No video

👉🟢👉#5/11/16_

  Рет қаралды 31,117

ሠለስት 24 Selest 24

ሠለስት 24 Selest 24

Күн бұрын

#eotc_one_holy_synod #duet #selest #habesha #eotc #negashbedada

Пікірлер: 66
@SurprisedAnglerfish-ik7eu
@SurprisedAnglerfish-ik7eu 26 күн бұрын
አባታችን ሸክሞትን ጌታ ያቅልልሎት አመቤቴ ትጠብቆት የኢትዮጵያን አንድነት ያሳዮት አባታችን
@Esku-yo5iz
@Esku-yo5iz 26 күн бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ምህላውን ቸሩ መዳኒአለም ይቀበልልን
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@Getachew-tw6dc
@Getachew-tw6dc 25 күн бұрын
❤🌿አባታችን ሆይ🌿❤ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿ ን ጠብቅ። በረከታቸው ይደርብን ።
@ellenidesta5195
@ellenidesta5195 26 күн бұрын
አባቶቻቾንን እድሜ እና ጤና ይስጥልን መድሀኒዓለም ይርዳን ይለመነን አሺ አባቴ
@almazdubale9277
@almazdubale9277 26 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን እንደኛ ሐጥያት በድል ሳይሆን እንደሱ ቸሪነት ይቅር ይበለን በንፁህ ልብ ወደ አምላክ እንቅረብ
@solomondemelie2063
@solomondemelie2063 27 күн бұрын
እናት ቤተክርስቲያን ያወጀችውን የምህላ ፆምና ፀሎት በሠላም አስጀምሮ በሠላም ያስፈፅመን ዘንድ የአባታችን የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፈቃዱ ይሁን አሜን !!!
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg 25 күн бұрын
ሰረከትዎ ይድረሰን አባታችን።እሺ ያስፈልገናል
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 24 күн бұрын
ቢመሽም በጣም እናመሠግናለን።እ/ር በፆም በፀሎት ያበርታን።
@biruktolosa-n5s
@biruktolosa-n5s 25 күн бұрын
Amin yhun Abatachn
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 26 күн бұрын
ብዑነቶዎ በረከትዎ ይደርብን ለሀገራችንም ለኢትዮጵያ ሰላም አድነትን ያድለን😢😢
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 26 күн бұрын
አሜን
@user-ly8eb9hd7t
@user-ly8eb9hd7t 25 күн бұрын
Amen abatachin!!!
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 26 күн бұрын
እግዚአብሔርይመሥገን እሽአባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wd6oz8cs6w
@user-wd6oz8cs6w 26 күн бұрын
Enat betevristian nurelene hula egizeabehere yetebekesh Amen
@user-fq6og6um1c
@user-fq6og6um1c 24 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይታ የታዘዝነውን ለመፈፀም እርዳን እየን ተመልከተን የማታውቀው ነገር የለም ሁሉን ታስተውላለህ እባክህ ልባችንንና ክፈትልን እርዳን።
@meserettadege9387
@meserettadege9387 26 күн бұрын
Neseha Neseha Neseha Neseha kalgeban waga yelewem
@user-kl1ey7ef2f
@user-kl1ey7ef2f 24 күн бұрын
አባታችን እድሜን ጤና እየተመኘን መድሀኒአለም እኛገር ይሁን ❤❤❤❤
@user-lc4fd1pp4m
@user-lc4fd1pp4m 26 күн бұрын
አባቴ ሰላምና ፅናት ፈጣሪ ይስጦ
@jorobeyene9576
@jorobeyene9576 26 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@Etsub-ik4zd
@Etsub-ik4zd 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ምህላችንን ሰምቶ ከምፅአቱ መከራ ይጠብቀን
@SamuelGetu-fs7xs
@SamuelGetu-fs7xs 27 күн бұрын
የሚደረገውን ምህላ እግዚአብሔር ይቀበልልን።አሜን ።አሜን። አሜን። ❤❤❤
@user-ur2zg6cw8v
@user-ur2zg6cw8v 21 күн бұрын
Abatachin rejim edime ena tena yistiln mihilawun Cheru medihenialem yikebelen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 21 күн бұрын
አባታችንረጅምእድሜእናጤናይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbuAbe-lm2fh
@AbuAbe-lm2fh 26 күн бұрын
Amen! Amen! Amen!
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 23 күн бұрын
አቢቱ የስራዪት ነጉስሆዪ አተው አባቶቺቺንን አባቶቻቺንን ዛሪም እንደቀርሞው ጠብቃቺው ላተ የሚሳንህ የለምና አሜን አሜን አሜን
@TasomaWeldgyorges-jz5sy
@TasomaWeldgyorges-jz5sy 25 күн бұрын
ሠላም.ናችሁ.የአሣ.ግማቱ..ሆኖብን.ከእርስዎ.ሥር.ያሉተን.ጉቦኞች.እርምጃ..ይወስድባቸው..የአድስ.አበባ.ሀገረ.ስብከት
@user-fv7yi8lw8i
@user-fv7yi8lw8i 26 күн бұрын
Abatachin Egziabher edmena Tena yestelen! Mihlachinem fetno wede amlakachin.yidresilen!!!!
@mtkneh8349
@mtkneh8349 27 күн бұрын
ትንቢተ እዮኤል 01 13 የእህሉ ቍርባንና የመጠጡ ቍርባን ከአምላካችሁ ቤት ቀርቶአልና እናንተ ካህናት፥ ማቅ ታጥቃችሁ አልቅሱ፤ እናንተም የመሠዊያ አገልጋዮች፥ ዋይ በሉ፤ እናንተ የአምላኬ አገልጋዮች፥ ኑ፥ ሌሊቱን ሁሉ በማቅ ላይ ተኙ። 14 ጾምን ቀድሱ፥ ጉባኤውንም አውጁ፤ ሽምግሌዎችንና በምድር የሚኖሩትን ሁሉ ወደ አምላካችሁ ወደ እግዚአብሔር ቤት ሰብስቡ፥ ወደ እግዚአብሔርም ጩኹ። 15 የእግዚአብሔር ቀን ቀርቦአልና ለቀኑ ወዮ! እርሱም ሁሉን ከሚችል ከአምላክ ዘንድ እንደ ጥፋት ይመጣል።
@rraarraa7089
@rraarraa7089 20 күн бұрын
ባታችን.እድሜና.ጤና.ይስጦት
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 24 күн бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት ክፍን ያርቅሎት ምህላውን እግዚአብሔር ይቀበልልን ጭራሽ እየባሰበት መጣ እግዚኦኦ ለምህረትህ ይሁን የሰውልጅ የረከሰበት ዘመን ላይ ደረሰን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nigistatta1825
@nigistatta1825 26 күн бұрын
አሜን በረከቶ ይደርብን
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 26 күн бұрын
አሚን ይሁን አባታችን 🎉🎉🎉🎉🎉
@shimzewge1195
@shimzewge1195 26 күн бұрын
እግዚአብሔር በደላችንና መተላለፋችንን ይቅር ይበለን።
@KedestMersha
@KedestMersha 26 күн бұрын
ያድርሰን ጸሎታችን ይስማን እግዚአብሔር😢😢😢😢😢😢እሽ ታዛዥነን
@ElieMechleb-gl2qn
@ElieMechleb-gl2qn 24 күн бұрын
Amane Amane Amane❤❤❤❤❤❤❤❤
@CelenaAklog
@CelenaAklog 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ሰላምን 😢😢
@mamimami1739
@mamimami1739 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 26 күн бұрын
💚💛❤🙏
@user-sp3ed5pz9c
@user-sp3ed5pz9c 26 күн бұрын
መጀመሪያ የራስህን ጉድፍ አውጣ እነሱን የሚጠይቅ አምላክ አለ ሁሌ መኪናና ፎቅ ማለት የለብንም የነሱን ለነሱ እንተው
@maryammaryam554
@maryammaryam554 27 күн бұрын
አሚን አሚን
@ElfSaron
@ElfSaron 24 күн бұрын
ግን ለምን በየቤተክርስቲያኑ አይነገርም ይሔን የማይጠቀም ስንት አለ
@mekonnenhaile465
@mekonnenhaile465 26 күн бұрын
Aman 3
@abeldaniel7656
@abeldaniel7656 26 күн бұрын
AMEN
@user-vn4de4vl3x
@user-vn4de4vl3x 26 күн бұрын
❤አሜን❤ ጌታ ሆይ እናትህ ድንግል ማርያምን, ቅዱሳን መላዕክትና አንተን በምግባር በሃይማኖት ደስ ያሰኙህ ቅዱሳን አባቶችን በፀሎት እንድንተጋ ላክልን የሀገራችን የቤተክርስቲያን የሕዝቡ መከራ በቃ ትለን ዘንድ እርዳን እኛ ደካማች ነንና
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 25 күн бұрын
የቀድሞ አባቶቻች ድምፀ እንሰማልን አውን ግን ለምን ቤተክርሰቲያ ትቃጠላለች ለምን ሰው ተገደለ ያሎት እያወገዛቸ ምላ
@user-fw5er6jx7f
@user-fw5er6jx7f 25 күн бұрын
Endet adersh ehete menbere hulachenem beabatoch sehetet tefetenenal gen leabatoch enedehayenet melse mestet ayegebam lelochnem masedeset yehonal
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 26 күн бұрын
መጀመሪያ ሲኖዶስን ጥሳቹ የሾማቹትን ጳጳሳት አስተካክሉ ችግሩ እናንተጋር ነዉ ያለዉ ምህመናኑ ችግር የለበትም
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 26 күн бұрын
አስመሳይ ዲያቢሎስ መቼም አይተኛም።የተባለዉ እንፀልይ ነዉ። በቃ የአባታችን ማሳሰቢያ ነዉ። አግዚአብሔር ያደለዉ ፈጣሬዉን ይማፀን ጊዜዉን በክርስቶስ ደም ይዋጅ። ያልቻለ ምርጫዉ የባለቤቱ ነዉ።አንተ/አንቼ ማን ሆነህ ነዉ የምትተቸዉ?መጀመሬያ የራሳህን የዓይን ጉድፍ አዉጣ/አዉጪ።
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 26 күн бұрын
ስንት የምህላ ጊዜ አለፈ ከልብ ካልተመለስን ምን ጥቅም አለው። እግዚአብሔር የሚፀየፈው ዘረኝነት በቤተክህነቱን እያመሰው ምህላው መልስ ሊያመጣ ይችላል ወይ።
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 26 күн бұрын
በዲያቢሎስ ሹክሹክታ እንዳትሸወድ። ጉዳዬ ከልብ መመለስ አለመመለስ አይደለም። ሁሉም ኃጢያተኛ በደለኛ ነዉ። እንዲያዉ በፀጋዉ የዳንን ነህ። ሰይጣን ምንያደርጋል ልብ ካለተመለሰ እያለ እንዳትፀልይ እንዳትፆም ይደብታል። ንቃ ጥቅም አለዉ ፀልይ ፁም። ለዉጥ ታመጣለህ።
@rtfdift143
@rtfdift143 23 күн бұрын
በጭ ምን ያረግልናል የመግለጫ ጋጋታ አንተ ልትነግድ ነው እኛ ????
@yade716
@yade716 26 күн бұрын
አትልፉ። እግዚአብሔር አይሰማችሁም። ክብሩን ከሰው በታች አድርጋችሁት፣ስሙን እያዋረዳችሁ እንዴት ይሰማችኋል? መጀመሪያ ያንን ነውረኛ ጳጳስ አውግዙ። ቀሚስ መልበስና፣ ድስት መሳይ ቆብ ማድረግ የቅድስና ምልክት አይደለም።
@yemegnushal
@yemegnushal 27 күн бұрын
አባታችን የሚሉት ሌላ ! አንተ የጥላቻ ወሬ ታወራለህ ! ህዝቡ ለሀገራችን ይፀልይ !!!
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 26 күн бұрын
ምነዉ አሁን አዘዛቹ በጉ ካለቀ በኾላ ጥቁር አስለበሳቹን እናንተዉ ምህላ ያዙሀገራችን አሁን ነዉ እንዴ ወይስ አብይ አዘዛቹ
@ElfSaron
@ElfSaron 24 күн бұрын
መቀበል አለመቀበል የአንተ ውሳኔ ነው አነሱ የአቅማቸውን እያረጉ ነው ተዋቸው
@MeneberZenebe
@MeneberZenebe 27 күн бұрын
በጣም ፈጠናችሁ እናተ በጉ ካለቀ በሃላ አይ መኪናችሁና ፎቃችሁ ይፁምላችሁ በጉማ ስንት አመት እየፀመነው
@momojojo5634
@momojojo5634 26 күн бұрын
አንች በፍፁም ኦርቶዶክስ አይደለም ሃይማኖትሽ ከፍሬሽ ትታወቂያለሽ
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 24 күн бұрын
ሆ አባታችንን እንዲ ስትናገሩ ድፍረታቹ እንዲ ስትናገሩ ልብ ይስጠን ብቻ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meserettadege9387
@meserettadege9387 26 күн бұрын
Neseha Neseha Neseha Neseha kalgeban waga yelewem
@user-os7ns9tw2g
@user-os7ns9tw2g 27 күн бұрын
አሜን
@meserettadege9387
@meserettadege9387 26 күн бұрын
Neseha Neseha Neseha Neseha kalgeban waga yelewem
@meserettadege9387
@meserettadege9387 26 күн бұрын
Neseha Neseha Neseha Neseha kalgeban waga yelewem
@meserettadege9387
@meserettadege9387 26 күн бұрын
Neseha Neseha Neseha Neseha kalgeban waga yelewem
ሀጢያተኛ ነኘ እንዴት ልፀልይ? በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን
28:17
GIANT umbrella by Tsuriki Show
00:15
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 9 МЛН
55ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
3:19:10
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 47 М.
GIANT umbrella by Tsuriki Show
00:15
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН