistWondimu-j4w 3 күн бұрын
በህፃናት ላይ ከተወለዱ እስከ ስንት አመት ምልክት ይታያል ዶክተርዬ
@abebchassefa8247
@abebchassefa8247 11 күн бұрын
ዶክተር የስኳር እና የኮልስትሮል ታማም ነኝ. ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል የእግሮቼ ስራስሮች በጣም ይቆጣሉ ትኩስ ነገር ስበላም ስጠጣም ያልበኛል ምን ትመክረኛለህ አመሰግናለው ለምትሰጠን ትምህርት ክበርልን 🙏🙏
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 10 күн бұрын
ደክተር ደስታ ስለስጨበጥከኝ እውቀት በቅድሚያ እያመሰገንኩ🙏 አንድሰው የጉበት ቅባት አለብህ ከተባለ ያለህክምና በጤና ምንያህል ግዜ ይቆያል??በመቀጠል የጉበት ስብ በሽታነው ማለት ይቻላል??
@user-zb9lh6cs1d
@user-zb9lh6cs1d 9 күн бұрын
ለጉበት እብጠት የሚወሰዱ ምግቦች እና የሚሰጠው ትሪት
@alexalemu7251
@alexalemu7251 12 күн бұрын
ዶክተር የጉበት በሽታ በህክምና አይድንም ወይ ?
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 12 күн бұрын
C1A 5,7 normal new wey?
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 12 күн бұрын
Yes!
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 12 күн бұрын
but it is Better if
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 8 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27