121ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ሳታውቀው ደብተራንና የኢሉሚናቲ አባል የሆነውን ያፈቀረች እህት የህይወት ፈተና ውጣ ውረድ

  Рет қаралды 86,221

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 606
@vufuf9066
@vufuf9066 Жыл бұрын
ስብከት ተከታታይ አዳማጭ ነበርሁ ግን መኖር የማልፈልገውን ሂወት ስኖር ከዛ ሂወት መውጣት አልቻልኩም ነበር አሁን ግን ያንተን ትምህርት ሰከታተል ችግሬን በደንብ አብራርተህ ስትናገር ችግሮችን በቀላሉ መላቀቅ ቻልኩኝ እንዲሁ ቤተሰቦቼንም ጭምር እያስተካከልኩ ነዉ አገሬ ስገባ እኔም እመጣለሁ ሳልሸፈን ነው የምቀርበው እዚያው ድረስ እመቤታችን ድንግል ማርያም እመብርሀን ትጠብቅህ
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
አቤት የዳቢሎስ ስራና ተግባሩ እግዚአብሔር ይገስፀው ደግሞ ስልቱ አንደው ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t Жыл бұрын
Amen🙏
@babys7570
@babys7570 9 ай бұрын
አሜን🎉
@Enu-bl5or
@Enu-bl5or 9 ай бұрын
amen
@israelmengistuderbe3086
@israelmengistuderbe3086 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@yonatanalemayehu7357
@yonatanalemayehu7357 Жыл бұрын
በሴይፉ ሾው የቀረበ አንድ ወጣት በሰውነቱ ኤሌትሪክ ያስተላለፈው በዮጋ እንደሆነ ተናግሯል ። ሴይፉ ያቀረበው እንደ አስደናቂ ችሎታ ነው ። ባለማወቅ የሰይጣን ስራ በቴለቪዥን እየተስፋፋ ነው ። በጣም ያሳዝናል ።
@meieymelese5697
@meieymelese5697 Жыл бұрын
ኤፍታሽ በለኚ ጌታ ሰሚ ብቻ እንዳልሆን ቅዱስ ኡራልኤ አይምሮየን ክፈትልኚ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለመስቀለ ክርስቶስ ና ለቅድስት እለኒ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ የእናታችን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃ አይለየን አሜን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን ምእመናን አላችሁ ወይ❓
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Жыл бұрын
አለን እህት
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Жыл бұрын
አለን እህት
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እውነት በጣም የሚገርም ና አሰተማሪ ገጠመኝ ነው እኔ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ የሰማነው ሁሉ እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርልን❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ቅዱስ ኡራኤል አዳምጠን እንድንጨርስና እንድንጠቀምበት አእምሮአችን ይክፈትልን ኑ የመምህሬ ልጆች እናዳምጥ አዳምጣችሁ ስለታሪኩ ድጋሚ ኮመንት ስጡ
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ተመስጬ እያዳመጥኩ ነው ከስራ ጋር በየዋህነት መጎዳት ለካ ሁሉም ጋር ነው ግን እግዚአብሔር አይተወንም የዋህነታችን አንድ ቀን ለመልካም ወደ መልካም ይሆንልናል ..በአንቺ ውስጥ እራሴን እያየሁ ንስሐ ምገባበትን ቀን እየናፈቅኩት ነው ስደት የወጣሁት ለገንዘብ ሳይሆን ይህን ትምህርት እንዳዳምጥ እንድነቃ ፈጣሪ ወደቤቱ እንድመለስ የሰጠኝ የህይወት ዘመኔ የመንቂያ ጊዜ እንደሆነ በየእለቱ በማዳምጠው ነገር እየገባኝ ነው ፈጣሪ ከፈቀደ ከዜሮም ያነሳል በሀገርም ሰርቶ መለወጥ ይቻላል እዚ ለ4(5 አመት እሰራለሁ በቃኝ የኢትዮጵያ ኑሮ ብዬ ነበር የወጣሁት አሁን ደሞ በተቃራኒው እዚ ገንዘብ ከመሰብሰብ ወደ ፈጣሪ መቅረብ ለኔ በላጭ ያለው ምርጫዬ ሆኗል...መምህር አብዝቼ አመሰግንሀለው ወደ ልቤ እንድመለስ በትምህርቶች ስለረዳከኝ እግዚአብሔር ከረዳኝ ኮንትራቴን ጨርሼ ከሁለት ወር በኋላ ወደ ሀገሬ እገባለሁ መንፈስቅዱስ የተመኘሁትን የልቤን እንደሚያሳካልኝ ተስፋ አደርጋለሁ የፄዋለ_ፅድቅ አምላክ ሁላችንን ከስደት በሰላም ይመልሰን🙏😊
@user-ke1ed8tw5m
@user-ke1ed8tw5m Жыл бұрын
ኑ እንማር የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤❤
@haymi143
@haymi143 Жыл бұрын
😢😢😢 እህታችን ከዚህ ውጥቅጥ ከሆነ ህይወት ያወጣችሽ እቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታየ እናት እኛንም ታውጣን በውነት በጣም ነው ሚገርመው ከታሪክሽ ብዙ ነገር ተምሬለሁ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ይህ ትውልድን መታደግ ነው
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 Жыл бұрын
Amen
@abiy-ce7hj
@abiy-ce7hj Жыл бұрын
Goddoliass means God is great, May God continue to bless you more as always 🙏
@helenberaki6941
@helenberaki6941 Жыл бұрын
​@@nuthiyehun8333 ❤ujjkhu
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
የሚገርም የሚደንቅ ታሪክ ነው ላንቺ የደረሰች #ድንግል እኛም ትድረስልን በደጇ ቆመን ለመመስከር ያብቃን አሜን!!
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣቹልኝ እንኳን ለአቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ወረሃዊ መታሰብያ በዓል አደረስህ ❤
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣህ መምህር ኤፍታህ በለን ጀምረናል እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርልን ❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አባቴ ሁላችንም ወደ ልቦናችን መልሰን ማስተዋልን ሰጠን እርዳን❤❤❤❤❤
@yetanawmoged5108
@yetanawmoged5108 Жыл бұрын
እንኳን ከዚህ እርኩሰ መንፈሰ ፈጣሪ ነፃ አወጣሸ እህቴ።መምህር ተሰፋዬም ብዙ ነፍሶችን በእግዚዓብሔር እየተመሩ ከክፉ መናፍሰት ነፃ እንዲወጡ በሚያደርጉት ተጋድሎ እጅግ አብዝቼ ላመሰግንዎት አለሁኝ።እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይሰጥልን።
@yetanawmoged5108
@yetanawmoged5108 Жыл бұрын
መምህር እኔ ወታደር ነኝ ገብረ ህይወት እባላለሁ የእርሶን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩኝ ቀን ጀምሮ በማደርጋት ትንሸ ፀሎት ከጭንቅላቴ ላይ ውርር በሚያደርግ ሰሜት ሲወጣ ይታወቀኛል በፀሎትዎ ያሰቡኝ።አሁን የጀመርኩትን ተጋድሎ ሙሉ ታሪኩን ፈጣሪ ከፈቀደልኝ እርሶ ጋር መጥቼ እነግሮታለሁኝ መምህር።አሁን ያለሁት ጎረቢት ሀገር ሶማሊያ ነው።
@hayminegn6148
@hayminegn6148 Жыл бұрын
Ayizoh bereta egeziabeher kanetega yihun wenedeme
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
WellComeየመ/ር ተስፋን ትምህርት ያዎኩበትቀን የተባረከች ቀን ክብሩን እግዚአብሔር ይመስገን።ድፍን ያለህይወት እየኖርኩ በጨለማ ውስጥ ስናውዝ ነበር አሁን ግን ብጓዳም እያወኩትነው።ልጅ ይውጣልህ መምህርተስፋዬ የመጄመሪያ ሰውነኝ ግንቦት10/09/2015ዓ/ም።ከምሻቱ 12:38ሰዓት
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤👂👈 _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯
@toorijaan7325
@toorijaan7325 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulu5445
@mulu5445 Жыл бұрын
😮😮 ሮይተር ራ እ 😂
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Жыл бұрын
SMEN AMEN AMEN
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ እና ተናፋቂው መምህራችን እንኳን በሠላምመጣችሁ ባለታሪካችንን ጨምሮ
@eden9876
@eden9876 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችንና እህታችን እንኳን ከዚህ ሁሉ ፈተና ተርፈሽ ለምስክር አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስለ አቀረብክልን እናመሰግናለን ላስተዋለው ብዙ ይማራል 💒
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ እንዴት አመሻችሁ የተዋህዶ ልጆች የ መምህር ተማሪዎች??❤❤🙏🏿እንኩዋን ደህና መጣችሁ
@Esraleaserat
@Esraleaserat Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን
@fgbh865
@fgbh865 Жыл бұрын
❤ እዴት ነሺ ወዴ ሁሌ ኮመንት ስለምትፅፌ ደስ ትይኛለሽ በርች
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
​@@fgbh865 አሜን እንዴት ነሽ እህቴ ❤🙏🏿
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
እውነትን ሽንነውእኔሀገርገብቼንስሀገብሀአብትቶኝሰውስውእንድመስልመልኪምፍቃዱይሁንአማን፡፡
@libebeegezebeheretsena8643
@libebeegezebeheretsena8643 Жыл бұрын
Betam enkun tesededekun sedete wedewalaw kerstose eysuse endewqa adergonala egzebehere ymesgn bewunet
@Legna27
@Legna27 9 ай бұрын
ኮርሱ ምን ላይ ነው የሚገኘው? አድራሻውን ብታስቀምጭ!!!
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እንካን አመላክ አውጣሺ የኔ እህት ወይ ፍተና ማለት ይሄነው በጣም በዙ ትምህርትነው አምላክ የንስሃ እድሜ ስጠን ዘብር ገብሬኤልለደጂህ አብቃኝአምላኬውይ ማራን የሚን በርክክልብ ይስጥንንንን
@yo-di-t
@yo-di-t Жыл бұрын
ይፍታህ ብየ ልግባ እግዚአብሔር የተጋውን አይነልቦናችን ይክፈትልን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እንዲሁም ውድ እህታችን በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ቡዙ ነገር ነው ያወቅነው ካንቺ ሂወት መምህረየ በየአንዳንዱ ገጠመኝህ የኔ የቤተሰቦቼን ሂወት አለ እኔም ይህን ልክስክስ እርኩስ መንፈስ በህመም ምንያት ወደ ዮጋ እና ሳይካርስት እያለ ወደራሱ የሚመቸውን መንገድ ይመራኝ ነበር እኔ ግን እግዚአብሔር ነበር እንዳልሳተፍበት የሚያግተኝ የነበረው እሺ ብየ ግን አልሄድም አንድቀን እንኻን ተሳትፊበት አላቅም በኔ ሀይል ሳይሆን በእግዚአብሔር ሀይል ነው ተመስገን እዚህ ኢሮፕ ሰዉ የሰለጠኑ የመሰላቸው በራሳቸው ፍቃድ ይሄዳሉ አለማወቃችን ቡዙ ሰው ጠፍተዋል አሁን ግን ቡዙ ሰው ይማርበታል ያንችን ያሳለፍሽው ሂወት እና እናመስግናለን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እማ ፍቅር ኪዳነ ምህረት አንችን ሰማችሽ እኛንም ትስማን ትርዳን ኣሜን
@selammebrie7429
@selammebrie7429 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህናመጣችሁ
@raheltadsas1654
@raheltadsas1654 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እንደመዝናኛ፣ የሰውነት እንቅስቃሴና የረቀቀ ስልጣኔ የሚመስሉ ነገሮችን መመርመር ጥሩ ነው ግዜው ግድ ይለናል አንዘናጋ ወገኞቼ
@haimidinku8652
@haimidinku8652 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!እመብርሀን ወላዲት አምላክ ከዚህ ሁሉ ነገር ስላወጣችሽ በጣም እድለኛ ነሽ, የአባቶቻችን ጸሎት ልመና ከኛ አይለየን. በፀሎታችው አስቡኝ እህት ጊዬርጋስ
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 Жыл бұрын
እህቴ የተደረገልሽ ነገር ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እድለኛ ነሽ ደግሞም ጠንከራ ነሽ ብዙ ተምሬበታለሁ የደብተራ እና የጠንቋይ መንፈስ የቅዱሳኑ አምላክ ይገስፀው
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
❤❤❤❤ መምህራችን እኳንደህና መጣችሁልን እዱሥኡራኤል ሆይአይምሮዬን ክፈትልኝ በሥላሤሥም ብዬጀምሬያለሁ ❤❤❤❤❤
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
ይሄ መዳፍ ማበብ እግዚያብሔር ይገስፀውና እኔም ላብብልሽ ብለውኝ ገጥሞኛል ብዙ መከራ አሳልፌያለሁ ሥላሴ ግን አነሱኝ በቅዱስ ሚካኤል ምልጃ አሁንም ጨርሶ ይማረን 🥹🥹🥹
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
በእዉነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ መምህሬ ❤❤❤❤❤❤እህታችን እንኳንም እግዚአብሔር መለሰሽ 😢😢❤❤❤
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t Жыл бұрын
መምህር እኳን ሰላም መጣህ መምህር በእውነት እልሀለሁምስጋናዬ የላቀ ነው አተ ባትኖር ይሄን ትምህርት ማን ያስተምረን ነበር የመምህር ተማሪዎች በሙሉ በፀሎት እናስበው መምህር መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
እህታችን በእውነት የሚገርም ታሪክሽን ያካፈልሽን ብዙ ወጣቶች ይመለሱበታል ብዬ አስባለሁ በርቺ መምህራችን መዳኒታችን ባንተ አድሮ የሚሰራ እግዚአብኤር ይክበር ይመስገን በእውነት ዘርክ ይባረክ ኑርልን ❤❤
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ረቡኒ እንኳን ደና መጣችሁ ኖሩ #መሰናክል ያገኛት የድንግል ማርያም ስም በእውነት ቃል ትምህርት ለተሳተፈው ሥም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል *ቅድስት ጸበለ ማርያም ሆይ* ምስጋናሽ ያለማጉደል እናገር ዘንድ የጥበብን ሀብት ስጪኝ ገድልሽም የልቤን የበደል መጋረጃም ይግለጠው ዘንድ መጎብኘትን ጎብኚኝ። አሜን አሜን አሜን# ኑ አብረን እንማረ ምዕመናን
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ ተናፍቂው መምህሬ እንኳን ሰላም መጣህልን እረ መምህር እየናፈከን ነው ስትገባ አቤት ችኮላየ ገጠመኞች አልጠገብ ብለዋል መምህርየ በሉ ገባ እውቀት እንሸምት እህት ወድሞቸ ሰሚ አምሮ የተግባር ሰው ያድርገኝ🤲🤲🤲
@bonnyzed
@bonnyzed Жыл бұрын
የልጅቷ ንቃትና ያላት ችሎታ አስደናቂ ነው። በነዚህ የሳይኪክ ጥናት የተለያዩ መጻህፍትን እያነበቡና ልምምዱን ያደረጉ ጥሩ ጥሩ የማስተዋል ችሎታ ያላቸው ብዙ ልጆችን አጥተናል አሁን ድረስ ከመኖሩ ደብተራ ይህን ነገር መቀላቀሉ ይበልጥ ክፉ ነው። ሆኖም እግዚአብሔርን ያመነ ዝንብ አያርፍበትም እየሱስን እመኑ !!!
@savannasav2609
@savannasav2609 Жыл бұрын
መምህር ይሄ ክፍል ሁለት ያስፈልገዋል በሰፊው ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ወጣቶች እንደኖርማል የሚያዪት ግን ትውልድ የሚያመክን ፍልስፍና ነው አሁን ነጮቹ በጣም የሚቃወሙት ነገር ነው ምክንያቱም ትናንሽ ልጆች በር ዘግተው ከቤተሰብ ተገልለው እስከሞት የሚደርሱበት ሁኔታዎች ተፈጥረው አብዛኞቹ ልጆቻቸውን ከዚህ ነገሮች ለማራቅ እየሞከሩ ነው አሁንም ደግሜ እላችኋለሁ የማይፀልይ የማይሰግድ የአምልኮት ሂወት የሌለው በአንድም በሌላም መንገድ የሰይጣን ማህበርተኛ ነው የግድ ሄዶ መመዝገብ አይጠበቅበትም እግዚአብሔር ይጠብቀን።
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y Жыл бұрын
ከእች ብዙ ታምሪነል እህታችን ማህምራችን ለብዙ ሰው ማንቃት እግዚአብሔር ስለራግ ይማስጋን እንድሜ በጤነ ይቆይክ 🙏
@fkrfkr9816
@fkrfkr9816 Жыл бұрын
በእውነት እራሴን ያገኘሁበት ገጠመኝ ካአንዴም ሁለት ጊዜ በቁሚ አፍዘውኝ ዘረፊ የተካሄደብኝ አገባሻለሁ በሚል ሰበብ ሁለ ነገሪን ያጣሁበት ምክነያት ቁልጭ ባለ ሁኔታ አግኝቸዋለሁ ይህን እንዳውቅ የረዳኝ እግዚያብሄር ይመስገን
@samrisamri3353
@samrisamri3353 Жыл бұрын
እሚግርም መዳን እንየም ሞሲልሊም በመተት አፍቅሬ ካንቺ እኩል አልልሽም እህታችን ምናልባት ካንቺ በላይ ተሰቃይቸ የሄው ድል የግዛብሔር ሁኖ በቅድስ ቁርባኑ ታተምኩን ተመስገን መምህር የኔም ሂወት ጥሩ ትምህርት ይሰጥ ነበር ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር
@Fikureegzi7862
@Fikureegzi7862 8 ай бұрын
የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ ወገኖቼ መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኑርልን እኛም ጋር ያለውን የዲያቢሎስ ክፉ አሰራል የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ እየሱስ ክርስቶስ በቸርነት ይደምስስልን አሜን፫
@ledyagatachew8101
@ledyagatachew8101 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ዝም ብሎ ሰሞኑንን ይጨንቀኛል ከዛ ዩቱብ አይቼ ዬጋ አሪፍ ነው ሪላክስ ያረጋል ሚሉትን ሰምቼ ዛሬ ይህንን ቪድዬ ሳላይ ልስራ ብዬ ትንሽ ሞክሬ አቀማመጡን አልቻልኩም እግሬንም አመመኝ ከዛ ቀስ በቀስ እለምዳለው ሁሌ እሰራለው ብዬ ተውኩት ከዛ ይህንን ቪድዬ ሰስማ በጣም ነው የደነገጥኩት በዛ ላይ ዛሬ ያለወትሮው ኢንተርኔቱ እያለ እየቆመ በእልህ ነው የሰማውም ሁለተኛ የምን ዬጋ ለካ መዘዙ ብዙ ነው ደሞ እኮ የኛው ዩቱበሮች ናቸው ሚሉት ደም ለታይሮድ እጢ አሪፍ ይላሉ ወይ አለማወቅ ወደ ፀሎት እሄዳለው እግዚያብሄር ይህንን እንድሰማና ታድጎኛል ተመስገን እኔማ በቃ ሁሌ ጠዋት ልሰራ ነበር
@desalegnshewarega185
@desalegnshewarega185 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። መምህራቸን ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በዚ ዘምን እንዳተ አይነትና እንደ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አይነት መምህራኖችን የሰጠን አምላካችን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን።
@SaraAlhabesha
@SaraAlhabesha Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ 🙏
@kedest1
@kedest1 Жыл бұрын
በጣም እጅግ ብዙ ትምህርት ነው የወሰድንበት. ብዙ ነገሮች ምንም ነገር የማይመስሉ ግን የመንፈሱ ስራ እደሆነ ነው የተረዳነው እህታችን በጣም ነው አምናመሰግነው ያሳለፍሽውን ስላካፈልሽን መምህር በጣም እናመሰግናለን::
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael Жыл бұрын
በጣም ገና አልጨረስኩትም እና ብዙ እየተማርኩበት ነው 😢😢
@user-os1pi2dx7l
@user-os1pi2dx7l Жыл бұрын
ወልደጊወርጊስ በፀሎት አስቡልኝ ወድሜን መፈስ እርኩስ ከልቡ ሆኖ አሰቃየው ታናሹ ከቤህ በሰላም ሕዳ ፀበል ሲነካት ሠወራት በዛው አጠፋት ሳይናገር 😭😭😭 እናቴንም ዝግት አድርጎ ገደለብኝ በስደት ተለየለኝ አሁንም ወድሜን ፈራሁት በፀሎት ወልደ ጊወርጊስ። ወልደጊወርጊስ አሰ?ቡልኝ😭😭😭
@fatemhyasen5259
@fatemhyasen5259 Жыл бұрын
እመአምላክ ታስበው
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
ጊዜውን ያማከለ ትምህርት ብዙ ሰው ሜዲቴሽን ውስጥ ገብቷል አንቺ ምስክር ነሽ እህታ ለብዙ ሰው
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
ስላች ፈጣሪን አመሰግናለሁ በርች ባች የተነሳ የጠፋ ልጆች መመለሻ መገድ ያድርግሽ አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜህን ያርዝመዉ አሜን
@nebiudaniel
@nebiudaniel 10 ай бұрын
አሜን
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💚💛❤💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🕊🕊🕊🌻🌻🌻🙏
@vufuf9066
@vufuf9066 Жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንቅፋትኳን እንዳይነካህ አይዞህ እንኳን አንተን ጠንኳራውን ልጃን እኛን በሀጥያት ተጨማልቀን እያዳነችን ነው ስንወድቅ እያነሳችን ነው እመብርሀን አትለይህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@Aaa-nj6sr
@Aaa-nj6sr Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@geniigenni3262
@geniigenni3262 Жыл бұрын
ወየው የዛሬው ደግሞ የጉድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ከዚህ ሁሉ መከራ ፈጣሪ ረዳሽ
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ስምህ ይመስገን እንደጠፋን የማትተወን አምላክ:: እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማሽ !! ለደብተራ ልቦና ይስጠው .... አቤት በገጠመኝ ስንቱ ዳነ ...
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 9 ай бұрын
መምህር ድሮ ያንተን ትምርት ብማር ኖሮ አሁን ያለዉበትን ሂወት አልኖርም ነበር ግን እየሞከርኩ ነዉ መስገድ ጀምሬያለሁ በለት ተለት የማደርገዉን የማጨስ እና የመቃም ባልተዉም ብቻ ፈጣሪ ይርዳኝ
@sintyaehugerma808
@sintyaehugerma808 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም የክርስቶስ ፍቅር ይብዛላቹ. እመ አምላክ ትጠብቃቹ መምህርዬ እንኳን ደህና መጣክልን የኔ እቁ ያአንተን አይነቱን ያብዛልንንንን
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 Жыл бұрын
የኔ ረቡኒ ቃለሕይወት ያሠማልኝ ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ የኔ እህት ላንቺ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ቅድስት ኪዳነምህረት ለሁላችንም ይድረሱ አሜን አሜን አሜን
@toreygebry3433
@toreygebry3433 Жыл бұрын
የመምህር ተስፊይን ትምህርት እንድሁም ገጠመኝ ስሰማ በጨንቀት ልሙት ነው እምደርሰው ሰው አገር ነው ያለሁት እህት ወንድሞች በፆለት አስቡኝ ሁለተ ጊወርጊስ ብላችሁ በተረፈ መምህ እናመስግናለን በርታልን❤❤❤❤❤
@ayelech5009
@ayelech5009 Жыл бұрын
እንኴን ደና መጣህ መምህር
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
ተስፋዬ✅ ወለተ ጊዮርጊስ✅ እግዚአብሔር ያስብሽ እስትረስ ነው የጭንቀት መንፈስ በጾም በጸሎት በርቺ👏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እኽት መልክሀ ዑራኤል በአዉዲዬ አድምጪዉ ለዉጥ ታገኛለሽ
@toreygebry3433
@toreygebry3433 Жыл бұрын
@@mrkbemrkbe6748 እሽ
@lomilomi9015
@lomilomi9015 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን ዉድ መምህር ችን እንድሁ እህታችን ታረኩ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን ከእህታችን ቡዙ ትምህርቱ ታምርሎ እግዚአብሔር የዓይን ልቦና ችን ያብረልን ❤❤❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Жыл бұрын
ይገርማል የእህታችን ታሪክ ከእኔ ጋር ይመሳሰላል ዩኒቨርስቲ ባልገባም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ስማር ጎበዝ ነበርኩኝ አንድ አባቱ ደብተራ የሆነ ልጅ ከክፍላችን ከተቀላቀለ ወዲህ ወዲያው ፈተና ልንፈተን ስንል አስቀድሜ እንድታሳዩኝ መልሱን እያልኩኝ ከእኔ ጋር በደረጃ ሲፎካከሩኝ የነበሩትን መለመን ጀመርኩኝ ከዛ በኋላ በደረጃ ማለፍ ሳይሆን ዝም ብሎ መጓዝ ብቻ ሆነ ግን አልወድቅም አሞራ ያለችውም ከእኛ ቤት በተደጋጋሚ እየመጣ ይጮሃል አባርረዋለሁ እንጂ ለምን እንደመጣ አላውቅም ነበር ወይኔ መምህር አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ማን ያውቅልን ነበር ያለፍንበትን ችግራችን
@Misneb
@Misneb 8 ай бұрын
የዚህች ልጅ ህይወት ምስክርነት የሚደንቅ ነው። የእስዋ ይህን የመሰለ የስቃይ ህይወት እንድታሳልፍ የሆነችበት ምክንያት በወጣትነት እድሜ ላላችሁት ብቻ ሳይሆን ለእንደኔ አይነቱ በዕድሜ ለገፋው ሰውም ጭምር ትምህርት እንዲሆን ነው። መምህር ተስፋዬ የአገልግሎት ዘመንህ ምንግዜም ያማረ ይሁን! ይህችን ልጅ በሌላ አይነት ፕሮግራም እንደገና ብትቀርብ ብዙ እንደሚጠቅም አልጠራጠርም። እባክህ መልሰህ አቅርብልን....
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Жыл бұрын
አቤቱ ቸሩ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ መናፍስት ጠብቀን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ድንቅ ተአምር ነው
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
አቤት መታደል ጀግናዋ እውነትም የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ። ብሩህ አዕምሮ እግዚአብሔር ሰጠሽ በተሰጠሽ የግሞ እንዲህ ዲያብሎስን ድል ስታደርጊው ዋው ❤ የስንቶቹ ብሩህ አዕምሮ በዚህ በክፉዎች ተበልቶ ቀርቷልኮ ከራሴ ጀምሮ መምህር እኔም ይሄ የሌዚቢያን መንፈስማ በደንብ አለብኝ አንዴ ንስሐ ገብቼበት ደግሞ በአመቱ እንደ ግብር ይሁን አላውቅም በጣም አንዳንድ ቪዲዮዎችን እንዳይ እና ደግሜ እንድፈፅም አድርጎኛል ያለሁት በሰው ሃገር ነው እና በጣም ይፈታተነኛል የኔማ በፅሁፍ የሚያልቅ አይደለም እግዚአብሔር በምህረቱ አኑሮኛል ጸሎት ላይም ደካማ ነኝ ስይዘው ስተወው ነው ባለ ታሪኳ ጀግናዋ እህታችን በረከትስ ይደርብን በእውነት በተለይ በሳይንሱ ብዙ ያወቁ የተፈላሰፉ ሰዎች ያ ፍልስፍናቸው እና መመጻደቃቸው ከየት እንደመጣ ሲረዱ ሳይ ዋው እላለሁ ጸጋውን ያብዛልሽ ! እስኪ ምዕመናን " አመተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ እና ባለቤቴ ገብረ ጊዮርጊስን እያላችሁ በጸሎት አስቡን
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሄር ከሁላችሁም ጋር ይሁን እደምን ዋላችሁ❤❤ መምህር ተስፍይ ተማሪዎች እኳን መጣህ❤
@tigckfhtouched4573
@tigckfhtouched4573 Жыл бұрын
መምህር ባንተ ትምህርት ብዙ ተምሬበታለሁ አውቄበታለህ እረጅም እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እህታችን እንኳ በግዜው ነቃሽ አሁን ደግሞ ያልነቃው ብዛቱ ምናልባት በጤናቸው ሲመጣ ይነቁ ይሆናል ።ጠንኪሬ ጎበዝ የዳቢሎስ ሴራው ካወቅሽ አይዞሽ።💚💛❤️🙏🙏🙏
@EtalemFikr-iz2de
@EtalemFikr-iz2de Жыл бұрын
እንኩዋን በደና መጣህልን ለመጀመሪያ ግዜ ነው ኮሜንት የምፅፈው መከታተል ከጀመርሁ ወደ 2ዓመት ሊሆነኝ ነው በጣም ቀን በጨለመብኝ ግዜ ነበር ይሄ ትምህርት ወደህወቴ የመጣው
@user-ye9un8fw7e
@user-ye9un8fw7e 3 ай бұрын
የሚገርም ነው ደግሜ ስማሁት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የፈጣሪ ምህረትና ቸርነት እፁብ ድንቅ ነው ድጋሚ ብትቀርብ
@Obse543
@Obse543 Жыл бұрын
እሄ ነገር እኔም ጋማ አል ወይም ያኔ ታሪክ ነዉ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤❤
@mussieyohannes1979
@mussieyohannes1979 Жыл бұрын
መምህር ስልኮት አይሰራም
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
ተመስገን እንካዕ ብሰላም መጣህ መምህርዬ
@user-qg6zx7lf7g
@user-qg6zx7lf7g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁልም ንግር በጣም ቡዙ ንግር ተማርኩበት መምርዬ እህቴ አንኩአን እግዚአብሔር አተረፈሽ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
አቤቱ ያልተውከን ጌታ ተመስገን እረ ስቶችን መለሰን ቸርነቱ አምላኬ በምን ቃል ላመስግንህ ♥️♥️♥️ ተመስገን አሁንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@Siniknesh-fm1hh
@Siniknesh-fm1hh 8 ай бұрын
መምሕር እግዚአብሔር ካንተጋር ነው በገጠመኝ 121 የእኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ ይሕንን ገጠመኝ በመስማቴ በጣም ገርሞኛል አንተን የሰጠንጌታ ክብር ምስጋና ይግባው እኔም አንድቀን እመሰክራለሑ
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ማለት አልችልም መምህራችን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ ቃል የለኝም እህታች በእውነት እድለኛ ነሽ ከዝህ ሁሉ ነገር የወጣሽ አምላክ ይክብር ይመስገን
@user-bs4uu8jo8l
@user-bs4uu8jo8l Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እህታችን እንኳን ከዚህ ክፉ መንፈስ ነቃሽበት የሁላችንም ፈተና የሆነው የቤተሰብ ዛሬ በየሄድንበት ሂወታችንን ህያበላሸው ነው እና እግዚአብሔር አምላክ የሁሉንም ቤተሰብ ችግር ይፍታን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ዉን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MariamMariam-ff4lb
@MariamMariam-ff4lb Жыл бұрын
እኔ የመምህር ተስፍዬን ትምርት ላዳምጥ ስከፍት እቅልፍና ማዛጋት,ይለቅብኛ ቢሆንም እደምንም ታግዬ ትምርቱን እጨርሳለው በጣም ብዙ ትምህርት አግቼበት ታለው ቤተሠቦቼም እዲያዳምጡ አድርጌለው እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ይስጥልን
@modayadi7956
@modayadi7956 Жыл бұрын
አቤቱ እደቸረነትኸ መጠን ማረኝ እንደ ምሕረትም ብዛት መተላለፌን ደምስስ🤲🤲 ወይ እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን እኔኳ ከተወለድሁ 😢😢 2 ዓመቴ ነው ብዬ አስባለሁ በመምህር ተስፋዬ አበራ ስቱን አወቅሁ ስቱን ለየሁ ዘመኑን ዋጄሁ ተመስገን ቸሩ መደኋኔ ዓለም❤❤ መምህራችን እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i Жыл бұрын
እያየሁ አላይም እየሰማሁ አልሰማም የገባኝን እንኳ ያክል መናገር አልችልም ይህም የሆነዉ ከቤተሰብ የዛር መንፈስ ፍዝዝ ድንዝዝ አድርጎኝ ነዉ እመብርሀን እናቴ ታግዘኝ በዉነት ስትናገሪ ቅልጥፍናሽ ምን ያክል እንደነቃሽና የመምህርን ትምህርት በተግባር እንደምትኖሪዉ ያስታዉቃል ፀጋዉን ያብዛልሽ
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km Жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን በጣም ትልቅ ሚስጥር ነው ያወጣችው እህቴ የእግዚሐብሔር ጥበቃው አይለይሽ መምህር በአሁን ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ የዮጋ ትምህርት አንዴት አንደበዛ አብሶ አሁን ኢቤስ ላይ የምሰራው ዳጊ ሾ ዶንኪ ቲዮብ አነቃቂ አንደበቶች እያሉ አነ ማንያዘዋል ስንት ኦርቶዶክሳውያንን እያጠፉ እንደሆነ በጣም ነው የሚያሳዝነው
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@EyerusGetachew-sl4of
@EyerusGetachew-sl4of Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ናቹህ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ፈጣሪ ይጠብቅልን ፈጣሪ ልቦናችን የብራልን አሜን
@yemi846
@yemi846 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ልክ እንደ እለኒ ነው የምቲብራራው
@Mero.meron209
@Mero.meron209 Жыл бұрын
መምህርዬ በተስፋ ነው የምጠብቅህ ገጠመኝ እስከምትለቅ❤❤❤❤❤
@maregukone2228
@maregukone2228 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው መምሕር አላማህም የገባኝ ይመስለኛል ወጣቱ የነቃ እንዲሆንምድረ ፋሽን ነው የሚል ጥሩ ባህል/ልምድ የነበረንን ነገር መቀየር ከሰላምታችን ጀምሮ እግዚአብሔር የሌለበት እንዲሆን ፋሽን ምንድን ነው ስለተለበሰ ውበት አይሆንም ግርማ ሞገስ ዉበታችንን ከእግዚአብሔር መሆኑን እንድናውቅ እሱ ይርዳን መምህርም እግዚአብሔር ይርዳዎት የምታዩ /የምትማሩ ብዙ ሰው እንዲማር ሼር እድርጉ ጥቅሙ ለወጣቱ ነው እንማርበት ትልቅ እድል ነው በነጻ ብዙ ነገር እንድንባንን ያደርጋል
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ 🥹🥹🥹መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ
@abels_vfx9786
@abels_vfx9786 Жыл бұрын
መምህር የኑሮ ውደነት ራሱ ሰው በጣም ሲቸገር 666 የሚገባ ይመስለኛል እና በተቻለ መጠን ሁሌም ማነኛውንም ትምህርት ስታስተምር ሁሌም ማስጠንቀ ቃ ስጥ ያላቸው ሰዎች ለሌላቸው መርዳት አለባቸው። የኑሮ ውድነቱ ሆን ተብሎ የተደረገ ነው። ህዝብን አበርታ አደራ! አደራ! አደራ!
@alemdesta1756
@alemdesta1756 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፈተና ነው በእውነት እኔም ብዙ ነገር ተምሪበታለሁ በህይወቴ እረኩስ መንፋስ ነዉ ብይ የማላስባቸሁን ነገር እዳስታውስ የአለፈሁ ህይወቴን እዳይ አግዞኛል እህቴ አንቺን የረዳ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
@yaredgetu6451
@yaredgetu6451 Жыл бұрын
እንኳን ከዚህ እርኩሰ መንፈሰ ፈጣሪ ነፃ አወጣሸ እህቴ።መምህር ተሰፋዬም ብዙ ነፍሶችን በእግዚዓብሔር እየተመሩ ከክፉ መናፍሰት ነፃ እንዲወጡ በሚያደርጉት ተጋድሎ እጅግ አብዝቼ ላመሰግንዎት አለሁኝ።እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይሰጥልን።ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችንና እህታችን እንኳን ከዚህ ሁሉ ፈተና ተርፈሽ ለምስክር አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስለ አቀረብክልን እናመሰግናለን ላስተዋለው ብዙ ይማራል
@hanajilcha8242
@hanajilcha8242 Жыл бұрын
ስሁሉም ነገር የጌቶች ጌታ የእማልክት አምላክ የነገስታት ንጉስ የቅድስተ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚያብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከፀሀይ መውጫ እስከ መጥለቂያ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@akezahagus-hs8kf
@akezahagus-hs8kf Жыл бұрын
ሰላም የአግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ዋላችሁ በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫❤❤❤❤ እህታችን ከታርክሸ ብዙ ተምረናል መጨራሸን እናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያምን ታሳምርልሸ❤❤❤❤
@nebiudaniel
@nebiudaniel 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Ynenshe
@Ynenshe Жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን እግዛብሄር በድሜና በጤና ይጠብቅህ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እህታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን በናተላይ አድሮ የመከርን ያስተማርን የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት እህታችን ትልቅ ትምህርት ነው የስተማርሽን እግዚአብሔር ያክብርልን መምህርዬ በእውነት አንተንም እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜ እና ጤና ከነቤተስንህ ይስጥህ ክበርልን ኑርልንንንንን የኔ ህይውት የተቀየርው ባንተ ትምህርትነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 Жыл бұрын
አምላከ እስራኤል!!!የሚገርም ፈተና ነው ግን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የዋህነትሽን አይቶ እናትና ልጅ አልተውሽም ከክፏ መናፍስታት ውጊያ ጠብቀውሻል ተመስገን። እህቴ በእርጋታ ያሳለፍሽ እንድንማርበት ስለነገርሽን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ መምህር ዘመንህን ይባርክልህ።
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላቹሁም አቤት ያላወቁ አለቁ ነው እሚባለው አምላኬ እስራኤል በዚህ ነገር ብዙ ስው ነው የተሽወደው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ያው ባተ ምክንያት ተለውጠናን መምህራችን እናመስግናለን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እህታችን እካንም ተረፍሽ በርች
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
እንዴ ምንድነው የምንሰማው ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር እንዴት ነው የሚታረቀን ክፉ ዘመን የበዛበት እየዘቀጠ የመጣ ትውለድ ይህቺን ሐይማኖት ማነው የሚቀበላት መጨረሻችን የት ነው እኔ በቃ በጣም ከበደኝ እያንዳንዱን ክፋት መስማት ደከመኝ በጣም ከፋኝ ኧረ ጌታ ሆይ ልብ ስጠን እባክህ ኡፍፍፍፍፍ እህታችን እግዚአብሔር ስለረዳሽ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እመቤቴ እባክሽ ተለመኝን የኔ እናት።
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ከፋኝ 6 ኣመት ሞላኝ በስደት ግን ምንም የለኝም ወንድሞቼ እመጡ የደላላ ብር ላክልኝ ይሉኛል እልካለሁኝ ከዛ ምንም ሳይሰሩ ይታሰራሉ እከስራለሁኝ ኣሁን ስራ ራሱ እቢ ኣለኝ እሄዳላሁ ኣረቦቹ ያወጡኛል ኣሁን ግን ኣመመኝ ደከመኝ😢😢😢 ወለተ ብርሃን በፆሎት ኣስቡኝ 👏👏
@Bezwitetube
@Bezwitetube Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ሁላችንም ነው የታመምነው እኔም 10 አመቴ ይኸው ነገ ከነገ ወድያ እያልኩ አለው በሽታ ነው የሸመትኩት እናም ፀልይ እመቤታችን ተማፀኝ እሷ ትረዳሻለች😢😢 አይዞ
@zdtube5432
@zdtube5432 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን 🙏
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 116 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 48 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
89ኛ A ገጠመኝ getemeng  በሰርጉ ቀን የጠፋው ሙሽራ ጉድ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
48:25
137ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦የጎዳናው ልጅ ያበደው በምንና ለምን ይመስላችኀል
1:00:11
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 56 М.
3ኛ ኤፍታህ እንወያይ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase is going live!
3:01:32
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 34 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН