KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
88ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ባሎችየምትደባደብ ሚስት መጨረሻው ይህ እንዳይሆን ምን እናድርግ
1:03:13
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
1:13:54
Ouch.. 🤕
00:30
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
Это реально работает?!
00:33
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
90ኛ ፈተና ገጠመኝ፦በባለሀብቱና በሊስትሮው መሀከል ያለ የስብእና ልዩነት በታሪኩ ውስጥ ይታያል
Рет қаралды 36,162
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 154 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Жыл бұрын
Пікірлер: 357
@Elsakidanu
Жыл бұрын
ቅዱስ ቅርባን መቀበል እንዴት እንደናፈቀኝ 😭😢 እመ አምላክ ስደታችን ታሳጥርልን 😔
@betytsegaye4419
Жыл бұрын
አይዞን እህቴ እመቤቴ ትርዳሾ
@serkalemgoche6409
Жыл бұрын
አሜን ፫
@wetetewetete-th8jh
Жыл бұрын
Amen inem indet indenafeqengi
@meskelewolde3565
Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ካንቺ ጋር ይሁን
@tigesttadesse1215
Жыл бұрын
በእውነት በጣም
@kalkidantaddesse6095
Жыл бұрын
ገጠመኝ ጀግና ያደርጋል ! የሆነ የልብ ቆራጥነት ይሰጣል ! የሰውን ችግር መሸከም , በፍላጎት ነው የምናደርገው! መምህር ሀዋርያ አደረግኸን ! ፀጋህ ይብዛ ❤❤❤
@andargemekonnen8786
Жыл бұрын
ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ።ብዙ ነፍስ እያዳንክ ነው። እባክህን ሠይፈ ገብርኤል ብለህ በጸሎት አስበኝ!
@kebide2231
Жыл бұрын
ገጠመኝ ህይወት ቀያሪ ትምህርት። ገጠመኝ እግዚአብሔርን ማግኛ መንገድ። ገጠመኝ የሴጣን ድል መነሻ ትምህርት። ገጠመኝ የጠንቋይ ሴሪ ማክሸፍያ ትምህርት። ገጠመኝ ጀግና ክርሰቲያን መፍጠሪያ ትምህርት።
@tsionaychew2582
Жыл бұрын
ታድሎ የተባረከ ማንነት የሚያስቀና ስብእና እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ወንድም ❤
@zerfnshhylgebrl8876
Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ነው የእሱ ስራ
@initesinites2988
Жыл бұрын
Awo wude
@alfnasheandale5197
Жыл бұрын
እሜንእሜንእመን
@saniatube2360
Жыл бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ#እንደ ወንድማችን ቅን ከረገኝ ልዑል ሆይ🤲🤲woow woow woow👏👏ዘጠኝ ሴቶች መጋበዝ በሰላሴ ሥም ዋውውው# አፊ ቆረጥ ይበል ወንድሜ ኡኡኡኡ የእውነት ጀግና ነህ#አሁን እኔም ሠው ነኝ? ቆሻሻ ተራ ሠው ነኝ#ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ🤲🤲🤲🤲
@kalkidantaddesse6095
Жыл бұрын
እህቴ ባለቤቱ የተባረክሽ ነሽ መጀመሪያ ፈቃደኛ በመሆንሽ ነገሮች ተስተካከሉ ሴት ትዳሯን ማዳን መጠበቅ ትችላለች ❤ ባልን ከልጆቻችን እንደአንዱ ማየት ያስፈልጋል ❤ ከእናቱ የተረከብነው የአደራ ልጅ ማለት ነው 🌷 ሚስትም እንደዛው ❤❤❤ በእናቷ እቅፍ በወንድሞቿ እንክብካቤ ያደገች ። ወደ ባሏ ስትመጣ ሊንከባከባት ይገባል !!! እግዚአብሔር ይመስገን ይህን አስተምሮ የሰጠን 🌷
@kalkidantaddesse6095
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መግደላዊት ማርያምን የወደደ ክርስቶስ ሁላችንም ይወደናል ❤❤❤ ወንድሜ ንፁህ ልብ አለህ ! እግዚአብሔር የወደደው ሰው የታደለ ነው 🌷🌷🌷
@sendayosalam7347
Жыл бұрын
መምህራችን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ 🙏🙏🙏
@zerfnshhylgebrl8876
Жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ የእኛም አስብን ወለተ ስላሴ እህተ ሰንበት አፀደ ማርያም
@bosenagashu1673
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ❤❤ስጠብቅ ነበር በሉ ኑ እንማር 😮😮
@almajaber2074
Жыл бұрын
ደሥ ሢል ባለ ሊስትሮ እግዚአብሔር እኮ ሲመርጥ እንዲነው እግዚአብሔር ይመስገን
@sinteteshome6678
Жыл бұрын
እኔ በሚስቱ ቀናሁ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ የኔ እናት
@bgfffgffgg5517
Жыл бұрын
መምህራ ቺን እግዛቤሄር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ🙏
@user-xc5pr1vs5q
Жыл бұрын
እእንኳን ለመጥመቁ ቅዱስ ይሐንስ ወራዊመታስቢያ ብአልግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን አብሮ አደርስን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@kaleabmesfin2979
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም አደረሰን እታለም። ብዙ ሰው የሚያየው ስለሆነ ከይቅርታ ጋር ወርሃዊ ያልሽውን ዓመታዊ አድርጊው።
@user-fu5kv1fh6l
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን ደስ የሚል ገጠምኝ ተምሬበታለሁ ስለ ወንድማችን ምን ማለት እንዳለብኝ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይጠብቀዉ መምህራችንም ከነ ቤተሠቦችን እመ አምላክ ሁሌም ትጠብቅህ
@hayhay9005
Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@_Godolyas7696
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@fairoozfairooz3607
Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተሥፋ ሥላሴ የቅዱሳን ጸሎት አይለይህ እውነት ነው ይከብዳለ ግን በእግዚአብሔር ጏይልከአሸናፊዎች እንበልጣለን ጎዶልያስ
@user-kd2te7hr5c
Жыл бұрын
ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ በቸርነቱ ይጠብቅህ። ሀይለ ገብርኤል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የክርስቶስ ጀግና ሀይለ ማርያምና ቤተሰብህ እግዚአብሔር ስለረዳችሁ በጣም አመሰግነዋለሁ ባለቤቱ የዋኋ እግዚአብሔር ህይወትሽን በበረከቱ ይሙላልሽ ታማኝና አርአያ የሆንሽ ጀግና ሚስት ባልሽን ተሸልመሻል ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
@redeactef
Жыл бұрын
መምህር በርታ እግዚአብሔር ሆይ ተስፋ ስላሴስን ከነቤተሰቡ ከክፉ ነገር እሱ ካላሰበው ካልጠበቀው ካልገመተው ነገር ጠብቀው አይዞሕ መምህር በርታ
@hayemanottube
Жыл бұрын
ሰላምና ጤና ለሁላችሁ ይሁን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዩሀንስ በሰላም አደረሳችሁ ወደ ገጠመኙ የሰማሁት በልቦናዬ እዳድር እግዚያብሄር አይምሮዬን ይሰብስብልኝ
@meklitgetachew8766
Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@adesialelgn8316
Жыл бұрын
በስመ ሥላሴ። የሚገርም ገጠመኝ ነው የዛሬ ደግሞ ። ተስፋ ስላሴ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ። በ አንተ ትምህርቶች ያልተለወጠ ማን አለ ከቶ አውቆ አበዶች ካልሆነ በቀር ወንድሜ በርታልን። ቅዱስ ገብርኤል በሽህ ክንፍ አክናፉ ይጠብቅህ። ወንድማችን ጎበዝ በረከትህ ይደርብን አንበሳ ነህ
@kalkidantaddesse6095
Жыл бұрын
ወንድሜ አበባው የአባታችን የዳዊት በረከት ይደርብህ ❤❤❤
@user-sy8hs2zj9y
Жыл бұрын
ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-hb8rm2kr9z
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን 👏👏👏
@ምንግዜምethiopa
Жыл бұрын
ህህህክክጅል
@hsznjd4044
Жыл бұрын
በእውነት ሁላችንም ቃለ ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክን በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን እንጂ በጣም ደስ ፈተና ግጥብ ነው በእውነት አንድ ሰው ከመልስ እኮ ሚልስው በሰው ነው ፍጻሜው ያሰማልችው በእውነት መምህር ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሚካኤል ሩፍኤል ይጠብቅልን
@hiwi-21216
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ይገርማል እጅግ ድንቅ ፈተና ገጠመኝ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እንቁ መምህሬ❤❤❤❤
@user-rf2hb6sm8t
7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ብዙ እውቀት ብዙ ትምህርት የሚያስተምር ነው እንቁ መምህሬ ቃለ ሒወትን ያሰማልን
@egziabherymesgen1481
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህራችን እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@haregwinetesfaye384
9 ай бұрын
መምህራችን እማ ፍቅር ፀጋው ይብዛልህ በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ነው ልጁ በረከቱ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን
@Fano44
Жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
@raheltadsas1654
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስቡን አፀደ ማርያም፣ ሃይለ ማርያም ፣ ፅጌ ማርያም፣ ወለተ ኪዳን፣ ሀይለ ስላሴ፣ ፅጌ ስላሴ፣አስካለ ስላሴ፣ ሀብተ ማርያም
@user-rj7dr6ts9e
Жыл бұрын
እንዃን ለመጥምቀ መለኮት ለቅዱስ ዮሐንስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ምልጃ ጾሎቱ በሁላችንም ላይ ይደር አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ ገጠመኝ ፈተና 90 ተለቋል
@aass5403
Жыл бұрын
አሜን እኳን አቡር አደርሰን🙏🙏
@bosenagashu1673
Жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን እህቴ ❤🙏🏿
@meronbesha9903
Жыл бұрын
wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww2wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww22wwwwwwwwwwwwww2wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww2wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwawwwwwww2wwwwawwwwwwawwwwaww2wwwwwwwww2w
@hanay0hanes
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanay0hanes
Жыл бұрын
ቤተሠባቸ እህተ ሰንበት እያላችሁ በፀሎት አሠቡኝ😭😭😭
@astertube8785
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@aynalemkebede2272
Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን እናመሰገናለን አባዩ
@mesertwolde3963
Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ለሆነው ሁሉ ክብር ምስጋና ይግባው ለእናቱ ለወለላይቱ ለድንግለ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት አሜን የእናንተም በረከት ይደርብን ሪፀሉት አስቢን ከነመለዡ ቤተሰቤ ወለተ ስላሴ ነኝ ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ የምትወደው መላክ ይጠብቅህ
@Sara-ok8ri
Жыл бұрын
ወይ መምህር ሳላስበው እንባዬ ፈሰሰ የልጁ ስራ ግሩም ነው እግዚአብሔር አምላክ በማንጠብቀው ሰው ላይ አድሮ ያስተምረናል ❤
@aliahh8526
Жыл бұрын
በጣም ገረምህ ነው እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት በመንፈስ ቅዱስ የሞላ ሰው ያብዛልን
@user-qg2oq1fz4p
Жыл бұрын
አንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወራዊ የመታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ መምህር እያዳመጥኩኝ ነው እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻቸው ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን ✝️❤🙏🙏🙏🙏
@arsemaarsema9940
Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እርዝም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከኔ የበርታችሁ እስብን በፀሎታሁ ወለተ ስንበት እና ክንፈ ገብርኤል ፣ወለተ ማሪያም
@serkalemgoche6409
Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን በስመስላሴ የማያሳምን ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል የእውነት ገርሞኛል እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርለት መምህራችን እማምላክ ታስብልን ክፋ አይንካብን🙏🙏🙏
@chfucuuccyyc2338
Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤት እዴት ደስ ይላን የሁላችን መጨረሻ አሳምረው ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@user-qd7fh5nx1e
Жыл бұрын
በእውነት መምህር በሚስትየዋ እጅግ በጣም ቀናሁ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርሽ እህታችን
@wenglayohannes8300
Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@HhHh-qw5tr
Жыл бұрын
ቃል ሂውተይሰመዐለን መምህራን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ያጣብቅን አሜን
@user-ks7ok6co9m
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-se7vk7wr3c
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የነበረና የተመሠገነ ይሁን በእዉነት በጣም ደስ የሚልና የሚያስተምር ገጠመኝ ነዉ ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ክርስቶስ ከነመላ ቤተሠቦች ይጠብቅህ መምህራችን
@kirosbereketgebremedhin6058
Жыл бұрын
እግዛኣብሄር ካንተ ዩሁን እመብርሃን አትለይህ ከነቤተሰቦችህመምህር ተስፋየ🙏🙏🙏
@medi574
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲ ነው ቅድስት ስላሴ መጨረሻውን ያሳምርለት ተባረክ ወንድሜ ❤
@tagewdasolomon555
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ለዘላአለም የታሰገነ የተባሰከ ይሁን አሜን አሜን አሜን የባለ ሊስትሮው ልጅ በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ የዛሬው ገጠመኝ ባያልቅ ብየ ተመኜሁ
@senaittilahun6706
Жыл бұрын
ሰላም መምህር በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የክርስቶስ ስጋና ደም ሞገስ ይሰጣል❤️
@addisalemfekadu8836
Жыл бұрын
ምምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ።እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ወደ ቤቱ ይጥራን
@astera3589
Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣል ቃለ ህወይት ቃለ በረከት ያሰማልን ጠላቶች እግር መርገጫ ያርገል እንደንቴ አይነት አሰተመር እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ህዝብ አብሲቶን ይስጠን መምር እኔ ደከማ ነኝና በጸሎት አሰበኝ ከነቤተሰባቸው እግዚአብሔር የቅዱሰን አምላክ ለሁላችን መስተዋልን ይሰጠን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Sintayehu_21
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግልት ዘመንህን ያርዝምልን
@almajaber2074
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንዴት አመሸክ
@hareempuran8430
Жыл бұрын
አሜን ቃለህይውት ያሰማልን መምህር
@gg-nb3pz
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም የሚያድነው የሚገለጠውም በተናቁት ትንሽ ናቸው በተባሉት ነው እየሱስ ክርስቶስን የወለደችው አንዲት ምንም የሌላት ደሀ ወጣት እመቤታችን ናት መወለዱን ያዩ ደግሞ ምንም የሌላቸው የተናቀ ስራ የሚሰሩ እረኞች ነበሩ ደቀ መዛሙርቱ ያደረገቻው የተናቁትንና የተጠሉትን ነበር እንግዲህ አንድ ወጣት ይህንን ሁሉ ሰው ካዳነ ሁላችንም ብንተጋ ምን ያህል ነፍስ ይድናል ::በውነት በዚህ ገጠመኝ ውስጥ ያላችሁ በመሉ ልባችሁ ቅን ነው እግዚአብሄር የመረጣችሁ ናችሁ ተባረኩ መምህር ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን::
@mesiabenwe3294
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህራችን. የኛን ቤተሰብ. ለቅዱስ. ቁርባን. ይጠብቅልን. እና. ባንተ ምክንያት. ህይወት. እንዳገኘን. ለምስክርነት. ያብቃኝ. በጸሎታችሁ. አስቡኝ. ወለተ. ሰንበት. ከነቤተሰቤ 😢
@adetemaeryam6889
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሞገስና ኅይል ይሁንህ መምህር ነገሮች ሁሉ ከባድ እንደሀነ እንረዳለን ባለታሪኮቻችን አምላካችን ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ እመብርሃን ዋሰጠበቃ ትሁንህ መምህር
@hanahielegebriel8703
Жыл бұрын
ቀናሁበት ልጁ እንዲ ናት እናት ሰንበት ት/ቤት እኛ ደካሞች አሰደብናት እንጂ የዘመናችን ጀግና ነክ መምህር እግዚአብሔር አገልግሎትን ይባርከው
@adisadisadisadis6758
Жыл бұрын
ስላም መምህር በፀሎታቹ አስቦን ክንፈ ሚካኤል ,ፅጊ ማርያም,ክንፈ ገብርኤል, ወለት ገብርኤል,አይለ ጊኦርጊስ
@mirymirylove1767
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔርን ይዘው ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ወንድማችን ታደለህ ለሁላችን ይስጠን ያንተ ንፁ ልብ መምህር አንተ ለብዙ ነፍስ መዳኒት እንደሆን ክ ላንተ የግዚያብሄር እርዳታ የመላይክት ጥበቃ አይለይህ ሚካኤል ገብርኤል ሩፋኤል እራኤል አሜን 🙏🙏🙏❤💚💛
@senayt1822
Жыл бұрын
የእውነት ቃለህይወት ያሰማልኔ መምህር ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ከከንቱ ውዳሴ ይሰውርህ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረው
@user-qq6wy5mu1z
Жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በእውነት የታደልክ ነህ እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ ልብ ይስጠን ለዋህ የሆነ ልብ ይስጠን በእውነት ሰለ ሁሉ ነገር ስጦታው አምላካችን እግዚአብሔር የተከበረና የተመሰገነ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ ለሁላቹ ጸሎት እመብርሃን ታስባቹ አሜን ለኔም ወለተ ዮሐንስ እያላቹ አስቡኝ በጣም ደካማ ነኝ 🤲💞😍
@meseretmuras6025
Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የወድማችን በረከቱ ይደርብን መታደል ነው መምህራችን ረጅም እንድሜና ጤና ይስጥልን ጠላቶችን ያንበረክክልን እመቤቴ ትጠብቅልን አሜን፫
@taderoskeflome2956
Жыл бұрын
መምህር ወደ #ገደለው የሚለው ቃል አስቀያሚ ነው አትጠቀመው ። በጣም ደናቂ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህር
@meseretwoaldegorgis9602
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ይስጥልን
@sinsan6501
Жыл бұрын
ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን መምህራችን በጣም አስተማሪነው
@dawitdave8774
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ኣስገራሚ ታሪክ፡ መምህር እናመስግን ኣለን ኑርልኝ ጸጋው ያብዛልህ ከ ጠላትህ የሚላክህ ክፉ መንፈስ ያርቅልህ ቅዱሳን መላእክት በክንፋቸው ይጋርዱህ ።
@selam801
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@user-lk2iz8ir4s
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በእውነት እደት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ጊዜ አለው ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የወንድማችን በረከት ይደርብን አሜን ፫በእውነት
@asternegeash1312
Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገርእግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከነቤተቦችህ ይጠብቅህ በጣም አስተመሪ ነው
@user-ok1bt6wx1g
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
@user-qk6xe5vd4h
Жыл бұрын
በእውነት በጣም ልዩ ትምህርት ነው ስለ ማይነገር ስጠታው እግዚኣብሔር ይመስገን የመስቀሉ ጌታ ቸሩ መድሃኔኣለም ባፈሰሰው ደሙ በፍቅሩ ሃይል ልባችንን ይስበረው በእውነት
@astekastek1000
Жыл бұрын
ዋዉ ደስ ሲል አስቅሶኛል ገጠመኙ አቤት መታደል በርታ ወንድማችን ጥሩ ነዉ ምሰራዉ መምህር እድሜያቹ ያዝረዝመዉ
@user-ip3iv4jd3z
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን በእውነት እፀብ ደንቅ ነው በእውነት መምህር እኔ መቸነው የምቀየረው በእውነት አቤቱ ጌታ ሆይ እራራልኝ የዳዊት ልጅ ይሆ ማረን ጥሩ ልብ ስጠኝ
@robelbrhane9491
Жыл бұрын
ይገርማል መምህራችን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስራው
@abebaembiale3452
Жыл бұрын
Kale hiwot ysemalin.
@martaashebir6019
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህርዬ
@martaashebir6019
Жыл бұрын
መምህርዬ የአማኑኤል እናት ሁላችሁንም ትጠብቃችሁ
@warkeshamisu4578
Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን አሜን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ይጠብቅክ
@SaraSara-zr4tr
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰማልን መምህራችን እንኳን በስላም መጣክ ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ውድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ🙏🙏
@tigistmulugata4336
Жыл бұрын
መድሐኒያለም ይሄ ደሞ ይለያል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል እንዴት መታደል ነው የልጁ ትዕግስት እግዚአብሔር የሰጠው ፀጋ ለልጁ ያስደንቃል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ።
@adetemaeryam6889
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመረገነ ይሁን ልጆችን የእርሱ ለማድረግ ወደእቅፍ ለመመሰ እንቅፋቱን ሁሉ እየነቀለ ሞገሰ እሆን ሁሉን ያደርጋል ተመሰገነ እሄን ታሪክ ያሰማሀኘ አምላክ መምህር ተሰፋ ዘመንህ ይባረክ በእውነት በሰማይም ቀምድር ነገሮችህ ሁሉ የተቀኑ ይሁኑ ሰላምህ ይብዛ መምህር እንደምን አለህ ወንድማች ፍጻሜህ ያማረ ይሁን ወኔድሜ በረከትህ ይደርብኝ❤
@diye2138
Жыл бұрын
የስጋናደሙ ሃይል አስቦ ሳያስበው እንደእኔ ያለቀሰ ማነው? ላይክ አድርጉ
@mikialhagos4148
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️❤️❤️.
@aleyemaryamlij6590
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@SewsenBrhanutube
Жыл бұрын
የኔ ወንድም እግዚኣብሔር እናተጋ ኣደሮ ብዙኅ ነበረ ያደነ ነው እንዳንተ ዓነት ሰው ያብዛልን መምህራችን ጭምር
@lomilomi9015
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንሜ ጤና ፀጋ ያብዛሎት እግዚአብሔር ድንቅ ተምር ,ሠሪ በጣም ይገረማል
@shdh7287
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ለዚህ ቤተሰብ የደረስ ፈጣሪ ለሁላችንም ይደረስልን
@user-js1ty5ci4n
Жыл бұрын
አሜን፫
@selamyedengllge2336
Жыл бұрын
የእውነት በጣምነው እሚገርመው መምህር እናመስግናለን
@emebetmelese1544
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ መምህር ቸሩ መዳንያለም አይን ያላየውን ጆሮ ያልሰማውን ይስጥ ከነቤተሰብህ
@Angel-rg3xn
Жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን የዚ ግሩብ ተከታታዎች እኳን ለመጥምቁ ዮሀንስ ራዊ መታሠባ ክብረበአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን የመጥምቁ የዋንስ የሌሎቹም ቅዱሳን በወሩና ባመቱ ተሥበዉ ለሚዉሉ ቅዱሳን መላእክት በሰላም አደረሰን አደረሳቹ ገጠመኙ ትልቅ ትምህር ያገኘንበት ነዉ ትልቁ ትምህርት ነዉ ያገኘንበት በተለይ ይቅር ማለት አሥተምሮናል መምህራችን እግዛብሄር ያስብክ እስከነልጆችክ
@user-xj1yi4zd4p
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችን
@h6ey335
Жыл бұрын
ልጁ ተአምረኛ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው🙏 እግዚአብሔር አምልክ ስፈቅድ እድህ ይሰራል እግዚአብሔር ይመስገን🙏የተቀየሩትም የመጨረሻ ያድርግላቸው🙏መምህራችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላተቹ ሁሉ ከእግሩ ስር ይጣልልን🙏
@peace3791
Жыл бұрын
ወይ መባረክ:: እድለኞች ናቸው:: እንኩዋን ባልና ሚስቱ ሌሎቹም ሴቶች ከተማሩ ከዚህ እድለኞች ናቸው:: ሁላችንም ብዙ ታሪክ አለን ሳናውቅ ያጠፋነው::
@user-rf2hb6sm8t
7 ай бұрын
ወድማችን በለ ታሪካችን እዉነት እግዚአብሔር እንዳተ ቀና አስተሳሰብ እንድናስብ ድንግል ማርያም ትርዳን
@habetamkassa3729
Жыл бұрын
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ጥበቀዋ አይለይህ መምህርዬ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@abaynshabaynsh4222
Жыл бұрын
ሰላም መምሕር በጣም እድለኛ ነዉ ወንድማችን ምንያሕል የነብስ እርካታ ይሰማል አሁንም ጌታችን መዶኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛለት ለንተም ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ መምሕር መጥመቁ ይሀንስ ጥላ ከለላ ይሁንክ ይጠብቅክ
@tigist_channel
Жыл бұрын
መምህረ አተን ስከታተል አተ የምድራችን አዳኝ ነህ ስለእውነት
@kanaeth2235
Жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ጀግና ነው ባለ ሊስትሮ እግዚአብሔር ይመስገን
1:03:13
88ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ባሎችየምትደባደብ ሚስት መጨረሻው ይህ እንዳይሆን ምን እናድርግ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 28 М.
1:13:54
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
00:30
Ouch.. 🤕
Celine & Michiel
Рет қаралды 28 МЛН
00:29
Fast and Furious: New Zealand 🚗
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН
00:33
Это реально работает?!
БРУНО
Рет қаралды 4 МЛН
00:59
Пранк пошел не по плану…🥲
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
49:33
184ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከጠፋ አምስት አመት የሞላው ልጅ መጨረሻና የእናቱ ጉድ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
1:07:50
24ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የጓደኛውን ሀብት ለመቀማት የገባበት ጣጣ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 49 М.
1:11:46
እነዚህስ ይሂዱ ተውአቸው !!! |በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ | ቢሰሙት የማይጠገብ | @-mahtot #motivation #habesha #tewahdomezmur
@ማኀቶት
Рет қаралды 2,3 М.
54:57
118ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ከሚስቱ ጋር እንደሚጨቃጨቅ ለሌላ ሴት በመናገሩ የመጣባቸው መዘዝ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 48 М.
55:01
🔴ራሳችንን የምናይበት ድንቅ የተግሳጽ ትምህርት | አባ ገብረ ኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024 @AryamMedia
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 116 М.
1:23:04
A❤ 93ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የድንግልናዋን ደም ወስዶ ለስልብና የተጠቀመባት እህት የህይወት ምስቅልቅል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 44 М.
1:04:23
45ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
1:16:29
106ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የተረሳውና የተናቀው ልጅ ለ 12 ወንድሞቹና ለወላጆቹ ነፍስ መዳን ምን አደረገ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 38 М.
1:50:32
B❤ 93ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የድንግልናዋን ደም ወስዶ ለስልብና የተጠቀመባት እህት የህይወት ምስቅልቅል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 39 М.
3:02:57
❤148ኛ Live ለእሸቱ መለሰና ለማን ያዘዋል መልስ የሚሆን እንወያይ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 59 М.
00:30
Ouch.. 🤕
Celine & Michiel
Рет қаралды 28 МЛН