88ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ባሎችየምትደባደብ ሚስት መጨረሻው ይህ እንዳይሆን ምን እናድርግ

  Рет қаралды 28,081

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 394
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
ያሳሰርኩት ደብተራ ቤተሰቦች ብዙ የምንነግርህ ሚስጥር አለ እያሉኝ ነው
@hayfaabdullah4851
@hayfaabdullah4851 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ደብተራና ጠንቋይ የሚያደርጉትን ድርጊት እመ አምላክ ታፈራርስባቸው ልቦና ትስጣቸው ስንቱን መና አደረጉ😢😢😢
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
በሥመ ሥላሴ ሜስትዬው በጣም ነው ያዛዘነችኝ😭😭 አቡነ እሰትፍሰ ክረሰቶሰ ሀጢያትሸን አሥተሰሪዮ በአፀደ ገነት ያኖሩሸ😭😭አምላኪ ሆይ ቅጣቱ ያንሰናል በደልንህ እኮ😭😭 ግን ደግሞ ማሐሪ ነህ ማረን😭😭
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g Жыл бұрын
የዛሬው ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው በጣም ያሳዝናል እግዚያብሔርን ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያኑራት እግዚአብሔር አምላክ ለልጆችም መጽናናትን ይስጣቸው ነፍስ ይማር 😭😭😭
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤቴሶቦቼ እንኳን ለፃዱቁ ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት አደረሰን አደረሳችሁ 🙏❤🙏
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት በጣም ያሚሳዝን ነዉ ነፍስ ይማር😭😭😭
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ይሄን የምታነቡ ኦርቶዶክሳዊያን ሁሉ ለመጀር የ40 ሰው በጎ ፈቃድ ይቀረዋል ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!!
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያኑራት
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራች የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ኑ አብረን እናዳምጥ የነፍስ ምግብ ነው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከኔቤተሰቦችህ አይ አቶ ደብተራ የስራህን ይሰሰጥህ የእህታችን ነፍስ ከቅዱሳን አጠገብ አኑርልን እባክህ ጌታ ሆይ ከቅድስት ቤተክርስቲያናችን ጠንቋዮችና ደብተራዎች አጥፋቸው😓
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
እኔ ሁሌ እምለዉ የደብተራ ነብስ ግን እደዴት ይሁን ፈጣሪ የሚቀጣት የስቱን ህይወት አመሠቃቀሉ እነዚ ደብተራ የተባሉ መተቸኞች እዉነት በጣም ያሣዝናሉ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣችሁ ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች ያለ ልዩነት በዘረኝነት ሳንለያይ እናልቅስ እንፀልይ ለሀገራችን ለዕናት ቤተክርስቲያን 🙏🏿🙏🏿🤲🏿🤲🏿እንኩዋንም አደረሳችሁ ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል ❤መልካም መልካሙን የምንሰማበት ሳምንት ይሁንልን 🤲🏿መከራችን በዝቷል እንፀልይ እንፀልይ እንፀልይ 😢🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
በመምህራችን በሰተጀርባ ያለው
@neza8997
@neza8997 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በስተጀርባ ያለው ወንቅ አሸት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ነው
@meseretwoldegorgis8475
@meseretwoldegorgis8475 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍሳን በእፅደ ገነት ይኑረው ለባሌቤታም ለልጆቻም መፅናናትን ይስጣቸው
@arsemasara9175
@arsemasara9175 Жыл бұрын
ለልጅቻም ለባሏም እግዚአብሔር ያፀናናችው 🤲🏻🙏😭
@user-MARYAM.
@user-MARYAM. Жыл бұрын
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቹ !! ደብተራ እግዚአብሔር ይገስፃቸው ህዝቡን አሰቃዩት ሼር አድርጊ እስኪ ምመናን ህዝቡ ይንቃ
@khiwotahiwot4343
@khiwotahiwot4343 Жыл бұрын
ወይ መምርዬ ትሻልን አባርሬ ትብሰን አመጣው ነው አምላክ ይሰውረን በጣም ያማል የእውነት ሰንቱን እንሰማለን እኛም ተበክለናል እኔ አንተን ቀደም ብዬ ከአራት አመት በፊት ባውቅ እላለሁ የእናቴ ሞት የባሰ የእግር እሳት የኦነብኝ የእናንተን ትምህርት ካወኩ በኃላ ነው ብቻ አሁንም እግዚአብሔር ፍሬ የምናፈራበት ያርገን የእናንተን ዘመን አምላክ ይባርክልን
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን በጣም አስተማሪ ከተመኝ ነው ለሞተችው ነብስዋን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦችም መጽናናትን ይስጥልን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 54 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 120 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 37 МЛН
89ኛ A ገጠመኝ getemeng  በሰርጉ ቀን የጠፋው ሙሽራ ጉድ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
48:25
91ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ከአረብ ሀገር መጥተው በደብተራ የተጎዱ የ 4 እህቶች አሳዛኝ ታሪክ
1:09:25
87ኛ A ፈተና ገጠመ፦ ለደብተራ መንፈስ ጥቃት የሚዳርጉ የህይወት ገጠመኞች
1:31:56
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 54 МЛН