Пікірлер
@user-dh2xd9sk1z
@user-dh2xd9sk1z 33 минут бұрын
አመሠግናለሁ ዶክተር ብዙ ት/ት ከአንተ አግኝቻለሁ የሰኳር መጠን 90 ላይ ይገኛል መድኃኒት እንሱሉንና ምትፎሪምን እያተጠምኩ ነኝ ምን ትመክሩኛላችሁ ??አመሰግናለሁ ።
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 34 минут бұрын
አመሰግናለሁ በጣም DR Desta ❤
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 38 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@essayskassa6079
@essayskassa6079 54 минут бұрын
Is honey good for peoples with diabetes
@Addistoday
@Addistoday Сағат бұрын
Amazing Health Advise!you are great person and super intellegent! thank you Doctor!🏆🏆❤❤❤❤❤
@maritadesse2755
@maritadesse2755 Сағат бұрын
Thank you Dr. God bless you!
@wegayehuzerihun
@wegayehuzerihun 4 сағат бұрын
ከጤፍ ጋር ገብስ ተቀላቅሎ ቢጋገር ገብስ ለስኳር ጥቅምና እና ጉዳት ምን ያህል ነው?
@seadadawod5197
@seadadawod5197 10 сағат бұрын
Tabrak Dokter ❤
@emebetahmed6285
@emebetahmed6285 14 сағат бұрын
እባክህ በመጀመሪያ በጠም አመሰግናለሁ። እኔ ለረጅም ዓመት የጉበትበሽታ የታመምኩ እና ፕሮድዬሰ የሚባለው ን እንድሁም አዛትሮፕን ወሰጄ አሁን በጣም ተሽሎኛል። ነገር ግን ዶክተሬ ፕሮድዬስ ያስቆመኝ ሲሆን አዛትሮፖን ግን አሁንም እየወሰድኩ ነው ምን ትመክረኛለህ።
@tamirutilahun4220
@tamirutilahun4220 14 сағат бұрын
Thankyou Dr
@user-zz2ux9rx1d
@user-zz2ux9rx1d 15 сағат бұрын
D.rAmsegnalhu
@romanmelkie9217
@romanmelkie9217 20 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ በሚገባን ይትምህርት አገላለፀ ነው የምታስተምረን 10/10
@GizawKebede-fo6fe
@GizawKebede-fo6fe Күн бұрын
ለ ሁሉም መልስ ናቸው
@emebettsegaab8582
@emebettsegaab8582 Күн бұрын
Thank you so much Doc .
@meseretkebede1824
@meseretkebede1824 Күн бұрын
የሀሞት. ጠጠር ማስወጣቱ ለዚህ ፋቲ ሊቨር ለሚባለው ምክንያት ነው ወይ? እባክህ ዶ/ር መልስልኝ እኔ አለብሽተብዬ ይሄው ሰውነቴን በጣም ቀነስኩኝ ምግብም አልበላም ምናልባት የሀሞት ከረጢት ስለ ወጣ ይሆን እላለሁ
@user-sx6yl6pg4g
@user-sx6yl6pg4g Күн бұрын
2 ጥያቄ ሀመር ውሃ
@user-sx6yl6pg4g
@user-sx6yl6pg4g Күн бұрын
@Lamrelamrot-p2z
@Lamrelamrot-p2z Күн бұрын
እናቴ የስኳር ታማሚ ናት እና ደሞ እርጉዝ ናት ከእርግዝና በፊት ነው ስኳር ያለባት በአሁን ሰአት ደሞ በጣም እየጨመረ ተቸግረናል እና ለመቀነስ ምን ማድረግ አለብን
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Күн бұрын
እርግዝና ወቅት ከመድኃኒት ውጭ ስኳር ለመቆጣጠር የምረዱ ነገሮች ለማድረግ ትንሽ ልከብ ይችላል። ስለዝህ መርፌ መድኃኒት መጀመር ይኖርበታል ።
@rahmaosman7832
@rahmaosman7832 Күн бұрын
Thank you
@tigistgugssa1174
@tigistgugssa1174 Күн бұрын
አብታታሰ ቢ ቫይረስ ምን ማለት ነወ? በምንሰ ይጠፋል ?
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Күн бұрын
🤔Thank u D/r Endet Enastekakle?🎉
@getu25
@getu25 Күн бұрын
🎉❤
@muluchalchissa9557
@muluchalchissa9557 Күн бұрын
ከምሽቱ 12 ሰዓት
@muluchalchissa9557
@muluchalchissa9557 Күн бұрын
12 ሰዓት
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 күн бұрын
Thank you D/R metnun negeren plisss ande Mankiya or chelfa?
@Senayit-bt1rn
@Senayit-bt1rn 2 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ የት ነው የመናገኝህ እባክህ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 2 күн бұрын
Thank you 🙏
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 2 күн бұрын
W🔥W. Welcome Dr. Desta !
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 2 күн бұрын
እናመስግናለን ❤
@JohnJohnsadiq-lr1nv
@JohnJohnsadiq-lr1nv 2 күн бұрын
Tebarke tebarke ma saallah
@ribkakifleyohannes8153
@ribkakifleyohannes8153 3 күн бұрын
ዶክተር እባክህ ስለ ቫሪኮስቬንና/ የመቅኔ ማለቅ ብትነግረን በዛ ችግር ውስጥ ስላለሑ ነው ምን ማድረግ አለብኝ 🙏🙏ተባረክ
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 3 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ግን እንደዚህ አይነት ትምህርት ለምን ከታች ጀምሮ በት/ቤት አይሰጥም እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ጣፋጭና ቅባት በጣም እጠቀም ነበር አሁን 62አመቴ የጉበት ቅባት የደም ግፊት መድዓኒት እወስዳለሁ አመጋገቢንም በተቻለ መጠን እጠነቀ ቃለሁ ግን ያመኛል ሰው ከመጎዳቱ በፊት ቢጠነቀ ቅ ጥሩ ነው ጎጂ ምግቦችስ ለምን በፋብሪካ ይመረታሉ?
@tesfayhagos5762
@tesfayhagos5762 3 күн бұрын
ሰላም ዶክቶር ስለ የሚያስተምሩት ጥሩ አስተማሪ ነው አንድአንድ ስኮር የሌለው የሚል አለ ለምሳሌ ያህል በለስላሳና በከረመላ አለ ስለዚ አስተያየት ቢሰጡን አመሰግናለሁ
@TigistWondimu-j4w
@TigistWondimu-j4w 3 күн бұрын
በህፃናት ላይ ከተወለዱ እስከ ስንት አመት ምልክት ይታያል ዶክተርዬ
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 3 күн бұрын
Thank you
@WudeMamo-mm6gq
@WudeMamo-mm6gq 3 күн бұрын
Thank you 12 A
@sb-fx2vz
@sb-fx2vz 3 күн бұрын
Clinic adress??
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 3 күн бұрын
Wolaita sodo ,addis tena clinic
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 3 күн бұрын
አሜን ዶ/ ር እናመሰግናለን
@mintamirdebebe3016
@mintamirdebebe3016 3 күн бұрын
እኔ የጉበት ቅባት ታይቶብኛል ማር መጠቀም ይከለከል ይሆን?
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 3 күн бұрын
አው ማር ጥሩ አይደለም። ነገር ግን ለሎች ጣፋጭ ነገሮን በመጠንቀቅ እና መጠኑን በመቀነስ መጠቀም ይቻላል።
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 3 күн бұрын
እንደዉ እኰ ዶር . ደስታ❕ፍትፍት አድርገህ ነዉ የምታስተምረን 💯 አንተ ትለያለህ 🔥👍✌️🙏
@user-lx4nx1pn7m
@user-lx4nx1pn7m 3 күн бұрын
10/10
@user-lx4nx1pn7m
@user-lx4nx1pn7m 3 күн бұрын
10
@WudeMamo-mm6gq
@WudeMamo-mm6gq 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 3 күн бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 3 күн бұрын
This is essential information and a good explanation to be easily understood.
@dabaroba1829
@dabaroba1829 3 күн бұрын
THANK YOU DR
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 3 күн бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 3 күн бұрын
🔥🔥🔥🔥🇺🇸🇮🇱🔥🔥🔥🔥🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ተባረክ 👏 from USA 🇺🇸 💪ATLANTA forever DR. Desta ♥️👍🍾🔥✌️🙏🙏🙏🙏🙏