225ኛ ገጠመኝ፦ ከ 30 ዓመት በኋላ የተጋለጠ የፍቅር መቀስ መንፈስ ሲያዝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)getemen 225

  Рет қаралды 69,298

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 676
@user-if8nz7tn2y
@user-if8nz7tn2y 2 жыл бұрын
ማሳሰቢያ ፦ የመምህር ተማሪዎች የሆንን በሙሉ ለሀገራችንም ለመምህራችንም ለራሳችንም ሁል ጊዜ በፀሎት ማሰብ ይጠበቅብናል። 💚💛❤⛪️🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ትክክል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@meriwerku4001
@meriwerku4001 2 жыл бұрын
ቨሿኸዃ዇዇ኸዃ዇዇ዃዃዃዃኾ
@meriwerku4001
@meriwerku4001 2 жыл бұрын
፨፨፨፨፨፨ኸ዇ሿኸኸዃዃኸ
@meriwerku4001
@meriwerku4001 2 жыл бұрын
@@mrkbemrkbe6748 ፨፨ዃዃዃኸኴኸቋዃሰኸ዇ቨኮ኶኶኶ኳ኶኶኶ኳ኶኶ኳ኶ኳ኶኶ኳ኶኶኶ኳ኶በቧ፣፣ቧቧቑቑኾ
@meriwerku4001
@meriwerku4001 2 жыл бұрын
፨፨፨፨፨
@kalkidankalkidanwoloyewa137
@kalkidankalkidanwoloyewa137 2 жыл бұрын
አቤቱ የድፍረት ሀጢአት እንዳይገዛኝ አንተን መፍራት መልቦናዬ አሳድርብኝ ☝በጣም ከባድ ነው በእንደዚህ አይነት መንገድ መጓዝ ወይ ለሰው አንመች ወይ ለፈጣሪ አንመች እንደው እንዲሁ መብከንከን አለመታደላችን አቤቱ አምላኬ ንፁህ ልብ ፍጠርልን 🙏መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን ሞኝ ከራሱ ስህተት ይማራል ብልህ ከሰው ስህተት ይማራል ይባላል እዝነ ልቦናችንን ከፍቶልን ተምረን በምግባር በሀይማኖት ያፅናን አሜን🙏💒💠🕊🕊🕊🕊🕊
@kerstenabemnet6015
@kerstenabemnet6015 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@astereyasuyetewahidolij2119
@astereyasuyetewahidolij2119 2 жыл бұрын
እባካችሁ የመምህር ተማሪዎች ስለሀገራችን ፀልዩ በእውነት የሚያስጠላ ህልም ነው ያየሁት ቅጅት ያድርገው ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ
@ytrea7942
@ytrea7942 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 2 жыл бұрын
ማህለ ፃሞ ፃሎት ያሰፈልገል ስለ ሀገች ያስፈልጋል ያእትዮ ጣለት በዝቶል ያኛ ጣበቃ ፈጠር ነው
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 2 жыл бұрын
Fetari ale የሚተብቀን አይተኛም
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 жыл бұрын
Egziabher aemlak aegerachinn selam yargln amen amen amen
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ልጁ ልበችን ንፀህ ከሁነ እግዚአብሔር ከኝጋር ነዉ
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
በጣም ደስስስ የሚል ትምህርት ነው እኔጃዳ ነው ያለሁት ግን ሰልሜም ነበር አሁንግን ሀይማኖት የሚዘበራርቀውን መንፈስ አወኩት ንስሀ ገባሁ በስልክ እፆማለሁ በተቻላለ እፀልያለሁ በጣም ተለውጫለሁ።
@tiruyeethio8720
@tiruyeethio8720 2 жыл бұрын
ውይ ታድለሽ እህቴ ብቻየን ጭንቅ ብሎኛል ለመፀለይም ለመፆምም ምንም እልተመቼኝም ያለሁት መካ ነው አሰርወቼ በጣም አክራሪይ ናቼው ሀይማኖቴ በልቤ ነው በሰላም ለሀገሬ በቅቼ ለንሰሃ እንዲያበቃኝ እግዚአብሔር በፆሎት አስቡኝ ቤተ ባረያም ብላችሁ
@tiemtidawitgebre5892
@tiemtidawitgebre5892 2 жыл бұрын
Tmsegen amlak 🙏 ♥ ❤ 💖 🤲🤲🤲🤲🍇🌾🌾🌾🌾🌾🌾📖
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
አህትየ አይዞሽ እኔም እዛው መካ አካባቢነኝ ግን አይዞሽ አባታችን ሆይን ፀልየሽ ተኝ ስትነሽም አባታችን ሆይ በለሽ ስራ ጀምሪ አይዞች እመብርሀን ታስብሽ እህቴ
@SaraSara-nw4nh
@SaraSara-nw4nh 2 жыл бұрын
እንኳን እመቤቴ ወደቤቶ መለስችሽ
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
@@SaraSara-nw4nh ከኔበላይጿሚ የለሜ ነበር ሀገር ቤት እዚህ ለ1አመትያክለሰ ሰለመሰክ ግን በክርስትና እናቴ ልጅ ተመስሎ እመብርሀን መለሰችኝ አሁን 5አመት ከተመለስኩ ግን መምህር ተስፋየነው የቀየረኝኝኝ
@Fano44
@Fano44 2 жыл бұрын
እሚገርም ትምህርት ነው መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@helenselemon4574
@helenselemon4574 2 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣህ መምህር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 👏🌼
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ከልቤ ነው ያዳመጥኩት ፈጣሪ በየቤታችን ያሉትን እህት ወንድሞቻችንለውጥልን ወደእራሳቸውመልስልን መምህር ቃልሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 жыл бұрын
አቤቱቱቱቱ ጌታ ሆይ በመግስትህ በመጣት ጊዜ አስበኝ አሰለቀሰቸኝ ሴትዬዋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ተስፋ ስላሴ አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣህ እመቤቴ ትጠብቅህ
@destadesta8130
@destadesta8130 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመትህን ያአርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fx6gx2zy3j
@user-fx6gx2zy3j 2 жыл бұрын
መምህር ልጁ በስነምግባር ታንጾ መንፈሳዊ ከሆነ ልጂቱም እንዲሁ ጎበዝ ናት ስለዚህ የትምህርት ደረጃቸውን ባላውቅም ብቻ አንተ ብዙ ስው በገጠመኝ የምታውቃቸው ስዎች አሉ ነጋዴ የሆኑ ወይም ስራ ያላቸው ስራተኛ የሚፈልጉ ካሉ ከእነሱ ጋር አገናኝተህ ስራ እንዲስሩ ማድረግ ነው ካልሆነ ኑሮ ይከብዳል እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ነው ዋናው መንፈሳዊነት ይበልጣል አስቀድማችሁ ፅድቅና መንግስቱን እሹ ሌላው ይጨመርላችኃል እንዳለ እግዚአብሔር አምላክ በልጅ ይባርካችሁ እጂግ ደስ ይላል እነዚህ መናፍቆች ያሳዝኑኛል በመጮኽ ና በመጨፈር እግዚአብሔር የሚያገኙ ይመስላቸዋል ምንም የማያውቁትን ምዕመን በየመንገዱ ይስብካሉ በአንድ ተራ ወረቀት አይ እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን በእውነት መምህር እኛን ለማስረዳት ብዙ እየለፋህ ነው ያለኽው እግዚአብሔር ያቆይልን መምህር ጨርሶ ይማርህ እስይ እንኳን ተሻለህ ክፉ አይንካብን በላይቭ ረጅም ስዓት ያለምንም ውሃ ስልክ ስለምታወራ እሱ ራሱ ድካም ነው እግዚአብሔር ያግዝህ መምህር አይይይ ፊልም ላይ ያለችው ስገን ይፍጠር መናፍቅ ናትኮ አፍንጫዋ ላይ ጉትቻ ማድረግ ትወዳለች ሃይማኖቷን ከቀየረች በኃላ ሁሉ ነገሯ ተወስዷል ብቻ ማስተዋል ያድለን ይህ ጉትቻ አሁን ምኑ ደስ ይላል?ግሩም ነው የእግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ስራው የስው መጨረሻው ሲያምር ነውና መልካም የሁላችን መጨረሻ ያሳምርልን ድንግል ማርያምን ሁላችንም ትርዳን እግዚአብሔር አምላክ በተናቁት ላይ ስራውን መስራት ያውቅበታል ጌታየ እወይ ጂብ የከበባት እናት ስታሳዝን ውይ የእኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ከስው ጂቦች ይስውረን እግዚኦ ብዙ ስዎች ያልገባን ስንት የስው ጂቦች ባሉበት እንደምንኖር አናውቅም እኔም የልጂ እናት ነኝና ልቤን ነው የተንስፈስፈ ልጂ ይዞ ነፍስ ጡር ሁኖ በጂብ መከበብ ያስደነግጣል በድንጋጤ ብዙ ችግር ያጋጥማል የእግዚአብሔር ጥበቃ ባይኖር ምን ይውጠን ነበር የጌታየ እናት ድንግል ማርያም አሁንም ጥበቃሽ አይለየን
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 2 жыл бұрын
ሁሉም እንዳንተ መካሪና ገሳጭ ገጠመኝ የሚፅፍ ቢሆን ስንት በተማማርን አመሰግናለሁ ደካማ ጎኔንም ብታይልኝ እሰማሀለው ደህና ፀሀፊ ነህ
@user-fx6gx2zy3j
@user-fx6gx2zy3j 2 жыл бұрын
@@eftahtesfasilase4230 እኔ ሴት ነኝ እግዚአብሔር እረኛየ ነው የሚለው የየትብ ስም ያለኝ ነኝ ስልኬ ተስበረብኝ ይህ የልጄ ዩትብ ነው ለዛ ነው ችግር የለም መምህር ርዕሱ አይደለም ብየ እንጂ ይህንን መናገር ፈልጌ ነበር ውድ መምህራችን ደካማ ጎን የለህም ነገርግን ደካማ ጎን ከተባለ ለምን እኛን ከራስህ በላይ ወደድኽን ቅድሚያ ለራስህ አስብ ልጆች አሉህ ለራሴ ጥቅም ይልሃለሁ ታመህ አንድ ቀን ትምህርት ባትለቅ ነፍሴ ትራባለችና እባክህ እንፈልግሃለን በላይቭ ስትቀርብ ውሃ እየጠጣህ ይሁን ጉሮሮህ ይደርቃል ውሃ በተፈጥሮ ብዙ ጥቅም አለውና ምናልባት ለተመልካች አስበህ ከሆነ ይህ ችግር የለም ኖርማል ነው እኔ ከአሁን አሁን ይጠጣል ስል ምንም የለም አንተ ዝም ብትል እነ ስላም ለምን ዝም ይሉሃል? በዛ ላይ ስልክ ስታወራ ከጆሮህ አታስጠጋው ራስ ምታት ይሆንሃል አንድ ስልክ አውርተህ ጨርስህ ተሎ ሌላ አታንሳ እረፍት ውስድ ሌላው ህልም አየን የሚሉትና የህይወት ታሪካቸውን የሚናገሩት ይገርሙኛል እንዴት እንደምናደድባቸው ትዕግስትህ ግሩም ነው ሌላው በጣም ከታዘብኩት ነገር አብዛኞቹ ሴቶች ነን ምን ያህል ደስ ይላል ወንዶች አሉ ግን ብዙ አይደሉም ና እነሱም ይበርቱ እላለሁ
@mekdesaraya1604
@mekdesaraya1604 24 күн бұрын
​@@eftahtesfasilase4230emitfelgat enat ene ga alech endet lagenagnih?
@user-qe1qx3el4i
@user-qe1qx3el4i 2 жыл бұрын
መምህራችን ጨርሶ ይማር እማ ፍቅር በአለህበት ትጠብቅህ
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
የዓለም ማዕበል እንዳይከተን ሲኦል አንተ አማልደን ቅዱስ ሚካኤል አንተ አግዘን ቅዱስ ሚካል አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምሕራችን ➕
@genetngus8510
@genetngus8510 2 жыл бұрын
የመመምህር ልጆች በጸሎታችሁ አስቡኝ የመምህርን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ አንድ 6 ወር ሁኖኛል ትምህርቱ እስከሚጨርስ ድረስ እያለቀስኩ አዳምጨ ከዛ ቡሀላግን ልጸልይ ስነሳም አይምሮየም ሰላም አላገኝም በጸሎታችሁ አስቡች ወለተ ስላሴ
@birtukaen3255
@birtukaen3255 2 жыл бұрын
መምህራችን እንደው እንዳዴ ልናገር እልና ቃል ያጥርኝ እና ዝም እላለው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እኔም ፈጣሬየነ ትቸ በዝሙት ከዘፍቄ እናቴ በጨሌ እየዳበሰችኝ እድጌ መዳኔሀለም የኔ እባት ከገውበት አዘቅት ውስጥ አውቶኝል እግዚአብሄር ይመስገን ልክ እንደዜሜዊቱ ሴት ተመስገን አባቴ
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር ጨርሶ ይመርህ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ለመንህን ያርዝምልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት የሚገርም ትምህርት ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አቤቱ ጌታ ሆይ የሰማሁንን ትምህርት የምለወጥበት አድርገኝ አይነ ልቦናችንን መድሀኒአለም ያብራልን አሜን የተዋህዶ ልጆች ሸር ለይክ እያደረግን ሌሎቹም እንደኛ ይለወጡበት 👈
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ፅላት ያሳድርብን ፀጋውን ብርታቱን ያድልህ መምህርዬ ❤በሴጣናዊ መንገድ ከመመራት እግዚአብሔር ይጠብቀን ❤👍👍 👇👇👇👇👇👇 👍👍👍👍👍👍አድርጉ ምእመናን👍
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን ቸርነትን አድርግልን ወላዲት አምላክ በምልጃሽ ድረሽልን ከአለብን ክፉ መናፍሥት ገላግሊን መምህራችን እኳን ተሻለህ በሠላም መጣህልን የእነሡን ታሪክ የቀየረ አምላክ የሁላችንም ህይወት ይቅይር አሜን
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናቹሁ ይሄ ታሪክ እኛቤት አለ በተለይ የወንድሜ ልጆችና የወንድሜ ልጆች
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 2 жыл бұрын
ቃለህዉት ያስማልን ተስፊስላሴ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን እድሜዉን ያዲልልን የጥንት ጠላታችንን አዉቀን ድል እንዲናረግ ከእግዚአብሔር በታች ትልቅ አስተዋጾ እያረክልንን ነዊ በእዉነት
@user-fx8sn4tp4x
@user-fx8sn4tp4x 2 жыл бұрын
ለብዙ የሜጠቀም ትምርት ነዉ መምህ ሰላምክ ይብዛልን
@abi4294
@abi4294 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እማ ፍቅር ጨርሳ ትማርህ እውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ከ30 አመት በሆላ እግዚሐብኤር ነገሮቹው ወደ መስመር አስገባው በጣም ነው ደሰ የሚለው ሁላችንንም የድንግል ማርያም ልጅ ከተያዝንበት ማሰሮ ይፍታን አሜንንንንንን
@abebaarega3323
@abebaarega3323 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 2 жыл бұрын
የአለም ማእበል እዳይከተን ሲኦል አንተ አገዘን ቅዱስ ሚካኤል የምትራራ ለነፍሳችን ቅዱስ ሚካኤል ረዳታችን ለመምህራችን ዝማሬ መላእቅትን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 2 жыл бұрын
ሼር ሼር ሼር 👍👍👍👍 እያደረግን የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ይህንን እንድሰማ ስለፈቀደልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን የመንቃት ጊዜ ላይ ነን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ኑርልኝ እማ ፍቅር ትጠብቅልን ከነ ቤተሰብህ መምህርየ እኔ በጣም ይነስረኛል😭 እግዚአብሔር ከፈቀደ ካንድ ወር በኋላ ሀገር እገባለሁ የአለም ማዕበል እንዳይከተን ሲኦል አንተ አማልደን ሚካኤል የአለም ማዕከል እንዳይከተን ሲኦል አንተ አግዘን ሚካኤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💒🎤🕊💚💚💛💛❤❤
@gdhhx1654
@gdhhx1654 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እማ ፋቅርትማርህ ጨርሳ።ሀገራችንንን ሰላም ያድረሰግልን ኑ የመምህር ፍሬዎች
@sabaselome
@sabaselome 2 жыл бұрын
Egzeabher cherso yemarh???!kalehiwot yasmalen!!!egnanem yaseben?
@merymain5649
@merymain5649 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድመምህራችን እንኳን መጣህልን እማ ፍቅር ጨርሳ ትማርህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@MonaMona-hb8ig
@MonaMona-hb8ig 2 жыл бұрын
ቃለ ሂዬወት ያሠማልን ጥላታችን እንድናቅ አድርገሀናን እግዚአብሄር ባንተ አሥተምሮናን የውነትም አውደ ምህረት ነው ተባረክ
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 2 жыл бұрын
መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማል ታላቁ የመላእክት አለቃ መቅደስ ሚካኤል ይጠብቅህ
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ቃለ ህይወት ያስማልን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እማፍቅር ትባርክክ ዝማሬዬ መላእክትን ያሰማልን አሚን
@mahiletbekele295
@mahiletbekele295 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ትምህርቱን ሰምተን እኛም እንድንበረታ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zinashabate192
@zinashabate192 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳንእግዚአብሔር ማረህ እግዚአብሔር የመስገን
@tsidalmariamhaile8805
@tsidalmariamhaile8805 2 жыл бұрын
መምህር ሰላመ ክርሰቶስ ይብዛል ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅ ።የዛሬው ገመኝ በእውነት የብዙ ሰዎች የፈተና ህይወት ጥንካሬ ያየውበት መንገድ ግሩም ነው
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን መምህር በጣም ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ep6xn4om9q
@user-ep6xn4om9q 2 жыл бұрын
እንኳን ተሻለ መምህራችን እግዚአብሔር ከእነ በተሰቤችሁ ጋረ ይጠብቅህ
@user-cu5io7kt4s
@user-cu5io7kt4s 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር 👏👏👍
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ተሻለህ እግዚአብሄር አምላክ ጨርሶ ይማረ
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማለን በጣም ደስ ይሚል ትምህርት ነው
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እማ ፍቅር ጨርሳ ትማርክ ጥሁም በሆነ አደበትክ የምታስተምረን ኪዳነ ምህረት ትጠብቅክ እኛም መቶም ሰላሳ ፍሬዬ እድናፈራ መዳኒዓለም ይርዳን አሚን።
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያድልልን አሜን
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏 ዝማሬ መላክት ያሰማልን የቅድሰ ሚካኤል በረከቱን ይላክልን አሜን🙏
@tiemtidawitgebre5892
@tiemtidawitgebre5892 2 жыл бұрын
እግዚእብሔር ይመስገን መምህር እግዚእብሔር አምለካ ጨርስ ይማረህ ሀገራችንን ስለም ይህንልንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣሚ ኣስተማሪ ነው እግዚብሔር ረጁም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-rf3ko8dq4e
@user-rf3ko8dq4e 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን
@mysolo2613
@mysolo2613 19 күн бұрын
የአምላካችን የጌታችን የመድሃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስም የተመሰገነ ይሁን ፤
@user-cc3od2ug8u
@user-cc3od2ug8u 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እንኳንም ተሻለህ
@user-iz4tv6me6j
@user-iz4tv6me6j 2 жыл бұрын
በውነት መምህራችን ጠገውን ያብዛልን አሜ አሜን አሜን እግዚአብሔር መተትን ያጥፋልን ልጇችንም ጅማሪቸውን ይፈጥም እላቸው አሜን አሜን አሜን መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው አሜን አሜን አሜን 💓💓💓🙏🙏🙏
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣክታን ያሰማልን
@user-zt6no6xr8g
@user-zt6no6xr8g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ከእግዚአብሔር ቤታች በአንተ ተለውጠናል ፈጣሪያችን አውቀናል እና ካሁን በሃላ ፀንተን ሀይማኖት በተግባር መሳየት የኛ ፅናት ና ብርታት ነው እምጠበቀው ና እንድንበረታ እግዚአብሔር ያግዘን ይፍቀድልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ አድሮ ያስተማረን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
መምህር እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ዝማሬ መለክት ያሰማልን አሜን///⛪️🇪🇹
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 2 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገ ይሁን አሜን
@ghgyghh5969
@ghgyghh5969 2 жыл бұрын
እድሜናጤና ይስጥልን መምህራችን🙏በእወነት ቃለህይወት ያሠማልን🙏
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችንን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮትት መምህሬ
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 жыл бұрын
Enkon dehna metah mamher kale hiwot yasemaln amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ስረው ድንቅ ነው መምህረችን ቃለህይወት የሰመልን
@user-hd3oe5nk3h
@user-hd3oe5nk3h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ተሻለህ ወይ እግዚአብሔር ምህረቱን የመጨረሻ ያድርግልህ መምህራችን እኛ ተኝተናል እሱ ግን ከዘር ዘር እየተወለደ በቁጥጥሩ ስር አድርጎን ሴራውን ይሰራል ካልነቃን በተለይ ሴራው ተራቆ ነው የሚሰራው ግን አንድየ ይመስገን አሁን ላይ ጠላታችንን እንድናውቀው ላደረገን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen #ejgi yemigerm getimegn new! #Egzibher siraw dink new #Kiberu yisfa lemdehanialem!!! Emberhan chresa temarh memihir!!!💚💛❤🤲😭amen amen amen zemari melak yesemelin memihir 👏💚👏💛👏❤👏
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 2 жыл бұрын
እ ኔ ድም አላስቀር እዳውም ስብከቱን ነው የምሰማው ገጠመኙም አይቀረኝ የአባቶቻችንም ስብከት እሰማለሁ ተመስገን የምንማረውን በልቦናችን ያሳድርልን
@EeEe-sw9kl
@EeEe-sw9kl 3 күн бұрын
እንካን ምርት መምህራችን ፍጣሪይ ይጥብቅህ❤ እንካን በስላም ምጥህ
@zinashabate192
@zinashabate192 2 жыл бұрын
መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@wawisasn1038
@wawisasn1038 2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alemzewdeadmasu9871
@alemzewdeadmasu9871 2 жыл бұрын
ትምህርቶችክ በሙሉ ነብሴን አለመለመልኝ እግዛብሔር ዘመንክን ሁሉ ይባርክልህ
@enatlulu4258
@enatlulu4258 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጸጋው ይጠብቅህ መምራችን
@genetdesta2704
@genetdesta2704 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራችን
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ብሰላም መጣህ እማ ፍቅር ትማርህ ጨርሳ አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ብእውነት
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እማ ፍቅር ጨርሳ ትማርህ መምህር አንተኮ የኛ ሂወት ነህ ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ምስጋና ለሰማይ ለምድሩ ንጉስ ቸሩ መድኃንያለም 🙏🏿🥰እንዴት ነህ መምህር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 😢🥺🥺🙏🏿 በአሕዛብ ሀገር ሆነን ስለ ሀገራችን ጨንቀን 😥 አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረት አውርድልን ለኢትዮጵያችን 😭🙏🏿
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤
@misrakbeyene5113
@misrakbeyene5113 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 🙏
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 жыл бұрын
አሜን
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ww7qb1st5f
@user-ww7qb1st5f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሀገራቺንን ሰላም ያደርግልን
@user-sg1md3fe9s
@user-sg1md3fe9s 2 жыл бұрын
እኔን መምህሬን እማ ፍቅር ትድረሰልህ የኔ ማር😭😭😭🙏🙏🙏☝⛪⛪👈
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር እልልልልልልልልልልልልልልል
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን እፁብ ድንቅነዉ ደሥሤል ጨርሦ ይማራሕ እመአምላክ ካንተጋር ትሑን
@user-uf4di9sg9j
@user-uf4di9sg9j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወድማችን መምህር ተስፋየ ቃለ ህይወትን ያሰማልን፫
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን።
@user-yc9st8ts7n
@user-yc9st8ts7n 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን እሚገርም ገጠምኝ ነው በጣም አስተማሪ ነው አዳምጠን የምንለወጥ ያድርገን
@user-zn3tq5cb6v
@user-zn3tq5cb6v 2 жыл бұрын
ብሓቂ ቃል ህይወት የስመዐልና ክብር መምህርና
@kbt1781
@kbt1781 2 жыл бұрын
መምህርሰላምንፈጣሪያብዛልህ
@user-jb8uy3py5g
@user-jb8uy3py5g 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የምናከብርህ የምንወድህ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@user-dt1yh3lc6k
@user-dt1yh3lc6k 2 жыл бұрын
_ቃለ ህይወት የስመዓና ብሓቂ ዝተምሃርናዮ ዝሰማዕናዮ ንሂወት ንበረኸት ይግበረልና ኣብ ጽላት ልብና የሕድሮ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም መምህረይ_
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ኣሜን ፫
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ።
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 2 жыл бұрын
መጣህልን መምህራችን እንኳን ተሻለህ ውይ በጣም ይጨቃል ስጠፋ
@yenunigatu8679
@yenunigatu8679 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኩዋን እግዚአብሔር ማረልን ጨርሶም ይማርልን
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣክ እረ ወድሜ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን አንተንስ አይመምህ ሀይለ አጋንትን ያርቅልህ የኔ አስተዋይ
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx 2 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ተሻለህ
@melattebeje5857
@melattebeje5857 2 жыл бұрын
አሜን እንኳንም ደህና መጣህልን መምህራችን እማ ፉቅረ ትዳብሰህ
@Abrsh305
@Abrsh305 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 2 жыл бұрын
መምህራች እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-is1ke2ly7m
@user-is1ke2ly7m 2 жыл бұрын
እመቤቴ ጨርሳ ትማርህ መምህራችን አይዞህ
@shaltokkkk5041
@shaltokkkk5041 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen
@tigistyeneneh2323
@tigistyeneneh2323 2 жыл бұрын
እድሜ ጠናዉን ያድልል የቅዱሳን አምላክ በሰማነዉ እራሳችንን እንድናይ ይርዳን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
@user-hy5qh2rr2h
@user-hy5qh2rr2h 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፍቅር አያረጅም መከራን ያሸንፋል
@genetdesta2704
@genetdesta2704 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ማረህ መምህር
@user-xz3ly4vv8o
@user-xz3ly4vv8o 26 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው ። እናቴ ድንግል ለሁላችን ትድረስልን።
@almaztlahun7337
@almaztlahun7337 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ
@user-cb2gf1uc7i
@user-cb2gf1uc7i 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-tl1dm3bj1m
@user-tl1dm3bj1m 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን እግዚአብሔር ማረህ እመብርሀን ትጠብቅህ መምህር
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርችን ፀጋውን ያብዛልክ የድንግል ማርያም ልጅሰሙ የተመሰገን ይሆን በቤቱ ያጽናቹ እግዚአብሔር ሁላችንም ያጉበኝ ምንኝ መታደል ነው
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
191ኛ ገጠመኝ፦ጌታ ከማህፀን ጀምሮ ሲመርጠው እምቢ ያለ ሰው (መ/ር ተስፋዬ )
55:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 39 М.
66ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እቤቷ ሆና የባሏን ድርጅት በደሟ ድግምት የምትመራ
1:45:48
223ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ተጥሎ የተገኘው ልጅ ከአመታት በኋላ  የማን ልጅ ቢሆን ትላላችሁ
1:13:32
ጷግሜን ለምን እንጠመቃለን? ጷግሜን በመጠመቃችን ምን ጥቅም እናገኛለን?
15:57
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 44 М.
❤ 121ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 ) TELEGRAM
3:35:54
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 53 М.