29 - በትምህርት ሥርዓታችን ላይ የተሠራ ጥናት (ክፍል 2) - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

  Рет қаралды 28,465

Utopia

Utopia

3 ай бұрын

ዶ/ር መስከረም ለቺሣ (2006 ዓ.ም) የሦስተኛ ዲግሪ ማሟያ ጥናት፦
Debele, Meskerem. Utopianism and anti-utopianism in the ways older Ethiopian children construct their national identity and implications for social studies education. University of Cincinnati, 2014. etd.ohiolink.edu/acprod/odb_e...
አባ ይትባረክ ወልደሥላሴ (2006)። ሐመረ ሕይወት፤ በአባ ይትባረክ ወልደ ሥላሴ የተላለፈ የልዑል እግዚአብሔርና የሠራዊቱ መልእክት።
***
የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦
አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ።
ስልክ፦ 0978212223

Пікірлер: 285
@getahunsolomon7344
@getahunsolomon7344 2 ай бұрын
❤እመብርሃን ክልል ታድርግሽ ከነቤተሰብሽ❤
@ibrahimyakoub2710
@ibrahimyakoub2710 3 ай бұрын
ወይ መስከረም ሌቺሳ ላንቺ ሰፊ ና ወደር የሌለው አክብሮትና አድናቆት አለኝ እናቴ አትጠገቢም እኮ ሺ አመት ኑሪልን 🤲🤲🤲
@ethaa669
@ethaa669 3 ай бұрын
አምላክ የባረከሸ በተለየ ሁኔታ ስለኢትዮጵያ አንድትናገሪ እውቀቱን አብልጦ ያሳደረብሸ መስከረም መላው ቤተሰብ ያከብርሻል።ሰራሸ ትምህርትሸ ቅርሰ ነውና መጽሐፍሸ ቤቤታችን በክብር ይኖራል። ላንችና ቤተሰብሸ ጤና ከእድሜ ጋር አምላክ ያብዛላችሁ።
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 3 ай бұрын
የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-od4fz5ls3d
@user-od4fz5ls3d 3 ай бұрын
ዶ/ር ለምታደርጊው ጥረት እና ለምትሰጭን ትምህርት እጅግ እናመሰግናለን። እንዲህ ሞያን ለባለሙያ ተሰጥቶ ስራዎች ቢሰሩ እና «መሪ» ነን ባዮች ደግሞ በአግባቡ ቢመሩ፤ ባለሙያዎች የሚነግሯቸውን ቢሰሙ እዚህ ሁሉ አንደርስም ነበር•..... ለማንኛውም አገራችንን ሰላም ያድርግልን....ፈጣሪ
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 3 ай бұрын
ዶክተር መስከረም ለቺሳ አንችን ሳይ በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደርገኛል ❤
@saraabraham7059
@saraabraham7059 3 ай бұрын
የኔ ጀና ሲት የ ሺ ሰው ግምት ዶ/ር መስከረም ❤ አንድዪ ይጠብቅሽ ማርያምዪ ሙሉ ቤተሰብሽን ትጠብቅልሽ ❤
@sis-be1xz
@sis-be1xz 2 ай бұрын
በእውነት በጣም የበራልሽ እውነት ተዋህዶ በዚህ ልክ እንድንኖር የመቃብሩ ድንጋይ እንዲነሳ የእግዚአብሔርን ሀይልና የኢትዮጵያ ትንሳኤን ተስፋ እናደርጋለን፡፡ በእውነት ይህን ሚስጥር የገለጠልሽ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@asfaw8154
@asfaw8154 3 ай бұрын
የዶ/ር መስከረም ትምህርት በገንዘብ የማይተመን እውቀት ነው የሚሰጠው ስለዚህ እባካችሁ ለሁሉም እዲዳረስ ሺር ላይክ አድርጉ
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 2 ай бұрын
What if that person is not capable of grasping What she put in her media what kind of people understand her and take her view with some curiosity if u post or share this video to all you know then my friend you are example of " the problem she explained " i.e urgenncy of knowledge with context and its know 😂 don't do it ot is sin😂 it is for xxx only
@dimvidpro
@dimvidpro 3 ай бұрын
አንቺን ብቻ ስሰማ ነው እትዮጵያዊነተን የምወደው። የኔ አንደበተርቱዕ ጀግኒት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ። this is a world class lecture 💪🏽
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የሰጥልን የኔ ብሩህ አይምሮ ከፀባይ ጋር የሰጠሸ አምላክ የተመሰገነ የሁን ። ቃልህይወት ያሰማልን በህይውት በጤና በፀጋው ይጠብቅሸ ውድ አነድያ እህታችን መልካም ሰሙነ ሀማማት ይሁንልሸ ። አሜን፫ ❤❤❤
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 3 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ዘር ማንዘርሽንም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ጤናና እድሜን ይስጥህ ለደቂቃም አይለይሽ!!!
@meserettesfaye3309
@meserettesfaye3309 3 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና ኢትዮጵያዊነት የገባሽ ድንቅ ኢትዮጵያዊ አድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥሽ ዶክተር መስከረም ::
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 3 ай бұрын
ሼር ላይክ ኮሜንት እናድርግ እባካችሁ ተደራሽ ይሁን
@RiddleRiot121
@RiddleRiot121 3 ай бұрын
አቦ ዘርሽ ይባረክ ክብርት ዶ/ር መስከረም። የማይጠገብ ትምህርት፣ ከአንደበተ-ርቱ ነትሽ ጋር ተደምሮ ደስ የሚል ገለፃ ነው። በእውነት ከልብ አመሰግናለሁ።
@danielbelete1311
@danielbelete1311 3 ай бұрын
የዘመናችን ስጦታችን በከባድ እና አስቸጋሪ ዘመን ተስፋ እንዳንቆርጥ አንቺን እግዚአብሔር ሰጠን ተሰፋችን እንዲለመልም አምነታችን እንዲጠነክር ዶ/ር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠልን እንቁዋችን
@beetyberry5087
@beetyberry5087 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ አተ ምራን አገሬን አሥባት ፈጣሪዬ።
@AklilMelese
@AklilMelese 3 ай бұрын
። የኔ አንደበተርቱዕ ጀግኒት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ።
@kalkal5842
@kalkal5842 3 ай бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን
@Agenda-2016
@Agenda-2016 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ ውድ እህቴ ። ለዚህ ግሩም ትንታኔና ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን። ውድ ተመልካቾችና አድማጮች፤ ህዝቤ እውቀት ከማጣት ጠፋ፤ በወጣትነህ ዘመን እግዚአብሔር ን አስብ፤ ብርሃን ሳለላችሁ ተመላለሱና ሌሌችንም የአምላካችንን ቅዲሳን ቃላትና ጥሪዎች አስበን ይህን ትምህርት ለብዙዎች እንዲዳረስ እናድርግ።
@elsabetmekuria8775
@elsabetmekuria8775 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ትንሳኤ መንገድ ጠራጊ ❤❤❤❤❤
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 3 ай бұрын
ዶክተር መስኪ እግዚአብሔር ኑሮሽን ህይወትሽን ይባርክልሽ ተባረኪ አንቺን አለማክበር አለማድነቅ ንፉግነት ነው ከእውቀትሽ አሁንም እየቀዳሽ አጠጪን የማይጠገብ ትምህርት ነው ተባረኪ።
@hareg5262
@hareg5262 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን! እድሜ ከጤና ጋር ላንቺና ቤተስሰቦችሽ ሁሉ እመኛለሁ::
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 2 ай бұрын
እመብርሀን ሙሉ ጤና ከእድሜ ጋር ከነቤተሰብሽ ታድልሽ! ድንቅ ትምህርት❤❤❤
@dawitgetachew3973
@dawitgetachew3973 3 ай бұрын
እግዝይብሄር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ
@asfawprodigital
@asfawprodigital 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ዘመነሽን ይባርከው ሌላ ምን ይባላል።
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 3 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም እግዚያብሔር አብዝቶ እውቀትን ይግለፅልሽ አሜንንን
@girummolla6555
@girummolla6555 3 ай бұрын
የ ትምህርት ስርዓቱ በ ኢትዮጵያ ይጠመቅ!!! ልጆቺዬ ተስፋ አላችሁ!!!
@mesfinasefa9773
@mesfinasefa9773 3 ай бұрын
DOCTOR መስከረም ለቺሳ መልካም በዓል ይሁንልሽ ይሁንልን መልካም ቀን ፡፡
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 3 ай бұрын
በጥቅሉ እግዜአብሔር ይስጥልን ትምህርትሽ ከፍ ይበል
@adanewoldemariam3630
@adanewoldemariam3630 3 ай бұрын
በርችልን የኛ ምሁር : የኛ መጽሐፍ::የጠፋብን ነገር ቀስ በቀስ እየተገለጠልን ነው:: እናመሰግናለን::
@MesfinTaddesse-rm8rp
@MesfinTaddesse-rm8rp 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ መልካም ሀሳብሽን ይፈጽምልሽ።
@EndaleGeda
@EndaleGeda 3 ай бұрын
ቀለሕይዎት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።ተስፋችንን እያለመለምሽልን ነው።መልካም የሕማማት ሳምንት ይሁንልን።❤❤❤❤
@simdela4785
@simdela4785 3 ай бұрын
እንቋዕ ብድሓን መጻኽና! ኹሉ ዘጸብቀላ እግዚአብሔር ብርኽርኽ የብልኺ! ዓይኒ ኣባይኺ !
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 3 ай бұрын
ኤርትራዊ ነህ?
@nahomefiseha2416
@nahomefiseha2416 3 ай бұрын
እነሱ የተውት የኢትዮጵያ መንግስት እንጂ ኢትይጵያዊነት አደለም
@simdela4785
@simdela4785 2 ай бұрын
​@@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.I'm Eritrean ❤🇪🇷
@deressadinka7063
@deressadinka7063 Ай бұрын
የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን! እድሜ ከጤና ጋር ላንቺና ቤተስሰቦችሽ ሁሉ እመኛለሁ::
@abebaasefa9820
@abebaasefa9820 2 ай бұрын
አንች ጀግና አገር ወዳድ እና እምነትሽን አክባሪ እድሜ ይስጥሽ
@nahoma6488
@nahoma6488 3 ай бұрын
በምን እናግዝሽ ምርጥ እይታ ነው ኢትዮጵያ ንቁ ትውልድ የሚኖራት መቼ ይሆን እላለው ፈጣሪ ከ እናቱ ጋር ይሄን ጊዜ ያሻግረን።።
@rasdejen4948
@rasdejen4948 3 ай бұрын
ፈጣሪ አብልጦ ይግለጽልሽ፤ ይጠብቅሽ1
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 3 ай бұрын
ኽብርቲ ሓፍትና ንበርልና 🙏❤
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 3 ай бұрын
ኤርትራዊ ነህ?
@amentedese8865
@amentedese8865 3 ай бұрын
ተመሰገን ❤
@amentedese8865
@amentedese8865 3 ай бұрын
​@Aba--😅😅Girma-Bale-Stega-nachew.
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርከው ይቀድሰው ብቻ እራስሽን ጠብቂ አፋኙ በዝቷል ሀገራችን ላይ ስላነቃሽን ለምን ብለው ነገር ይጎነጉናሉ💖💖💖💖
@tedwon4942
@tedwon4942 2 ай бұрын
ያንችን ከፍተኛ ትምኅርትና ዕውቀት ለድኅረ ምረቃ ልማር አገርቤት ብገባ ጸሎቴ ነው!!!
@ayechluhemmaru4023
@ayechluhemmaru4023 3 ай бұрын
አሜን!ክብረት ይስጥልን::❤
@Haregi849
@Haregi849 3 ай бұрын
እኔ ይችን ድንቅ ሴት ልገልጻት አልችልም እግዚአብሔር ይጠብቅሺ
@addissineshaw1080
@addissineshaw1080 2 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም ለቺሣ ፡ እጅግ ምጡቅ ጭንቅላት እግዚአብሔር የሰጠበት። አብዝቶ ጥበብን፣ፀጋውን፣ጤናውን፣እድሜውንና ጊዜውን ይስጥሽ።በጣም ጥሩና ደስ የሚል መረዳትና እውቀት እያገኘሁ ነው።አመሰግንሻለሁ አምላክ መፅናቱን ይስጥሽ።።።
@user-tf6wm1pv9l
@user-tf6wm1pv9l 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት 🙏
@TINATO73
@TINATO73 2 ай бұрын
የእውነት ዓምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 3 ай бұрын
የሚገርም የአገር፤የሃይማኖት፤የወገን ፍቅርን፤ደግሞም ለአምላክ መቅናትን አይብሻለኹ።ያዝልቅልሽ!ተባረኪ።
@sindumakuria4251
@sindumakuria4251 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ የጋን ውስጥ መብራት ሳትሆኝ የአገር ብርሃን ስለሆንሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@BunaMedia
@BunaMedia 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዳንቺ ያሉትን ትዉልዶች ያብዛልን! ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ!
@aymerefeleke6279
@aymerefeleke6279 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦችሽ ያድልሽ።
@hannabelihu7434
@hannabelihu7434 3 ай бұрын
God bless you and your family, Dr. You are doing your part.
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል
@abrhambire2295
@abrhambire2295 3 ай бұрын
Get stronger than ever before, You have the Mother and Her beloved only Son.... Nobody beats you...
@edlawitmuluneh
@edlawitmuluneh 3 ай бұрын
Pls like and copylink argu❤❤❤🙏🙏
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 3 ай бұрын
off course 👍
@tibebemenkir2893
@tibebemenkir2893 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን! ቃለሕይወት ያሰማልን! ቃለሕይወት ያሰማልን! መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን! የእግዚአብሔር ረድኤት በረከት ፀጋ ጥበቃ ቸርበት የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለየዎት።
@babadebrye
@babadebrye 3 ай бұрын
ዶ/ር ለአንቺ ቃላት የለኝም ክበሪልኝ ልክ እንደ እናቴ ምክር ነው የምሰማሽ እግዚአብሔር ዘርማንዘርሽን ይባርክ😊
@user-yt6ru8jo7s
@user-yt6ru8jo7s 3 ай бұрын
ዶክተር መስኪ በእውነት አይኔን ነው የከፈትሽልኝ ቅዱስ ገብርኤል ከዚህም በላይ እውቀትን ማስተዋልን ይጨምርልሽ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 ай бұрын
ዮናታን አክሊሉ እስራኤል ዳንሳ ወ/ሮ ሶፊያ እዚች እንቁ ምሁር እግር ስር ቁጭ ብላችሁ እውቀትን አጣጥሙ ማነብነብ እንጅ መመራመር መቼም ጠላታችሁ ነው፡፡
@meseretmekonnen210
@meseretmekonnen210 2 ай бұрын
እድሜ እና ጤና አብዝቶ እዲሰጥሽ እመኛለሁ እፀልያለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን
@luisavallauri9830
@luisavallauri9830 2 ай бұрын
የኢትዮጲያን የሀገሬን ትልቅነትና እውነተኛ ማንነት በበለጠ ሑኔታ እንድገነዘብ የእውቀት መና ሆነሽኝል. ውድ እህቴ ዶክተርና ምሁር መስከረም ከ❤ አደንቅሻለው.
@nazretkinfu8610
@nazretkinfu8610 3 ай бұрын
ዶ / ር መስኪ በጣም እወድሻለሁ
@nazretkinfu8610
@nazretkinfu8610 3 ай бұрын
ሀገሪን እድወድ ስለምታደርግኝ በጣም አመሰግናለሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ❤
@Lebego
@Lebego 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ያብራልሽ ❤❤❤
@lemlemadnew7069
@lemlemadnew7069 3 ай бұрын
በጣም ይገርማል በዚ ዘመን ግራ ለገባን ብርሃን ፈንጣቂ እና የኢትዮጵያን መልክ ለሚያጠፉብን ነጮቾ እና የነጭ ቅጥረኞች መውጊያ ቀስት ነሽ ። ፈጣሪ ይጠብቅልን ።
@acenegussie1897
@acenegussie1897 3 ай бұрын
Thank you for your enlightening lecture. Your effort is truly appreciated. May you continue to be blessed with wisdom from God and our mother Virgin Mary.
@yetsomgize83
@yetsomgize83 2 ай бұрын
ምጡቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክሽ መምህርት መስኪ
@yacobashenafi4152
@yacobashenafi4152 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ። በጣም እናመሰግናልን።
@nathan_mamo
@nathan_mamo 3 ай бұрын
መስኪ ምርጧ እህታችን ፈጣሪ ይባርክሽ በርቺልን
@adonayemesekelu1739
@adonayemesekelu1739 3 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻 🌼 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🌼
@bereraaddis4909
@bereraaddis4909 3 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏
@user-ho1fu8vu6s
@user-ho1fu8vu6s 3 ай бұрын
ገራሚ ሰው ነሽ ዶክተር እግዚአብሔር ያኑርሽ።
@zenebechdemessia7852
@zenebechdemessia7852 3 ай бұрын
ዋው ሊቀሊቃውንት ዶሮ መሥከረም ይህ ነው ኢትዮጶያዊነት
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንዳቺ ያሉትን በድፍረት ስለኢትዮጵያ እውነቱን የሚነግሩን ብዥታችንን የሚያጠሩልንን ስለሰጠን :: ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ርስተድንግል ማሪያም ደስ ሲል :: እህቴ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ይህ ክፉ ዘመን ነውና አክባሪሽ ነኝ አሜን ቸር ያሰንብተን
@user-zd7tr3cp9c
@user-zd7tr3cp9c 3 ай бұрын
እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ይሁን::
@nebiyattamiru
@nebiyattamiru 3 ай бұрын
እናመሰናለን
@amarechebud3423
@amarechebud3423 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ እናመሰግናለን እኅታችን። 🙏
@user-is6iv2xu1g
@user-is6iv2xu1g 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ትን ያሰማልን
@Mahder368
@Mahder368 3 ай бұрын
ሳላመሰግን ማለፍ አልችልም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@segedumengistie1009
@segedumengistie1009 3 ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልን። እንደ አንች አይነቱን ያብዛልን። በሀገራችን ተስፋ እንዳንቆርጥ እነዳንች አይነት ጠንካራ እህቶችን እናቶችን፣ በእውቀት ያበርታልን። እናመሰግናለን።
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 3 ай бұрын
እናመሰግናልን ዶክተር❤❤❤❤
@arsemasimegn1049
@arsemasimegn1049 3 ай бұрын
Wow wow wow wow qalte yelgeme selanchey
@FekadezgiTilaye-ko1vd
@FekadezgiTilaye-ko1vd 3 ай бұрын
እጅግ ብርቱ ሴት, እናት ነሽ በርችልን
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ለሆሳህና እንዲሁም በቅድሚያ ለትንሣዔ በአል ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት / ስቅለት ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከመላ ቤተሰቦችሽ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልኝ አንቺን መስማት ደስ ይላል ተስፋ ይሰጣል እግዚአብሔር የኢትዬጵያን ትንሣዔ ያቅርብልን አሜን ፫
@wengeltube5317
@wengeltube5317 3 ай бұрын
በጨለማ ላለነው ፍንጣቂ ብርሀን ከሆኑን ከዋክብት ኢትዮጵያውያን አንዷ ነሽ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 3 ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ነው የተማርኩት:: ይህን የመሰለች ሐገራችንን እራሳችን የሰለጠንን መስሎን አጠፋናት😭😭😭አሁንም እግዚአብሔር ይቅር ቢለን እኞም እሱን እያመንን እየፅለይን የጥንቱ ( ተዋህዷ) ብንይዝ ጥሩ ነው:: እንዴት በሚደንቅ ሁኔታ ነው ተዋህዷን ያስረዳሺው🙏እድሜና ጤና ይስጥልን🙏😊
@MuluMengesha-dj3vz
@MuluMengesha-dj3vz 3 ай бұрын
የእኛ እህት በሠች❤❤❤❤
@user-pf5ug9iw9v
@user-pf5ug9iw9v 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እናታችን 🙏
@mekushanigus
@mekushanigus 3 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር መስከረም በየሳምንቱ ትምህርትሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው። እግዚአብሔር ይስጥሽ እንደ አንቺ አይነቱን ያብዛልን።
@maneaylegne3354
@maneaylegne3354 3 ай бұрын
መስከረም (ዶ/ር) ኑሪልን እመቤቴ ትጠብቅሽ
@niniz8365
@niniz8365 3 ай бұрын
Dr. Meskerem , thank you for sharing .
@hwoldearegay
@hwoldearegay 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማሽ እህታችን
@Tabor810
@Tabor810 3 ай бұрын
I am not just watching your videos, I have a pen and paper with me taking notes alongside Galatoomi, baayyee nu barsiisaa jirta.
@danielmekasha72
@danielmekasha72 3 ай бұрын
የድንግልማርያም አማላጂነት አይለይሺ እግዚአብሔር እንኳን ሰውን ድንጋይን አስነስቶ እንዲናገር ማድረግ ይቺላል ግዜው እስኪደርስ ነው እንጂ ::
@selamabebe1696
@selamabebe1696 3 ай бұрын
እግዛብሔር ይባርክሽ ❤
@mesfine1376
@mesfine1376 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ዶክተር ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የሰይጣን የግብር ልጆች ግን ያማቸዋል
@biruheyesuskifle
@biruheyesuskifle 3 ай бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ የበለጠ እውቀትሽን ያብዛልሽ
@hadynalab9668
@hadynalab9668 3 ай бұрын
እንኳ በሰላም ለዚህ ቀን በሰላም አደረሰሽ የምንወድሽ ልበ ብርህ እህታችን መምሀራችን ብህሪተ እእምሮ መስኪ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክሽ የልብሽን ይሙላልሽ
@salamrita2646
@salamrita2646 3 ай бұрын
እንካን ደህና መጣሽ እንካን አደረሰሽ ሆሳዕና በአርያም ዶክተር መስከረም❤
@user-kd9eu2ql5p
@user-kd9eu2ql5p 2 ай бұрын
አባ ይትባረክ የሰማይ መልእክት የሚደርሳቸው አባት ነበሩ። በዊልቸር አየሄዱ ለቀድሞ ፕሬዘዳንት ለመንግሥቱ ኃይለማርያም የተነገራቸውን መልእክት ገና በስልጣኑ ሳለ መስቀል አሳልመው ሰጥተውታል። እግዚአብሔርን ባያውቅም አገሩን ኢትዮጵያን እንደ ገነት መንግስተ ሰማይ በመውደዱ ብቻ ክፉ ሳይደርስበት ከአገር እንደሚወጣ ብዙ ዘመንም በሕይወት እንደሚቆይ የገለጹ ሲሆን ይኸው ጓድ መንግስቱ ዛሬ ድረስ በሕይወት አለ። በዳግማዊ ሚንሊክ ካህናት ማሰልጠኛ በአልጋ ሆነው እንኳን ብዙዎችን ለክህነት ያበቁ መምህር ናቸው። በረከታቸው ይደርብን። መጽሐፉቸው በአንቺ ቢሮ በኩል ቢከፋፈል ብታደርጊስ?
@apliwosdamtew7242
@apliwosdamtew7242 3 ай бұрын
ሰላም እድሜ ጤና ይስጥሽ ኑሪልን አይደለም እንደዚህ አይነት ትልቅ ትምህርት ቀርቶ ማስተማር ወይም እውቀት ማስያዝ ሰውን ማሳወቅ የሚባለው ፅንሰ ሀሳብ በቀረበት ዘመን ይህን ማረግ የምር ትልቅ ሞራል ይጠብቃል በርችልን ሌላው ማክራፎን ሌላ ልብስ ላይ የየሚደረጉትን ብትጠቀሚ ረጅም ሰአት ስለሆነ የምሰሪው እጅሽን አይደክምሽም
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 66 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 833 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 3,1 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
July 24, 2024
3:13:09
ABNET Financial
Рет қаралды 709
کتاب ممنوعه چرا مسیحی نیستم ( بخش اول )
2:28:55
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 66 МЛН