88ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ባሎችየምትደባደብ ሚስት መጨረሻው ይህ እንዳይሆን ምን እናድርግ

  Рет қаралды 28,081

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 394
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
ያሳሰርኩት ደብተራ ቤተሰቦች ብዙ የምንነግርህ ሚስጥር አለ እያሉኝ ነው
@hayfaabdullah4851
@hayfaabdullah4851 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ደብተራና ጠንቋይ የሚያደርጉትን ድርጊት እመ አምላክ ታፈራርስባቸው ልቦና ትስጣቸው ስንቱን መና አደረጉ😢😢😢
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
በሥመ ሥላሴ ሜስትዬው በጣም ነው ያዛዘነችኝ😭😭 አቡነ እሰትፍሰ ክረሰቶሰ ሀጢያትሸን አሥተሰሪዮ በአፀደ ገነት ያኖሩሸ😭😭አምላኪ ሆይ ቅጣቱ ያንሰናል በደልንህ እኮ😭😭 ግን ደግሞ ማሐሪ ነህ ማረን😭😭
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g Жыл бұрын
የዛሬው ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው በጣም ያሳዝናል እግዚያብሔርን ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያኑራት እግዚአብሔር አምላክ ለልጆችም መጽናናትን ይስጣቸው ነፍስ ይማር 😭😭😭
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
እኔ ሁሌ እምለዉ የደብተራ ነብስ ግን እደዴት ይሁን ፈጣሪ የሚቀጣት የስቱን ህይወት አመሠቃቀሉ እነዚ ደብተራ የተባሉ መተቸኞች እዉነት በጣም ያሣዝናሉ
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
በመምህራችን በሰተጀርባ ያለው
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤቴሶቦቼ እንኳን ለፃዱቁ ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት አደረሰን አደረሳችሁ 🙏❤🙏
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት በጣም ያሚሳዝን ነዉ ነፍስ ይማር😭😭😭
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ይሄን የምታነቡ ኦርቶዶክሳዊያን ሁሉ ለመጀር የ40 ሰው በጎ ፈቃድ ይቀረዋል ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!!
@user-MARYAM.
@user-MARYAM. Жыл бұрын
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቹ !! ደብተራ እግዚአብሔር ይገስፃቸው ህዝቡን አሰቃዩት ሼር አድርጊ እስኪ ምመናን ህዝቡ ይንቃ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለጻዲቁ ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሀይማኖት ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው በሁላችንም ላይ ይደር አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ሼር አርጌ መጣሁ👏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣችሁ ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች ያለ ልዩነት በዘረኝነት ሳንለያይ እናልቅስ እንፀልይ ለሀገራችን ለዕናት ቤተክርስቲያን 🙏🏿🙏🏿🤲🏿🤲🏿እንኩዋንም አደረሳችሁ ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል ❤መልካም መልካሙን የምንሰማበት ሳምንት ይሁንልን 🤲🏿መከራችን በዝቷል እንፀልይ እንፀልይ እንፀልይ 😢🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያኑራት
@meseretwoldegorgis8475
@meseretwoldegorgis8475 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍሳን በእፅደ ገነት ይኑረው ለባሌቤታም ለልጆቻም መፅናናትን ይስጣቸው
@neza8997
@neza8997 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በስተጀርባ ያለው ወንቅ አሸት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ነው
@xgfdff858
@xgfdff858 Жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን እምነት አሜን አሜን አሜን
@arsemasara9175
@arsemasara9175 Жыл бұрын
ለልጅቻም ለባሏም እግዚአብሔር ያፀናናችው 🤲🏻🙏😭
@hewot4076
@hewot4076 Жыл бұрын
ውድ እህት ወንድሞሆቼ እስቲ በፀሎታችው አስቡኝ በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ እንቅልፍ የለኝ በእምነቴ በጣም ደካማ ነኝ ያአቅሜን ያህል እፀልያለው ፀልዬ ስጨርስ አመስግኜ አምላኬን ወደ መኝታዬ ስሄድ ልክ ጋደም እንዳልኩ የቅዥት መአት ኬት እንደ ሚመጣ አላቅም በጣም እጨነቃለው ስላሜ ነው የሚነሳው አንዳንዴ የማስበው የማረገው ሁሉ ግራ ኢገባኛል ስታይ ስው እም ስላለው ስራመድ ውስጤ ግን ስላም አጣ እራሴን ያመኛል ያዞሆረኛል የማስበውን ነገር ግራ እስሊገባኝ ድረስ እኔ ደካማ እህታችውን ወለተ ማርያም ብላችው በፀሎታችው አስቡኝ በስው አገር ውስጥ እንዳልቀር በጭንቀት
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። የመተተኛ ደብተራ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው። እግዚኦ ስንት ሰው በመተተኛ ደብተራ ተሰቃየ እህታችን ነፍሷን ይማረው።
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,8 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
የመናፍስቱን ድብቅ ሴራ የሚያጋልጥ
19:57
ቤተ ወንጌል ተዋህዶ ሚዲያ bate wengal tewahdo midiya
Рет қаралды 2,9 М.
89ኛ A ገጠመኝ getemeng  በሰርጉ ቀን የጠፋው ሙሽራ ጉድ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
48:25
42ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጁ ቦክሰኛና እስፖርተኛ የሆነበት አሳዛኝ ምስጢር
1:18:08
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 43 М.
91ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ከአረብ ሀገር መጥተው በደብተራ የተጎዱ የ 4 እህቶች አሳዛኝ ታሪክ
1:09:25
87ኛ A ፈተና ገጠመ፦ ለደብተራ መንፈስ ጥቃት የሚዳርጉ የህይወት ገጠመኞች
1:31:56
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.