በተፈጥሯዊ መንገድ የጉበት ቅባት መቀልብስ

  Рет қаралды 30,398

Dr. Desta seba

Dr. Desta seba

20 күн бұрын

ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ። በዛሬ ቭዲዮ በተፈጥሯዊ መንገድ የጉበት ቅባት ሰለ መቀልብስ እናያለን #health #education #diet #diabetes #diabetesmanagement #habesha #dr
በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ
የጤና
የአመጋገብ
የአመጋገብ እና ጤና፣
የአካል ብቃት
የአካል ብቃት እና ጤና
እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
#Diet#health#fitness #Amharic #Ethiopia #habesha#Addistena #dr.desta #dr.destaseba #healthtips#healthy #weightloss#weightgain #chronicillinesses #life #motivation #food#exercise#gym#medical #wellness#eatlocal #exercise #dr #love#inspiration #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።

Пікірлер: 97
@almaztesema4826
@almaztesema4826 19 күн бұрын
አመሰግናለሁ ዶር ይህ ትምህርት ቀደም ባለጊዜ አግኝቼው አውቄው ቢሆን ኖሮ እንዴት መልካም ይሆንልን ነበር። ዛሬም ቢሆን በተማርነው ከኖርን ብዙ እንቀንሰዋለንና እንጠቀምበት እላለሁ እንደኔየችግሩ ተጎጂዎቾች ለሆናችሁ።
@AffectionateDancers-en2fn
@AffectionateDancers-en2fn 16 күн бұрын
እደሜና ጤና ይስጥልን
@Tayetu19
@Tayetu19 18 күн бұрын
ዶክተር የሰጠኸን ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ
@senaitzewdu6776
@senaitzewdu6776 18 күн бұрын
ፈጣሪ ዘመነህን ይባርከው!!!
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 10 күн бұрын
በጣም ናይስ ት/ት እና ገለጻ እጅግ እናመሰግናለን ቀጥልበት ከአጉል ታጋዮችን ፓለቲከኞች ትበልጣለህ!
@RahelWerku-pe5qm
@RahelWerku-pe5qm 4 күн бұрын
እግዛቤር ጤናህኘን ይስጥህ
@DanielA-cv5vo
@DanielA-cv5vo 17 күн бұрын
አንት የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጅ ብዬሀለው ፈጣሪ መክሊትህ እንዲበዛ ከፀሎት እንዳትለይ ወንድሜ እግዚያብሄር ካንተጋር ይሁን አሜን።
@ruthkebede4740
@ruthkebede4740 17 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም አስተማሪ የሆንክ ዶክተር ነህ ከልብ አመሰግናለሁ።
@GenetBogale-wi9nn
@GenetBogale-wi9nn 18 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር በጣም ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን ስለምታዘጋጅልን በጣም እናመሰግናለን። እኔ የምከታተለው ከሆላንድ ነው።
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 18 күн бұрын
ክብረት ይስጥልን ዶክተር
@dareskedarasfawosenwodajen2397
@dareskedarasfawosenwodajen2397 18 күн бұрын
ዶክተዬ የሐሞት ከረጢት ማስወጣት የጉበት ስብን ይጨምራል ወይ? ትምህርትህ ትልቅ ጉልበት ነዉ የሆነን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 6 күн бұрын
አመጣም አላመጣም ጣጣው ብዙ ስለሆነ ሕመም ከተሠማህ ማስወጣት ግድ ነው።
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 16 күн бұрын
እናመሠግናለን ዶክተርዬ በዚሁ ቀጥልበት
@Anumma572
@Anumma572 15 күн бұрын
ተባረክ
@woine123
@woine123 16 күн бұрын
ዶ/ር አመሰግንሀለሁ:: ተባረክ!
@Miracle_1828
@Miracle_1828 15 күн бұрын
ዘመንህ ይ
@hameretujuba6902
@hameretujuba6902 16 күн бұрын
ዘመነህ ይባረክ tankyou
@user-jf5zu5ir3e
@user-jf5zu5ir3e 15 күн бұрын
Tnx Dr blessed
@bekeledagne1275
@bekeledagne1275 7 күн бұрын
Brilliant lecturer
@netsanetfirdu9117
@netsanetfirdu9117 11 күн бұрын
Dr Desta, I wish I expressed my appreciation to you in Amharic, but my Amharic fonts don’t work yet on my new device. You are one of the very few doctors who understood the modern outlook on diabetes while many are still struggling with the old fashioned method of treatment. Bravo Dr!!👏🏾👏🏾👏🏾 Even for me who is reading a lot on this topic, your lessons in Amharic helped me clearing a lot of questions. Through practicing a low carb diet I’ve managed to reduce my HbA1C from 6.1 to 5.8. Kindly share your knowledge on Hb1AC as I’m a strong believer of it being the cause for many diseases. Where do you practice? It’d be good to know in case your direct consultation is needed while visiting home. With sincere thanks and appreciation for your free service 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@tila8143
@tila8143 5 күн бұрын
ዶ/ር ያቀረብከው ገለፃ ለእኔ እጅግ በጣም ጥሩ ግልፅና ፕሮፌሽናል ነው:: ደግሞም ማጠቃለያህን ወድጄዋለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ:: ከአሜሪካ ሆኜ ነው ዘወትር የምከታተልህ::
@sinkekassa1971
@sinkekassa1971 15 күн бұрын
ተባረክ ዶር አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
@meselassefa2538
@meselassefa2538 15 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አስተማሪ ነው
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 12 күн бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@RahelWerku-pe5qm
@RahelWerku-pe5qm 4 күн бұрын
ከአዳማ
@user-ne2xu8zx8m
@user-ne2xu8zx8m 18 күн бұрын
Thank you Dr
@tigistbizuneh6026
@tigistbizuneh6026 19 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@almazotterbein2525
@almazotterbein2525 14 күн бұрын
Thanks ❤❤❤
@tsigeredahaylemeskel3151
@tsigeredahaylemeskel3151 16 күн бұрын
Thank you God bless you
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 12 күн бұрын
Thank you 🙏
@TekluGebreyohanns
@TekluGebreyohanns 9 күн бұрын
እናመሰግናለን
@tadelechbiramo3609
@tadelechbiramo3609 9 күн бұрын
Thank you d/r
@BamlakuArage
@BamlakuArage 14 күн бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ
@amarcusevy6848
@amarcusevy6848 15 күн бұрын
በጣም የምፈልገው የችግሩ ባለቤት ነኝ
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 17 күн бұрын
Thank you Dr.
@michaeltadesse7748
@michaeltadesse7748 10 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@user-xd5ii8ff4p
@user-xd5ii8ff4p 13 күн бұрын
thankyou DR
@meskeremtessema6934
@meskeremtessema6934 5 күн бұрын
Thank you, Doctor
@user-ec7zl8nz2p
@user-ec7zl8nz2p 13 күн бұрын
Thank
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 16 күн бұрын
God bless you 🙏
@mekonnenkuru3377
@mekonnenkuru3377 8 күн бұрын
Doc. Bayyee bayyee galatoomi!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 13 күн бұрын
ዶክተር ተባረክልን!!
@freegetcho9663
@freegetcho9663 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 16 күн бұрын
Important information with a clear and concise explanation.
@user-uw5ow1ni2r
@user-uw5ow1ni2r 11 күн бұрын
תודה רבה
@mesayetameregodana559
@mesayetameregodana559 11 күн бұрын
Tebarek bebezu Doctor
@user-ec7zl8nz2p
@user-ec7zl8nz2p 13 күн бұрын
God bess you 🙏🏽
@AbubekerHamza-so4qv
@AbubekerHamza-so4qv 19 күн бұрын
❤❤
@user-hy4ct6xo5m
@user-hy4ct6xo5m 14 күн бұрын
You're so special ❤🎉❤🎉
@salemdesta5248
@salemdesta5248 18 күн бұрын
ሰላም ዶክተር I watch you from America, it’s amazing just got Diagnosed with fatty liver 🤦‍♀️ so, you came on time for me, and very helpful thank you so much 🙏🙌🏽
@AbubekerHamza-so4qv
@AbubekerHamza-so4qv 19 күн бұрын
South africa
@teramjehabtamu7515
@teramjehabtamu7515 18 күн бұрын
እናመሰግናለን ከድሬ ደዎ ነው
@alemferie6218
@alemferie6218 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tejineshdababorta4820
@tejineshdababorta4820 16 күн бұрын
From Addis abeba
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 19 күн бұрын
ዶክተር ሰላምህ ይብዛ እኔ ሁሌም እከታተላለው የምከታተልህ ከሳውዲ ነው አመሰግናለው
@amarcusevy6848
@amarcusevy6848 15 күн бұрын
ማድረግ ያለብኝ በዝርዝርና በፅሁፍ ብታስቀምጥልኝ የተከበርከው ዶክተር
@nounoulemma6806
@nounoulemma6806 19 күн бұрын
From Ethiopia Addis Ababa
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 5 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@firehiwotmulat
@firehiwotmulat 9 күн бұрын
USA
@verygoodaaa9049
@verygoodaaa9049 16 күн бұрын
I personally ❤love you❤ with respect Thank you so so much❤ I am from USA. 🇺🇸 Atlanta ❤🎉 GOD BLESS AMERICA 🇺🇸💪🎈🎈🎈🎈🎉🎉🎉🎉💖💖💖💖💯💯💯🙏 For Ever and Ever Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfayesimaneh7876
@tesfayesimaneh7876 19 күн бұрын
ሀይ ዶክተር ስል አንጀት ቁስለት ulcerative colitis ሰፋ ያለ ቪድዮ ብትሰራልን እናመሰግናለን❤️
@mulugetagebru752
@mulugetagebru752 16 күн бұрын
How about sauna
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 14 күн бұрын
አዎ ተብያለሁ ዶክ አሁን ለማስተካከል እየሞከርኩነው
@ennanakassa6438
@ennanakassa6438 2 күн бұрын
What abut injera and beribere
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EleniBisrat
@EleniBisrat 8 күн бұрын
What about teff? Carb index?
@sinidugudeta2017
@sinidugudeta2017 16 күн бұрын
🙏🙏🙏❤️🇪🇹
@gent-etioworku9965
@gent-etioworku9965 13 күн бұрын
What's the Cimthom of liver problem?
@ShewalemBelisti
@ShewalemBelisti 11 күн бұрын
ዶ/ር አመሠግናለሁ የምፈልገውን ስለጉበት ለ 18:48 ሠጠኸኝ በቂ ግንዛቤ አመሠግናለሁ
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 8 күн бұрын
Omega -3 beye kenu new mewsed yalebign
@user-ok7oc8qe5w
@user-ok7oc8qe5w 15 күн бұрын
እኒህ የዘረዘርካቸውን ምግቦች ስበላ ቸው ወይም ስጠጣቸው ሰውነቴ ሁሉ ያብጣ ምበልው ነገር ሁሉ ምንም አይመቸኝ አመሰግናለሁ ዶክተ ፍሩት ሁሉ ምንም አይመቸኝም
@gent-etioworku9965
@gent-etioworku9965 13 күн бұрын
Hi DOCTOR How about taking coffee with suger will it bring liver problem?
@remadanesse5791
@remadanesse5791 15 күн бұрын
How about if I chew chat it's danger to use chat 5 month of ago A Dr told me that I have fatty liver
@AffectionateDancers-en2fn
@AffectionateDancers-en2fn 16 күн бұрын
ጤና ይስጥልን ዶክተር ደህናኖት እኔ እከታተላለሁ የ እርስዎ ቪድዮ ስለዚ እርስዎ ጋ መጥቸ መታየት እፈልጋለሁ ሰለዚ ኣድራሻዎትን ይጻፍሉኝ
@ephremberhanu7876
@ephremberhanu7876 8 күн бұрын
Dear Dr. How can I get you.
@ZeynebTemam-ys6cy
@ZeynebTemam-ys6cy 10 күн бұрын
Batam batam amassginalahu
@meselassefa2538
@meselassefa2538 11 күн бұрын
ወተት ብንጠቀምስ
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc 10 күн бұрын
የሀሞት ጠጠር በቤት ውስጥ ማከም ይቻላል ወይ ዶክተርዪ
@sosenamulugeta4003
@sosenamulugeta4003 10 күн бұрын
ድምጽ ስለሚያስተጋባ መልእክቱ በደንብ አይሰማም በቴሌግራም ወይም በዚሁ ቺናል በጽሑፍ ዝርዘር ቢቀርብ በደንብ ለመረዳት ይቻላል። ከምስጋና ጋር ።
@amarcusevy6848
@amarcusevy6848 15 күн бұрын
መጠነኛ አነስተኛ ቅባት እንዳለብኝ የተነገረኝ በሀኪም
@user-qg5ig5nx1d
@user-qg5ig5nx1d 12 күн бұрын
እኔ ሞደሬት የሚባለዉ አለብኝ።
@abadihaileselassie1613
@abadihaileselassie1613 16 күн бұрын
ዶ/ር እንዴት ነህ። እኔ ሞደሬት ፋቲ ሊቨር አለብህ ከተባልክ ከሃያ አመት በላይ ሆኖኛል። አሁን ከተናገርካቸው ውጭ ማድረግ የሚገባኝ ነገር ካለ ምን ትመክረኛለህ።
@user-rt4og9vh5i
@user-rt4og9vh5i 19 күн бұрын
ዶ/ሪ አንድ ጥያቄ ጠይቄ ነበረ እሱም ስኳረ ሀይ ስል ዬ ወኑድ ቢልት በጠም የቀጥለል
@user-ki7te7rc1w
@user-ki7te7rc1w 16 күн бұрын
የት ሀኪም ቤት ነው የምትሰራው በአካል ብንመጣ
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 8 күн бұрын
እንዴነህ ዶክተር ንዉተን በናትህ ከእህቴ ልጅ ጋር ላስተዎዉቅህ ወይም ፎቶዉን ልላክልህ
@mohamedalii6682
@mohamedalii6682 17 күн бұрын
Dr waan gaarii nu barsiisaa jirta... rakkoon kun namoota baayyee bira rakkoo jiruudha kanaafuu barnoota kana itti fufinsaan barsiisa. Ani alcohol hin dhugu garu sukara shaayii keessatti hedduun fayyadama kanaaf mana haakima dhaqe qibaati tiru miner tahe qabda naan ja'an waan taheef miner fatty kana of irraa dhabmsiisuuf maal na gorsitaa....???
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 17 күн бұрын
Anni affan oromo guddo hindandauu... kannafu gaffi yomqadde,Amariffa yokin affan engilizzi godhii... 👊
@tigestmegersa9884
@tigestmegersa9884 16 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ዶ/ ር ከአንተ ብዙ ተምሪያለሁ
@MA-vn1lg
@MA-vn1lg 14 күн бұрын
Can you write your questions English or Amaharic, please, the way you write, no one understand it. Thanks
@hayathmuhammed2254
@hayathmuhammed2254 8 күн бұрын
እኔየሆርሞንብዛትአለብኝ ምንላርግ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 16 күн бұрын
🙏🏾👍🏾👍🏾✌🏽🕊️🫶🏽
@mintamirdebebe3016
@mintamirdebebe3016 Күн бұрын
እኔ የጉበት ቅባት ታይቶብኛል ማር መጠቀም ይከለከል ይሆን?
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Күн бұрын
አው ማር ጥሩ አይደለም። ነገር ግን ለሎች ጣፋጭ ነገሮን በመጠንቀቅ እና መጠኑን በመቀነስ መጠቀም ይቻላል።
@user-dh2xd9sk1z
@user-dh2xd9sk1z 19 күн бұрын
ሱማሊያ ሞቃዲሾ
@shimelsgisila8701
@shimelsgisila8701 11 күн бұрын
ለአንተ አዲስ መረጃ ይሆናል እኔ ግን አብሳላት ከአንተ በፊት ነግራኛለች ። አንተም ከሷ ተማር የእኛ ቆሞ ቀር ዶክተር ተብዬው ። ህክምና በየቀኑ የምትማርበት እንጃ የዛሬ 20 ኣመት በፊት መምህርህ ያስተማረህን አስታውሶ መናገር አይደለም ። አብሳላትን ስትተች ሰምቼሃለሁ ። አብሳላትን ይቅርታ ጠይቅ ።
@user-uw5ow1ni2r
@user-uw5ow1ni2r 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@EleniBisrat
@EleniBisrat 8 күн бұрын
What about teff? Carb index?
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 125 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 84 МЛН
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
16:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 94 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q64
15:05
MindseTube
Рет қаралды 84 М.
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 125 МЛН