No video

💥2024 ትራምፕ ይመረጣል ጆ ባይደን ይሞታል!🛑በአሜሪካ ያላችሁ ይህን ሳትሰሙ አትምረጡ!👉የትራምፕ ሰው ሚስጥር ተጋለጠ!

  Рет қаралды 7,826

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Ай бұрын

💥2024 ትራምፕ ይመረጣል ጆ ባይደን ይሞታል!🛑በአሜሪካ ያላችሁ ይህን ሳትሰሙ አትምረጡ!👉የትራምፕ ሰው ሚስጥር ተጋለጠ! #ethiopia #axumtube
Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Axum Tube
Like, Comment and Share this video.
#axumtube #axumtubetoday #Ethiopia
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
=========Follow us on===========
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/axumtubeo...
Twitter: / axumtube
Tik Tok: / axumtube
Pinterest: / axumtube

Пікірлер: 52
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Ай бұрын
ባይደን ሄደ ትራንፕ መጣ ሰወን ሰው የሚገዛው ለጉዳቱ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ሰለዚህ ማናቸው ለበጎ ነገር ወደ ሥልጣን ስለማይመጡ ከነሱ መልካም በመጠበቅ እራሳችንን ባናሞኝ ጥሩ ነዉ
@abrhamgesese2081
@abrhamgesese2081 Ай бұрын
ሁሉም አንድ ናቸው ባይደን ፃድቅ መሆኑ ነው ይልቅ መንግሰተ ሰማያት ቀርባለችና ንሰሀ ግብ
@manutd9463
@manutd9463 Ай бұрын
ሀገራችን በችግር ተወጥራ አንቺ ስለ ማይመለከትሽ ትቀባጥሪያለሽ😡
@SolomonGebremedhin-yi8wh
@SolomonGebremedhin-yi8wh Ай бұрын
@@manutd9463 እዉነት ነዉ በዛ ላይ ድንቁርናዋ 😤
@gebriela7772
@gebriela7772 Ай бұрын
ኤዲያ ምን አገባን እኛ
@anketskebede241
@anketskebede241 Ай бұрын
እንመርጠዋለን!! እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው ምነው ስለ ባይደን ( ዲሞክራትስ) በአጠቃላይ ዝም አላችሁ ኢትዮጵያኖች አገሪቷን ለሰይጣን ስራ አሳልፈው ሲሰጡ? ሊሆን ያለው ግድ ስልሆነ ይፈፀማል ሁሉም አንድ ነው
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Ай бұрын
ሁለቱንም አለመምረጥ ብልጠት ነዉ
@user-gy7ub1js5k
@user-gy7ub1js5k Ай бұрын
ሁሉም አንድ ናቸው የመጣ ቢመጣ ለኛ ምንም የሚመጣልን ለውጥ የለም የሚሆነውን እግዚአብሔር ያቃል የምንችለውን ይስጠን ነው የሚባለው 👉አንቺ ግን ከትራፕ ባይደን ይሻላል የሚመስል ሃሳብ ነው ያቀረብሽው መሰለኝ ተሳስተሻል ሴጣን ከሴጣን አይበልጥም ሁለቱም ያው ናቸው👈 ከባሰም ባይደን ይብሳል በዋይት ሃውስ ግብረሶዶማዊነትን ያከበረው እሱ መስሎኝ .
@tinafiud6941
@tinafiud6941 Ай бұрын
ሲጀመር ባይደን የሞተ ነው እሮቦት ነው
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Ай бұрын
ኧረ ሰው ነው ጎበዝ! ሮቦት አያረጅም ___ 😂😂😂😂
@azeb9433
@azeb9433 Ай бұрын
ፈጣሪ የሚበጀውን ያምጣ ሌላ ምን ይባላል ❤🙏
@kalabetasfaye
@kalabetasfaye Ай бұрын
የምትሰጡት መረጃ በጣም አሪፍ ነው 👍 ጌታ እግዚአብሔር ይርዳቹ 🙏🙏🙏
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ና ማራናታ
@mtolla05
@mtolla05 Ай бұрын
ሁለቱም ያው አንድ መንገድ ነው የሚሄዱት። ጥሩ ድራማ እየተጫወቱ ነው። ወደ ሃሳዊ መሲህ ነው የሚመሩት ህዝቡን
@betelhembelay7720
@betelhembelay7720 Ай бұрын
መረጃዎች ጥሩ ናቸው ግንእኛ መረጥን አልመረጥን መሆኑ አይቀርም ምርጫ እዚህም ይጭበረበራል ፈጣሪ ይጠብቀን የሚፈልጉ ትን እንዴ ማምጣት እንዳለባቸው የማይፈልጉ እንዴት አንደሚያሰወግዱት በደንብ ያውቃሉ ምንም አናመጣም ምግብ እራሳቸው እንደልብስ በፋብሪካ እያመረቱ በገንዘብ ይሸጡልናል ከዚህ ሁሉ የሚሆነው ሆኖ መገላገል ይሻላል ከአሁን በኋላ ምንም ጥሩ ነገር አንጠብቅም
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 Ай бұрын
«ባይደን ይሞታል»? ስንቴ ነው የሚሞተው? ከሞተ እኮ ቆየ!
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ባይደን ሮቦት 🤔🤔ይሞታል እንዴ
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s Ай бұрын
ክርስቶስ ሆይ አረ መንግስትህ ናፈቀኝ ከአለም ትርምስ ፈጥነህ አውጣን
@bettyjes3421
@bettyjes3421 Ай бұрын
ትራምፕ እማ 666 ይቃወማል ስዶማውያን ይቃወማል ጆባይደን ነው 666 መስራች።
@mannasirak2183
@mannasirak2183 Ай бұрын
መስሎህ ነው እነሱም ያው ነው ለይምሰል ነው የሚቃወመው
@Beshlo
@Beshlo Ай бұрын
ዶ/ር እወድሻለሁ ጀግና ነሽ
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 Ай бұрын
የትራምፕ መመረጥ ነገሮችን ይቀራል
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Ай бұрын
ብዙ ማለት ፈልጌ ነበር ግን🤐🤐🤐
@545menel
@545menel Ай бұрын
ሮሚ ተናፉቀሻል ጠፉተሻል❤❤❤❤
@netsolo8225
@netsolo8225 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-qh6fn9hd2h
@user-qh6fn9hd2h Ай бұрын
የዛሬ 2 አመት ነው day 7 ትራፖ እንደሚመረጥ የነገረን
@ethiopiaselam1759
@ethiopiaselam1759 Ай бұрын
ማንም ሰው በሰላም የሚኖርበት ሀገር ነው መምረጥ እና መመረጥ ከቻለ ሀገሩ ነው
@EleniMekonnen
@EleniMekonnen Ай бұрын
ወደ ሴት መቀየር መለወጥ ይፈልጋል ከሆነ አባባልሽ እሽ ሴት ነበር ሲፈጠር ከሆነ አያሳምንም ምኑም ሴት ሁኖ እንደማያውቅ ያስታውቃል።ሌላው ከበጣም መጥፎ የተሻለ መጥፎ እስቲል ይሻላል ሌላው ቀርቶ እንደ ውርጃ ባሉ ነገሮች ላይ ትራምፕ አይስማማም
@mamemelese3054
@mamemelese3054 Ай бұрын
በይደንም ከትራፕ የበለጠ ነው እንዲያውም ትራፕ ይሻላል ከትራፕ አይናቸውን የተወጉት አባት ትራፕ ካለተመረጠ የከፋ ነገር ይመጣል ብለው ነበረ ስለዚህ ባይደን ሮቦተ ሴጠን ነው ትራፕ ይሻላል በክርስቶስ እመኑ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ ብሏል ባይደን የባሰ ነው
@beshahfeyisa918
@beshahfeyisa918 Ай бұрын
የትራምፕ መመረጥ ለውጭ ዜግ ች አደጋ አለው :: የርሱን መመረጥ እንዳይሆን አምላካችንን እንማፀናለን :;
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Ай бұрын
​@@MikeAsmare3308 ስድቡን ምን አመጣዉ?
@gennetfisseha933
@gennetfisseha933 Ай бұрын
የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች ይባላል ሀገራችን ከዚህ የባሰ ጉድ የለም ነው የምትይው?
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Ай бұрын
ያገራችን ደሞ አንተ አቅርባ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
ይህ ዘሙን ...? የ666 መጥፊያው ስለሆነ በእግዚአብሔር ታምኖ የቆመ ሁሉ ...? ይድና ! ሌልው እንደዛው ይጠፋትል ! እግዚአብሔር ሀያል ነው::🙏
@user-si1wd2sq6k
@user-si1wd2sq6k Ай бұрын
Shibere newe metaweriew huleme
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Ай бұрын
😂😂😂😂
@zedonutube
@zedonutube Ай бұрын
ትራምፕ ይሻላል ለዓለምም ሆነ አሜሪካ። አንቺ ግን አሁን አሁን ሳይሽ ማስረተዋል ይጎድልሻል። ስለትራምፕ የተደረደሩበት ኃጢአቶች እሱ እንዳይመረጥ ለማድረግ እንጂ በቂ ሆነው አይደለም። የፍርዱ ሂደት ስርዓትን ያልተከተለ እንደነበረ ብዙተብሏል። ዳኛው ለጁሮቹ የሰጠው ትዛዝ ኮረፕት ለመሆኑ ማሳያ ነው። (በጅምላ በ34 ወንጀሎች ጠፋተኛ ነው መስባሉ ለምሳሌ) እቅዱ የትራምፕን እጬነት ለመግታት እንደነበር ግልጽ ነው። ለምሳሌ ያቺ ሴትኛ አዳሪ ጋራ ግኑኝነት ነበረው የተባለው ከ20 ዓመት በፊት ነው። በአንፃሩ ቢል ክሊንተነ እዛው ዋይተ ሃውስ ውስጥ የፈጸመውን እናውቃለን። እንዲሁም ከሌሎች ሴቶች ጋር የፈጸመውን ኃጢአት ለመሸሸግ ምንየህል እነደከፈለ እናውቃለን። ነገር ግን በትራምፕ ላይ እንደደረሰው ውርጅብኝ አልደረሰበትም ስልጣኑንም አላጣም። ባይደንና ክሊንተን corrupt ፖለቲከኞች ናቸው። ትራምፕ አሜሪካንን ሊታደግ የመጣ ነፃ ዜጋ ነው። ደሞ ችሎታውን አስመስክሯል። ባይድን ምርጫውን ሰርቆ ስልጣኑን እስኪይዝ ድረሰ። የኩሽነርን ያልተረጋገጠ አሉባልታ ይዘሽ መቅረብሽ ብቃት እንደሚጎድልሽ ማሳያ ነው።
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 Ай бұрын
@user-gy7ub1js5k
@user-gy7ub1js5k Ай бұрын
ትራምፕ ይምጣ ዓለም ሰላም የምታገኝ ይመስላል እሱ ብዙ ሃገሮች ላይ ጣልቃ አይገባም ከእስራኤል ውጪ በተለይ ለኛ ይሩፕ ላለነው ትራፕ ይሻለናል የዩክሬንን ጦርነት ስለማይደግፍ ::
@gebiyaashagri7364
@gebiyaashagri7364 Ай бұрын
እስራኤል ሀገር በነፃነት የፈለገውን ሀይማኖት የሚያራምድበት ሀገር ነው ውሽት አታውሪ
@assegideshetu-be7mb
@assegideshetu-be7mb Ай бұрын
lenseha yabkhan, kale hiwot yasemhalen
@Hana-3838
@Hana-3838 Ай бұрын
አሜሪካን አይደለም ፈረንሳይም ምርጫ የምታረጉ ወይ ለእናንተ የሖነ ምረጡ ወገኔ ሌላ ሥራ አለ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
ትራም .....? ችግሩ ያለበት ...? እሱ ሳይሆን ...? አውቀው የሚከሱት ናቸው! እሱ ...? ምንም ...? ችግር የሌለበት እና የፈለገውን ማግኘት የሚችል ....? መልቲ ቢሊወነር ነው ::
@lokeyzlokylokinei6393
@lokeyzlokylokinei6393 Ай бұрын
Untruth 😂
@user-ge4bs6px5n
@user-ge4bs6px5n Ай бұрын
New world order 2013 move 😅😢 very dangerous film
@user-dg5kb2rs6z
@user-dg5kb2rs6z Ай бұрын
Teruneb memert yelebetem
@KibretBokretsion
@KibretBokretsion Ай бұрын
Debrestion yiHisheki meArey😂😂😂😂😂😂 junta
@mimiimekuria7722
@mimiimekuria7722 Ай бұрын
ጥያቄ አለኝ ጆባይደን ከተመረጠ ማይክሮ ችፕስ ሊቀር ይችላል??????
ከማጀት እስከ አደባባይ |  ሀገሬ ቢዝነስ    | ሀገሬ ቴቪ
22:26
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 547
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 97 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 29 МЛН
የዓለምን DNA ያዛቡት ኔፍሊሞች በመጽሐፈ ሔኖክ
39:55
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 185 М.