♥ 50ኛ ✝Live እንወያይ "..ህልማችሁን ተጠንቀቁት .."

  Рет қаралды 278,689

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

Пікірлер: 531
@aelsaaelsa44
@aelsaaelsa44 2 жыл бұрын
ሀረብ ሀገር ሆነን በባሎቻችን የምናዝን ሁላ በዚ ትምህርት እንቀየራለን ብዬ አስባለሁ እራሳችንም ያለንን አመለካከት እንቀይራለን።ክብር ለመምህራችን።እድሜና ጤና ይስጥክ አባቴ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 7 ай бұрын
Tekekel❤
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
ነገ ቅዱስ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቡራኬያቸውው ይደርብን አሜን፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር #ሐገራችንን ኢትዮጲያ ሰላሟን ይመልስልን ቸሩ አባታችን መደኋኔ ዓለም😭😭💚💛💝💒🌿💒
@kokobewerku9269
@kokobewerku9269 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@helenmulat2043
@helenmulat2043 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@dggf3570
@dggf3570 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wm2gz6lb1q
@user-wm2gz6lb1q 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤😢😢
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
የውነት ነው
@MsraetNagshz-yq8qn
@MsraetNagshz-yq8qn 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@user-wm2gz6lb1q
@user-wm2gz6lb1q 2 ай бұрын
እግዛብሄር ያስበን እኔም ስደት በቃ ብሎን በሰላም ላገራችን ያብቃን😢😢❤❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ለጻዲቁ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች በሙሉ 🍃💐🌾💠♥️ መ ምኽራችን ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን። አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን 💞💞♦️🌿♦️🍃🌷🤲🏻💐
@mulubirhan3118
@mulubirhan3118 2 жыл бұрын
መምህር ከልቤ በጣም አመሰግናለሁ ስለ ሁሉም ነገር የእግዚሐብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ብደውል ብደውል ብደውል መስመሩን ማግኘት በፍፁም አልቻልኩም ግን እኮ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም አንድ ቀን ይሳካል አዎ ተስፋ አልቆርጥም
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አንተ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ስለ ትእግስተኛነትህ እናመሰግናለን።
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
መምህራችን መምህር ተስፋዬ በእውነት ብዙዎች ተለውጠንበተል እና በትምህርቱም በውይይቱ ም እኔ በ ባኩልጥሩ ላውጥ አይቻለው እኔ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይውን ይጠብቅልን በእድሜ እና በጤና አሜንንንንንንንንንንንን
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
ለጽዲቁ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅድስ በረከታዠው ይደርብን ፀሎታቸው ውዳሴያቸው ቃልኪዳናቸው ከመላ ቤተሰቦቼ ጋር የሁን አሜን አሜን አሜን
@ejegeshetu3200
@ejegeshetu3200 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ የእረፍት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የጻድቁ አባታችን እረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@genetkidane7130
@genetkidane7130 2 жыл бұрын
እኔም ኤርትራዊት ነይ በዚ ሚስታቸው የገደሉ ያለው ሃሳብ ሁሌ ያሳሴበኛል ማንመም ሰው የእርኩስ መንፈስ ስራ እንደሆነ ኣይረዳም ከተቻለ በትግርኛ ገጠመኝ ብታድርጉት ብዙ ሰው ይድናል ብየ ኣስባለው ለ
@wintanamussie2709
@wintanamussie2709 2 жыл бұрын
Ebakhn memhr b Tigrinya ketachale yterogom buzhu sew ymharal 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 2 жыл бұрын
አዎ በጣም
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 Жыл бұрын
ትግርኛ አይክእልን
@fipadu7608
@fipadu7608 Жыл бұрын
​@@wintanamussie27090
@fipadu7608
@fipadu7608 Жыл бұрын
Pp
@argeargearge2016
@argeargearge2016 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ምህራችን ቃለ እይወትን ያሰማልን እኔንም አንድ ቀን ፈቅዶልኝ አገኝህ ይሆናል መምህር
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 👏👏👏❤❤❤❤❤
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን ባተላይ አድሮ ያስተማርን እግዜቤሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ነገ ያባታቺን የአቡነ ገርመመንፈስ ቅዱስ አመታዉይ ክብር ባአላቸዉ ነዉ እኮን አደርሳቹሁ አደረስን ያመት ስዉ ይበለን ኤቶጲያን ስላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን🙏💐🌹
@user-uw7wg4md3k
@user-uw7wg4md3k 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏👏❤❤❤❤🥀🥀🥀🥀🥀😍😍😍😍🌷🌷እኛም የሠማነውን በልባችን ያሳድርብን
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 жыл бұрын
ቃልሂዎት ያሰማልን መምህር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንፈጣሪ
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህሬ ባንተ ላይ ኣድሮ የመከረን ያስተማረን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ቃለ ሰናይ ያስማልን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችንንንን
@seblemeshesha922
@seblemeshesha922 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን እኛ በጣም ደህና ነን አንተ እንዴት ነህ? ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱሳን ጥበቃ ሲጠብቅ ይኑር
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሪፍ ቆይታ ነበር የተማርነውን በልቦናችን ላይ ያሳድርብን አሜን፫). ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏💕🕊
@lichilichi8956
@lichilichi8956 2 жыл бұрын
እህትየ እባከሺ በህልመ ልጂ እያጠባሆ ኣየሁ ምን ማለት ነዉ
@masarthmasa8053
@masarthmasa8053 2 жыл бұрын
AmenAmenAmen
@masarthmasa8053
@masarthmasa8053 2 жыл бұрын
Wadime mamiri tasifaye. Silikotin alaga gnwutimi baxami faligotalo
@gdjhdj4706
@gdjhdj4706 2 жыл бұрын
@@masarthmasa8053 q
@alemneshdenbel3940
@alemneshdenbel3940 2 жыл бұрын
@@lichilichi8956 ፨
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛልክ መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር የሰማንውን በልባችን ያድርግልን❤❤
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 11 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፫ ✝️ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘበንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን ✝️❤🕯️✝️🤲🕯️❤🕯️🕊️🕊️🕊️
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ አሜን፫🤲🤲🤲 ተስፋ እምናድርጋት እርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን የቅዱስ ዳዊት ፀሎት የተቀበለ ኣምላኬ ቅዱሳን የእኛም ይቀበለልን ለሃገራችን ሰላሙን ይላክልን አሜን🕯️🕯️🕯️🤲🏻🤲🏻🌾🌾🌾🌾📚✝️
@tsehaynega7675
@tsehaynega7675 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራች ን ባንተ ላይ አድሮ የመከረን የገስፀን ልኡል እግ ዛቢሔር የተመስገነ ይሁን አሜን 🙏
@alamashnugis953
@alamashnugis953 Жыл бұрын
ባሌቤቴ አንድአንድ ጫት ይቅማል መን ላርገዉ
@user-iw9ju7cy6q
@user-iw9ju7cy6q 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን ረጅም የኣገልግሎት ዕድመ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@egzabhirymsigen3368
@egzabhirymsigen3368 Жыл бұрын
መምህሬ የኔ ህልም ይገርመኛል ሰዉ አንድ ቀን እንኮን ያለ ቅብጂር አያድርም ብቻ አላዉራዉ እግዚአብሔር ሁሉንም መልካም እስኪያደርግልኝ እጠብቃለሁ 😢🤲
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
እኔም እንዳቺ ቀደም ቀደም ኖርማሊ ከስንት አንዴ ነበር መጥፎም ሆነ ጥሩ የማየው አሁን አሁን ግን አንድም ቀን ሳላሀልም አላድርም አንድቀን እንኳን እንዳው ሰው በሰላም አያድርም ሁሌ በቃ ቅዠትም ይሁን ህልም ይሁን ምን ይሁን አላውቅም በቃ ሁሌ ህልም ነው ምን ይሆን
@user-mq4rc2ky1m
@user-mq4rc2ky1m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በአተላይ አድሮ ያሰተማረን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
በውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይህ በሄድክበት ሁሉ እመቤት ትቅደምልህ
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እኛም የምናይበት አይን የምናስተዉልበት ልቦና ይስጠን እንኳን ለአቦየ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ባአል አደረሳችሁ አደረሰን የሰማነዉን የምተገብርበት ማንነት ይስጠን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው እምገርም ነዉ የሌሎች ህልም ሲፈታ ወደ 3 ህልም ተፈታልኝ
@hanan9702
@hanan9702 2 жыл бұрын
መእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ግን መቸነዉ ህልሜን እምናገረዉ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
@@hanan9702 ደውለሽ ነዋ
@bruktawit16
@bruktawit16 2 жыл бұрын
መምህር ዩትዩብ ላይ ሳይህ ደስ ሚልመንፈስ የለኝም ነበር ወደጅ አይመስለኝም ዛሬ ስለህልም ባለፈው ስለአይነጥላ ያስተማርካቸውን ሰማሁ እና ደስ ብሎኛል እንዳንተ አይነት መምህር ያብዛልን ወለተሰንበት እባላለሁ ያላየሁት የህይወት ፈተና የለም ግን በእግዚአብሔር ቆሜ አለሁ በፀሎት አስበኝ
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን🌻🌾አሜን🌿💒አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን በእድሜ በጤና ኑርልን አሜን ፫👐🌾🌿💒❤💐🕊የተማርነዉን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችን ይክፈትልን 👐🌿💒 አርሴማ እናቴ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 11 ай бұрын
አሜንንንንንን❤❤❤❤❤
@user-zo6oq2cu5j
@user-zo6oq2cu5j 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእዉነት እድሜ እና ጤ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር ❤❤❤❤❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Жыл бұрын
ቃል ኢወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅክ አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa besemanew yeminelewot yadergen AMEN AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤🤲☝️
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 жыл бұрын
መምህር ብርሀኑ እግዚአብሔር አብ ጨርሶ ይባርክህ /ይቀድስህ የአምላክ ስራ ድንቅ ነው ለአመነው ፣ ለኛም ፍቅሩን ምህረቱን ይላካልን ። አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህሮቼ ።
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
2k ሠዎች ለምንድነው በወንጌል ቀን live የማትገቡ❓❓ በወንጊልም ቀን ግቡ ጎሸ ለህልማችሁ እና ለችግራችሁ ብቻ አይደለም ኮሚንት ምታጭናንቁት ሁሉንም live ላይ ተገኙ #መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አንድ ጥያቂ ልጠይቅህ መምህሬ ህልም አይደለም በእውን ነው ጅቦች ቀን 12:00 ሰአት ሳይሞላ እየመጡ እየረበሹ ነው አሎኝ ሁለት ልጆች በልተዋል አሉኝ ሀገሩ ገጠር ውሰጥ ነው@ካየሀው መልሰልኝ እሺ መምህርዬ
@yalemworksisay3081
@yalemworksisay3081 2 жыл бұрын
ጂብ ሰዉ የሚበላዉ የእግዚአብሄ ቁጣ ነዉ ይባላል
@mamonegash9242
@mamonegash9242 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ያብዛልን እንኳን ለቅዱስ ጊወርጊስ አመታዊ ብአል አደረሳችሁ በያለንበት ሰላም እና ጤና ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
እግዚያአብሔር ይመሰገን መመራችን እንኳን አደረሰህ አደረሰን መምራችን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይህት ያሰማልን
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 4 ай бұрын
ለመምህራችን ለመምህር ተስፋኤ በእውነት ቃለ በረከትን ይስጥልን በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🌷💠💠🌷🙏🙏
@mesertmesert1895
@mesertmesert1895 2 жыл бұрын
እዚች ሰዓት ላደረሠን አምላካችን ክብር ለእርሡ ይሁን አሜን
@jumana5232
@jumana5232 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን ባተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን💒✝️
@ikramika859
@ikramika859 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋዉን ያቡዛልክ አሜን አሜን አሜን አሜን ምህምር
@user-lr7lc3kg7n
@user-lr7lc3kg7n 2 жыл бұрын
መምህራችን ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት የኛ እንቁ
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 жыл бұрын
amen amen amen kelhewate yasamalean.
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💚💛❤💒🙏🙏🙏
@gdu8216
@gdu8216 2 жыл бұрын
በእውነት መምህረችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድመን በጥአንን ይቅየልን
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህረ በእድሜ በጤና ያኑረልን ሁላችንም ለንሰሀ ያብቃን አገራችንንና ተዋህዶ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AlemAsrat-lk3jj
@AlemAsrat-lk3jj 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን መምህር መዝሙሮችህን በጣምነው የምወዳቼው እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
@HicGuc
@HicGuc 2 ай бұрын
አሜን
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
መምህራችን በርታ ብዙዎችን እንደሚያነቃ ነው ይስፋልን ትልቅ ደረጃ ይድረስልን ፀጋውነ ያብዛልህ ወንድማችን
@haymietube9231
@haymietube9231 2 жыл бұрын
መመህርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን 🤲🕯
@AS-yh1yr
@AS-yh1yr 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር አንተ እንደታስተምህረው ብትግርኛ ብቶረጎም ጥሩ ነበር አማርኛ የማይ ሰማ ስላለ።🙏🙏🙏
@user-rv6fd4we4q
@user-rv6fd4we4q Жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ ዛሬ እርፈት ሁኘ እዳጋጣሚስሰማ ብዙ ትምህርት ተምሪያ አለሁ ከሀገሬ ብሆን ጥሩ ነበር ግን ከሰዉ ሀገር ነኝ ብቻል ስልካቸዉን ላኩልኝ
@ida939
@ida939 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰላም እደር መምህር ከነቤተስብክ እንካን አደረሳቹው የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ልጅች አባታችን አማላጅነታቸው በረከታቸው ይደርብን ለሁላችንም ሰላም እደሩው እህት ወንድሞቼ መምህር እኔም አንድ ቀን ይደርስኝል ትፈታልኝለክ
@asefumesele7875
@asefumesele7875 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💚💛💗👍👍👍
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln Zamare Malaktan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መምህር ቀሪ ወመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ሰዎች ከሰዎች በጣም የምንማማርበት ንቀትን አስመስሎ እንዳንጠቀም የሚጋፋንን መንፈስ እንድናሸንፈው እንድንነቃበት የሚያግዘን ከልብ የወደድኩት ትምህርት ነው ። ለተጎዱ ተደራሽ ለወደቁት ማንቂያ አማራጭ የሚያሳጣ የዳቢሎስ ተግባር ገበናውን ማፈራረሻ ትምህርት ነው
@betimengesha2405
@betimengesha2405 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 2 жыл бұрын
መምህር ኢፍታህ ተሥፋ ሥላሴ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፤💚💛❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@38325
@38325 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ክቡር መምህር ስልክህን ብታሳዉቀን ትምህርቶችህ ለመከታተል ስለምንፈልግ
@marconalemayehu7511
@marconalemayehu7511 11 ай бұрын
ወንድማችን ቃለእይወት ያሰማልን በእድሜ በጥና ያቆይልን
@user-oo8qd4vg7r
@user-oo8qd4vg7r 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤
@siikosilo
@siikosilo 8 ай бұрын
መምህር አበራ ቃለሂዪወት ያሠማልን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤
@gashawsisay3182
@gashawsisay3182 2 жыл бұрын
amenn amenn amennn
@birtukanhabtu9278
@birtukanhabtu9278 2 жыл бұрын
በውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን እኔም በጣም ብዙ ታሪክ አለኝ መምህራችን በምን መንገድ ላግኞት🙏🙏🙏
@SalamSalam-zd8rx
@SalamSalam-zd8rx 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-hu8sk3xz6p
@user-hu8sk3xz6p 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤❤❤❤❤❤
@user-eq6rg4fo6m
@user-eq6rg4fo6m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@geriegelne6324
@geriegelne6324 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kali hiyote yesamen mamerhin👐💓
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 2 жыл бұрын
በእዉነትቃልሂወትያሰማልመምህርችን አሜንአሜንአሜን🤲እግዚአብሔርፀጋውንየብዛልህ
@shewitgaltgray3087
@shewitgaltgray3087 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን🙏
@albloushi6189
@albloushi6189 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በርተልን ገጠመኙን በቋንቋ የመቷርጎም ነገር አስብበት በኦሮምኛ በትግርኛ በተለይ ኦሮምያ ክልል ብዙ ሰው ጠፍቷል ከበዳ አምልኮ ከአመችሳ ከጨሌ ለመሻሽ ሲሉ መናፍቅ እየሆኑነው ?
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
እውነት ነው
@ganett1236
@ganett1236 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥልን በአንተ ትምህርት ብዙ ሰው ተቀይሯል በጣም እናመሠግናለን 😍😍😍😍😍
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 2 жыл бұрын
ስለጮች ምንታቃለህ መውደዳቸውን
@user-sb3vj3jc8j
@user-sb3vj3jc8j 2 жыл бұрын
እባክሽ እህቴ የቴሌግራም ስልክ ቁጥር የመምህራችን ስጥን እባክሽ በጣም የፈለግኩት ነው ማሬ❤
@hfufgxyd4872
@hfufgxyd4872 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር እዴሜ እና ፀጋ ያብዛልን🙏
@user-rk2ti3gd3q
@user-rk2ti3gd3q 2 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Afratatube1145
@Afratatube1145 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በአንድም በሌም መንገድ እግዚአብሔር አስተማረ ማለት ይህ ነው ሔደን ብናጣ የሱ የሆነሰው እርሱ የርሱ የሆነው ወደ ቤታችን ይዞል መጣ እግዚአብሔር ይመስገን ።።።።።
@Afratatube1145
@Afratatube1145 2 жыл бұрын
እጅግ ልብ ይሰብራል ።
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🥰👏
@ssss4655
@ssss4655 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tazekassa
@tazekassa 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ትምህርቱ በጣም አስፈላጊ እና የሰዎቹን ችግር እና እንዴት ይዘጋጃል በሚል እናጥረቱን እና ማደረግ ያለበትን አቅጣጫ እንድናውቅ ያደርጋል የመመምህር ግርማ ልጅ በጣም ደስ ይላል እና በርታ
@MamushiGu2764
@MamushiGu2764 10 ай бұрын
አሜነ አሜነ አሜን
@mesimesi9434
@mesimesi9434 2 жыл бұрын
ቃል ህወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቂህ ቡዙ ነገር ትምርበታሌዉ
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@habshihhabshi1795
@habshihhabshi1795 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን
@giftitesfaye786
@giftitesfaye786 2 жыл бұрын
መምህር አስተዋይ ነህ እግዚያብሔር ይጨምርልህ፡፡
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 2 жыл бұрын
መምህራችን በዝማሬ በወንጌል ነብሳችንን አስደሰትካት ሰዎች በጠሉህ ቁጥር እኛ ምእመናን በትምህርቶችህ ፍቅር ልንሞት ነው እግዚአብሔር ምን ይከፈለዋል
@hirutarga4704
@hirutarga4704 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛልክ መምህር
@user-do8yw2hv3b
@user-do8yw2hv3b 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@user-rg8jx2jv9o
@user-rg8jx2jv9o 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን⛪️⛪️⛪️💒
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 жыл бұрын
መምህር በተሰጠህ ፀጋና እግዚአብሔር ይጨምርልህ
@birukzemedkun1004
@birukzemedkun1004 2 жыл бұрын
amen amen
@tabezmuhe1354
@tabezmuhe1354 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
@meronmiryam3684
@meronmiryam3684 2 жыл бұрын
Amen kale hiwet ysemalen edmena Tena yabzal Egziabehr memhr ene ke ertra neh andadu geze beTigrina kehone teru nebere tebarek.
92ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የማህበረ ቅዱሳን ልጅ ስለመንፈስ ሴራ ሲገባት ያደረገችውን ስሙ
1:34:42
21ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የ 11 ዓመት ልጅ ስለቤተሰቡ ጉድ ከጠገመኝ ሲሰማ ምን እርምጃ ወሰነ
1:01:05
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 43 МЛН
♥ 54ኛ እንወያይ Live Telegram & Mobile ( 0927 58 0758 )
3:21:30
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 67 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrigna Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 2,8 МЛН
♥ 49ኛ እንወያይ 0927 58 0758 Telegram &mobile
3:42:49
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 60 М.