82 ቁጥር ባስ እድርተኞቹን ጉድ ሰራቻቸው አዝናኝ ድራማ🤣🤣 //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 278,563

ebstv worldwide

ebstv worldwide

11 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 531
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 11 ай бұрын
በየ ሳምንቱ ይምጡ ምትሉ🙌🏼እሄን እንግሊዝኛ መቅዲ አርጋ ቆሌውን ምትገፍው😂😂 የጫማው እና የካልሲው ነገርስ😂 አይ ብርቅዬ ኒው ፍሪንድ😂 የብርቅየ ጠላ የለውም አረፍ እኔ እውድሻልው ልቤ እስኪ ጠፍ 😂
@abayabay3382
@abayabay3382 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@f8863-z7k
@f8863-z7k 11 ай бұрын
እኔ😂😂😂እዴት እደሚመቹኝ
@tirualemgzachew9986
@tirualemgzachew9986 11 ай бұрын
Yesuma aywera
@medinamedina8256
@medinamedina8256 11 ай бұрын
እኔም በጉጉት ነው ምጠብቀው
@simegngirma3128
@simegngirma3128 11 ай бұрын
እመኝዬ በቃ ትለያለሽ😂😂😂😂😂😂
@zuzumuhand5789
@zuzumuhand5789 11 ай бұрын
ወላሂ መቅዲን ሰወዳት እሰኪ የመቅዲ አድናቂ❤
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 11 ай бұрын
Demerign
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 11 ай бұрын
ሁሉም ምርጥ ናቸዉ
@Aminat-qu4iy
@Aminat-qu4iy 10 ай бұрын
እኔም ወላሂ
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 10 ай бұрын
ደምርኝ ወዴ
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 10 ай бұрын
​@@ganatali-fx2sxደምሪኝ ደምሪሻለሁ በቅንነት
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo 11 ай бұрын
እድርተኞቹ ❤ሊያና መቅዲ በተለየ የሳቄ ምንጮች ❤😂😊
@BeintAhmad-xc3fv
@BeintAhmad-xc3fv 11 ай бұрын
ስዴትላይ ያላችሁ እህት ወድምች የእረፍት እጀራ አላህ ይጠን 🇪🇹ሀገራችንንሰላም ያድርግል
@user-os6nk5nx5s
@user-os6nk5nx5s 11 ай бұрын
አሜን❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 11 ай бұрын
መቅዲ እና ሊያ ትወና ስትችሉ የሳቂ ምጮች ይመቻችሁ❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 11 ай бұрын
ጉሉ አሜን የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@seadaseid226
@seadaseid226 11 ай бұрын
አሚንን
@goohhxnd7933
@goohhxnd7933 11 ай бұрын
አሚን
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 11 ай бұрын
አሚን❤🎉
@HawaSaeed-ge4gj
@HawaSaeed-ge4gj 11 ай бұрын
አሚን
@TubaAmar-kt6qu
@TubaAmar-kt6qu 11 ай бұрын
መቅዲ እርጉዝ ናት የምትሉ 😅😅😅
@eyerus982
@eyerus982 11 ай бұрын
በየሳምንቱ ይምጡልን የምትሉ👍 የካልሲው ነገርስ😂😂😂
@simegngirma3128
@simegngirma3128 11 ай бұрын
እመቤቴን ፈታ አረጋቹሁኝ እድሩ ያስፈልገናል በቃ አትጥፉብን 😂😂😂😂😂😂😂
@simegngirma3128
@simegngirma3128 11 ай бұрын
መቅዲዬ አንቺኮ በቃ ሁሉንም ማሳመር ትችያለሽ 😂😂😂😂😂😂😂
@RahmiYube
@RahmiYube 11 ай бұрын
አረ ወላሂ ልብሱነው የሚያስቀው ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አረበሳቅ እንደትነው የለበሱት
@simegngirma3128
@simegngirma3128 11 ай бұрын
እመኝዬ አንደኛ ነሽ😂😂😂😂😂
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 11 ай бұрын
​@@RahmiYubeጫማው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@RahmiYube
@RahmiYube 11 ай бұрын
@@nigestadmase6358 በጣም ነው የሚያስቁት ሁልነገራቸው አረበሳቅ
@user-oq8pr4db7j
@user-oq8pr4db7j 11 ай бұрын
የመቅድን ትወና ለማየት የመጣሁት ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ
@user-yt4wx9wp5w
@user-yt4wx9wp5w 11 ай бұрын
ግን ለምን በሳምት አትመጡም ስትመቹኝ እኮ አድርተኞቹ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 11 ай бұрын
አቤት ሊያና መቅድ በሳቅ በተለይ የመቅድ እንግሊዘኛ አፈር ደሜ ታበላው የለምዴ ጫማና ካልሡማ😂😂 እባካችው በየሳምንቱ ቋሚ ፕሮግራም ይሁን እድርተኞቹ የኔ ንግስት 8:49 ባሡ ውስጥ የገባችው ባለ ሒጃብ እህቴ ስታምር ማሻ አላህ💚
@hawabadma
@hawabadma 11 ай бұрын
😂😂😂
@gghy7847
@gghy7847 11 ай бұрын
ሳህህህህህ አላህ ያፅናት
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 11 ай бұрын
@@gghy7847 አሚን ውዴ አላህ ያፅናት
@evaphone9776
@evaphone9776 11 ай бұрын
መቅዲ የኔ አደበተ ጣፉጭ ❤ስወድሽ እኮ የምታወሪው ሁሉ ያስቃል
@sadaasfaw1540
@sadaasfaw1540 11 ай бұрын
እስኪ ፍትህ በሉ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢
@user-ou5yv3pf9v
@user-ou5yv3pf9v 11 ай бұрын
ፍትህህህህህህህህህ
@hanna4751
@hanna4751 11 ай бұрын
fatehhhhhhh
@user-rv8fn7hz1q
@user-rv8fn7hz1q 11 ай бұрын
ወላሂ መቅድ ከሁሉም ደስ እምትለኝ አዝናኝ ፕሮግራማቸው ላይ የበለት እምታስቀኝ ይመቻችሁ ሁላችሁንም እንወዳችኃለንንንን
@addismahalet2788
@addismahalet2788 11 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ፡ ያለ ምንም ጥፋት ለሚ ታሰሩ የአማራ፡ ልጆች።
@eyerusm721
@eyerusm721 11 ай бұрын
I can't stop laughing 😂😂😂😂All are amazing 👏 but Mekdey is really talented and extraordinary 👌
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 11 ай бұрын
የዛሬዉ ልዩ ነዉ 🤣🤣🤣🤣ሊና መቅዲ በጣም ነዉ ምታዝናኑኝ ebsዎች ሁላቹም ዉድድድድድ
@user-tq9hb4tr1z
@user-tq9hb4tr1z 11 ай бұрын
ሃገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን😢 ሃገራችን ከባድ ችግር ላይ ነች
@f8863-z7k
@f8863-z7k 11 ай бұрын
ዘና ነውኮ የምታረጉኝ😂😂😂😂😂😂ሁሌም ኑ😂😂😂😂😂
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 11 ай бұрын
መቅዲ & ሊያዬ የሳቄ ምንጮች😂😂😂😂😂 የጫማው ነገርሰ። 😂😂😂
@RahmiYube
@RahmiYube 11 ай бұрын
ልቡሱን እረስተሽውነው ክክክክክክክክክክክ
@Aminat-qu4iy
@Aminat-qu4iy 10 ай бұрын
መቅዲና ሊያን የሚወድ በላይክ ያሳየኝ❤❤
@TruewerkMussa
@TruewerkMussa 11 ай бұрын
እናንተ እኮ ትወናዉ ነበር የሚዋጣችሁ እመኝና ብርቅየ😂😂😂😂
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 11 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ፋኖ ❤😢 ኢትዮጵያየ መቼ ነው ግን የንጹሃን ደም ሳይፈስብሽ የሚድረ 😢😢
@firdos4354
@firdos4354 11 ай бұрын
መቅድዬ ምቾቴ ፈታኮ ነው እመታረጊኝ ስወድሽ😂😂❤❤❤❤
@emuselhadenemuselhaden
@emuselhadenemuselhaden 11 ай бұрын
ሊያየ እደትአባቴእደምወድሽ ሁለየእሁድቢሆን ምናል82ቁጥርባስ 😂😂😂😂
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 11 ай бұрын
ሁለየም ይስሩልን ስደትያለነው አይምሮችንን ያዝናኑልን እምትሉ ወይኔ ሲመቹኝ ካለባበሳቸው ጀምሮ😊😊❤
@saraabebe5829
@saraabebe5829 11 ай бұрын
ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ቼሩ እግዚአብሔር ❤❤❤ ስወዳችሁ ስታምሩ እግዚአብሔር ሰላም ያውርድልን
@user-gt1ow8ih6l
@user-gt1ow8ih6l 11 ай бұрын
Kkkkkkአይ ሊያ ዶክተር ነኝ ሲላት የቤት ስራዬን ስራዬን ስራልኝ😂😂😂
@ayahindash486
@ayahindash486 11 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ወይኢቢኤሶች ኑሩልን
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 11 ай бұрын
ሰትማቹኝ፣እኮ፣ዘወትር ተጨምሮበት ሞቅ፣በሏል፣አይይ፣መቅዲ፣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤🤣🤣🤣🤣🤣
@ralanzi4296
@ralanzi4296 11 ай бұрын
እድርቶኞቹ ስታምሩ አዝናናቹሁን😂😂😂😂❤❤❤❤
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ደስ ያለኝ ተሳፋሪዋ እናት ያዝናናቹ ተባረኩ የኔ እናት ደስ የሚሉ ደርባባ ናቸው❤❤❤
@mekdi7550
@mekdi7550 11 ай бұрын
መቅዲዬኮ ትችላለች አይገልፀውም ሁላቸውም ምርጦች ናቸው ዘውትርም 😅😅
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 11 ай бұрын
ስወዳችሁ አይለያችሁ ጋሽ አስፍው እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የድሩ ደንብ አይፈቅድም አለ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mf2jk1gu1e
@user-mf2jk1gu1e 11 ай бұрын
መቅዲሻ ምርጥ ኮሜዲ😅😅😅
@junefirst500
@junefirst500 11 ай бұрын
ቀብራሮች፡ እና፡ ድሆች፡ እድር፡ ስታምሩ
@lt963
@lt963 11 ай бұрын
ሊያዬ እና መቅዲዬ እንዴት እንደምታስቁኝ ውድድ ❤❤❤ የሁለታችሁ እኮ ይለያል😂😂😂
@DhgdDhgfe-zj9li
@DhgdDhgfe-zj9li 11 ай бұрын
ወይኔ መቅዲና ሊያዬ ስወዳችሑ ዘናአደረጋችሑኝ የመዳም ስራ ጭቅላቴን አዙሮኝ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂
@medinamedina8256
@medinamedina8256 11 ай бұрын
ይሄ ድራማ ይቀጥል የምትሉ በላይክ አሳየን
@familypromotion9552
@familypromotion9552 11 ай бұрын
ወይኔ መቅዲ በሳቅ እኮ ገደልሽኝ ሊያዬ የኔ እና ስታምሪ ሁላችሁም ታምራላችሁ የመቅዲ ግን ይለያል
@Zinash-go9lm
@Zinash-go9lm 11 ай бұрын
የእናንተስ በሳቅ ፍርስ ነው ስታዝናናኑ ዋው በርቱ ትንሽ ሆነች እንጂ አንደኛ ናችሁ አይ እንግሊዘኛ😂😂😂😂
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 11 ай бұрын
🤩🤩🤩🤩🤩 ብላችሁ ብላችሁ ከተማ ወጣችሁ 😂😂😂😂
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 11 ай бұрын
መቅዲ እና ሊያ በሳቅ ገደላቹኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 11 ай бұрын
ebsወች ዉስጤ ናችሁ ማሪያምን 🥰🥰 ወይኔ አለባበሳቸው በሳቅ ሆዴ ቁስልልአለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 11 ай бұрын
የሰራተኞቹን ቀጥሉበት በጣም ነው የሚያዝናናው
@Mes355
@Mes355 11 ай бұрын
መቅዲዬ የምር ትችያለሽ ሁላችሁም ትችላላችሁ ግን መቅዲዬ 1ኛ 😂ናት 😂😂
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 11 ай бұрын
የዛሬ ያብደ ነው 😂😂😂 ሁሌም ኑልን 👏👏
@nebilatube5713
@nebilatube5713 11 ай бұрын
ወላሂ በሳቅ ሞትኩ አይ መቅዲዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@helenmelese1444
@helenmelese1444 11 ай бұрын
ማሪያምን በጉጉት ነዉ የምጠብቃቸው😂😂😂😂
@girmalegesse9147
@girmalegesse9147 11 ай бұрын
ኢቢኤሶች ለዘላለም ኑሩልን በተለይ ፊልምላይ መቅዲ አትጥፋ ።እንደዛሬስቄ አላቅም😂😂😂😂😂😂😅😂😂❤🎉🎉
@TsehaySisay-tt1rr
@TsehaySisay-tt1rr 11 ай бұрын
አረ ጉድ መቅዲ አልተቻለችም ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂በለውውውውውው
@user-gs3ds8wu3o
@user-gs3ds8wu3o 11 ай бұрын
ደብሮኝ ነበር ለቀቀኝ በርቱልን❤❤❤❤
@Addis42433
@Addis42433 11 ай бұрын
Ke mekdi gar yeserachiw tsafare adnakish nag 👍 bezy agatami talent wan aytachiw hand nger blwat🙏she is amazing
@user-vu1yr6ts7g
@user-vu1yr6ts7g 11 ай бұрын
መቅድዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤😂😂
@user-ld3ek4rv3q
@user-ld3ek4rv3q 9 ай бұрын
የምር እየመሰለኝ ላለቅስ ነበር ብቻ ሁላቹም እ በጣም ታዝናኑኛላቹ ከልቤ ነው ምወዳቹ
@user-vg8cp8rq5e
@user-vg8cp8rq5e 11 ай бұрын
😂😂😂😂እውይ ዘና ነው እደው ደስስ ስትሉ ለከፋው ታዝናናላችሁ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 11 ай бұрын
የዛውስ ይለያል ማርያምን እመኝ ና ብርቄ ለሠዎች ራሱ የደስታ ምክንያት ሆናቿል😂😂❤
@user-lv6or1sp2f
@user-lv6or1sp2f 11 ай бұрын
መቅዲዬ ሲያምርብሽ እኮ ❤❤ebc እኮ አድመቅሽላችው
@user-ex2qx6fx9n
@user-ex2qx6fx9n 11 ай бұрын
በጣም የምወዳቸው አዝናኝ ጭውውት❤❤❤
@KrdoKrdo-po3fn
@KrdoKrdo-po3fn 11 ай бұрын
መቅዲ ሁሉ ያምርብሻል ማርየ❤ ዉድድድድድ ሁላችሁንም❤❤😂😂😂😂
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 11 ай бұрын
እድርተኞች ቶሎ ቶሎ ኑልን የሳቂ ምጮች😂
@weyni2816
@weyni2816 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ምርጥ ነው ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን❤❤
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 11 ай бұрын
የዛሬውማ ወላሂ በሳቅ ነፍርኩኝ መቅዲነ ሊያዩ ክክክክክክክክክክ ጫማውነ የካሊስው ነገርስ
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 11 ай бұрын
ውይ መቅዲዬ እመብርሀን ትሸፍንሽ ❤ በጣም ፈታ አድርጋችሁኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@eman3582
@eman3582 11 ай бұрын
E for እመኝ አላለችም መቅድ ስወድሽ እኮ አጠይቂኝ❤❤❤❤❤❤
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 11 ай бұрын
ማናው እዳኔ ይልያ ጫማ ያስቀው የመኝ ሽሚዝ እኮ የሼፌ ዛ ነው ክክክክሰ
@user-of3po7uh3l
@user-of3po7uh3l 11 ай бұрын
ኡነት በጣም ነው ዘና ያረጋችሁኝ ደብሮኝ ነበር
@amen8410
@amen8410 11 ай бұрын
ወይኔ መቅዲ😂😂😂😂😂😂 የተጠቀጠቀ ማዳበሪያ አላለችም😂😂😂😂😂
@selamselam3065
@selamselam3065 11 ай бұрын
እኮ እኔም እንዳላለቀ ገብቶኛል። እናመሰግናለን
@lubabalubaba8335
@lubabalubaba8335 11 ай бұрын
በጣም የምውዳቸው አዝናኘ ጭውት ❤❤❤❤❤
@user-yz5rs1bp3q
@user-yz5rs1bp3q 11 ай бұрын
😅😅😅😅መቅድ እና ሊያ 😅😅😅😅😅 የጫማችው ነገር ባስበት😅😅😅😅
@sadasada5519
@sadasada5519 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@heryasaleh9130
@heryasaleh9130 11 ай бұрын
መቅዲ ትቸላለቸ ይመቸሺ የኔ ውድ የገጠረ ድረማ ብትሰሩ በደብ ያዋጣሻል በደብ ትቸይ አለሺ ማማ
@mesertkiya-hn1pf
@mesertkiya-hn1pf 11 ай бұрын
አረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂
@kalnegnyewedmeaju1102
@kalnegnyewedmeaju1102 11 ай бұрын
በጣም ከፍቶኝ ነበር ፈገግ እድል አደረጋችሁኝ😢😂😂
@abayabay3382
@abayabay3382 11 ай бұрын
ወይኔ😂😂😂😂 መቅዲና ሊያየ 😂😂😂😂ስወዳችው❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 11 ай бұрын
መቅድየ የሳቄምንጭ እኮ ነሽ ።ክክክክክክክክክክክ
@user-hu9vh6dp4y
@user-hu9vh6dp4y 11 ай бұрын
ከዘድሮ ፊልምና ድራማ የናተ እድር ይሻላል❤❤❤😂😂
@cadistba5885
@cadistba5885 11 ай бұрын
ማነው የተጠቀጠቀ ማዳበሪያ አላለችም ወይኔ መቅድዬ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ማርያምን በእንባዬ ታጠብኩኝ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 11 ай бұрын
በሳቅ ገደለቹሁኝ መቅድ እና ሊያ አዝናነቹሁኝ
@shitureshad9861
@shitureshad9861 11 ай бұрын
የሊያ ቦቲ ገዳይነው ከነ ነጠላዋ😂😂😂😂😂😂😂😂
@aooa7845
@aooa7845 11 ай бұрын
ወይ ኔበስቅ ሞቱኩ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 11 ай бұрын
ሊያ መቅዲ ስወዳቹ የሳቄ ምጮች😂😂😂❤❤
@user-se1im6zc7u
@user-se1im6zc7u 11 ай бұрын
መቅዴና ልያ በሳቅ ገደሉኝ መቅድዬ የኔ አፈ ማራ ስወድሽ የኔ ጀግና ውድድድድድድድድድድድድ ነው የሜረግሽ
@askidesta4271
@askidesta4271 11 ай бұрын
አይ እናተ ይመቻችሁ ትችላላችሁ ❤❤ መልካም የፍልሰታ ፆም❤ ❤❤❤
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 11 ай бұрын
እመኝና ብርቄ የዛሬው ይለያል😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-cx6bt3on4b
@user-cx6bt3on4b 11 ай бұрын
የኔውብ ነገሴት ባልናቃባነች እኔየታየች መኪናውሰጠ❤❤❤
@user-ph1hu9im7z
@user-ph1hu9im7z 11 ай бұрын
ሉላ ደሞ ከስታራ ነው የምትመስለው😂
@ayaleneshtaye6580
@ayaleneshtaye6580 11 ай бұрын
ሁሌ አስቁን በናታችሁ ❤
@FskaTube
@FskaTube 11 ай бұрын
Waneee siwadachu ye Ebc ❤sartnychi bamuluu ❤❤❤❤ bamuluuu
@samriissak1204
@samriissak1204 10 ай бұрын
Wow mekdi she is an actor🎉❤❤❤
@user-ph1hu9im7z
@user-ph1hu9im7z 11 ай бұрын
እረ ሊያ በሳቅ ብሬን መልሱ😂😂😂
@klawdiaabrehammami9
@klawdiaabrehammami9 10 ай бұрын
ኧረ መቅዲዬ ሁለገብ ከምር ጀግና ነሽ...❤❤❤
@kideszone
@kideszone 11 ай бұрын
Liya ena mekedi gin techelalachehu😂😂😂👍🤗🥰
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 11 ай бұрын
ውይ መቅዲ የተጠቀጠቀ መዳበሬያ አላለችም 😂😂😂የካልሱና የጫማው ነገር
@user-os8sc6mj7y
@user-os8sc6mj7y 11 ай бұрын
ጉራጌ ለማንም ይመቻል ❤❤❤
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 11 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂አይ መቅዲ እና ኢንግሊሽ 😂😂😂😂የእዉነት ማንም ባይተዉን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@azakmashoiiir3413
@azakmashoiiir3413 11 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ😂😂😂 መቅድዬ ይመችሽ አቦ
@helanhelan50
@helanhelan50 11 ай бұрын
እር በሳቅ ሞቴኩኘ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@asterasterarasrasa1727
@asterasterarasrasa1727 11 ай бұрын
Madiyee waa suree yaa merarr😅😅❤❤
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 10 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,4 МЛН
Зловив цю істоту в себе на городі
0:26
РІКАРДО
Рет қаралды 2,3 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 24 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,8 МЛН