61ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ባለሀብቱ ሰው የጎዳና ልጆቹን ለምን ሰበሰባቸው

  Рет қаралды 32,424

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 279
@user-mo2si1gh8l
@user-mo2si1gh8l Жыл бұрын
መምህርዬ እና የመምር ተማሪዎች ሀገር ልገባ ነው ወለተ ሚካኤል ደካማዋ እህታችሁን በፀሎት አስቡኝ እመብርሃን ፈቅዳ የእኔም የሂወት ታሪክ የእመብርሃን ድንቅ ስራ ወደ አንተ ይዤ እንደምመጣ ባለሙሉ ተስፋነኝ
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
በሰላም ግቢ እህቴ እማ አምላክ የልብሽን ትሙላልሽ!!!
@user-mo2si1gh8l
@user-mo2si1gh8l Жыл бұрын
@@abc12452 አሜን አሜን አሜን እህቴ
@user-os8xx7hk7n
@user-os8xx7hk7n Жыл бұрын
ታድለሽ እህቴ መልካም ጉዞ ይሁንልሽ በሠላም ለአገር ሽ ለቤተሰቦችሽ ያብቃሽ
@user-mo2si1gh8l
@user-mo2si1gh8l Жыл бұрын
@@user-os8xx7hk7n አሜን አሜን አሜን እህት
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 Жыл бұрын
ወንድማችን መምህር ተስፋዬ ቅድስ እግዚአብሔር አምላክ አንተን ስለስጠን እናመስግናለን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርልን ❤❤❤❤
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህራችን በረከት ይደርብን አሜንንን
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንደኛ ነኝ እንካን በሠላም መጣህ መምህሬዬ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቷ ለቅድሰት አርሴማ የአመቷ የክርስቶስ ሙሹራ አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
ታድለው ምናለ ሁሉም ለጎዳና ልጆች እንደዚ ቢያስብ🥰 እግዚአብሔር ባለው ላይ በረከት በበረከት ያትረፍርፋቸው 🤲
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
Desyilal
@medi574
@medi574 Жыл бұрын
እናታችን ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶ ይደርብን እኔ የምመኘውን ህይወት ነው ሚኖሩት ታድለዋል 🥰🥰🥰🥰
@alphaomega6974
@alphaomega6974 Жыл бұрын
የእናታችንን ልብ ለሀገራችን ባለሀብቶችና ለመሪዎች ይስጥልን በረከታቸውም ይደርብን የእናታችን።
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-mt7dn5cp7l
@user-mt7dn5cp7l Жыл бұрын
እግዚኣብሄር በፀሎት ፃድቃን ያስብሽ
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 Жыл бұрын
Berktoch yehdern qodse hawey memher xletkom tezekorna efit efita efeti welt medhen belch asebn nay nedekam hafteka
@hanayohanes1368
@hanayohanes1368 Жыл бұрын
በፀሎታት አስቡኝ ወለተ ኪዳን እህት ስን
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x Жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@HayatHayat-lw1yk
@HayatHayat-lw1yk Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
እናታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት መምህርዬእመብረሃን ትጠብቅህ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እውነት በጣም ደሰ የሚል ና አሰተማሪ ገጠመኝ ነው የሰማነውን ለበረከት ለፍሬ ያድርግልን ውድ መምህሬ ልዑል እግዚአብሔር ላንተ የሰጠን ክብር ምሰጋና ይድረሰው ጸጋውን ያብዛልህ ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አሰቡኝ😥
@bettyamen684
@bettyamen684 Жыл бұрын
እናታችን እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን በረከታቸዉን ይብዛልን 🙏🙏 መታደል ነው 💚💛❤️.... ስራ አስኪያጁም በ ቤቱ ያፅናህ
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በረከቱን ያብዛላቸው በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር እንዲህ ያሉ ሰዎች በስራቸው በተግባራቸው በህይወት እያሉ አጉልቶ ማውጣት ጥሩ ነው ምን አለ ሁሉም ድርጅቶች በዘመድ በጎጠኝነት ሰው መቅጠር ቀርቶ እንደነዚህ ድርጅት ሆኖ ቢቀጥሩ ጥሩ ነበር በርታ መምህር ሀገሬ ገብቼ አንድ የጎዳና ልጅ ማሳደግ ካቃተኝ እንኳን የሊስትሮ እቃ ገዝቼ ሰጥቼ እያየሁ ከምበላው እያካፈልኩ እረዳለሁ አምላኬ ሰው አድርገኝና ሰው ልርዳ መንፈሳዊ ቅናት አደረብን መምህር ፀጋው ያብዛልህ በርታ እረጅም እድሜ ይስጥህ መምህር መጀመርያ ጋንጩሩ አንተ እንድጠላ አድርጎ እሄን የመሰለ ትምህርት አምልጦኝ ነበር ገና አሁን ከአንድ ጀምሬ 15 ደርሻለሁ በጣም ጥሩ ፕርግራም ነው ውይይቱም የራሳችን ችግር ነው ብዙኦቹ ደውሎ የሚጠይቁት ቀጥልበት
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነውእናታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናቴ አብዝቶ አብዝቶ ይምላሉት በጣም ደስ የምል ነዉ ከሁሉም ሶዉ ሞሆን ይበልጣል መምህርየ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን(3)👏🙏
@user-nr6vw5ws2j
@user-nr6vw5ws2j Жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ለነሱም ሉቦና ይስጥልን
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በእውነት ስለ ማይ ነገር ስጣትዉ እግዚአብሔር አመላክ ይመስግን እናታችን በፆሎቶት እስብኝ ወለተ ስላሴ በረክቶት ይደረብን አሜን አሜን አሜን🤲🤲
@zinp1234
@zinp1234 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእውነት እናታችን በርክታቸው ይደርብን
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንዲ ያሉ እናት ያብዛል ለጎዳና ላሉ ወንድም እህቶች እናትና አባት ያጡት በኤቻይቪ የተነጠቁትም የሚረድ እናት እግዚአብሔር ዘሮቱ ያባርክ ስው ያልወለደ ማሳደግ ከባ ቢሆ እግዚአብሔር የባረከው በረከት በረከት👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
ይገርማል ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን የእማማ በረከታችዉ ይደርብን ሁላችንም የወደቀን ብናነሳ የጎዳና ልጅ አይገኝም ነበር አሁን ግን መምህር ባንተ ትምህርት በቻልነዉ መጠን እናግዛለን ፈጣሪ ይርዳን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!!!✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
በእውነት በረከታቸው ይደርብኝ እግዚአብሔር እኛንም ቅን ልቦና ያድለን ምኞት ይሔ ነው እግዚአብሔር ቢያሳካልኝ
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
የሚገርም ደግነት ነው እኛ ብዙ ጊዜ ሰዎችን የምናማቸው የምንከሳቸው ገብተን በደንብ ሳናይ ሳንጠይቃቸው ሳናጣራ ነው ንጹህ ነን ከምንለው ቆሻሾች ናቸው ብለን የምናስባቸው እጅግ ልበ ንጹሆች እና የተግባር ሰዎች ሞልተዋል ። መምህር በዚህ ዘመን ወገኖቻችን ያለ ጥፋታቸው በእስር ቤት የሚሰቃዩትም እንዲህ ከሳሹ ባለማስተዋሉ ነው ። ማስተዋልን ያድለን ይህ ቤተሰብ ምንኛ የታደለ ነው በዝምታ የተቀደሰ ስራን መስራት በረከታችሁ ይደርብኝ አሜን ፫ ! መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ያርዝምልን ታላላቅ አባቶቻችን በእድሜ ደከም ሲሉብን አንተ እና አንተን መሰሎች በመተካታችሁ እጅግ ደስስ ይላል ለልጅ ልጆቻችን ኑሩልን ! "አመተ ማርያም" ነኝ ከሳውዲ አረቢያ ባለቤቴን "ሃይለ ጽዮንን" በጸሎታችሁ አስቡን ! በትዳሬ ለጊዜው ተራርቀን ብንኖርም ደስተኛ ነበርኩ ሰሞኑን ግን ያለ ምንም ምክንያት ደስተኛ አይደለሁም ይጨንቀኛል ባለቤቴን እራሱ ባላዎራው ደስታዬ ሰፍ ብዬ የምናፍቀውን ሰሞኑን ግን የምን ናፍቆት በስመአብ ደግሞ ደርሶ እንባ ይተናነቀኛል በሥላሴ ስም ብቻ እግዚአብሔር ያቅልልኝ ለበጎም ያድርግልኝ በጸሎታችሁ አስቡን !
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 Жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እናታችን በረከቶት ይደርብን መልካም እነት እራሱ መታደል ነው የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ደስ ይላል እንዲህ አይነትም ሰው አለ በዘህ በሚያስፈራ አለም ዉስጥ እግዚአብሔር የራሱን ሰው አያጣም ያስቀምጣል እግዚአብሔር ይመስገን
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይውት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤💒💒💒
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
በቤተክርስቲያን ጉዞ ላይ አንድ የጎዳና ልጅ ይዞ መሄድ ለበረከት !!! በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው።
@user-uz4qi8qd9s
@user-uz4qi8qd9s Жыл бұрын
እንኳዕ በስላም መፃእካ መምህረይ ቃል ህይወት የስመዐልና🙏
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የታሰበው ቀርቶ ያልታሰበው ለጎዳና ልጆች። እንደማማ አይነት ሰዎች ቢበዙልን አንድም ጎዳና ተዳዳሪ አናገኝም ነበር መምህሬ ተባረክ ቅድስት ሰማታ አርሴማ ትጠብቅህ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነዉ የአማ ፍቅር በልባችን ይደር በዉጭ ያለን የአመቤታችን የፀሎት ተካፍይ ያደረገን ሌላዉ ሰዉ በሰዉ ላይ ከመፍረድ ይልቅ ላንተም ሆነ ለመምህራኖች በማሳወቅ ብትተባበሩ የተሻለ ነዉ አነዚህን የጎዳና ተዳዳሪዎች የሰበሰቡትን አናታችንን በረከታቸው ይደርብን አኔም ለሀገሬ አብቅቶኝ አንዲህ የተቀደሰ የተባረከ ደሀን የምረዳበት ንብረት አንዲኖረኝ አምላኬን አለምነዋለሁ ከልጅነቴ የምመኝዉን ስለሆነ አግዚአብሔር ያረገዋል ከአናታችን ይህ ብሩህ ሀሳብ አነድማርበት አንድ ሰማ ስላደረገኝ አምላኬን አመሰግነዋለሁ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ከነመላዉ ቤተሰብህ ይስጥህ ቃሉ ምግ ሆነ አጥንት የሚያለምልም ተመስጌን
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብኤር ይመስገን ባንተ ላይ አድሮ የሚሰራ 🤲🤲 ድንቅ የፈተና ገጠመኝ እናታችን በረከታቸው ይደርብን ❤ መምህራችን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ በክርስቶስ ፍቅር እንወድአለን ❤❤ ይህንንም መልካም አስተማሪ ቤተሰብ በበረከትና በሞገስ በጤና ይጠብቅልን አሜን❤❤ ወደ ሆርቶዶክስ ተዋህዶ የመጣው ወንድማችንንም እንኳን ለዚህ አበቃክ በቤቱ ያፅናክ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q Жыл бұрын
ለእናታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይደርብን ...መምህርዬ አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብክ እናመሰግናለን ስል ሁሉም ዋጋህን መድኅኔዓለም ይክፈልክ!!!
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
amen💚❤💛
@user-cv2ud2wm4o
@user-cv2ud2wm4o Жыл бұрын
አቤት መታደል እኮነው አቤቱ ጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኛን ለበረከት እንድንሳተፍ እርዳን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ያገሌግሎትን ዘመን ይባርክልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን እከ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋኸን በሰማይ ይክፈልልን እናትችን እግዚአብሔር አምላክ በሰማይ ዋጋሺን ይክፈልሺ
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህወት ያሠማልን አገራችንም ሰላም ያድርግልን 🤲🤲🤲
@almazhidru1987
@almazhidru1987 Жыл бұрын
የዛሬ ገጠመኝ እጅግ ገራሚ ነው ይህ ሁሉ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን የሴትየዋ ነገር እጅግ ይገርማል እግዚአብሔር ይስጣት ፈጣር ይባርካት በእውነት ትምህርቱን ኣዳምጣ በተግባር በመፈፀምዋ
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
መልካምነት ለራሰህ ነው መልካም ኣርግ ለማን ለማንም በጎነት መልሶ ይከፍላል ኣቤቱ ኣምላኬ መልካም ሰው ኣርገን ቃል ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
እድለኛ እናት ናቸው እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቸው🙏 ልጁንም በቤቱ ያፅናልን እግዚአብሔር የምሳነው የለምና☝️ ጥሩ አሳብና ህልና ያለው ሰው ይብዛልን በእውነት🙏
@user-cv2ud2wm4o
@user-cv2ud2wm4o Жыл бұрын
ውዳሴ ተሰማ በሰማይ በምድርም፪ አሜን አሜን አሜን👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
እናታችንን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን
@fuff9372
@fuff9372 Жыл бұрын
እደለኛ ሰው ነው ባልሰራው ስራ ባሏለበት ቦታ መከሰሱ ለበጎ ሆነለት እግዚአብሔር ይመስገን እውነተኛውን መንገድ አገኝ እግዚአብሔር ቤቤቱ ያፅናው መምህር ላተም የነፍስ ዋጋ ያርግልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-qk2zq4pi7h
@user-qk2zq4pi7h Жыл бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው ዲያቢሎስ ሲክስ እግዚአብሔር ያሸንፍል ለፊረድ ከመሮጥር ቀረቦ መረዳት መልካም ነው ዳር ሆኖ ከማየት የሚጠቅመንን መመርጥ የኛ ነው መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ ባንተ ትምሕርት የዳኑ ብዙ ናቸው ካንተ ሳይደረሱ ሙሉ ህይወት የተቀየር አለ ከቤት መውጣት የማትችል ለቅሶ የትም ቦታ የማትሄድ አሁን ግን ሁሉ አልፎ ድና እንደፊለጋት እፊለጋት ቦታ ሄዳ ትመጣለች እመቤቴ ትጠብቅህ
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህር እረጅም እድሜ ከቴና ይሥትልን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
እኔ አንድ ቀን አ አ ላይ የጎዳና ልጆችን የድርጅቱን ስም መናገር ባልፈልግም የውጭ ጉዳይ ፊት ለፊት በመኪና ጭነው ሲወስዷቸው አይቻለሁ ተስፋ አረጋለሁ ልጆቹን ለመልካም ነገር ነው የወሰድዋቸው በያለንበት እመቤቴ ትጠብቀን አሜን
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 Жыл бұрын
መምህር ተስፉ እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ የተቸገሩ ሰዎችን የመርዳት ምኞት ነበረኝ አሁንም አለኝ እግዚአብሄር ይርዳሽ በሉኝ
@keedaw6764
@keedaw6764 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን መምህር ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ!! የኔ እናት በረከቶት ይደርብን!! እናታችን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝታ ትስጥልን!! የኔ እናት በስደት ነው የምኖረው እና ወለተ አማኑኤል ነኝ እስከ መላ ቤተሰቦቼ በፀሎቶት አስቡኝ አደራ!!
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Жыл бұрын
መምሕሬ እጅግ በጣም አሰተማሪ ፈተና ገጠመኝ ነው እንደው ለብዙ ባለሐብቶች ትምሕርት ነው እውነት ነው የምልሕ መምሐሬ ልብሱ የቆሸሸ ሰው እንክዋን ወደ ሱቃቸው እንዲጠጋ አይፈልጉም እንክዋን ሊረዱ እግዚያብሔር ልቦና ይሰጠን እማማ እናታችን በረከትዎ ይደርብን
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
ሰላም መምሕር እንካንአደረሰን ለእናታችን ቅድስት አርሴማ አመታዊ በአል ገጠመኙ በጣም ደስ የሚል ነዉ መልካም ነገር ማድረግ ለራስ ነዉ ፈጣሪ ለሁላችንም መልካም ነገር እንድንሰራ ይፍቀድልን በረከታቸዉ ይደርብን መምሕር ለንተም ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለሰክ
@user-mc9ck3jk1p
@user-mc9ck3jk1p 11 ай бұрын
መምህራተስፋዬ አበራ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen 💚💛❤🤲📖 #ለፅንሰትከ ገብረመንፈስቅዱስሆይ በብስራተ መልአክ ለተፀነስከው መፀነስህ እናበወርኃ ታኅሳስ ለተወለድከው ልደትሰላም እላለሁ #ለተኃፅኖትከ_~ገብረመንፈ ዱስሆይየቤተክርስቲያንመብራት #የምትሆንየተመረጠች #የክብርት እናትህንጡት#ባለመጥባትበመንፈስ ቅዱስ #እንክብካቤ#ስለአደግኸው #አስተዳደግህሰላም እላለሁ *ክቡር አባት ሆይ በጠንካራው#የጽድቅ ክንድህ#ደግፈህ ያዘን #ለዝክረ ስምከ#ገብረመንፈስ ቅዱስ ሆይ #በእንጨት ያይደለ #የብርሀኑፀዳልእጅግ #ሚያበራአምደብርሐንለተቀረፀስም #ጠራርህ ሰላም እላለሁ #ለስርእተርእስከ #ብረመንፈስ #ቅዱስሆይ፡በቅብዐሃይማኖት፡ለለሰለ*ሰስርእተርእስህናበጠፈረክሣድህላይለሚገኘውርእስህሰላም#እላለሁ #የገብረመንፈስቅዱስ አምላክ ሆይ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ሰውረን ለዘለዓለሙም ይቅር በለን አሜንአሜን አሜን🕯🕯🕯💚💛❤🤲🌷🌷🌷🌷🌷
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 Жыл бұрын
መምህር በዉነት እድሜና ጤና ይስጥልን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በረከትዎ ይድረሰን እናታችን እድሜና ጤናን ያድለዎት
@bezatsegu4310
@bezatsegu4310 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን ወድ የተዋህዶ ልጆች በውስጥም በውጭም ያላችሁ እኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊይ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@savannasav2609
@savannasav2609 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁሌ የገንዘብ እርዳታ መጨረሻ የለውም ስራ መፍጠር ግን መሰረታዊ ለውጥ ያመጣል በእውነት እኛም ከነዚህ ቤተሰቦች መማር እንፈልጋለን ስለዚህ ይህ ድርጅት በግልጽ ሚዲያ ላይ ቢወጣ ጥሩ ይመስለኛል እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛላችሁ።
@ashumekuwaninit2005
@ashumekuwaninit2005 Жыл бұрын
አንተንስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@selamselam8321
@selamselam8321 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ እንደነዚ እናቶችን ያብዛል የድንግል ማርያም ልጅ
@sentayobelay9805
@sentayobelay9805 Жыл бұрын
መልካም ስራ እምነት ከተግባር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
እዴት ደስ ይላን እውነት መምረጥ ነው እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@user-qb3ur9fy5k
@user-qb3ur9fy5k Жыл бұрын
እፍታህ በለኝ ጌታ አይነ ልቦናዬ አብራልኝ ሰምቼ የምቀየርበት አድርገኝ
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
አሜን በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🕊🕊🕊
@Ngsti123
@Ngsti123 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎዎት እኛንም በጎ ስራ እንድንሰራ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናታችን በረከትዮት ይደብኝ!!መምህራችን እድሜ በፀጋ ያድልልን
@limalima4922
@limalima4922 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ መመርጥ ነዉ በርከትወ ይደርብን እማማ
@user-mt7dn5cp7l
@user-mt7dn5cp7l Жыл бұрын
የእግዚኣብሄር ስራ ሁሌም ድንቅ ነው በቤቱ ያፅናን
@samri23
@samri23 Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችሁምጋ ይሁን ወድ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበል መምህራችን እንኳን ደና መጡልን🌹💞
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
ኡፍፍ እኔን ሲያዛዝኑ ምናለ ብንረዳዳ የምር እኔ ሚገርመኝ ባገራችን ስንት ሀብታምአለ አለ ምናለ ቢረዳቸዉ መምህር የጎዳና ልጆች የምር አካዉንት ከፍተህ ቢረዱ ከጎዳና ቢነሱ በናትህ እህ
@user-nv9nh5vu3t
@user-nv9nh5vu3t Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ❤
@user-im6zz5qm8e
@user-im6zz5qm8e Жыл бұрын
መምህር መሃል ላይ የሚመጣው ማስታወቂያ መሰል ድምፅ በጣም ይረብሻል። ድምፅህን በተመስጦ ከፍ አድርገን ስለምናዳምጥ በመሃል በጣም ያስደነግጣል እባክህን አስተካክልልን ,.🙏🏾
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
አሜን መልካም እድሰራ አምላክ ይርዳን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን መምህራችን እንኳንም ሰላም መጣችሁልን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረበታለው በረከትዎ ይደርብን እናታችን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞💞
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 Жыл бұрын
Ba kidest Selassie sem bey dadab dafaroch
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
@@Medehaneyalem27 እሺ ወንድሜ አመሰግናለው 👏
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 Жыл бұрын
@@user-wj3sc6wy7o ya chawa leg!!! Ya Egzeabehare leg malet anchi nesh!!!😘
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu Жыл бұрын
መምርዬ በዉነት እጂግ የሚያስደስት ገጠመኝ ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላን ቃለ ሂወት ያሠማልን መምሕር በረከታቸው ይደርብን የኛ እናት
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም መምህር እንኳን በሰላም መጢልን ⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ድንቅ ነገር ነው እናታችን በረከትዎ ይደርብን መምህሬ ደግሞ ተባረክ ኑርልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t Жыл бұрын
በእውነት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ስለሁሉም ነገር ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አንካን ለፃድቁ አቡነ አባታችን በሰላም አደረሳችሁ
@alesh647
@alesh647 Жыл бұрын
መምህር እውነት ስንት አይነት መልካም ስውአለእግዚብሄር እድሜ ይስጣቸው
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ በስምአብ እንኳን በሰላም መጣህ እስክ ላዳምጥ በጌታ ስም
@helenbelay5284
@helenbelay5284 Жыл бұрын
እውነት ነው መምህር እኔ ያለሁበት ሀገር መጥተው ስለ አባቶች አስፈላጊ ያልሆኑ ተናግሮ እሳቸው እና ማህበር እትና እዳደርሱበ ከልክለውናል ፣፣፣ ፣፣፣ መምህር ቃለ ሂወት ይሰማል እናታችን ፀጋ ይብዛላችሁ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር በእውነት ዝም ብየ ሳስበው ሁሉ ነገር ይገርመኛል ወይ ጉድ እደው መስደዴን አመስገንኩት ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@sinidusiraw8805
@sinidusiraw8805 Жыл бұрын
የሚገርም የመንፈስ ቅዱስ ስራ ነው በጎ ስራ ነው
@user-uw8ny3qk4d
@user-uw8ny3qk4d Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ከኔ የበረታችሁ በፅሎት አስቡኝ እህተ ማርያም ብላችሁ
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜና ጤና የስጥህ ከነቤተሰቦችህ የነፍ ማእድ ስለምትመግበን
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w Жыл бұрын
💚💛♥የነፍሳችን መጋቢ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ 💚💛♥ሁሌም መልካም ነገር ይግጠምህ🌷🌷 በስመአብ ልቤ ተንጠልጥሎ 22ኛው ደቂቃላይ ወረደ በጣም ደስ የሚል መጨረሻ እስታይሉም ለየት ያለ ገጠመኝ ነው ዋው ዋው
@fasiqa470
@fasiqa470 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣልን ወይ ፈጣሪ ልጆቹን መጥራት ይችልበታል
@limalima4922
@limalima4922 Жыл бұрын
ምን ላዳምጥ እያልኩ ነበር መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን በረከታቸው ይደርብን
@martafentawe147
@martafentawe147 Жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው አቤቱ እግዚአብሔር ኦይ ተመስገን
@user-ed1ug7of4n
@user-ed1ug7of4n Жыл бұрын
በጣም ይገርማን መምህርየ ወይ ፈተና ማለት ይሄ ነው ለበጎ ስራ ብሎ ያደረገው ቢያሥከሥሠውም ግን ብዙ ሰው እዲማርበት ሁኗል
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይደቃል መምህር ብዙ ነብሳትን እያዳንክ ነው በርታልን እመብርሀን ትርዳክ በርታልን እመብርሀን ትጠብቅህ 😍😍😍
@user-qk2zq4pi7h
@user-qk2zq4pi7h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር አዳምጫ እመለሳለሁ
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ግሩም ነው የኛም ታሪክ ይቀይረልን የምንሰማውን ለበረከት ያድረግልን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
በእውነት የሚገርም ነው ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
መምህርየ ቸዛሬው እጂግ የማየሰደሰት ነው እንደነዚእ አይነቶችን እናቶች ያብዛልን
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውድ መምህራችን ለእታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤናዎትን ይስጥልን ወንድማችን እንኳን ወደ እውነተኛዋ መንገድ እግዚአብሔር መለሰህ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን።። አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ😢😢😢😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🏫🏫🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🍁🍁🍀🍀🥀🥀🥀🍃🌷🌷🌷💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን
ሕፃናት ክርስትና ሳይነሡ ቢሞቱ የት ይቀበራሉ ለሚል መልስ
5:51
ቶራ ቶራ ቲዩብ~Tora tora tube
Рет қаралды 214
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 12 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
85ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የዚህች ልጅ ዝምታ ከጠቀማችሁ ከህይወቷ ተማሩ
1:27:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 54 М.
136ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የእናቷ ምክር ቢጠቅማትም እናቷ ግን ደንግጣለች
31:50
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 27 М.
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 12 МЛН