53ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በገዛ ጓደኞቻችሁ ከሁሉም ቦታ ብትሰደዱ ምን ታደርጋላችሁ ? የት ትገባላችሁ?

  Рет қаралды 39,660

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 383
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋዬ አበራ ሞላ 1000473154 335 በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
@user-ub8ri4gq9s
@user-ub8ri4gq9s Жыл бұрын
እሺ መምህር ሁሌ ሼር አድርገው መምህርየ ከምለቃቸው ቢደወች ጋር ሁላችንም ያቅማችንም እናረጋለን መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@tsageneshalemu5748
@tsageneshalemu5748 Жыл бұрын
እሺ መምህራችን የአቅማችንን እናደርጋለን በረታ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 🥰🥰🥰
@sanamafthama1585
@sanamafthama1585 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ቸሩ አምላክ
@fevehfeveh2082
@fevehfeveh2082 Жыл бұрын
እሽ መምህር ከጎንህ ነን እንደት ነዉ በስልክ ላገኝህ እምችለዉ እርዳታህ ያስፈልገኛል ደህና አይደለሁም መምህር ስልክህን መገኝት አልቻልኩም
@fevehfeveh2082
@fevehfeveh2082 Жыл бұрын
እሽ መምህር ከጎንህ ነን እንደት ነዉ በስልክ ላገኝህ እምችለዉ እርዳታህ ያስፈልገኛል ደህና አይደለሁም መምህር ስልክህን መገኝት አልቻልኩም
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ሩፋኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እማዬ ቸር ያውልሽ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁልዬ እንኩዋን አብሮ አደረሰን 👏👏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ✝️
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏
@sabelamena8135
@sabelamena8135 Жыл бұрын
Enkane abro adersne 🙏
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_#ተመስገን__ አምላኬ ከእንቅልፌ ስነሳ መምህሬን አገኝሁት መስማት ጀመርኩኝ ክብር ለመድሃኒአለም ይሁን በጥዋቱ ቃሉን እንስማ ሼር ላይክ በማድረግ👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿_
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 Жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን ለኛም በረከቱ ይድረሰን
@Ethiopic55
@Ethiopic55 Жыл бұрын
ዛሬ ህዳር 13 እልፍ አላፋት ሊቃነ መላእክት እንደየስልጣናቸዉ የተሾሙበት ታላቅ አመታዊ በአል ወንድም እህቶቼ እንኮን አደረሳችሁ መምህር እንኮን አደረሰህ ይህን ቀን አዉቀን ከሊቃነ መላእክቶች በረከት እንድናገኝ ቀኑን ላሳወቁን ለአባታችን ለቀሲስ ሔኖክ ወልደ ማርያም እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛላቸዉ
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
የሊቀ መላእክት ✝ 💚የቅዱስ ሩፋኤል💛 የክብር ስግደት ❤ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X የእሳት አበባ ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X ሊቃነ መልአክት ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X በጌታ ፊት ምስጋናህ የከበረ ስብሐት እላለሁ 3X በሦስቱ ነገድ ፊት የተሾምክ ስብሐት እላለሁ 3X ከአለቆቹ መካከል ለተገኘህ ስብሐት እላለሁ 3X እሰግድ ለሩፋኤል 3X ምስጋና ለሩፋኤል 3X ውዳሴ ለሩፋኤል 3X ሐኪሙ ሩፋኤል ፈታሒ ማኅጸን ሐኪሙ ሩፋኤል ፈውሰ ሐኪም ሐኪሙ ሩፋኤል እሳተ ነበልባል ሐኪሙ ሩፋኤል መልአከ ሐዋሪያ ሐኪሙ ሩፋኤል የክርስቶስ ባለሟል ሐኪሙ ሩፋኤል የወላዲተ አምላክ ወዳጅ ሐኪሙ ሩፋኤል የመሃይማን ጠባቂ ኦ እሳተ ነበልባል ቅዱስ ሩፋኤል ክብርና ምስጋና ይሁንልህ ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን በድምፅ እአብታችሁ መስገድ ከፈለጋችሁ ይሄን ስግደት በዚህ ሊንክ ያገኙታል!! kzfaq.info/get/bejne/gNimhtmYst7HZIU.html በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzfaq.info/get/bejne/h8lnqJar1tq6mX0.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ ቅዱስ ሩፋኤል ያሰብከውን ብቻ ሳይሆን የምትሻውን ይፈፅምልህ
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እሽ እኔም ሰብስራይብ አረግኩሁ በርታ
@azebberihun1081
@azebberihun1081 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድም ቅዱስ ሩፋኤል በረከቱን ጸጋውን ያብዛልህ 🙏
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
እኔ የመጀመርያ ስራ ቢሆን አገር ቤት ገብቸየፆለትቤትአዘጋጂጀ በፆለትመትጋት እግዚአብሔር እንዲረዳኝፀልዩልኝ ወገኖቸ።
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
በሰምአብ ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱሰ አሐዱ አምላክ አሜን እንኳን አብሩ አደረሠን መምህራችን#እንኳን ለገና ፆም በሰላም አደረሳችሁ #እኔን መምሕር ድካሙ ይገባናል እማ ፍቅር ግረማ ሙገሰ ትሁን ቅዱሰ ዑራኤል እውትን ይጨምርልሕ እሜን(፫)✝️✝️✝️✝️
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 Жыл бұрын
መምህር እኔ የኮንስትራሽን ባለሙያ ነኝ ፤ ላሰብከው ግንባታ የፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ እኔም የበረከቱ ተሳታፊ እንድሆን በፀሎት ያስቡኝ ፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንዎትንም ይባርክልን ፤
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 Жыл бұрын
@@user-ct5cd4br8k አሜን ለሁላችን!
@tshayetogu149
@tshayetogu149 Жыл бұрын
DESE AILE EGEZABHARE YEREDHE
@liyamotton2066
@liyamotton2066 Жыл бұрын
እኔ ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ነው ግዜ ሚፈጀው በዛላይ እንዲህ አርገህ አጣፍጠህ ለማዘጋጀት የሚወስድብህ ግዜ ይሄን ያክል ብቻ ቀን የሚፈጅብ ከሄን በእውነት መምህራችን መንፈስ ቅዱስ አብሮህ ነው ቆየሁባችሁ ስትል በጣም ነው የገርመኝ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@tube2021
@tube2021 Жыл бұрын
ከሰደት አንድ ያተረፍኩት ነገር ቢኖር የመምህር ተስፋየ ትምህርት ማወቄ ነው ተመሰጌን አምላኬ መሰደዴ ለበጎ ነው
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በጸሎታቹ አሜን መምህር ምን ይባላል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እደዚ የስው ንብረት የሚጥማቸው ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ እንዃን አብሮ አደረሰን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተሰቦች ሁሉ 🤲🤲
@gonisyoutube2132
@gonisyoutube2132 Жыл бұрын
ሁሌም ገና ስገባ መጀመሪያ ምንም ሳልሰማ ላይክ አድርጌ ነው የምጀምረው እና መምህር በጣም እውድሀለው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘማንህን ያብዛልን
@ngistingisti1400
@ngistingisti1400 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን አብረን አደረስን የልቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኢል በረከቱ ረድኤት የደርብን🙏🙏🙏
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ክርስትናችን እንዲህ ሲያሸንፍ ማየት መስማት መታደል ነው። ሰማዕቱ ይጠብቀን
@user-xl6lr5hz5f
@user-xl6lr5hz5f Ай бұрын
Amen🙌🙌❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
በእውነት የዛሬ ገጠመኝ በጣም የሚገርም ና አሰተማሪ ነው ብዙ ተምሪያለሁ እኔ ማንም ሰዉ እንደራሴ እየመሰለኝ ዝም ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ከመጥፎ ጓደኞች ይጠብቀን
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
አንች ቅን ከሆንሽ ጥሩ ነው ጉድጓድ የምቀፍሩ በራሳቸው ይገቡበታልና
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
@@user-nn9ts9zc6p እረ እህቴ እደኔ ሰው የሚምን የለም ግን ዛሬ ቆም ብየ ሳስበው እድሌን እና በቃ ቁጭ ብየ እድጨነቅ አድርገውኛል ምክቱም የሰጡኝን ዝብየ ነው የምበላ ልብሴ ይጠፍል ካልሴ ተቀዶ ይጠፍብኝ ነበር
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
@@user-cb2tr4cd9m ሰው ማመን የለብሽም ግን ቅን መሆን ያስፈልጋል
@wegew3586
@wegew3586 Жыл бұрын
መምህር እባክህ ስለ ቅባ ቅዱስ ፣ወይራ ዘይት እና ብፁዓን ሊቀ ጳጳሳት ስለ ከለከሉት ጉዳይ ቪዲዮ ስራልን!
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ዲያቆን ወንድማችን ኃይለጊዮርጊስ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ። በቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገው ያደፈጡ የተንኮል ወጥመዳቸውን መተታቸውን የሚልኩ የቅባት ደብተራዎች እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይስጣችሁ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ እውነቱ ያምጣችሁ እውነተኛ አገልጋዮች አያድርጋችሁ እምቢ ካላችሁ የመውጊያውን ብረት ከተቃወማችሁ ለእናንተ ይብስባችኋልና ተጠንቀቁ ተጠንቀቁ ተጠንቀቁ።
@hanadikir8345
@hanadikir8345 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን። እንኳን ለሊቀ መላእኩ ለቅዱስ ሚካኤል ወረሃዌ በአል እና ለሊቀ መላእኩ ለቅዱስ ሩፋኤል በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን።
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዝያብሔር ይመስገን ቅዱሰ ጊይሮግስ ላንተ የደረሰው ለተቸገረ ሁሉ ይድረስ በፀሎት አስበን አስካለ መሪያም ከነልጆቿ ብለህ
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q Жыл бұрын
ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይርዳን
@fasiqa470
@fasiqa470 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን እንኳን ሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማል ለወድማችን የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለኛም ይደረስልን አሜን
@makidaskidane
@makidaskidane Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መምህርችን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ለተስሩት መፊቻ ለገኙት እኛም ቤተስብ በሙሉ ተስርን ነው ያአለነው አሁን ነው የመምህር ትምህርት ስመር ርስችን እንደ ተስርን አውኩ እኔም ከዚህ የተቆልፌ ቁልፍ ተከፊቶ ለአለም እድነገር ያብቀኝ ቅዱስ ሩፍኤል
@giawu8309
@giawu8309 Жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን መምሀር ይህን ትምህርት ከ አልማዊ ነገር ወተን መንፈሳዊ ነገር እየሰማን እንደሰራ አግዞናል በዛውም ሰል ሃማኖታችን ፣ ሰለ ተላታችን ፣ አምላካችንን እንዳናማርር ፣እምነታችን እንዲቸምር ፣የምስጋና ሰው እንድንሆን ሰለረዳሀን እግዚአብሃር ይስትህ ❤➕➕➕❤
@ghhghy3086
@ghhghy3086 Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር በእዉነት ድንቅ ነዉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ለስደቸኞች ስንጠራዉ ይድረስልን
@hanahailu8956
@hanahailu8956 Жыл бұрын
ልጄ የቅዱስ ሩፋኤል ልጅ ናት ዛሬ ልደቷ ነው ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ልጅህን ጠብቅ በክንፊ ረድኤትህ ክበባት ሀይማኗታን የምትጠብቅ ጎበዝ ተማሪ እንድትሆን እርዳት አምላኬ ሆይ ስለወደድከን ስለመረጥከን እናመሰግንሃለን እንወድሃለን
@selamwitgetachew3534
@selamwitgetachew3534 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም የሁላችንንም ቁዋጠሮ ትፍታልን መምህር አንተንም ትጠብቅህ!
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Жыл бұрын
መምህር ገጠመኝ 28 ያለችው ልጅ ኣስተዋስከኝ. ልጅቱ በጣም ኣስለቅሳኝ ነበር. ወንድማችን ፅናቱ. እግዚአብሔር ይመስገን በረከቱ ይደርብን.
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤🤲#getimegn 52👌👌👌 yene getimgn new! #ለ ተ ፈ ጥ ሮ ር ከ #ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ በለተ እሑድ ለተከናወነው ስነ ተፈጥሮህ ሰላም እልሃለሁ_ _አስቀድሞ ከነፋስና ከእሳት ለተቀነበረው የተፈጥሮ ባህር ይህም ሰላም እልሃለሁ_ #ለዝ ከ ረ ስ ም ከ #ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ በአምላክ አንድበት የአዳም ስም ከመስየሙ በፊት አስቀድሞ ለተጠራ ስም አጠራርህ ሰላም እልሃለሁ*_🕯️ #ቅዱሳን ሩፋኤል ሆይ_* #ሰላምን የሚያስገኝ መንፈስ ቅዱሳዊ አእምሮ ደግመህ ደጋግመህ አሳድርብን እጥፍ ድርብ የሆነ አምላካዊ ጥበብንም ግለጽልኝ አሜን #ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ🌷 #የልቦናችንን ሃሳብ ሁሉ ትፈጽምልን ዘንድ ሊቀነ መላእክትን አስከትለህ ና ወደኛ ና🤲🏻🕯️ #ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ለሁም ምህረትን የምትለምን አንተ ነህ*_ *_ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ_* _*ከላይ ከሰማዕታት ወርደህ የጻድቃንና የሰማእታታን ጸሎት የምታሳርግላቸው አንተ ነህ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ የድክጅማን ሃይላቸው አንተ ነህና ምስጋናችንን ጸሎታችንን ወደላይ ታሳርግልን ዘንድ በእግዚአብሔር ወልድን በእናቱ በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እንማልድሃለን አሜን*_🕯️🤲🏻🌷 *_የቅዱስ ሩፋኤል እረዴኤት በረከት ይደርብን አሜን_*🕯️
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
እንደምን አደርክ መምህርየ እንኳን ለመላኩ እሩፋየል አደረሰን መላኩ በረከቱ ይደርብን እማምላክ ከመናፍስት ውጊያ ታውጣን ታበርታን መምህር ቤተሰብ ፈታናው በዛ ወለተ ሀዋርያትን ፀልይልኝ ጨንቆኛል እገዚያቤር ካንተ ጋር ይሁን አሜን
@saraa242
@saraa242 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን መምህር በፆለት አስበን በጣም ጨቆኛል ወለተ መድህን //ወልደ ሩፍኤል🤲
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_#የእማ__ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን የተወዳዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አደራችሁ የክርስቶስ ሰላም ከሁላችንጋር ይሁን አሜን መልካም ቀን ይሁንልን_
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
አሜን እህታችን 👏👏
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ ማራኪዬ የኔ ቅን🥰
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
ኣሜን፫ማራኪዩ ውድ ኣህታችን
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
ኣሜን፫ማራኪዩ ውድ ኣህታችን
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o Жыл бұрын
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ቤተሰቦቸ እዴትናችሁ እኳን ለቅዱስ እሩፋኤል መላእክት ወርሀዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እኳን በሰላም መጣህልን ውዶችየ ገባ ገባ በሉ እናዳምጥ እንማር
@enyewephrem4268
@enyewephrem4268 Жыл бұрын
እጅግ ጠልቆ የሚገባ ትምህርት ::ለምታደርገዉ በጎ ሥራ ልዑል እግዚአብሄር አብዝቶ ይክፈልህ መምህር:: ትምህርቶችህን በመስማት ብቻ የምናዉቃቸዉን ድብቅ ሴራዎችን ፍንትዉ አድርጎ በማዉጣት በፆም በፀሎት በስግደት ጠንክረን በቅዱስ ቁርባን ታትመን መንግሥተ ሠማይን እንድንወርስ ሀይል ጽናት ሞገስ ሆነህልናል::
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Жыл бұрын
እንኳን ለእግዚአብሔር አብ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለአለሙ ጌታ መድሃኒያለም ለንሰሃ ያብቃን መምህሬ በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 Жыл бұрын
መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ወደድማችንን የረዳ ቅዱስ ጊዊርጊስ እኝንም ይረዳን
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@fgggggyy8299
@fgggggyy8299 Жыл бұрын
እንግዚአብሐር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እንኳን ለገና ፆም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫ በአ ንተ ገጠመኝ ተምራለሁ በምህር በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ስላሴ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልን
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 Жыл бұрын
መምህር ሃሳብህ በጣም ጥሩ ነው ሁል ግዜ በውስጤ የሚመላለስ ነገር አለ እሱም ለምንድነው መምህር ግርማ ጋር አንዳንድ ሃሳቦችን የማትረዳዱት ለምሳሌ አሁን ያልከው ነገረ ከአባታችን ጋር ተነጋግራችሁ እኔ ሳይሆን እኛ ብላችሁ መንፈሳዊ አባታችንና ወድማችን ስለሆናችሁ ህብረትን ብታስተምሩን እና 20 አመት የሚፈጀው 10 አመት ግቡለይ ሊደረስ ይችላል ቄሲስ ሔኖክ 2 ቱም በሃሳብ ብትረዳዱ እንደ አንድ ቤተሰብ ብትሆኑ ሁሌ ምኞቴ ነው🙏🙏🙏
@genetarega4677
@genetarega4677 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ጥሩ ደስ የሚልና አስተማሪ ነው እኛም በእምነታችን እንድንበረታ ያደርገናል እውነት ባንተ ትምህርቶች እጅግ ሀይልና ብርታትን አግኝተናል በየእለቱ የምንሰማው ገጠመኝ ከራሳችን ህይወት ጋር የተያያዘ በመሆኑ ተምረንበታል እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ከሙሉ ጤንነት ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
@tizuwendemmola2555
@tizuwendemmola2555 Жыл бұрын
መምህርዬ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ....ከነቤተሰቦችህ....ቅዱስ ሩፋኤል ጥላ ከለላ ይሁናችሁ
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ለግዚሔቤር አባ አመታዊ በሀል ለቅዱስ እሩፍየል ተመስጌን
@zeinamansido382
@zeinamansido382 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የክረሰቶስ ሠላም ይበዛልህ ወድ መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የምንሠማዉ የምንማረዉ በእዝነ ልቦናችን ያሳድረብን አሜን🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌼🌼🌼
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f Жыл бұрын
ውድማችን ሀለ ጊወርጊስ በረከትህ ይደርብን በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ፃዲቅ ብልህ🙏🙏🙏🙏
@emebetkora9326
@emebetkora9326 Жыл бұрын
መምህር እግዚያብሄር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልክ እመብርሀን ትጠብቅክ ።
@yektashefrewa2003
@yektashefrewa2003 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን መምህር የሰመአቱ ቅዱስ ገውርጊስ ጥባቆትና ምልጃ በርከት ፅጋ በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን ሰመአቱ ቅዱስ ገውጊስ በጣም እምውደው እና በስደት ላይ ከብዙ ችግርና ፈተና ያውጣኝ አባቴነው እልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ ምእመናን
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ሠለም መምህር የግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ይሁን መምህርዬ እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪🕊🕊🕊
@asneasne6644
@asneasne6644 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN unkuan abro adersen 💒🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ለሁላችን
@user-xn8rm1xd5r
@user-xn8rm1xd5r Жыл бұрын
መምህርዬ የጀመርከውን የትምህርት ቤት ጉዳይ እግዚአብሔር በቅርብ ቀን ፍፃሜውን ያሳየን :: በእውነት ቅድስት ቤተክርስቲያናችን አንተ እንደምትለው "ከእፍልሆ እና ከአብሾ ነፃ የሆነ" በንፅህና የሚያገለግል አገልጋይ በጣም ያስፈልጋታል፡፡
@tsedekubedelu
@tsedekubedelu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህኖ ይባርክልህ። ይህ ዝም ብሎ የሚሰራ ሥራ አይደለም አዶካሚ ነዉ ግዜን አቅን ሕይወትንም የሚጠይቅ ተግባር ነዉ፣ በሰዉ አቅም የሚፈፀመዉ መንፈሰ ቅዱስ ሲፈቅድና በአንተ ዉስጥ አድሮ እዲከናወን ሲደረግ ብቻ እደሆነ የምንገነዘብ ይመስለኛ። አንተም ትዉልድ እዲድን የምትሠራዉ ሥራ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ነዉ ፣ ነዉ እንጅ በዘፈቀደ የሚከናወን አይደለም ።እደቀላል የምናየዉ ሥራ አይደለም ።የሁሉንም ሰዉ ሕይወት የሚዳስ ነዉ።እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛንም ልቦና ይስጠነ።
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c Жыл бұрын
እኳን ለመላኩ ለቅዱስ እሩፋኤል ወራውይ ባአል አደረሳችው ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባታ በምልጅህ ጠብቀን በጣም ይገርማል መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
@user-vb9oh4qs5c
@user-vb9oh4qs5c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤️❤️❤️በእውነት ይህን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው እግዚአብሔር ይጠብቅ መምህር❤️❤️❤️
@user-se1ie5cm9q
@user-se1ie5cm9q Жыл бұрын
መምህር አንኳን አብሮ አደረሰን።ወልደ ሰንበት ነኝ በፀሎት አስቡኝ።
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል የቅዱስ ሩፋኤል በረከታቸው ይደርብን መምህራች በርታልን እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘመንህ ይባርክህ በፀጋ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እመቤቴ ብርታት ትሁንህ🙏🙏🙏
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx Жыл бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ወለተ ብርሃን ብላቹ በፀሎት ኣስቡኝ ወገኖቼ👏
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ለወንድማችን የደረሰ ለሀኛም ይድረስልን የሰማዕቱ የቅዱ ጊወርጊስ በረከቱ ይደርብን አገራችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿
@enatgebregiorgis9420
@enatgebregiorgis9420 Жыл бұрын
በሕዝብ መሐል የተመጥህ ነህ ፀጋህን ቀጥልበት ጌታ ከጎንህ ነዉ በርታ❤
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እመብርሃን እቅፍ ደግፍ ታድርገህ መምህራችን🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 Жыл бұрын
መምህር በርታ እግዚአብሔር በፈቀደ መጠን እኔም ከዚህ ከተቀደሰ አላማ ጎን ነኝ !
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን እግዚአብሔር እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን በጣም ደስ የሌለ ገጠመኝ ነው መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት ቸር አምላካችን በመገዲ ሁሉም የቀድሞው ቅዱስ ሚካኤል ያሰብኩትን ይሞላል አባት
@user-yb9hc2cq5u
@user-yb9hc2cq5u Жыл бұрын
ኣሜን ኣወ ኣለ ለደፍተራ እሚቃዎም በእማ ፍቅር የሚታመን መምህር ተስፋይ ኣለክ እኮ ኣንተማ ትለያለክ እኮ ፈጣሪ ይጠብቅክ መምህርየ እሺ እምትጠረት እማ ፍቅር ኣታሳፍርክ 🙏
@Sara_Almaz
@Sara_Almaz Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ለ/ ቅዱሰ ሩፋኤል አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏👏👏👏💒💒💒💐💐💐💐💐
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_#ለሀይሌ__ ጊዮርጊስ የደረሰ አምላክ ለኔም ለደካማዋ አስራተ ማርያም ይድረስልኝ አምላኬ ጊዮርጊስ ሁላችንም እርዳን ግሩም ድንቅ ገጠመኝ ነው የሰማሁት። አምላክ ሆይ ቅን ሰው አድርገኝ ጌታዬ ጌታ ሆይ የስም ብቻ ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ አሜን🤲_
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@wederyeleshjnber207
@wederyeleshjnber207 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እናመሠግናለን በእዉነት እግዚአብሔር ከአጉል ነቀፋ ይሠዉረን ብዙ የገጠመኝ አለ እና ማሥተዋል ያድለን አሜን ፫
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r Жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመሥገን በጣምደሥይላል በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እዉነትን አድሕ ወታስትታይ ያኮራል ሠማይቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ለሁላቺን ም ይርዳን
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w Жыл бұрын
እንኳን ለበአለ እግዚአብሔር አብ እና ለቅዱስ ሩፋኤል ወራዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ መምህር ሁሌም ሰላምህ ይብዛልህ አይዞህ መምህር እግዚአብሄር የራሱ ምክንያት ስላለው ነው የጠፋብህ እግዚአብሔር ሊጠቅምህጂ ሊጎዳህ እንዳልሆነ ላተ አይነገርም። ት /ቤቱ ይሳካል እርግጠኛ ነኝ ይሳካል ግን እንደኔ አስተሳሰብ አንድ ቀን ሊቭ ብትገባ እላለሁ። ክፉውን በደግ የመለስክ ወንድማችን አባታችን እግዚአብሔር ፍፃሚውን ያሳምረው
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ ቃለ ህይወት ያስማልን አምላክ ሆይ ቃናዉ መንገድ አሳየኝ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን❤️👏👏
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Жыл бұрын
ሠላም መምህር እንኳን ደና መጣህ🙏 እሚገርም ነው በእውነት አይ ዲአብሎስ የማገባበት የለህ እግዚአብሔር ይገፅትህ ምን አለበት እርስ በእርስ ባንገፋፋ😭😭😭😭😭እውነት ወንድማችን እንኳን ቅዱስ ጊዮርጊስ ደረሠልህ ላንተ የደረሠ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን፫
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር like እያደረጋችሁ ቤተሰቦች
@user-jn1rj4tf7e
@user-jn1rj4tf7e Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ትምህርቱ በጣም ያስፈልገናል አትጥፋ መምህር
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን እማ ፍቅር ትጠብቅልን በርታልን የኛ እቁ መጨረሻ ላይ መዝሙር እየጠበኩ የለም መዝሙርኸን በጣም ነው የምወድልህ
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን በጣም ብዙግዶች አሉ እስካሁን እዳተ ደፍሮ እየተጋፈጣቸው የለም መምር በየአካቢያችን በየጉሮቤታችን የምናየው የምንሰማው በጣም ያማል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው አተን ፈጣሪ አብዝቶ ይብቅክ ከነቤተሰቦችክ 🙏🙏🙏
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🕊🕊🕊
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 Жыл бұрын
በእውነት ይሆ ድንቅ ፕሮግራም ነው በተሳሳተ መንገድ እየሄደ ያለ በተለይ አገልጋይ ከለ በጣም መመለስ እንዳለበት ለኋላችንም ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነው እድሜ ከጤና ይሰጥልን ለሁሉም ልቦና ማሰተዋል ይሰጥልን !!
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
ሀይለጊሆርጊስእግዚአብሔርይጠብቅህ በፆለትህአትርሳንወለተማርያምብለህ
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል በረከቱ ረድኤቱ ይደርብና ለመላው የኦርቶዶክስ ልጆች በሙሉ እንኳን አደረሳቸው ላላመኑት ማስተዋልን ይስጣቸው ከመቤቴና ከመላእክት ተለይቶ መኖር የሚኖረው ያውቀዋል ፡
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s Жыл бұрын
እግዚኦ አቤቱ ትእግስት ከነሀይጣታችን የምትችለን ከነ መተታቸው ነው የሚቀድሱት እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን መምህር ተወህዶ ለዘላለም ትኑሪ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ተዋሕዶ ህዝብ
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር!!!
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምራቸን ቃለ ህይውት ያሰማልን
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሰህ🙏🙏🙏
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን አሜን ፫
@kumeeaddunyaa3961
@kumeeaddunyaa3961 Жыл бұрын
Waqayyoo siin haa ebisuu dhugaa barasisaa kenya dadhabbii keessaani waqayyoo siif haa latuu nama bay'ee karaatii debisaa 🙏🙏🙏
@kabtamk7852
@kabtamk7852 Жыл бұрын
እውነት ነው ደብተራ በትክክል በየቤተክርስቴያንውስጥ ያስቸገረው አባቱችም ይንቁበት በየሀገሩ ያስቸገሩትመምህር በደብ አስተምርበት ወድማችን
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
አሜን እንኳንም እብሮ እድርሳን መምህራችን እንኳንም በስላም ማጣሁልን በእውነት የእግዚአብሔር ድቅ ስራ ስለ ማይ ነገር ሰጣትው እግዚአብሔር ይመስግን🙏🙏🙏 እውነት ነው መምህር የኛ ሃገራም አለ ደብተሪ ህንም በተክርስታያን እየቅዳሱ ዶማ ዲብተርና የስራሉ በዙ እማዉቃ አለ እና እግዚአብሔር አመላክ ልባና ይስጣችው አሜን በፆለትቹ እስብኝ ወለተ ሰላሴ በላቹ ውዶችዬ🤲
@solyanaasefa2200
@solyanaasefa2200 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ለ/ ቅዱሰ ሩፋኤል አሜን አሜን አሜን (walte maryam)
@endalktekeba4222
@endalktekeba4222 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን። ገጠመኙ እንዲገኝ እግዚአብሔር ይርዳህ
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 Жыл бұрын
እኳን ለመላኩ ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሀዊ በዓል አደርሳቹህ ምመናን🙏 መምህርዬ አርስት ጉዳለ በገጠር የኔ ወድም ጎደር አብነት ትምርት ቤት ሊማር ሔዶ አስር ሽብር ከፈልና እውቀት የሚያስገባ ጥበብን ብሎ አጠጣው አስተማሪው ለአስር ቀን በጨለማ ክፍል ብቻህን ከማንም ማውርት መውጣት አትችልም አለው ከዛ ለኔ ደውሎ ለሳምንት አታገኝኝም ብሎ ሲነግርኝ እዴ የሰይጣን ትምህርት ነው ስለው ደግጦ እሽ አለኝ አሁን ባህርዳር አብነት ትምህርት ቤት ቅኔ እየተማርነው እና የትምህርት ማስገቢያ ጥበብነው ትፈልጋለህ ብር ክፈል ይሉኛል አለኝ አልፈልግም ይላቸዋል ወድሜ አሁን ሁሉም ነገር ገብቶታል 17 አመቱነው እውቀቱ በጣም ፈጣን ነው ግን ስለስግደት ምንም አያውቅም አይሰግድም እና መምህርዬ ካተጋ መቶ ቢማር ፈልጌ ነበር
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
እውነት ክብር እና ምስጋና እግዚአብሔር ይሁን የኔ ጌታ
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችት በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቄዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጋሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር ይበለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@user-nj1nz9rd4r
@user-nj1nz9rd4r Жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ሂወት ያሠማልን ባተ ትምህር ብዝዎች ተለዉጠናል መምህር እኔ ምን ማለት አልችልም የማርያም ልጅ አማኑኤል የነፍስ ዋጋ ይክፈልክ እዉነት ባሁኑ ሰአት ደግሞ ብዙዎቹ በየሚደያዉ እየተጫጩነዉ ለእኛ ግን ጥሩ ማስታወቂያነዉ እነሱም አድ ቀን መመለሣቸዉ ስለማይቀቀር በፀሎት አስቧቸዉ ዉድ የመምህር ተማሪውች መልካም ግዜ❤
@user-ls4rw2ql6u
@user-ls4rw2ql6u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ወልደ ሰላሴ በፀለት አሰብኝ👏👏👏
@user-mz1pl8bj2q
@user-mz1pl8bj2q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ጸጋውን ያብዛልን እድሜ ና ጤና አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን⛪🕊🌾🌿
@hareempuran8430
@hareempuran8430 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሩ አደረስን ቃለህይት ያሰማልን መምህር
57ኛC ፈተና ገጠመኝ ፦ ወደመንፈሳዊ ህይወት ሲቀርብ የሚመጣ ፈተና እንዴት ይመለሳል
1:05:27
ፀራሞ ደራሞ መንፈስ ያለባችሁ ⭕አፍዝ አደንግዝ ✅#መምህር_ተስፋዬ
2:47
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 3,6 М.
ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን ወይ? አርምሞ እና ተአቅቦ ምን ማለት ነው? እንዴት ይያዛል?
26:01