4. Yidnekachew Teka ላውድልህ ሀገሩን Lawudeleh hagerun

  Рет қаралды 984,639

Yidnekachew Teka

Yidnekachew Teka

9 ай бұрын

yidnekachewtekamehamed.hearno... Follow me
• ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ''ኢየሱስ ነ...
Follow me:
Facebook
/ yidnekachew.tekamehamed.1
Instagram
reelChUgkU...
TikTok
tiktok.com/@yidnekachewtekamehamed
#yidnekachewteka#lawudelehhagerun#ላውድልህሀገሩን#Subscribe#share#mezmur#
Official Video SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL "Yidnekachew Teka" UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
© Copyright: YIDNEKACHEW TEKA MEHAMED, Inc 2022.

Пікірлер: 547
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 9 ай бұрын
ምድር ላይ ካለው ነገር ትልቅ ተብሎ ከሚነገር ሰው ሁሉ ከሚያየው ከፍ አድርጎ ለኔ ግን ኢየሱስ ደስታዬ ነህ አብሮነትህ ይፈስሳል እምባዬ አይቆምም ኢየሱስ ሳይህ የቱም ነገር ከልቤ አይደርስም ካንተ ሌላ የኔ ንጉስ ነገሰኸ ቀረህ ልቤን ገዝተህ በቃ ሞላህበኝ አይኔን ባንተ ብቻ ሌላ እንዳላይ የአለም ክብር ደብዝዞ ጠፋብኝ እኔ አንተን ሳይ ኢየሱስ *5 እኔ አልችልም ወዳአለች እቺ ነፍሴ አቅም የለኝ ወዴት ልሄድ ከእስትንፋሴ አንተን አጥቼ መኖር ለኔ ከቶ አይሆንልኝ ምን ሊተርፈኝ ከዚያ ኸረ ምንስ ሊቀረኝ አንተ ባትኖር ሕይወቴ ላይ ምን ስለኔ ይወራል ከምናምንቴነት ፍቅርህ ቀንሶኛል ልክደው በማልችል መንካት ነክተኸኛል ካንተ ወዴት ካንተ ካንተ የት እሄዳለሁ የሕይወት ውኃ እንጀራዬ የት እሄዳለሁ አንተ አይደለህ ወይ ሰላሜ አንተ አይደለህ ወይ እረፍቴ አንተ አይደለህ ወይ ደስታዬ አንተ አይደለህ ወይ ሞገሴ እግርህ ስር ተደረቼ የልቤን ሸቶ ሰብሬ ይቀየር የቤቱ መዐዛው ላውድልህ ሀገሩን ምድሩን ባንተ ፍቅር በየቤቱ ኢየሱስ የሚለው ስም እንዲዘመር የሚሰማኝ የሚያየኝ በሙሉ ይውደድህ ጨርቁን ጥሎ ልክ እንደ አበደ ሰው ይሁንልህ የኔ ስራ አንተን ማስወደድ ነው በሄድኩበት ኢየሱስ ስል እየታየኽልኝ በቆምኩበት ክብርህን እንዲሸከም ስትፈልግ ደካማ ሰው እኔ ተገኘሁኝ ከሁሉ ኃጢያተኛው አንተ እጅ ላይ ካልዋለ ለምንም የማይሆን ምልክት አደረከው ማሳያ ክብርህን የምሕረትህ ዕቃ ገለጥክብኝ ራስህን ካንተ ወዴት ካንተ ካንተ የት እሄዳለሁ የሕይወት ውኃ እንጀራዬ የት እሄዳለሁ አንተ አይደለህ ወይ ሰላሜ አንተ አይደለህ ወይ እረፍቴ አንተ አይደለህ ወይ ደስታዬ አንተ አይደለህ ወይ ሞገሴ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ *2 የልቤ ውዱ ተባረክ የቤቴ ውዱ ተባረክ የአሳቤ ውዱ ተባረክ የሕይወቴ ውዱ ተባረክ
@senasintachew6180
@senasintachew6180 9 ай бұрын
Tebarek tebarek 🙏🙏
@tsedekehaile7812
@tsedekehaile7812 9 ай бұрын
Toomuch
@user-rs8yq7nd2h
@user-rs8yq7nd2h 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍
@blenlema2437
@blenlema2437 9 ай бұрын
ይድኔዋ የአባቴ ልጅ ወድሜ የክርስቶስ ፍቅር ታደሰብኝ የሚገርም መንፈስ ሂወት ያለው ዝማሬዎች ይዘህ መጣህ የረዳህ ጌታ ይባረክ አባቴ ካንተ በተቀበልነው አንተን እናመልካለን ይድኔ ተሳክቶልሃል ወደነዋል እየሱስን ጨመረበን
@hewantube3568
@hewantube3568 8 ай бұрын
ያሳቤ ውዱ !!Amen
@Alexand188
@Alexand188 9 ай бұрын
I'm in love with Jesus and I'm accepting Jesus right now always and forever hallelujah Jesus is lord Amen 🙏 🙌 💙
@hiwotkibebew8865
@hiwotkibebew8865 8 ай бұрын
Keep praying and having fellowship with those who worship JESUS.
@rehobotmitiku7631
@rehobotmitiku7631 7 ай бұрын
Ow lord ,congra
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 7 ай бұрын
Amen
@destadigamo6698
@destadigamo6698 6 ай бұрын
Wow my brother huge decision 🎉❤
@dawitdebebeargago7393
@dawitdebebeargago7393 5 ай бұрын
My brother, may God comfort you in his home!
@EbenezerTagesseofficial
@EbenezerTagesseofficial 9 ай бұрын
መንፈስ ያለበት ዝማሬ! ይዱዬ❤️🙏
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 8 ай бұрын
Abiye thank you so much😍
@user-mj7ew9mv1y
@user-mj7ew9mv1y 9 ай бұрын
በሰማይ በምድር ከምድርም በላይ ፍጥረት ሁሉ ለስሙ የምንበረከክለት ስም የማይሰለች በየቀኑ ትኩስ ዜና የ (ኢየሱስ) ስም ✍️ አሜን !
@JesusisthewayJesusisthelife
@JesusisthewayJesusisthelife 9 ай бұрын
ህይወትህን ስለዘመርክልን ተባረክ ይድንዬ አንተን አይቶ እየሱስን አለማየት አይቻልም አሁንም እሱን እያደመቅክ ዘመንህ ይለቅ መስማት ማቆም አልቻልኩም 😢😢😢😢😢
@user-um6cr4xw5c
@user-um6cr4xw5c Ай бұрын
❤❤❤
@gospelsingersamueladelloof7369
@gospelsingersamueladelloof7369 9 ай бұрын
አረ ምን ጉድ ነው ጌታን ማወራብት ቃላት በጌታዬ ፊት ነፍሴን የማፈስበት ዜማ ከጌታዬ ጋር የምነፍስበት መንፈስ አሁን አገኝው ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ🎉🎉🎉🎉
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 7 ай бұрын
Amen Samiye beloved one 🙏🥰
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ !ሀሌሉያ ክብር ለፀጋው ባለቤት
@asfawtagesse850
@asfawtagesse850 9 ай бұрын
''... ከምናምንቴነት ፍቅርህ ቀንሶኛል።'' ጌታ ሆይ ምን አይነት ገለጻ ነው❤❤❤
@AmanuelEjigu-hk4it
@AmanuelEjigu-hk4it 8 ай бұрын
Wow
@Nice-do6sp
@Nice-do6sp 9 ай бұрын
"ከእግርህ ስር ተደፍቼ...." በተለይም ይህ ቦታ አንዳች መንፈሳዊ ሃይል ልብን ነክቶ የሚያልፍበት ስንኝ ነው ልበል 😢 🙌🏽 ዝማሬው ዘማሪው ጌታን እንዴት እንደሚወደው ያሳብቃል 🙏🏽
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 8 ай бұрын
Amen dear. Thank you 🙏🥰
@manal-jc777
@manal-jc777 9 ай бұрын
ይድኔ ይሔ ላፈቀሩት ልዩ ፍቅር ከያዘው ሰው የሚዘመር ሳይሆን በሹክሹክታ ድምፅ ከልብ ለልብ የሚነገር እውነተኛ የፍቅር ቃል ነው እኔም ተጋርቼዋለሁ በኢየሱስ ስም ይሁንልህ ይውረስህ ለበረከት ሁን❤😢🙏
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 9 ай бұрын
Amen dear. Thank you so much🙏
@hiwotkasahun980
@hiwotkasahun980 9 ай бұрын
የህይወት ዉሃ እንጀራዬ ካንተ የት እሄዳለሁ ኢየሱስ! ወንድሜ ተባረክ መስማት ማቆም አልቻልኩም በመንፈስ ቅዱስ የተሽሞነሞነ መዝሙር ክብር ለጌታ ይሁን
@netsanetfrew9972
@netsanetfrew9972 9 ай бұрын
ውይይ ከዚ መዝሙር ፍቅር ይዞኛል 😍😍😍🙏🙏 ይድኔ ተባርከሃል በኢየሱስ ስም
@whoislikegod.4970
@whoislikegod.4970 8 ай бұрын
"ክብርህን እንዲሸከም ስትፈልግ ደካማ ሰው እኔ ተገኘሁኝ ከሁሉ ኃጢያተኛው.."
@lemlemgemechu6586
@lemlemgemechu6586 9 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ከ ኢየሱስ ፍቅር የሚያሲዝ መዝሙር መንፈስ ቅዱስ ያለበት የሚነካ የሚባርክ መዝሙር እንዲህ አይነት መዝሙር መስማት ስናፍቅ ነበር ተባረክ ይድኔ ጌታ ኢየሱስ አሁንም አብዝቶ ይጨምርልህ መንፈሱን ያፍስብህ👏👏👏♥♥♥♥♥♥♥♥
@girummatiwos3057
@girummatiwos3057 9 ай бұрын
ይድንዬ ዝማሬህን እንደሰማውት ወደ ውስጤ ዘልቆ ገብቶ አስለቅሶኛል፡፡ በመንፈስ ቅዱስ የታጀበ እና ኢየሱስን የሚያደምቅ ዝማሬ ስለሰጠኸን ዘመንህ አብዝቶ ይባረክ፤ ለምልምልኝ፡፡
@user-so2kb7pz2r
@user-so2kb7pz2r 9 ай бұрын
ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ ዝማሬን ባንተ እየገለፀ ስላለ ክብሩን እርሱ ይውሰድልን ተባረክ ጸጋህ ተተኪ ትውልድን የሚያነቃ የሚያስቀና ነዉ ያ ደግሞ ህይወት ዘርቷል ቀንቻለው ተባርኬያለው GOD bless u😊😊
@mahin.t3427
@mahin.t3427 4 ай бұрын
"የልቤ ውዱ ተባረክ፣ የሀሳቤ ውዱ ተባረክ፣ የቤቴ ዉዱ ተባረክ..." Captivated by this 🙌🙌🙌… what an utterance?! You are truly anointed brother Yidne. Thank you for helping us pour out our hearts in words to the Lord who is the love of my life 🙌🙌🙌🙌
@helenhussien1670
@helenhussien1670 8 ай бұрын
ላውድልህ ሀገሩን ምድሩን ባንተ ፍቅር በየቤቱ ኢየሱስ የሚለው ስም እንዲዘመር ❤❤❤ ጌታ ይባርክህ እየዘመርን ነው ይድንዬ 🙏🏾
@SelamYeeyesus
@SelamYeeyesus 9 ай бұрын
ለዚህ መዝሙር ቃል አጣሁ ደጋገምኩት አልጠገብኩትም፡፡ መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ደጋግሞ እየሱስን የምታሳይብት ጥበብ መገለጥ ይጨምርልህ 😇
@yonasayele
@yonasayele 9 ай бұрын
Me too
@ShalomAfework9
@ShalomAfework9 8 ай бұрын
Amen 🙏🏽
@tesfayesolomon3651
@tesfayesolomon3651 9 ай бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡ ወይኔ ወይኔ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉እረ ይድንዬ በጣም የሚነካ ነው❤❤❤❤❤❤❤ ክብርህን እንዲሸከም ስትፈልግ ደካማ ሰው እኔ ተገኘሁ ከሁሉ ኀጢያተኛው አንተ እጅ ላይ ካልዋለ ለምንም ለማንም የማይሆን ምልክት አረከው ማሳያ የክብርህን የምህረትህን እቃ ገለጥክብኝ እራስህን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ካንተ ወዴት ይኬዳል tnx bro በጣም ይጣፍጣል ❤❤❤❤
@zola1100
@zola1100 6 ай бұрын
የምለው ነገር ብኖር ጌታ እየሱስ ይባርክህ ነው ። በአንተ ውስጥ ሆኖ ለባረከን ጌታ ክብር ይሁንለት ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hilinabelayhun6775
@hilinabelayhun6775 8 ай бұрын
መዝሙሮቹን መስማት ማቆም አቃተኝዘመንህ ይባረክ
@truestorytellers1958
@truestorytellers1958 9 ай бұрын
ተሳክቶልሀል ይድኔ በይበልጥ ኢየሱስን ማስወደድ በኔ ህይወት። ጌታ ጸጋውን ይጨምርብህ አቦ!
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 7 ай бұрын
Jesus is lord
@Beki_music1
@Beki_music1 9 ай бұрын
ሰው ህይወቱን ሲዘምር ደስ ይላል❤❤❤
@etsegenetabegaz5763
@etsegenetabegaz5763 9 ай бұрын
የማይጠገብ ስም የኢየሱስ ስም ብቻ ነው የሚወደድ የሚናፈቅ የሚፈውስ የሚያድን የሚረዳ ኧረ ምን ልበልሕ ቃላት አይበቃኝም የኔ ውድ ጌታ ተበረኽልኝ ይድኔ ተባረኽ ገና ብዙ ኽብር የገኝሐል
@nebiyatabera2907
@nebiyatabera2907 4 ай бұрын
ምንም ቃላት የለኝም የተረዳሀው ኢየሱስ ሃገራችንን እና መላውን ህዝባችንን ይውረስ። ቅንጣት እንኳን ብንረዳ እመኛለሁ።
@addisalemaderajew7501
@addisalemaderajew7501 9 ай бұрын
ሙሉ አልበሙን ብሰማው ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም ኢየሱስ ❤❤ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Күн бұрын
Amen Amen Amen Thank you lord Jesus Christus Amen
@user-rj2ml2vb6f
@user-rj2ml2vb6f 9 ай бұрын
ምን አይነት መንፈስ ያለብህ በጌታ ስም አንተን አይቶ ኢየሱስን አለማየት አይቻልም ተባረክልኝ
@gurmug5528
@gurmug5528 9 ай бұрын
የልቤ ውዱ ተባረክ የቤቴ ዉዱ ተባረክ የሀሳቤ ዉዱ ተባረክ
@meseretlata253
@meseretlata253 8 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ የኔ ጌታ We love you🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yohannestekalegn6740
@yohannestekalegn6740 8 ай бұрын
Dear Gospel Singer Yidne, you are a blessing to our generation. May almighty God pour its eternal blessings in your life forever! I am really blessed by your album.
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 8 ай бұрын
Amen. Thank you dear brother🙏🥰
@yetitefera5605
@yetitefera5605 8 ай бұрын
እግር ስር ተደፍቼ የልቤን ሽቶ ሰብሬ ቢቀየር የቤቱ መአዛው ላውድልህ አገሩን ምድሩን ባንተ ፍቅር በየቤቱ ኢየሱስ የሚለው ስም እንዲዘመር.. ❤ God bless you more my brother it's amazing song& 🎹🎷🎸🎺🎼🎵🎶🔥
@rahwaaradom807
@rahwaaradom807 9 ай бұрын
እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱሴ እኔ ኣልፕልም ወድሃለፕ እፒ ነፊሴ ኣቅምየለኝ ወዴት ልሂድ ከስሰትንፋሴ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ I can’t stop listening 😭❤️😭❤️
@abigyateshome6258
@abigyateshome6258 8 ай бұрын
ዘመንህ ይለምልም ሁሉም ዝማሬዎች እየሱስ እየሱስ አሁንም እየሱስ ተባረክ
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 9 ай бұрын
ኧረ የኢየሱስ መዓዛ ምድሪቷን አወደው ❤❤❤❤❤❤❤
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ወንድማችን ከዚህ በልጥል ፀጋዬ ❤🙌🙏
@marthakibatu4258
@marthakibatu4258 9 ай бұрын
ይድንዬ አኸ ዘበራኸ እንም በጕይታ ቤት የሕር ዘራኸ እንም በጌታ ቤት ቅኔ ያዝንብ ❤❤❤❤ዝ መዝሙር ያኸ ህይወቱ እናም ህይወታኸ የዘመርኼ ተባረክንደ❤ ንቃር ንረምድኔከ❤
@yonatanasgedom3595
@yonatanasgedom3595 9 ай бұрын
ይድኑዬ መንፈስ ያለው መዝሙር ፀልይ አልቅስ ተንበርከክ የሚያስብል ❤❤❤ i love it❤
@user-hu2ie2ce1w
@user-hu2ie2ce1w 6 ай бұрын
I can't explain what I feel when I hear this music yedene you are our blessing and love u so much you are so blessed
@ebenezerzewdie5079
@ebenezerzewdie5079 8 ай бұрын
Amen amazing spirit filled song bless you ydne
@EphremThomas
@EphremThomas 9 ай бұрын
ይድኔ በረከታችን ነህ አንተን ስለሰጠን ጌታን አመስግናለዉ መዝሙሮችህ ጌታንና ጌታን ብቻ እንድንናፍቅ ኢየሱስ ብቻ እንድንፈልግ የሚያደርጉን ናቸዉ ተባረክ !
@AmanuelBeyene-xw2yd
@AmanuelBeyene-xw2yd 9 ай бұрын
ይድንዬ ምን አይነት መንፈስ ነው አለኡኡኡ ኡ በቃ ተባረክ የቃሉ አገልጋይ የኢየሱስ ገላጭ ❤❤❤❤❤❤
@menberebogale464
@menberebogale464 7 ай бұрын
ወደጌታ እስከምሄድ ዘመኔን ሁሌ እንዳዲስ እንደምሰማው ሁሌ ከህልውናው እንደሚያነካካኝ እርግጠኛ የሆንኩበት መዝሙር 😭😭😭💙💙💙
@titiyishak8795
@titiyishak8795 Ай бұрын
እየሱስዬ እንደገና እንደገና ደግሜ ደግሜ ልውደድክ❤❤❤
@nebanewcreation7751
@nebanewcreation7751 8 ай бұрын
What a heavenly song😭😍😍❤‍🔥❤‍🔥
@mahaletkebede8903
@mahaletkebede8903 7 ай бұрын
what a blessing Yidne God bless u more I couldn't stop listing
@LetaKefena
@LetaKefena 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭 አየሱስ😭😭😭 ይድንዬ የልቤን ነው የዘመርክልኝ# ላውድልህ ሀገሩን ምድሩን ባንተ ፍቅር በየቤቱ ኢየሱስ የሚለው ስም እንዲዘመር የሚሰማኝ የሚያየኝ በሙሉ ይውደድህ ጨርቁን ጥሎ ልክ እንዳበደ ሰው ይሁንልህ😭😭
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 4 ай бұрын
በብዙ እንባ ሆኘ ያዳመጥኩት ድንቅ መዝሙር ❤❤❤❤
@tematour
@tematour 7 ай бұрын
የህይወት ውሀ እጀራዬ ፤ ተባረክ አባቴ ፣ ይድኔ አንተም ተባረክ 🙏
@fireofholyspirittv356
@fireofholyspirittv356 7 ай бұрын
የጊዜው መንፈሳዊ ምግብ መገብከን ተባረክ ይድነቃቸው ተካ
@user-uc9hx3jv8k
@user-uc9hx3jv8k 9 ай бұрын
Dawit Lemi you're truly blessed what a song❤❤❤
@retayqedus4881
@retayqedus4881 9 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ🤲🤲 ይድኔ ተባርከ ቅር
@AB-zy5ul
@AB-zy5ul 8 ай бұрын
ይፈሳል እምባዬ አይቆምም የሱስ ሳይህ♥
@user-ky3qb7ze8e
@user-ky3qb7ze8e 9 ай бұрын
ይድንዬ ከየሱስ ውጪ የማታውቀው ወዳጄ ተባረክለኝ
@yaredgetnet3474
@yaredgetnet3474 9 ай бұрын
Wow...what an amaizing song. Yeshua the King, you deserve to be praised. "ሞላህብኝ አይኔን ባንተ ብቻ ሌላ እንዳላይ...."
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 9 ай бұрын
ይበልጥ እንድታውቁት የልብ አይ ናችሁ እዲበራ የጥበብና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣቹ ነው ምፀልየው ያለበት መንፈስ አግኝቶህ እኮ ነው መዓዛውን ምድራችን ላይ ያወደብህ አንተ የክርስቶስ መዓዛ አፍቅረኸው የምታስፈቅር ... ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@netsanetnoah4015
@netsanetnoah4015 4 ай бұрын
ኢየሱስን እንዳውቅ የረዳኸኝ ቅዱስ መንፈስ ተባረክ ❤ ኢየሱስ የዘለዓለም እረፍቴ ❤❤❤
@honey10165
@honey10165 8 ай бұрын
አንት አይደልህ ወይ ስላሜ❤❤❤❤❤
@user-xl4vo8qu8l
@user-xl4vo8qu8l 6 ай бұрын
አንተ እጅ ላይ ካልዋለ ለምንም የማይሆን✨✨✨ Yidene be blessed. Thank you for this song.
@destadigamo6698
@destadigamo6698 6 ай бұрын
Baye kanu ye eyesusin simi sebere zena adergulegn❤❤
@user-up8pb7op4f
@user-up8pb7op4f 8 ай бұрын
OMG. I am in love with this song ❤
@AberhamKolla
@AberhamKolla 9 ай бұрын
የምወድህ ይድኔ ተባረክ
@comceill-5586
@comceill-5586 8 ай бұрын
አሜን ልክ እንዳበደ ሰው ይሁን ሆኛለው በዚህ መልክት የባረከኝ እግዚአብሔር ይባረክ ሕዝቡን ባረከ ጌታ ooo የልቤ ዉዱ ተባረክ 😭😭😭ooo አሜን ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ የቤተ ዉዱ ተባረክ ወር ሙሉ ሰማው ግን ምንም አይጠገብም መንፈስ ቅዱስ የተሞላ መልክት ነው
@user-ge4js8rx3j
@user-ge4js8rx3j 9 ай бұрын
ይድኔ ዘመንህ ይለምልም ተባረክልኝ
@linadani6276
@linadani6276 9 ай бұрын
ተሳክቶልሀል ወንድሜ ኢየሱስ ታይቶልሀል❤
@tirufattelemos1790
@tirufattelemos1790 Ай бұрын
የኔ ኢየሱስ ወዳሀላች እች ነፍሴ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤
@wongelanteneh4080
@wongelanteneh4080 5 ай бұрын
የኔ ኢየሱስ❤❤❤❤❤🙌🙌ምን አይነት ነገር ነው!!!!!!!🙏🙏
@fremarkos4705
@fremarkos4705 9 ай бұрын
Jesus Jesus Jesus you are worth !!❤
@meseretyimer8471
@meseretyimer8471 8 ай бұрын
በጣም የተባረኩበት መዝሙር ጌታ ዘመንህን ይባርክ፡፡
@yonasaba2383
@yonasaba2383 9 ай бұрын
አቦ ኑርልን ይድኔ ምን አይነት መንፈስ ያለው ዝማሬ ነው ... God bless you
@fikirtp
@fikirtp 8 ай бұрын
Tebarek❤❤
@FikirAbirami
@FikirAbirami 9 ай бұрын
ተባረክልኝ ይብዛልህ አይብረድብክ ከፍ በል
@tsiontadesse5228
@tsiontadesse5228 9 ай бұрын
ይድንዬ ተባረክ ወንድሜ አንተ ዘምር በእውነት ውፍረት ግን ቀንስ ስነስርአት ልክ እንደ በረከት we love you Yedina.
@mezgebuakalu6144
@mezgebuakalu6144 7 ай бұрын
ብርቃ፣አልቻልኩም፣ፍቅር፣ይዞኛል፣❤ከኢየሱሰ።ይድንዬ፣አንተ፣በብዙ፣ተባረክልን።❤
@deborhaaleto1216
@deborhaaleto1216 9 ай бұрын
What a Wonderful songs are all your songs !!!!! I couldn't find a word . I can just say be blessed my brother.
@halallera596
@halallera596 21 күн бұрын
ስለእውነት ከልቤ ተባረክልኝ ።ይድንዬ
@ShalomAfework9
@ShalomAfework9 8 ай бұрын
Kemnamntenet fkrh kensognal Lkdew bemalchil menkat nektehgnal 😢😢😢❤❤❤❤😭😭
@diorG18
@diorG18 8 ай бұрын
Yeduye, ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ,በአንተ ተጠቅሞ ቤተክርስቲያንን እየጠቀመ ስላለው በቃሉ የተሞሉ እና የታነፁ ዝማሬዎችን የተሸከመ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን . ይሄኛው track ደግሞ ይለያል.ከጌታው ፍቅር ተሞልቶ overwhelmed ሆኖ ምላሽን ከሚሰጥ ነፍስ የተዘመረ ነው, ኢየሱስን የተነካካ፡የቀመሰ፡የተከተለ ሰው ምላሽ እና ውዳሴን ለመስጠት ሲፈልግ ይሄኛው ዝማሬ ይረዳዋል. ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ስለእርሱ የሚመሰክረውን መንፈሱን በሙላት ዘወትር ይጨምርልህ. ስጦታችን ነህ ወንድማችን ብዛልን .❤
@lemimelese8878
@lemimelese8878 9 ай бұрын
If I had to give this volume a rating, it would be a solid 10!❤ Much grace
@abenezertesfaye2677
@abenezertesfaye2677 4 ай бұрын
የቱም ነገር ከልቤ መድራስ አልቻለም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እያቃተኝ ነው ይህን መዝሙር የምሰማው
@bereketmussie1063
@bereketmussie1063 9 ай бұрын
የኔ ሥራ አንተን ማስወደድ ነው ።I love it what a song filled by spirit beloved brother yidine. Love u so much#
@nebiyatabera2907
@nebiyatabera2907 4 ай бұрын
ስለኢየሱስ የተረዳህበት አረዳድ ያስቀናል! በተለይ የኔ ኢየሱስ ስትል እንባዬ ይቀድመኛል። አሁን ካለኡበት መረዳት ይጨምርልህ ለእኔ ደግሞ አንተ የደረስክበት መረዳት ያድርሰኝ።
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@Jayx.7
@Jayx.7 9 ай бұрын
ሰምቼ ማቆም አልቻልኩም እንዴት ውስጤን እንደነካው ይድኔ ዘመን ቤት አገልግሎትን ጌታ ይባርክል !!
@giftifekadu7796
@giftifekadu7796 7 ай бұрын
Thank you Jesus for loving me by your everlasting love, I love you!
@natnaeladmasG
@natnaeladmasG 9 ай бұрын
God bless you 🙏 ተባረክ:: ፅድት ያለ መልእክት ይለው ዝማሬ🙌
@jfeskenkassa1130
@jfeskenkassa1130 2 ай бұрын
ሁሁሁ አንተን አጥቼ መኖር ለኔ ከቶ አይሆንልኝ ዋው ታባረክ ይድኔ❤❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 7 ай бұрын
God is good
@Sirawdinkgirumguga-xs8kv
@Sirawdinkgirumguga-xs8kv 9 ай бұрын
uff geta yebarek vol1 betam tebarekn nbr 🎉🎉🎉❤ enodhalen
@kalebsisay4329
@kalebsisay4329 4 ай бұрын
😭😭😭😭ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 3 ай бұрын
AMEN GOD IS GOOD
@lilymetachew7526
@lilymetachew7526 9 ай бұрын
ኡኡኡኡ እየሱስዬ እየሱሰዬ ብርክ በልልኝ ወንድሜ ይብዛልህ
@kibreabsamuel237
@kibreabsamuel237 9 ай бұрын
What a wonderful name (JESUS)! yidne you are blessed
@miheretdana3527
@miheretdana3527 9 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ይድኔ
@MelakuWondimu-kp4kr
@MelakuWondimu-kp4kr 2 ай бұрын
ኢየሱስ ❤❤❤❤ኢየሱስ ❤❤❤ኢየሱስ❤❤❤ኃይል የለዉ ስም❤❤
@user-zt4ex9pv5i
@user-zt4ex9pv5i 5 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@DiboraAzanaw-ui1ge
@DiboraAzanaw-ui1ge 8 ай бұрын
Ooo holy spirit i am in love with you. I don't no yedne hule ke class befit ena bwala yehe song like my breath .you are blessed .
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 6 ай бұрын
Amen
የልቤ ጌታ || Yelibe Geta || Helina Dawit || Full Album || Non-Stop
1:01:31
Helina Dawit Official
Рет қаралды 175 М.
ኢየሱስ || ዘማሪ ሳሚ || Gospel Singer Sami @ARC
24:36
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 93 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 211 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
3.Yidnekachew Teka ግን ባንተ Gin bante ይድነቃቸው ተካ
5:31
የግድ ታስፈልገኛለህ!!Yidnekachew teka//glory of god tv
29:29
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 238 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН