214ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ሰፊ ጊቢ ውስጥ ለረጅም አመታት ሲሽከረከር የነበረ የቡዳ መንፈስ ምን ያህልሰው ያዘ

  Рет қаралды 75,030

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 ай бұрын

Пікірлер: 701
@kidye16ema
@kidye16ema 3 ай бұрын
የእትዬን ልጆች ከአጋንት እስራት ወደ እግዚአብሄር መንገድ ቀየርክ ፠❤❤
@EnyewWorku-oi6lk
@EnyewWorku-oi6lk 3 ай бұрын
የመምህር ገርማ የዚህ ዘመን ሀዋርያነት ገና ብዙ ታምራት ይሰራል ንቁ ብለው አስተምረው እንደመምህር ተስፋዬ ያሉ የወንጌል ጀግኖችን አበርክተውልናል እግዚአብሔር ይመስገን ሚስጥሩን እንዲገልፅልን ፈጣሪ ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@fikradissemawegezabhertalk961
@fikradissemawegezabhertalk961 3 ай бұрын
ሰላምዬ አባትሽንና እናትሽን እግዚአብሔር አምላክ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃልሽ
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p 3 ай бұрын
በስላሴ 35 ደብተራ እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይመልሰው መምህራችን እመብርሀን አትለይህ እምወዳት እማ ፍቅር ብለህ እምጠራት
@andualemshewa1221
@andualemshewa1221 3 ай бұрын
መምህራችንን በፀሎት አስቡት ይህን ሁላ መከራ ተጋፍጦ ነው ለኛ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን የሚያቀርበውና ባለታሪኮችን ለቅዱስ ቁርባን የሚያበቃልን ! ፃድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ይጠብቁህ
@user-ud7rn7bb5g
@user-ud7rn7bb5g 3 ай бұрын
A❤❤❤❤❤
@ShalomEnani
@ShalomEnani 3 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤❤
@user-eq3ih4uh2n
@user-eq3ih4uh2n 3 ай бұрын
እንዴት አመሻቹ ወንድም እህቴቼ እውነት እውነት መምህር ግርማ ጋር ድራማ የለም። እኔ እራሱ በመምህር ግርማ ስብከት ትምህርት ነው ስግደትን እግዚአብሔር ን ያወኩት እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ አበራ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜን
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 3 ай бұрын
የሳቸውን ትምህርት አምኖ የተከተለ መንገዱ ይቀናል
@sdcvsc36
@sdcvsc36 3 ай бұрын
👏🥰🥰❤
@user-ki1vc2fg7l
@user-ki1vc2fg7l 3 ай бұрын
መምህር​@@sdcvsc36እኔ ስብከቱንሳዳምጥእፈራለሁምንላድርግ
@user-ed9tu2vi1w
@user-ed9tu2vi1w 3 ай бұрын
አውነት ነው👏❤❤❤
@helenahmed1868
@helenahmed1868 3 ай бұрын
Ewnet New Yehe Yemigeban Zegeyeto New
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ስትጠፋ በጣም ደንግጬ ነበር ወለተ ሩፋኤል በፀሎት አስቡኝ
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ሳድስ ላይ ስላየነህ ደስስ ብሎናል ላይክ ሸር አድርጉ
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 3 ай бұрын
የእትዬን ልጆች ወደ እግዛብሔር እቅፍ ወሰድካቸው። ታዲያ ይህ እንዴት ግሩም ድንቅ ነው👌🙏
@user-ku9os6rx6w
@user-ku9os6rx6w 3 ай бұрын
ባለ ቤቴ ከታሰረ 3 አመቱ ነው እባካቹ ገ/ስላሴ ብላቹ በፀሎት አስቡት በ ማርያም
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 3 ай бұрын
ዋዉዉዉ መምህር ሰላም ናቸው ከሞላው ቤትሰቦቻቹ ጋራ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዱስ አባታችን ገበረመፈስ ቅዱስ አመታዊ ከበረበአል
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 3 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ያው ለቤትህ አዲስ ነኝ ይህን ቤት ካገኘውት ቢያንስ ሁለት ሳምንት ነው የሚሆነኝ ግን ብዙ ቪድዮዎችህን አይቻለው በጣም የሚገርምህ ነገር ይህ መንፈስ የሚባለው ነገር በኔም ላይ እየሰራ ነው ግን አሁን ፆም ጀምሪያለው ከትዳሬ ተፋትቼ ከዛም በስደት ነኝ ብቻ ብዙ ምስቅልቅል ያለ ነገር የገጠመኝ ሳላውቀው ለካስ ይህ የመናፍት ሴራ ነው ያንተን ትምህርት ሳይ ነው የገባኝ ወደ ሃገሬ ስመለስ ወደ ትዳሬ እንደምመለስ ተስፋ አደርጋለው እግዚአብሔር እንዲረዳኝ በፀሎት አስቡኝ ክርስቲያኖች❤
@sintmanhayle3577
@sintmanhayle3577 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስማህ በርታ
@misrach2350
@misrach2350 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳክ ውንድሜ 😢
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 3 ай бұрын
እሴት ነኝ እህት ወንድሞቼ ወለተ ስላሴ ብላችው በፀሎት አስቡኝ
@circusgirum1916
@circusgirum1916 3 ай бұрын
መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን:: 👉አላስተዋሉም :: የሚበልጠውን እንዲያዝን አላወቁም :: በድፍረት ነው :: እስከ ሞት ድረስ ይታመናሉ ለዲያብሎስ :: የያዝነው ጌታችንን መድሃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ነው:: አንተ ክፉ ደብተራ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን የጀርባ ቅማል የሆንከው :: ስርማሽ ቅጠልህን ትተህ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በንስሃ ተመለስ:: በእርኩሡ ሳትቀደም ቅደም የዘላለም የስቃይ ሞት አለና::
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 3 ай бұрын
የእትዬን ልጆች ወድ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እቅፍ በመሰብሰባቸው እግዚአብሔር ይመስገን እትዬንም መጨረሻቸውን ያሳምርልን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 3 ай бұрын
ሰላምዬ እግዚአብሔር እናትሽንና አባትሽን ለቅዱስ ቁርባን ያብቃልሽ ❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 3 ай бұрын
ዉድ መምህራችን እድሁም ምመናን እንኳን ደናመጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነገብረመፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል መምህርየ አዳምጨ ሀሳቤን እገልፃለሁ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ገና መግባቴ ነው ደሞ አንደኛ ነኝ ስገቡ ላይክ እያደረጋችሁ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ዩሐንስ ወልደነጎድጓድ ወርሃዊ እንዲሁም ለአባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ በዓል ❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 3 ай бұрын
አሜን አንካን አብሮ አደረሰን❤
@Mekdes97
@Mekdes97 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@harkoiscelll5828
@harkoiscelll5828 3 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@user-gp5dg2wi7waster
@user-gp5dg2wi7waster 3 ай бұрын
የ እትዬን ልጆች ወደ ድንግል ማርያም ወሰድካቸው ❤❤❤❤❤❤❤ የ እግዚብሔር ስራ ድንቅ ነው መምህራንች አምላክ እስከ ብተሰህ ይጠብቅህ
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 3 ай бұрын
አሜን አሜኝ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤
@user-bk1kl3pm1i
@user-bk1kl3pm1i 3 ай бұрын
አመተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 3 ай бұрын
አግዚአብሔር ያስብሸ
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 3 ай бұрын
የኔ እባት እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታድርግ አይዞክ የኛ ዉድ እማ አለች አትፍራ እኛ እናለቅስባታለን ክፉ እዳይነካ
@user-cd2sr1fq9f
@user-cd2sr1fq9f 3 ай бұрын
መምህርዬ ከዚህ ታሪክ ጋር የኛ ግቢ ይመሳሰላል ግራ ገብቶኛል የኛ ነገር እራሱ
@alemayehumalka284
@alemayehumalka284 3 ай бұрын
የእትዬ ልጆች ከአጋንንት እስራት ነፃ ወተው ወደ ማሕበረ ሐዋርያት ተቀላቀሉ ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ።
@amandanoah3563
@amandanoah3563 3 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን
@Hanna21341
@Hanna21341 3 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህርዬ ❤ ወለተ ሀና እባላለው በጸሎት አስቡኝ😢
@fyry8481
@fyry8481 3 ай бұрын
እዳዉ መምህርየ እኔም በስደት ነኝ ያለሁት ግን ከልጅነቴ ጀምሮ ሺቴን እሸናለሁ ልጅ ወልጀ በዚህ እድሜድረስ በተለይ ስራ ቦታስህድ እባክቹሁ እህትና ወድሞቸ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ተሳኤይ ብላቹሁ😭😭😭😭😭😭
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 3 ай бұрын
እንካን ለነጎድጋድ ቅድስ ዮሐንስ አንካን ለቅድሳን አባቶቻችን አንካን አደረሳችሁ ተሰፋ ስላሴን ከነቤተሰቦችህ በዙሪያህ ያሉትን ሁሉ አማ ፍቅር ትጠብቅልን❤❤❤❤ ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በአዉነት አግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን የልብህን መሻት የሰላምዬም አባታን አናታን ለቅድስ ቁርባን ያድርሳቸዉ አግዚአብሔር ያግዛት❤❤❤❤
@user-gu5xr5to5u
@user-gu5xr5to5u Ай бұрын
የእትዬን ልጆች ወደ አባታቸዉ ቤት መለስካቸዉ😢 እኔንም ወደ አባቴ ቤት መልሰኝ እባክህ አስታርቀኝ ሀፅያቴ በዛ 😭😭😭
@melumelu2097
@melumelu2097 3 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር እንኳን ለአቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል በሰላም አደረሳቹ
@temesgen899
@temesgen899 3 ай бұрын
እባካቹሁ የውድ መምህር ተስፋየ ተከታዮች በሉ ወንድሜ በብርር አንከርትት ስለጠፋብን ገብረአማኑኤል ብላቹሁ በጸሎታችሁ እርዱኝ።
@Sara-ui8tk
@Sara-ui8tk 3 ай бұрын
ስማይቷ እናቴ ቅድስት አርሴማ ባለበት ትጠብቀው ወደቤቱ ትመልስው
@user-ed9tu2vi1w
@user-ed9tu2vi1w 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስበው ያስበነ👏😢
@SemenehgezachewAsefaw
@SemenehgezachewAsefaw 3 ай бұрын
በድንግል በማ ፉቅር ሀብተ ገብርኤል በፀሎት አስቡኝ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 3 ай бұрын
እግዚአብሄርአምላክያስብህ
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 3 ай бұрын
እግዜኣብሔር ያስብህ
@mesien329
@mesien329 3 ай бұрын
እማ ፈቅር በምልጃዋ አትለይህ
@user-je7xd5lb5r
@user-je7xd5lb5r 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያስብህ እማ ፍቅር ትዳብስህ አይዞህ
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 3 ай бұрын
@@haseerahmad2421 እግዚአብሔር ያስብህ
@Kidste78
@Kidste78 3 ай бұрын
መምህርዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እኔ ያንተን ትምህርት ስሰማ ነው የመኖር ተስፋዬ እሚጨምረው እግዚአብሔር ይስጥልን ለምታስተምረን ትምህርት በፀሎት አስቡኝ እኔን ደካማ እህታችሁን ወለተ ሚካኤል 😢😢😢😢
@Samifiker12
@Samifiker12 3 ай бұрын
መምህር እማ ፍቅር ጠብቃክ ለእዚህ አበቃክ ዘውትር ይደክማሉ አይሳካላቸውም ምክንያቱም እነሱጋር ካሉት እኛ ጋር ያሉት ይበልጣልና ገጠመኙ በጣም ደስ ይላል ሰው ልጅ ያለበትን ቁስል እታች ወርዶ ያየው ነው የሚያውቁ በስብከት ብቻ ሰው ቢድን ይህ ሁሉ እዝብ ከአይማኖቱ ባልወጣ ነበር አሁን እድሜና ጤና ለአባታች ለአንተም ለሌሎች ቀና አባቶች ይስጥልን ብዙ ሰዎችን እምነታቸውን አውቀዋል ቤተሰቦቻቸውን ከባህድ አምልኮ አውጥተዎል ለቁርባን አብቅተዋል እነሱ ያውሩ እናንተ ስራቹን ስሩ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ በስመ ስላሴ ተመስጭ ነው ያዳመጥኩት መምህሬ የስንቱን ቤት ነጻ አወጣህው ባተ. ለይ አድሮ እግዚአብሔር ምለው እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ ከንቤተስቦችህ ❤❤
@saniatube2360
@saniatube2360 3 ай бұрын
ሠላም መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ ተሻለህ? አባቴ ገ/መንፍሰ ቅዱ ለባሴ ፀጉር በየሔድክበት ይጠብቁህ *ኑ*ተማሬዎች አብረን እንሰማና ኢዲት እናድረግ🕯❤
@tsehaynigisti
@tsehaynigisti 3 ай бұрын
Ebakshin😢 memhirn endt lagegnewu echilalew silken
@maboalemu3145
@maboalemu3145 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ❤❤❤
@messyimess5298
@messyimess5298 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 3 ай бұрын
ዉድ መምህራችን የእማ ፍቅር ልጅ
@HanaWodaje-io8gk
@HanaWodaje-io8gk 3 ай бұрын
የእትዬን ልጆችከአጋንንት እስራት አላቆ ለዘላለም ሂወት እና ለስጋዎደሙማብቃት ነው መታደልነው መመረጥነው እግዚአብሔር ይመስገን
@martaaljabal7265
@martaaljabal7265 3 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት እናቴ መጨረሻኤን አሳምሪልኘ በፀላታቹ አስብኘ ወለተ ስላሴ ብላቹ
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 3 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ጠፍተህብን ነበር ቅበላ ነው ብለው ነው በዚህ ጾም መጀመሪያ የሚልኩት አይ ደብተራ ልቦና ይስጣችሁ
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 3 ай бұрын
እውነት ነው እሜን መምህርት የሰላምዬ አባት እንዲሁም የስንቱ ወጣት ረዳት አባት ነህ የሰላምንም የአባት እና እንትን እንዲሁም የሁሉንም ቤተሰብ እስተምረህ እንድታስተካክል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መሳርያ እድርጎህ ስራህን በሚገባ ተወጥተሀል ስለ ሁሉም ነገር ፀጋውን ያደለህ አንተ እንደምትለው ልዑል ግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሁንም ዛሬም ሁሌም ቢሆን እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ጥበቃውን ያብዛልህ አሜን እውነት ነው መምህር ግርማ የራሳቸውን ገጠመኝን ከትምህርት በሗላ በሬዲዬ አቢሲኒያ ያቀርቡ ነበር የእግዚአብሔር እቅድ ነው በእውነት እምላክ እራሱ ነው በመምህር ግርማ በኩል እኔ ጋር የመጣው ያልከው እውነት ነው የየእግዚአብሔር እቅድ ነው ክብር ለስሙ ይኸው የበረከት አባት ሁሌም እሳቸው የባረኩት ነገር ብዙ በረከት እያፈራ ያድጋል እና እግዚአብሔር ለክቡር አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጥልን ኣሜን የነ ሰላምዬንም ቤተሰብ በአንድ ላይ ተሰባስነው ሁሌም በፍቅር ያኑርልንልን አሜን
@MigAlmaz-he4oe
@MigAlmaz-he4oe 3 ай бұрын
ያባታችንን የመምህር ግርማ ዘመናቸውን ይባርክልን እናንተንም አፈሩልን በናንተ ላይ እግዚያብሔር ይክበር። እኔ ደካማ ሰው ነኝ እባክክ መምህር በፀሎትክ አስበኝ ወለተ ሰማይት
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 3 ай бұрын
ሰላም መምህር 🎉 በብዙ መልኩ እያነቃኸን , እያበቃኸን ስለሆነ በርታ መብቃት ሲባል በእውቀት ነው ❤❤❤
@Hanna21341
@Hanna21341 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 💚💛❤
@asefashyimam4102
@asefashyimam4102 3 ай бұрын
አሁንም የእግዚአብሔር አምላክ በቅዱሳ በጻድቃ ምልጃና ፀሎት ይጠብቅህ የእመቤታችን የእናታችን የእማ ፍቅር ምልጃዋ አይለይ።
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 3 ай бұрын
ሰላም ቤተሰም እንዴት ዋላቹ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሃዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ወራዊ ወራዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳቹ
@avg4628
@avg4628 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ ትምህርትህ በመዳመጥ ተለውጩ ለንስሃ በቅቻለው እግዚአብሔር ይመሰገን በላም ወደ ሃገረችን ይመልሰን ወደ ቅዱስ ቁርባን ያብቃኝ ለሁላችን ❤
@fikradissemawegezabhertalk961
@fikradissemawegezabhertalk961 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ይችን ኮሜንት የምታነቡ ወለተ ሰማያት እያላቹሁ በፆለታቹሁ 😢
@EldenaEldu
@EldenaEldu 3 ай бұрын
ውድ መምህሬ የሥሉስ ቅዱስ በረከታችን አንቂያችን ሺ አመት ኑርልን ከነቤተሰብህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
@tajtaj9676
@tajtaj9676 3 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በእውነት እመብርሃን ከነ ልጃ ትጠብቅ ከነልጆች ከነ ቤተሰቦች ጥላ ከለላ ትሁንክ አሁንም ቅዱስ ሚካኤል ጠላትህን ይጣልል ኩፉሁን ያርቅልክ ከስቱ ያነቃህን 😢 ፈጣሪ ይጠብቅ
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 3 ай бұрын
እንካን በሰላም መታህልን እንቁ መምህራችን ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ ❤ እማ ፍቅር ጠላትህን ከእግርህ ስር ትጣልልህ መምራችን ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ በሬዴቱ ይጠብቅልኝ❤❤❤
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደና ሆንክልን በሄድክበት በገባህበት አንተንም ቤተሰቦችህንም ቸሩ መዳንያለም ይጠብቅህ በጣም ተምሬበታለው
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 3 ай бұрын
መምህር አለሜ ስልከ ተበላሽቶ ከሳምት ቦኃላ ተመለስኩኝ❤❤😊
@jaber-1122
@jaber-1122 16 күн бұрын
መምህረየ በኡነቱ ጸጋዉን ያብዛልህ ያንተን ትምህርት ስሰማ ነው የምበረታዉ በኡነት😢😢😢
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም ሠጣህ የሰማነው በልቦናችን ይጻፍልን❤🎉
@janetareda2577
@janetareda2577 3 ай бұрын
መምህርዬ እንኳን ስላም መጣህ ድራማ የሚባል ነገር የለም እናነትን ያውቅነበት ቀን ነው የማመስግነው እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችው
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 3 ай бұрын
እንደው እመብርሃን ባለክበት ትጠብቅልኝ መምህራችን ክፍውን ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጋርድህ ይጠብቅህ እህን ፁፍ የምታነቡ ሁሉ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችች በፀሎት እናስበው እባካቹ❤
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ የኛ ማንቂያ ድወል እድና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ በእውነት ❤️❤️❤️❤️
@user-my6ow7dt5u
@user-my6ow7dt5u 3 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ በምሀል በምሀል የምታስገባልንን ትምህርት አትሱልች ይጠቅመናል ብዙ ትምህርት የምናገኝበት ከታሪኩ ጉን ለጉን የምታስተምረን በጣም ይጠቅመናልና እባክህ ሳሰለች በደብ አብራርትህ ተናገር በተረፈ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 2 ай бұрын
እሄ ታሪክ እኛ ቤት አሁንም አለ ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ የመምህር ታማሪዎች
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 3 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@marthaafework6605
@marthaafework6605 3 ай бұрын
ክፉ አይንካህ ወንድሜ መምህር ተስፋዬ ዕድሜ ከጤና አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ፡፡
@user-hy4fb3bg4w
@user-hy4fb3bg4w 3 ай бұрын
ፈጣሪ እንኳን ፈወሰክ መምህር ተስፍዬ ስራቸውይፍረስ ደብተራ
@liya7235
@liya7235 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx 3 ай бұрын
የእትዬን ልጆች ወደ እግዚአብሔር ቤት ወደ አምላካቸው ነው የወሰድካቸው የኔ ጀግና መምህር በርታ ተባረክ የእማ ፍቅር ልጅ
@elsabetmandfro
@elsabetmandfro 3 ай бұрын
መምህር አንኳን ደህና መጣክ። የእትዬን ልጆች አገአስተ ሥላሴ የቅዱሳን አምላክ ደጉ ወሰዳቸው።
@user-my6cz6vq9x
@user-my6cz6vq9x 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለስጋ ወደሙ ያብቃልሽ ሰላምዬ ፈጣሪ ከጎንሽ ይቁም ደስታሽ በደስታ ይሁንልሽ
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 3 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን እንኳን በደናመጠልን መምህራችን አሜን ቸሩ መድኃኔአለም በመገደዱ ሁሌም ይጥበቅ አሜን፫ ተመስገን በእውነት በጣም አሣታሚ ትምህርነ ነው እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ ውዷ መምህራችን ❤❤❤
@YuhannsTadesa
@YuhannsTadesa 3 ай бұрын
መህምር እግዚያብሔር በተ አድሮ ስላስተማረን ክብር ምስጋና ይውን መህምር ለኔም ለደካማው ጸልይልኝ ወድሜ
@tigistubayu7716
@tigistubayu7716 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እንኳን እግዚኣብሄር ማረልን እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነገብረመፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል
@bsikiros7171
@bsikiros7171 3 ай бұрын
እንካን ድህና መጣህልን መምህራችን እንካን እግዚኣብሄር ማረልን ለኛ ሃጥያቶኞች መንገዳችን ኣስተማሪ ጠላቶችህን እግርህ መርገጫ ይጣልልክ❤❤❤
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 3 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ መምህር እመ ምረት ከእኔ ብተሰብህ ጥላ ከለላ ትሁንህ በርታልን እነሱ ጋ ካለው እኚጋ ያለው ይበልጣል
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሻለህ እግዚአብሔር ይማርህ ብዙ ማብራራቱ በጣም ይጠቅመናል ፀጋውን ያብዛልህ የሚገርም ነው ጎዶልያስ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን ሰማቱ ጋ የሄደ ልጅ ስለአተ ስለመሰከረልን ደስ ብሎናል ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቅልን😢😢❤❤❤❤❤❤❤የኛ እቁ
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ይገስፃቸው አንተላይ የተነሱትን ደብተራዎች
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን❤❤❤
@genetgenet8862
@genetgenet8862 3 ай бұрын
ትምህርቶችህ ሕይወት ናቸው ይገርማል እድሜህን ያርዝመው ኑርልን ።
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 3 ай бұрын
መምህራችን እንካን ደና መጣህ ኑርልን ክፊ አይንካህ እኔ ብግሌ በጣም ነው ሒውቴን የተቀየርው ባተ ትምርት እርኩስ መንፍስ እዴት እደ ምቃውመዉ አስተምርኽኛል እድሜ አለህ ጠላትህ ከግርህ በታች ይጥልልሀል የሚጠብቅህ መላክ አይተኛም አያቀላፍም እፍልጋለውከዳቢሎስ እጅ ብዙ ነፍስ እየነጠከዉ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@japyhanademisse9160
@japyhanademisse9160 3 ай бұрын
መምኸርዬ እንኳን ለዚኸ በቃኸ እኔም በጣም በኸልሜ አይኸ ነበር እንዲያውም ሥቅ ልመጣ ነበረ ጌታ ይጠብቃኸለኝ የየካው ንጉሥ አለ ልኸ
@user-eb3mi7yy9t
@user-eb3mi7yy9t 3 ай бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው አንተ ግን መምህር በፀሎት አስበን ተማሪዎችህን በተለይ እኔ ወራዳውን።
@AyuAyu-nq7oz
@AyuAyu-nq7oz 3 ай бұрын
Ye eetiye ljochi wede egzyabher bet wesdkuwachehu kbr lemedanyalem❤ amen amen amen egzyabher yimesgen slehulum negere memere kalyot yasmaln ❤❤❤
@KedsteMurael-du8ox
@KedsteMurael-du8ox 3 ай бұрын
መምህርዬ የአንተ ዋጋ በሰማይ ነው❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን ጠላትህን ሰይጣን ከእግርህ በታች ይጣልልህ😊አሜን
@solataacra6797
@solataacra6797 3 ай бұрын
❤❤❤ በጣም፡የሚገርምየቡዳ፡መንፈስ፡የሚሰራዉ፡ስራ፡የሚደንቀነዉ፡እግዚአብሔር፡ይግለጽልን፡፡ መምህር፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡ጸጋዉን፡ያብዛልህ፡❤❤❤
@asterasefa3076
@asterasefa3076 3 ай бұрын
ግዛብሔር ይመስገን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አንተን የሚያዩ የክፉ አይኖች በቅድስት ኪዳነ ምህረት ስም ይታወሩ ይጥፉ አንተን አይንኩብን ሁሌም የማህበር ፀሎታችን ላይ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ቀሲስ ሀይለ መለኮት ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያምን ቀሲስ ሄኖክ ተፈራን እና በመናፍስት ጉዳይ ላይ ያነቁንን መምህራንን በፀሎት እናስባለን እና ምንም አያመጡም አምላክ ካንተ ጋር ነው መምህር አንተን አይንኩብን እማ ፍቅር ትጠብቅህ እንወድሀለን ኑርልን ❤❤❤❤
@Sara-ui8tk
@Sara-ui8tk 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ብለሽ አስተከክይ እህት ከይቅርታጋ በጾለት አስቡኝ
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 3 ай бұрын
እንኳን አምላክ ቅዱሳን በምሕርቱ ጎበኝህ መምህር ጠላትን ድል እንድተነሳ ፀጋና ሞገሰ የሆንህ የእመብርሃን ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ክብርና ምሰጋና ይደረሰው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተሰፋ መንግሰተ ሰማያትን ያወረስልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 ай бұрын
#የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ #ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው#egziabiher yimsegn memihir enkuan teshalat Yene yewah❤
@user-cy2xs1pr5j
@user-cy2xs1pr5j 3 ай бұрын
የእትዬን ልጆች ወደ እግዚአብሔር እና ወደ እማ ፍቅር እቅፍ ወሰድካቸው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ጠላትክ ከእግር በታች ያድረገልክ
@mesien329
@mesien329 3 ай бұрын
መምህርዬኤረ አንተስ ክፉ አይንካብን የጠፋት በጎች እረኛ ነህ እማ ፍቅር ወላዲቷ አትለይህ❤❤❤
@user-cy2xs1pr5j
@user-cy2xs1pr5j 3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደና መጡ እግዚአብሔር ይመስገን
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 3 ай бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልን መምህራች መምህር ተስፋዬ አምላክ በቸርነቱ ጠላትክ አጋለጠልክ ተመስገን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን ይጠብቅክ ከነ መላ ቤተሰብክ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@zhraaas8742
@zhraaas8742 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ጥላቶችህን ከእግርህ ጫማ በታች ይጥልል እግዚአብሔር አምላከ
@helentesfay8776
@helentesfay8776 3 ай бұрын
የእትዬን ልጆች ወደ እግዚአብሔር ቤት ወደ ቅዱስ ህይወት ወሰድካቸው ተባረክ
@haregweyineshetu3889
@haregweyineshetu3889 3 ай бұрын
እድሜህን የማቱሳላ ያርግልህ መምህር
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o 3 ай бұрын
ቃለ ይወት ያሰማልን መምህራችን መምህር ተስፋዬ
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 3 ай бұрын
እግዜኣብሔር. ይመስገን መምህራችን ቁዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ❤❤❤❤❤❤
@dawitdave8774
@dawitdave8774 3 ай бұрын
መምህር አግዝኣብሄር ይጠብቅህ የዛሬ ትምህርት ለኔ በጣም ኣስፈላጊ ነበር ብዙህ ትምህርት ተምሬበት ኣለሁ። እኔም እንዴ ባለ ታሪኩ ሰው እስከ 16 ኣመቴ ኣልጋ ላይ ሽንት ይሸን ነበርኩ ድንገት ግን እግዝኣብሄር ረድቶኝ ተወኝ በምን እንደተወኝ ግን ኣላውቅም። ኣሁን ከቅርብ ኣመታት በፊት ከነቃሁ ቡሃላ ግን ቡዳ መንፈስ መሆኑ ኣውቄበት ቀጠቀጥኩት ትግሉ ከባድ ነበር ግን እግዝኣብሄር ይመስገን በ ቅዱስ ምካኤል ኣባቴ ረዴት መንፈሱ ተሸኝቶልኝ።
@ZinashGebretsadik
@ZinashGebretsadik 3 ай бұрын
የመንፈሳዊ ህይወቴ ወንድሜ (ተስፋዬ)እንኳን እግዚአብሔር ከክፋ መንፈስ ገላገለህ። በርታ አንተ ታላቅ ምሳሌ ነህና።
@liliyeabrehamliji942
@liliyeabrehamliji942 3 ай бұрын
ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ ስደት ነኝ ወደ አገሬ መግባት እፈልጋለሁ የቡዳ መንፈስ ቤተሰቦቼ ዝብርቅርቅ አድርጓቸዋል ህይወታችን አበላሽቶታል እኔም እህቶቼ ትዳር የመያዝ አልቻልንም ልጅ ወልደን ወደ እናታችን መጣል ነው ሁኖ ያለ ኖራችን😢😢😢
@misrach2350
@misrach2350 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ፀልይ 😢😢😢
@yeshigetachew8180
@yeshigetachew8180 3 ай бұрын
መምህር እንዃን ደህና መጣህ የትዬን ልጆች ከሞት ወደህይወት ነውእድሜና ጤና ይሰጥህ እኔ ብዙ ትምህር አግኝቻለሁ።
@user-tw4rj4cm3d
@user-tw4rj4cm3d 3 ай бұрын
የትዬንለ ልጆችን የቀየርክ አማልክ የተመሰገነ ይሁን እትዬን አምላክ ተመለከት።
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n 3 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ፀጋ ጤና አብዝቶ እግዚአብሔር እስከ ቤተሠብህ ያድልህ ተስፋ አለኝ ከስደት ለሀገሬ ስበቃ እንደማገኝህ በእውነት የተናገርከሁ ሁሉ የቤተሠቦቼ ሂወት ነው ለንሠሀ ያብቃልኝ እግዚአብሔር
@user-cc4ko9sh8v
@user-cc4ko9sh8v 3 ай бұрын
የእትዬን ልጆች ወደ ቅዱስ ቁርባን የቀየርክ አምላክ እትዬንም የቀየርክ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
85ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የዚህች ልጅ ዝምታ ከጠቀማችሁ ከህይወቷ ተማሩ
1:27:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 52 М.
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 50 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 35 МЛН
46ኛ A ፈተና ገጠመኝ ፦ የብዙ ሴቶች ህይወት ጠንቅ የሆነው አፍዛዡ ሴሰኛ
1:29:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 106 М.