አርቲስቶች በደስታ ዘመሩ ከዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ ጋር

  Рет қаралды 265,496

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

23 күн бұрын

በቀደሙት አባቶቻችን ጥረት እና ተጋድሎ የቆዩልንንና አገራችን በዓለም መድረክ ጎልታ እንድትታወቅ ያደረጉ ቅርሶቻችንን ትላንት በነበሩበት ውበትና ለዛ ልንጠብቃቸውና ልንከባከባቸው ይገባል፡፡ ከእነዚህ ቅርሶቻችን መካከል አንዱ ደግሞ በከተማችን አዲስ አበባ የሚገኘው የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ነው:፡ ይህ ታላቅ ካቴድራል አሁን ላይ እድሳት እየተደረገለትና እድሳቱም በመጠናቀቅ ላይ ስለሆነ ከበረከቱና ከታሪኩ ተካፋይ ይሁኑ፡፡
እድሳቱን ለመደገፍ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ -1000003778634
በአቢሲኒያ ባንክ-53431186
በአዋሽ ባንክ-01320414050300
በንብ ባንክ-7000022335516
በአባይ ባንክ-9521119824771019
ወይም በሁለም ባንኮች 7829 ገቢ በማድረግ የታሪኩ አካል እንሁን።
❇️ ጎ ፈንድ ሚ-
www.gofundme.com/f/wkn6c4
❇️ወገን ፈንድ:- www.wegenfund.com/causes/holy...
❇️በካቴድራሉ ዌብሳይት :- eotc-htc.org
📲 ለበለጠ መረጃ: 0911243871/ 0988202727 / 0923256051/ ይደውሉ፡፡

Пікірлер: 748
@me-fs4yy
@me-fs4yy 21 күн бұрын
እኔ ዼንጤ ነኝ ፣- ይሄን events ለምክንያት ሁሉንም ተመለከትኩት ፣ በጣም ነው የሚገርመው የኦርቶዶክስ ጥበብና ዕውቀት ? በሁሉም ነገራቸው መፅሐፍ ቅዱስን በትክክልና በጥልቅ እንደተረዳችሁት እንዲሁ አይቼ አወቁህ ! ከሁሉም በላይ ደሞ የገረመኝ የስላሴን ትምህርት በመዝሙር አስተማራችሁ ሰበካችሁነ‍ን ትልቅ ጥበብ ነው ። እንደገናም ማሪያምን ጠሩ መላዕክቱንም በስም ጠቀሱ ሰለተግባራቸውና ስለክብራቸው በንግግር ሳይሆን በመዙሙር አስተማሩን አንድም ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ አይደለም 😭እኔ ቤትእኮ እንደዚህ ዓይነት ነገር የለም ??? ጌታ ጨምሮ ይባርካችሁ አሜን !!!
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ግዜ አለው ሁሉን ለመለየት ፣ ብዙ ግዜ ብዙ ስዎች ወደ ሌላ ሀይማኖት የሚሄዱት ኦርቶዶክስ ምንም ሳያውቆት ነው ።
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 21 күн бұрын
አሜን ሁላችንንም ይባርከን እግዚአብሄርአይነልቦናህን ያብራልህ ወደቤቱ ይመልሰሽ ይመልሰህ እግዚአብሄር እኮ ምርጫ ሰጥቶናል ፍሙንና ቀዝቃዛውን መያዝና ና መጨበጥ የኛ ምርጫ ነው
@mekdeseabege8665
@mekdeseabege8665 21 күн бұрын
Please Come back. The door is always open for anyone. 💕
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 21 күн бұрын
አሜን አብሮ ይጠብቀን እኔ ግን በጣም ገረመኝ ለካ ጴንጤም ስለ እምዬ ኦርቶዶክስ ጥሩ አመለካከት ያለው ሰው አለ🤔😘😘💒💒🙏🙏🙏
@jjyisak1575
@jjyisak1575 21 күн бұрын
@@sabaghumbot5485🤣🤣🤣
@Bo12344
@Bo12344 21 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በቤትህ ለዘላለም እኖር ዘንድ አንተ ጠብቀኝ 😢😢😢😢😢
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 20 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ሚስጥር ናት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሆን ከናተም ጋር ይሆን ክብር ይግባው ሥሉስ ቅዱስ❤❤❤❤።
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 20 күн бұрын
ተዋህዶ እምነታችንን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ህዝበ ክርስቲያኑን ይጠብቅል አባቶቼን ካህናትን ዲያቆናት የእግዚአብሄር እገልጋዮችን ይጠብቅልን በሀይማኖታቹ በእምነታቹ ያፅናቹ ሀገራችንን ፍፁም ሰላም ያርግልን
@HhBfg-nk9or
@HhBfg-nk9or 21 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ደስ ሲል ተመሠግን አምላኬ ያተ በመሆኔ እኮራለሁ አባቴ❤❤❤
@Bo12344
@Bo12344 21 күн бұрын
ማነው እንደኔ በእንባ ያዳመጠው ይህ ዝማሬ 😢ቸርነትህ ነው ያደረሰኝ እስከዛሬ
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 20 күн бұрын
እኔ 😢
@Fanos_podcast10.
@Fanos_podcast10. 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ll2pc4ti9d
@user-ll2pc4ti9d 4 күн бұрын
Ene😢😢
@raheltadesse9808
@raheltadesse9808 19 күн бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያ ልጆች የልቦናችንን ብርሃን አብርቶልን በአንድ ላይ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለመዘመር ያብቃን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 17 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤አሜን አሜን
@user-hm9hq2dv8r
@user-hm9hq2dv8r 9 күн бұрын
አሜን አሜን
@aberashwondesen4652
@aberashwondesen4652 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sphonetastic7244
@sphonetastic7244 4 күн бұрын
ታድላቹ እያንምየብቃን
@Natiyoutube-ux5qp
@Natiyoutube-ux5qp 16 күн бұрын
የስላሴ ልጅነትን ላላመኑ እና ላልተቀበሉ ሁሉ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይክፈት ፤ የ ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን ።
@Fanos_podcast10.
@Fanos_podcast10. 12 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 21 күн бұрын
የእማምላክ ትውልድ ስለሆንኩ ክብር ይሰማኛል !!! የድንግል ልጅ ሲሆኮን ብቻ ነው ልጇን ልዑል እግዚአብሔርን ማመስገን የሚቻለው።።❤❤❤ ድንግል ማሪያም ኢትዬጲያን ሀገራችንን ሰላም ታርግልን 🙏🙏🙏 አሜንንንንንንንንን።። እግዝአብሔር ይባርካችሁ የተዋህዶ ልጆች አሜን።።።❤❤❤❤
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 21 күн бұрын
Luli. Egizabiheri. Yichin. Setiyo. Aliweledechiwimu. Egizabiheri. Aliteweledemi. Enidew. Yichi. Aganiti. Setiyo. Mechnew. Yemetachibin.
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 20 күн бұрын
@@MartaMarta-pi5ke አንቺ መናፍቅ ልቦና ይስጥሽ አባትሽ ሴጣን አንቺ ሴጣን ።አኛ የማሪያም ትውልዶች ነን!!! አንጀትሽ እርር ይበል (ትውልድ ሁሉ ብፅህት ይሉኛል) የተባለውን የመፃህፍ ቅድስ ቃል በደንብ አንብቢ አንቸ ትውልድሽ ከሴጣንና ከአጋንት ነው ።።።።።
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 20 күн бұрын
​@@MartaMarta-pi5keእግዚአብሔር ይገስፅህ አንተ እርኩስ መንፈስ ።
@fekadudesalegne2589
@fekadudesalegne2589 14 күн бұрын
አንድ እዉነት አንድ መንገድ አንድ ሕይወት ኢየሱስ ብቻ ነዉ :: በርሱ ያመነ ብቻ የዘለዓለም ሕይወት የለዉም ማርያም እግዚአብሔር የባረካት ሴት ነች ነገር ግን የማዳን የመግደል ስልጣ የላትም በዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ ሁለት ለተጠየቀችዉ መልስ እንመልከት እርሱም ያለዉንና ያደረገዉን!
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 14 күн бұрын
@@fekadudesalegne2589 አንተ ደግሞ ከመቼ ጀምሮ ነው ስለእየሱስ ክርስቶስ ማዳን ያወከው አታፍርም እንዴ !!! የእኛን እየሱስ ክርስቶስ ምድርና ሰማይን የፈጠረውን አምላክ አይደል እንዴ እዛ በየዳንስ አዳራሻችሁ ስሙን እያረካሳችሁ አማላጅ ነው ብላችሁ እየጨፈራችሁ በስሙ እንደው ትንሽ እንኳን ፍርሃት ላፋችሁ ሳይሰማው በስሙ የምትቀልዱት ለስራችሁ ፍርድን ከሱ ታገኛላችሁ የአለም ፈጣሪ እየሱስ ክርስቶስ የእኛ ጌታ አማላጇ አይደለም ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ጋር ለስሙ ክብርና ምስጋና ይግባውና አሜንንን!!! አመብርሃን ድንግል ማሪያም እኛ መቼም አምላክ ናት ብለን ትገላለች ወይም ከመቶ ታሰነሳለች አላልንም ብለንም አናቅም ወደፊትም አንልም መግደልም ማዳን የሚቻለው ለስሙ ክርብርና ምስጋና ይግባውና የእኛ መድሀኒየለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ ብቻ ነው ።።። እንደው እናንተ መናፍቅቾ የእምላክ ስም ሲጠራ ቅጥል ድብን የሚያረጋችሁ ለምን መሰለህ አንተ ከሀዲ የእናት ጡት ነካሽ መናፍቅ የሴጣን የልጅ ልጆቹ ስለሆናችሁ ነው። ሴጣን እኮ ድንግል ማሪያምን የሚፈራት እና የሚጠላት ስለዚህ በአጭር አንተ ጴንጤ መናፍቅ እንደዚህ ቅጥል ያረገህ የአባትህ የሴጣን የግብር ልጅ ስሐሆንክ ነው መጀመሪያ እስኪ ትክክለኛውን መፅሀፍ ቅድስ አንብብ ከዛ አመዛዝን እንደው እዛ አጎትህ ያሳተመውን የልብ ወለድ መፅሀፍ ትሸመድዳለህ ከዛ በቃ ያወክ መስሎህ መዘላበድ ብቻ ሆነ ያንተና የመሰሎችህ ነገር ።።አሁንም ቅጥል በል ለስሙ ክብርና ምስጋና ይግበውና እየሱስ ክርሰቶስን ለማመስገን የእማምላክ ትውልድ ሆነህ መፈጠር ያስፈልግሃ ያለበለዚያማ እንዲሁ ደርቀህ መ ሞትህ ነው ሰውዬው ንቃ ።።። ድንግል ማሪያም አመ
@user-ge2uo6ne5h
@user-ge2uo6ne5h 20 күн бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ መታደል መመረጥ ነው ማርያምን ።ምንም ባይኖርህም እመቤቴ ስላለችክ ሁል ግዜ ሙሉ ስው ነክ።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 17 күн бұрын
🎉🎉🎉❤❤በትክክል
@SamAytwentys
@SamAytwentys 15 күн бұрын
Ante lj wodedkuh swodedkat enaten
@twi2415
@twi2415 3 күн бұрын
Tekekel❤❤❤❤
@user-oe9sz1lv4x
@user-oe9sz1lv4x 21 күн бұрын
ዝናና ክብርን የሰጣችሁ መድሀንያለም ነዉ በቤቱ ያፅናችሁ በአለም ከመኖር በደጁ መጣልን ምረጡ!!
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ለዘፋኝ ምንም አይሰጥም ።
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn 20 күн бұрын
​@@habtamudehne8502አለመስጠቱን በምን አወክ?ፍርዱን ለፈጣሪ ተው
@KidestAlemu-r6f
@KidestAlemu-r6f 20 күн бұрын
እ/ር ይመስገን እመአምላክ ልጆቻን እየሰበሰበች ነው ከአለም ጥፋት አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ደስ ስትሉ
@ejgtue522
@ejgtue522 21 күн бұрын
🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናችሁ አቤት ውበት ሲምሩ በመቤቴ
@Selam-n5l
@Selam-n5l 3 күн бұрын
ሰው በራሱ ይቀናል በ ማርያም 😢 ኦርቶዶክስዬ ሃይማኖቴ አፈቅርሻለሁ ☦️🥰
@user-od1py5sv9j
@user-od1py5sv9j 21 күн бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትንሩ አሜን አሜን አሜን
@azmeraalemayehu5055
@azmeraalemayehu5055 20 күн бұрын
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን🎉
@Fire-ez9wl
@Fire-ez9wl 19 күн бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@haymi211tube
@haymi211tube 19 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ይክበር ይመስገን እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትክበርልን ትመስገንልን ሁሌም ማርያም ማርያም ማርያም እንድንል ልጇ መድሀኒታችን የአለሙ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፍቀድልን አሜን አሜን አሜን
@astertube5406
@astertube5406 20 күн бұрын
እልል ተመስገን አቤት አምላኬ በሃይማኖቴ እንደፀናው በንሰሃ አጥበህኝ ወደአንተ እድምጣ እርዳኝ🙏🙏🙏
@TeteTete-ur8yd
@TeteTete-ur8yd 20 күн бұрын
የአለም ነገር ሁሉ ከንቱ ነው ከዚህ በላይ የሚያሥደሥት ምንም ነገር የለም በጣም ደሥሥሥሥሥ ትላላቹ እሥከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናቹ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 21 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን።
@Fanos_podcast10.
@Fanos_podcast10. 12 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wi9ey3hm7x
@user-wi9ey3hm7x 21 күн бұрын
እስከ አጢያቴ ያልተውከኝ አምላክ ተመስገንልኝ አባት ሆይ ሁሌም ከፍ ከፍ በልልኝ
@yeduBaman
@yeduBaman Күн бұрын
ውበታችን እምነታችን ❤❤❤❤እንደኛ የሚያምር አለ የለም በቃ የለም ንፁህይት ናት እና በድንግልና እልልልልልልልል
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 21 күн бұрын
የጋዜጠኛው ❤ከበሮ አመታት ዕጹብ ድንቅ ነው ከበሮ ስትመቱ የምትዘሉ ሰዎች ከሱ ተማሩ በተለይ ይህ ቀዩ ልጁ እንከብካበ ወልዳ ለድንግል ከሚለው መዝሙር ላይ ከበሮውን ሲመታ በስሜት ነው ከበሮውን እኮ ሊቀደው ነው 🤔 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤🎉
@me-fs4yy
@me-fs4yy 21 күн бұрын
@@user-lh7sc5zv1e ምንም ማለት አይደለምእኮ ሁሉም ከበሮ የሚመቱት ከውሰጣቸው ያለው ፍቅር ቢበራታባቸው መሰለኝ ! የዕውነት ፍቅር !! ካጠፋሁ ይቅርታ ? በዕውቀት ታናሽ ነኝና !!!
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 21 күн бұрын
@@me-fs4yy እኔ ከአንች የባስኩ ምንም የማላውቅ እህትሽ ነኝ አባቶቻችን ሲያስተምሩ ከበሮ ስትመቱ በሀይል አትምቱ እራሳችሁ እስከሚዞር አትሽከርከሩሩ የጌታችንን ህማሙን እያሰባችሁ ምቱ እንጅ በስሜት ሁናችሁ አትደብድቡ ነው የሚሉት በአሁን ስዓት ላይ ሁሉም በስሜት ነው የሚይስገለግለው ሲያሸበሽቡ ራሱ የሚዘሉ እጃቸው እስከሚቆረጥ እጃቸውን ይወለውላሉ ዳንስ ብቻ ነው የሚቀራቸው በቤተክርስትያን ስርዓት ብናገለግል መልካም ነው አሁን ሁሉም ስርዓት አልባ ሁኗል😭
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 21 күн бұрын
ከበሮ ሲመታ ኢየሱስ ክርስቶስ በዚያን ግዜ ለኛ ሲል የደረሰበትን መከራውን ብናስብ በምንም አይነት ማንም ሰው እንኳን ሊዘል ይቅርና ያለቅስ ነበር ።
@user-fw5pm6mm9s
@user-fw5pm6mm9s 20 күн бұрын
መዝለል ከጀመርንን ምኑን ተለየን?
@mirtneshmasresha6025
@mirtneshmasresha6025 19 күн бұрын
በሰንበት ትምህርት ቤት ያደገ ልጅ ስለሆነ ነው
@RozaArarsa
@RozaArarsa 21 күн бұрын
እመቤቴ ማርያም በምነቴ እንድፀና ጠብቂኝ እኔን ሀፅያተኛዋን
@bezayegorfe9618
@bezayegorfe9618 21 күн бұрын
Amen
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 20 күн бұрын
Bemin. Silitanawa. Lirasawa. Limina. Yemitinori. Esawa. Eko. Sew. nati. .Atichilim. Ene. Mutani. Amilaki masitewali. Yisitachihu.
@user-ru3mn1is6c
@user-ru3mn1is6c 20 күн бұрын
ማስተዋሉን ይስጣቹ😢😢😢​@@MartaMarta-pi5ke
@helengebretnsae4205
@helengebretnsae4205 20 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 zmare melekt yesmialna🥰🥰🥰
@slmslm9626
@slmslm9626 20 күн бұрын
Amen❤
@aydamengistie4225
@aydamengistie4225 21 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን!!!
@user-jy8fn1pq5w
@user-jy8fn1pq5w 20 күн бұрын
ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ቅድስት ሦላሴ አጋዚኢተ አለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቋችሁ እምዬ ተዋህዶ እናቴ❤እመብርሃን በያለንበት ትጠብቀን
@Peace-pm5rg
@Peace-pm5rg 20 күн бұрын
አቤት መታደል። ይሄ በድንግል ማርያም ልጅ መመረጥ ነዉ። እልልልልልል። Orthodox Christians, please do know who you support. These great artists need our help.
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 17 күн бұрын
ተዋህዶ ሐይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልኝ ዝማሬመልአክት ያሰማልን
@lizhenen5395
@lizhenen5395 21 күн бұрын
ቀሲስ ቸሩ መድሃኔአለም ህንጻ ቤተ መቅደሱን ሊያድሱ እንዲህ እስከመጨረሻዋ ሳይሰለቹ ጠብ እርግፍ እንዳሉ የሰማይ ቤቶን ይስራሎት በህይወት በጤና ይጠብቆት እላለሁ🙏 ዘማሪ ፍሬዘር ግን መንገድህን አስተካክል መነሻህን አትርሳ ዘፈንና መዝሙር ለይ ፈጣሪ ትልቅ ጸጋ ሰጥቶሃል እና እራስህን ለምድራዊው ነገር አሳልፈህ አትስጥ ብዙ አገልግሎት ላይ ስለማይህ ነው ያሬዳዊ ዝማሬን እንዲገባው አድርገህ ዘምረው ሰላም ላንተ ይሁን🙏
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 21 күн бұрын
ተመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🏾❤️🌿
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d 20 күн бұрын
መጻፍቅዱሱን እኮ ነው ትትን አድርገን ምንዘምረው ትባረኩ ለገባው ሰው መዝሙሩን በደንብ ካዳመጠው መጻፍ ቅዱሱን እዳነብበ ይረዳው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤
@MesuSima-nf9bt
@MesuSima-nf9bt 14 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋእዶ ሚገልፃት ቃል የለም በእውነት ሁሌም በአይማኖቴ እደነቃለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታና ተከብራ ትኑር ❤❤❤❤ አይማኖቴ መድመቃኤ ኩራቴ ::
@arsemazekarias6163
@arsemazekarias6163 10 сағат бұрын
sitamruuuuu dingil maryam titebikachu bebetua tatsnachu ❤🙏🏻🥰
@yelmashibru4284
@yelmashibru4284 21 күн бұрын
አደድንግል ማርያም ልጅ ያብዛችሁ ውይ ኦርቶዶክስ መሆኔን ሁለም አመስጋኝ ነኝ ተመስገን አምለኬ
@user-hb7jv3dr1d
@user-hb7jv3dr1d 15 күн бұрын
ቀሲስ አሸናፊ እባክዎ ከመድረክ አንጣዎት የዕርሶ ት/ት እኮ እምነት እንዲኖረን አምላካችን ምን ያህል ቅርባችን እንደሆነ ግልጥ ነው የሚያደርጉልን አጫጭር ትምህሮትን ስሰማ ምናለ አውደ ምህረት ላይ በሆነ ስንቱ ይፅናና እንደነበር አስባለሁ እባክዎ እባክዎ ተስፋ የቆረጠውን ትውልድ በተሰጦት ፀጋ እንዲያገለግሉ እለምኖታለሁ እኔ ምን ያህል በትምህርቶት እንደተጠቀምኩ ስለማውቅ ነው፡፡
@mebratgetahun6744
@mebratgetahun6744 21 күн бұрын
We all sinners none ars pure. Glad they singing with all sinners. Have mercy in all. Most artists are artists just like the word they have fear of God pray like as all. I wish they do this more often so someday one may give up the earthly life to his house of praise. Elelelel
@AbebawEshetu-h3g
@AbebawEshetu-h3g 17 күн бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር ስጠው ።ምክንያቱም ኦርቶዶክስ መሆን ክብር ነውና ክብር ስጧት።እግዚአብር ከዚህ በላይ ያብዛችሁ በቤቱም ያቆያችሁ ።
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@saron6381
@saron6381 20 күн бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤❤❤
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 21 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመሰገን ተመሰገን ተመስገን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@azalechdesta-ys1zg
@azalechdesta-ys1zg 20 күн бұрын
አርቲስቶቻችን ደስ ስትሉ በቤቱ ያጽናችሁ❤❤❤
@mohammedp1090
@mohammedp1090 20 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐👏👏
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 20 күн бұрын
በርቱ ባለማህተቦች ግዜአቹን በዋዛ ፈዛዛ አታባክኑ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ አይማኖታችን የደም ሰራችን ናት ❤🙏 እምዬ ኦርቶዶክስ የቀደመች ያልተበረዘች የአባቶቻችን አይማኖት ውቢቷ መርከብ በአንቺ ያፅናን የቅዱሳን አምላክ❤❤❤🙏
@user-od1py5sv9j
@user-od1py5sv9j 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 20 күн бұрын
እልልልልልልልልል ስታምሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@Kidist19
@Kidist19 21 күн бұрын
አዝሜን አንስተህ አንተን ልይህ እሰይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ
@adanechlegesse7496
@adanechlegesse7496 20 күн бұрын
በቤቱ ያፀናን ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልን የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን አሜን ዕልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@tsehayretta7817
@tsehayretta7817 19 күн бұрын
ዝማሪ መልአክት ያሰማልን የሚገርም ዝማሬ ቀናችን የተባረከ ይሁን
@tigistshiferaw9276
@tigistshiferaw9276 21 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ሴት አርቲስቶቻችን ቢያንስ እግዚያብሄርን ስታመሰግኑ ፀጉራቹን ሸፍኑ ሜካበፕም ተዉ ቀሚስ እረጅመ ነዉ ሚደረገዉ
@raheltadesse9808
@raheltadesse9808 19 күн бұрын
አዎ እኔም ሁሌ ቅር ይለኛል ፈጣሪ ቆንጆ አድርጎ ፈጥሮናልኮ ባለን እንደሰት ባካችሁ
@user-hb7jv3dr1d
@user-hb7jv3dr1d 15 күн бұрын
እንደው የኔ ጌታ የሚሳነው የለ ሁላችሁንም ጥቅልል አድርጎ ከዘፈን ወደ መዝሙር መልሶልን ምናለ እንዲህ በተመስጦ ብናገለግለው….ህብረታችሁን ያጽናው አይበትናችሁ ወይ በጉዞ ወይ በመርሃ ግብር ዳግም እንዲሁ እንደምናያችሁ ተስፋ አደርጋለሁ….የተዋህዶ ልጆች ስታምሩ
@netsabisa9318
@netsabisa9318 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@Setna1312
@Setna1312 17 күн бұрын
አሜንእግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተዋህዶ ሐይማኖታችንን ስላሴ ይጠብቅልን🙏
@razakmaster1798
@razakmaster1798 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🥰🥰🥰🥰
@Muluneshebeyazn
@Muluneshebeyazn 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልል ❤❤❤
@Yitbe8071
@Yitbe8071 4 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን❤❤❤❤
@WassimSemaan-wp7hg
@WassimSemaan-wp7hg 21 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል ደሥስትሉ በቤቱያፅናቹ❤❤❤❤👏👏👏👏
@nabiotmitiku7100
@nabiotmitiku7100 13 күн бұрын
አቤት እኝ የተዋህዶ ልጆች ምንኛ ታድለናል❤
@user-ec8pq9uw9v
@user-ec8pq9uw9v 20 күн бұрын
እባኳችሁን ተዋቂ ሰዎችም ሌሎቻችሁም የክርስቶስን ፊቅር የቀመሳችሁ ግን እንደ ዴማስ ዓለምን ወዳችሁ ወደ ሃላ የተንሸራተታችሁ ከክርስቶስ ዉጪ ሕይወትም እረፊትም ሰላምም የለም ወዳችሁ ፈቅዳችዉ አምላካችንን በተሰጣችሁ ነገር አገልግሉት በእምነታችን ያፅናን ይጠብቀን ይባርከን ድንግል በረከት ይደርብን አሜን
@natanem1236Tube-yj2dv
@natanem1236Tube-yj2dv 15 күн бұрын
ደስ ሲል...ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።በቤቱ ያፅናችሁ።❤
@user-zl9mc7nm3z
@user-zl9mc7nm3z 20 күн бұрын
እእእእእእእልልልልልልልልልልልልልሸ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem 19 күн бұрын
ድምቀቱ❤️ እግዚአብሔር ይመስገን
@yohanesmengesha1525
@yohanesmengesha1525 Күн бұрын
እልልልልል❤
@KedijaJemali
@KedijaJemali 21 күн бұрын
ስታስቀኑ በጣም ደስ ትላላቹ ዘማሪ መላክእኔ ያሰማልን
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 2 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 20 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ 💞💞💞🙏
@asterminwyelet9199
@asterminwyelet9199 20 күн бұрын
እንደዚህ ነው ደስ ይላል ለነፍሳችን ማሰብ ነው አለም ኃላፊ ነው የማያልፈውን አለም ለመቀላቀል መትጋት ነው፡፡
@bayekassahun8321
@bayekassahun8321 11 күн бұрын
ደስ ሲል...ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።በቤቱ ያፅናችሁ።
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የመብርሀን ልጂ ስለሁና ደስ ሲል ክበርልን መዳኒአለም እባቴ❤❤❤❤❤
@TsehaybiratuJeba
@TsehaybiratuJeba 14 күн бұрын
ድንቅ ጊዜ በእግዚአብሔር የተወደደ ምስጋና ያድርግልን። ቀ/አሸናፊን በማየቴ እጅግ ደስ ሎኛል።
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚ አብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@FentaneshDebash
@FentaneshDebash 2 күн бұрын
amen orthodox mehon memeret new egna sewoch nen ena bikeyayerm yemaykeyer amlak alen
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 20 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤
@abenetnegash82
@abenetnegash82 20 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@h3-3
@h3-3 20 күн бұрын
አቤት መታደል ስታምሩ ቤቤቱ ያጥናቹህ እልልልልልልልልልልልልል
@yelmashibru4284
@yelmashibru4284 21 күн бұрын
እግዝአብሔር ይባርካችሁ የተዋህዶ ልጆች አሜን።።።
@MarcyTeferaaylew-nk5ul
@MarcyTeferaaylew-nk5ul 20 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ
@Meron913
@Meron913 20 күн бұрын
ተዋህዶ እምነቴ እንዴት እንደምወድሽ ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😊
@user-dj7ez7yr7h
@user-dj7ez7yr7h 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የቀራኒዮ በግ ሀይማኖታችንን ጠብቅልን
@lidyayismaw
@lidyayismaw 20 күн бұрын
Eshetu Melese is the role model for all the artists to support relgious activity.God bless you all❤❤
@tadelatube4375
@tadelatube4375 21 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 5 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏
@سعود-ن1ش
@سعود-ن1ش 2 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alem844
@Alem844 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል👏👏👏👏
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 20 күн бұрын
በዘቸርነትህ ያኖርከን የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባህ ❤❤❤
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv 20 күн бұрын
❤❤❤❤ እልልልልልልልልል
@AlemamsalutoAlemamsaul
@AlemamsalutoAlemamsaul 20 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤❤
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 20 күн бұрын
❤❤❤ Thanks to GOD and GOD Blessed our families ❤❤❤
@AsAs-ry6xz
@AsAs-ry6xz 6 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ገብረኤል ማርያምን አበሰራት ወድልጅም ትወልጃለሽ አላት❤❤❤❤ሚካኤል በክንፉም ከለላት ንፅህት ናትና❤❤❤እልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እመቤቴ ለሀገሬ አብቅተሽ ለክብረ ተዋህዶ አፅተሽ ለክብረ ተክሊል አብቂኝ🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እዮባ
@እዮባ 20 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እና ወድ አርቲስቶቻንችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመብርሃን ትከተላችሁ እንወዳችኋለን❤❤❤
@rahelterefe8367
@rahelterefe8367 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።።
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 21 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 15 күн бұрын
አሜን አሜንአሜን እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 20 күн бұрын
እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል ይገባል ምስጋና ይገባል ህሉን ለፈጠረ ለቅድስት ስላሴ እልልልልልል እልልል እልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ኦርቶዶክስተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር 👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 17 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤
@sisayhaile5190
@sisayhaile5190 9 күн бұрын
በጣም የሚገርም ነው ይህን ሁሉ ባለሞያ የጥበብ ሰው ያፈራች ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት ዋው ህንዴት ደስ ይላል
@mulufentaye3029
@mulufentaye3029 21 күн бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏
@user-ex4qv2lg8x
@user-ex4qv2lg8x 15 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@Johnnyspeedy-lp5vw
@Johnnyspeedy-lp5vw 15 күн бұрын
Amen Amen Amen qale hiwot yasemalen
@user-zu7jz1ms7e
@user-zu7jz1ms7e 21 күн бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን
@AkramCell-e8u
@AkramCell-e8u 21 күн бұрын
እሰይ ተባረኩ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልል
በጣም ይናፍቃል! || ልዩ ቆይታ ከአርቲስቶች ጋር @mezmur2721
23:34
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 50 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 29 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 176 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,7 МЛН
🛑  የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች || Ethiopian orthodox mezmur
47:57
ቅዱስ ገብርኤል ያደረገውን '' ተዓምር '' ስሙ
24:40
ethio zetewahedo ez tube
Рет қаралды 15 М.
ድንቅ አድርጎልኛልዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ
20:06
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 151 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
ድንቅ አድርጎልኛል || አርቲስት ሙሉአለም ታከለ @21media27
16:09
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 29 МЛН