31 | የመቅደሱ መፍረስና የዓለም ፍጻሜ | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 21 ፥ 5 - 11

  Рет қаралды 36,499

Ayat Mekane Yesus Church

Ayat Mekane Yesus Church

9 ай бұрын

ክፍል 10 - የማስጠንቀቂይ ትምህርቶች - የእየሩሳሌም እጣ ፈንታና የዓለም መጨረሻ
31 | የመቅደሱ መፍረስና የዓለም ፍጻሜ | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 21 ፥ 5 - 11

Пікірлер: 37
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Ай бұрын
ጌታ ሆይ!!! ምን አይነት ትምህርት ነው!!!!🥰🥰🥰🥰🥰
@romantadesse7639
@romantadesse7639 9 ай бұрын
ቄስ በአንተ ላይ ያለውን የማስተማር ፀጋ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ለእኛ መታነፅና መፅናት አስተማሪ አድርጎሀልና ለምፅአቱ ተዘጋጅቼ የምነጠቅ ያድርገኝ ቅዱሳን ወንድሞቼና እህቶቼ ይሄንን ትምህርት የምትሰሙእኔንም ጨምሮ ከዚህ የክብር ሕይወት አያጉድለን። አሜን!!!!!!!
@user-qw6bt8ec3j
@user-qw6bt8ec3j 6 ай бұрын
AMEN AMEN
@meaza5096
@meaza5096 Ай бұрын
እውነት ምን አይነት ትምህርት ነው ቄስ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 5 ай бұрын
በእውነት ለግብዝነት አይደለም የምናገረው ዘመንህ ብሩክ ይሁን !!! ልቤን ነው ያሳረፍክልኝ ብሩክ ብሩክ ብሩክ ሁን😊😊
@Trure7Love
@Trure7Love 9 ай бұрын
እንዲህ አይነቱን ያብዛልን‼️🙏🏽 ሞላጫዎች በዙና እነዚህን የመሳሰሉ መጋቢያን ተሸፈኑ ሆኖም መንፈስ ቅዱስ አይሸፈንም ገልጦም ይወጣል‼️🙏🏽
@selamasgedom6183
@selamasgedom6183 9 ай бұрын
ቄስ ትግስቱ ተባረኩ ተባርከናል፡፡
@hasethonlig9864
@hasethonlig9864 7 ай бұрын
Tebarek bebzu denq temihret new 🙌🙌🙌🙏🙏🙏💐💐💐💐💐
@meronshitaw3741
@meronshitaw3741 8 ай бұрын
Blessed rev tigstu❤
@mattewosadayegichamo283
@mattewosadayegichamo283 9 ай бұрын
The message is timely and gives biblical facts about end times. Thank you, Kes Tigistu, for the clarification. God bless you abundantly, and may He give you extended knowledge and wisdom to serve Him morem.
@diborab7820
@diborab7820 9 ай бұрын
ትምህርቶችህን ስወዳቸዉ ዘልዬ ምከፍተዉ 😊 እርጋታህ አቀራረብህን ❤ ብቻ አጅማጭህ ነኝ ቃል በቃል 😊 ጌታ ይባርክህ !
@user-wj1lx4kt5r
@user-wj1lx4kt5r 5 ай бұрын
ጌታ ከአንቴ ጋር ይሁን:: ፈጣሪ በእውነተኛ በረከት ይባርክህ:: ዘፍ 22:-16--18 ከንብበው::
@mignotyeshiwas
@mignotyeshiwas 8 ай бұрын
ቄስ ተባረክ በብዙ
@user-vi2ox7xs7m
@user-vi2ox7xs7m 8 ай бұрын
ቄሰ ተባረክ የምፈልገውን ቃል ጌታ ባንተ ሰላሰተማረኝ ሰለገለጠልኝ የሰማይ አምላክ ይባርክ እጅግ የሚገርም መገለጥ ጥርት ያለ ትምህርት ነው ዘመን ይለምልም ፀጋው ይብዛል !!!
@meaza5096
@meaza5096 9 ай бұрын
ቄስ በጣም የሚወደን ጌታ ኢየሱስ አባዝቶ ይባረክ 🙏🙏🙏😘
@tinsae1575
@tinsae1575 8 ай бұрын
May God bless you, Rev. Tigistu! 🙌 🙌🙌 I am so blessed with your teaching. Now I got clear idea of end times. It encouraged me to know more deeply. May God's grace upon you abundantly. 🙏
@aynalemtg697
@aynalemtg697 9 ай бұрын
I am blessed to be able to attend these teachings. God bless you
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 8 ай бұрын
ደስ የምል ትምህርት ነው ጌታ አብዝቶ ይርኮት🙏❤
@kaloztube2005
@kaloztube2005 9 ай бұрын
እንዴት ድንቅ መልእክት ነው
@meazatekle5925
@meazatekle5925 9 ай бұрын
Kes temehrth ena metametachew meskerenetoch mesaluewoc I like it be bzu tebarek !!!
@LinaNahom
@LinaNahom 9 ай бұрын
well come keseye😃
@robbie4389
@robbie4389 8 ай бұрын
ቄስ this is amazing teaching ...u r blessed
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 9 ай бұрын
Bless you
@hirutnigate6287
@hirutnigate6287 9 ай бұрын
bless you
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 9 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ
@biliseedaanii3611
@biliseedaanii3611 9 ай бұрын
Tebareku
@mancity5551
@mancity5551 9 ай бұрын
thanks
@bethlehemlegessse1551
@bethlehemlegessse1551 9 ай бұрын
i love it
@asterojoasterojo8272
@asterojoasterojo8272 9 ай бұрын
Omg tabareku tsaga yibizaloti
@youtub800297
@youtub800297 9 ай бұрын
ትሁቱ ቄስ ተባረክ።
@genetrobel2980
@genetrobel2980 8 ай бұрын
❤❤❤😂
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 9 ай бұрын
ታገሱ፣ ተጠንቀቅ ና ትጋ
@garenchachannel4922
@garenchachannel4922 9 ай бұрын
This is a very wide title that needs more time to put in 1. chronological order of the events 2. What will happen in the future and the correlation with the current political ,economical and social phenomenon. 3.what do we have to do as a Christian and what do we expect from the world 🌎. Brother pr.Tigistu I am always blessed by your wonderful ceremonies even the current one but I want more studies about the end time you already have a platform but it needs more details and more studies because the title is so vast Brother we love you so much! Please we need more. ..more and more. ..
@mussie5576
@mussie5576 9 ай бұрын
This part of the teaching focuses on Luke 21. He will be teaching on the Book of Revelations in the coming months. So get prepared for that
@Trure7Love
@Trure7Love 9 ай бұрын
ቄስ ስለ ምልክት በግምባር በእጅ ያልከው እንዲሁም 666የሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት የሚገርም ተስተምሮ አላቸው ከብዙ ሀይማኖት ትምህርት በተለየ የነሱንም ሊረዳ ይችላል ወይም ይበልጥ ለመረዳት፣ማመሳከሩ አይከፋም🙏🏽‼️
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 9 ай бұрын
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
ከባህር የወጣው አውሬ ፥ 666 // በወንድም ሙሌ
1:15:22
Ethiopian Evangelical Church in Cologne
Рет қаралды 448
ኃጢአትን ሁሉ ማሸነፍ ይቻላልን? ---- በወንድም ዳዊት ፋሲል
19:27
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 38 М.