220ኛ D ❤ እኔ እንዲህ ያለ ገጠመኝ ሳቀርብ በጣም የምቆጭበት የቅንአት ጉዳይ አለኝ እሱም የደብተራዎች ተንኮል ነው

  Рет қаралды 44,510

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 ай бұрын

Пікірлер: 351
@TsedyBazezew
@TsedyBazezew 3 ай бұрын
20አመት ቅማለሁ አጭሻለሁ ባጠቃላይ እርካሽ ማንነት ነበረኝ ግን ይገርማል ከ3ወር በፊት ያንተን አንድ ገጠመኝ ሰማሁ በ24 ስሀት ታሪክ ተቀየረ አሁን ያለሁበት ይገርማአል ለድንግል ማሪያም ልጅ ልኡል እግዛአብሄር ይመስገን ምን ማለት እዳለብኝ አላዉቅም ወዳጀ ቅዱስ ገብሬኤል ያዉቃል ብዙ ሰዉ መዳን የሚችልበት እራሴን ምስክር ማድረግ እፈልጋለሁ መምህር ከቻልክ ስልክህን ለማግኘት ተቸግሬ ነዉ
@Tigist22
@Tigist22 3 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እራሣችሁ ተመለሳችሁ መምህር ለኛ ህይወት መስተካከል ከእግዚአብሔር ዘድ የተላከልን ነው እግዚአብሔር በመምህር ላይ አድሮ የስንት ሰወችን ህይወት ታደገ ከዚች ከቱ አለም አሰኔንም ጭምር❤❤🤲❤🤲
@firehiwotmengestu5125
@firehiwotmengestu5125 3 ай бұрын
Ema Degmo le meskerenet yabkage ehete gebreale
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 3 ай бұрын
ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ወንድማችን
@tsega-or1tn
@tsega-or1tn 3 ай бұрын
e/r yemsigni
@medi574
@medi574 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Yemariam4284
@Yemariam4284 3 ай бұрын
መምህር አንተ ማለት እኮ ሰይጣን ተራ እንደሆና የሰይጣን እንጂ የሰው ጠላት እንደሌለኝ አለም ከንቱ እንደሆነች ነፍሴን እንድወድ ኩል ሊፒስቲክ ሱሪ ዘፈን አረ ስንቱን ያስተውከኝ መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 3 ай бұрын
Lik bleshal
@rozaeyob7828
@rozaeyob7828 3 ай бұрын
Enenim
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 ай бұрын
በትክክል😢❤
@Yemariam4284
@Yemariam4284 3 ай бұрын
ለሚቃወሙት አዝናለሁ መድሃኔአለም ልቦና ይስጣቸው ይስጠን
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 ай бұрын
እድሜ ና ፀጋ ያብዛለህ መምህር ተስፋዬ!!!
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 3 ай бұрын
ዛሬ እኔ የመጀመሪያ ነኝ ደስ ሲል ፈልጌህ ነበር ከቲክቶክ ወደ ይቲብ መጥቼ ነው ያገኝሁህ ውይ ተመስገን ደህና ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ገጠመኙን ገና እየሰማሁ ነው ልጨርስና ሀሳብ እሰጣለሁ ብቻ ደስ ብሎኛል እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መምህርዬ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤
@mitikiemunye
@mitikiemunye 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሺ
@fyry8481
@fyry8481 3 ай бұрын
ደስ ይላን አድምጪ
@Yemariam4284
@Yemariam4284 3 ай бұрын
ኦንኳን ሰላም መጣሽ
@mystoe9261
@mystoe9261 3 ай бұрын
❤እንኳን በሰላም መጣሽ ጎበዝ በርቺ እኛንም በፀሎትሽ አሰቢን
@dawitata8291
@dawitata8291 3 ай бұрын
እንካን ደህና መጣሽ ሰለመጣሽ ደስብሎናል ።
@SlOl-qe9dj
@SlOl-qe9dj 3 ай бұрын
እዴት ኣመሽህ መምህር ተስፋይ በጣም ነው የመገርም ኤሄ ትምህርት ቀደም ብሎ ውጣት እያለሁ በስማሁት ብየ ተመኝሁ ግን ኣሁንም ኣረፍደም ብጣም ተለውጫሉ ባንተ ትምህርት እናት ኣባቴ ቆርብልኝ በጣም ደስ ብሎኛል እዝን ላንተ እኔዶሞኣገሬ ገብቼ ልመቁሮብ ያብቃኝ በጣም ከስደት ለመመለስቡዙ ነገር ይከልክለኛል የመምህር ተማሪዎችበፆሎት ኣስቡኝ ውለተ ትንሳኤ ነኝ ከስዑዲ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በቅርቡ ከገባሽ ለመጸበል አብረን ቤት እንድንከራይ አውሪኝ በውስጥ😢
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 3 ай бұрын
ህልሜን እኔም እፈራው ነበር። ምክንያቱም ማታ ያየሁት ይፈፀማል የፈለገ ብፀልኝ። ሆኖም ለኔ ያዘጋጀው ዛሩ መሆኑ አሁን ነው የገባኝ። አሁን የማየው ደም ያለበት የለም, ባይ እንኳን ጠዋት እቅድህን አቁም ስለው ያቆማል እናም ህልሜን መፍራት አቁሜያለሁ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን❤ ፈር ቀዳጁ ከባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ፀጋቸው ይብዛ ❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 ай бұрын
እንኩዋን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዬሐኒድ አደረሰን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👐👐ውይይ መምህሬ ዛሬ የመጨረሻው?እግዚአብሔር ይፍቀድና ቀጣይነት ይኑረው የኛ እንቁ መምህር ኪዳነምህረት ትጠብቅህ👏👏 ሼር✅✅✅ ላይክ✅✅✅ ሰብስክራይብ✅✅✅✅እናድርግ በሉ እናዳምጥ 👏👏
@user-rg6bp7up8b
@user-rg6bp7up8b 3 ай бұрын
እራባ ላገኛችሁ እፈልጋለሁ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 3 ай бұрын
መምህራችን የአንተ ይናፍቀናል እንጂ አይሰለቸንም ህይወቴ መምህሬ 🙏
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 3 ай бұрын
መከራችን ፈተናችን በዛ እግዚኦ አምላኬ ሆይ እላዬ ላይ ያለዉን እና ቤተሠቤላይ ያለዉን እርኩስ መንፈስ የምዋጋበት አቅም እና ሀይል ስጠኝ🙏🙏🙏🙏
@TsedyBazezew
@TsedyBazezew 3 ай бұрын
መምህር 1000አመት ኑር እ/ግ ጠባቂ አምላክ ያዘጋጅልህ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 3 ай бұрын
እግዚአብሔር
@NununuHuhuhujk-pp2uz
@NununuHuhuhujk-pp2uz 3 ай бұрын
Tebaki melak bemil yestekakel.
@saniatube2360
@saniatube2360 3 ай бұрын
1) እ/ግ❌ እግዚአብሔር በአጭራ ቃል አይፃፈም ይቅረ ይበለን 2) አምላክ❌ ጠባቄ መላዕክ በሚል ኢዲት አረጊው ብዙ ሰው ሰለሚያነበው
@user-is6jb6ro4m
@user-is6jb6ro4m 3 ай бұрын
መምህሬ የነፍሴ መጋቢ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እናቴ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ትኹንህ
@Sintesin
@Sintesin 3 ай бұрын
በጣም የሚገርም መጠራት ነዉ ተመስገን መምህር ቃል የለኝም እድሜ ከጤና ጋር ተስፋ ስላሴ ከነሙሉ በተሰብ አምላከ እስራኤል ይጠብቅልን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 3 ай бұрын
መምህር የሀዋርያትን ስራ እየፈፀምክ ነው❤ የታሰሩትን መፍታት , ለክርስቶስ ማስረከብ❤ የእውነት ከእስራታችን ተፈተን የምንፀልየው ፀሎት ከሰማይ መላእክት ጋር አንድ የሚያደርግ ነው❤ ፀጋህ ይብዛ መምህር ❤ ትጋትህ ያስቀናኛል❤ ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉 እማ ፍቅር የአብራክህን ፍሬዎች ለምድር በረከት ታድርጋቸው ❤❤❤
@HanauNew
@HanauNew 3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የእኝ እንቁ አባታች 1000አመት ኑረልን
@dawittsota5514
@dawittsota5514 3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ 1000ዓመት ኑርልን በሰላም በጤና ከነቤተሰቦችህ
@nihbig3509
@nihbig3509 3 ай бұрын
መምህርዬ የሰማይ አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንህ ሌላ ምን እላለው ፀጋውንያብዛልህ አቤቴ ❤❤❤❤❤❤❤
@fyry8481
@fyry8481 3 ай бұрын
ወይኔ መምህር አይመጣምዴ ብየ ስጠብቅህ ቆየ የመጀመርያ ነኝ 👍👍👍👍ሸር አርጉ
@user-is6jb6ro4m
@user-is6jb6ro4m 3 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣክ አባ ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልኝ 🌸
@eftah21
@eftah21 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 3 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን እንኳን በደናመጠልን መምህራችን አሜን ገጠመኝ አሣታሚ ትምህርነ ነው በእውነት የአባቶች ናየእናቶችን ጸሎቴች ናበርካታዎቹ የድንበን አሜን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ወጎኖች ሼሮ ላይክ ኮሚቴ አትሪስ በጣም እናመሰግናለን በጣም መምህራችን ቸሩ መድኃኔአለም ይረዳን ይጥበቅ አሜን፫
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናና ፍቅር እድሜን ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁልግዜ እስከ ልጆችህ አሜን መምህራችን ።
@Seya709
@Seya709 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 🙏
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ረቡኒ እግዚአብሔር የምንሰማው ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድርልን አሜን በጉትት እንጠብቃለን 🥰
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 3 ай бұрын
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ ድቅ ነው ፓስተሩ ወድማችን ፈጣሪ ወደ ቤቱ ይመልስህ ቃለ ሂወት ያሰማልን ረቡኒ እግዚአብሄር አምላክ የጠቋይና የስር ማሽ ቅጠል በጣሽ የሟርተኛ መንፈስን ከምድረ ገፅ አጥፋልን ስራውን የሚሰሩትንም ሰወች ልብ ስጥልን አሜን❤🙏🙏🙏
@HenokAsfaw-uz8pm
@HenokAsfaw-uz8pm 3 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህር አረ ፍፁም አይሰለችም ስለ መነኮሳት አቅርብልንበደንብ
@sirgutdemssie5572
@sirgutdemssie5572 3 ай бұрын
እኔ የእግዚአብሔር ምህረትና ሀጢያታችንን መሸሸጉ ይገርመኛል እንደዚህም ይታገሳል እንግዲህ!! መጨረሻችንን አሳምርልኝ
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት አመሸህ like ለማድረግ መጥቼ ነው 😊ነገ አደምጠለው
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በቤቱ ያፅናል ጠላቶችህን ሁሉ እግዚአብሔር ከእግርህ ስር ይጣልልህ 😢
@user-jr7kx2nf6e
@user-jr7kx2nf6e 2 ай бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ገጠመኝ በሚለው ትምህርትህ በጣም እየተጠቀምኩኝ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ይብዛልህ !!!
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 3 ай бұрын
ሰላም መምህርዬ ሰላም የክርስቶስ ቤተሰብ ።ተመስገን ዛሬ No1ነኝ
@hsznjd4044
@hsznjd4044 3 ай бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት እግዚአብሔር ልብ ይስጥልን በእውነት አይዞህክ ምህረት በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቃል
@tymordoha
@tymordoha 3 ай бұрын
አሜን የአምላከችን ሰም የተመሰገነ ዩሁን ❤❤❤
@saniatube2360
@saniatube2360 3 ай бұрын
እንኳን ለልደተዬ አደረሳችሁ መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ በእውነት እናመሠግናለን ይህ የመሰለ አሰተማሪ ገጠመኝ ሰለምታቀረብለን ፀጋውን ያብዛልህ❤
@tarakuwait326
@tarakuwait326 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ኦ በጣም ከባድ ነው መጨረሻቸው ደሞ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህ ከነቤተስቦችህ ❤❤
@mihretbefekadu3714
@mihretbefekadu3714 3 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት የሰማልን እኔ ከገጠመኝ ነገር አንድ ጊዜ ታምሜ ቤተሰቦቼ አንድ ቦታ ወስደውኝ ነበር እዛ ቦታ የወሰዱን ደግሞ በአባቴ ጎደኛ እሱ ሴትየዋ ብዙ ሰው አድነዋል እና ደሞ ሀይማኖተኛ ናቸው ቤታቸው ስለ አድኖ አለ በሚባል ነገር ተሸውደው ነው እና በጣም ብዙ ንህመን በብዙ ምክንያት ተሸውዷል ..በጣም ብዙ ማወቅ ያለብንን ነገር ባለማወቃችን ዋጋ ከፍለናል እየከፈልም እንገኛለን
@user-mf2fe3gq5k
@user-mf2fe3gq5k 3 ай бұрын
እባክህ ቀጥልልን ቶሎ ቶሎ አይሰለቸንም እኔ እየቸኮልኩ ይሁን አላውቅም ቶሎ ቶሎ ብትለቅልን መምህር
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ግሩም ገጠመኝ ነው አቤቱ የእርሱ ሥራ ቸርነቱ ብዙ ጥበቡ ጥለቅን ነው ክብር ሁሉ ለንንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
@user-nu8jm1pd2f
@user-nu8jm1pd2f 3 ай бұрын
ሁሌም የማይሠለቹ መርአ ግብር ነው የምለቀው መምህር እኔ አዲስ ቤተሠብ ነኝ በቃ በፍቅር ነው ሁሉንም እየሰማውት ያለው
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu 3 ай бұрын
በትክክል ብለሃል መምህር እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እኛ አከባብ እንደሌ ጨሌ አምክ ዎች ናቸው ካህናቶቹ ሰው ስሞት ብቻ ነው የሚመጡት ቤተክርስቲያን የሚሄዱ ለቀብር ብቻ ነው በጣም ያሳዝናል ።
@Hiwet-pq6lj
@Hiwet-pq6lj 2 ай бұрын
በመጀመሪያ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜህን ያብዛልን እስኪ መምህርን 200k እናስገባዉ ምዕመናን❤❤🙏🙏
@fasikalemma9697
@fasikalemma9697 3 ай бұрын
መምህር ሰላመ እግዜብሄር ይብዛልክ
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf 3 ай бұрын
መምህር በእውነት እረጂም እድሜ ከፀጋ ከጤና አብዝቶ እስከ ቤተሠብህ ያድልልን እንቁ መምህር በርታልን❤❤❤
@desalegnrejebo3939
@desalegnrejebo3939 3 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወግ ያሰማልን እያወቁ የሚሰልቡ የሚመቱ አሉ ቆርበው ባልና ሚስት ንስሀ ስንገባ ይቅር ይለናል እያሉ ከክፍ ስራቸው አሁንም የማያርፉ ጎረቤቶቻችን አሉ አሁን በቅርቡ ወንድሜ አርፎ ሀዘን ላይ ሆነን ከለቅሶ ከሚመገቡት ምግብ ትርፍራፊ ስጡኝ እያሉ እኔ ከለከልኳቸው በትደጋጋሚ ጥይቀው አስከለከልኩኝ ለምናቹ ነው ሲባሉለዶሮ ነው ይላሉ አቅም አላው ችግረኛ እንዳይባሉ እንደምንም ብለው ተደብቀው ወሰዱ እኛ ሳናውቅ እና ከዚያ ከአንተህ ትምህርት ሰማ ስልብና እንደሆነ ገባኝ ግን መጥፎ ስራቸውን እሰሩ ንስሀ እገባበታለው ይላሉ እግዚአብሔርስ ይቀበላል እንዲህ እያወቁ ይሚሰሩትን እኛ ኑሮአችን እዛው ነው የእሳቸው ልጆች የተሟላ ነገር እያላቸው እኛን አሁንም አልተውንም በመጥፎ ስራቸው
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 3 ай бұрын
መምህርዬ ታስሮል እያሉ ቲክቶክ ላይ ይሰራሉ ፊዶ ውሸት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ እመቤቴ ትጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ
@fikradissemawegezabhertalk961
@fikradissemawegezabhertalk961 3 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በስመአብ በጣም ደግጨ ነበር Tik tok ላይ የሆነ ፁሁፍ ፅፈው አይቸ ደግጨ ስገባ አድስ ቪድዮ ለቀህ አየሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን ረቡኒ የምትወዳት እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ❤ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@MonaLisa-mn7ex
@MonaLisa-mn7ex 3 ай бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@Lidyya
@Lidyya 3 ай бұрын
Thanks!
@meseret742
@meseret742 3 ай бұрын
በስማአም በቲክቱክ ታሰረ የሚል ነገር አይች በጣም ደንግጨ ነበር መምህረዬ እንኮን ደህና መጣህ እመቤቴ ማሪያም ትጠብቅህ🙏🙏🙏🙏
@Tigist22
@Tigist22 3 ай бұрын
ሌላ ተስፋየ የሚባል ሰው ነው እማ የታሰረው ፎቶውን አይታችሁ መለየት ትችሉ የለ እማ
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-fp7fz2sf3y
@user-fp7fz2sf3y 3 ай бұрын
መምህር በጉጉት ነው የምንጠብቀው እንጂ አይሰለችም ትምህርቶችህ የህይወት ምግብ ነው ፀጋህን ያብዛው❤❤❤❤
@avg4628
@avg4628 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ እንካን በሰላም መጣህልኝ
@zed96
@zed96 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-wd8vb2er5x
@user-wd8vb2er5x 3 ай бұрын
አሜን ፫ እግዚያብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
@mulubelay3831
@mulubelay3831 3 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅህ ነበር መምህራችን❤
@Home_Idea712
@Home_Idea712 3 ай бұрын
መምህር እመቤቴ ትጠብቅህ የምታገለግልበት ዘመንህ ይብዛልን
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 3 ай бұрын
Memih Ekwan Beselam Metah wed wedmee 🥰❤ Ebakih Memir Bebizat Edezi Aynet Tarikochin Seralin Betam dess yelal mnm Ayselechim ,telek Temhert new Tebarek 🙏🙏🙏❤
@Almash-kk3vr
@Almash-kk3vr 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህርችን❤❤❤❤❤
@user-wc4xz3sw9f
@user-wc4xz3sw9f 3 ай бұрын
እግዛአብሄርይመስገንእንኳንህናመጣህውድመምህራችን
@hapashisara5897
@hapashisara5897 3 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እማ ፍቅር ትጠብቅልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን🙏
@buzetube8387
@buzetube8387 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ውድ መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤ እኔማ ልጆቹን ሳያቸው የእነሱን መንፈስ ሲጋለጥ የኔ ማልቀስ ምን ይሉት ይሁን 😢 እኔም ልክ እንደነሱ ከልጅነት ጀምሮ አንከራተተኝ አይይይ😢😢😢 ለልጆቹ የደረሰ እግዚአብሔር ለኔም ይድረስልኝ 😢
@tejnesh5645
@tejnesh5645 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን አሜን
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 3 ай бұрын
መምህራችን.እግዝያብሔር.ይጠብቅሕ❤❤❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህነ መጣህ❤❤❤
@God-db9vp
@God-db9vp 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 3 ай бұрын
እረመምህራችንአንሰለችም እግዚአብሄርይጠብቅህመምህራችን ❤
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 3 ай бұрын
መምህር እንኳን መጣህ ውይ መምህር አይሰለችም በጣም እንማርበታለን ወደፊት እድሉን ብናገኝ እንኳን ዛሬ ከተማማርንበት ይጠቅማል በበኩሌ በጣም ደስ ነው ሚለኝ ብሰማብሰማ እማልጠግበው የመነኩሴዎች ገጠመኝ በረከታቸው ይደርብን
@sarauyas1694
@sarauyas1694 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬቃለህይወትንያሰማልን❤❤❤
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 3 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ሰለሁም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን እመብርሀን ለሁላችንም ልቦና ትስጠን ❤❤❤
@user-qb5pg3wp3p
@user-qb5pg3wp3p 3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው አባት እና እናት ከኃጢያት መንገደ እንደ መለሰ ልጆች እመልሳቸው መድኃኔዓለም በርታልን እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ በ ሺ የሚቆጠሩ ህዝቦች እየአዳነ ነው ❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 3 ай бұрын
ተባርክ መምህር ፅጋውን ያብዛልህ
@user-xz3mi5px8z
@user-xz3mi5px8z 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህርየ ይገርማል ⛪👏🌾🌿🍀
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ውለታህን እመብርሃን ትክፈልህ ❤❤❤
@abenetyilma2486
@abenetyilma2486 3 ай бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር እንደልብህና እንደፍላጎትህ ያድርግልህ መምህር በዕድሜ በፀጋ ከነቤተሰብ ይጠብቅህ
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 3 ай бұрын
የኔ እቁ መምህር እረጂም እድሜ ይስጥልን እመቤት ትጥብቅልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 3 ай бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ግሩም ነው ሰው የዚህን ያክል ነው የፈዘዘው 😢
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 3 ай бұрын
መምህራችን ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 3 ай бұрын
.እግዚያብሔር አምላክ የተመሠገነ ይሁን እደቸርነት ምረቱ የሚምረን በጣምም ገራሚ ነዉ መምህርየ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ የኔም አ ክስቴ ከመለኮሰች ቡሀላ እስርስር አርጐ አስቀምጧታል እና አዳድ የማይሆን ነገር አይቸአለሁ አምላክ ይማራት ነገሮቹን አጣርቸ አቀርበዉ አለሁ
@AlemAsrat-lk3jj
@AlemAsrat-lk3jj 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@eyfryyf3929
@eyfryyf3929 3 ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛለህ ክብር መምህረችን ዕድመን ጥናን ይስጠህ እውነት ነው ሁሉ በፆሎታችሁ አሰበን ወለተ ሚካኤል እያላቹ ክብር መምህረችን አሜን/፫🤲🙏❤
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን የእኛ እንቁ መምህርየ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 3 ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማል እድሜ ፀጋያድልል አሜን አሜን አሜን
@embitembit6071
@embitembit6071 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መም ህርዮ❤
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 3 ай бұрын
በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ሰላበቃቸዉ እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 3 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን ❤❤
@alemiyebayene7881
@alemiyebayene7881 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እርደክ መምህር በእውነት እድሜና ጢና ያድልክ
@Alayu-sq4fu
@Alayu-sq4fu 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያድልልን ሸር ላይክ አትርሱ ቤተሰብ ❤❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 3 ай бұрын
እንዴት አደራቹ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅዱስ አሮን ካህን አመታዊ እረፍቱ መታሰቢያ ቀን አደረሳቹ ለእናታችን ለልደታ ማርያም ና ሊቀ መልአክ ቅዱስ ራጉኤል ወራዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳቹ❤
@jsolomon6964
@jsolomon6964 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን
@user-it1fz5jn2k
@user-it1fz5jn2k 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤መምህራችን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 ай бұрын
#Egzibher yimsgen memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen memihir abet yatawit lij hoy maren yikerm belen 😢
@user-yx6fr3il1q
@user-yx6fr3il1q 3 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ምድራዊ መላእክነት አበቃቹ
@ahmadhmaf9797
@ahmadhmaf9797 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማክ መ ምህር
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 3 ай бұрын
ልብ ያረሠርሣል ትምህርትህ መምህር ዘመንህን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 3 ай бұрын
አሜን መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤️❤️❤️🤲🤲🤲
@user-wr1pm1nh7h
@user-wr1pm1nh7h 3 ай бұрын
Amen edmen tenan yhbkia egzabiher ❤❤❤
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 3 ай бұрын
መምህርየ እንደ አንተ ያለውን ያብዛልን መድሀኒያለም እመብርሀን በዘርፍፍው ቀሚሷ ትሸፍንህ ወንድማችን
@maron-m1234
@maron-m1234 3 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገንመምህርእንኳንደህናመጣህልን
@maxdz9446
@maxdz9446 3 ай бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ክፉ አይካህ ኑርልን መምህሬ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን 🤲🤲🙏⛪🕊️👏
@user-xb4hy3yq9u
@user-xb4hy3yq9u 3 ай бұрын
አሜን
@HenokAbyot-rm6ro
@HenokAbyot-rm6ro 3 ай бұрын
የዘመኑ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ
@tsdatheshe3403
@tsdatheshe3403 3 ай бұрын
ሰላም የእግዚኣብሔር ቤተሰቦች በኣረብ ኣገር ነው ያለሁት እና ኮላሊት ኣሞኛልና በፀሎታቹ ኣስቡኝ በኪዳናምህረት ወለተ ኢየሱስ መምህር ተስፋዬ በፆሎታቹ ኣስቡኝ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 13 МЛН
ለምንድነ ፀባያችን እሚቀያየረው😓😓
10:48
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 884
225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል
1:08:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 73 М.
43ኛ ኤፍታህ live! የአፍሪካና የነጮች ዛር ያመጣው ውድቀት ( ክፍል አንድ )
2:53:50
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 29 М.