No video

ኃጢአትን ሁሉ ማሸነፍ ይቻላልን? ---- በወንድም ዳዊት ፋሲል

  Рет қаралды 39,278

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

Жыл бұрын

ኃጢአትን ሁሉ ማሸነፍ ይቻላልን? ---- በወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFass...
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/

Пікірлер: 91
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 Жыл бұрын
በእውነት ገና ሳይህ እራሱ ነው ደስ የሚለው ዴቭዬ ከልቤ በጣም እወድሀለሁ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ክፉ አይንካ❤️🥰😍😍😍
@-Dnabraraw
@-Dnabraraw Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ሃሌ ሉያ ክብር ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት ላፈለሰን ጌታ እግዚአብሔር በልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለ ክብር ጽንዕ ለርሱ ይገባል ከርሱ ጋራ ከመንፈስ ቅዱስም ጋራ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን። ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ።
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ስለ ረዳኝ በኢየሱስ ስም ክብር ለአብ ይሁን ቀኑን ሙሉ ደስ ብሎኝ እኮ ነው የምዉለው ዴቭ የአንተ ትምህርት ስሰማ ጸጋና ሰላም ምህርትም ይብዛልህ
@user-nf7nw6ch2s
@user-nf7nw6ch2s 23 күн бұрын
ከአንተ ተምሮ የማይለወጥ ሰው የለም ይህንን የከበረ ጸጋ የሰጠው ጌታ ይበረክ ከብር ለእየሱስ ይሁን ዘመንህ በእየሱስም የተበረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meazakidane72
@meazakidane72 Жыл бұрын
ወንድሜ ተባርከሀል በእውነት ድንቅ የሚል ትምህርት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@ሳርዬ
@ሳርዬ Жыл бұрын
ስለ አንተ ጌታ ይክበር ውንድማችን ዲቭ ፀጋ ይብዛልህ ።
@jesusischrist.7579
@jesusischrist.7579 Жыл бұрын
የአንተን ትምህርት ባልማር ቡዙ እስት ነበር። እግዚአብሔር መልካም ነዉ አንተ ጋር ቃሉን እንድሰማ አመጣኝ። ስሙ ይባረክ።
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 Жыл бұрын
የተባረክ ዴቭ ዛሬም ስለ ህያው ቃሉ ተባረክ የእግዚአብሔር ልጅ የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ ተገለጠ አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ።
@yodittessema5420
@yodittessema5420 Жыл бұрын
ፓስተር ዳዊት የጥበብ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብን ይጨምርልህ:: ቪዲዮው እስኪለቀቅ በናፍቆት ነው የምጠብቀው:: ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እባክህ
@nazretyosef7195
@nazretyosef7195 Жыл бұрын
Thank you so much. I follow all your teaching and my life is changed. You are my real teacher. You are blessed with your family.🙏🙏🙏
@antual9739
@antual9739 Жыл бұрын
ስላንተ ቃላት ያጥረኛል ግን ልባርክህ እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርከው።።💔💔
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
አሜን እኔ ነፃ ሰዉ ነኝ ተባረክ ፀጋዉ ከዚህ በላይ ይብዛልህ
@YadaniTamene-iw5lh
@YadaniTamene-iw5lh 4 ай бұрын
Amen Tebarek wendimachin
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል አያረጅም ሁሌም አዲስ ነው ! ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ ባዲስ ርእስ በቅርብ እንጠብቃለን
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
ተባረክ አቦ ከብዙ የአመለካከት ቀንበር ነፃ እየወጣን ነው
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 Жыл бұрын
ዴቭ የተወደድክ የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ።❤👏
@wasaseyifu3823
@wasaseyifu3823 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ
@AbebeAbebe-ol2gn
@AbebeAbebe-ol2gn 2 ай бұрын
Tebarek..tebarek wendima
@radetradet-to9mp
@radetradet-to9mp Жыл бұрын
አስተመሪዬ ዴቭ😍😍😍
@user-zc9nx7rp8r
@user-zc9nx7rp8r 8 ай бұрын
ተባረክ ዴቭ የቃሉ መምህር❤❤❤!
@dabaabdissa1474
@dabaabdissa1474 6 ай бұрын
much grace for you
@merontefera8566
@merontefera8566 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ❤❤❤
@Binyamyonas
@Binyamyonas Жыл бұрын
ዴቩ እንዴት እኮ እንደምትናፍቀኝ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ።
@elroigospelmissionaries114
@elroigospelmissionaries114 Жыл бұрын
God bless you Dave
@dawitabebe4343
@dawitabebe4343 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ !ተባረክ
@ghjtg6229
@ghjtg6229 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ
@belayneshwerku-eo9zn
@belayneshwerku-eo9zn Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልክ
@diribaabdisa1931
@diribaabdisa1931 Жыл бұрын
ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ።
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 Жыл бұрын
ዴቮ ታባራክ ራጀም ዕድሜ ይስጥህ ❤
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 Жыл бұрын
Dave May the Grace and Mercy of Jesus Christ be with you. May God still extend your life on earth to save many generations.
@alemmengistu2743
@alemmengistu2743 Жыл бұрын
ጸጋና ሰላምን ያብዛል🙏🙏🙏🙏
@mulatuwangore
@mulatuwangore Жыл бұрын
Dave sila ante hulem egzihabiherin ameseginalehu! ye geta tsega yibizalik!!!!! ye ewunet wuste laye yalehune lemwgilets kalati yatiragnal!!! Much grace!!!!!!!!
@asterbelay540
@asterbelay540 Жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም ግልፅ ነው እወድሀለሁ አባቴ ረጋ ያለ ነው :
@tatektatek5581
@tatektatek5581 8 ай бұрын
ክርስትናን ወደድኩ ካንተ ስማሪ! ፀጋ ይብዛልህ ዴብ
@diribebeyene1562
@diribebeyene1562 10 ай бұрын
Thank you pastor Dawit, it's amezing message
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 Жыл бұрын
I love you so much brother Dave.
@kiflewondimu1973
@kiflewondimu1973 Жыл бұрын
ወንድም ዳዊት ተባረክ
@oparamuyyo8631
@oparamuyyo8631 Жыл бұрын
Thank you, I appreciate the way you interpret the bible, keep moving
@yamali1018
@yamali1018 Жыл бұрын
What a marvelouse message ! My Lord bless you man.
@thomasteferadr.official7019
@thomasteferadr.official7019 Жыл бұрын
ስወድህ እኮ...this is the GOSPEL!!!
@mergiyashcherent7287
@mergiyashcherent7287 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
@nanimoges9337
@nanimoges9337 Жыл бұрын
Amen be blessed brother
@user-rm6qp6ny7p
@user-rm6qp6ny7p 7 ай бұрын
አሜን እኔን መግዛት አይችልም
@Tamiratmene
@Tamiratmene Жыл бұрын
ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
@misganawaddis9366
@misganawaddis9366 5 ай бұрын
Temesgen!!
@berhanubabegaz1710
@berhanubabegaz1710 9 ай бұрын
አሜን
@user-nw8vy3qk6m
@user-nw8vy3qk6m 5 ай бұрын
ተመስጌን ኢየሱስ ሆይ ።
@meseretgirma2330
@meseretgirma2330 Жыл бұрын
ታባራክ ፃጋ ይጫማርልክ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Ba Geta Ba Eyese Simi Yetamaha Yehuni 🤝🏽 😢😢😢
@sosibellasona
@sosibellasona Жыл бұрын
ተባረክ ዴቭሹ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
@ametaygebremichael4551
@ametaygebremichael4551 Жыл бұрын
Beruk hun❤❤!!
@maranathatube1
@maranathatube1 10 ай бұрын
ዴቭ ተባረክልኝ ኑሮልኝ
@AmanAman-dv2gj
@AmanAman-dv2gj Жыл бұрын
ጌታ ይመስገን
@MataMark-hj7mq
@MataMark-hj7mq Жыл бұрын
Tebarekilin
@Jeremy13-jemy
@Jeremy13-jemy 9 ай бұрын
አሜን ሃሌሉያ!!
@Chala29150
@Chala29150 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 Жыл бұрын
well come brother.
@Firewtesfaye94
@Firewtesfaye94 3 ай бұрын
@AbebeAbebe-ol2gn
@AbebeAbebe-ol2gn 2 ай бұрын
Ante Iko yewnet wengal new misebikew tebarek
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 Жыл бұрын
, ኑርልን ዴቫ
@dehnayegizaw9305
@dehnayegizaw9305 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@obsanehemia1934
@obsanehemia1934 Жыл бұрын
ወንድሜ ዴቭ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mitourago5814
@mitourago5814 Жыл бұрын
amen 🤞💪
@diribebeyene1562
@diribebeyene1562 10 ай бұрын
Wow!
@ephremalemu4148
@ephremalemu4148 10 ай бұрын
uuuuuffffffff........rakahu........dasem alegn............tabarek
@Barkotsofi
@Barkotsofi 11 ай бұрын
❤ i love u bro
@bacaderiba1853
@bacaderiba1853 Жыл бұрын
በርታ ጽና
@user-hp8uq1tb5u
@user-hp8uq1tb5u Жыл бұрын
የምትገልፀው ተባርክክክክክ
@Lyzo777
@Lyzo777 Жыл бұрын
ሱስ የኃጢያት ፍሬ ነው። ከሱስ ነፃ የሆኑ ኃጢያተኞች መኖራቸውንና የክርስቶስን ፅድቅ ተቀብለው ደግሞ የሱስ ተገዢ የሆኑ መኖራቸውን ልናሰምርበት ይገባል። የተወደድህ መጋቢ ሆይ:- እኔ ላንተ የማስተምርህ ባይሆንም ቅሉ እዚህ ጋር ብዠታውን ብታጠራው ጥሩ ነው! ኃጢያት ምንድር ነው? እራሱን የቻለ ሌላ ርእስ ነው።
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 Жыл бұрын
ታዲያ ዴቭ ምን አገባው ሰው በኢየሱስ አምኖ ከዳነ ቦኋለ መንፈስ ቅዱስ ከሱስ እንድወጣ ይረዳዋል ሰውዬውም እራሱን መስገዛት አለባት
@lulagebeyehu7514
@lulagebeyehu7514 Жыл бұрын
@@malakcellmalak4433 ye sew hasab makeberen ena chewaneten telemamed, ante man ye dave tebeka aregeh,
@mh6773
@mh6773 Жыл бұрын
ሰው ጌታ ኢየሱስን የእውነት ገብቶትና አምኖ ተቀብሎ ከሆነ ያለፈቃዱ የሃጥያት ተገዥ ባሪያ አይሆንም፤ ወይ ከጅምሩ አምኖበት ከልቡ ጌታን አልተቀበለም፣ ወይም በፈቃዱ ነው ሃጥያትን እየሰራ ያለው አሊያም ጨርሶ ኢየሱስን ክዷል ይሄው ነው።
@ees988
@ees988 Жыл бұрын
💖💖💖
@mitourago5814
@mitourago5814 Жыл бұрын
Liyu sew min ale 1 be akale setesebik bayeki🙄🙄😍😍😍🤞💪
@lilibini4870
@lilibini4870 Жыл бұрын
ንጉሳችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል ። ንቁ
@arsemadesalegn439
@arsemadesalegn439 Жыл бұрын
Ayiii gebznet new yih rasehen sadek tadergaleh neseha geba
@danielbekele7458
@danielbekele7458 Жыл бұрын
Endene hatiyatinga yelem yilal eko bizu gize alsemashiwum
@asteraster9931
@asteraster9931 Жыл бұрын
Devo selam lante yehuni
@aklilulemma5152
@aklilulemma5152 Жыл бұрын
ለመረጃ እንዲሆነኝ ሰይጣን በእባብ የተመሰለበት ምክኒያት ምንድነው ?
@haileabtesfalidet857
@haileabtesfalidet857 Жыл бұрын
በ ባህርይው ምክንያት ነው ፡ የ እባብ ባህሪ ተንኮለኛ ስለነበረ ነው ከምድር ከነበሩት እንሣሳዎች እንደሆነ ይነግረናል በ ዘፍጥረት 3 ላይ ፡ ተባረኪ ፡ ፡
@emebetdiribsa5064
@emebetdiribsa5064 9 ай бұрын
😂❤😂❤
@abebemamecha8684
@abebemamecha8684 6 ай бұрын
ሰው የሚያመልኩ ስበዙ ኢየሱስ ይሰወርባቸዋል ኢየሱስን የሚያውቁ ሰዎች ስበዙ ስግደት ለኢየሱስ ይላሉ። የአህዛብ አስተሳሰብና ፕላቶን ቆሻሻ የተዘፈቁ ስበዙ ትውልድ ይስታል።
@user-xg4jk2tn5i
@user-xg4jk2tn5i Ай бұрын
ኀ በ
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@martahabibi4704
@martahabibi4704 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Mesiso4188
@Mesiso4188 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tsegayetilahun2504
@tsegayetilahun2504 Жыл бұрын
❤❤❤❤
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ (ክርስቶስ) የሆነው መቼ ነው?  በወንድም ዳዊት ፋሲል
27:11
ከውሃና መንፈስ መወለድ ምንድነው ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
30:32
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 47 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
አብረን እንጸልይ!
31:51
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 16 М.
144ሺ እስራኤላውያን በዳዊት ፋሲል /The 144,000 Israelites  by Dawit fassil
23:04
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 40 М.
በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ምን ማለት ነው?
12:34
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 21 М.
5ቱ ፍርዶች ክፍል 1 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC)  By Dawit Fassil
1:00:05
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 83 М.
ሕግና ፀጋ በወንድም ዳዊት ፋሲል ክፍል 1
1:10:07
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 49 М.
3ቱ ወገኖች ክፍል 1  በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:15:00
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 48 М.
ክርስቶስ በቂ ነው!  ወንድም ዳዊት ፋሲል / Christ is Enough!  Brother Dawit Fassil / Audio
43:43
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 85 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН